ኪሮስ ኃይለ ሥላሴ ፡ የነበረውን እንዳልነበር ማድረግ ተገቢ አይደለም | Kiros Haile Selassie

  Рет қаралды 64,134

Dejaf TV

Dejaf TV

25 күн бұрын

This is the second episode of "Dejaf with Dawit Tesfaye" podcast with the renowned Ethiopian actor Kiros Haile Selassie. A veteran of Ethiopian theatre, and the big screen, Kiros is known for his spectacular performances in the stage and cinema. In this episode, he talks about his recollections at Addis Ababa bureau of culture and communication.
#dejaf #podcast #Kiroshaileselassie #dawittesfaye #interview #ቁጥር፲፱ #theatre #hagerfikir #ethiopia #ethiopiancinema #film #Ethiopianmusic #ethiopianfilm #filmmaking #newethiopianfilm #movies #comedy #drama #ethiopianradio #radio #politics #habesha #France #Paris #Zimbabwe #Eritrea #Asmera

Пікірлер: 149
@yohannesa49
@yohannesa49 23 күн бұрын
ጋሽ ኪሮስ የሰፈራችን ሰው ናቸው። እንዲህ ዓይነት ስብዕና ያላቸው አይመስለኝም። አቤት ግን ሳናውቀው የሰውን ስም ማጥፋት ስንወድ። ጋሽ ኪሮስ እድሜ ይስጥልኝ።
@540963
@540963 21 күн бұрын
ወይ አንተ ከመይካ 😂😂😂
@user-ph2nm1zo7f
@user-ph2nm1zo7f 21 күн бұрын
Any tigraway at mehal Hager at any positision have mirt sibiena....yihene tequmeshal
@Kelifa-nq5kk
@Kelifa-nq5kk 17 күн бұрын
እዚህ ብሮግራም ላይ የሚቀርቡ እንግዶች ብስልስል ያሉ ናቸው በጣም ያስተምራሉ ያዝናናሉ ❤❤❤❤❤
@user-vs5gs3rw9z
@user-vs5gs3rw9z 14 күн бұрын
ጁንታ ብለኸው ነበር አ?
@lemlemlili7110
@lemlemlili7110 10 күн бұрын
ማንም የጋሸ ክሮሰን ሰም ያጠፋ የለም ያንተን ሀሳብ አላቅም ነው 🤔🙄አሁን ለማጥፋት እያሰብክ ነው ግን አንሰማም😂
@ashenafianteneh4160
@ashenafianteneh4160 12 күн бұрын
የጋሽ ኪሮስ ንግግር እና መልስ,' ኢንተርቪው ሳይሆን የልብወለድ ትረካ ነው የሚመስለው:: ድንቅ መሆኑ አያጠራጥርም:: ከዚህም በላይ ግን,' የጋዜጠኛው ዝግጁነት እና የታሪክ ፍሰትን ጠብቆ የማሶራት ችሎታው ድንቅ ነው:: አስደናቂ የጋዜጠኝነት ችሎታ ነው 👍
@betiyegish1686
@betiyegish1686 22 күн бұрын
ጋሽ ኪሮስ የሚወደድ የሚከበር ሰው! በስራ እንጂ በመሞዳሞድ ኪነጥበብን ያልነገደበት! እድሜና ጤና ያድልልን!
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 23 күн бұрын
#መፅሐፍ የሚሆን የህይወት ታሪክ ነው ያለው ኪሮስዬ።#ረጅም እድሜ ይስጥልኝ🙏🙏🙏 ጀጃፍ podcast 🙏
@EsternMedia190
@EsternMedia190 22 күн бұрын
ጋሽ ኪሮስ የእድሜ ልክ ተማሪ ነው:: ዮኒቨርሲቲ ስማር ሗላ ላይ ህግም ያጠና እንደነበር ይታወሰኛል:: ድንቅ የህይወት ተመክሮ! እናመሰግናለን!
@tesfalemberhe2381
@tesfalemberhe2381 12 күн бұрын
ትውልድ!!!! እባክህን እንዲህ አይነት ስብእናና የቃላት አመራረጥን ከንደነዚህ ዓይነት የተከበሩ ሰውች ቅሰሙ። እድሜና ጤና ለተከበሩ ኪሮስ
@Destavich
@Destavich 23 күн бұрын
የተኖረ ህይወት! ድንቅ ሰው!
