ከኛ የራቀብን አላህ ለናንተ ቅርብ ነው!||የኔ መንገድ ||ሚንበር ቲቪ||MinberTV

  Рет қаралды 117,995

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
ተወዳጁ "የኔ መንገድ" ዝግጅታችን ዛሬም ከመደበኛ ቅርፁ ፈቀቅ ብሏል። በቀደመው ፕሮግራማችን ወደ ጅማ አቅንታ የነበረችው ዋና አዘጋጇ ሶፊያ ጀውሓር ዛሬ ደግሞ ወደ ቢላል ቀዬ ሐመር እና አካባቢው ይዛን ትነጉዳለች። በጉዞዋ የአካባቢውን ነዋሪ አጠቃላይ እንቅስቃሴ ከመቃኘቷ ባሻገር በተመልካቾች የኸይር ተሣትፎና ርብርብ ሥለተከወኑ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የተመለከተችውን ታጋራናለች!
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZfaq 👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 1 000
@yaliahsetota5500
@yaliahsetota5500 Жыл бұрын
ወደ ገጠር ስትሄጂ በተቻለ አቅም አስባችሁበት በእድሜ ለገፉ እናትና አባት በትንሹ ስጦታ ቢኖር ባይ ነኝ የሶላት መስገጃ የተቻለውን
@yaliahsetota5500
@yaliahsetota5500 Жыл бұрын
ሶፊ እህቴ ጫማሽን ቀይሪ ለገጠር አይሆንም እግርሽን ያምሻል ትንሽም ቢሆን የምትሄጂው ሽፍን ጫማ ሄል የለለው ጫማ ልበሽ እህቴ
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q Жыл бұрын
ትክክል ነው እኔም እንዳቺውነኝ
@user-mj4wi6rf9i
@user-mj4wi6rf9i Жыл бұрын
በሰው መፍረድ ቀላል ነው ምናልባት ላይኖራቸው ይችላል ከቻላችሁ እናተ ለምን አትረዱም የሰው ልጂ የቻለውን ነው የሚያረገው ሶ ከቻላችሁ እናተ እርዱ ካልቻላችሁ ዝብላችሁ የቀረበላችሁን እዩ
@sofisofi607
@sofisofi607 Жыл бұрын
inem yehen hasab idegifalewu
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b Жыл бұрын
@@user-mj4wi6rf9i አፊ ቁርጥ ይበልልሽ የልቤን ስለተናገርሽ ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነዉ እንደሚወራዉ ቀላል ይመስላቸዋል እኮ
@user-mo8hy5sh7s
@user-mo8hy5sh7s Жыл бұрын
ያረቢ ሀብታም አድረገኝና እንደነዝህ ያሉ ሠዎችን ልረዳ ያረብ😭😭😭😭😭
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
መአን ዋጋ አለው እየተመኙ ማርጀት
@halimabetadem155
@halimabetadem155 Жыл бұрын
ባለን ብንብቃቃ በቂ ነው
@fathumasaid1007
@fathumasaid1007 Жыл бұрын
የኔ ማሬ
@user-dv3tm3zh9j
@user-dv3tm3zh9j Жыл бұрын
ውሀውንም እናሰራላቸው ውድ ኢትዮጵያዊያን ኢንሻ አላህ
@jamilesultan4468
@jamilesultan4468 Жыл бұрын
ሰህ
@seadafseyd2195
@seadafseyd2195 Жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b Жыл бұрын
ወይኔ አሮጊቷ እናት እንዴት እንዳስለቀሱኝ የኔ እናት እኔ አፈር ልብላ አረ ያጀመሀ ጉሩፕ ከፍተን ቢያንስ ዉሃ እናስገባላቸዉ 😭😭
@hdhheh8614
@hdhheh8614 Жыл бұрын
ወለሂ እኔም ቢየለው ለኬረችን እነሥቀምጥ
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b Жыл бұрын
@@hdhheh8614 አዎ ወላሂ ቢያን እኮ ሰብሰብ ካልን እኮ ለኛ ቀላል ነዉ ለነሱ ግን በጣም ያስፈልጋቸዋል እረ ያጀማ አስቡበት
@sebahsuleyman2549
@sebahsuleyman2549 Жыл бұрын
Arif hasab new
@fufyy4346
@fufyy4346 Жыл бұрын
ወላሂእኔንምአስገቡን
@vi21t42
@vi21t42 Жыл бұрын
የሚደገፍ ሃሳብነው ኢንሻአላህ
@rozabati3686
@rozabati3686 Жыл бұрын
አንድሰው እንደሚሊዬን ቀድር አለው ያሰው ቢላል ማይዶን ነው እጅግበጣም እድለኛ ነው አላህ ኸይር ጀዛውን ይክፈለው
@user-so4rb8mt2u
@user-so4rb8mt2u Жыл бұрын
መታደል ነው
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Жыл бұрын
ሀቃቂ በእኛ ዘመን ትልቅ አሻራ ነው እንደ ኢስላም በርቱ ሚንበሮችየ !!
