መልኬን በገንዘቡ የለወጠው ባለሃብት፡፡ባለ ታሪክ ኢንጂነር ኤደን ሙሉ...

  Рет қаралды 167,688

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

8 ай бұрын

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲሾው#geni'sfamily
አንደኛ አንደኛ ብለው አሳበዱኝ፡፡

Пікірлер: 193
@hanahana-kr9bo
@hanahana-kr9bo 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ሴት ልጅ እረጋ ያለች አለባበሷ ያማረ ሲሆ ደስ ይለኛል
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 8 ай бұрын
የኢትዮጵያና የህዝባችን ሰላም የናፈቀዉ 👍
@biniyamkindie
@biniyamkindie 8 ай бұрын
ትዝታ ፈጠርሽብኝ። አርባ ምንጭ በጣም የምወዳት ከተማ ነች ዩኒቨርስቲ 5 አመት የተማርኩባት
@haregmak1519
@haregmak1519 8 ай бұрын
ደስ ስትል ሰማህቷ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ❤❤❤❤❤ ገኒ የሁሉ እናት❤❤❤❤❤
@marthatadesse4673
@marthatadesse4673 8 ай бұрын
ዋው ማራኪ ነሽ ህይወትሽ አስተማሪ ወጣት ነሽ ለኛ ለወላጆች ጥሩ ምክር ነው ሰማአቷ ሁሌም ታማልድሽ ቸሩ መድኃኒዓለም ከአንቺ ጋር yihun::
@user-cp6hc3km4k
@user-cp6hc3km4k 8 ай бұрын
የአርባምንጭ ልጆች በጣም ፍቅር የሆኑ ሰፈር እጂ ሚጠየቀው ኬትም ና ጣጣ የላቸው ምትናገረው ሁሉ ትክክክል ነው ሰውን ሲወዱ የእውነት ይወዳሉ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 8 ай бұрын
ደቡብ በአጥቃላይ ናቸው
@Fm-fk6os
@Fm-fk6os 8 ай бұрын
በትክክል
@zebibazebiba6607
@zebibazebiba6607 4 ай бұрын
በትክክል
@Black-lioness
@Black-lioness 8 ай бұрын
Currently feeling out of space didn’t feel to attend to work.. emotionally drained.. hope anyone feeling this you aren’t not alone..
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 7 ай бұрын
በርች የሚወድሽ ስላንች ነብሱን የሰጠ ወዳጅሽ ኢየሱስ ይረዳሻል
@abichugobana9509
@abichugobana9509 7 ай бұрын
wow! Aden is such smart fellow to which young generation has to look up to. Thank you Geni for presenting this scholar. Wish her all the best in her future career.
@tsedeniyahiruy6369
@tsedeniyahiruy6369 7 ай бұрын
Genet is giving a good platform for the young generation to vent. It’s like talking to a therapist! Great contribution for our community
@masreshategene1790
@masreshategene1790 6 ай бұрын
ዋው ደስ የምትል ከተማ ነች፣የሀገሬ ልጅ በመሆንሽ ደስ ብሎኛል።ገኒ በጣም ነው የማደንቅሽ ፣በርቼ ማለት እፍልጋልሁኝ❤❤❤
@MawuchaTesfay-ii2mc
@MawuchaTesfay-ii2mc 6 ай бұрын
በጣም የሚገርመው የዚች ልጅእና የኔ ታሪክ ተመሳሳይ ነው እና ባገኛት ሁላ ደስ ባለኝ
@user-ed1nc1pb3b
@user-ed1nc1pb3b 6 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ዝግጅት 👍🏻🇪🇷❤️🇪🇹
@ORTHODOX-vl3hr
@ORTHODOX-vl3hr 7 ай бұрын
edu ewnet lebzuwech araya yemitogni jegana set nesh ❤❤❤❤❤
@bitsliul8768
@bitsliul8768 8 ай бұрын
This interview brings a lot of me from university…….GOD is good
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 8 ай бұрын
ከጥፊረዋ ጀምሮ ማሻአላአህ ቆጆጆጆ አለባበስስስስስ
@gullilateshetu379
@gullilateshetu379 8 ай бұрын
while listenning eden talking about the saint ,i must also witness the blessings that Saint Arsema has to us!
