No video

"ከማጨብጨብ በላይ ቃላት የለንም"...ሼፍ ዚ ለመጀመሪያ ጊዜ ቢላዋ ሸለመ /ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር/

  Рет қаралды 173,007

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Mirtu_Gebeta

Пікірлер: 118
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 2 жыл бұрын
ወንድሜ ይገባሀል ጎበዝ ( ተወዳዳሪዎች ሶስታችሁም ጎበዞች ናችሁ ) thank 's Guys 💕 bravo
@aeishatube
@aeishatube 2 жыл бұрын
ጠዋት ከእንቅልፍህ የምትነቃው መንቃት ስለምትችል አይደለም ነገር ግን አላህ (ሱ.ወ) መንቃት እንድትችል ስለአስቻለህ ነው ሌላ አዲስ ቀን እንድትኖር ስለፈቀደልህ ነው...ስለዚህ 'አልሃምዱሊላህ' በል አልሀምዱሊላህ
@etstube651
@etstube651 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እዉነት ወላሂ
@berrytadeese21
@berrytadeese21 Жыл бұрын
እርጋታው ደስሲል ለለልጄ አለ አባት ክፉ አይካው አባቴን እወደዋለው አስለቀሰኝ👑🇪🇹👑
@nejatedilgeba2802
@nejatedilgeba2802 2 жыл бұрын
የዛሬዎቹ ፈገግታቸውም የምራል ዋው👍
@amanuel7643
@amanuel7643 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ደግሞ የምርጦች ምርጥ ብላችሁ እንዳትበጠብጡ ኢቢኤሶች እንደ በቀደሙ
@danaet9884
@danaet9884 2 жыл бұрын
ዳኞችም ሸፍ ዚም ምርጦች ናችሁ ሸፍ ዚ ፈታ ያለ ነው እንዲህ ሲሆን ነው ፕሮግራም ደስ የሚለው በሱፍ ተጨናንቆ ቢመጣ እኛንም ነበር የሚያስጨንቀን የመችህ አባቴ 😍💚💛❤️😍
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Жыл бұрын
😂😂ከለር ደዮ ነዋ የተመቸሽ ውዴ😂😂
@weditesfu3153
@weditesfu3153 Жыл бұрын
Sfezemnberwan
@TsfaDresh
@TsfaDresh 4 ай бұрын
ሼፚቻችን አስተያየታቹ ደስይላል ይቀጥል።
@sintayehudegefu7393
@sintayehudegefu7393 2 жыл бұрын
ሼፍ ካብራክ የምሰጠው አስተያየት በጣም አሪፍ ነበር በዚው ቀጥል አድናቂህ ነኝ
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
አለቅ ያለኝ ችግር ቢኖር ምግብ እየሰራሁ አልቀምስም ትዝም አይለኝ ያው ሁሌም መጠኑን ስለማውቅ
@mathiosfantahun7097
@mathiosfantahun7097 2 жыл бұрын
Impeccable judgment. Professional insights. Chef Kabrak exhibited great precision and accuracy and you took the show more on fire.Bravo.
@Batibati380
@Batibati380 2 жыл бұрын
የዛሬው ውድድር በጣም ደስ ይላል ፍቃዱ እንኳን ደስ አለህ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ሼፍዚ የኔ ናፍቆት ስወድክ እኮ 😘😘😘😘መልካም እድል ወገኖቼ
@user-wg3dp1nx8f
@user-wg3dp1nx8f 2 жыл бұрын
