"እከሌ ከታሰረማ አገር ትፈርሳለች ብሎ ነገር የለም፣ ወንጀል ከሠራ ይታሰራል - ማንም ከሕግ በላይ አይደለም!" አበስኩ ገበርኩ

  Рет қаралды 155,428

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 1 600
@temesgengirma1311
@temesgengirma1311 2 жыл бұрын
እንደልክዬ አንተ ትለያለህ ወንድሜ ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ። እንደተ አይነቱን ያብዛልን።
@abebeche722negash
@abebeche722negash 2 жыл бұрын
ትለያለህ ክክክክክ ወይ ዘመን ወይ ትውልድ ክክክክክ
@mohass854
@mohass854 2 жыл бұрын
ፍትህ! ፍትህ! ፍትህ! ፍትህ! ፍትህ! በግፍ ለተገደሉ ኢትዮጵያዊያን!!!!!!!!!!!
@abela6958
@abela6958 2 жыл бұрын
መንግስት የረሳውን ህዝብ ከሞት የታደገ ሠው እንዴት ይታሠራል
@genetyilma7717
@genetyilma7717 2 жыл бұрын
እረ እባክህ ፍርድ ቤት ሄደህ ሽንጥህን ገትረህ ተሟጋች ሁና ወሬ ፣ ጡሩንባ ፣ አሉባልተኛ፣ ዘረኛ እነ በሬ ወለደ
@zenebuabebe7114
@zenebuabebe7114 2 жыл бұрын
" አገር ከማንም በላይ ነች " ተመችቶኛል!🇪🇹🇪🇷🇪🇹
@titisabawit3510
@titisabawit3510 2 жыл бұрын
🙈🙈😃😃😃ኢ/ያ &ኤ/ራ😃
@user-letsub12121
@user-letsub12121 2 жыл бұрын
ተባረክ እዳልኬ የምቶዴት እናታችን እመቤታችን ትጠብቅህ አሜን💪❤❤❤❤🙏
@bontujimma6015
@bontujimma6015 2 жыл бұрын
Why you only have this kind of bright mind?❤ I realy admire you man💟🌷💟 hachalu is gone they don't even respact his wife..😭😭😭😭😭😭 thanks bro🌷✌
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 2 жыл бұрын
ጎበዝ እንዳንተ አይነቱን ጋዜጠኛ ያብዛልን ሐገራችን ላይ ቁጭ ብለው አክቲቪስት ነን ጋዜጠኛ ነን ይቱበር ነን እያሉ ያጨራርሱናል መለቀም አለባቸው ተንፈስ እንድንል ሐገራችንንም ሰላማን ለማብዛት አለቀ ።
@eduderiba8484
@eduderiba8484 2 жыл бұрын
እኔ ምንም አልልህም ድንግል ማሪያም ከአውሬውዎች ትጠብቅህ እውነት የሚናገር እድሜው አጭር ነው እራስህን ጠብቅ ወንድሜ 🙏ጀግና ነህ
@habibakemal2222
@habibakemal2222 2 жыл бұрын
እንዳንተ ደፋር እና እንቅጯን የሚናገር ጋዜጠኛ ቢበዛልን ውሸት እና ቅጥፍት ድራሹ በጠፋ
@samiraomal2034
@samiraomal2034 2 жыл бұрын
Atechachu comete mestu hzanetgna selhonch letshalem New enda sew be siraw New yemshlemaw ewnte enawera ketbale dawit ena achlu sira ande New? Jambo altshelmame bezere bytaye ngeru ture New lezeh hgere bezu yesira eko menem altderga engenere semagnw ayente achlu esun baymelsem mengede temherte bate teseyema malta bezum terdetwal ewnta enwera enge hageraw eko New awardu 🤔 oromo New eko yemzefenew hgeraw bezafen yeshelmal enda gambo zergna neh yetgaw kelele atulgn New arfe albam yesiraw debube deshta gena bnde ntela zema leshelam weys yete ale achlu Ethiopia yemglte zere sayaye besira kutere ande yehone nbre esu gen behretgna New ke dawit kemene aywedadere ensetwel hgerawi lemzafen enge bezere lettemada lebertata new🤔🙄🙄🙄🙄🙄
@maryemmichael4184
@maryemmichael4184 2 жыл бұрын
oromo selehone man yaserewale sechok bewele😂
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
ይሄ ድፍረት ሳይሆን ዝቅጠት ነው! ሀጫሉ ካሸነፈ ይሸለም:: ነገር ግን ስለሞተ ብቻ ያሸንፍ ማለት ይደብራል:: ውድድር ነው ተወዳድሯል ሽንፈትም ባይሆን ሌላኛው አሸንፏል:: ዝምብሎ በሀዘኔታ ሸልሙት ከሆነ መጀመርያውኑ ሽልማት ውስጥ አለማስገባት::
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ???😒
@genettube277
@genettube277 2 жыл бұрын
ዛሬ የማሽቃበጥ ወሬ ነው ይህ አደለም ድፍረት
@firahunda6744
@firahunda6744 2 жыл бұрын
Big respect bro!!! I really appreciate the way you explain the legendary musician Haccalu Hundessa. No matter what the Guma Award ignored him, he is internationally recognized.