@danieldany7295
@danieldany7295 7 ай бұрын
እርእሱን እሚለው መልኬን በገንዘብ የለወጠው ባለሀብት ይላል ግን የታለ ሰውየው ክክክክክክ?
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 7 ай бұрын
ይገርማል👉 አንድ ያልገባን ነገር አለን 👉 Disorder 👈
@mariammariam6086
@mariammariam6086 8 ай бұрын
ገኒየ ሰላም ጤና ፍቅር ይስጥሽ እሰቲ ገኒን የሚወዲ እደኔ የሁሉእናት
@Mengdot
@Mengdot 7 ай бұрын
Eden, beautiful, well brought up, smart confident and very civil and a real Ethiopian professional. Keep it up. Keep your attitude alive no complex at all. Keep on shinning. Make Ethiopia proud.
@anomymousgroup1515
@anomymousgroup1515 8 ай бұрын
በኔ ዘመን እንዳንቺ ዉበትን ከዕዉቀት አጣምሮ የተፈጠረ አልነበረም ዘግይቼ አንቺ በተፈጠርሽበት ዘመን ብፈጠር መልካም በነበረ የሚል ስሜት ነዉ የተፈጠረብኝ የኔ ቆነጆ ከአፍና ከዐይን ያዉጣሽ ቀሪ ዕድሜሽ የተባረከ ይሁን አርሴማ እናታችን ሁሌም ከጎንሽ ትሁን
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg 8 ай бұрын
የእኛ ዘመን ስለተወደደ ደስ ብሎኛል ግን አርሴማ የምትባል አዳኝ ተንከባካቢ መንፍስ የለችም መቼም አትኖርም።ሁሉን የፈጠረ ሊያኖረን ሊንከባከበን ሊመክረን የታመነ እግዚአብሔር አብ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ያድናል መንፈስ ቅዱስን በእኛ ውስጥም አኑሯል ወደ እውነት ሁሉም ይመራናል።
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 7 ай бұрын
​@@finotaraga-qo7bgዝም አይነቅዝም ዝም በይ!!!
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg 7 ай бұрын
@@HanaHana-io3bq እውነትን በፍቅር መናገርም ጥሩ ነው።
@tizitateshome6393
@tizitateshome6393 7 ай бұрын
​@@finotaraga-qo7bg wuy min aynet yebetachinet simet new gin ,yanten astyayet yetykek ale
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg 7 ай бұрын
@@tizitateshome6393 ማለት???እናንተን መስማት እኮ አሰልችነቱ የአለም እውቀታችሁ እና ቁንጅናችሁ አይደለም ፈጣሪን ትታችሁ ሰውን መታመናችሁ ማምለካችሁ ነው ይሄ እያለ እንዴት እንስማማ የተሰማኝን ፅፌአለሁ የአንች አዕምሮ በሁሉም የሚስማማ ከሆነ እኔ ግን...
@user-qm7xl4sj9jFanta
@user-qm7xl4sj9jFanta 8 ай бұрын
ዋው ውበት ከትትናጋ ሲሆን እንዴት ደስስ ይላል 😍😍😍😍😍
@user-vq6yz7cl2g
@user-vq6yz7cl2g 8 ай бұрын
መሻአላህ ቆጀነት
@HlawyaHlawya
@HlawyaHlawya 8 ай бұрын
ቆንጆ ናት
@mulugetalegese186
@mulugetalegese186 8 ай бұрын
መጨረሻሽን አሁንም ያሳምርልሽ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 8 ай бұрын
Is she normal??? To much
@brookgiez5700
@brookgiez5700 7 ай бұрын
አለባበስሽ አንደኛ ሴት ልጅ እንዲህ ስትሆን 👍👍👍
@user-ml5yg9zy7v
@user-ml5yg9zy7v 8 ай бұрын
Interesting speech 👌👏👏
@selambelay3046
@selambelay3046 8 ай бұрын
ስታምር😊
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 7 ай бұрын
ዋውው ደስስትል❤❤❤❤ገኒየ ስወድሽ❤❤
@yawunemihret5888
@yawunemihret5888 8 ай бұрын
Well done Geni thanks Love ❤️ ❤
@user-jm6cb1fj2e
@user-jm6cb1fj2e 8 ай бұрын
ዋው አንደበትሽ ጥንካሬሽ ጸባይሽ ቁጅናሽ አውንም አደኛ ነሽ ጎበዝ ያሰብሺውን ፈጣሪ ያሳካልሽ
@slam1281
@slam1281 26 күн бұрын
ሠራዊትና ሙሉ አለም ብቻ ያሥተዋውቁ❤❤❤
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 8 ай бұрын
ስታምር🎉
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 8 ай бұрын
Sitamir berchi egiziyabhir yibarkishi ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@udayuday4858
@udayuday4858 7 ай бұрын
ማሻአላህ ቆንጆ
@helenaraya672
@helenaraya672 8 ай бұрын
ኣይ ኣርባምንጭ እኔም ስላደኩበት በጣም ትዝታ ኣለኝ ግዜው ቢረዝምም የኔ ቆንጆ በጣም ኣስትዋይና ጨዋ ልጅነሽ እምላክ በጸጋው የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ
@Fana134
@Fana134 7 ай бұрын
ገንዬ በጣም ነው የምወድሽና የማደንቅሽ አንቺ ለኔ ሞዴሌ ነሽ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ክበሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@goitomberhe3523
@goitomberhe3523 6 ай бұрын
የልጅነት ትዉስታ በጣም ደስ ይላል!
