ከመተሀራ እስከ ፓሪስ ከወጣት ፖለቲከኛነት እስከ ዓለም አቀፍ ድፕሎማትነት! ቆይታ ከፕ/ር ደስታ መብራቱ ጋር|ነገረ መጽሐፍ |

  Рет қаралды 11,962

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

4 ай бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#negeremetsehaf #endalegetakebede #kasahuneshetu
#kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ #teater #hagerfkrteater
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 26
@aberadalelo4716
@aberadalelo4716 4 ай бұрын
ፕ/ሮ ደስታ መብራቱ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ስኬት አበቃህ! አኮራኸን፣ በርታ!!
@emebetgeda8096
@emebetgeda8096 4 ай бұрын
Off all his professional achievment. He is so kind person! Congrats prof. Desta! Hats off🙏
@abdiali1168
@abdiali1168 4 ай бұрын
I always believe on you. You were my first teacher in metahara. Your father built us school and were a director of Metahara elementary school. Long live my older brother!!
@berhanuengidaw6516
@berhanuengidaw6516 4 ай бұрын
እንዲህ አይነቱን በራስ መተማመንና ነፃነትን ያጎናፀፉንን አባቶቻችንን የዛሬዎቹ ሸለፈታም ጉግ ማንጉጎች ሲዛበቱባቸዉና ሀውልታቸውን ካላፈረስን ሲሉ መስማት ምን አይነት ደናቁራት መሆናቸውን ፍንትው አድርጎ ያሳያል።
@explore-ethiopia1
@explore-ethiopia1 4 ай бұрын
ቴዲ ሬዮት ነሽ ጎቸራ?
@teshomefayisa5690
@teshomefayisa5690 4 ай бұрын
ስለ ዝግጅቱ አኣመሰግናለሁ።❤
@habetamubond8813
@habetamubond8813 4 ай бұрын
ለዛጎል እጅግ ጥልቅ ምስጋና ይድረስ ።
@kiflubeyene149
@kiflubeyene149 4 ай бұрын
ትልቅ ሰው መለኪያው ምን የይቅርታ ስው መሆኑ ነው በተጨማሪ ምናናድርግ ይች ሀገር ምን ይበጃታል ለትውልዱ ምን አናመልክተው ድንቅ ሰው አቅራቢውንም አንግዳውንም አንዲሁም ታዳሚውን አግዜር ያክብርልን ማራኪ ዝግጅት ነው
@r-hgman3651
@r-hgman3651 4 ай бұрын
Congratulations Prof, it is heart warming news for a country deeply involved in political crisis after crises. I cannot help wondering if you are the kind of man who can help resolve the sad situation in Ethiopia.
@Abd-wv8es
@Abd-wv8es 4 ай бұрын
ትልቅነት የሚባለውን ሰውኛ ልኬትን የተረዳሁባቸው ትልቅ ሰው :: በእውነት የፕሮፌሰር ነት ማዕረጎን የሚመጥን ኑሮን ኖረው ስላሳዩን በእጅጉ እናመሠግናለን :: ቆይ አሁን እነፕ/ር ህዝቄልና ፕ/መራራ አሁን ኖሩ ብለን እናወራ ይሆን ?? ❤❤❤
@amentube4813
@amentube4813 3 ай бұрын
ፕሮፌሰር ደስታ የፃፉትን መጽሐፍ "የትውልድ ውርስ"አንብብያለው እጅግ በጣም ድንቅ የትግል ፤ስኬት ፤ የሕይወት፤ ልምዶችን ስላካፈሉን እናመሰግናለን።
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 4 ай бұрын
መራራ ጉዲና ይህን ዝግጅት እንደያዳምጠው እንዲያየው ይደረግ።
@fekadubeyenetuli4521
@fekadubeyenetuli4521 4 ай бұрын
I want to know what he contributed to his profession for his country and what community problem he solved or what scientific invited which solved people problem
@alemgmichael2127
@alemgmichael2127 4 ай бұрын
