"ከ አንበሳ እግር ላይ ሚስማር ነቅያለዉ" - washew ende?@abbay-tv

  Рет қаралды 197,161

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

11 ай бұрын

ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ በ ዓባይ አገልግል ከ ሀይለእየሱስ ፈይሳ እና ሀና ተረፈ ጋር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ እንዲሁም ሰኞ ከምሽቱ 2፡00 ሰአት በ ዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
This Sunday at 7:00 (LT) Afternoon on Abbay TV & Canal +, the humorous Washehu Ende show
You can also watch on the Abbay TV KZfaq channel on Monday at 2:00 (LT) Evening.
Watch us with a bright smile on your face.
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#ዋሸሁ_እንዴ #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #AbbayTv #Abaytv #washewende #washuende #ethiopianentertainment #fun #funnyvideos #funny #comedy #habesha #gameshow # አዝናኝ #አስቂኝ #ethiopia #ethiopian #entertainment #tvseries #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #DonkeyTube

Пікірлер: 182
@yegeta1
@yegeta1
ፕሮግራማችሁን በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሰመረ ባሪያውን አቅርቡልን❤️❤️❤️😀😀😀 እናመሰግናለን
@geniyemahritlij6710
@geniyemahritlij6710
አስተማሪ አስተማሪ ፕሮግራም ይሁን የምትሉ ሰዎች ሳቃችሁ የተሰረቀ መሆን አለበት ፈታ ማለት ልመዱ ፕሮግራሙ አንደኛ ነው ፈታ እንድንል እኝጂ ትምህርት ሊያስተምሩ አልመጡም መማሪያ ትምህርት ቤት ሂዱ
@Muna336
@Muna336
አንጋፋው መኮነን ላእከ አቅርቡልን እረ ኡኡኡኡ
@jeri3637
@jeri3637
እስኪ ሚስቶቻችሁን ጋብዙልን በዛውም እንወቃቸው የምር❤ በጣም ትመቹኛላችሁ ኮሜንት ለመፃፍ ብቻ ነው የገባሁት በቲቪ ነው ማያችሁ አያመልጠኝም
@melakuteshome9669
@melakuteshome9669
መኮንን ላዕከን ጋብዙልን በተረፈ ኘሮግራማቹ ምርጥ ነዉ
@amelebirehanu1422
@amelebirehanu1422
ዋሸው እዴ እዴትናችሁ የተረሱ ኮሜዲያንና አርቲስቶችን አቅርቡልን፣ እባኳችሁ ሰውም ያለበትን እንዲያውቅ ምኞቴ ነው ዋሸው እዴ😍🙏👍
@user-yy1zc7lm1m
@user-yy1zc7lm1m
አለም ሰገድን ተስፋየን ዋሸውሁ እንዴ ላይ አቅርቡልን
@josiwubie
@josiwubie
ደምስ ግን ልጅህን ነው ማግተው መኮንን ላእከ ከ ድርብ ጋር አቅርብልን እንዳይቆጭክ ዋሸው እንዴ
@addisalemayehutaye1428
@addisalemayehutaye1428
አማን የቀለዳት ቀልድ ግን ሁሉም ያል ሰሟት .... አስገሳሁት ማለት ነዉ የቀረዉ አለ ..... ሃሃሃሃ ተመቸኝ
@reyanman
@reyanman
በጣም ጥሩ ነው በራሱ ኮሚዲያኖች ተገናኝታቹ በጋራ ምትሰሩት ፕሮግራም መሆኑ ደስ ይላል በተናጠል ከምትሰሩት በጣም የተሻለና ጥሩ ሀሳብ ለማመንጨት ያግዛቿል እላል በርቱ ሀገራችንን ሰላም ያርገው ❤❤❤❤
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866
ጥሌ በጣም ነዉ ሰዉ እሚየምነዉ ❤
@tube-cf5zv
@tube-cf5zv
ደስ ትላላችሁ እናመሰግናለን!እባካችሁ ኮሜዲያን አብይ አህመድንም አቅርቡልን😂
@ekramesmael
@ekramesmael
በጣም ነው በጉጉት የምጠብቃችሀሁ ነፃነት ወርቅነህን አቅርቡል በአላህ
@FilimonFila-gn4nl
@FilimonFila-gn4nl
እሸቱ መለሰን እና ካሳሁን ፍስሀ (ማንዴላ)👊😂👊👊 ጋብዙልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱ
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081
ሰላም ሰላም ዉድች ሁላችሁንም እጂግ በጣም ነው የማደንቃችሁ❤❤❤❤💐💐💐💐 ከምንም በላይ አሌክስ የማርቆስ እና የጥላሁን ተራሲደርስ የሚያሳያቸው ነገሮች❤❤❤❤❤
@eremet
@eremet
ኡፍፍፍፍፍ ደብሮኛ ከመዳም ጋር ተጋጪጨም ቶሎ ብይ የምከፍተው እናተን ነው አባይ ቲቪ መዝናኛዬ 😍😍😍😍አቦ ኑሩልን እናተም እንግዶቹም
@mohammadahmad8730
@mohammadahmad8730
ፍልፍሉ የእዉነት ሂወትህ እራሱ አዝናኝ ነዉ ሆዴን ጠፍቶኝ ያዉቃል በጣም ነዉ ያሳቀኝ 😂ምርጦች ይመቻችሁ❤
@pickalemayou1153
@pickalemayou1153
በጣም ታምራላችው መቅደስ ፀጋዬን ጋብዙልኝ
@fantubirhanu4793
@fantubirhanu4793
ጥሌ የደስደስ አለክ ማርያምን በገኝህ ሁለ ደስ ይለኛል 🥰
@zewdneshkassa1240
@zewdneshkassa1240
ከፍልፍሉ የባሰ ቀደዳ ሰማን አንበሳ ስጦታ ከሰልና ምናምን አመጣለት ውነትም እግዚኦ
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 37 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 25 МЛН
እግሬን ተመርቄ አውቃለው....Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:07:48
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 37 МЛН