@truthprevail2742
@truthprevail2742 7 ай бұрын
እያለቀስኩ ነው የተከታተልኩዋት። ዋው ከሜዲሲን እኮ ይበልጥ ኢንጂነሪንግ ይሻላላል ብዬ አምናለው as civil engine ሆኖም obsessed ሆኖ አልበለጥም ከጥቅሙ ባልተናነሰ ጉዳትም አለው በርቺ we areooking forward ፓርት 2 በሀይለኛው እየጠበቅን ነው
@samuelanjulo8936
@samuelanjulo8936 6 ай бұрын
I remember some of that moments edu and i passed the other in the same way in my lifes too. So, be strong and keep the truck.., yea you are right, you can do any possible things young lady
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 8 ай бұрын
ምንድነው እምታውራው ቱ ማች አጠር አድርጊ ስትላት የህይወት ታሪክ!!! ስታምር ስታምር!!!
@tigisttafesse5259
@tigisttafesse5259 8 ай бұрын
Yehagere lij edu❤❤
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@ViVo-sd3qx
@ViVo-sd3qx 7 ай бұрын
ልክ ነሽ የኔን ታሪክ የምታወራ ነው የመሠለኝ። ወላጅ የሚያሳድረው ተፀንኦ ቀላል አይደለም። ጎበዝ ባይኮን ይቅር ማሪያምን። uffff
@user-rn5vc4vz9v
@user-rn5vc4vz9v 7 ай бұрын
ወንዶችን በማስተቸት ላይ የሚደረግ የሚዲያ ዘመቻ ይቁም፡፡ ፆታዊ እንቅስቃሴ (ፌሚኒዝም) በአቋራጭ ጀመርሽ ማለት ነው፡፡ በአስቸኳይ የተገፋ ወንድም አቅርቢ፡፡
@meseretbrhanu1523
@meseretbrhanu1523 8 ай бұрын
Behaymanotish tenkiri wubetshin indatmekibet yene konjo ihit
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 9 күн бұрын
gany sakesh dase yelale egezabehare sakeshen yabezalesh
@ashenafisahle5922
@ashenafisahle5922 8 ай бұрын
My hero
@Ethiomedico
@Ethiomedico 7 ай бұрын
ene ye anchi batch ye medicine temari negn enda anchiw filagot nbregn medicine lemegibat gin bizu chalenge neberw ke gebaw bohala, enkuanim algebash fetari yale new emihonew ayzon ehite.. be strong
@yonast.tedesso117
@yonast.tedesso117 8 ай бұрын
A-1 Highest ❤
@annitmul1614
@annitmul1614 7 ай бұрын
i fel ur tot is from deep inside
@user-vb5wr7fq1s
@user-vb5wr7fq1s 7 ай бұрын
Geni perogeramue arife nw astemari nw gen tensha anche bemhale bemhale ateweri tarku eytekorarexe nw
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi 8 ай бұрын
አርባ ምንጭ የፍቅር ሀገር የፍቅር ከተማ ስወዳችሁ
@user-hn9sn9wu3n
@user-hn9sn9wu3n 8 ай бұрын
ውብ♥
@user-ip1xd4wt6q
@user-ip1xd4wt6q 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@greateview.4366
@greateview.4366 7 ай бұрын
ላግባሽ eduka pkease !!!❤❤❤
@user-vn7me2bg7c
@user-vn7me2bg7c 8 ай бұрын
@muluyemuluue2735
@muluyemuluue2735 7 ай бұрын
ሰማአቷ
@Tefergirma
@Tefergirma 2 ай бұрын
ኤደን ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሑን
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 7 ай бұрын
አለባበሷ ሲምር ደሞ ቆንጆናት
@yordanosfekadu9680
@yordanosfekadu9680 8 ай бұрын
Ufff aresema melsa fetan new
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 7 ай бұрын
💚💛❤
@kalkidanmuluneh5176
@kalkidanmuluneh5176 8 ай бұрын
yene kimem yene tenkara berchilign😍😍😍😍
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@God_kind_of_life
@God_kind_of_life 8 ай бұрын
yene tarik
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@meccam2106
@meccam2106 2 ай бұрын
ማሻአላህ ስታምር❤
@Menbimar
@Menbimar 5 ай бұрын
eden you are critical thinker.