ትልቅ : ምሰጋና : ለዚህ የአገር ጀግና : ለነበረኝ የሕይወት ተመክሮ ትልቁን ጥያቄ በግልጽ ና በሚገባ የተረዱ የሚያሰረዱ ጀግና ናቸዉ ። በርቱልን ። ግሩም ፕሮግራም ።
@asseabatee1810
@asseabatee1810 4 ай бұрын
Acknowledgments Prof. over the icebreaking achievement. In between, could you please mention as to which route of train in London named after your name?
@aratkilo1808
@aratkilo1808 4 ай бұрын
That's a good question.
@shibiruwondimu3595
@shibiruwondimu3595 4 ай бұрын
It is not less than that in Ethiopia please read
@samibelay4616
@samibelay4616 4 ай бұрын
ለፕሮፌሰር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
@amlakuwobet3230
@amlakuwobet3230 4 ай бұрын
Lehageru mn sera new. Wanew???
@yohasethio7669
@yohasethio7669 4 ай бұрын
እርሷ Senegal አየሁት ያለት የቅኝ ግዛት ሰልፍ ገፅታ አሁን በአብይ ኦሮሞማ ወገኖቻችን ላይ ከዛ በላይ ስቃይ እየደረሰባቸው ነው። ጥያቄው የተማራችሁት ሀገራችን ላይ እየደረሰ ያለው ግድ እንዲያቆም የድርሻችሁን እየታገላችሁ ነው ወይ ነው።
@dabafayissashiferaw641
@dabafayissashiferaw641 4 ай бұрын
ብዙ ሺህ ኢትዮጵያዊን በባርነት ተሽጠው በዚያው በሴኔጋል ይሄዱ ነበር።እንዲያውም የባሪያ ንግድ ዘግይቶ ያቆመች ሀገር ኢትዮጵያ ነበረች።
@user-wg5jk8sq9z
@user-wg5jk8sq9z 4 ай бұрын
ሪክመንዝወርዝ በስተሰሜን ምእራብ ላንደን፣ 27 ኪሎ ሜትር ርቀት የሀትፈርድሸር አውራጃ ያለ ከተማ ስያሜ ነው። ከላንደን እምብርት ኪንግዝክሮሰ፣ወደዚህች ከተማ በባለሐምራዊው ቀለም የሜትረፖሊተን የባቡር ጉዞ መስመር ከአስራ አራት ፌርማታዎች በኋላ ይደረሳል። የዚህ መስመር ማብቂያ ጫፍ አመርሻም ይሰኛል። ከሀምራዊው በተጨማሪ በልዩ ልዩ መለያ ቀለማት ያጌጠው የእንግሊዝ ምድር ባቡር ጠቋሚ ካርታ ይኽንን ዘርዝሮ ያሳያል።እንግዴኽ ይኸ ካርታ በ270ዎቹ መቆሚያ ጣቢያዎቹ ኹሉ ከነባሩ የጣቢያው መጠሪያ ጎን "የእከሌ" የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል። እነሆ ሪክመንዝወርዝ ጣቢያም የደስታ መብራቱን ስያሜ አግኝቷል! ይኽ አስደሳችና አኩሪ ነገር ነው።መነሻው ምንም ትሁት ቢሆን፣ ሰው ራሱን በሥራ ትልቅነት ሲወልድ የሚደርስበትና የሚያገኘው አንዱ እውቂያ ይኽንን ይመስላል። ሊቀ ሊቃውንት ደስታን ሊቁ እንዳለ ጌታ መልካም እንግዳው አድርጎ ስላሰተዋወቀኝ፣በፃፈው መጽሐፍ ሳቢያም ብስልና የአስተውሎ አስተያየቱን እንድንሰማ ስላደረገኝ አመሰግነዋለኹ። ይኽ የአኵቴት ሰዓት ይኹንልኝ።ከበሬታዬም ይድረስልኝ። መልካም እድል እመኛለኹ።
@shibiruwondimu3595
@shibiruwondimu3595 4 ай бұрын
Read Ethiopian Slave Trade 15:24
@explore-ethiopia1
@explore-ethiopia1 4 ай бұрын
ግን ምን ይጠበስ ለኔ ምን ተረፍኝ?? አሁን እንድኖር የማትፈቅድልኝ ሀገር ውስጥ እየኖርኩ ይህን ስታወራ አታፍርም!!
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እስከ መቸ ነው ውሸት ያለ ምንም ተቃውሞ የሚያልፈዉ። ኢትዮጵያ ውስጥ በኢትዮጵያውያን ያለፈው ባርነትና ፍዳ እንዳልነበረ ሆኖ የራስህን ትልቅነት መስበክ ሃጥያት ነው።
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 11 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
Rabbit doesn't know who hit her#Short #Officer Rabbit #angel
0:46
兔子警官
Рет қаралды 14 МЛН
Она была безумно рада от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,2 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 11 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН