"ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ የካቢኔ ስብሰባ ላይ ለመገኘት ከሕግ አግባብ ሥልጣን አላቸውን?" አበስኩ ገብርኩ

  Рет қаралды 273,513

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

"ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ የካቢኔ ስብሰባ ላይ ለመገኘት ከሕግ አግባብ ሥልጣን አላቸውን?" አበስኩ ገብርኩ
"...ሆነም ቀረ፣
ዶቃ ማሰሪያ ድረስ ነው የነገሯቸው!"
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 831
@Ethio1435
@Ethio1435 2 жыл бұрын
እንዳልክዬ ግን እራስክን ጠብቅ እነዚህ ሆዳሞች እንዳይጎዱክ እኛ ሀገር እዉነት የሚናገር አይወዱም ለእናትክ ስትል ጠንቀቅ በል ከምንም በላይ ደግሞ ፈጣሪ ይጠብቅህ 👌👌👌👌👌👌👌👌
@user-vs8dp4rg7u
@user-vs8dp4rg7u 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እዉነት የሚናገሩትን ፈልገዉ ነዉ 😢
@ethiopiant
@ethiopiant 2 жыл бұрын
የት ነው እውነቱ ገዳዪን አብይን ስላደነቀ ነው
@danatefera7313
@danatefera7313 2 жыл бұрын
እኔ እኮ ይህንን ፕሮግራም ሁለት ጊዜ ነው የማየው አንድም የእንደልክን ሁኔታ አያለሁ ፣በሁለተኛው የሚያስተላልፈውን ፕሮግራም አያለሁ። ገራሚ ሰው።
@armonkassa9969
@armonkassa9969 2 жыл бұрын
ያምላክናት ትጠብቅህ
@alemayehuhailu1352
@alemayehuhailu1352 2 жыл бұрын
,መልእክትህ አድማጭ ጋ እንድደርስ ከፈለክ ተረጋግተህ አንብብ
@keyryahussen8422
@keyryahussen8422 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@dertech
@dertech 2 жыл бұрын
ቀላል ይቸበቸባል እንዴ ጉድ እኮ ነዉ የሚታየዉ ኘላን ተቃርኖ እየተባለ ይዘረፋል ካሳ የተከፈለበትም እንደገና ይከፈላል፣ደሃ ቆጥቦ የሰራዉን ኮንዶሚም በነፃ ይታደላል።ታዲያ እኚህ እኚህ እየመሩን ሳይሆን እየነዱን ነዉ
@alemudesta5793
@alemudesta5793 2 жыл бұрын
አፍህን ስትከፍት ጭንቅላትህ ይታያልና ።ጠቅላይ ሚንስትሩን ለመተቸትና አስተያየት ልትሰጥ አንተ ምን ነህ?
@khadijajemal890
@khadijajemal890 2 жыл бұрын
አንተንም አላህ ይጠብቅህ ብትጎል ለእናትህ ነው ብትደበቅ ደስ ይለኛል ክፉ ዘመን እስኪያልፍ
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
አንተ አበስ ገበሩክ እንዳልክ መቸም እኛ ሀገር እውነቱን የተገረ አይወደድም እንዳይበሉህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@SSs-li3uk
@SSs-li3uk 2 жыл бұрын
እኔሥ ፈራሁልህ አተልጂ አላህ ይጠብቅህ እፍፍፍፍ
@wedneshbadenga7331
@wedneshbadenga7331 2 жыл бұрын
በስመአብ መቼም የኢትዮጵያ ህዝብ አኮ የሚኖረው በእግዚአብሔር ሃይል ነው በጣም ነው የሚያሳዝነው ሰው ሀገሩ ላይ መኖር አለመቻል ማለት 😢
@user-ls1cc9kz4c
@user-ls1cc9kz4c 2 жыл бұрын
ይህ ድምጽ ናፍቆኝ ነበር ኑርልኝ ልጄ
@blendereje166
@blendereje166 2 жыл бұрын
እንዴት ብዬ እንደማመሰግንህ አላውቅም እሚያዳምጥ ባይኖርም እውነታውን ማውጣትህ ጥሩ ነው ጀሞ ላይ የራሳቸውን ቤት እየኖሩበት በላያቸው ላይ ካርታ አውጥተው በረንዳ ቀርተዋል ፈጣሪ ፍትህ ያምጣ
@marthateklu9400
@marthateklu9400 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እያዝናና የሚያስተምር ነው ሁለት ነገር ባአንዴ ይልሀል እንዲህ ነው ተባረክልን
@bmtq
@bmtq 2 жыл бұрын
በሳቅ ነው የሞትኩት ከሀገሪቷ ችግር ያንተ አገላለፅ ነው የሚያስቀኝ እስቲ ኮሜዲያንነት በጎን ሞክር👍👍👍👍
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 2 жыл бұрын
ፐፐፐ እውነትም አበስኩ ገበርኩ👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏
@yirsawtedla4588
@yirsawtedla4588 2 жыл бұрын
እንዳል ፕሮግራሙ በጣም አስተማሪ እና ትምህርት ሰጭ ሆኖ አግችዋለው ቀጥልበት።እንዳልክ ለመኖር ብለህ ሀቅን የማትዘነጋ ይሉንታ የማትፈራ ጀግና በመሆንክ እኮራብሀለው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤናው ጋር ይስጥህ፡፡ በርታ አንተን የሚጠብቅህ አምላክ አያንቀላፋም፡፡
@ayelechora4250
@ayelechora4250 2 жыл бұрын
The most interesting and comprehensive program ever; Thank you so much!
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 2 жыл бұрын
The guy brilliant and brave!!
@alemalemayhu9545
@alemalemayhu9545 2 жыл бұрын
ይመችህ አቦ
@zerihunesmael7962
@zerihunesmael7962 2 жыл бұрын
ምርጥ መርሃ ግብር ነው፣ ማራኪ አቀራረብ፣ ለዛ ያለው ጨዋታና ቁም ነገር-አዘል ርዕሰ ጉዳይ! በርታ እንዳልኬ!
@kebeneshbahe7373
@kebeneshbahe7373 2 жыл бұрын
የህዝቡን የልብ ትርታ የሚስማ ካለ በትክክል ነው የገለፅከው እግዚአብሔር ይባርክህ አምላክ ለኢትዮጵያ ህዝብ ይድረስለት
@derejetekola
@derejetekola 2 жыл бұрын
ወንድሜ እንዳልክ አንተ ማለት ስለእውነት የምትኖር ስለሀቅ የምትሞት ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነክ፡፡ እንዳልክ ለመኖር ብለህ ሀቅን የማትዘነጋ ይሉንታ የማትፈራ ጀግና በመሆንክ እኮራብሀለው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤናው ጋር ይስጥህ፡፡ በርታ አንተን የሚጠብቅህ አምላክ አያንቀላፋም፡፡
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 2 жыл бұрын
ቱቱቱቱቱቱቱቱ ወፍርክ አምሮብካል አንተጋ የንሮ ውድነት አልታየብክም ተሰማምቱካል እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤🙏🙏🙏
@mekelesalemayehu3047
@mekelesalemayehu3047 2 жыл бұрын
Ha ha ha ha 😂 😆 😄 🤣
@ETconference1
@ETconference1 2 жыл бұрын
I'm sure he is getting paid by Dr abiy government
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
ያው የኢትዮጲያ አብዛኛው ህዝብ የኑሮ ውድነት ጎድቶታል ያው ህሊና ሲኖርሽ የሌላውን ችግር የእኔ እያልሽ ማውራት ትጀምሪያለሽ ያሳስብሻል
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
ምግብን ተበቅሎት ከኡፋ ወደ.,
@dandenagadissa3071
@dandenagadissa3071 2 жыл бұрын
ጡረተኘዉ፣ሞተ፣የኑሮዉድነቱበሱላይአይጠነክርምበሁለትመቶብርአበልይኖራል።
@semuhabesha1994
@semuhabesha1994 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ሀገሬ ላይ ሀቅ ሚናገር አይወደድም የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው
@genethabdi2647
@genethabdi2647 2 жыл бұрын
ሁሉም ያልከው እውነት ነው :: ተባረክ ! የኔ ልጅ ::
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
ኢኢኢኢኢኢህህህህህህህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እውነትም አበስ ገበሩክ የሀገራችን ነገር የከፋ የከረፋ😭😭😭 ይሄም አልበቃ ብሎ በአድስ አበባ አድስ ቤተመንግስት ልሰራ ስንቱ ደሀ ልያስለቅስ እቅድ ይዘዋል እኛን የቸገረው አዲስ ቤተመንግስት ሳይሆን አዲስ የኑሮ ለውጥ ነው ገበረው ከበረ እርሻ ሳይወጣ 😭😭😭
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ነው የኖርው የሀገሬ ህዝብ 💚💛❤
@zynebk.tube.6876
@zynebk.tube.6876 2 жыл бұрын
በቀልድ ማልኩ ሆኖ ምርጥ ትምህርት.ነው.