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
በጣም
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
@@user-tt5ne9uv4s ቤተሰብ አድርጊኝ ፕሮፋይሌን ተጭነሽ
@user-vx8jy3dw8y
@user-vx8jy3dw8y Жыл бұрын
ያስደስተልም ያስለቅሰልም 😭😭😭😭😭 ስንት በለሀብት ሙስሊም በለበት ሀገር ያአኺራ እህት ወንድሞቻችን እንዲ አይነት ውሃ ሲጣጡ መያት ወላሂ ያሰዝነል 😥😥😥 ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እበካቹ ለነዚህ እህት ወድሞቻችን ተረበርበን ቢየንስ ሁለት ያዉሃ ጉድጓድ እነስቆፍርለቻው 🙏🙏🙏🙏
@sofya9565
@sofya9565 Жыл бұрын
እውነትሽን ወላሂ በተለይ እነዚህ አማራ ትግሬ ኦሮሞ እሚባሉ ብሄረሰብች ህዝቡን ከሚያገዳድሉ ምናለ ለነዚህ ጎሴዎች ወሃ እና ትራንስፖርቴ መገድ ቢያሠሩላቸው
@hudaftube1255
@hudaftube1255 Жыл бұрын
የውሃዉ ጉዳይ የት ደረሰ ተሰራለቸዉ ወይ
@user-vx8jy3dw8y
@user-vx8jy3dw8y Жыл бұрын
@@hudaftube1255 እኔ ነው ያጣየከው / ያጣየቅሺው?
@user-vx8jy3dw8y
@user-vx8jy3dw8y Жыл бұрын
@@sofya9565 👍👍👍👍
@fdddvvcf7297
@fdddvvcf7297 Жыл бұрын
ሶፊ ቁጥሯን ብታስቀም ጥልን አምስት አስርም አዎተን ብናስቆፍርለቸው ለአለህ ብለን😭😭😭 በጣም ነው ያሳዘኑኝ እኔ ባደኛነት ያቅሜን ለማውጣት ዝግጁ ነኝ✋
@zetunakader4692
@zetunakader4692 Жыл бұрын
ሶፊ በፈጠረሽ ሽንኩርትና ጨው ላኪላቸው ሚንበበሮች እናታችንን አዲሳባ አምጧቸው በጣም ነው ያሳዘኑኝ
@ShemsyiaJemal88
@ShemsyiaJemal88 Жыл бұрын
ካዲስ አባ በጣም ይርቃል ውይ
@hawatahireyoutube
@hawatahireyoutube Жыл бұрын
እኔ እራሱ እደት አጀቴን እደበሉኝ
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 Жыл бұрын
እፍ እኔ እራሱ እንዳስለቀሱኝ
@HFTube-lf4ht
@HFTube-lf4ht Жыл бұрын
በጣም አጀት ይበላሉ
@familyhouse6339
@familyhouse6339 Жыл бұрын
Mashalah
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
ደስ ሲል በዚች ምድር ላይ እንደ መልካም አርአያ ሰበብ መሆን መታደል የለም ።ለአንድ ሰው ለስኬት ለሂድያ ሰበብ መሆን በጣም መታደል ነው በርቱ የኔ መንገዶች!!
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u Жыл бұрын
ኤ ወላህ የስቀናል አለሓምዱሊላህ አለ ኒመታል ኢስላም
@user-qc6fq4zx6y
@user-qc6fq4zx6y Жыл бұрын
ወላሂ አዎ መልካም መሠራት ለሂሊናም ረፍትነዉ
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i Жыл бұрын
ማሻአላህ
@legambotube9740
@legambotube9740 Жыл бұрын
በቢላል ቀናሁኝ አላህ ይጠብቀው
@selmaselma691
@selmaselma691 Жыл бұрын
Mashallah sofi Allah yetabikshi
@aminunurie8311
@aminunurie8311 Жыл бұрын
ሶፊ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ በጣም ደስነውየሚለው ቢላል ጀግና ነው በደንብ ቢረዳ የበለጠ ብዙ ስራ መስራት ይችላል። ቀጥይበት አላህ ይከተልሽ
@AAA-vb1rt
@AAA-vb1rt Жыл бұрын
ሙስሊም ባለ ሀብቶ ለአሏህ ብላችሁ የውሀ ጉድጓድ አስቆፍሩላቸው 😥 ያአሏህ ሽኩርት ና ጨው ያረቢ የኔ እናት ወላሂ እኔ ብስቁል ልበልልሽ 😭
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Жыл бұрын
የለም ገበያ እዛ ???
@zetunakader4692
@zetunakader4692 Жыл бұрын
እኔ የእናቻችን ሽንኩርትና ጨው አምጪልኝ ያሉት ድምፅ ወላሂ ውስጤን ረብሾኛል ልሂድ ካንቺ ጋ አሉ ኢንሻአላህ ሃገሬ ስገባ እናታችንን መዘየር እፈልጋለው ወላሂ ተረብሽያለው
@AN-sp4cq
@AN-sp4cq Жыл бұрын
እኔም እንዳቺ ነው ሀገር ስገባ ሄጄ ለማያት አሰብኩ ወላሂ በተመሳሳይ ብንገባ አብረን እንሄድ ነበር
@farismohamed8848
@farismohamed8848 Жыл бұрын
ይኔ ቅመሞች ብቃ አይ እኛ ሴቶች በተለይ የአረብ ሃገር ሴትች እንቁ ናቹ አዛኝ አይ አላህ ምሻታቹህን ሁሉ ይሙላላቹ ሌላ ምን እላለሁ
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 Жыл бұрын
ለምን አንረዳቸዉም በጣም ነዉ የሚሳዝኑት
@zamzamarsitube
@zamzamarsitube Жыл бұрын
Welahi aslekesugn min lihun weyne minewu hafitam behonku yarab huleta walililin edenegnih enatochin ediniradaa
@rahmachekole847
@rahmachekole847 Жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ ሙስሊሙ ባላሀብት ብዙ ስራ ይጠብቃችሁል ቢያስ ለዚህ መድረሳ በቂ የሆነ አስተማሪ ሊቀጠርላቸው ይገባል የተሻለ መድረሳ ሊሰራላቸው ይገባል ብቻ ብዙ ስራ ይጠበቅብናል እኛም እደሙስሊም
@sirajemehamed7340
@sirajemehamed7340 Жыл бұрын
በዉነትቱ ምንም ቃል የለኝም ለሚበሮች ልዮ ናችሁ
@aishatube6203
@aishatube6203 Жыл бұрын
ማሻአላህ ሙስሊሞች ሀብት ያላቸው እንደዚህ ያለ ቦታ ቢጠናክሩ ይሻላላ ሁሉም ከተማ ላይ ብቻ ማስተማር መርዳት ብቻ ሆነ ወጣ ብለው ቢረዱስ
@mohammedumer6117
@mohammedumer6117 Жыл бұрын
የኔ መንገድ ሚንሊሆኒለቹ የኛ ሚንም ሚንላው ቃላት ያጥረነል አላህ ጀዛቹን ባጃነት ይከለቹው!!!
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting Жыл бұрын
ወንድም ቢላል እና እህት ከድጃ የዘመኔ ምርጥ ጀግኖች አርአያዎቼ ናችሁ እናንተን ሳይ በራሴ አፍራለሁ እናታችን ደግሞ ልቤን ነኩኝ ያአላህ😭😭
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
ከድጃ ሳይሆን ሶፍያ
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting Жыл бұрын
@@user-tt5ne9uv4s ልክ ነሽ ግን እኔ ጋዜጠኛዋን አይደለም ያልኩት የእህት ከድጃን ታሪክ ካላየሽ እይው ያኔ ትረጂኛለሽ ማንን ለማለት እንደፈለኩ😘
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ቢሉ #ሶፊ 🌹🌷🌺🌺🌺🌺 እደለኛው ቢላል አሏህ መሠሎችህን ያብዛልን ቃል የለኝም ለአንተ #ሚንበሮች በረቱልን 🌹
@abduhussen743
@abduhussen743 Жыл бұрын
አላህ የተሻለ ነገር ይጨምርላችሁ በጂካ አካባቢ የምኖሩ16 ብሔሮች ወይም ከዛ በላይ እኛ በ3ብሔረሰ ተባልተን ተጋድለን ልንጫረስ ነው ሀገርም እያፈረስነው ሰላም ለናተ ይሁን የረበና ሰላም በመላው ሙስሊም ወድሞቻችላይ ይሁን
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h Жыл бұрын
በጣም ሶስቱ የኢትዮጵያ ጦሶች ናቸው
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Жыл бұрын
@@user-bm9iq8do2h ጁንታ እንጅ የኢትዩጽያ ጦስ ሌላው ምን ያድርግ ቤቱ ድረስ መጥተው እየገደሉት
@semira6773
@semira6773 Жыл бұрын
​@@user-bm9iq8do2hገደልግቡ፡አሁንየአማራህዝብ፡ከኦሮሞና፡ከትግሬጋር፡እንደሀገር፡አፍራሺይቆጠራል
@qemer9993
@qemer9993 Жыл бұрын
የእኔ እናት ሲያሳዝኑ አላህ ሁሉም ቦታ ቅርብ ነው! ወደ ኢስላም ያመጣቸው ጌታ ጥራት ይገባው። ዋናው ከኢስላም መገናኘታችሁ ነው እድሜ አይገድብም
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba Жыл бұрын
ወላሂ ወንድማችን ቢላል ለኢስላም የሰራሀው ስራ በተለይ የማይነካውን የሀመርን ህዝብ ወደ ኢስላም እንድትጠራ አላህ ስለመረጠህ አልሀምዱሊላህ እኛ ብንረሳህም ታሪክ የማይረሳው ስራ ሰርተሀል አሁንም አላህ ይጨምርልህ ወንማችን ዋዶ ወይም አብደላህ በሌላ ሚዲያ ላይ ታሪክህን ሰምቼለሁ ምርጥ የኢስላም ጀግኖቻችን ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ
@user-kr7rn8oq5w
@user-kr7rn8oq5w Жыл бұрын
ቀጣይ ጋሞ ዉስጥ ስቃይ ያሳለፉት አባት ከልጆቸወ ገር የቀረቡት ምን ላይ ደረሱ መስጊድ ዉስጥ ከልጅቸዉ ጋር ብቻቸዉን ሚሰግዱት ይጎብኙልን ልጃቸዉ ሀፊዝ ሰለምቴ ነዉ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Жыл бұрын
ሶፈይ የዘሺኝሂጂ ያሉ እናት አምጫቸው እኛ ያቅማችን እንረዳለን ሊክ ልከሺ ይምጡ ከተመቸሺ አሰዘኑኝ
@user-gw2kr5wq5k
@user-gw2kr5wq5k Жыл бұрын
ሱባአን አላህ ወላሂ በጣም ብዙነገሮች አስለቀሱኚ እደሁም አሰደሰቱኚ ሶፊዬ ውድድድ ውድ እህቴ❤❤❤❤
@user-mm5jw1se6c
@user-mm5jw1se6c Жыл бұрын
እናታችን አስለቀሱኝ ያረቢ ሚበር ቲቪ ከተማ ሂዳችሁ ብና ጨው የጓናቸው ማረፊያ ቢሰጣቸው
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 Жыл бұрын
የሱሃን አላህ ከበድ ነው እኛ ስንቱ ሞልቶልን ስንቱን አጎዳልከብን ብለን ቀን ማታ እነለቃቅሳላን ኢላሂ ሰማይና ምድርን የሞላ ምስጋና ሽኩር ይገባህ አልሃምዱሊላሂ ራቢል አላሚን
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
የአላህ ይሄን ልጅ ሳይ እባየ ይቀድመኛል ከደስታም ከሁኔታውም ታድለሀል አላህ መርጦህ ለሰዎች ሂድያ አድርጎሀል አላህ ኸይር ስራዎችህን ይቀበልህ ሶፊ የኔ መልካም አላህ ይጠብቅሽ ንግግርሽ ሲያምር ማሻአላህ እንደምኞትህ አላህ ያሳካልህ
@hikma9245
@hikma9245 Жыл бұрын
ንፁህ ልብን እንዲህ ወጣ ብለን ስንንቀሳቀስ ነው የምናገኘው ሱብሀን አላህ ሶፊ አንችም ጥሩ ልጅ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ እማ ትልቋ ሴትዮ አብሬሽ እሄዳለው ስትል በጣም ነው ያሳዘነችኝ
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 Жыл бұрын
በጣም ነዉ ያሰለቀሱኝ😭😭
@keribintbaba246
@keribintbaba246 Жыл бұрын
እንዴት ነው ግን ይህንን ፕሮግራም መግለፅ እሚቻለው በጀሊሉ😔እኛ ሁሉም ነገር ተሟልቶልን ትክክለኛ ባሪያ መሆን ከብዶናል የኢባዳ ነገር ምቾት ሳይሆን አላህ ሲመራ ነው አላህ ያግራልን እህህ ሶፊዬ የኔ ፍልቅልቅ እወድሻለሁ😍ወንድማችን ቢላል አላህ ሰበብ አድርጎህ ይህን ሁሉ ኒእማ አላህ አጎናፅፎሃል አልሀምዱ ሊላህ ከእስልምና የበለጠ የለም እስልምናን መወፈቅ ራሱ ትልቅ ኒዕማ ነው❤አልሀምዱ ሊላህ አለ ኒዕመተል ኢስላም
@emukhalidyutb
@emukhalidyutb Жыл бұрын
የእውነት የአችን እናት ባገኛቸው ተመኘሁ በጣም አጀቴን ነው የበሉት ያረቢ
@Madina-ff6xl
@Madina-ff6xl Жыл бұрын
ይችን እናት የት ባገኘናት ውነትነው
@emukhalidyutb
@emukhalidyutb Жыл бұрын
@@Madina-ff6xl በጣም
@user-fr4ps1dc2v
@user-fr4ps1dc2v Жыл бұрын
ለእኚህ እናታችን የተቻለንን ለመርዳት መንገዱን ብትነግሩን በጣም ቅንና የዋህ እናት ናቸው
@user-gl8ok6zg2g
@user-gl8ok6zg2g Жыл бұрын
አወ
@onthetakeofallahwollo8732
@onthetakeofallahwollo8732 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ጡሩ ነገር ነው እየሰራችሁ ያላችሁት ቀጥሉበት ከዝህ ህብረተሰብ ቡዙ መስራት ይጠበቅብናል የመጠጥ ውሀ ችግር እዳለባቸው አይተናል ስለዝህ የመጠጥ ውሀውን ብናሰራላቸው ባይ ነኝ ለዝህም እኔ የበኩሌን ለመወጣት ዝግጁ ነኝ እናም በዝህ በጉዳይ አስቡበት እና ወደ መስራቱ ብንገባ
@user-tv6fe3gt4m
@user-tv6fe3gt4m Жыл бұрын
ያአላህ ገጠራማውን የህዝብ ሙስሊሙን ሁለንተናዊ አኗኗር ለኛ ለማድርስ ይህን ሁሉ ኪሎሜትር ተጉዟቹህ ስላደረሳቹሁን ከልብ እናመሰግናለን።ለኛም ትልቅ የቤት ስራ ነው የስጣቹሁን አላህ ከአስተዋዮች ያድርገን 😥😥 ያሻባባል ሙስሊሚን ድጋፍ ከኛ ይፈልጋሉ እጃችንን እንዘርጋ በሁሉም ዘርፍ መጫራሻ ላይ ትንሽ ልብል እርግጥም Minber tv የህዝብ ሙስሊሙ ሚዲያ ነው የሙስሊሙን ሁኔታ እንደዚህ መቃኝት ትልቅ ስራ ነው አላህ ጀዛቹህን እጥፍ ድርብ ያደርግላቹህ
@FgFg-gr4ui
@FgFg-gr4ui Жыл бұрын
አለህ ይጠብቃቹ
@SamsungA-ck4xx
@SamsungA-ck4xx Жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@temresirsgalahemdulilah4621
@temresirsgalahemdulilah4621 Жыл бұрын
አላሀምዱሊላህ ረቢል ዐለሚን አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ሀቂቃ የደስታ እንባ ነው ያነባሁት አላህ ጀዛችሁን ይክፋላችሁ
@zeinebamohd4203
@zeinebamohd4203 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ሲያምሩ ሀገራችንኮ ሁሉም ነገር አላት ሰላሟን ነሷት እንጅ አሏህ ጠሏቷን አጥፍቶ ሰላሟን ያብዛዉ
@halimab609
@halimab609 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ምን አይነት ደስስ የሚል ለየት ያለ ንያ ነው ያለው ወንድሜ ቢላል አላህ ይጨምርልህ አቦ ምንዳህን ከፍ ያድርግልህ ሶፍዬ ጀዛኪላኸይር ኮራሁብሽ ውዴ
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v Жыл бұрын
ያአላህ. በጣም ያሳዝናሉ. ወላሂ ውሃው እንዴት ነው የሚጠጡት እዚያው ታጥበው ከዚያው ላይ ጠጡ ወላሂ ከባድ ነው. አሁን ስንት ሃብታም አለ አዲስ አባበ ላይ ለነዚህ ዉሃ. ባስቆፉሩላቸው ትልቅ አጅር ያገኝ ያአላህ. አላህ. ይገዛችሁ. ያረብ
@sarahabshawet
@sarahabshawet Жыл бұрын
ዚክር 📿 ዚክር ከአላህ ቅጣት ነፃ ለመሆን፣ የቀልብ እርካታን ለማግኘት፣ የአላህን ረድኤት እንዲወርድ ለማድረግ እና መላኢኮች የአላህን ምህረት እንዲለምኑልን ምክንያት ነው።ኸሚስ 💚
@Redwanseid
@Redwanseid Жыл бұрын
ማ ሻ አላህ። ቢላል እጅግ ብልህ ልጅ። ብዙ ጠንካራ አሊሞች የቢላልን ፈለግ ቢከተሉ ብዙ አሊሞችን እናፈራ ነበር። አላህ ያግዘው።
