ከአሰሪዋ ጋር የጠረጠርኳት ባለቤቴ ላይ በፈፀምኩት ነገር ሕይወቴ ወደ ሞት ተሸጋገረ ||

  Рет қаралды 32,738

Sami Studio

Sami Studio

9 күн бұрын

My beloved wife broke my heart. የማፈቅራት ሚስቴ ልቤን ሰበረችዉ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
የባልን ልብ የሰበረዉ አጋጣሚ።
ብዙ ተስፋ ያደረኩበት ብዙ ነገር ያሳለፍኩበትና ብዙ የሆንኩበት ቤተሰቤ ሊፈርስ ከጫፍ ደርሷል። ከምንም በላይ የሚሳዝነኝ የልጆቼ ነገር ነዉ።
ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0909560475
ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
#erq_maed_TV
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 94
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 8 күн бұрын
የባልን ልብ የሰበረዉ አጋጣሚ። ብዙ ተስፋ ያደረኩበት ብዙ ነገር ያሳለፍኩበትና ብዙ የሆንኩበት ቤተሰቤ ሊፈርስ ከጫፍ ደርሷል። ከምንም በላይ የሚሳዝነኝ የልጆቼ ነገር ነዉ። ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0909560475
@familygureghian5104
@familygureghian5104 7 күн бұрын
ወይኔ አለም ሰገድ ግን ድምፀህ እራሱ የሆነ ተስፋ አለው የእውነት ትለያለህ እንዳንተ አይነት ጋዜጠኛ ያብዛልን እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
@senigi530
@senigi530 5 күн бұрын
ፍርድ ቤት የሚያደርስ ነገር አልሰማንም ባልና ሚስት ስንት ነገር ይደራረጋል ልብሽ ሸፍቶ ካልሆነ ልጆችሽን ከዚ አባት ጋር ካላሳደግሽ በሗላ ይቆጭሻል ሲያድጉ ታሪክሽን ይሰሙታል ንሰሀ ገብተሽ ትዳርሽን መልሺ ይወድሻል
@user-jq6gv8bm3z
@user-jq6gv8bm3z 7 күн бұрын
ፀጋ ተልከሰከሰች ሆነ እኮ እባካችሁ ባለትዳር ሴትም ሆነ ወንዶች አትልከስከሱ😮😮😮😮
@meazafenta6600
@meazafenta6600 7 күн бұрын
አልምዬ አስታርቃቸው ሰይጣን ይፈር
@demsimeresa2791
@demsimeresa2791 7 күн бұрын
እህቴ የይቅርታ ልብሸን ክፈቺ ወንድ ልጀ ይርታ ጥፋቴ ነው ካለ ከልብነው እንደምታሰፈልጊው ኣውቆዋል ያንቺ ቦታ ገብቶታል ምክንያቱ በ ኣብዛኛው ወንዶች ዝቅ ማለትን ዳገት ነው ሚመሰላቸው..ለ ልጆችሸ ሰትይ ትዳርሸኝ ኣትበትኚ
@sosinatub2861
@sosinatub2861 7 күн бұрын
አይዞህ ይቺ ሌላ ወንዲ ቀምሳለቺ አይሆንም ካለቺ ሴት ምክንያት ከላቀረበቺ ሌላጋ ስለሄደቺ ነው አትሆንህም ወንዲ ልጂ ከሚስቱ ውጪ ሌላ ሴትጋ ቢሄዲ ቤቱን ልጆቹን አይበትንም ሴት ግን ቀጥታ ቤቷን መበተን ነው እምትወስነው እና ተረጋጋ ሂወት ይቀጥላል
@haletahandmade
@haletahandmade 7 күн бұрын
ግን እኮ ያልፋል ወደልቦናዋ ብትመለስ ነገ ከህሊና ፀፀት ትድናለች :: ያሳዝናል የልጆችሽ አባት ነው ተይ ተመለሺ እናት!!
@user-yv2gd3tp9d
@user-yv2gd3tp9d 7 күн бұрын
ተይ እባክሽ አትጨክኝ ልጆችሽን እዪ ሰው እኮ በቤቱ ስንት ከባድ ነገር ያሳልፋል እናንተ ደግሞ በብዙ ፈተና ያለፋችሁ ናችሁ
@mame.f3798
@mame.f3798 2 күн бұрын
የኔ ቆንጆ በአሁን ሰአት እንዲህ አይነት ወንድ የትም አታገኚም ስላለቀሰ ሳይሆን ዛሬ የሚስቱን ሀጢያት የሚያበዛ እንጂ እኔ አጠፋሁ የሚል የለም አትሞኚ የኔ ቆንጆ ልጅም በናትና ባባቱ እጅ ሲያድግ ነዉ የሚባረከዉ ለጊዚያዊ መንዘላዘል ተብሎ የልጆችን ሞራል መንካት ደግ አይደለም ዉጤቱን በኋላ ታገኚዋለሽ
@user-kq1zg6ct9i
@user-kq1zg6ct9i 7 күн бұрын
አይዞህ የኔናት አታልቅስ ፈጣሪ ልቦናዉን ይመልስልህ እንዳተ አይነት ባል ማግኘቷ እራሱ እድለኛናት በሆላ ይቆጫታን
@GashFike
@GashFike 7 күн бұрын
እውነት ነው ከእናትና አባት ጋር ያላደገ ልጅ ሰው አይቀርብም የሆነ ጎደሎነት ይሰመዋል እነም ስለደረሰብኝ ነው
@user-iw2et8rf4d
@user-iw2et8rf4d 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ሴት ልጅ ሚመታ ሳይወን ሚሳም ነው አልክ የኔ ባል በብረት ከዘራ ነበር ሚመታኝ እግሬን ሲሰበር ጭቅላቴን ሲፈነክተኝ አውን ላይ ጌታ እረድቶኝ በአረብ አገር እየሰራው ነው ከሚገርም አልፈታውትም ለልጆቼ ስል አብሬው ነው ያለውት 12 ዓመት ስደትላይ ነኝ ልጆቼ ሲናፍቁኝ ሄጄ አይቻቸው እመለሳለው
@marudesta4658
@marudesta4658 7 күн бұрын
እየተመታሽ መኖር የለብሽም። አደለም የትዳርአጋር ልጆችንም መደበደብአይገባም። ልጆችሽም መጥፎ ተጽዕኖ ይፈጥራል ሲመታሽ የሚያዩ ከሆነ
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 7 күн бұрын
እህቴ መቅዲዬ ይቅር ተባባሉ እና አብራችሁ ልጆቻችሁን አሳድጉ ባለቤትሽ አለብኝ ያለውን ጥፋቱን አምኖ ይቅርታ ከጠየቀሽ አትግፊው በኃላ ይፀፆትሻል ደግሞ ልጆች ተወልዶ መለያየት ልጆች በጣም ይጎዳሉ ደግሞስ እህቴ ለየትኛው እድሜችን ነው ለዚች አጭር ጊዜ መለያየት አያስፈልግም የልጅነት ባልሽን አትግፊው እህቴ በትዳራችሁ ደግሞ ከእግዚአብሔር ከእናቱ ከድንግል ማሪያም ውጭ ሰው አታስገቡ እመአምላክ ጎደሎችሁን ትሙላላችሁ🤲🤲🤲
@semirasemira3388
@semirasemira3388 7 күн бұрын
አይ እድል እኔ ወድ ሁሉ አድ ይመስለኝ ነበር መጥፎ ጠባሳ ስላለብኝ ግን ወድ ልጂ አለኝ በጣም ነው የምናደደው😢ግን ለምን አባቱ ያረገኝን ሳስበው ልቤ ይደማል ከተለያየን 10/አመት ሞላን ግን እዳድስ ነው የማለቅሰው ልጀም አባቴን እያለ ይጠይቀኛል ግን አድም ቀን ልጀን ብሎ ጠይቆ አያውቅም ቢያስ በስልክ እኳን የት እዳለኳን አላውቅም አስር አመት ሁሉ ህምን ነው ያተረፍኩት እኔን ትቶ ልጁን የት እዳለኳን ቢሳውቀው እፍ😢😢ወላሂ መታደል ነው እህቴ ባክሽ ይቅር በይው እና ልጆችሽን አሳድጉ እዳይቆጭሽ እኔ ወይ ከልጀ ጎን ሁኝ ልጀን አላሳደኩት በስደት እከራተታለሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ🙏😢😢😢😢😢
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 7 күн бұрын
በቤተሰብ አደለ ያገባሽው
@semirasemira3388
@semirasemira3388 7 күн бұрын
@@user-zh2li7mt8q ማለት?
@DhsgsGzgs
@DhsgsGzgs 6 күн бұрын
አብሽሪ እህቴ ልጅሽ አላህ ያሳድግልሽ ለልጅሽ ምርጥ እናት ለመሆን ሞክሪ ነገ ቆጭቶት ሂሊናዉ ሲወቅሰዉ ይጠይቃ ብቻ የኛ የሴቶች መከራ ብዙ ነዉ ዉዴ
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 7 күн бұрын
አለምየ እኔም ልቅረብ እና አሳግዘኝ እዴ ሁሉም ልመና ሆነ የምር እኔም ቸግሮኛል አግዙኝ ለማለት ሸም ሆኖብኝ ነው
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 7 күн бұрын
😮😮😂
@user-fx2zi3wi2s
@user-fx2zi3wi2s 6 күн бұрын
😂😂😢
@barkot-hm3fm
@barkot-hm3fm 7 күн бұрын
በቃ ሌላ ቀምሳለች እሷ አትሆንህም ጠክረህ ስራ እራስህን አረጋጋ ስራ ስራ በቃ ተዋት በቃ መታም አትጠቅምህም የባሰ ትቆስላለህ ብትታረቁም
@shemeleskebede5028
@shemeleskebede5028 6 күн бұрын
እሱን ለማረግ ቀላል ነው ልጆቹስ ምን ያርጋቸው ብሮ ከባዱ እሱ ነው መወሰን ቀላል ነው
@MaseretWasahun
@MaseretWasahun 3 күн бұрын
ታረቁ ትዋደደላቹ እግዚያብሔር ይርዳቹ አይዞክ አታልቅስ አጀቴን በላሀው
@DastaBashir
@DastaBashir 7 күн бұрын
አለምዬ እግዚያብሄር ይባርክህ እዉነት ትትናህ ገራሚ ነዉ
@eyagetnet5272
@eyagetnet5272 7 күн бұрын
አታልቅስ አባቴ አንደንዴ በሀሳብ መለያየት ያለ የነበረ ወደፊትም የሚኖር ነው መምታት ግን ለምን እና ግን ያው አለም ሰገድ አንደሆነ የመናገር የማስታረቅ የማግባባት ፀጋ ተሰጥቶታል አይዞህ
@user-ge2ru8ef8d
@user-ge2ru8ef8d 4 күн бұрын
በጣም ያሣዝናል አላህ ያስታርቃቼው ሰላም ይውረድ
@elsag6116
@elsag6116 7 күн бұрын
እህቴ ተመለሽ በእውነት ይቅርታ እያለሽ ገፍተሽ አትሂጂ ልጆቹን አስቢ
@Saba-mk2qz
@Saba-mk2qz 7 күн бұрын
መቅደስ አስተዋይ ሁኚ ትዳርሽን አታፍርሺ ከውጭ የሚያባባልሽ ካለ አትመኚ ከልጆችሽ አባት ጋር ሆነሽ ለጆችሽን አሳድጊ ሰው ሆኖ የማያጠፋ የለም አንድ ዕደል ለባለቤትሽ ስጪው
@user-zw5wz7gn2x
@user-zw5wz7gn2x 6 күн бұрын
ባልየው ቤቱ ሲፈርስበት ይመስለኛል የባህሪ ለውጥ ያመጣው ያው ወንድልጅ ካልተረጋጋ ግንፍልተኛ ይሆናል ሆድ ይብሰዋል እሷም ይሄን አስባ ለልጆቿ ብላ ወደ ቤቷ ብትመለስ ሴት ልጅ የተሻለ ነገር ካየች ትታለላለች ተመለሺ።
@jamila8885
@jamila8885 3 күн бұрын
ውይ የኔእናትባላቅሽም እባክሽ ይቅርታ እርጊለት ወንድ ልጅ ሲያጣሊነጫንጭ ይችላል እባክሽ ለልጆችሽ ስትይ
@user-sj1bl7se8c
@user-sj1bl7se8c 7 күн бұрын
ሳይዋደዱ ሳይግባቡ ለልጆች ብሎ መኖር ተገብ ነው😢 ብዬ አላስብም
@shemeleskebede5028
@shemeleskebede5028 6 күн бұрын
ተዋደው መሰለኝ ልጆች የወለዱት
@user-sj1bl7se8c
@user-sj1bl7se8c 6 күн бұрын
@@shemeleskebede5028 ተዋደውማ ነው የወለዱት ፍቅር ሲያልቅ ለልጆች በለው መኖር የለባቸውም ነገ አንዱ ተናዶ አሲድ ቢደፋስ
