//የቃጠሎ ፍልሚያ// "ነጋ ዘበርጋ ጆኒ ራጋ የለም አሁን😂 ካረሩ አይቀር ኡፍፍፍ"🤣😅 /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 204,302

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 505
@BH-id8px
@BH-id8px 2 ай бұрын
እሸቱ ና ሰይፍሻ የፋሲካለት እንጠብቃቸዋለን ኤቢኤስ ፆም ይፍቱ እንጠብቃለን ጋብዙልን
@tigestdagnachew3945
@tigestdagnachew3945 2 ай бұрын
ከመተቸታቹ በፊት አንብቡ ከፃም በፊት የተቀረፀ ይላል ቪድዮ ላይ አትቸኩሉ ያገሬ ልጆ ለመፍረድ ይሄ ችኩልናችን ነው አገራችችን ላለችበት ሁኔታ ያበቃት ለማንኛው ካስቀየምኳቹ ይቅርታ ብያለው ቤተስብ እግዚአብሔር አገራችንን ይማርልን የቀደመውን ስላማችንን ይመልስልን ሁላቹም ያገሬ ልጆጅ በያላቹበት ስላማቹ ይብዛልኝ የመዳም ቅመሞች ውሃ እየጠጣቹ እራሳቹን እየጠበቃቹ አደራ በድጋሜ ይቅርታ ታጠፍው❤❤❤❤❤❤
@seadawelow1743
@seadawelow1743 2 ай бұрын
ትክክል❤
@user-oh9ul2jm1b
@user-oh9ul2jm1b 2 ай бұрын
አሜን የአስተዋይ ንግግር ክበሪልኝ
@shawaye5579
@shawaye5579 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@asterbrhanu8512
@asterbrhanu8512 2 ай бұрын
በትክከል ነሺ የኔ አስተዋይ ስው ❤
@mitikubekele4062
@mitikubekele4062 2 ай бұрын
አዎ ግን ዋናው ከፆም በፊት መቀረፁ ሳይሆን በፆም ወቅት መቅረቡ ነው ጥፋቱ
@user-ej5cs4ff2q
@user-ej5cs4ff2q 2 ай бұрын
ከኢቢኤስ ፕሮግራሞች መሀል የቃጠሎ ፕሮግራም በጣም ነው ምወደው በተለይ ትሱ ሲያቀርበውማ እደት እደሚያምር❤🎉
@ethio650
@ethio650 2 ай бұрын
ማነው እንደኔ የትንሱ እንዝቃለን እንዝቃለን part ሚመቸው i can't 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@reyuyenu340
@reyuyenu340 7 күн бұрын
for me its annoying
@yodibayu
@yodibayu 2 ай бұрын
የዛሬው በጣም ያዝናናል ያስቃል
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 2 ай бұрын
😂😂😂😂 የዛሬዎቹ ይለያሉ እየተቃጠሉ እያዝናኑ የመጀመሪያዎቹ ዋውውው
@itsMe-kw4hn
@itsMe-kw4hn 2 ай бұрын
በስማም እንደዚህ ስቄ አላውቅም ❤ እውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት ❤ በጣም ነው ያዝናናቹን ተባረኩ ❤❤❤
@hussenmuz862
@hussenmuz862 2 ай бұрын
ይሔ ችኮላችን ነው ያለችንን ውድ ሀገር እያመሳት ያለው።ወገን እንረጋጋ
@mitikubekele4062
@mitikubekele4062 2 ай бұрын
የትኛው
@jojolove791
@jojolove791 2 ай бұрын
የዛሬዉ አንደኛ በመዛቅ🎉❤ኤልያስ ግን በወጣትነትህ የፀይም ዉብ ነበርክ በአይንህ ገዳይ ጀግኖች ናችሁ😮
@beseratgeremew2255
@beseratgeremew2255 2 ай бұрын
EBS 👏🏽👏🏽👏🏽 ጎበዞች "ከፆም በፊት ብላችሁ mention ማረጋችሁ የሚደነቅ ነው በርቱ 🙏🏾
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 2 ай бұрын
የዛሬዉ ምርጥ ጥምረት ጨዋታ ነበር ኤልያስዬ አልበገር ባይነትህ እንጂ ከብዶሀል እኔ ስለምወድህ እስኪያልቅ ተጨነኩኝ ለኤልያስ ለአድናቂዎችህም ከባድ ዉድድር ነበር
@MarshetAbate
@MarshetAbate 2 ай бұрын
ቀረፃው ከፆምበፊት ነውተባለ አታነቡምምድረደጀዝበዲን
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 2 ай бұрын