@amaretunkala352
@amaretunkala352 2 жыл бұрын
አበስኩ ገበርኩ ወቅታዊና አንገብጋብ ነው!! ሆኖም ግን የማህበራዊ ችግሮች ሰፋ ያሉ ስለሆኑ Categorize ተደርጎ ብዳሰስ ማለትም ለምሳሌ፡- የትምህርት፣የጤና፣ የመሬት፣ የቤት የፍትህ፣ የአስተዳደር ችግሮች፣ ሙስና፣ ኑሮ ውድነት፣ ጠባብነት/ብሔርተኝነት፣ ፖሊትካ፣ መዝናኛ ወዜተ.... ለብቻ/ ሁለትና ሦስት ጉዳዮች ብዳሰስ ስልክሽ ነው ብዬ አስባለሁ!! በርታ እንዳልክ የምዕራብ ዓባያ ፈርጥ!! Amare Tunkala@Hamer
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@alemitu973
@alemitu973 2 жыл бұрын
ወላድ ሁነውና በልጆቻቸው እድሆን ማንኛውም ነገር የማይወዱትን ህሊናቸው እዴት ይፈቅዳል ለልጆች😥 ግፍ መሥራ አንዳዴም እጅ በጅ ይሆኗልና !!😟 ማሥተዋሉን ያድለን🙏🙏🙏
@meseretd3805
@meseretd3805 2 жыл бұрын
ወይ አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የምትናገረው ሁሉ እውነት ነው ❤🙏
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 2 жыл бұрын
You are really doing a great job exposing corruption!! Be safe brother!
@jujusleshi843
@jujusleshi843 2 жыл бұрын
ይመችህ አበስኩ ገበርኩ
@fikertmaryame
@fikertmaryame 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ብርቅዬ ስወድህ እኮ👌👌👌👌👌
@martaminuta2424
@martaminuta2424 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ህዝብ ይድረስለት አብሶ ለድሀው እረጂ ለሌለው በጣም ያሳዝናል 🙏🙏🙏
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 2 жыл бұрын
በትክክል
@saraassefa2376
@saraassefa2376 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣😂😂😂 I love you Endalek ! You made my day. So true
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 жыл бұрын
እኔ ግን ላንተ እፈራለሁ እንዳልኬ ኡፍፍፍ🥺🥺እባክህ እየተጠነቀክ የሚገርምህ ድሮ ለመንግስት ሰራተኛ የነበረ ክብር እህቴ ባል ሲመጣላት የመንግስት ሰራተኛ ነዉ ሲባል የነበረዉ ኩራት ዛሬ ተቀይሮ መንግስት ሰራተኛ እንደተራ ሲታይ ያማል እናም በርታልኝ እንዳልኬ ግን እየተጠነቀክልኝ❤️🥰
@lialia7237
@lialia7237 2 жыл бұрын
እዳልክየ የኛ ጨዋ አስቀህም አስተምረህም የምር በጣም አሪፍ ነው እራስህን ጠብቅ
@eyrusalemkibret2063
@eyrusalemkibret2063 2 жыл бұрын
ሀቀኛው ጋዜጠኛ !!! ምናለበት ጠቅላይ ሚኒስቴር በሆንክልን !!! ስወድህ !!!!!
@sadamhussenruqya8899
@sadamhussenruqya8899 2 жыл бұрын
እንዳልክ እዴሜ እና ጤና ይስጥህ አንቴ የህዝብን ችግር ምትረዳ አሉ አንዳዶች አወራን ብሎ ምጨማለቁ ህዝብ ተቸግሮ እያለ
@tubeb7035
@tubeb7035 2 жыл бұрын
ማርያምን እንዳልክ ስለ ተማሪዎች ትምርህት ቤት ይወድቃሉ ስትል አስለቀስከኝ 😭😭 የኛ ነገር አብቅቶልናል
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እያዝናና የሚያስተምር ነው
@yaredwude6571
@yaredwude6571 2 жыл бұрын
bravo endalke! keep the good work and thank you for sharing good points.