@etopeyamycn4228
@etopeyamycn4228 2 жыл бұрын
ሁሉም ማሠር መብቱ ነውዋናው ህግማክበርነው።
@munaatube8822
@munaatube8822 2 жыл бұрын
😘
@braveheart8927
@braveheart8927 2 жыл бұрын
ጉማ ለፊልም ተወንያን የሚሰጥ ነው፣ ለሙዚቀኞች ለዛ ነው።
@firahunda6744
@firahunda6744 2 жыл бұрын
@@braveheart8927 whatever Guma or Leza, all are the same. Anyways thank you for the info
@awolkemal3911
@awolkemal3911 2 жыл бұрын
መብሰል ማለት ይህ ነው ቁምነገር ውስጥ ገብተሀል ፈጣሪ ይርዳህ
@martagetachew4644
@martagetachew4644 2 жыл бұрын
I really appreciate you bro and Hachaluu is a legend he will always be in our hearts ❤️ ❤️
@jemaloumer481
@jemaloumer481 2 жыл бұрын
ለካ ሁሉም አላበደም።እንዳንተ አይነት ተስፋዎች ቁጥራችሁ ቢያንስም አላችሁ ።በርታ ወንድሜ።ዘንድሮ እኮ ጭንቅላት የአንገት ግጥ ብቻ ከሆነ ዘገየ
@alshaibani8594
@alshaibani8594 2 жыл бұрын
እውነት ነው 😂 ያላበዱ ከ100%/5ፐርሰንቱ ጤነኞች አሉን። እግዚአብሔር ይመስገን በርታ እንዳልክ የልቤን ነው የተናገርከው። ፈጣሪ ይጠብቅህ የኢትዮጲያ ህዝብ እውነተኛ ነገር ሲነገው አይወድም።
@mekresilassieasfaw615
@mekresilassieasfaw615 2 жыл бұрын
የአጫሉ ገዳዮች የዛሬ ዓመት ገደማ እንደተሳትፏቸው ከሞት እስከ እስራት ተፈርዶባቸዋል። ካልሰማህ አልሰማሁም በል።
@alshaibani8594
@alshaibani8594 2 жыл бұрын
@@mekresilassieasfaw615 አዎ እውነት ነው።ግንሁሉም የተናገረው እውነት ነው።
@alshaibani8594
@alshaibani8594 2 жыл бұрын
@@mekresilassieasfaw615 ግን ያልተፃፈ አታንብ መጀመሪያ አንብ ከዛን ተናገር እሺ።
@sarabekele3347
@sarabekele3347 2 жыл бұрын
አንተ የምን አሽቃባጭ ነህ አጫሉ በእርግጥ ጥሩ ይዘፍናል ግን የሚሸለመው ሕይወቱ ሰለአለፈ ነው የሚሸለመው
@mengisbariazgi4943
@mengisbariazgi4943 2 жыл бұрын
Hachalu Hundesa will live in our heart he is immortal.
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs 2 жыл бұрын
😂😂😂
@deborahgudeta2815
@deborahgudeta2815 2 жыл бұрын
obviously!!
@familypromotion9552
@familypromotion9552 2 жыл бұрын
የእውነት ያሳዝናል ደሙን ደመ ከልብ አድርገው ያስቀሩት የስራቸውን ይስጣቸው ለልጆቹ እና ለሚስቱ አጎደለባቸው
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 2 жыл бұрын
Oromo nachew yegedelut.
@susunegehabeshawitu2243
@susunegehabeshawitu2243 2 жыл бұрын
እውነት ተናገሪ አይወደም የኛ ህዝብ እረስህን ጠብቅ😪😪😪😪ሀጮኮ ሁሌም በልባችን ነህ💔🔥😭
@zinashworkmamo1881
@zinashworkmamo1881 2 жыл бұрын
❤ወይኔ በቃ አንተንማ የትኛውም አዋርድ ላይ አይጠሩህም😅😅😅ጀግና ነህ በርታ❤🎉
@sisaygalcha1040
@sisaygalcha1040 2 жыл бұрын
Gebenachwen silemiweta aywedum
@user-ym6wu2ej9r
@user-ym6wu2ej9r 2 жыл бұрын
እራስህም አበስኩ ገበርኩ ነህ‼️
@hellaababu7148
@hellaababu7148 2 жыл бұрын
Wooow endalk i feel you 😢በጣም በጣም ትክክል ነህ ምርጥ pure ኢትዮጵያዊ ነህ
@tigistshifaraw1719
@tigistshifaraw1719 2 жыл бұрын
እዳልክየ ምን አይነት እናትናት የወለደቸህ እስክ ለእዳልክ እናት ክብር ስጡ ይህን ልጀ ስላፍራቸ ፍጣሬይጠብቅህ በትክክል መሸለም ነበርባት አስፍሬናቸው በውነት
@user-yj3dc1tu3r
@user-yj3dc1tu3r 2 жыл бұрын
አቦ ይመችህ እዉነት ተነግሯ የመሸበት እደር የምበል ነገር አለዉ ሀና ዮሐንስ ቦታ ላይ አንተን ስትጠይቅ ነበረ ገና ሽልማቱ ሳይጀመር ምንም ጥርጥር የለም ሀጫሉ ነው ። ለበላቤ ቷ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጠት
@munazinab618
@munazinab618 2 жыл бұрын
Galatomi indalkiyye❤❤❤❤❤🙏😭😭😭
@adisbogale6824
@adisbogale6824 2 жыл бұрын
እረ እንዳልክ እውነት የሚናገር ኢትዮጲያ ውስጥ መኖር አይችልም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@mimisha3676
@mimisha3676 2 жыл бұрын
አስተዋይ ነህ በጣም 👏🏾👏🏾 ty bro
@chereyewerke5676
@chereyewerke5676 2 жыл бұрын
ዳዊት ይለያል ሳይወዳደር ነው መሸለም የነበረበት
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx 2 жыл бұрын
የምር ቤተሰቡ ፈጣሪ የመረቃቸው ናቸው የሀገሬ ልጅ ነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@tsegeredatayework
@tsegeredatayework 2 жыл бұрын
በዚህ ሰአት መሸለም አለመቸለም ያስጨንቃችኋል ሰው ሰላም ምግብ ፍቅር ነው ያጣው ማንም አቀንቃኝ ተሸለመ አልተሸለመ የህዝብ ጉዳይ አደለም ሲቀጥል አንተ ስለመረጥከው ይሸለማል ማለት አደለም ከፈለክ አንተም ድምፅ ተነፍገናል ኦሮሞውን የሚሸልም የለም ብላ እንደተነሳው እንደበሻቱ የራስህን ሽልማት ሸልም እኔ በለዛ ሽልማት ምንም ቅሬታ የለብኝም ማድረግ ያለባቸውን አድርገዋል ታወኩኝ ብለህ በየመድረኩ የኔ ብቻ እኔ የመረጥኩት የግድ ይሸለም ብለህ አታቅራራ
@suye520
@suye520 2 жыл бұрын
Endesu lemhon mawek yetekal ewunta lay lemfered sew mehon yeteyksl sew kalonsh endanchi zem belsh taweriyalesh yanchi yeshlmat guday aydelm
@kedidatube
@kedidatube 2 жыл бұрын
አንቺ ራስሽ አቅራራሽ። ድምጽ የምለካዉ ከ100 ነው እሽ፣ ዝም ብለሽ ጓ ገጭ አትበይ። የህዝብ ድምጽስ የት ሀዶ ነው? ስቀጥል ይሄን ሽልማት ያዘጋጁት እንዳንቺ ደንቆሮ ና በዘርኝነት የተሞሸሩ ናቸዉ። ሃጫሉን ሸለማቹ አልሸላማቹ ምንም ለዉጥ የለዉም። እሱን በልባችን ዉስጥ በደም ጽፈኗል። 💫💥
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
አሸንፏል እኮ መሸለም ሥላልፈለጉ ነው ይሄ ደግሞ ኦሮሞ ያጠነክራል
@tsegeredatayework
@tsegeredatayework 2 жыл бұрын
ምድረ ዘረኛ ከዘረኝነት መንፈስ ያላቃችሁ
@mitatukinine2944
@mitatukinine2944 2 жыл бұрын
@@tsegeredatayework anchi nesh sel zer yanesashiw
@sisayfirda9154
@sisayfirda9154 2 жыл бұрын
እንደዚህ አፍህን ስትከፍት አንዱ ጠቅ ያረግህና ኡኡኡኡኡ አማራ ገደለው እንዳይሉ
@binifeleke
@binifeleke 2 жыл бұрын
Ante yewet bet set yimesel guada wuset silemtawera lmndnw sile amara gedayinet emetaweraw amara yetechegeren zerto abyi enji nebse geday adelem
@susunegehabeshawitu2243
@susunegehabeshawitu2243 2 жыл бұрын
አማራ እውነት ተናገሪ አይወድም ላካ🙄🙄🙄🙄
@chaltuethiopia3736
@chaltuethiopia3736 2 жыл бұрын
neftegn ewnet tenageri aywodum gin lemin?😡
@mimikeyo
@mimikeyo 2 жыл бұрын
ከዚህ በላይ ብሄርትኛት አለ እንዴ? ከእውቀት እሩቅ ናቸው
@africanasetube9699
@africanasetube9699 2 жыл бұрын
ልብዳሽ .....ጠላትን ከላይ ወደታች ነዉ መብዳት ዘረኛ
@meskisinbo6124
@meskisinbo6124 2 жыл бұрын
አስተዋይ ነክ ሰው ማለት እንዲ ነው ዘመንህ ይባረክ!!!ሐጫሉ ሁሌም ታሪክ እና ትዉልድ ሲዘክረው ይኖራል።ለሁሉም ቀን አለው አይደል በርታ ወንድሜ።
@dubaimeronyoutube9677
@dubaimeronyoutube9677 2 жыл бұрын
ዘመን ይባረክ ልክልካቸውን ነገራቸው ❤❤❤❤
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 2 жыл бұрын
ምን ይመስላል ጣሳ ራስ! "አውቅሽ አወቅሽ ሲሏት የማሩን መፅሐፍ አጠበች" ይሉሀል ይህ ነው!
@lucy_love4113
@lucy_love4113 2 жыл бұрын
Much respect!! Thank you for telling like it is and standing up for the truth.
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p 2 жыл бұрын
ወናፍ ነክ አይገልፀውም አብቃባጭጭ እስኪ መጀመሪያ ለድሀ ድምፅ ሁን ስንት ድሀ እየታረደ ጉሮሮህ እስኪ ደርቅ ትቀባጥራለህ እስኪ ልጠይቅህ ሀጫሉ የምትለው ልጅ ሲሞት የተጨፈጨፉት ሰዎች አይደሉም ትገርማለህ ሚስቱ ታሳዝናለች አላለም እሷ ብቻ አይደለችም ስንት ህዝብ አሉ ስንት ቤተሰብ ያጡ ቆረቆዳ ደሞ አንድ የታጠቀ ሀይል የምትለው አማራ በኦነግ እየታረደ እስከመቸ ነው የሚኖረው በዶዘር እየተቀበረ እየተሳደደ ታዳ ለምን ድምፅ አልሆናችሁም እ አዎ አማራን ለማንካት ነው የምትለፋደደው ፋኖ አይነካም ምክኒያቱም ምንም ማንንም ስላላረደ ፍኖ አዎ ዘረኛ ነን እኛ ስንሞት ማንም የጮከልን የለም 💚💛❤💪
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 2 жыл бұрын
እውነትም ወናፍ ነው
@hanaketema5356
@hanaketema5356 2 жыл бұрын
Wera
@fevenzewdu7682
@fevenzewdu7682 2 жыл бұрын
ታድያ ሀጫሉ ነው እንዴ ተነስቶ የገደለው ያን ሁሉ ሰው በደንብ ብሰሚው የተደረገው ነገር ሌላ ጦስ ለኢትዮጵያ የሚያመጣ ነው ስለዚ ቢታሰብበት ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይፍታን ሁሉም በብሔር ታጥረዋል ሊቀር ይገባል
@mahiletyeyis4787
@mahiletyeyis4787 2 жыл бұрын
Ethiopian eyadane ede hone agebakimi meselenga
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 2 жыл бұрын
ስላምዬዬዬዬ ምን ላድርግሽ ተባረኪልኝ ልክ ልካቸውን ንገሪልኝ inferiority complex ገደላቸው ሲሽነፍ ሁሌ ማልቀስ 😂 ዛፍ አምላኪ ሁላ 😂 እኔም አማራ ፋኖ ነኝ💪
@zelalemteshome3307
@zelalemteshome3307 2 жыл бұрын
This is not politics, this is the truth.
@melakea2671
@melakea2671 2 жыл бұрын
HACHALU HE DESERVE at a time criticizing some one is easy but doing something is different so do something which can be visible than talk because you don't appreciate no body
@tadelealemu6078
@tadelealemu6078 2 жыл бұрын
እንዳልክዬ ጀግንነት በ ጦር ሜዳ ብቻ እንዳልሆነ ያሳየሀን የሚዲያው ጀግና ነህ አንተ ትክክለኛውን ነገር ፊትለፊት የምትናገረው....ይሄ ማይገባቸው አንዳንድ አተላወች አሉ
@mesaybekele7160
@mesaybekele7160 2 жыл бұрын
All true, you have pointed out lots of problem we as people have
@nebiyumengistu7774
@nebiyumengistu7774 2 жыл бұрын
ነፍሱን ይማር ወንድማችን ጥሩ ነው ደግ ደጉን መውሰድ ነው አባቴ
@jdjjfjjr4379
@jdjjfjjr4379 2 жыл бұрын
እናተ ሺልሙት
@nebiyumengistu7774
@nebiyumengistu7774 2 жыл бұрын
ሽልማትማ አይገባውም
@ameeatube9702
@ameeatube9702 2 жыл бұрын
Big respect Bro.Hace is our king. He is always our Hero 💕
@mimidegefa7803
@mimidegefa7803 2 жыл бұрын
ወይ እንዳልክ ተወቻው ሞት እንደሆን ለሁሉም አይቀርም አይመሬት ያለ ሰው እንደሚሉት ሀጬ ሁሌም በልባችን ውስጥ አለ
@yoyaentertainment2514
@yoyaentertainment2514 2 жыл бұрын
Endalk respect 🙏🙏 sile hacaalu baleh amelekaket adenekuh... Liyunetin alemakber new le tilik tos yedaregen❗️❗️
@YayoEntertainment
@YayoEntertainment 2 жыл бұрын
Wonderful, so amazing
@mengisbariazgi4943
@mengisbariazgi4943 2 жыл бұрын
You gained our respect for telling it as is!!!!
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 жыл бұрын
1. Haccaalu died two years ago. He didn't put out anything worthy of an award this year things that he was working on when he died. Why are we complaining about that? 2. The winner of the best song of the year was Oromigna music. The award ceremony was fair. Even the Oscar makes mistakes and it has been around for a long time. Let's not discourage our people. They are new and we need to encourage them. Let's not be cry babies about everything.
@bruckg.d.9321
@bruckg.d.9321 2 жыл бұрын
That’s the whole point, there was mistake made and he is addressing the problem. Someone has to mention the error, so that it will be corrected for the next time. It’s not about crying like a baby. Positive criticism is always good.
@samit288
@samit288 2 жыл бұрын
He is not crying at all! He is speaking the truth. You like it or not, he is addressing the all problems that appeared on every awards. The criteria should be open and wide to included others.
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 жыл бұрын
@@samit288 Well, I don't disagree about raising questions about transparency. That's a valid question. However, he's dismissing all the hard work that went into organizing such an event. I am sure he loves Haccaalu and we all agree that he was a great artist, but to demand that he should be recognized every year even after his passing doesn't make sense. There are artists alive putting out great records. It would not be fair for them, would it? I am allergic to people that sit and criticize others with passion. He had nothing positive to say about the award show. That's toxic and problematic.
@zerihunlema8159
@zerihunlema8159 2 жыл бұрын
WONDERFUL
@hasetentertainmentg5591
@hasetentertainmentg5591 2 жыл бұрын
ክበርልኝ ወንድሜ ዛሬን እንድናይ ለረዳን መድሀኒያለም ክብር ምስጋና ይድረሰው _ሁላችንም ፈጣሪ እኩል አድርጎ የሰጠንን ቀን እናስብ _ ዛሬ ከፍ ያልን ቢመስለንም ነገ ዝቅ ማለት እንዳለ አንርሳ.ባለን አቅም እንተጋገዝ የኢትዮጲያን ሰላም ከሀገር ውጪ ያሉ ወደ ሀገራቸው የሚገቡበት ያጣ ሁሉ ጤናን ከሰላም ጋር የሚያገኝበት ይሁን አሜን
@hlife5983
@hlife5983 2 жыл бұрын
ምስኪን፣ ስታሳዝን!!!!!
@yarieddessale6492
@yarieddessale6492 2 жыл бұрын
አስመሳይ! ልወደድ ባይ!!
@user-cg1xz9wf4x
@user-cg1xz9wf4x Жыл бұрын
Menwe bezu tenagrki
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d 2 жыл бұрын
አጫሉ ሚስት ጠካራ ናት ለልጆቻ እና ለሷ የሞራል ድጋፍ ያስፈልጋታን 🙏😢እዳልክ ሌላ ቋቋ ዘፋኝ መቸነው እሚሸልሙት ስትል መቸም የፈረደበት አማራ ሊከሰስነው ።አማርኛ ዘፋኞች ናቸው እያልህ ነው❓😢😢😢
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 жыл бұрын
ሽልማት እኮ በብቃት እንጂ በሀዘንታ አይደለም አሁን ሀጫሉ ከዳዊት ፅጌ ይበልጣል እውነት ለመናገር በዛላይ አልበም ሙሉ የሰራ የአምስት ደቂቃ ነጠላ ዜማ ሰርቶ እንዲሸለም ይጠብቃል እንዴ የደቡብ ዘፋኞች አልበም ያላቸው የተሉ መቼም ዲሽታጌና ይሸለም በአንድ ነጠላ ዜማ ልትል ባልሆነ እነ ዳዊት ፅጌ ህዝብ ያመነባቸው በባለሀገሩ ዉድድር ለፋተው ነው እዚህ የደረሱት ደሞ ሀጫሉ የመንደር ዘፋኝ በዛላይ ጥሩ ስነምግባእ የሌለው ሰው ህዝብ ከህዝብ የሚያባላ ዘረኝው በኢትዮጵያ መድረክ ሽልማት መጠበቅ ነውር ነው ኦሮሞ የሚል ዘፋኝ ለውዲቱዋ ለእናት ኢትዮጵያ ታጥቄ ጠንክሬ የምሰዋላት ነኝ እኔ ላገሬ ጠላቶቹዋን እቃወማለው የሚለው ዳዊት ፅጌ ቄሮ ጁርቱ ከሚል ጋእ ማወዳደር ያሳፋራል ሚስቱ አንገቱዋን ደፋች ስትደፋ ውላ ትደር ለሀገር የሞተ መሰላችሁ
@samsong6746
@samsong6746 2 жыл бұрын
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 ቁንጫ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 2 жыл бұрын
ስንቴ ትደገፍ ???? ከዚህ በላይ ድጋፍስ አለ??? ምን ቀረ ?መላውን አዲስ አበባ እንሸልማት? በመላው ኦሮሚያ ያልተደረገ ነገር አለ በሱ ስም?አዲስ አበባን ጨምሮ ለሐገር ስንት ተግባር ያከናወኑ ሰዎችን ማን አሰባቸው? እንጂነር ስመኘው ነው የሐገር ባለ ውለታ ወይስ የመንደር አዝማሪ???