አንብቡ ከመፃፍ በፊት ድርጅቱ እየፃፍ ነው
@Ayele1252
@Ayele1252 2 ай бұрын
እኛ ሀበሾች ችግራችን ማንበብ የመጥላት መሰለኝ:: Videoው ላይ ከአምስት ጊዜ በላይ "ከፆም በፊት የተቀረፀ" እየተባለ ተፅፏል እኮ ወገን::
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 2 ай бұрын
አያነቡም ለመተቸት ይሮጣሉ
@deremesi2566
@deremesi2566 2 ай бұрын
😂አንብበውታል እኮ ሱስ ሆኖባቸው ነው
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 2 ай бұрын
ከኛ በላይ አዋቂ ይላሉ ቆይ እነዚ ለነብሳቸው የማያስቡ ይመስላቸዋል ግን ስንት የተከበሩ ሰዎች ይመጣሉኮ
@BH-id8px
@BH-id8px 2 ай бұрын
ትንሱዬ ተባረክልን የኛ ድምቀት ቅን ልጅ ነህ አዝቃቸው
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አወጣኛ ማህተብ አርገኸ በፆም ልልስል ከፆምበፌትነው የተ ቀረ ጠ ውየሚል ፁፍአየሁ❤❤❤
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 29 күн бұрын
Yekoye naew
@tshayemareyam1215
@tshayemareyam1215 2 ай бұрын
ወይኔ ሆዴ ቆሰለ ዛሬ መነጨ እኮ ውይኢኢኢኢኢ😅😅😅😅
@sudubaid5271
@sudubaid5271 2 ай бұрын
ወላሂ የሚያቃጥል ነገር በጣም ነው የምወደው ኢትዮ ሲሄድ እኔም ቀርቤ አበላለሁ😂😂
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf Ай бұрын
Ebs በጣም እናመሰግናለን በተለይ የኢትዮጵያን ህዝብ ለዘመናት እያዝናኑ ያስተማሩንን የድሮ አርቲስቶችን እያቀረባችሁ የምትሸልሙት ፕሮግራም ደስ ይላል ይቀጥል!!!
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 2 ай бұрын
እዝቃለን ተሱ😂😂😂😂❤❤❤ዋዉ የዛሬዉ ልዩ ነዉ ሲገባ ያቃጠለ ሲወጣ አስቦችሁታል😂😂😂😂😂
@lolak953
@lolak953 2 ай бұрын
I enjoyed watching this one of all ... Thank you x
@ambaweba1983
@ambaweba1983 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ከፆም በፊት የተቀረፀ ስላላቸሁ።
@hawahawa7709
@hawahawa7709 2 ай бұрын
የት ነው እንደዛ የሚለው?
@NigstAdmase
@NigstAdmase 2 ай бұрын
ቪዲዮው ሲጀመር ​@@hawahawa7709
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 2 ай бұрын
ውይ ውይ ኤሊያስ ተባበልን የሚያክል ትልቅ አንጋፋ ጎበዝ አርቲስት እንዲህ አድርጋችሁ የምታቃጥሉት ምን ቢያደርጋችሁ ነው? መቼም ለትንሽ ገንዘብ ብሎ ሊሆን አይችልም።
@mitikubekele4062
@mitikubekele4062 2 ай бұрын
ፕሮግራሙ አዝናኝ ቢሆንም በዚህ ታላቅ የፆም ወቅት ባይቀርብ ጥሩ ነው
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c 2 ай бұрын
ከፆም በፊት የተቀረፀ ነው ብለው ፅፈዋል
@mitikubekele4062
@mitikubekele4062 2 ай бұрын
@@user-eq7gh2dh7c ቢሆንም በሌላ ጊዜ ማስተላለፍ ይችሉ ነበር
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 2 ай бұрын
​@@mitikubekele4062በትክክል በሌላ ጊዜ ማስተላለፍ ይችሉ ነበር👍
@abdurahemanseid1903
@abdurahemanseid1903 2 ай бұрын
Minw baynh tblawalh endei
@aterera1047
@aterera1047 2 ай бұрын
@@mitikubekele4062ምነዉ ፈላብህ?