@ensiya7269
@ensiya7269 23 күн бұрын
ጋሽ ኪሮስ አንደበቱ ለዛ እና ሞገስ ያለው ሠው ነው እናመሰግናለን ስለ አገልግሎትህ. @ዴቭ በርታ 👍
@Birkti2728
@Birkti2728 21 күн бұрын
ዴቭ ከብረት ይስጥልን የምታቀርባቸው እንግዳዎች መቼም የእነርሱ እንዳለ ሆነ የአንተን አዋቂነት የሚያሳይ ነው እጅግ ነው ጠልቀህ የምትመረምረው ቦታው ላይ ያለህ እስኪመስል ከእድሜህ በላይነህ ፈጣሪ ሞገሱንና ጥበቡን ይጨምርልህ አንተ እራሱ ጥሩ ጠያቂ ያስፈልግሀል አንተ እራሱ የምታጋራን ብዙ ብዙ ነገር እንዳለ ይሰማኛል የምር (አዋቂ) ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@massalemu5342
@massalemu5342 18 күн бұрын
ዓለማየሁ ገላጋይን ጋብዝልን እባክህ
@bezagm2254
@bezagm2254 23 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ!!👌 ግልፅና ነፃ ሰው ለዛ ያለው ጭውውት!!
@emeeme7779
@emeeme7779 23 күн бұрын
እውነቱ ነው ኪሮስ❤ የፈቃድ ቢሮክራሲ ፋታ ያገኘው እነሱ ሲመጡ ነው። እኔ ምስክር ነኝ።
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 23 күн бұрын
ምርጥዬዎች ። ኪሮስዬ ከባድ ሚዛን 💚💛❤️
@Ethioplus1888
@Ethioplus1888 23 күн бұрын
እንዳያልቅ በስስት ነው ያየሁት ጋሽ ኪሮስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@neba1034
@neba1034 22 күн бұрын
ድንቅ ሰው ኪሮስዬ እድሜ ጤና ይስጥልን
@nebamb5460
@nebamb5460 23 күн бұрын
@dave, documenting such people with a life time knowledge and experience should be encouraged. I admire you, bro.
@etheth5034
@etheth5034 23 күн бұрын
ረጅም ዕድሜ ክጤናጋር ይሁንሎት እንደነዚህ አይነት ድንቅ የትግራይ ልጆችን በጁንታ ሰበብ ያሳደዳቹሁ ማፈሪያዎች ምን ይሰማቹሁ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
@yosephhabte565
@yosephhabte565 20 күн бұрын
ጁንታዋች ኢትዮጵያን ሲቆጣጠሩ በስመ ነፍጠኛ ስንቱን ኢትዮጵያዊያን ን አሳዳል።የእጃቸውን ነው ያገኛችሁት መድረ ጁንታ ሁላ።
@biniamGere6502
@biniamGere6502 7 күн бұрын
Astonishingly, this was started by Debebe Eshetu
@zewduAsifaw-yf4uy
@zewduAsifaw-yf4uy 23 күн бұрын
ታላቅነት በተግባር ነው ። ስነምግባር ከቤተሰብ እስከ አገር የቀጠለ ህይወት ። ኩሩ ጀግና ።
@habtamutadesse9109
@habtamutadesse9109 23 күн бұрын
ደስ የሚል ጣፋጭ ጭውውት ጋሽ ኪሮስ የማይጠፋ ግርማ ሞገስ ይገርማል
@nafkotkassahun7580
@nafkotkassahun7580 18 күн бұрын
What a beautiful time !! Please More!!! Artist Kiros you r one of the best ! Long live!!!
@abiy3408
@abiy3408 20 күн бұрын
What a wonderful and genuine person. I really enjoyed the interview. It was like watching a movie. Respect to Mr. Kiross.
@birhanemehari8537
@birhanemehari8537 23 күн бұрын
Glad to see the live podcast❤... i was waiting until Friday morning to download b/c the internet is only working at university of Gondar,... one of the few podcast that i really enjoyed!! We appreciate you brother!!
@mossay7048
@mossay7048 23 күн бұрын
እድሜ ጤና ይስጥልን
@ephremergeti9366
@ephremergeti9366 23 күн бұрын
Yetekeberu, Kiros, it's always been a great privilege to know you. You are one of the true professionals and a genuine person that i ve ever come across. May God bless you & lovely family abundantly!!