@user-fu1sn9pq2k
@user-fu1sn9pq2k Жыл бұрын
ፍፍፍፍ እማማን እንዴት ንግግራቸው ልብ ይሰብራል እስቲ ከተቻለ ወደ አዲስ አባባ 1ሳምንት እንኳ ይምጡ በቲቨም ይቅረቡልን አስደስቷቸው አላህ ያስደስታቹሀል ሽንኩርት እና ጨውም ወደሀገር ሲሆዱ አሲዛቹሁ ብልኳቸው ምን ያመረ ነው
@user-ve8mm7iy4g
@user-ve8mm7iy4g Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል ኡስታዞች ለራሱ ትኩረት አረገው ወደዛ እየሄዱ ቢያስተመሮ ጥሩ ነው ሚዲያ የማይባበት ቡዙ ሀገሮች አሉ እደነዚህ አይነት
@ethiodire8953
@ethiodire8953 Жыл бұрын
Mashallah አላህ ለወደደው ኢስላምን ይሰጣል በርቱ ሙስሊሙ እነዚህን መርዳት ይኖርበታል ክትትልም ይፈልጋል
@user-zd6ph7xw9m
@user-zd6ph7xw9m Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሶፊያ ትለያለሽ ድሮ በዘፈን ሚታወቀውን ሀመር ባንቺ ብቃት በሚያምር መልኩ አስተዋወቅሽን ለሰዎች የምትሰጪው ፍቅር እስላም እንዲህ ነው ብለን እንድናወራ አድርገሽናል ሚምበሮች የእስላም ነፀብራቆች ናችሁ
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Жыл бұрын
ወይኔ ሶፊያ እያነባሁ ነው የጨረስኩት የኔ እናት ሲያሳዝኑ እህህህ አንድየ ለእነሱም የተሻለ ኑሮ ወፍቃቸው ያረብ ።
@khadijah2570
@khadijah2570 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን አልርሂም ይጠብቅሺ ሀገሬ አሚን 🤲 ኩሪ በፈጣሪሺ እሱ ነው የፈጠረሽ ☝️ ማሻአሃህ የኔ መንገድ ብሮግራም
@rosamohamed9902
@rosamohamed9902 Жыл бұрын
ሶፊ ከይቅርታ ጋር ጫማሽ ለገጠር መንገድ አይሆንም ተጠንቀቂ በጣም ደስ የሚል ኘሮግራም አጅሩን አላህ ይክተብላችሁ
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 Жыл бұрын
አይዞሽ ለምደዋለች
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 Жыл бұрын
ትክክክል ብላለች እህቴ አንችኛዋ እህቴ ደግሞ መልመዱን ለምዳው ይሆናል ብትለምደው ግን ለገጠር መንገድ ምቹ ጫማ እንደ እስኒከር ያሉ ናቸው ብዬ አስባለሁ እንዴ ቀዩ አፈር ላይ እኮ ትወድቃለች ብለን ተሳቀቅን
@kedijaahmed2824
@kedijaahmed2824 Жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ እንባዪ ነው የመጣው አላህ በኛ ላይ የዋለውን ውለታ እነሱ ደሞ ስለ አላህ ያላቸው ፍቅር ኡፍፍፍፍፍ
@mokede8735
@mokede8735 Жыл бұрын
Sofi😍programesh እንዲ ከፍ ብሎ ስላገኘውት ደስ ብሎኛል Alhamdulillah ❤
@mohatube777
@mohatube777 Жыл бұрын
ማሻአላህ ሚንበሮች ይህን አይነት የራቁ ኢስላማዊ ከባቢዎች ማስታወሳቹና ለኛ ማስተዋወቃቹ ትልቅ አርአያ ያለው ስራ ነው በርቱ።
@AMtube9507
@AMtube9507 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ቁርአን በድሎት ሰይሆን በችግር ሁነን አላህን ሙጥኝ ብለን ከለመን የገረልነል የረቢ
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ Жыл бұрын
ማሻላ ይህን መድረስ ተደጋግፈን እናሳምረው እናድሰው ሚንበሮች በዚህ አስቡበት
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x Жыл бұрын
እሚገርም ነው ያአላህ አላህ በጀነቱ ቤትን ይገንባላቹህ😥 አይ ዱኒያ ቤታቸው በጣም አስቸጋሪነው አላህ ምርጧን ጀነት በራህመቱ ለሁላችንም ይስጠን😭 ሚምበር ቲቪ የሁሌም ምርጫዬ አላህ ይጠብቃቹህ❤
@user-jc3sm3dm8f
@user-jc3sm3dm8f Жыл бұрын
አላህየ ከጡሩ ባራወቹህ አድርገኝያረብ፣😭😭😭😭
@fafisualih4212
@fafisualih4212 Жыл бұрын
ካሜራ ማኖቹ ግን ሀባይቢ እንዴት እንደምትደክሙ አሏህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
@user-oq4vi1ko7i
@user-oq4vi1ko7i Жыл бұрын
የምገልፅበት ቃላት ስላጣሁ ዝምታን መረጥኩ ጀዛኩሙሏህ ኸይር በስ