@TamSemle
@TamSemle 2 ай бұрын
ትንሱ ሲያቀር 😂 የሚመቸው😂
@user-lz8ss6ko3i
@user-lz8ss6ko3i 2 ай бұрын
የዛሬወቹ ደሞ ይለያሉ😂🥰🥰🥰🥰
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r 2 ай бұрын
እነዚህ ይለያሉ እውነት ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤
@tesfu1230
@tesfu1230 2 ай бұрын
በጣም ደንግጨ ነበር ፆም ሳይገባ የተቀረፀ የሚለውን ሳይ ደስ አለኝ።👍🕺🕺ግን ከፆም በፊት የተቀረፀ ቢሆንም አሁን ላይ መቅረብ የለበትም ነበር የፆም ሰዓት ስለሆነ።
@user-mw6qr2zx2s
@user-mw6qr2zx2s 2 ай бұрын
ኮሜንቶች ከላይ እያያቹ ከጾም በፊት የተቀረፀ ነዉ ሚለዉ❤❤❤
@zuzu-dt8jg
@zuzu-dt8jg 2 ай бұрын
ኸረ የተፃፈ የለም ማማየ
@SamiraSamira-qd7lj
@SamiraSamira-qd7lj 2 ай бұрын
​@@zuzu-dt8jgአለ ቪዶው ላይ
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 2 ай бұрын
አያነቡም
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 2 ай бұрын
​@zuzአለውደየ ከዘፈኑለጥቆu-dt8jg
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 2 ай бұрын
​@zuአለ ጠፈጅzu-dt8jg
@user-ff3yg9pw1z
@user-ff3yg9pw1z 2 ай бұрын
አረ ምርጥ ናችሁ
@saradebebe729
@saradebebe729 2 ай бұрын
ከጾም በፊት የተቀረፀ ነው የሚለው አንብቡ ኮሜንተሮች
@BH-id8px
@BH-id8px 2 ай бұрын
ወይ ኢቢዬስ ትንሱዬ ገደላችሁን ሽንቴን ነው የለቀኩት አስቲ በሳምንት የምንስቅበትን ስለምታዘጋጁ ዘላለም ኑሩልኝ ባወጣችሁት ሁሉ በረከቱ ይከተላችሁ
@user-qp8sy1yr2j
@user-qp8sy1yr2j 2 ай бұрын
ምናልባት በፍስግ የተቀረፅ ይሆናል ብየ አስብኩ
@mediatube3914
@mediatube3914 2 ай бұрын
ነው
@hirutegetnet5416
@hirutegetnet5416 2 ай бұрын
ከጾም በፊትይላል
@user-bf5ks6mg5y
@user-bf5ks6mg5y 2 ай бұрын
26:yilala 26:39
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 2 ай бұрын
ፂሁፉን አታነቡም እንዴ ከፆም በፊት የተቀረፀ ይላል።
@user-cq5bf7mv5b
@user-cq5bf7mv5b 2 ай бұрын
Be asa yilewututi
@ftr5908
@ftr5908 2 ай бұрын
አዝመራው ድምጽ 👌👌
@user-ii6iq1dd9y
@user-ii6iq1dd9y 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-cc2tb3bv9p
@user-cc2tb3bv9p 2 ай бұрын
አቤት ሁለታችሁንም እንዴት እንድምወዳችሁ ኤልያስዬ ማይ ክራሽ ዋው አዝመራው ድምፅህ መቸም ገዳይ ነው ለምሆኑ አግብተሀል
@Daniel-pv4ut
@Daniel-pv4ut 2 ай бұрын
Betam new des metelut. Please come back again. Perfect match 👌
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 Ай бұрын
ወይ ትሱዬ እዝቃልን እዝቃለን ስወድህ እኮ 😂😂😂😂😂😂😂 ይሄ የቃጠሎ ቦርግራም ደሰ ይለኛል ከትሱ ጋር እዝቃለን😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@romiydawit
@romiydawit 2 ай бұрын
የዛሬዎቹ ድንቅ ናቸው🥰🥰 😂😂😂ኽረ ወይኔ ግን ተረፋችሁ 🤔
@HabtamTibebu
@HabtamTibebu 2 ай бұрын
እረ ተው ጾም ነው የተዋህዶ ልጆች ተው😢😢😢😢
@tigernemr782
@tigernemr782 2 ай бұрын
ከጾም በፊት የተቀረፀነው
@Kassahun-px8xf
@Kassahun-px8xf 2 ай бұрын
ለመተቸት አንቸኩል ከጸወም በፊት የተቀርጸ ነው
@user-bc7uf9kc3o
@user-bc7uf9kc3o 2 ай бұрын
tngrwal ema btuf ktom bft yqrta blew
@user-ux1ym2og4p
@user-ux1ym2og4p 2 ай бұрын
ጾም ከመግባቱ በፊት እንደሁ የተስራው
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 2 ай бұрын