@dinamesfin8860
@dinamesfin8860 18 күн бұрын
አርቲስት ኪሮስ ስላየውህ በጣም ደሰ ብሎኞል በጣም አከብርአለው አደንቅአለዎ አድሜ ከጤና ይስጥህ ❤❤❤
@mesimesi4541
@mesimesi4541 17 күн бұрын
አቤት የአነጋገር ለዛ ዝምብሎ ቢሰማ፣ የማይሰለች፣ እድሜ ከጤና ይስጥህ ጋሽ ኪሮስ። ዴቭ ገራሚ ፕሮግራም ቀጥልበት
@tegaKifle
@tegaKifle 23 күн бұрын
ኪሮስ ሆሊውድ መስራት የነበረብ ብቃት ያለው ጀግና አክተር ነው
@dagydada7127
@dagydada7127 23 күн бұрын
😂
@sosnew4164
@sosnew4164 23 күн бұрын
ቴዎድሮስ ተሾመ psychopatic personality disorder ያለበት ሰዉ ነው። ይሄን ያልኩት ዛሬ አርቲስት ኪሮስ ያለውን ሰምቼ ሳይሆን በተከታታይ ከሚያደርጋቸው ተግባራት ነው። ዳዊት ድሪምስ ላይ ቀርቦ ሲያወራ የነበረውን በክሪቲካል ማይንድ ሴት አድምጡት። በዚህ ጉዳይ ምርምር ምታደርጉ ሳይኮ አናልስቶች ብትመለከቱት መልካም ነው።
@EphrataGezai-ds7ep
@EphrataGezai-ds7ep 22 күн бұрын
ኢትዮጵያን እንቃኛት የሚለው ፕሮግራም መግቢያ ድምፅ የጋሽ ኪሮስ መሆኑን ዛሬ ሰማሁ። የልጅነት ትዝታዬ ነው። በነገራችን ላይ ዳዊት ያንተም የኪሮስም ድምፅ በራዲዮ ምርጥ ነው።
@4wossen
@4wossen 23 күн бұрын
Thank you ተፈሪ አለሙ። በ “መገንጠል በአንተ አየምርም” ምክንያት ገሽ ኪሮስም ይህን የመሰለ ጨዋታም ቀርቶብን ነበር።
@mesfinassegahegn
@mesfinassegahegn 23 күн бұрын
ኪሮስ የሚናገረው ብዙ ያለው ሰው ይመስለኛል።
@dawitezewolde5201
@dawitezewolde5201 20 күн бұрын
ዴቭ ፕሮግራምህ እና እያቀረብካቸው ያለው እንግዶችህ አሪፍ ነው። ጥያቄዎችህም ጥሩ ናቸው ። ለእንግዶችህ ንግግር ፋታ እየሰጠህ ያንተ ድምፅ አያቋርጥ ፤ ሳቅህ ባይደብርም በየደቂቃው በማያስቀውም ባትስቅ ። አድናቂህ ነኝ።
@ermitkd
@ermitkd 21 күн бұрын
ጋሽ ኪሮስ የሚገርም ሰው🙏 ዴቭ እናመሰግናለን
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 21 күн бұрын
ኢትዮጵያን እንቃኛት ድምጹ ፕሮግራሙ በጣም ነው ደስ ሚለኝ ምወደው😍🙏እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ😍💚💚💛💛❤❤🙏🙏
@Habeshawi26
@Habeshawi26 23 күн бұрын
እጅግ ግሩም ጨዋታ ምክር አዘል ወሬ ለሆድ አደሮች 🙏🏽
@merkeby6738
@merkeby6738 23 күн бұрын
ጋሽ ኪሮስን የማውቀው( ሽፌ ጠባሳው) the legend 🙌 ♥️ 👏
@Zedo_7
@Zedo_7 13 сағат бұрын
Gash kiros betam yebeselu yetekanu artist nachew specially wede gedelew milew film lay he performed tremendously ❤
@hagoshabte7599
@hagoshabte7599 18 күн бұрын
Mr.kiros blessed your heart very geniuen person ♥️ ❤️ 💖.