ሁላችሁም በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ ፍቃዱ እንኳን ደስ አለህ ይገባሀል👍
@fatimah9610
@fatimah9610 Жыл бұрын
Masha allhe enken dase alehe
@user-ww8rp3np4k
@user-ww8rp3np4k 2 жыл бұрын
ሸፍ መክብብ የታል ወላሂ የምርጡ ገበታ ድምቀት፣ጊርማሞገስ ነው እኮ ሊሎቻችሁም ሸፎች ዳኝነትም የአባትነት ትህትናም አላችሁ መክብብ አብሯችሁ ሲሆን ደግሞ አቤት ምርጡ ገበታ የውነትም ምርጥ ይሆናል የዳኝነት ፈርጥ ነው
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Жыл бұрын
ሼፉ መክብብ ስራ ኖሮት ይሆናል ብቻ ሁሉም ምርጥ ናቸው
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
ሼፎችን ማየት ደስ የሚለኝ ሰአታቸውን በአግባቡ ይጠቀማሉ የቤት እመቤቶች ሰአት ላይ ብዙም ምግባቸውላይ ግን አንደኛ ናቸው
@Susu.Tube123
@Susu.Tube123 2 жыл бұрын
አለማስተዋል! የሰዎችን ነውር ነቅሰን ስንወቅስ እንውላለን። ሰዎች ከትችታችን ተነስተው ነፍሳቸውን ያርርቃሉ። ነውራቸውን ያስተካክላሉ።… የነፍሳችንን ነውር ከራሳችን ሳይቀር ለመደበቅ እንጥራለን። ወይ ነፍሳችንን አንመክር። ወይ ወንድም አይመክረን!… ለሌሎች የለገስነው የትችት ብቃታችን እና የማጉያ መነፅራችንን ለምስኪኗ ነፍሳችን ሲሆን ግን ንፉግ ሆንን። በዘመናችን አዋቂነት በሰው ክብር ላይ መረማመድ፤ የሰዎችን ልኬት ማወቅ ሆኗል። ቀደምት ሷሊሕ የተሰዉፍ ሰዎች ዘንድ የነበረው መርህ ግን «ከነፍሱ የሆነን ሁሉ የወደደ አላወቀም። ከነፍሱ የሆነን የጠላ ደግሞ ምንም አልሳተም!» የሚል ነበር። በታላቁ የተሰዉፍ ልሳን በሰይዲ ኢብኑ ዐጧእ እንደተነገረው! : እወቅ! ነፍስን መመርመር! ነፍስን በጥርጣሬ ማየት! የነፍስን ነውር በአትኩሮት ማየት!… የመንገዱ መጀመሪያ ነው! ኡስታዝ ተውፊቅ በህሩkzfaq.info/love/m8_q-6gQEOPKo2PpBVbGog
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ውድድር ነበር! እንደው ትንሽ ሀሳብ ብሠነዝር... ለቢላዋው አፎት ነገር ቢበጅለት ጥሩ ነው እላለሁ፣ grace ወይም ክብር ያለው ሽልማት መሆኑ እንዲታወቅ። ብዙ የእጅ ሞያ ያላቸው የአገራችን ጠቢባን ስላሉ የሥራም እድል ይከፍታልና ኢቢስ ቢያሳብበት? አመሰግናለሁ🙏
@Hanna_W
@Hanna_W 2 жыл бұрын
ጥሩ ሃሳብ ነው በተጨማሪም ለደህንነትም ጥሩ ነው እቤት እስኪደርስም ሆነ ሲቀመጥ
@Gg35114
@Gg35114 2 жыл бұрын
እኔም ሁልጊዜ የምለው ነው ለቢላውም በደንብ ክብር ያለው ሽልማት እንደሆነ ያሳያል
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z 2 жыл бұрын
ዋዉ ደስ የሚል ውድድር ነው እንኳን ደስ አለህ ወንድም
@zemenaywondimu7070
@zemenaywondimu7070 2 жыл бұрын
Bravo tewdadriwoch ke mirti shefoch more shife kabrak gobez adenkhalhu👍👍👍👍
@world12384
@world12384 2 жыл бұрын
ፆም ዕየፆማችሁ ምንም የስራ ዘርፍ ቢሆንም ፆም መፆም አለበት ለክርስቲያኖች ነው!