@mulugetateklu4558
@mulugetateklu4558 2 жыл бұрын
እኛ የመንግሥት ሰራተኞች የመንግሥት ሃላፊዎች ሳይካተቱ ማለት ነው እየኖርን መሆናችንን እንጠራጠራለን ፈጣሪ ይፍረድ
@jamesbond31
@jamesbond31 2 жыл бұрын
ይመችህ
@ermiasabate5477
@ermiasabate5477 2 жыл бұрын
እንዳልክ እንዴት ነህ ለመንግስት ሠራተኛው ያለህን ትልቅ ቦታና ክብር አድንቄልሐለሁ እኔ ራሴ የመንግሥት ሠራተኛ ነኝ እኔ በአመት የምከፍለውን ግብር ነጋዴ ነኝ ባዩ አታላይ አጭበርባሪ በሁለት አመት አይከፍልም ጉራ ብቻ 😂😂😁😍
@user-Mrakiy
@user-Mrakiy 2 жыл бұрын
በሚገባ ክብር ለመንግስት ሰራተኞች ታላቅ ክብር ለመከላከያ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤
@user-yv9ko4iy8d
@user-yv9ko4iy8d 2 жыл бұрын
እንዳልክ ጉማ አዋርድ ላይ stop ብላ ራቁታ የመጣችዋ ምን ትላታለህ ፍትህ ለልብሴ ይላሉ አርቲስቶች
@danielmengesha5873
@danielmengesha5873 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም
@zeynebahmed3766
@zeynebahmed3766 2 жыл бұрын
ኦሮሞ
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
My favourite person ❤️ really really Love you you are so honest. please take care of yourself their is no one like honest people that including my family much respect from 🇦🇺 cheers👍
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 2 жыл бұрын
Yemche Bro . Endalke .... Selam Lante !!! Betam neu give you Respect , Fun & Reality about Life ... Thx again !!!
@mamemome8341
@mamemome8341 2 жыл бұрын
በደርግ አገዛዝ ጊዜ ቀረ እንጂ ከዝያ ቀፊት የግብረ ገብ ትምህርት ይሰጥ ነበር። አሰተማሪዎች ሰለ ብልግና አያወሩም። አለባበሳቸው እና ሰነ ምግባራቸው ጥሩ ነበር። ሮል ሞዴል ነበሩ። ሰለዚህ ያን ጥሩ ሰነ ምግባር መመለሰ አለብን።
@aminataminatahmede1901
@aminataminatahmede1901 2 жыл бұрын
በጣምየሚገርም
@rufaelmulugeta5773
@rufaelmulugeta5773 2 жыл бұрын
እውነት እኛ ሀገር ደንብ አፍራሽ እንጂ ደንብ አክባሪ የለምምምምምምም ውይይይይይ እነሱን ህግና ደንብ በቤታቸው ፍርስ ይበልባቸው
@greendesert9163
@greendesert9163 2 жыл бұрын
You Could Have PreKnown What Aflatoxin is &then elaborate a bit on it.... I genuinely wanted to know....Im sure people would have loved to know more about that.... The show just feels solid without things like this, anyways, this is cool...ThanX
@samsong6746
@samsong6746 2 жыл бұрын
...ህገ መንግስቱ... ሙሉ ካቢኔዉን የ ማፍረስ እና ቀጥታ በሳቸዉ ምሪት የማስተዳደር መብት ሰቷቸዋል... አቶ መለስ በ ቀድሞ የ አዲስ አበባ ነዉጥ ምክንያት.. ሲጠቀሙበት የነበረ ህግ ነዉ.
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 2 жыл бұрын
በህገ መንግስቱ መሰረት ካቢኔውም ሆነ ምክርቤቱ በአሁኑ ሰአት በ አዋጅ አልተበተነም ያው ሰውዬም ገደብ የሌለው እራሱን ብቻ እየሰማ ሃገርን በሱ እብደት ወደገድል የከተተ እብድ ላይ ሃገር ወድቃ ነው ህግ አያቅም አያከብረም እደተመቸው ነው
@samsong6746
@samsong6746 2 жыл бұрын
@@dagimdagne9508 ለመበተንም ሆነ አስቀድሞ ስህተትን ለማረም..ጠቅላዩ ተወካዮቹን መገምገም ይኖርባቸዋል.... thats what you're watching ..ግምገማ.