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 19 күн бұрын
ወይ ኢትዮጵያ፣ የጥበብ ሰዎች አገር፣ የብዙ ታሪክ ግምጃ ቤት። ረጅም እድሜ ለአቶ ኪሮስ
@solomontadele2023
@solomontadele2023 16 күн бұрын
ደስስስስስ የሚል ቆይታ ነበር ሶስቱም ክፍል
@redwankedir4642
@redwankedir4642 21 күн бұрын
ዋው አቶ ኪሮስ በጣም ነጻ የሆነ ሰው ነው። በቃ እውነት ስታወራ ልክ እንደ አቶ ኪሮስ ነጻ ትሆናለህ። አሪፍ ዝግጅት ነው።
@abrahamhaddish5875
@abrahamhaddish5875 22 күн бұрын
ATO Kiros. You are such a genuine Sew. Amesegnaloh
@Lijeyassu
@Lijeyassu 23 күн бұрын
የኪሮስ የትወና ጥበብ እና ድምፅ ሳምሶን ታደሰ ቤቢ ላይ መልካም ተፅእኖው በግልፅ ይታያል
@redatadiyos3907
@redatadiyos3907 23 күн бұрын
Correctly expressed thanks
@sasi849
@sasi849 23 күн бұрын
Good observation 👍
@AdimasuWondafrashbeza
@AdimasuWondafrashbeza 15 күн бұрын
The best Artist and Interesting interview.
@bilkatgeletu3578
@bilkatgeletu3578 22 күн бұрын
ጋሽ ኪሮስ ዕድሜ ከጤና ይስጥልን።
@JahAdam
@JahAdam 22 күн бұрын
Dave please bring Alemayehu Gelagay for us, you know how to make a marvelous podcast brother, most channels invited him but no one can let him talk man.... So please do like 3 or 4 parts with him like Rophnan
@elsabetyemane3145
@elsabetyemane3145 16 күн бұрын
ኪያ ዝም ብዪ እውድሃለሁ እረጅም እድሜ ተመኘሁልህ
@red1706
@red1706 15 күн бұрын
One of the best podcast i ever seen
@AdugnaNagomsa
@AdugnaNagomsa 22 күн бұрын
Dejaf I watch all your podcast 👍
@bezawitbeyene66
@bezawitbeyene66 23 күн бұрын
Dawiet, Teleyaleh❤
@yemisrachbogale4366
@yemisrachbogale4366 23 күн бұрын
Dejaf podcast sound quality No.1
@behayilutesfaye3413
@behayilutesfaye3413 23 күн бұрын
Kiros the best actor
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 23 күн бұрын
ኦ ኢትዮጵያን እንቃኛት እሳቸው ናቸው😮 በስመአብ ደስ ሲል እድሜና ጤና ይስጥዎት❤
@lanteTV1
@lanteTV1 22 күн бұрын
ኢኮኖሚያችን እና ህግና ህብረተሰብ የሚለው የሬዲዮ ዝግጅት ሁሌም ይታወሰኛል። በልሁ ተረፈ ከሳይንስ ማህደርን በምሽት በሬዲዮ ሲያስደምጠን በጣም ነበር የምንከታተለው። አሁን እድሜዬ 40 አለፈው ፡ ወይ ጊዜ
@NegasiHailuG
@NegasiHailuG 16 күн бұрын
Very Interesting discussion. Gash Kiros story is amazing
@mulukengetaneh3381
@mulukengetaneh3381 23 күн бұрын
Thank you Dejaf👍
@endaleabebekumsa7271
@endaleabebekumsa7271 21 күн бұрын
እነዚህ የመድሃኒት አይነት ስሜትን የሚያድኑ ንግግሮች መፀሐፍ ሆነው ወደ ንባብ ቢቀየሩም አሪፍ ነው። አቦ ደስ የላል።
@MikruTessema
@MikruTessema 23 күн бұрын
captivating interview. Thanks
@eyobgebreselassie511
@eyobgebreselassie511 22 күн бұрын
ቴዎድሮስ ተሾመ ህሊና ቢስ የቆሸሸ ሰው ነው. He will pay the price in the near future.
@belayzegeye617
@belayzegeye617 13 күн бұрын
ምን ማለት ነው??
@biniamGere6502
@biniamGere6502 7 күн бұрын
​@belayzegeye617 Listen what tewodros was propagating in the last 2 years it's really painful
@yonasshimelis2321
@yonasshimelis2321 12 күн бұрын
ጋሽ ኪሮስ ደስ የሚል ሰው እናመሰግናለን ዴቭ አንጀት አርስ ፕሮግራም
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 23 күн бұрын
The best actor ❤
@Ethiopiafirst21
@Ethiopiafirst21 22 күн бұрын
ቴዎድሮስ ተሾመ ድሮም አጭበርባሪ አይመቸኝም ነበር ሌባ መሆን ዋጋ ያስከፍለዋል
@ErmyasDejenea
@ErmyasDejenea 23 күн бұрын
እናመሰግናለን!