ከፆም በፊት የተቀረፀ ተብሎ ተፅፉል ወገን አንቸኩል እስኪ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 ай бұрын
ወይኔ የዛሬዎቹ በጣም ያስቃሉ 😀😀😀😀 አይ ትንሱ ያተ ማበረታታት ክክክክክክክክ
@user-yg8dp3vl4o
@user-yg8dp3vl4o 2 ай бұрын
ወይኔ ጉደ የዛሬው ይለያል እያነቡ ዘፈን ሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 ай бұрын
እማዬ ትወደዋለች ኤልያስ ተባበልን
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k 2 ай бұрын
እና ይዝፈንላቸው
@tigistteshale6408
@tigistteshale6408 2 ай бұрын
እዉነት አዝመረዉ ነዉ በስማም ወልድ መፈስቅዱስ😢😢😢😢😢አይኔ ነዉ በሉኝ
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b 2 ай бұрын
ከፆም በፊት የተቀረፀነው ነው የሚል ፀፊ አለ ቤተሰብ
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 2 ай бұрын
😂ወርኛ አቢቢ እንጂ😅
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b 2 ай бұрын
አቤት 🤔
@selamselam3065
@selamselam3065 2 ай бұрын
❤❤❤ ወይኔ ከደረጄ እና ከአስረስ ጋር ዜሬ ለ አራት ቢሆኑ ይቀወጥ ነበር የበለጠ።❤❤😊 ቢሆንም ግን ጥርሴን ሳልከድን አለቀ
@laylow6834
@laylow6834 2 ай бұрын
Number one I love this one❤
@BH-id8px
@BH-id8px 2 ай бұрын
የሚጎዳ አንደበታችሁን አትልቀቁ በምግብ አይደለም ፆም አንደበታችሁን አርሙ እግዚያ የሰጠንን እንመገብ ያበላችሁ የሰጣችሁ የምትሰጡት አትጡ ኢቢኤስ ተባረኩ
@EdenGirma-ny1vt
@EdenGirma-ny1vt Ай бұрын
Mn malet new defar
@efrembeyeneruga
@efrembeyeneruga 2 ай бұрын
የገረመኝ አዝመራው በጣም funny በጣም ድምፃም ነው አድናቆቴን እገልፃለሁ ኤሉ respect ትንሱ ያራዳ ልጅ thank you
@fatiya8477
@fatiya8477 2 ай бұрын
ኤልያስ ተባበል ❤❤የጥንት የጠዋቱ❤
@MetegiaTube
@MetegiaTube 2 ай бұрын
ከፆም በፊት የተቀረፀ ኧረ አንብቡ ወገን🤔
@seyifeassefa9032
@seyifeassefa9032 2 ай бұрын
Mnu ga new endesu mikew
@MetegiaTube
@MetegiaTube 2 ай бұрын
@@seyifeassefa9032 መጀመሪያ ፕሮግራሙ ሲጀምር
@BeneyimEwunatu-yu2dh
@BeneyimEwunatu-yu2dh 2 ай бұрын
jesus loves you every one❤❤❤❤❤❤❤
@reyuyenu340
@reyuyenu340 7 күн бұрын
The lord of Jesus peace be up on him loves you and waiting for you to repent and return back to him
@meletube6252
@meletube6252 2 ай бұрын
ሁለቱም ምርጦች ኤልያስ እንወደድሀለን ❤❤❤🙏🙏🙏
@zinet4736
@zinet4736 2 ай бұрын
በመላጣዉ ላይ ላቡ ተቆረቆረ እንደ ዉሀ😂😂😂😂😂😂
@hayat2706
@hayat2706 2 ай бұрын
ወይኔ አልቻልኩም ወላሂ ደግነቱ ከኢፍጣር በኃላ ነው ያየሁት በሳቅ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂
@user-nv9mm2hv3g
@user-nv9mm2hv3g 2 ай бұрын
በጣም ነው ያዝናኑኝ በእውነት ❤❤
@ritakonjo148
@ritakonjo148 2 ай бұрын
ሁሌም አያለው እንደዛሬው ያዝናናኝ የለም ይመቻችሂ
@TinsuTihtinaw
@TinsuTihtinaw 2 ай бұрын
ከጾም በፊት ነዉ የተቀረፀዉ ተባላቹህ
@haweFekerReem
@haweFekerReem 2 ай бұрын
እንዝቃለን እንዝቃለን ትንሱየ ❤
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 2 ай бұрын
ሑለት በጣምምምምምምም የምወዳቸው❤❤😘😘እንደዛሬ ስቄ አላቅም 😂😂😂😂ኤልዬ ምስጊን አሣዘነኝ
@weyenmilo
@weyenmilo 2 ай бұрын
በጣም ምወደው ፕሮግራም አንድ ቀን እሳተፋለው 😊😊😊😊
@Mohawk1982
@Mohawk1982 2 ай бұрын
Elias tebabal is really the origin of the tribe of Baja in Gonder.