@kasay67
@kasay67 2 жыл бұрын
በጣም፡ደስ የሚል መደብ ነው።
@bitanyatesfaye6977
@bitanyatesfaye6977 Жыл бұрын
ለቢላዋው አፎት ነገር ቢበጅለት ጥሩ ነው እላለሁ፣ ክብር ያለው ሽልማት ነው ሁላችሁም በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ
@mediTube01
@mediTube01 2 жыл бұрын
እንኳን ደስአለህ ወዲሜ ደስብሎኛል👍👍🙏
@kiduselias1968
@kiduselias1968 2 жыл бұрын
You miss cheif mekbeb
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 жыл бұрын
Congratulations he is well deserved
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁልኝ ምርጡ ገበታ ለካ ዛሬ እሮብ ነው ለካ የማዳም ስራ ቀኑን ሁላ ያስረሳል ወድሜ እንኳን ደስ አለህ ይገባሀል የኔ እንቁ ዳኞች ሼፍ ፍሰሀ ሼፍ ካብራክ ተባረኩልኝ እርጋታቹ ትህትናቹ ምን ልበል ቃላት ያጥረኛል ለናተ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣቹ ሼፍ ዚ የፕሮግራሙ ድምቀት እዴት እደምወድክ እኮ
@kamplcimporter2520
@kamplcimporter2520 2 жыл бұрын
ዋው ዛሬ ደግሞ በጣም ደስ የሚል ውድድር ነበር ለዚያውም በምርጥ ዳኞች ነው የተዳኙት ሼፍ ፍሰሃ እና ሼፍ ካብራክ ሲሆኑ አሸናፊ ይኖራል ለምን ተወዳዳሪዎቹ እራሱ በኮንፊደንስ ስለሚሰሩ ሼፍ መክብብ ይፈራል መሰለኝ ብዙ ጊዜ አሸናፊ የለም ቢሆንም ምርጥ ዳኛ ነው ግን ሁሉን እንደደረጃው ማየት አለበት ከቤት እመቤቶች የሼፍ ስራ መጠበቅ ስለሌለበት በተረፈ በጣም ደስ የሚል ነው ቀጥሉበት፡፡
@almazabdo1106
@almazabdo1106 2 жыл бұрын
እህቶቼ እነቴም ጎቦዞች ናቹሁ
@salhetmohammed
@salhetmohammed 2 жыл бұрын
ከስደት ስገባ እሞክራለሁ የሚል ተስፋ አለኝ
@wudielemecha6531
@wudielemecha6531 2 жыл бұрын
ጎበዞች ናቸው
@emmymeme899
@emmymeme899 2 жыл бұрын
ሼፍ ዚ ፎቃዬ ያራድዬ ልጅ ወዳጅክ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ali123456989
@ali123456989 2 жыл бұрын
The second round was amazing and it was better 🙌
@ananlove9391
@ananlove9391 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ከለኝ ነገር ቢላ መሰጠቱ ሊጁ ይገበዋል በጣም ጎበዝ እንኳን ደስ አለ ማለት ፈሊጋለው
@almazabdo1106
@almazabdo1106 2 жыл бұрын
ትክክላኛ ደኝናት ነዉ ፊቃዱ ኡንከኒ ደስ አላህ
@rabiyaabudushur1273
@rabiyaabudushur1273 Жыл бұрын
Hulahwm gwbzohe nahu fke ekan dese alhe igebahl👌👍👍👍👍
@wodehord7063
@wodehord7063 2 жыл бұрын
ወንድሜ እንካን ደስ አለ እህቶቼ እናንተም አሽናፍዎች ናችሁ በርቱ❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅ ሾፍች በጣም ነው የሚወዳችሁ እና የማከብራችሁ ኑሩልን
@user-ru9oh6ue2i
@user-ru9oh6ue2i 2 жыл бұрын
ጥግ ድረስ ጀግኖች ናቸው
@zewdealem4905
@zewdealem4905 2 жыл бұрын
ይገባዋል ጀግና 💪
@rahelmulat8374
@rahelmulat8374 2 жыл бұрын
በርታ ይገባሀል
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 жыл бұрын
ዋው እንካን ደስ አለ ወንድሜ
@fetiyaasrar7157
@fetiyaasrar7157 2 жыл бұрын
Programachu betam tiru new please ye tafachim wididir jemiru
@almazali4784
@almazali4784 2 жыл бұрын
ሼፍዚህ ምርጡ ዘና እያጋል በርታል
@fetehyafetehya2383
@fetehyafetehya2383 2 жыл бұрын
በጣም ነው ድስ ያለኝ ለልጄ
@user-xn9nr7qk9y
@user-xn9nr7qk9y 2 жыл бұрын
ሰፍ ብዬ መጣሁ የናፈቀኝን ሼፍ መክብብ ለማየት ግን አልታደልኩም ሰፍ እንዳልኩ ወጣሁ ኧረ አምጡልኝ ናፍቆቱ ሊደፋኝ ነው
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
ሁላቸውም ጎበዞች ናቸው አይ ሼፍ ዚ ኮሚዲም ጭምር ነክ🙏🙏🙏
@Mereyem-kp5js
@Mereyem-kp5js Ай бұрын
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ልጂህ ገዳምነው እንኳን ደስ ያለህ
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 2 жыл бұрын
እባካችሁ በአማረኛ አውሩ እባካችሁ እኛም እንማርበት እባካችሁ
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለክ ፊቄ ሴቶቹም ጎበዝ ናቹ በርቱ
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 2 жыл бұрын
ejig gobez gobez miret shef ehitochschenem gobezoch nachehu yaw ashenafi gid selhonena yesraw neger betam dink ena bechefochum betam seltmesgne yegbahal mirtu gebta andgna show!!!!