@zebibasiraj7204
@zebibasiraj7204 Жыл бұрын
በኔ ትውልድ ዘመን ይሄን ላሳየኝ አላህ ምስጋና ይገባው ቢላልንም አላህ ኸይርስራውን አላህ ይቀበለው ❤❤❤
@user-od4vh7dt1k
@user-od4vh7dt1k Жыл бұрын
ሚንበሮች በጣም ትለያላቺሁ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ብረታቱን ቅዋውን ይስጣቺሁ የምረጦቺ መርጥ አደርጎ ያን የአለማት እዝነት የላከው ወሰን የለሹ አምላካቺን አላህ የገድፋቺሁ ለሙስሊሙ ብቻ አይደለም ለሎቺም ደራሽ ለኢትዮጵያ በቻ ሳይሆን ለአለማቺን ትሆናላቺሁ ኢንሻ አላህ 🤲🤲🤲🤲🤲
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ማሻ አላህ በጣም ያስደስታል በርቱልን ምርጥ የኢስላም ፈርጦች የሀመሩ ጀግናችን ወንድማችን ቢላል አላህ ይጠብቅህ ተመስጨ ነው ያየሁት ምንኛ የታደልክ አላህ የመረጠህ ቃል አጠረኝ ለመግለፅ
@khadijah2570
@khadijah2570 Жыл бұрын
አላህ ፈጣሪ አምላክ ሆይ እስልምናችነን ጠብቅልን በዓንት ፍቃድ ☝️ አስፋፋልን ሙስሊሙን ሁሉ አስማማቸው በዲናቸው አጥንክራቸው ኢንሻአላህ ☝️🙏
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 Жыл бұрын
ሁለተኛው ብላሉል ሀበሺ ማሻ አላህ ቃላት አጣሁ አልሃምዱሊላህ እስልምናን እኛ አላወቅንም ። ሶፊ ስላንቺ መግለጽ ቃል አጣሁ እንዲህ ነው ሚንበር ቲቪ አላህ ከፍ ያድርጋችሁ።
@itsweird157
@itsweird157 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አላህ ያግዛችሁ ውድ የእስላም ልጆች
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
ሶፊዬ በሄድሽበት ሁሉ ይወድርሻል😊🥰እኛም እኖድሻለን ከእኛ አብዝዝቶ አሏህ ይውደድሽ😊የዘመናችን ቢላል ጀግና አሏህ ያግዝህ ታድለሀል🎉
@Hayat-bc1bw
@Hayat-bc1bw Жыл бұрын
የእናታችን ንግግር ውስጤን ነው የነካኝ በጣም ደስ ነው ያለኝ ሶፊ አላህ ይጠብቅሽ የዘመናችን ቢላል ጀግና አላህ ይገዛቹ 😍😍😍😍
@janatsaed2877
@janatsaed2877 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀግናነክ ቢላል አላህ ከዝህም በላይ እምሰራ ያርግህ ሶፊም አላህ ይጠብቅሽ ያረብ
@haleemahleema4755
@haleemahleema4755 Жыл бұрын
አሚንን
@Hayuti-Selemtewa-Tube
@Hayuti-Selemtewa-Tube Жыл бұрын
ወላሂ ቃላት የለኝም አልሀምዱሊላህ አለኒእመቲክ ልብ ይነካል ወላሂ የኔ እናት ልቤን ነኩት አላህ 😭😭😭😭💔💔 ቢላል እና ሶፊ ታድላችሁ 😭😭
@sarahabshawet
@sarahabshawet Жыл бұрын
ቢላል ግን አቤት ታድሏል ብዙ ነገር እየሰራ ነው ማሻ አላህ አላህ ስራህን ይቀበልህ
@nejaseid2901
@nejaseid2901 Жыл бұрын
በኔ መንገድ ጉብኝት የተረዳሁት እነዚህ ብሔረሰቦች የምንም ሀይማኖት ተከታይ እንዳልሆኑና እስልምናን ሲቀበሉ እጅግ ደስተኛ እንደሆኑና ታዛዥና በቀላሉ እስልምናን በፍጥነት ማዳረስ እንደሚቻል የሀመር ተወላጁ ወጣት ሲናገር ሰምቻለሁ እና አቅሙና እውቀቱ ያላቹህ አህለልከይሮችና ዳዒዎች በሌላ ሀይማኖት ሳይበከሉ ልንደርስላቸው ይገባል እላለሁ ። የኔ መንገድ አቀራቢዋ እህት ሶፊያ መንገድሽ ረጅም ነውና ከአላህ ጋር ብዙ መንገድ መጓዝ እንምትችይ በስራሽ እያየን ነውና በርቺ እንላለን ።
@z.d7914
@z.d7914 Жыл бұрын
ወይ የኔ እናት አሳዘኑኝ ትልቋ ሴትዮ ሱፊ የሆነ ነገር ገዝተሽ ላኪላቸው ባአላህ ይሁንብሽ
@giasbd1235
@giasbd1235 Жыл бұрын
ሦፍየ የኔውድ እሕት አላሕ ይጨምርልሽ በሙሊ ሚበሮች አላሕ ይጠብቃችሑ አላሕ ሐምሠሩት ሥራ አላሕ ኸይር ሥራችሑን ይክፈላችሑን
@ss381
@ss381 Жыл бұрын
مشاءالله الله يحفزك جزك الله خير 👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mymusied7161
@mymusied7161 Жыл бұрын
አላህ ፡ ጀዛሽን ፡ ጀነት ፡ ያድርገዉ ፡ እናታችን ፡ አስለቀሱኝ ፡ አላህ ፡ ለናንተ ፡ ቅርብ ፡ ነዉ ፡ ሲሉ ፡ ፡ ሚስኪን ፡ አላህ ፡ ድህነትን ፡ ድራሹን ፡ ያጥፋልን ፡
@salamauae4762
@salamauae4762 Жыл бұрын