@amanuelmuluneh
@amanuelmuluneh 2 ай бұрын
enzekalen enzekalen
@mehbubaali6742
@mehbubaali6742 2 ай бұрын
እዝቃለን እዝቃለን እዝቃለን አባባል ደስ ይላል
@user-sx5nr9zp7x
@user-sx5nr9zp7x 2 ай бұрын
እደዛሬ ስቄ አላቅም በጣምነው የሚያዝናኑት😂😂😂😂
@mahletgebremedhinmahlet8936
@mahletgebremedhinmahlet8936 2 ай бұрын
Azmeraw gn eskezare muzika alawetakm yemir arif dmst new yalek eko🎉🎉🎉🎉
@birtutamagn3982
@birtutamagn3982 Ай бұрын
They're so funny, I can't stop laughing 🤣🤣🤣
@user-jr2tq8ss5f
@user-jr2tq8ss5f 2 ай бұрын
😂😂😂የዛሬማ ልዩ ነው
@lifeinparis2856
@lifeinparis2856 2 ай бұрын
ለኔ ኮሚዲያን አዝመራው ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት አንደኛ ❤
@meronwolde4275
@meronwolde4275 Ай бұрын
Azemerawe betane yaznanayale❤
@Husen-yu2ks
@Husen-yu2ks 2 ай бұрын
0:22 ere Azemeraw😂
@user-jp7ig3dy6q
@user-jp7ig3dy6q 2 ай бұрын
ሲበላ እንደዚህ ካቀጠለ ሲወጣ አስቡት ወይኔ... ወይኔ... ወይኔ
@bekelemisrak1288
@bekelemisrak1288 2 ай бұрын
የዛሪው ይለያሉ 👌👌👌
@user-ve7me2ku4u
@user-ve7me2ku4u 2 ай бұрын
Tinsu😂😂😂 lovely boy enzekalen 😅😅 ante minalebh
@21275
@21275 2 ай бұрын
Betam new mitamirut attegebuim "fetari ytebikachihu beyalachihubet❤❤❤❤
@VshhVsjsjb-bc1lr
@VshhVsjsjb-bc1lr 2 ай бұрын
Betami desi tilalachuu fetari idimena xena yisetachu inwdachualeni❤❤😂😂
@kedje-nt3ui
@kedje-nt3ui 2 ай бұрын
ጎበዘችእንዳትረቱጎብዙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@davetube3859
@davetube3859 2 ай бұрын
21:45 azmeraw 😂😂😅
@glory3954
@glory3954 2 ай бұрын
ዛሬ ሞትኩኝ በሳቅቅቅቅ😂😂😂😂😂😂
@madinaendre1634
@madinaendre1634 2 ай бұрын
እዝቃለን የሚለው ነገር ያስቀኛል😂
@metekelbizamo
@metekelbizamo 2 ай бұрын
ebs አንደኛ
@eb6259
@eb6259 2 ай бұрын
Yezarew betam arif new😂😂😂😂😂😂betam leza alachew😂😂😂😂
@BanchiYetewahidoLiji
@BanchiYetewahidoLiji 2 ай бұрын
ዝም ብላችሁ የምትተቹ ሰዎች ከፆም በፊት የተቀረፀ የምለውን ፅሑፍ እዩ እንጅ ቪድዮ ውስጥ አለ ለመፍረድ አንቾክል ወገን ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏🙏🙏
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 2 ай бұрын
አያነቡም
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m 2 ай бұрын
የዛሬወቹ ይለያሉ አላህ ይጠብቃቺሁ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@maramawitsento5555
@maramawitsento5555 2 ай бұрын
አዝመራው ግን ድምፅህ 🥰❤️ ኤልያስ ተባበል 😘🙏
@aylaayla9927
@aylaayla9927 2 ай бұрын
Ye zarewu yileyal😅😅😅❤
@user-wm2kl8cg3m
@user-wm2kl8cg3m 2 ай бұрын