@AbelMamo-jt7ob
@AbelMamo-jt7ob 22 күн бұрын
ዴቭ .....እናመሰግናለን ቀጣይ ተፈሪ አለሙ .....
@drasozion1833
@drasozion1833 19 күн бұрын
What amazing personality...legend
@menataneba9472
@menataneba9472 22 күн бұрын
ሁሌም ኑር ዴቫ
@eneyewassefa2780
@eneyewassefa2780 23 күн бұрын
nice program!!!
@alemayehugebrehiwot9516
@alemayehugebrehiwot9516 19 күн бұрын
ወንድም ዳዊት ግሩም ቃለመጠይቅ ነው:: ኪያ ( ኪሮስ) እውነተኛ የጥበብ ሰው: ሙያውን የሚወድና የሚያከብር ጨዋና ቁምነገረኛ ሰው ነው:: በኃላፊነት በሠራባቸው ጊዜያትም ያንኑ ተወዳጅ ሥነምግባሩን ጠብቆ ያገለገለ ባለሙያ ነው:: በዚህም የተነሳ ኪሮስ በሕዝብ ብቻ ሳይሆን በባለሙያዎችም ዘንድ የሚወደድና የሚከበር ጠቢብ ነው:: ኪያ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ!!
@ambachewamb3873
@ambachewamb3873 22 күн бұрын
Thanks dave
@Ethiofact810
@Ethiofact810 20 күн бұрын
ይሄ ቴዎድሮስ ተሾመ የሚባል ሌባ በየቦታው እየተዋረደ ነው።😮 እናመሰግናለን ጋሽ ኪሮስ 🙏
@alemayele7521
@alemayele7521 19 күн бұрын
ቢሠማ ቢሠማ የማይጠገብ!! ።ድንቅ ሠዉ!!!
@belayalemu9000
@belayalemu9000 22 күн бұрын
❤❤❤❤Respect
@tessam8154
@tessam8154 22 күн бұрын
ጋሽ ኪሮስ ድንቅ አክተር respect ❤❤❤❤❤
@birhanemehari8537
@birhanemehari8537 23 күн бұрын
❤❤❤
@FrewBirhanu-wp7vt
@FrewBirhanu-wp7vt 14 күн бұрын
Dev thanks 🎉
@megdelawittemesgen3460
@megdelawittemesgen3460 16 күн бұрын
Dejaf እኮ የምር አንደኛ ነው😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@eritrealove7981
@eritrealove7981 13 күн бұрын
ጽድት ክብር ያለ ኣንደበተ ርቱእ ኣርቲስት። ❤❤❤
@SeniGirma-pk4sx
@SeniGirma-pk4sx 17 күн бұрын
ጋሽ ኪሮስ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@banchihaile
@banchihaile 19 күн бұрын
እሚገርም ውይይት በጣም ነው የወደድኩት ጨዋታን ከቁም ነገር ጋር ትልቅ ሰው ጋሽ ኪሮስ ስነምግባር ከተሞሉ ጥቂት ሁለገብ አርቲስቶች መካከል ግንባር ቀደም ነው
@lanteTV1
@lanteTV1 22 күн бұрын
ኢኮኖሚያችን እና ህግና ህብረተሰብ የሚለው የሬዲዮ ዝግጅት ሁሌም ይታወሰኛል። በልሁ ተረፈ ከሳይንስ ማህደርን በምሽት በሬዲዮ ሲያስደምጠን በጣም ነበር የምንከታተለው። አሁን እድሜዬ 40 አለፈው ወይ ጊዜ🤭
@henokfekadu2341
@henokfekadu2341 23 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@engidayehugetachew9172
@engidayehugetachew9172 22 күн бұрын
ድንቅ አቀራረብ
@natanyirgu621
@natanyirgu621 5 күн бұрын
በጣም የገረመኝ ከ 12 አመት በፊት በተለቀቀ video interview ሲያረግ ያረገውን ሹራብ ነው አሁንም ያረገው
@user-ek6lq4wc3m
@user-ek6lq4wc3m 20 күн бұрын
i wish you had politics.fire guy
@6s8f7d
@6s8f7d 5 күн бұрын
Yen abat wetader sayehon edezi neber abate nafekeg eko.norek beketakeg😢😢😢
@ashurast8190
@ashurast8190 21 күн бұрын
ጋሽ ኪሮስ አለማየሁ አንተን መድረክ ላይ ሳንጠግብህ ከምትወደው ሙያ መራቅህ ያሰቆጫል አንተ የሆሊውድ ደረጃ ላይ ከፍ አድርገን ልናስቀምጥህ የሚገባንን ያህል ያልጣርን ህዝቦች ነን ይቅር በለን
@merongetahun753
@merongetahun753 19 күн бұрын
ኪሮስ ሃይለስላሴ
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 23 күн бұрын
ስላንቺ ለኔ አንደኛ ፊልም❤❤❤ በጣም ምርጥ ስራ ከአይኔ አይጠፋም ያ ልጅ ግን አለ እንደዛ ሚንቀጠቀጠው😂😂😂 የመጨረሻዋ የሳያት ንግግር እርሶ ግን በህይወቶ ደስተኛ ሆነው ያውቃሉ ያውቃል ።
@fekeryene213
@fekeryene213 17 күн бұрын
ጋሽ ኪሮስ ❤❤
@abiy3408
@abiy3408 20 күн бұрын
Shame on Tewodros! By the way, I recently heard that he collected a lot of money for his recent movie crew, promising to facilitate their travel to the USA, but it didn't work out.