@MdenaMohamed-go1vn
@MdenaMohamed-go1vn 7 ай бұрын
መሰረት መብሪቲን የምመስለኚ እኔን ብቻነው?
@Abay-tx1es
@Abay-tx1es 7 ай бұрын
🥰🥰🥰👍👍👍👍
@wubristdemelash1171
@wubristdemelash1171 Ай бұрын
Erasen banchi wust nw yayewut beka but ene btm regret aregalew I hope wed wala temelishe yan hula le timrt yalegnin waga mekfel bekeyerekut ena ende ekuyoche lifen enjoy eyareku badeku elalew cos life is not fair
@mountcarmel7116
@mountcarmel7116 7 ай бұрын
I want to know about arsema; what part of the Bible is explaining about her?
@asterhagos1194
@asterhagos1194 7 ай бұрын
Neteng
@MistraMita-qy9mm
@MistraMita-qy9mm 7 ай бұрын
የነ ቆጆ አች አነጋገረ ተመቸን ❤
@KassahunNegash-ts6li
@KassahunNegash-ts6li 8 ай бұрын
መጨረሻዋን ሳናውቅ
@genetkonjo
@genetkonjo 7 ай бұрын
ይቀጥላል ብላለች ሲፖሰት ጠብቂ
@saliha8438
@saliha8438 8 ай бұрын
Salmeshe ybza ganiya btam naw mewdeshe amlake ytbekachu ❤❤❤❤❤❤❤bkerbu edmayshe edmkefshe tsefa alge inshallhe
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@DagmawitNega
@DagmawitNega 4 ай бұрын
ውብ ልጅ ነሽ ለብዙ ስው አሪይ ትሆኝለሽ ይመችሽ
@user-tk5pt9zm6n
@user-tk5pt9zm6n 8 ай бұрын
Kungena kalababase katetena gare satoshale
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@taychmechal348
@taychmechal348 8 ай бұрын
ምንም አይልም የዛሬው
@kebedeyacob7053
@kebedeyacob7053 8 ай бұрын
Ye shinfet tirgum eko new chigiru, 2gna, 3gna mewtat?
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@habtamabebe3481
@habtamabebe3481 7 ай бұрын
😢አርባምንጭ ሀገሬ❤❤❤
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 8 ай бұрын
😂😂😂 Ye Taliyanawitwa ye Tefer nigest Arseman selam beylgne
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
👉🏾👉🏾👉🏾ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@elnazhusen6071
@elnazhusen6071 7 ай бұрын
Ye samuel podcast lay eko tmesasay tarik new ytlkekew what's the point
@truthprevail2742
@truthprevail2742 7 ай бұрын
where is part two?
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 8 ай бұрын
Yena eht setamer
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@user-je5ty5jj8x
@user-je5ty5jj8x Ай бұрын
🎉❤
@micro-workersethiopia6882
@micro-workersethiopia6882 8 ай бұрын
1 bach neberin ena betam gobez temari mehonuwa tiz yilegni neber
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@marudesta4658
@marudesta4658 7 ай бұрын
If you were the same batch with her, my minimum expectation of you is either to write you comments in Amharic using the Amharic Alphabet or in English using the English Alphabet.