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 жыл бұрын
@@samsong6746 እውነት ሲነገራችሁ ያማችሀል ደናቁእት የሚሸለመው በብቃት እንጂ በሀዘኔታ ነው እንዴ ሚስቱ በሀዘን ስለተጎዳች ሽልማት ትውሰድ ሼም እኮ ነው
@samiraomal2034
@samiraomal2034 2 жыл бұрын
​@@meaziwendemumeaziwendemu7012 tekekel ehta sew bekate New yelelachw sayediru yeshelmu🤔 lezeh hgere behulum zerfe yakomate amharaw New yemyewatelchw alu gedel yegbu
@gethun9236
@gethun9236 2 жыл бұрын
Haceeko his Legend his our king we are Never forget him
@wubetshimekaw848
@wubetshimekaw848 2 жыл бұрын
ሽልማቱ ላይ በጣም ነው ያዘነው እውነታውን ስለተናገርክ አመሰግናለሁ
@mesireallifeethio472
@mesireallifeethio472 2 жыл бұрын
አረ ለዛ ቢስ ናቸው የነሱን ለዛ አዋርድ ሃጫ አይወስድም ነብሱን የማረው እና😥😥😥😥😥 ቢኖርም ኖሮ 100%
@user-tr2rt2ng6x
@user-tr2rt2ng6x 2 жыл бұрын
ምላሳም በምላስ ነው አንዳንዴ ደሞ እንደጦጣ ትዘላለህ
@qaldiscoveries1277
@qaldiscoveries1277 2 жыл бұрын
ወሬ እንጀራ የሆነበት ዘመን🤦🏽‍♂️
@woldemedhen2782
@woldemedhen2782 2 жыл бұрын
በጣም እወድሃለሁ፣ በእዉነት ከሀገራችን ሚድያዎች አንዱ ጥሩ አሰተማሪነት ያለዉ ሚድያ ይህ ነዉ፣
@mebratambaye3674
@mebratambaye3674 2 жыл бұрын
He lives in our heart no matter what.
@adamkimo7447
@adamkimo7447 2 жыл бұрын
Bro you know it there is a problem Already they only respected the one they know it. It’s sad how they play us. I’m appreciate how you talk and looking things In different way 👍
@Bettyafro
@Bettyafro 2 жыл бұрын
ካልተመረጠ ምንም ማረግ አይቻልም ገለቴ
@Nj_Wabii
@Nj_Wabii 2 жыл бұрын
Big respect 🙏 thank you brother
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
ምንም ላይቀይር ጀግና ጀግና እያላቹት እንዳታስወጉት ፍትህ በሌለበት ሀገር
@dawitg25
@dawitg25 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን በርታ፣ እጅግ በጣም ግሩም መልእክት ነው።
@dagitube-6921
@dagitube-6921 2 жыл бұрын
እውነት
@amirabdela3680
@amirabdela3680 2 жыл бұрын
Ewunet newu
@dffgggcchughg6559
@dffgggcchughg6559 2 жыл бұрын
አጫሉ ብለህ አሥለቀሥከን እንዳልክ እንወድሃለን በርታ
@D.D501
@D.D501 2 жыл бұрын
Endalk you are amazing 💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾these is the fact
@ziyadumer3821
@ziyadumer3821 2 жыл бұрын
እንዳልካቸው ዘነበ ዛሬ እውነት ተናግረሃል፡፡ ከዛ ሰፈር የሚነሳውን ጫጫተውን ብዛት እንግዲ ቻለው፣ ብትዋሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነበርክ
@saldinetube4261
@saldinetube4261 2 жыл бұрын
የአንድ ሰፈራ ሰው ቢሆን ኖረው አቤት ጋጋታ ሀጫሉ ጀግና ነበር
@tigistyitayew
@tigistyitayew 2 жыл бұрын
ነገሮችን ምታይበት መንገድ ደስ ይላል።
@yigtemachwagutaygre7224
@yigtemachwagutaygre7224 2 жыл бұрын
በትክክል ማፈሪያ ናቸው ሀጫሉ ሁልግዜም ጀግና ነው ይሚገርመኝ ነገር የውጪዋቹ ስሙን በአለም ሲጠሩት የእኛዋቹ ደግሞ ባለጌዋቹ ናቸው
@hananmulte2059
@hananmulte2059 2 жыл бұрын
ሀጫሉ ሁሉም ግዜም ጀግና ነዉ
@user-nv6id5rt6w
@user-nv6id5rt6w 2 жыл бұрын
በአለም የጠራው ማነው ሚኒሶታ ያሉ ኦነጎች አጫሉ አሪፍ የአርት ሰው ነው ግን ጥንብ ዘረኛ ነው።
@worebado6556
@worebado6556 2 жыл бұрын
ደና መክረሚያሽን ይዘሻል!ምን ታረግ እናቴ።እንዳያ እንዲያ እያረግህ በሰላም ክረም አይዞን እስቲ
@salazmalik3061