@Agurashtube
@Agurashtube 2 жыл бұрын
አንድ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር አለ በፆም ስአት ሁሌም ወድድር ላይ ፁልላት አለው ከፆም በፊት የተቀረፀ ነው ወይስ አይደለም እውነት ሊገባኝ አልቻለም🤔🤔🤔🤔
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 2 жыл бұрын
ሼፍ ዚ😍😍😍
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 2 жыл бұрын
ይገባሀል👏👏
@assegidtesfaye8788
@assegidtesfaye8788 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች እባካችሁ የጾም ወቅት ነውና ውድድሩም ይህንን ታሳቢ ቢያደርግ ምን ይመስላችኋል?
@fafitube1
@fafitube1 2 жыл бұрын
እዳው ይችን እግሊዘኛ ያጥፍቶ እኔም ስመጣ እንዲወዳደር
@laylaalmemari6459
@laylaalmemari6459 Жыл бұрын
Baxamdasilal
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 Жыл бұрын
ዋው በእውነት ደስይላል አይዞአችሁ አረ ተይ መአዛ ፉል ኮንፊደንሥ አትሁኚ ሃሃሃ
@jesusking3536
@jesusking3536 2 жыл бұрын
Wow ymecheih berta
@rahilrahi9182
@rahilrahi9182 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ
@gamaalahmed1659
@gamaalahmed1659 2 жыл бұрын
ለአሸናፊዉ እንኳን ደስ አለክ ። ሙያ ማለት ትህትና ማለት ነዉ ።።። ትህትና ፣ፀባይ አክባሪነት የሞያዉ ዋና ፀባዩን አሳይታችሁናል። ሁላችሁም ትችላላችሁ ።።።
@fgg6288
@fgg6288 2 жыл бұрын
በቃ እኔም ከስደት መልስ መጥቸ እውዳደራለሁ እሽ ቦታ ያዙሉኝ
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d 2 жыл бұрын
በስመአም ሰው መፃም አቁምዋል እንዴ ለውድድሩ ደስ ይል ነበር እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን
@bementfekra4958
@bementfekra4958 Жыл бұрын
1እና2መሸለም.አለባችሁ
@user-ek5xj9nx3f
@user-ek5xj9nx3f 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u 2 жыл бұрын
ሺፍ ዘሌ ❤❤❤
@wasara1325
@wasara1325 2 жыл бұрын
Betam des yemil program new gin tselot argulign metiche indi wedader
@alemzewudtamiru2835
@alemzewudtamiru2835 2 жыл бұрын
Woooowww bro daasyilaal
@rahelmulatu3048
@rahelmulatu3048 2 жыл бұрын
አረ መች ነው የምጠሩኝ ወንድሜ አንኩአን ደስ አለክ
@zeynebmohammed6458
@zeynebmohammed6458 2 жыл бұрын
ወንዱ ነውእርግጠኛ ነኝ
@coffeeloverone
@coffeeloverone 2 жыл бұрын
Everybody men/women should cover their hair. Ebs pls proved hair net
@zdhussen2937
@zdhussen2937 2 жыл бұрын
ማሻአላህየዛሬውልዩነው
@marshetkebede522
@marshetkebede522 2 жыл бұрын
ምርጡ ዘሌ እንዴት ነህ
@fozziafff2310
@fozziafff2310 2 жыл бұрын
Bilewawu tashigo biset
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
ፍቃዱ ፓስታ መሬት ያጣራበትን ዳኞች አላዩትም እንደ እያልኩ ነበር በስተመጨረሻ አላቹት
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@lubeyoutube4093
@lubeyoutube4093 2 жыл бұрын
መሥፍንን አጡልን
@Susu.Tube123
@Susu.Tube123 2 жыл бұрын
አንዳንድ ቁስል አይድንም፣ አንዳንድ መሰበር አይጠገንም፣ አንዳንድ ህመም አይፈወስም፣ አንዳንድ ሐዘን አይሽርም፣ አንዳንድ ሀሳብ አያልቅም፣ አንዳንድ ትዝታ አያረጅም። ጨምሩበት
@tensaeshiferawlemma4529
@tensaeshiferawlemma4529 2 жыл бұрын
ሞርጥ ውድድር ፣ምርጥ ዳኝነት።
@sanchomulu4475
@sanchomulu4475 2 жыл бұрын