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ እውነት ❤ አንተ መልካም ሰው ነህ አለም ሰገድ
@RozaMarry
@RozaMarry 8 күн бұрын
Good evening Alemye brother
@maranatamedia8641
@maranatamedia8641 7 күн бұрын
እዳልክ ግን ማኛ ነህ ።በተለይ ሁለቱን ወገን ለመስማት የምታረጠው ጥረት።
@meditube1065
@meditube1065 7 күн бұрын
አለምሰገድ
@kanabecha458
@kanabecha458 4 күн бұрын
በሷ በኩልም ያለውን ሳንሰማ አንፍረድ እንደዛ አስታማው በዚህ ብ ቻ ልትጨክን አትችልም😒😒
@meka9442
@meka9442 7 күн бұрын
እግዚአብሄር ሠላሙን ያውርድላችሁ
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 4 күн бұрын
አለምዬ እንዴት ነህ አስታራቂ ፕሮግራም በጣም ደስ ይላል ያስተምራል ግን እንዳልክ አሰፋ በጣም በሀሳባቸ ዉ መሀል ጥልቅ ስለሚል ተናድጄ እወጣለሁ እባክህ ንገረዉ ያዳምጥ በጣም ይንቀለቀላልእንደ አለምዬ ትግስት እንዲኖረዉ እናድርገዉ
@user-ys4ot7ft6w
@user-ys4ot7ft6w 2 күн бұрын
እባካችሁ ልጆች ከወለዳችሁ በኋላ ለመግባባት ሞክሩ እባካችሁ የቤተሰብ አለመግባባት ይህው በስደት እንሰቃያለን ለገባችሁበት ሀላፊነት ተጠያቂ ሁኑ
@almaz3950
@almaz3950 4 күн бұрын
አንተ ነህ የተቸገርከው አይዞህ። አንቺም ባለቤትሽን ስሚ ተከባብራቹ ልጆቻቹሁን አሳድጉ።
@woinshet5669
@woinshet5669 4 күн бұрын
ኢትዬዽያዊ አባት ልዩ ነዉ
@user-hj1gl1sm3h
@user-hj1gl1sm3h 7 күн бұрын
Wendy enatm betdar lay chigr nachew so please be strong and work for your children OK please please❤
@tinaethio3885
@tinaethio3885 7 күн бұрын
አለምዬ❤
@amaregedefaw2952
@amaregedefaw2952 7 күн бұрын
እምነት በሁለቱ መካከል መፈጠር አለበት ። ሁለትም ለትዳራቸው ታማኝ መሆን አለባቸው በተለይ እሷ።
@barkot-hm3fm
@barkot-hm3fm 7 күн бұрын
እጅህ ላይ ብር ካለ እዳትሰጣት
@ShakeelKhan-zp7si
@ShakeelKhan-zp7si 7 күн бұрын
😅😅😅😅 ምክር ትጠላለክ አባቴ
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 5 күн бұрын
የሀረር ሰው ፍቅር ነው ይታረቁ 🙏
@jamila8885
@jamila8885 3 күн бұрын
አታልቅስ ወንድሜ አኔ ስው ሲያለቅስሆድ ይብሰኛል
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 7 күн бұрын
እኔንጃ እሷ ሌላ አይታለች እና አይ ሰልክ,ከደበቀች ነገር አለ አታልቅሰ ጌታ ያለው አይቀርም
@user-qz9fl1qv7b
@user-qz9fl1qv7b 7 күн бұрын
አለምሰገድ ማንም ሰው በሚስቱ ስልክ ሲደወል የማያውቀው ከሆነና እሳ ግልጽ ካለረገች ከባድ ነው ጥሩ ስሜት አይፈጥርም
@sarakentiba9264
@sarakentiba9264 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ የአገራችንን ችግር ያሳያል!!