Bedemb alzakum
@D-d415
@D-d415 2 ай бұрын
ውዶች ❤❤ዛሬ አንደኛ ነኝ
@eskedarzeleke5708
@eskedarzeleke5708 2 ай бұрын
besmam his voice, both. This is by far the funniest episode 🤣 😂 😂😂😂. I enjoyed it ♥️
@MarkanMarkanalemu
@MarkanMarkanalemu 14 күн бұрын
ነጻነት ወርቅነህ እና ፍልፍሉ
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 29 күн бұрын
Hahaha 😂😂😂😂😂😂azemera yemewedew
@surafelketema-df3wr
@surafelketema-df3wr 2 ай бұрын
ዛሬም ምርጥ ነበረ የ ኤልያስ ላብ haha😂😂😂 አባይ ብየዋለሁ😁😁
@Zemicha88
@Zemicha88 Ай бұрын
Yezarawe betam betam azenanetogal tenesu mawedadere efalegalawe jegena
@BetsiEle555
@BetsiEle555 2 ай бұрын
Enzikalen Enzikalen...
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 2 ай бұрын
Both❤❤❤❤
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Ай бұрын
🤔.. ግን የተረፈውን Spicy🔥Sauce ምንድን ነው የሚያረጉት?! 🤷🏽‍♀️
@frubezofrubezo8782
@frubezofrubezo8782 2 ай бұрын
የማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ አንብቡት alrady z post
@seyifeassefa9032
@seyifeassefa9032 2 ай бұрын
Betam yasaznal betalaku tsom endi mehon betam yasaznal
@user-yf1pi8it8h
@user-yf1pi8it8h 2 ай бұрын
Huletum chewata awakiwoch nachew❤
@mulu_muleta
@mulu_muleta 2 ай бұрын
ትንሱየ የኔ ውድ ባል😂😂😂😂😂
@MobileCare-qs2kd
@MobileCare-qs2kd 2 ай бұрын
ዎይ መቃጠል አለ አባቴ 😂😂😂
@Foad-sz4vi
@Foad-sz4vi 2 ай бұрын
ዋዉ ባለለቀ እያልኩ ነው ያየውት ድገማቸው ትንሱ
@yekolotemaree23
@yekolotemaree23 2 ай бұрын
የብር ጉዳይ እስከ ሞት ድረስ
@meleschadmasui4679
@meleschadmasui4679 2 ай бұрын
ኮሜንታሮች ከፆም በፊት የትቅርጽ ነው የአሁን አይደለም እያያችሁሁ ስው አትውንጅሉ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 2 ай бұрын
እረ በሰማም ቢቀርስ 😂😂😂😂
[Vowel]물고기는 물에서 살아야 해🐟🤣Fish have to live in the water #funny
00:53
ХОТЯ БЫ КИНОДА 2 - официальный фильм
1:35:34
ХОТЯ БЫ В КИНО
Рет қаралды 2,2 МЛН
ቅጣት ክፍል 85 | Kitat episode 85
43:26
Kana Television
Рет қаралды 25 М.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 2
31:25
EBC Entertainment
Рет қаралды 71 М.
Только девушки так умеют😂
0:59
Kenny Gogansky
Рет қаралды 4,3 МЛН
para suster zombi membawa mereka 😱👻#upinipin #shorts #short
0:36
DQ Flick Flush 🚽🍦🚽🍦🚽🍦🚽
0:11
Cereal Box Seth
Рет қаралды 7 МЛН
1000 iq guy 😱 @fash
0:11
Tie
Рет қаралды 12 МЛН
СҰЛТАН СҮЛЕЙМАНДАР | bayGUYS
24:46
bayGUYS
Рет қаралды 645 М.
又被抓住了,还好我机智
1:00
侠客红尘
Рет қаралды 72 МЛН