ሦፍየ ወላሂ ትለያለሽ ኢሻ አላህ ሀገራችን በኢሥላም ነው እምትተዳደርው አንዲም ካፌር አይገኝ
@haleemahleema4755
@haleemahleema4755 Жыл бұрын
ኢሻ አላህ
@gdfgej2580
@gdfgej2580 Жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@hawaha6567
@hawaha6567 Жыл бұрын
ሆይ አሞቸዉ መስሎኘ ነበር ልጆቹ በጨት ሲሄዱ ጉድ
@jemiladawood4910
@jemiladawood4910 Жыл бұрын
ማሻአላህ እንደቢላል ያሉትን ያብዛልን
@abbabbabbabb2128
@abbabbabbabb2128 Жыл бұрын
ሶፊ በአጠቃለይ ሚንበሮች አላህ ጀዛቹን ይክፈላቹ። አሁንም ግን የሚቀር ነገር ያለ ይመስለኛል እናታችን ሽንኩርት ይዘሽ ነይ ሲሉ አልቻልኩም ሌላው የተጀመረው መድረሳ ማለቅ አለበት።ለመድረሳውም ለቀለባቸውም ቢሆን የአቅማችንን ብናደርግ እንዴት ልንረዳቸው እንደምንችል ሚንበሮች አሳዮን ያለውበት ባህር ማዶ ብዙ ደጋጎች በዙሪያዬ አሉና እንዴት እንርዳ መድረሳውም ማለቅ አለበት እንሰራዋለን ኢንሸዓላ።
@HFTube-lf4ht
@HFTube-lf4ht Жыл бұрын
መሻ አላህ ደስ ሲል ያርብ ሀብት ወፍቀኝ እነ ለድኔ የምስራ አድረገኝ ኢላሂ በተራፍ ጀዛኩም አላሁ ይረን በርቱ ግን አድ ፍገግ ያርገኝ ልጆቹ የሶፊ እግረ ላይ ነው hhhhh የለበሽው ጫማ ገርሞቸዋል ወይኔ እደት ፍገግ እዳርጉኝ
@maryem9100
@maryem9100 Жыл бұрын
ማሻአላህ ቢላልና ሶፊየ አላህ መልካም ስራቸሁን ይቀበላቸሁ የረብ ደስ ስትሉ በዛወም ሀገር አስጎበኛቸሁን በሰላም ተመለሱ
@husenkadir3004
@husenkadir3004 Жыл бұрын
I wish these kids could be provided with Amharic and English language class for effective learning and the better teaching... Additionally, furthering Islamic and academic education... And back the teaming and everyone who are in support up with fund! May Allah help all of you who is trying to spread the light of this Din! Ameen!
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 Жыл бұрын
የ አላህ አለህ አለህ ሁሌም ለከይር ሰበብ የርገን በከይርም ላይ የፅናን የ አላህ ተውፊቅ የብላል ጀግንነት ነው እሄ ሁሉ ኢላሂ ሙስሊም አርገህ ግደላን
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r Жыл бұрын
አህለን ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ያረብ 🥳🥳🥳🥳🥳😥😥😥😥😥እኛም ያቅማችንንን እንርዳቸው ፀማይ ላይ ውሀ ማስቆፈር ቧንቧ ማስተከል እፈልጋለሁ አላህ ያሳካሌኝ ኢንሻ አላህ ባአላህ ፍቃድ ሶፊ ስወድሽ 🥰
@hayatadem3854
@hayatadem3854 Жыл бұрын
You are an amazing journalist Allah has created you for miracleous purpose. Berchiln! Thank you!!!!
@asmatube1022
@asmatube1022 Жыл бұрын
ማሸአለህ ማሸአለህ በጠም አለሁ አክበር ቢለል እንኳን አለህ ህልምህን አሰከልህ አለህ ወፍቆህ ብዙ ነገር ሰርተሀል እፍ ከንቺ ገ ሄደለው የሉት እናት አስለቀሱኝ ወለሂ😭 ዘይት ሽንኩርት አምጪ አሉሽአብደአለህ ማሸአለህ በጠም ደስ ሚል ጠንከረ ወጠት ነው እንዲው ሰያው እውቀት የለው ይመስለል ብዙዎችን እንደሚቀይር ተሰፋ እነደርገለን ከአለህ ገ ድምፁ የዶክታር ዘይኔን ይመስለል ወንድሙ ነው እንዴ ሶፊ ሙቀቱ ገደለሽ አይደል አለህ ደረጀሽን ከፍ የድርገው ኢንሸአለህ አረቦቹ ገ የሰበሰብኩት ልብስ አለ ከማንም በለይ ሚገበቸው ለነዚህ ሰዎች ናቸው ወደ ሀገሬ ስመጠ ሶፌ አገኝሸለው ኢንሸአለህ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
ያአላህ የሂወታቸው ሁኔታ የናታችን አባባል በጣም ያስለቅሳል
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 Жыл бұрын
ሱብሃን አላህ ወንድም ቢላል አሳያህን ያብዛልን ሁላችሁም ልጆች በስደት ግዜያችሁን ተጠቀሙበት ተማሩ በየአካባቢያችሁ ሀላፊነታችሁን ተወጡ !