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 2 жыл бұрын
@@samsong6746 በ እለቱ የነብረው ነገር ግን የአፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ የተደረገ ግምገማ ሳይሆን ቀጥታ እንዲ ይሁን ብሎ ዝርዝር አፈጻጻም ላይ ሁላ ት ዛዝ መስጠት ይታይበት ነበር ሌላው ደሞ ግምገማ ከነበረ የተገመገሙት አካላት የሰሩት ወንጃል ሰውዬው እደሚናገረው ከሆነ ከባድ ወንጀል ስለሆነ በዚ መታለፍ የለበትም
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
የሁሉም ሰው ድምፅ ፣ የኮረኔል መንግስቱ ኃ/ማርያምን መሰለኝ። ከልቤ ነው። ጆሮየ ነው? እንዳልክ ልጄ እደግልኝ።
@annamarry2277
@annamarry2277 2 жыл бұрын
ወንድሜ ያልከው ሁሉ ልክ ነው ደንቦች ያልከው የደረሰብኝ ነው የገንዘቡ መጠን ጆሮ ይበጥሳል ጉዳይ ለማስፈፀም ፋይል ይደብቃሉ ማህተም ለማስመታት ጉቦ ያማል ወዳሀገር መግባት ያስጠላል።
@hadisebabre5066
@hadisebabre5066 2 жыл бұрын
ሳላደንቅክ አላልፊም አዳልክ ❤❤❤በሪታ ዉድሜ ❤❤❤🎉🎉🎉
@tsedeyketsela7649
@tsedeyketsela7649 2 жыл бұрын
Enamesegnalen!
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 2 жыл бұрын
ተባረክ🥰🙏
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Betam des yemil program new ketilibet Egziabher Amlak yirdahe.
@aynalemashebir8781
@aynalemashebir8781 2 жыл бұрын
እውነት ብለሀል ወንድሜ!!
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 жыл бұрын
እረ ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም እንዲህ ልክልካቸውን ንገርልን እስኪ ኡፍፍፍፍ
@wbitew
@wbitew 2 жыл бұрын
ዋው!!!! ጠ/ሚ ብቻ ሳይሆን አንተም ልክልካችንን ግን በተካነ ጥበብ ነው የነገርከን።
@serawitmekonnen6381
@serawitmekonnen6381 2 жыл бұрын
እንዳልካቸው እንደልባቸው የሚሆኑትን በደካማው አንደበትህ የምትሟገት ጀግና ብለናል።
@mohammedhassen6034
@mohammedhassen6034 2 жыл бұрын
ምርጥ አቀራረብ ተመቸኸኝ ሌላው ታክሲ ውስጥ መታወቂያ ጠፋብኝ ፖሊስ አመለከትኩ እና ቀበሌ ሄጄ ስጠይቅ መታወቂያ አይሰጥም ማደስ ብቻ ነው የሚቻለው አሉኝ ስለዚህ መታወቂያ የሚያስገድድ ጉዳይ ከገጠመኝ እንዴት እወጣለሁ? ጊዜያዊም አይቻልም ተብያለሁ ብታየው እላለሁ
@chalafeyera
@chalafeyera 2 жыл бұрын
Passionate ብለህ አምብብ ፋሽኔት አይደለም Alfatoxin ብለህ ተናገር አፍላቶኒክ አይደለም
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 2 жыл бұрын
ጥሩ መጥተህ ነበረ እንደው እናቶች ዝም ብለው አይተኙም ማለታቸው ምን ለማለት የፈለጉ መስሎ ነው? እንደው ቀና እናስብ
@tigilgetachew8212
@tigilgetachew8212 2 жыл бұрын
Thanks Endalik
@caterinabettioni1422
@caterinabettioni1422 2 жыл бұрын
I like this program very interesting but be safe
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
Tekekele le makekeme tefer yasflgale thanks❤
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 2 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም ብዙ ጠቃሚ ነገሮች አሉት:: አንድን ሀሳብ ከማንሳትህ በፊት ግን ጠለቅ ብለህ ጉዳዩን ለማየት ወይም ለመዳሰስ ጊዜ ውሰድ:: ለምሳሌ የወተቱን ጉዳይ አንስተህ ያልከው ገርሞኛል "እዚህ ሀገር በርካታ ጥራት ያልጠበቀ ነገር የሚያመርቱ ብዙ ናቸው.... አልሞት ብለን ነው እንጂ ሊገድሉን የመጡ ቅጥር ነፍሰ ገዳይ ባለሃብቶች አሉ" ብለህ ባለወተቱን ድርጅት "ነፍሰ ገዳይ" እንደሆነ ለአድማጮችህ ስለሃል:: ይህ ፈፅሞ ሀላፊነት የጎደለው ድርጊት ነው:: ለምትናገራቸው ነገሮች ሁሉ ሀላፊነት እንዳለብህ አውቀህ ጠለቅ ያለና 'ጠቃሚ' ወይም 'አስፈላጊ' መረጃዎች ላይ ብቻ ትኩረት ብታደርግ ጥሩ ይመስለኛል::