@salazmalik3061 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነትህን እንዳይነጥቁህ♥
@ahmedkasim6683
@ahmedkasim6683 2 жыл бұрын
አይሻልሽም ዘሰኝነትህን
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 2 жыл бұрын
He can get American citizenship
@bikaletamene2015
@bikaletamene2015 2 жыл бұрын
እንዳልክ ብዙ ጊዜ ዘይትን አስመልክቶ በህገ ወጥ መንገድ ተከማችቶ ወይም ሲዘዋወር ይህን ያህል ሊትር ተያዘ ሲባል በሚዲያ እንሰማለን፡ ሆኖም ግን አንዱም ለሕግ ቀርቦ ተቀጣ የሚል ዜና አይሰማም፡ ሕጉ የለም ወይስ በድርድር ያልቃል ? በዚህ ዙርያ ለምን አትሰራም፡ ይህን ስል ከዚህ ቀደም አልሰራህም ማለቴ አይደለም።
@bashirsalh4817
@bashirsalh4817 2 жыл бұрын
እንዳልካቸው ደህና መጥተህ በመጨረሻ የጁውሃር አፈቀላጤ ሁንህ አረፍከው አቀራረብህን እወደዋሉሁ
@maryamosman1299
@maryamosman1299 2 жыл бұрын
አንተ ምትፈልገውን ስላላወራልህ
@zedtube8958
@zedtube8958 2 жыл бұрын
ተከፍሎት ይሆን ክክክ
@nueltube6815
@nueltube6815 2 жыл бұрын
The Man!!!💪💪💪💪 ይመችሽ!!! ነገር ግን እንዳንተ አይነት ግልፅና እዉነተኛ ሰዎች ጥቂት ናቸው !!!!❤❤❤👍👍👍
@user-cb9pg8nz3o
@user-cb9pg8nz3o 2 жыл бұрын
ትለያለክ አባቴ respect🙏🥰
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 2 жыл бұрын
በጣም እዳልክዬ ሀጫሉ ሁዴሳ መሸለም ነበረበት የምስጋና እኮን መስጠት ነበረባቸው ሁሉም አርቲስቶቻችን ናቸው😍
@derejekenea1568
@derejekenea1568 2 жыл бұрын
Thank you for all your all-rounded critics!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@heran6415
@heran6415 2 жыл бұрын
Endalkye Thank you for speaking the truth. Ke edmehe belayie nehe you are smart. God bless you!
@samit288
@samit288 2 жыл бұрын
አንተ ትለያለህ ወዳጄ! እግዚአብሔር ከለላ ይሁንልህ። እንዲህ እውነቱን አሳውቃቸው
@sameassefa8780
@sameassefa8780 2 жыл бұрын
ምነው አንተ ልጅ ሽንቴ ቀጠነ አልክ ትንሽ ቀዝቀዝ ብትል
@123hulu
@123hulu 2 жыл бұрын
ማንም ከሰራው በላይ አይሼለምም ይሄ የጥበብ ውድድር ሺልማት እንጂ የዘር ኮታ ማሟያ ድልድል አይደለም የዳዊት አልበምም ሁሉም አማረኛ አይደለም ወይም ብሄር ተራ ወረፋ ይውጣልን ካልሆነ የየራሳችን እናዘጋጂ በሆነ ባልሆነው አትጨቃጨቁ መቸ ነው አለ ኦሮምኛ የሚሼለመው 🙄🙄
@ethiotube7782
@ethiotube7782 2 жыл бұрын
አንቺም በጊዜው ልትጠቀሚ ነው ----------- እየሄድክ እየሄድክ እየሄድክ
@libanshow6167
@libanshow6167 2 жыл бұрын
To speak honestly, I appreciate comments you raised on different issues including awards. I am very happy with your program. I don't know whether you see or not this comment. I hope all concern bodies will learn a lot of things from this Program.
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
እሳይ እውነቱን አፈጥጠው ይህ ነው እውነቱ። እንዳልካችው በርታ ኤራስህን ጠብቅ የኛ ስው እውነቱን ስለማይወዱ ኤራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ😍😍
@zedtube8958
@zedtube8958 2 жыл бұрын
አባቶ ወጀል ስለሰራ የ3 አመት ህፃን ይታስረ ነው
@onedayperweeksecure8452
@onedayperweeksecure8452 2 жыл бұрын
ሰርተው ሲገኙ ይሸለማሉ!!! አንተ ተረጋጋ ደም ግፊትህ ከፍ አይበል ባባየ።
@ghada1723
@ghada1723 2 жыл бұрын
💚💚💚❤❤💙💙💙💙
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 жыл бұрын
የልጂ አወቅ እግዚሐብሔር የጠብቅ ወንዲሜ እንዋደሐሌን❤❤❤❤👏👏👏🇪🇹🇪🇹👍
@fbeyamo924
@fbeyamo924 2 жыл бұрын
This guy is doing beyond journalism 👏 Maybe for his soul.
@musbahhammid
@musbahhammid 2 жыл бұрын
እና ስለገደሉት አታወራም ማን ገደለው ገዳዮችን አውግዝ?ዛሬ እሱን ገድለው ገዳይ አስገዳዮች ነግሰዋል።እነዚህ ምን ያድርጉ
@abdichala8960
@abdichala8960 2 жыл бұрын
ብብታም
@yohannesabraha5711
@yohannesabraha5711 2 жыл бұрын
ሃጫሉ 😍😍😍😍😍😍🙏
@naimseman
@naimseman 2 жыл бұрын
ትክክል ብለካል
@edenkitaw1703
@edenkitaw1703 2 жыл бұрын
ትክክል
@hamahyy7178
@hamahyy7178 2 жыл бұрын
ሀጫሉ በሙዚቃው በጣም ጎበዝ ነው ሀቅ ነው ግን ፓለቲካውንና ዘርኝነቱን አልደግፈውም እኔ ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዞ ምናለ ከፖለቲካው ባይነካካ ምን አለ እላለሁ ለልጆቹ ቢኖርላችው ብዬ እመኛለሁ
@zufanbedane2628
@zufanbedane2628 2 жыл бұрын
ሀጬ ዘረኛ አይደለም የሚያውቀው ያቀዋል
@user-lm2fx2gk9x
@user-lm2fx2gk9x 2 жыл бұрын
ትክክል ቁጥር አንድ ዘረኛ ነው
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 2 жыл бұрын
ሃጫሉ የማንንም ዘር ሰድቦ አያውቅም እራሱን ግን ይወዳል
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 2 жыл бұрын
ይጠብራል አይገልፀውም!!! ልታይ ልታይ ከማለት አልፎ የሽጉጥ ባሩድ እያሸተተ በማን አለብኝነት ይኮፈስ ነበር አምላክን ዘንግቷል ዘረኝነቱ ደግሞ ጥግ ድረስ ነው።
@marufnasir4025
@marufnasir4025 2 жыл бұрын
harre
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 2 жыл бұрын
እና ደሞ ጊዜዬ ከባለጊዜዎች ጋር ነው ለማለት አትጣደፍ
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ smart girl.
@birtukanyami3476
@birtukanyami3476 2 жыл бұрын
እንዲ ነው ማፍረጥረጥ አውነት ነው የተናገርከው በተለይ በሀጫሉ ጉዳይ የዳኝነት ችግር እንዳለ ያመለክታል።
@abdulshukursultan4696
@abdulshukursultan4696 2 жыл бұрын
Wonderful man!!!!!!
@ethiomusiclyrics7807
@ethiomusiclyrics7807 2 жыл бұрын
ደነዝ ነገር ነክ አማራ ከዚ በዋላ ዝም ብሎ አይታረድም ተያይዘን እናልቃታለን እንጂ
@samiratujan5386
@samiratujan5386 2 жыл бұрын
Hhhhhh hule enda fokarchuh nw fasamochi
@tsedeykassa5300
@tsedeykassa5300 2 жыл бұрын
@@samiratujan5386 denez
@maryemmichael4184
@maryemmichael4184 2 жыл бұрын
​@@samiratujan5386 lemen kezenachu motachu Amhara belachu letimotu new
@maryemmichael4184
@maryemmichael4184 2 жыл бұрын
megset erasu ashebari new ongu Abiy hahmd ashebari new gedaye asegedaye Abiy hahmd No More No More No More No More
@maryamosman1299
@maryamosman1299 2 жыл бұрын
አማራ የሚባል ብሄር ባይኖር ይሄ ሀገር ገነት ነበረች
@birtukantialye8447
@birtukantialye8447 2 жыл бұрын
ለዚህ ግዜ ህንዶች ማንንም ከማንም ያሳንሱም የሞተውም ይሸለማል እኛጋር ያለ ህዝብ በዘመድ ነው የሚሸለመው
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 2 жыл бұрын
ከክልልል ከብሄር ውጡና ሰው ሁኑ እውነት ነው ቋዋንቋውን ባላውቅም እወደዋለው መብቴ ነው ሚስቱ ግን ጀግና ነሽ እንዳልክ ክበርልኝ👌🙏
@letmefindthepave9223
@letmefindthepave9223 2 жыл бұрын
I have respect for you! U're my hero
@melkamdejan1931
@melkamdejan1931 2 жыл бұрын
የኛ ህግ አዋቂ ወሬኛ ጠያቂ የለም እንጂ ተጠያቂው ማን እንደሆነ እናውቅ ነበረ
@netsanetgethachew3668
@netsanetgethachew3668 2 жыл бұрын
የሞተሠውን እንደው እረፍት ማሳጣት አይከብድህም ወይ ቱ በቃ በቃ ሽልማቱ ለሚገባው ተሸልሟል 👌
@tigistdemeke1255
@tigistdemeke1255 2 жыл бұрын
ኢድሸ ይታባራክ ናህ ጌታ ይጠብቅ ቲኪኪል ናህ ባታላይ ይዳቡቢ ባህል አይታን አናቅም ሁል የታውሳና ነው ዝምታ ነው ማልስ
@tegestcherinet2496
@tegestcherinet2496 2 жыл бұрын
የምታነሣቸው ሀሣቦች ግሩም ነው ሠምተው ዝም ካላሉ ሌላ እነዚህ እቃ የሚያወርዱት በጣም አሥቸግረዋል አንዱ የማቀው ሠው ቤት ለመልቀቅ አሥቦ ለሊት 9 ሠአት ጭኖ ወሥዶ ነው 15000 ብሩን ያዳነው ይህ ሥራ ቢታሠብበት ነው
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 293 М.
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 10 МЛН
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 2,2 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 508 М.
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 4,4 МЛН
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 916 М.
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 844 М.