ene alamenkubtm meaza neberchi mashenf yinebrbat
@haregmak1519
@haregmak1519 2 жыл бұрын
ሼፍ መክብብ በሰላም ነው የጠፉው
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 жыл бұрын
ምርጡ ገበታ
@danaitmiki5319
@danaitmiki5319 2 жыл бұрын
ሼፍ ዮሐንስ የታል ?እሱ ራሱ አንድ ግብአት ነው ማጣፈጫ ቅመም እሱ ያለ ቀን ስንቴ እንደምደጋግመው🙈😂
@Batibati380
@Batibati380 2 жыл бұрын
ዋው ዛሬ እሮብ ነው ለካ ትዝ ብሎኝ በሰርች ነው የመጣሁት መልካም እድል ተወዳዳሪዎች ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን እየተጫናችሁ ቤተሰብ አድርገኝ በቅንነት😍
@user-xr6pr2ir5t
@user-xr6pr2ir5t 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹
@hiwnhiwna2604
@hiwnhiwna2604 2 жыл бұрын
እነዚህ ቆይ አይፆሙም እንዴ
@kkd2528
@kkd2528 2 жыл бұрын
dagnoch gin eyekemesachehu lemin comment ataregum
@meremmerem
@meremmerem 2 жыл бұрын
ሸፍ ዩሀንስ እና መክበብ እሳ የት ጠፉ
@aynaq8294
@aynaq8294 2 жыл бұрын
M7696 Melshiw LULE ney mewdadr felgy nebr gen 6wer alefy ena tenadjy alew
@sarasari3082
@sarasari3082 2 жыл бұрын
yezarewchu gobzoch nachu
@mismtg5829
@mismtg5829 2 жыл бұрын
Yene tenafakiwoch
@mismtg5829
@mismtg5829 2 жыл бұрын
Mekbben yet aderegachhut shef zi
@mehirtabdinku7325
@mehirtabdinku7325 2 жыл бұрын
ብዙ ግዜ ሶስቱም ተዌዳዳርዎች ወደ ሁለተኛ ዙሪ የመሸጋግር ነገር እየተለመደ እየመጣ ነው በተለይ እነዝ ሁለቱ ዳኞች ስዳኙ :: ይህ የምያሳየው የዳኞች ለውሳነ መቸገርን ያሳያል ያ ማለት የዳኝነት ብቃትን ጥያቀ ውስጥ ይከታል ውድድሩ ሁለም ውድድር መሆን አለበት:: this two judge are predictable by the viewers. Which make the viewer less interest to watch.
@user-ke2lt6ql5m
@user-ke2lt6ql5m 2 жыл бұрын
ማሻ አሏሕ ወንዱ አልተቻለም
@abichgigna9385
@abichgigna9385 2 жыл бұрын
ቢላው ኳፈን ወይ ልብስ ቢኖረው አረፈ ነበረ ከዛ ውጭ አረፈ ነው ተከታታይ ነክ ከ ዮሩሳሌም አገራቸን ሰላም ትሁን
@nejat3779
@nejat3779 2 жыл бұрын
ሼፍ መክብብ
@shemsiyatube2850
@shemsiyatube2850 2 жыл бұрын
እኔንም መዝግቡኝ እሽ አንድ ቀን ከች እላለው 😂
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 жыл бұрын
ሞክሪ ቁጥር አላቸው መሰለኝ መመዝገቢያ
@Ethiop93
@Ethiop93 2 жыл бұрын
@@user-nv7er2cv7i የት አለ
@shemsiyatube2850
@shemsiyatube2850 2 жыл бұрын
@@user-nv7er2cv7i እሽ 🥰
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@shemsiyatube2850 ደምሩኝ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-nv7er2cv7i ደምሩኝ
@hanunahanuali5508
@hanunahanuali5508 2 жыл бұрын
ሼፍ መክብብ የት ሄዶ ነው ተናፍቋል የዛሬው ልዩ ነው ምንም አይወጣለት 👌👌👌
@aminamametub694
@aminamametub694 2 жыл бұрын
ሸፍ ዚ
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
ኤሬ ፊቄ አሁንም ደገመዉ ከመሬት ጋር ያለዉ ቀረበታ እንደት ነዉ ማሬት አስቀምጠ አታጣራ ተብሎም ኤረ እኔ ከመሬት ርቀ ወደት ልሄድ ያለ ይመስላል😂😂😂😂😂😂😂
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 301 М.
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 12 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,9 МЛН
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 12 МЛН