@merongetahun753
@merongetahun753 19 күн бұрын
he is a coward
@emu3288
@emu3288 23 күн бұрын
Hiwot Tefera Please Dave
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 22 күн бұрын
ይሄ ስውዪ ጠልቼ ነበር ለወያኔ ግፍ በረኛ ሆነ ብዬ ግን ሌላው ገፅታህ ደግሞ ምርጥ ሰው ነህ!! ስላሙን ከጤናው ይጨምርልህ !!
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 22 күн бұрын
ይህ አስተሳሰብ ወያኔን ጥላቻ ሳይሆን ትግራዋይን ጥላቻቹሁ ነው
@DawitDase
@DawitDase 22 күн бұрын
ጭፍኝ ጥላቻህ አንቆ ሳይጥልህ እንኳን ደረሰልህ 😅😅😅
@user-ph2nm1zo7f
@user-ph2nm1zo7f 20 күн бұрын
He was not...kesu belay enante chirra koltoachual...biher lay mitakekewu leba nwu
@afro90s78
@afro90s78 23 күн бұрын
ስለሰው ሳታውቁ በጅምላ አታውሩ እባካቹ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 23 күн бұрын
ጋሽ ኪሮስን እንደው አይኑን የሚያሳክመው ወገን ይጥፋ??😢
@betelhemeghiwot2472
@betelhemeghiwot2472 21 күн бұрын
አይ ድንቁርና​@MickeyFutbol
@user-ph2nm1zo7f
@user-ph2nm1zo7f 20 күн бұрын
Tigraway tilacha...beweqitu yenante geredinet yibisal binifetatesh
@Makimakiglop
@Makimakiglop 23 күн бұрын
ቴድሮስ ተሾመ ቀንህን ጠብቅ።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 23 күн бұрын
ተው ነውር ነው፤አይባልም
@mengistulema493
@mengistulema493 23 күн бұрын
​@@Ya-rm4qpበደንብ ይባላል ሁለት ህዝብ ላይ እልቂት ያወጀ ሰው ነው!!
@yarednegash8377
@yarednegash8377 23 күн бұрын
እኔ ድምፁ ይመስለኝ የነበረው የተስፋዬ ገ/ሀና ነበር።
@behayilutesfaye3413
@behayilutesfaye3413 23 күн бұрын
እኔም ብሮ የሱ የተስፍሽ ይመስለኝ ነበር ለብዙ ዘመን
@almazngatu9984
@almazngatu9984 9 күн бұрын
የሚገኝበትን ስልክ የምታቁ እባካቹ
@user-fv9oj8fx2y
@user-fv9oj8fx2y 21 күн бұрын
Key sehtet film erasu sehtet new.
@Marta-cw5nu
@Marta-cw5nu 21 күн бұрын
ቆይ ክፍል ሁለት ምናምን አይ ባልም እህ ልናደድ ስል
@kassayetadesse
@kassayetadesse 23 күн бұрын
ቴድሮስ ተሾመ ቀዳዳ ነው
@MesertetamenTebje
@MesertetamenTebje 8 күн бұрын
አይ ኪራ ያካብዳሉ ዋዉ ትችላለህ
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 23 күн бұрын
ፓሪስን እንደ ስብሐት ገብረእግዚአብሄር?
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 10 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
አቋራጭ መንገድ የለም - With Dawit Tesfaye -  S08 EP79
1:56:20
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 10 МЛН