@hayatmohamed8152
@hayatmohamed8152 Жыл бұрын
Allahu Akber amazing ♥️♥️♥️
@haponabdulahe9990
@haponabdulahe9990 Жыл бұрын
MushAllaha! Very clean people!!!
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 Жыл бұрын
ሱብሀንአላህ ኸይር ጀዛቹ አላህ ይክፈላቹ እ እማማ በጣን ነው ውስጥ በጣም ነው ይርብሹኝ እናነን ጋር ፈጣሬ ቅርብ ነው አሉ አላህ ይሁሉም ቅርብ ነው አላህ የኑር ምንገድ ይክፈትላቹ
@makeyamakeya430
@makeyamakeya430 Жыл бұрын
ማሻአላህ ቢላል አላህ ይርዳህ አንተንም አብረውክ የሚሰሩትን ወንድሞች ታሰቀናላቹ ሙሰሊም አህትወንድሞች እኘም በምንችለው. ከጎናቸው ልንሆን ይገባል ሚንበሮች አናመሰግናለን
@haihello1405
@haihello1405 Жыл бұрын
አሠለሙ አለይኩም ውረህመቱለህ ውበረከትሁ የጀመአ ሶፈው አለሀ ይጠብቅሺ በሄድሺበት ሁሉ አይረሴ የሆነ ታረክ እየሰረሺ ነው ውለተይሺን አለሀ ይክፈልሺ🌹🌹🌹
@fatimakamal6332
@fatimakamal6332 Жыл бұрын
ረጅሙን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ያረብ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
ወላሂ ይሄ ፕሮግራም ሁሌም ይቀጥል ማሻ አላህ ደስም ይላል ግን ብዙ ችግሮች አሉ ከእኛ ከሙስሊሞች ብዙ የሚጠበቅ ነገር አለ
@jenetifisadri6118
@jenetifisadri6118 5 ай бұрын
ማሻ አሏህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ቢላል አሏህ ይጨምርልህ የበለጠ ለእስላም የምትሰራ ያድርግህ ሚንበር ቲቪ ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት ያለ አምሳያዎቻችሁን ያብዛልን ወደ አሏህ መንገድ ከመጣራት የበለጠ ምን ያመረ ስራ አለ ? አልሐምዱሊላህ ። የንግስቲቱ የሚንበር ቲቪዋ እንቁ በጂንካ ከተማ የተደረገላት አቀበባል እጅግ ያማረ ነው አሏህ ያክበራቹህ ይገባታል እች ጠንካራ እህታችን ❤
@ss381
@ss381 Жыл бұрын
الله اكبر الله اكبر مشاءالله تبارك
@nejat5533
@nejat5533 Жыл бұрын
Allahu Akibere
@AB-rv1tl
@AB-rv1tl Жыл бұрын
ማሻ አላህ የመይጠገብ ፗሮጊረም ነባር ቢለል ጅግና ነዉ ከጎኑ መቆም አለብን
@habshisalha5749
@habshisalha5749 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ እህታችን ሶፍያ ለዚህ ፕሮግራም መሳካት የበኩልሽን ጥረት ላደረግሽው ለወንድማችን ቢላል አለማትን እና በውስጧ ሁሉ የፈጠረው አላህ ሀይር ጀዛውን ይክፈለው ይህ ሀሳቡን ግን መጅሊስ ሊደግፈው ና ሊያግዘው ይገባል
@ramzia3457
@ramzia3457 Жыл бұрын
ወይኔ ውሀውን ሲጠጡት ሲያሳዝኑ በተቻለን ቀቅም ግሩብ ከፍተን አዋጥተን አድ ውሀ ብናስቆፍር አጅራችንም አላህ ዘንዳ ከፍ ይልልን ነበር ሱበሀነላህ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
Masallah Masallah Allah with you Allah taker you
@zeynebkaderi6699
@zeynebkaderi6699 Жыл бұрын
አላህን ሶፊ ማሻ አላህ 🌹🌹
@husnaabdulmena482
@husnaabdulmena482 Жыл бұрын
Minber Ebakachhun astebabrachu wha bikoferlachew
@salwasaeed6815
@salwasaeed6815 Жыл бұрын
እህህህህህህህ ያረቢ ለሰው ያላቸው ክብር ያሉበት ሁኔታ በጣም አጂጂጂጂጂጂብ ነው አንዳንድ ግዜ እኛ ያለንበትን ትልቅ ኒእማ ለማወቅ ሀቂቃ እንደዚህ አይነት አገሮችን ጉብኝት ማድረግ በጣም አስፈላጊ ነው ለካ ያረብ ለከ አልሀምድ
@qeew2686
@qeew2686 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባርካላህ ሁለት አይነት ሥሚት የዛሬው የለያል እማ እናት አለም አጀቴን በላሽው ወላሂ ሶፊ ቁጥርሽን በጣም ነበር የፈለኩት ግን ከይት ላግኝ
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 43 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 54 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.16 "ሼፍ ሒሩት"
39:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 783 М.
መህር በዱቤ || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ
1:22:42
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 2,4 МЛН
When dad sneezes 😱😵‍💫 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 10 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
0:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 10 МЛН
ToRung short film: 🙏Let's help each other🤗
0:32
ToRung
Рет қаралды 21 МЛН