@micro-workersethiopia6882
@micro-workersethiopia6882 7 ай бұрын
​@@marudesta4658 Is it really that big of issue that you can't make me use Amhara or the Amharic alphabet? You must realize that although we speak more than 45 languages, the majority of them are written using the Latin alphabet. The era of Minnlik is past.
@micro-workersethiopia6882
@micro-workersethiopia6882 7 ай бұрын
min ene kaltafku yitefal? ke min ayinet stupid gar new yegeteminew
@marudesta4658
@marudesta4658 7 ай бұрын
@@micro-workersethiopia6882 I’m not against uses of Latin Alphabet. There is no standard how to spell the Amharic words in Latin and some of us struggle to read the sentence.
@user-nz6tx3ql6c
@user-nz6tx3ql6c Ай бұрын
የኔ ቆጆ ኤደን እወድሽ አለሁ ላግኝሽ እናውራ ስልክ ቁጥር አስቀምጭ
@ZeyenebaShemsedin-hw6so
@ZeyenebaShemsedin-hw6so 8 ай бұрын
ዛሬ እኔ አንደኛ ነኝ
@draw.sargonflash807
@draw.sargonflash807 8 ай бұрын
Ketay
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@dere7406
@dere7406 7 ай бұрын
what is this gal talking bout?😊
@sabalule7915
@sabalule7915 7 ай бұрын
ገንዬ
@asmadawud9085
@asmadawud9085 7 ай бұрын
ገን እንደት እንደምወድሽ ከ ነሙሉ በተሰብሽ
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 4 ай бұрын
እኔ ከመጀመሪያ እስከ ግቢ ድርስ ለምን እንደምማር አይገባኝም ነበር አይ ያ ጊዜ 2005 ሚዛን ቴፒ
@user-ui4ft2qo4g
@user-ui4ft2qo4g 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤ 1:13
@antenehabera5488
@antenehabera5488 7 ай бұрын
2
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 8 ай бұрын
ማነው ጋዜጠኛው???
@mlove445
@mlove445 8 ай бұрын
ኧረ ረጋ በይ ምንድነው መቅለብለብ 🤣 ላዳምጥ ሞከርኩ ግን እስከምትጠቅያት እንኳ ፋታ አልሰጠቻትም😌
@Emiye20
@Emiye20 7 ай бұрын
ቅናት!
@mlove445
@mlove445 7 ай бұрын
@@Emiye20 ኧረ ባክሽ😂😂ሲሉ ሰምተሻል
@Emiye20
@Emiye20 7 ай бұрын
@@mlove445 ቅ!
@libbueneyew9421
@libbueneyew9421 7 ай бұрын
Uuuuuu be EiABC 4???? grade mishetbet tera nebere ende? endet salawukewu 5 amet cheresku😂😂😂. Eden gn keep up this ur Energy....
@fozeyaderbaw387
@fozeyaderbaw387 8 ай бұрын
የኔቆጆፀባይሽመልክሽእውቀትሽፈጣሪአሞልቶየሠጠሽፉቅረውሥአለመግባትሽጎበዝ
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቃላቶቹ ተነጣጥለው ይጻፉ ፦
@danieldany7295
@danieldany7295 7 ай бұрын
ምናለ ፊደሎቹ ቢተነፍሱ ብታደርጊያቸው ?ወይስ ባለ ጊዜ ስለሆንኩ ብለሽ ነው እንዲህ ያፈንሻቸው ?😂😂
@andyk6210
@andyk6210 6 ай бұрын
Good that you got fleshly blessings, but you should know that it's not arsema who gave you that, however the lord of lords (Jesus), who is Elshadai. He gave soulitic, spiritual & everlasting blessings🙏
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 7 ай бұрын
እኔም የትምህርት ቤትም ፣የሰፈርም ሌላ ላይፍ የለኝም
@abebayehuhabteselassie3064
@abebayehuhabteselassie3064 24 күн бұрын
መፅሃፍ ቅዱስ የለሽም?
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 14 МЛН
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 900 М.
ፈጣሪ የሌለበት ጨለማ ህይወት ነበረኝ::ቲክቶከር ቃልኪዳን ክፍል 1....
29:37
ሴቶችን በጣም ነዉ የምጠላዉ::ባለ ታሪክ ሜሮን አብርሀም...
37:53
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 50 М.
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН