ከፎቅ ወድቄ አረገዝኩ:: ኢቢኤሶችን ፕራንክ አደረኳቸው።እልህ መጥፎ ነገር ውስጥ ከተተኝ።ባለ ታሪክ ቤተልሄም አዳሙ... ክፍል 1.

  Рет қаралды 111,023

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

2 ай бұрын

እልህ መጥፎ ነገር ውስጥ ከተተኝ።
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily

Пікірлер: 139
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 2 ай бұрын
የመክሊትን ቻናል በዚህ ሊንክ ገብተው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። youtube.com/@meklitmulugeta1?si=-5gy1DHStI0nFvY6
@almazalmaz5248
@almazalmaz5248 2 ай бұрын
ሴቶች ሳታገቡ ክብራችሁን ለወንድ አሳልፋችሁ አትስጡ ሀጥያትም ስለሆነ ቢወድሽም አይፈልግሽም ቤተሰቦቻችንን አናሳዝን ለክብር ብለው ሳይሆን ለኛ ጥሩ ነገር ከማሰባቸው የተነሳ ነው የመቆጣጠሩን
@AddisTeke
@AddisTeke 2 ай бұрын
በመጀመርያ ይህንን ፕሮግራም ለምታዩ በአለም ላይ ያላቹ የሃገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ ።ገኒ መልካም ሰው እርግጠኛ ነኝ የልቤ እውነት ላይ የልቤን ለመናገር አቀርባለሁ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ
@zeinbahmed8640
@zeinbahmed8640 2 ай бұрын
ሿሿሻሿ
@amandaamanda7998
@amandaamanda7998 2 ай бұрын
አይ የኢትዮጵያ ቤተሰብ ለወለዱት ልጅ ሳይሆን ለክብራቸው ብቻ ነው የሚጨነቁት አንች ግን ካሳለፍሽው ተምረሽ ምርጥ እናት እንደሚወጣሽ አምናለሁ
@sewasew
@sewasew 2 ай бұрын
በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
@user-cv1rw9pg5t
@user-cv1rw9pg5t 2 ай бұрын
ልጅ በረከትነው የኔቆንጆ be strong ❤❤
@user-xj3vd2kk7k
@user-xj3vd2kk7k 2 ай бұрын
ዋው ዛሬ 5ኛ ነኝ❤❤❤😊
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 2 ай бұрын
ልጅ በረከት ነው ገንይ ስውድሽ ምረጥ ሰው ነሽ
@user-gl3rx3jt5u
@user-gl3rx3jt5u 2 ай бұрын
አሳፋሪ ትውልድ😢😢ከጋብቻ በፊት ያለግንኝነት ዝሙትነው ዝሙት ደግሞ ሞትነው❌❌
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 2 ай бұрын
ክርስቲያኖች ከ100%98%በዝሙት ነው እሚኖሩት ካረገዙ ከዘለዱ ቡሀላ ነው ልንጋባ እያሉ እሚጃጃሉት የመጀመሪያ ስራቸው መገናኘት ነው
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 2 ай бұрын
ለመጀመርያ ግዜ ይሄ ፕሮግራም እና የምቴን ፕሮግራም ወደደኩት እውነት ነው አዳድ ግዜ ቤተሰብ ወደ አልፈለግነው ህይወት እድንገባ ምክንያት ይሆናሉ እልክ መጥፉ ነው
@user-ml5yg9zy7v
@user-ml5yg9zy7v 2 ай бұрын
Good girl
@MohamedMohamed-yi5gj
@MohamedMohamed-yi5gj 2 ай бұрын
የኔ እናት ሑሉም ለበጎ ነዉ አይዞሽ የኔ እናት ጠካራ ሑኝ ለአባትሽ ስትይ❤❤❤❤❤❤❤
@user-gr6ds1ou7t
@user-gr6ds1ou7t 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ጀግና
@user-sd5lr5mv2u
@user-sd5lr5mv2u 2 ай бұрын
ገኒ እወድሻለሁ ግን ልጅሽ እድሜዋና የህይወት ልምዷን ስለፍቅር ግንኙየት ፕሮግራም ለመምራት በቂ ነው! ብለሽ ታስቢያለሽ!!!??
@seidamohammed
@seidamohammed 2 ай бұрын
She is so smart and beautiful ❤❤❤
@woyintube617
@woyintube617 2 ай бұрын
ሰላም ያገኒዬ ቤተሳቦች❤❤❤❤❤አንዳኛ ነኝ👌👍👈ግጩኝ
@meekdesberta6900
@meekdesberta6900 2 ай бұрын
አይዞሽ ቤተሰብ ለኛ ሚጠቅመንን ነገር በፍቅር ሳይሆን በዱላ ነው ለማሳመን የሚሞክሩት
@fatimaa9853
@fatimaa9853 2 ай бұрын
እኔም ደርሶብኚል ወላህ ምንም ሳላፈቅር አፍቅራ ብለው ቤተሰብ በጣም አናደውኘ ነበር ግን በብስጭት ሌላ ውስጥ ልገባ ስል አልሀምድሊላህ ስደትን መረጥኮ ዛሪ ድረስ እናቴ ትፀፀታለይ በዛ ስበብ ነው ስደት የወጣይብኘ ትላለይ በልህ ማስገባት ግን ቤተሰብ በጣም ተከባክበው ነበር ያሣደጎኘ ያያት ልጅ ቀለጤ ይባል የለ በጣም አስቸጋሪ ነው
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 2 ай бұрын
ከዚህች ልጅ እርግዝና እንጅ ፍቅር አላየንም ።
@essetehailu3656
@essetehailu3656 2 ай бұрын
ተናገረች እኮ እልህ ነው
@ccvcf7964
@ccvcf7964 2 ай бұрын
የቤተሰቡ ታርክ የንየም ተርክ ነው ኣንድ ቀን ኣወራዋለው ቤተሰቦቻችን እኛን ለመጠበቅ የምሄድበት ምንገድ ኣንዳዴ እኛንም ወዳልፈለጉት ምንገድ ይመራናል 😢😢
@zainabzainab7792
@zainabzainab7792 2 ай бұрын
🎉🎉ጀግና
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 2 ай бұрын
ባያልቅ ብዬ የሠማሁት ታሪክ
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 2 ай бұрын
ኧረ የገኒ ቆንጆ አድገሽ ስለ ፍቅር ፕሮግራም ልጀምሪ ነው በርቺ ውዴ❤❤❤❤😘😘👍👍
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 2 ай бұрын
እየፈረድኩኝ እደለም ልጅቶ ላይ የወሊድ መከላከያ መርፊ ኮንዶም በጣም እርካሽ ነው መጠቀም ቢችሉ ጥሩ ነው
@haymanotm2006
@haymanotm2006 2 ай бұрын
Yihie tsotawi fikir new mibalew. Yemeklitu.
@user-vf4hw7dj2b
@user-vf4hw7dj2b 2 ай бұрын
በስንቱ ይሄን ማየት አለበት ለምን ለምን ለምን 😂ብዙ አለበት ደስ ይላል
@waantiy2
@waantiy2 2 ай бұрын
Yena tark ymesma meslg besmam
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 2 ай бұрын
ይመችሽ😂😂
@YefekerenatEnat
@YefekerenatEnat 2 ай бұрын
የሰው ዘር ሁሉ ፍቅር ይስጠን❤❤❤
@Tsijohne
@Tsijohne 2 ай бұрын
Woww
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 2 ай бұрын
ግን የአባተይ ልጂ ማለት እኾ ራሱ ጠባቂ ማለት ነው ኣንቺ ግን ኣይጋጭም ለም ወደ ሊላ ገባሻ ምኽንያቱ የአባት ልጅ ኣይባልም ።
@taychmechal348
@taychmechal348 2 ай бұрын
አንጃይተር😂😂
@gjyvng738
@gjyvng738 2 ай бұрын
ገኒዬጠካራነሽልጆሽንእንዳችማሣደግነውየምፈልገው
@RahelKwt-gf7vl
@RahelKwt-gf7vl 2 ай бұрын
ይሄየኔ ታሪክ ይመስላል
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 2 ай бұрын
እኔ ሚገርሙኝ እርግዝና ይፈጠራል ብዬ አላሸብኩም በጭራሽ ሲሉ😂😂😂እና እግር ከከፈትሽ በኃላ ምን ትጠብቂያለሽ😂😂😂ወርቅ ነበር የጠበቅሽው
@yadetaelias9979
@yadetaelias9979 2 ай бұрын
yezi program alama rasu algebagnim. esuwa tikikil new ya ragshew new weys betesebochuwa tefategna nachew new?
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 2 ай бұрын
ሴት ሁነሽ መፍረድ አይከብድም
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 2 ай бұрын
😂😂😂
@user-cw5uj7vz4x
@user-cw5uj7vz4x 2 ай бұрын
🤪🤪🤪እኮ🤪🤪🤪
@tijfff7290
@tijfff7290 2 ай бұрын
😂
@sanniitubedhagaagoleeqajel332
@sanniitubedhagaagoleeqajel332 2 ай бұрын
Wayine achi nesh inde 😁😁siwedish
@Eme.Adonay21
@Eme.Adonay21 2 ай бұрын
እኔ ሳወራ የእውነትሽን ነው ካሉኝ በእውነት በጣም ነው የምናደደው😤
@amlightg8614
@amlightg8614 2 ай бұрын
የእውነትሽን ነው😂😂
@fetiEku
@fetiEku 2 ай бұрын
እዉነትሽን ነዉ
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 2 ай бұрын
እውነትሽን ነው? ልልሽ ነበር ግን እያወራሽ አይደለም😂😂
@elhamhabib8279
@elhamhabib8279 2 ай бұрын
Ene ahun kezi yetmarkut betsb milewn mesmat endalbn new
@user-hb9sm4ny6k
@user-hb9sm4ny6k 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 2 ай бұрын
አጀብ ልፈርድ ነበር እስኪ ይለፈኝ ንግግሯ ያስቃል ማርገዝ እሚባለውን አላሰብኩትም አላለችም
@habibaethiotube9598
@habibaethiotube9598 2 ай бұрын
ቆይ ለምን ጥፍራቼውን የውሻ ጥፍር ያዴርጋሉ
@Akielsa
@Akielsa 2 ай бұрын
ስታሳዝን😢
@user-vy5qq4nm8h
@user-vy5qq4nm8h 2 ай бұрын
ኡ ኡ ኡ---- እረ ባካችሁ እቺን ሴተዮ አስቁሙልን በህግ አምላክ፤፤ ርእሱን ተመልከቱትከፎቅ ወድቄ አረገዝኩ:: የተቸገሩ ሴቶችን ገመና አደባባይ በማውጣት ሽቀላ ከዚያም ዱባይ መዝናናት፤፤ እውነት ለምታቀሪቢያቸው ሰዎች ካዘንሽ ለምን በግል አትመክሪያቸውም ወይም መፍትሔ ወደሚያገኙበት ቦታ አትጠቁሚያቸውም፤፤ አባክሽ አትነግጅባቸው፤
@tibebtadesse3485
@tibebtadesse3485 2 ай бұрын
ፈልገው ነው የሚቀርቡት እሷ አላሰገደደቻቸው
@user-vy5qq4nm8h
@user-vy5qq4nm8h 2 ай бұрын
@@tibebtadesse3485 በጣም ይቅርታ ይደረግልኝ እና ስለፈለጉ ብቻ ሚዲያ ላይ መቅረብ የለባቸውም ፤፤ ማስተማርም ከተፈለገ ግለሰቦችን በግሏ መክራ መመለስ ትችል ነበር ፤፤ እነዚህን ሰዎች ሰድቦ ለሰዳቢ ከመስጠት ውጭ ፋይዳ የለውም፤፤ በመሰረቱ መድገም አልፈልግም እንጅ ስለ ሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም ህግ አለ እናም መማር ይገባታል ፤፤ አክሰሱ ስለተገኘ ብቻ ማህበረሰብን መበከል ተገቢ አይደለም ፤፤ ይህን የምለው የተወሰነ ግንዛቤ አለው ከሚባል ሰው ለጥቅም ሲባል ብቻ ከነበረበት ደረጃ መውረድ የለበትም፤፤
@emanemu9473
@emanemu9473 2 ай бұрын
ጅል
@Maria-cx3il
@Maria-cx3il 2 ай бұрын
ላንቺ መስተማርያ እካ ነው ጅል
@user-wz1fi6oq2z
@user-wz1fi6oq2z 2 ай бұрын
ወኔ የኔ አባት በእናትሽ ኮሽው ጀግና ሴት ሆነሽ
@Bety-up6se
@Bety-up6se 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-dp1jg7pe5h
@user-dp1jg7pe5h 2 ай бұрын
ይነካካል አይ ገኒ😂😂😂😂😂😂
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 2 ай бұрын
ኧረወዳ አላሰብኩም አላለችም ምን ጠብቀሽ ነበር😂😂😂😂😂😂
@user-vr4ox9ve2c
@user-vr4ox9ve2c 2 ай бұрын
😘😘😘
@user-cf8kg5oq1x
@user-cf8kg5oq1x 2 ай бұрын
እረ ዱላ ና የወንድም አቃጣሪ እኔም ጋር ነበረ
@Weyni21
@Weyni21 2 ай бұрын
ዛሬ 29ነኛ ነኝ
@user-ci4wl5bj7l
@user-ci4wl5bj7l 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@user-bemin
@user-bemin 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ በየትኛውም ህብረተሰብ ከተረገዘ በጣም ከባድ ነው
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 2 ай бұрын
ጭራሽ ቤተሠብ ቤት ወንድጋር
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጅች በያላችሁበት ይብዛ ሰላማችሁ❤❤
@user-bj3fj6vs9n
@user-bj3fj6vs9n 2 ай бұрын
ቀጣይ
@neimayimam
@neimayimam 2 ай бұрын
አይ የሴት ልጅ ጉድ
@ፍሬ
@ፍሬ 2 ай бұрын
አስፋው በአንቺ ምክንያት የሞተው አትበሉኝብ በላ ከሰራች በውሀላ ዘጋችኝ ዘጋችኝ ለመፈመስ የማፈነቅሉት የለም😂
@user-hs1nv7ih5j
@user-hs1nv7ih5j 2 ай бұрын
ባለጌ. እህ. ዴሞ. ታወሪያለሺ
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h 2 ай бұрын
አንደኛው እጅሽ የማነው😂
@user-jf3wv8fh8u
@user-jf3wv8fh8u 2 ай бұрын
❤Hi
@user-uc2el3cc7m
@user-uc2el3cc7m 2 ай бұрын
Ayi wond lij beka yesetn lij hiwot mablsht bicha new... 😔
@butubutu2391
@butubutu2391 2 ай бұрын
kena lejocheshe shekye yhen youtube
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 2 ай бұрын
😂😂😂ከፍቅተወርቆ ሞትጁ መረገዝ ተጀመረደ😂😂
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 2 ай бұрын
በንግግር ሞራሏን መንካት አልፈልግም ግን እህቴ ሆይ ሳያገቡ መውለድ ነውር የቤተሰብም ውርደት ነውኮ በማንም ማዘን የለብሽም እመብርሃን ትቅረብሽ ❤❤❤❤ቤተስቦችሽን አላማድነቅ አይቻልም ግን ደስተኛ ሁነው አይደለም አባትሽ አገቱን ደፍቷል ምንም ማድረግ ሰላልቻለ ነውጅ ጓደኞችሽ በክብር ሲሸኙ አንች ልጅ ይዘሽ ብቅ ብለሽ መቸም በአንች አይኮራም 😢😢
@user-rs7hz5os5p
@user-rs7hz5os5p 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😮🫤🫤🫤🫤
@bipbip8988
@bipbip8988 2 ай бұрын
ዝሙትእንድስፋፋ ማበረታታት ቀጣይትውልድን ማበላሸትነው
@JoBaba-vs8sn
@JoBaba-vs8sn 2 ай бұрын
ቅዱስ ቅዱስ አትጫወቱ ,ሰው ሁኖ ሀጥያትን ያልሰራ የለም ለዛ ነው ንሰሀ ያስፈለገን ።
@user-xz5ed4hu3g
@user-xz5ed4hu3g 2 ай бұрын
😂😂
@netsanetdinka6101
@netsanetdinka6101 2 ай бұрын
000
@user-yy5np3hm9l
@user-yy5np3hm9l 2 ай бұрын
ሴት የወለደ ጉድ የወለደ የሚባለው ሁለም ትክክል ነው።
@ggh9022
@ggh9022 2 ай бұрын
የተሰሳተ አመለካከት ነው ሁሉም የአላህ ፍጥረቶች ናቸው ልጅ ፀጋ ነው ይህን አመለካከትሽን ልትቀርፊው ይገባል እህት
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 2 ай бұрын
​@@ggh9022ምንጥያቄአለው ወንድልጅ ጣጣየለበትም በስረአት ያደገች ካልሆነ በስተቀር ነገሩከባድነው አላህየ አንተሁነኝ እሥከዛሬሥ ጠበቅከኝ ወደፊትም አንተሠትረኝ
@soliyanamekonen343
@soliyanamekonen343 2 ай бұрын
ገነት የምትባይ አስመሳይ ሴትዮ በጣም ሰልፍሽ
@etsegenetfeker
@etsegenetfeker 2 ай бұрын
Gud weled balge
@user-wz1fi6oq2z
@user-wz1fi6oq2z 2 ай бұрын
ከደደብ ሰው የሚጠበቅ አማርኛ
@clickcell4333
@clickcell4333 2 ай бұрын
መንግስት ግን በኮንዶም ዋጋ ላይ ቅናሽ ማድረግ አለበት ብዙ ሴቶች ያለባል እያረገዙ ነው:: እመቤቴ ትቅረብሽ የሆድሽን በጀርባሽ❤❤❤❤
@Haymitube605
@Haymitube605 2 ай бұрын
ነፃ ነው በየ ገኪም ቤቱ ይውሰዱ😂😂😂😂
@medhanitmedu
@medhanitmedu 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@jemansheeshtu
@jemansheeshtu 2 ай бұрын
ቀድመሽ ከሰጠሽው ልጁን አንሽው አይደል ነገሩ
@user-gp8dw2oy5r
@user-gp8dw2oy5r 2 ай бұрын
አርቲስት ገነት ንጋቱ ፕራንክ ጀመርሽ😂😂😂😂😂😂😂😂
@hannamahdi997
@hannamahdi997 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 58 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 102 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 9 МЛН
የት ናት? | Yet Nat
24:48
የት ናት? | Yet Nat?
Рет қаралды 7 М.
እናቴ እራሷን አጠፋች።
22:42
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 523 М.
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 58 МЛН