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 жыл бұрын
God bless you
@yonikifle5645
@yonikifle5645 2 жыл бұрын
እንዳልክ ማኛ ሰው ንገርልን ይህንን ገብጋባ ህዝብ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣I really like your wise and very entertaining fact reality 🙏
@user-ej4ut1vs6v
@user-ej4ut1vs6v 2 жыл бұрын
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ የካቢኔ ስብሰባ ላይ ለመገኘት ከሕግ አግባብ ሥልጣን አላቸውን?" አዎ አላቸው …አዎጅ ቁ 87/1997
@biniyamlota4200
@biniyamlota4200 2 жыл бұрын
እንዳል ፕሮግራሙ በጣም አስተማሪ እና ትምህርት ሰጭ ሆኖ አግችዋለው ቀጥልበት።
@tsegazenebe2379
@tsegazenebe2379 2 жыл бұрын
ግን እንድሽ በተለይ የክ/ከተማ ሠራተኞች እንዲያዳምጡ መስመር ሚሰጣቸው ሰው ያስፈልጋል እኛ ብቻ ነን የምናዳምጠው ችግር የደረሰብን እንጅ ችግር አድራሾች አይሰሙትም
@asnakoabdi7929
@asnakoabdi7929 2 жыл бұрын
Kkkk Thank you
@user-lm8ul2ff5f
@user-lm8ul2ff5f 2 жыл бұрын
በጣም በትክክል ወንደም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥺🥺🥺🥺🥺
@kng4900
@kng4900 2 жыл бұрын
ግሩም ነው በርታ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
እንዶልክ በዉነት ጎበዝነህ በርታ
@hananuguse2861
@hananuguse2861 2 жыл бұрын
እዉነት ነው የሚናገራዉእ
@lelosmart4453
@lelosmart4453 2 жыл бұрын
Best Endalk! Welcome on Arts TV!
@gelayemengesha6808
@gelayemengesha6808 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ፕሮግራምህን ያዳመጥኩት:: በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው:: የጠቅላይ ሚኒስቴሩ በየቦታው የሚያደርጉት ንግግር ምንም ፋይዳ ነው:: አለ ለማለት ካለሆነ በስተቀር እሳቸው የመረጧቸውን ሰዎች ጠርተው እንዲያስተካክሉ መምከርና ካልሆነም ከስልጣናቸው ማንሳት ሌላ መስራትየሚችሉ ብቃት ያላቸው አዲስ አበቤዎች አሉ:: ምን እንላለን አበስኩ ገበርኩ መሪዎቻችን
@emamah4239
@emamah4239 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሕ ጥናሕን ጠብቅ(ተጠንቀቅ ለቤተሠብ ኑር)
@rufaelregea2259
@rufaelregea2259 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምትገርመኝ
@eswagashaw8925
@eswagashaw8925 2 жыл бұрын
አይ እንዳልክ እንዳው ምን ላርግህ ንገራቸው እስቲ ለአንዳንድ ዱንዝዝ ሰዎች ሁሉም ሳይሆን አሉ አንዳንድ ጣል ጣል ያሉ እያሳቅህ የምትናገረው እውነት በጣም አስተማሪ ነው በርታልኝ የኔ ወንድም
@salwagirshaw3649
@salwagirshaw3649 2 жыл бұрын
ተመችቶኛል
@elsazeleke6852
@elsazeleke6852 2 жыл бұрын
ከክፉ አይን ይሰውርህ ከነዚህ ሰው በላዎች ይጠብቅህ
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 2 жыл бұрын
አር ጌታ ሆይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-vl1ng6ev1m
@user-vl1ng6ev1m 2 жыл бұрын
በትክክል ነዉ😭
@natfisseha756
@natfisseha756 2 жыл бұрын
Thank you bro
@ferenjohawas7854
@ferenjohawas7854 2 жыл бұрын
እውነት ነው💝💝💝💝💝👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏
@yetech6751
@yetech6751 2 жыл бұрын
I love your voice Endalk.
@jura9766
@jura9766 2 жыл бұрын
"እዚህ አገር, ስፓይናልኮርዴን እያመመኝ ነው የዚህ አገር ጉዳይ, አለም አቀፍ የሌባ ቀን, የመዋጮ መንፈስ-ወጋሁ, እኛን አግቡን, የሚስት ሱስ, ማነው መሬት ሚቸበችበው, ኑ ወደዚህ ወደ ዘንድሮ!" 😂😂😂
@AdenaDegu
@AdenaDegu 2 жыл бұрын
እረ እነዚህን የማይረቡ ፅንፈኞች ጌታ ገላግለብ ።
@tsionfar3924
@tsionfar3924 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የድንግል ማርያም ልጅ ያድልክ አሜን ንገራቸው አምላክ ካልመጣልን መኖር አይበለው በተለይ ለመንግስት ሰራተኞች
@abebe795
@abebe795 2 жыл бұрын
My man 💪 well said 👏 🙌 👌 👍 💯 god bless you 🙏
@genetdesalegn4159
@genetdesalegn4159 2 жыл бұрын
እንዳልክ እግዚያብሔር ይጠብቅህ
@eyerusalemyimam1980
@eyerusalemyimam1980 2 жыл бұрын
ወይ እንዳልክ 3 ሺ ሊትር ዘይት ይደፋል 😂😂😂 ስለ ወተት እያወራክ ዘይት ...ወይ ኑሮአችን..😔
@ortho9318
@ortho9318 2 жыл бұрын
እንዳልክ ባለጊዜ መጥቶ በጉልበት ያጠረውን መረጃ እንካ ፊጋ አካባቢ ከመስጊዱ በስተምዕራብ አንድ 200ሜትር ምስራቅ ገባ ስትል ባለጊዜ አጥሮ ህጋዊ ለማረግ ሂደት ላይ ነው እርገጤ አደናቅፎ ነበረ አስነስቷል መገርሳ በጊዜያዊ ውክልና ሊያስፀድቅ ዱብ ዱብ እያለ ነው
@habtamalemneh9939
@habtamalemneh9939 2 жыл бұрын
በእናት ጠቅላይ ሚንስተሩ ይከፍላል ? እሱራሱ ተረኛዉ ነዉ። በእናት እስካሁን ድረስ ጠቅላይ ሚንስተሩ የሚሰማ የአለ አይመስለኝም። አልነቃም ዱሮ ቀረ 4 አመት አንድ እዉነት የለዉም።
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ በኡነት እግዚአብሔር ይፍረድ እግዚአብሔር ፍትህ አረ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hananuguse2861
@hananuguse2861 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደዉእ ቀልጣፍአ ነው
@habiibjames9529
@habiibjames9529 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ እንደልክ
@merejatube3744
@merejatube3744 2 жыл бұрын
ደስ ይላል
@justicetube9611
@justicetube9611 2 жыл бұрын
ማኛ ሰው፣ካካካካ እውነት ነው ገፋ ስታረገው ይወድቃል።
@danyehabeshalij1901
@danyehabeshalij1901 2 жыл бұрын
A
@bontujimma6015
@bontujimma6015 2 жыл бұрын
Agreed ✌
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 11 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,5 МЛН
Әділет Жауғашар & SUNDET MUSLIM - Бір оқиға [M/V]
3:05
Әділет Жауғашар
Рет қаралды 99 М.
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 124 МЛН
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 48 МЛН
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 19 МЛН
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 2,2 МЛН