@MaseretWasahun
@MaseretWasahun 3 күн бұрын
ታረቁ በናታቹ
@sisaynesh1816
@sisaynesh1816 Күн бұрын
በዚህ 6አመት ስንቱ ህይወቱ ምስቅልቅል አለ ስንቱ ጎዳና ወጣ ስንቱ ተለያየ ስንቱ ህፃን ያለ ቤተሰብ ቀረ ብየ ብፅፍ ፖለቲካ አታውሪ ይሉኛን የበለፀጉ ሰዎች😢እውነታው ግን ይህ ነው ።እነዚህ ወጣቶች ቤታቸው ፈረሰ የሚሰራበት ባጃጅ እዳይሰራ ተከለከለ😢ስራ ፍለጋ ሌላ ቦታ ሄደ እኽው ቤተሰቡ ተበተነ😢ባይበታተኑ ስንተሰ ስራ አጥ ሰራተኞች ይቀጡሩ ነበር? አይዞን ወድማችን ትታረቃላችሁ ።ማጣት ማገኝት ከፍታ ዝቅታ ያለ ነው ይህ እናተ ብቻ ሳትሆኑ የብዙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቸ ችግር ነው ግን አይዞን እዳጣችሁ አትቀሩም ታገኛላችሁ ደግሞ ሁለታችሁም ታታሪ ሰራተኛ ናችሁ ቀስ ብለህ በሽማግሌዎች አናግራት።
@MeherteMolla
@MeherteMolla Күн бұрын
,ምንጉድ ነዉ የሚሰማዉ ወየዉዉዉዉዉ
@qiaoxiao8267
@qiaoxiao8267 5 күн бұрын
Alme sagade wademyawe mahle gabto yehone batasabe atgabe khona ytakemale ygodale mashnafe yechelale lalegchachu setlu salame fetaru
@samiaahmed2971
@samiaahmed2971 8 күн бұрын
Selam
@seidyhedego3890
@seidyhedego3890 5 күн бұрын
Temeleshy Ebakesh
@user-qz9fl1qv7b
@user-qz9fl1qv7b 7 күн бұрын
አለምዬ ይታረቁ የከፋ ችግር ያለ አይመስለኘም
@mahderdegene8135
@mahderdegene8135 2 күн бұрын
ወንድሜ ጥፋት የለብህም እሷ ከሌላ ፍቅር ስለያዛት ነው ግን ይቅር ማድረግህ ለአንተ ለህሊናህ ጥሩ ነው ግን ሳታስመረምራት እንዳትገባ በት አደራ ልጆችህን እንዳትጎዳ።
@elsabeth29
@elsabeth29 7 күн бұрын
አንዴ በጥፊ 😂😂😂 ቀልደኛ ነው
@MaseretWasahun
@MaseretWasahun 3 күн бұрын
እባካቹ ባለንብረቶች ስራ አስገብት ሰው ሞቶ ሞቶ ከማልቀስ በቁም መረዳዳት
@AminaAbdo-p5l
@AminaAbdo-p5l 7 күн бұрын
Abshir
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 15 сағат бұрын
ከዚህ ውስጥ በስሜቴ የሚመላለሰው ቤታቸው መፍረሱ፣ ከዚያ ደግሞ እንዳይሰሩ የባጃጅ ስራ መከልከሉ ነው። የመንግስት በደል ደሀ አደረጋቸው ። ለትዳሩ መፍረስ መንግስት ደሀ ስላደረጋቸው ነው። ሕጋዊ ደሀ አድርገናቸዋል የሚለው የመንግስት ፖሊሲ ውጤት። ማህበራዊ ምስቅልቅል።
@MeherteMolla
@MeherteMolla Күн бұрын
,ወየዉ ምን
@SimretHailu-g5u
@SimretHailu-g5u 4 күн бұрын
Aleme segede sete lege balewa turu khane kbure. Ymesetate ytatku. Negregene mirbushate sete eju ymiyanesa. Wanedelege bale ayhaneme
@egegayehunigatu6826
@egegayehunigatu6826 4 күн бұрын
Ehenen yakel yatefaw tefat ale beye alamnem lela mikineyat kelelat besteker yeker tebabelew lijochachewen begar yasadegu
@merimesele377
@merimesele377 7 күн бұрын
Enatk aysmamum enda
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 15 сағат бұрын
ሌላ መከካት ጀምር። ካለእሱዋ አልኖርም አትበል።
@likukebede8440
@likukebede8440 7 күн бұрын
ልጆቻችሁን ብትወዱ ኖሮ ተከባብራችሁ ትኖሩ ነበር😅አሁን የቁርጥ ቀን ሲመጣ ልጆቼ አቦ እነሱ ምንም አይሆኑም የፈጠራቸው ያውቃ ይልቅ ኃቅ ኃቋን ተነጋግራችሁ ተግባቡ ካልሆነም በሠላም ተለያዪ😅
@zemeta9769
@zemeta9769 7 күн бұрын
Atehonehem wondem
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 7 күн бұрын
ይሄ ከባሏ ጋር መለያየት ምክንያት አይሆንም ,እንዴት ግን በልጆቾ ጨከነች ? ማስፈራራትህ እያራቃትነው የሚመጣው. ትክክል አይደለህም .
@user-sj1bl7se8c
@user-sj1bl7se8c 7 күн бұрын
አስተዳደጋችን በቅ ፍቅር ስለማይሰጠን እድል ስናገኝ እንለማመጣለን ሳይፈልጉን እንፈልጋለቸዋለን እኔ እንዳደኩ ልጆቼ አደጉ እያለን እንደውም በንደዝ አይነት የምያድጉ ልጆች ዥጎዳሉ
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 7 күн бұрын
እዉጭ ያለች ሴት ገዘባን እየበላት ይቅርታ አይላትም
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 7 күн бұрын
ካልፈለገችስ!? ግድ አለባቶ እንዴ?!
@jordanos3792
@jordanos3792 7 күн бұрын
አ ለምሰገድ ግን ለምን ትላለህ. በጥፊ ተመታ
@tinaethio3885
@tinaethio3885 7 күн бұрын
ይሄን ንጹህ ሰው ገፍተሽ ነገ ታለቅሻለሽ አንች ይቅርታ ልጠይቂው ይገባሻል ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ሳስበው አንች ጋር ስህተት ያለ ይመስለኛል
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 5 күн бұрын
ወደ ጛላ የሚሄድ መኪና---------- ይውሰዳት አልልም አርፈሽ ትዳርሽን አስተካክለሽ ኑሪ እኔ እምለው ምንድን ነው ትዳር መፍታት ሞያ መሰላችሁ የኢትዮጵያ ሕዝብ ምነው እንዲ ዘልዛላ ሆናችሁ እውነት ነው ጌታዬ ሆነ ደም ግባት አልባ ብሎ እርቅ የሚጠላ አስቢ
@solianakonjo
@solianakonjo 2 күн бұрын
አንተም ጥፋተኛ ነህ ።እሷም ሀላፊነት ማይሰማት ዱርዬ ናት እንዴት ልጇቿን ጥላ ዉጭ ታድራለች
@user-hn5mz3qu4t
@user-hn5mz3qu4t 7 күн бұрын
መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የምን ጽድቃኔ ነው
@marudesta4658
@marudesta4658 7 күн бұрын
መዳን በዶክተር ነው ገንዘብ ሰላጠረው ነው
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 7 күн бұрын
Ezaw. Yenate eyesuse beye megedu menafek
@amytk6095
@amytk6095 3 күн бұрын
ቲሽ ብቱቶ
@mame.f3798
@mame.f3798 2 күн бұрын
የኔ ቆንጆ በአሁን ሰአት እንዲህ አይነት ወንድ የትም አታገኚም ስላለቀሰ ሳይሆን ዛሬ የሚስቱን ሀጢያት የሚያበዛ እንጂ እኔ አጠፋሁ የሚል የለም አትሞኚ የኔ ቆንጆ ልጅም በናትና ባባቱ እጅ ሲያድግ ነዉ የሚባረከዉ ለጊዚያዊ መንዘላዘል ተብሎ የልጆችን ሞራል መንካት ደግ አይደለም ዉጤቱን በኋላ ታገኚዋለሽ
@Zzzzzzzzz525
@Zzzzzzzzz525 7 күн бұрын
ልጁ ትንሽ ሀይለኛ ነው። ማስተዋል ይጎድለዋል። ወንድ ልጅ ትዕግስተኛና አስተዋይ መሆን አለበት።
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 7 күн бұрын
እንዴት እንዴት ነው ምወደው ለዛው ሚስት የሚትባለ ከሌላ ወንድ ጋር በስልክ ሜሴድ ስያገኘ ትእግስት ቢኖረው የሚችል
@shemeleskebede5028
@shemeleskebede5028 6 күн бұрын
ታቂዋለሽ እንዴ ከዚህ በፊት😂
@AminaAbdo-p5l
@AminaAbdo-p5l 7 күн бұрын
Abshir
@AminaAbdo-p5l
@AminaAbdo-p5l 7 күн бұрын
Abshir
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 109 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 34 МЛН
V $ X V PRiNCE - Не интересно
2:48
V S X V PRiNCE
Рет қаралды 765 М.
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 166 М.
Sadraddin - Если любишь | Official Visualizer
2:14
SADRADDIN
Рет қаралды 735 М.
Mona Songz - Erkelesi (Lyric video)
2:41
Mona Songz
Рет қаралды 67 М.
Көктемге хат
3:08
Release - Topic
Рет қаралды 187 М.