እናቴ እራሷን አጠፋች።

  Рет қаралды 526,022

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

Жыл бұрын

እናቴ በሞተች በ80 ቀኗ አባታችን ከቤታችን አባረረን።

Пікірлер: 853
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 Жыл бұрын
youtube.com/@genetnigat የገኒ ሀሳብ የሚቀርብበት አዲስ ቻናላችንን ይበላቀሉ።
@fatimasaeed293
@fatimasaeed293 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔😭
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@fatimasaeed293 ደምሪኛ
@fanotube6056
@fanotube6056 10 ай бұрын
ያማል የናትሞት ብዙ ቀዳዳአለው😢😢
@mulushimels1410
@mulushimels1410 9 ай бұрын
ፍ ጣሪንነብሷንይማት❤❤❤ለናተምመጥናናይስጣችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fanotube6056
@fanotube6056 9 ай бұрын
@@fatumawase እሽ መረሀባ
@user-zm3gc1gw9f
@user-zm3gc1gw9f Жыл бұрын
የእኔ አባት እኮ እናት ነው እናታችን ብትታመም እንደ ሴት ተነስቶ በጠዋት ምግባችንን ስርቶ ትምህርት ቤት እንዳይረፍድብን ውሀ ቀድቶ ፊታችንን አጥቦ ምግብ አቅርቦ አብልቶን በሉ ቶሎ ሂዱ ትምህርት እንዳይረፍድ እያለ ያሳደገኝን አባቴን እኔ ስደርስለት የአምላክ ፈቃድ ሆኖ ተለየን ለዛውም በስደት ሳልቀብረው አባቴ አይደለም የሞተው እናቴ ነች ስል ለጎደኛ የማይረዳም አለ እና እናትም አባትም ሆነው ልጆቻቸውን የሚያሳድጉ አባቶች አሉ
@holly53
@holly53 Жыл бұрын
U ve good father
@nahomderesse6299
@nahomderesse6299 Жыл бұрын
እኔም መልካም አባት አለኝ !
@helenhelen8590
@helenhelen8590 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ነበሳችሁን ይማር አይዞሽ የኔ ወድ እውነት ነው በስነ ስርዓት ልጆቹሁን የሚያሳድግ ለልጆች የሚኖር አባቶች አሉ
@mebrattesfaye-ke3rw
@mebrattesfaye-ke3rw Жыл бұрын
ሙዚቃውን ድምፁን ቀንሱት
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 9 ай бұрын
Ayizoshi Ehte Geta yazenashi jegna abat😢😢😢😢
@Hagi776
@Hagi776 9 ай бұрын
እናት የልጆቿን ህይወት መስመር ሳታስዝ ክፉ ነገር አይግጠማት 😢😢😢😢😢
@handle65-o6v
@handle65-o6v Жыл бұрын
እናታቹ በሂወት የለሌች ፈጣሪ ከናንተ ይሁን !!!
@tsehayababaw2126
@tsehayababaw2126 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@gafat
@gafat Жыл бұрын
አሜን
@bemenetabebe7123
@bemenetabebe7123 Жыл бұрын
Amennnn
@tsiyonliyu4697
@tsiyonliyu4697 Жыл бұрын
Amen😭😭😭😭😭😭
@kidistbekelenegashe2741
@kidistbekelenegashe2741 Жыл бұрын
አሜን
@elsa4
@elsa4 Жыл бұрын
እናቶቻችንን በህይወት እያሉ እንጠብቃቸው እንከባከባቸው እናት ሁሉም ናት ፣፣ላለፉ እናቶች ነፈሰ ይማር፣፣
@mahiabiyot461
@mahiabiyot461 Жыл бұрын
እናት ምንም ማንም አይተካትም እናት ያለው እውነት የታደለ ነው
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
ባትሞትብኝ ነበር ማሂዬ
@sofitubee3285
@sofitubee3285 Жыл бұрын
@@sabbahsantos6507 yigermal
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
አሜን
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
እኔም በስደት ሆኞ ነው ያጣዋት እናትን ማጣት በጣም ከባድ ነው💔😭😭😭😭
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@sabbahsantos6507 ደምሪኛ
@genetayele3589
@genetayele3589 Жыл бұрын
ይገርማል እኔም እናቴን አጥቻለው ግን እንዳንቺ ውጡ ባይለንም እናቴ ከሞተች በኋላ ግን ቤት ውስጥ እንዳንቀመጥ ቁም ስቃይ መከራ ነበር ያበላን ምን እንደነካው ግራ እስኪ ገባን ድረስ ከ እናኔ 6 ልጆች አሉት አንዳችን እንኳን አላገባን ከቤት አሎጣን አመት ሳይሞላት በታተነን የሚሆነው ነገር ግራ ቢገባን ቤተሰብ ሰብስበን አማከርን ማግባት እንደሚፈልግ ነገረን እኛም አንተ በመግባት ሰላም ምታገኝ ከሆነ ብለን ያለህ ፍላጎታችን የእናታችን ቤት ለቀን ተበታተንን እሱም እኛ እንደወጣን ወዲያው ሚስት አገባ እግዚአብሔር ይመሰግን አንዳችን ከአንዳችን ጋር እየተደጋገፍን እኖርን ነው እንደ እናት እንደ አባት ሆኖ እግዚአብሔር ሰብስቦ እያሳደገን ነው እሱ ግን ልጅ ወልዶ ከአዲሷ ሚስቱ ጋር ይኖራል ፍርዱን ለእግዚአብሔር ትተን ከቸገረው እንኳን እንረዳዋለን ከመመው እናሳክመዋለን በሕይወታቸው ሰው አትበድሉ ብትበደሉ ይሻላል እግዚአብሔር ከተበዳይ ጋር ስለሚቆም
@ziwihiwi2342
@ziwihiwi2342 Жыл бұрын
የኔ እናት ሁሌም ለልጆቻችን ፈጣሪ ይጠብቀን 😭😭😭
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 Жыл бұрын
አሜን
@simegnishseleshi9045
@simegnishseleshi9045 Жыл бұрын
ክብር ለመልካም አባቶች ውዱ አባቴ ነፍስህን ይማረው!
@tarikuabebe2349
@tarikuabebe2349 Жыл бұрын
እናቷ እራሳቸውን ያጠፉበት ቀን እግዚአብሔር የወሰነው ቀን ሳይሆን የሰይጣን ቀን ነው ፡፡ ማንም ራሱን እንድያጠፋ የእግዚአብሔር ፍቃድ አይደለምና። ብቻ አንቺን ጌታ ብርታቱን ይስጥሽ።
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Жыл бұрын
ትክክል
@Ethio.selam27
@Ethio.selam27 Жыл бұрын
ትክክል የሞተ ሰው ሁሉ በእግዚአብሔር ፍቃድ ብቻ አይደለም እናስተውል
@tiube8057
@tiube8057 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፈቅዳል😢ነገር ግን አይወደውም😢እያስተዋልን እዚህ ምድር ላይ የሚሆነው ነገር ሁሉ በፈጣሪ ፈቃድ ብቻ ነው ሚሆነው።መልካም የሆኑትን ፈጣሪ ይወደዋል ይፈቅደዋል።መጥፎውን ግን ፈቃድ ብቻ ነው ሚሰጠው።የመኖር ነፃነት ሰጥቶ ነው የፈጠረን
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 9 ай бұрын
Yes😢
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 7 ай бұрын
ብልም ገር የለም ሰይጣንን እም ቀርበው እኛው ነን
@tigistbirara4501
@tigistbirara4501 Жыл бұрын
ተመለስኩ "ሁሌ ነው የምናገረው አንዳንድ አባቶች የምር አባት ናቸው አንዳንዶቹ ደግሞ አባት ሳይሆኑ እበት ናቸው"
@user-yp4cv5cq3v
@user-yp4cv5cq3v 9 ай бұрын
እኔም ፈጣሪን የምለምነው ልጆቼ ከፍ ሳይሉ አትግደለኝ ነው የምለው አባቴ ሁሌም እንዲህ ሲል አይገባኝም ነበር አባታችን እንደ እናት ነው
@tigist8015
@tigist8015 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚሐብሔር ብርታትና ጥንካሬ ይሰጣችሁ:: የናታችሁን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑራት::
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign
@seadalove5488
@seadalove5488 Жыл бұрын
እናት ስትሞት ልጅ አብሮ ቢቀበር ያልኩበት ጊዜ አለ 😭😭ምክንያቱም ሁሉም ነገር የውሸት ነው 😭😭
@aelkseld
@aelkseld Жыл бұрын
በጣምእኔም ሞቴን ነውእምመኝው በቻ
@gafat
@gafat Жыл бұрын
በጣም
@nnnn2797
@nnnn2797 Жыл бұрын
እዉነት ብለሻል እናቴ ሞታብኛለች ያላሳለፍኩት ነገር የለም
@fdf2088
@fdf2088 Жыл бұрын
እውነት ነው
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም
@tsehayneshtadie2044
@tsehayneshtadie2044 10 ай бұрын
"""የኔ ውድ እናት ውስጥሽ እያረረ ለልጆችሽ ኖረሽ ሞትሽ""" በጣም አዝናለሁ በጧት የእናት ትንፋሽ ማጣት ከባድ ነዉ ። እግዚአብሔር ያፅናችሁ።።።ገኒየየየ ደግሞ ለልጆችሽ ሺ አመት እንድትኖሪ ምነኞቴ ነው
@nnmffrixx1340
@nnmffrixx1340 Жыл бұрын
ገኒ እናቴ ከሞተች በኋላ የኛ አባት ለብቻው ዘጠኝ አመት አሳድጐናል ያገባው ልክ ራሳችንን ስንችል ነው ሁሌም አመሰግናለሁ
@kebronkassa9580
@kebronkassa9580 Жыл бұрын
እናት ያላችሁ እድሜ ጤና ይሰጥላችሁ ተንከባከቧት
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
እኔም እናቴ በድንገት ነው ራሷን ያጠፋችው ህመምሽን እረዳሻለሁ ዘላለም ብታለቅሺ አይወጣልሽም ጌታ ፅናቱን ይስጥሽ
@user-mj5fu9ey5j
@user-mj5fu9ey5j Жыл бұрын
እህቴ ሁሉም ወንዶች አንድ አይደሉም እናቴ በልጅነቴ ስታርፍ ከአምስት ትንንሽ ልጆች ጋር ነው ጥላው የሄደችው ግን ብቻውን አሳድጎናል እስካሁንም አላገባም አባቴ ለእኛ ቦታ ቦታ መያዝ በጣም ይጨነቃል በህይወት እያለሁ ሁላችሁም ቦታ እንድትይዙ እፈልጋለሁ አለ ለዚያውም እያለቀሰ። አይዞሽ ሁሉም ያልፋል የተረዳሁት ቤተሰብ መናበ ብ እና መረዳዳት አለበት በእግዚአብሔር እንታመን
@asrebebyimer1860
@asrebebyimer1860 Жыл бұрын
የኔናት አይዞሽ እግዛብሄር ብርታት ይሁንሽ ከባድ ታሪክነው እናት ለዘላለም ትኑር ያባትየውን ጭካኔ ቃላት አጣሁለት በስማም
@ebuyaasefa9618
@ebuyaasefa9618 9 ай бұрын
አባትሽ በጤናቸው አይምሠልሽ እህት አለም ጸልዪላቸው ፈጣሪ ወደራሳቸው ይመልሳቸው
@mahiabiyot461
@mahiabiyot461 Жыл бұрын
ብታምኝም ባታምኝም ህይወታችን ተመሳሳይ ነው እና እንባየን ማቆም አልቻልኩም ለካ እኔ ብቻ አደለሁም ለካ ብዙ ልቡ የቆሰለ ሠው አለ
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i Жыл бұрын
አይዞን
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሁሉንም ይርዳ
@genetkassa7761
@genetkassa7761 Жыл бұрын
Wow so sad story😮ምንም ምንም ትሁን እናት ለልጆችዋ አትሙት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ 🙏ሂወት ይቀጥላል አንቺ ወጣታ ይህን ስታሰቢ አባትሽ ግን በጣም ያሳዝናል አይዞሽ don’t give up🙏🙏🙏
@meymunahussain1866
@meymunahussain1866 Жыл бұрын
Enatsh.fetari.aezobat.new.hulumneger.befetari.tazaz.new.yemihonew
@zed9732
@zed9732 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያበርታሽ እሕቴ !ሐዘኑ ቢከብድም ሒወት ይቀጥላል💔
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ገንዬ አንበሳዋ ጀግና ሁሌም ኑሪላቸው ለልጆችሽ ለመላው ቤተሰብሽ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏
@user-xf7ps4jx8o
@user-xf7ps4jx8o Жыл бұрын
ጌታ ሆይ አደራክን እኔ ቅዲሚያዋን ልውሰደው ስለ እናት ተነስቶ ሲወራ እንባዬ እንደቀደመኝ ነው በምድር አንድ ያለችኝ ከግራም ከቀኝም ማንም የለኝ ፈጣሪዬ የልቤን ታቃለህ እናቴን ምንም አታድርግብኝ
@tube-t
@tube-t Жыл бұрын
በእውነት ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ያድልልን ትልቅ ትምህርት ነዉ የሰጠሽን እናመሰግናለን አንዳንዴ የህይወት ታሪካችንን እንዲህ ሲነገር የብዙዎች ማጠንከርያ እና ለወደፌት ትምህርት ይሰጣል ከልብ ላዳመጠዉ ገንዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ይስጣልን ከልብ እናመሰግናለን
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 Жыл бұрын
ውይ የኔ እናት በጣም አዝናለው እናታችሁን ማጣታችሁ ሳያንስ በአባታችሁ እንዲህ አይነት በደል በጣም ያማል!😭😭😭የኢትዮጲያ እናት ለልጆቿ ስትል የቻለችው መከራ አይወራም! ነብስ ይማር!!
@hilamoo928
@hilamoo928 9 ай бұрын
በጣም እናት ትለያለች ወይ አንዳንድ ወንዶች 💔💔💔😥ከባድ ነዉ
@eyerusalembirhanu5012
@eyerusalembirhanu5012 Жыл бұрын
አርቲስት ገነት በጣም አከብርሻለሁ ልጅቷ ያለችው ጉዳይ እጅግ ልብ ሰባሪ እና ለሚያዳምጡ ለ ሌ ሎችም አስተማሪ ነወ ልብ ያለው ልብ ይበል የሚያስብል ነው። በእንደዚህ አይነት ሕይዎት የሚኖሩ በርካታ እናቶች አሉ።አየሽ አይደል እድሜያቸውን ተሸክመውት የኖሩትንና ልጆቻቸው ሲያማክሩ በቁጣ የተመለሰላቸው መልስ ባለቤታቸው ከሰሩባቸው ግፍ የልጆቹ መልስ ጎዳቸው ምክንያቱም ሚስጥራቸው ሌ ላ እንዳይሰማው ደብቀው ልጆቹን ሲያማክሩ ልጆች ቀደም ሲል እንደገለፀችው ላዩ በማር የተሸፈነና ውስጡ ሬት የሆነውን ሕይዎት ልጆቹ አላስተዋሉትም ። በጣም አስተማሪ ስለሆነ ልናስተውል ይገባል። አይዞሽ የኔ ልጅ ይዘገያል እንጂ የእግዚአብሔር ፍርድ ይሰጣል። እናታችሁ እያለች በፍቅር ታኖራችሁ አንደነበረ ገልፀሻል። ነፍሷ በሰላም እንድታርፍ አድርጓት ። ጠንካራ ሁኑ አታልቅሱ። እግዚአብሔር ያፅናችሁ።
@atnafumola4073
@atnafumola4073 Жыл бұрын
እናት ለልጆቿ ሥትል የማይቻለዉን ሁሉ ትችላለች እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ይሁንልን የኔ አባት ወላሂ እደእናት ነበር አሁን በሂወት የለም አባየ ሁሌ ትናፍቀኛለህ አላህ ጀነትን ይሥጥህ እኔም በጀነት እዳገኝህ የሁልጊዜ ዱአዬ ነዉ አባዬ የኔ ዉድ አላህ ይዘንልህ አሚን
@mekidesmanale7555
@mekidesmanale7555 Жыл бұрын
ማወቅ ያለብን ነገር ቢኖር ሁሌም አባቶች እናታችን በሂወት ከሌለች እኛ ለእነሱ ምንም ነን ስለ ልጆቻቸው ማሰብን ሚስታቸው ስትሞት አብረው ነው ሚቀብሩት እና ውዴ ደስታም ስቃይም ታሪክ ሆኖ ያልፋል እራስሽን አበርቺ
@zewdituorthodox7256
@zewdituorthodox7256 Жыл бұрын
እደዚህ አትበይ ሁሉም አባት አንድ አደለም 😭😭አባቴ ስለ ክፉ አባት እፊቱ አያስወራም የኔ እርግብ ነፍሱን ይማርልኝ😭😭
@user-xu9zk5cg3e
@user-xu9zk5cg3e Жыл бұрын
እውነትሽን ነው ገኒዬ እናትን የሚያስንቁ አባቶች አሉ ለምሳሌ ሁሉንም እናቶች የሚያስንቅ ዋጋእየከፈለ ያኖረን አባትነው ያለን በጣም ተኝተን እኮን አያምነንም ትንፋሻችንን ያዳምጥል የኔቆጆ አይዞሽ ፈጣሪ የወደደውን ያረጋል
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 Жыл бұрын
እናቴ እስከቻልኩ ድረስ ሳልሰለችሸ እንከባከብሻለሁ አንድም የሚፀፅተኝ ነገር እንዲኖር አልፈልግም በህይወት እያሉ ተንከባከቡ እናቶችን የፈሰሰ ዉሀ አይታፈስም
@hawiroth9237
@hawiroth9237 Жыл бұрын
እራሴን እዳስብ አደረገኝ። እኔ በተለይ ለእናቴ ከሚሰማት ስሜት አልፎ እኔን ያአመኝ ይጨንቀኝ ነበር። እናቴ በገባችበት ችግሮች ጣልቃ እየገባሁ ከገባችበት አዝቅጥ እድትወጣ የራሴን ህይወት አደጋ እከሚደርስ አልደራደርም እስከምችለው ድረስ እሄዳለሁ ደምም አሳካዋለሁ መጨረሻው ላይ ምላሹ ልብ ቢሰብርም። ለእናቴ ለቤተሰቦቼ የከፈልኩት ዋጋ ዛሬላይ ያቀጠቅጠኛል። ግን ለበጎ ነው። እኔን የሚሰማኝ ሃላፊነት ካቅምበላይ እዲሰማኝ ጣልቃ እየገባሁ የቤተሰቤን ቀንበር ነበር የተሸከምኩት። ዛሬላይ ግን ሁሉም ለትምርት ሆኖ አልፎአል። የምወዳት እደጣኦት የማመልካት እናቴም ከዝህ ምድር ድካም ካረፈች ዘመናት አስቆጠሩ ። እኔም ቁርጤን አውቄ ረዳቴ እናት አባት ወይ ተስፋ የተጣለበት ወድም ቤተሰብ እደሌለኝ ገብቶኝ እስከዛሬ በሰው ሃገር እግዝሃብሄርን ብቻ ተስፉ አድርጌ እየኖርኩኝ ነው። እግዝብሄር ይመስገን ይህንን ቀን እዳይ እድል ስለሰጠኝ። አሁንም ብዙ እድል አለሽ ከሃዘን ከቂም ይልቅ ለቀሪው ትውልድ ፍቅርን እየሰጠሽ እራስሽን ሳትጎጂ ለመኖር ፈጣሪ ይርዳሽ። አዞን እግዝሄርን ተስፉ አድርጉ።
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc 10 ай бұрын
ገንዬ የምትገርመኝ የዋህነትሽ ደግነትሽ እርህራሄሽ ፊትሽ ይናገራል ገኒ ዘመንሽ በኢየሱስ ይለምልም
@seadamekonnenasfaw5706
@seadamekonnenasfaw5706 Жыл бұрын
በየቤቱ ስንት ህይወት አለ በጣም አስተማሪ ነገርነው እህቴ ፅናቱን ይስጥሽ ጠንካራሁኝ
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
ገኒዬ እኔም ላንቺ ነው የማስበው አሞኛል ስቲዪ በጣም ነው የማስብልሽ በተለይ ለሴቷ ልጅሽ የምትጎዳ ይመስለኛል የቤተሰብ ጨና ይበዛባታል ብዬ በጣም ነው አስባለው እውነት ገኒዬ አላህ እድሜ ይስጥሽ ☝🏽🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️ እናቷም ለሞተባት ልጅ አላህ ሰብር ፅናት ይስጣት ☝🏽🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@aishataha2657
@aishataha2657 Жыл бұрын
በጣም ያማል ማን ይሁን ከጭቀት የፀዳ ሂወትሚኖረው አላህ ፅናቱ ይስጥሽ😢😢
@sitinaebrahim2988
@sitinaebrahim2988 Жыл бұрын
ያባትሽ ሲገርም የምታገባው ሴት ከመገረም ያልፋል ግን ከናትሽ የበለጠ አሟሟት ይጠብቃታል አይዞሽ
@romangenzebukemassagubehua7394
@romangenzebukemassagubehua7394 Жыл бұрын
Ewnetshn new manm kechnket yetseda hiwet yelewum
@roseadugna2666
@roseadugna2666 Жыл бұрын
ውይ በጣም የሚገርም ታሪክ እውነት ያማል ገኒ እውነት ምርጥ እናት ነሽ ትክክለኛ ቦታ ነው የመጣችው እግዚአብሔር ጥንካሬ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ
@selamhaile5222
@selamhaile5222 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ፈጣሪ ብርታቱ ይስጣችው እና አባት እንደ እናት አይሆንም አኔም እሂ ቁስል አለኝ አይዛሽ በርቼ አይዛሽ እመቤቴ ካንችጋር ትሁን🙏🏽
@woinshetbelay-th9sl
@woinshetbelay-th9sl Жыл бұрын
የኔናት አይዞሽ እግዛብሄር ብርታት ይሁንሽ እናት ለዘላለም ትኑር
@milahagos2807
@milahagos2807 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዝአብሔር እናት አባት ይሁንሽ
@zmarakiyetube
@zmarakiyetube Жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል። የእናት ወጋ ፍፁም አይተመንም። ያፀናሽ ፍጣሪ።
@zufangetahun9464
@zufangetahun9464 9 ай бұрын
እናት ሀገር ናት ቤተሰብ ህዝብ ናት ምሰሶ ናት ከተሠበረች ሁሉም ይጨልማል ሁለም ይጠፋል እናት ሁሉም ሺ አመት ኑሪ 😢 ነፍሳቸውን ይማርልን
@hayat2582
@hayat2582 Жыл бұрын
አለ እናት ቤቱ ባዶነው እናት እኮ የቤቱ ምሰሶናት
@EdenAtnafu
@EdenAtnafu 8 ай бұрын
እማዬ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤ 21 አመታችን አባታችነን ካጣን እንደ እናትም እንደ አባትም ሆና አሣድጋናለች ከስታ ጠቁራ አሁንም አላረፈችም ልጀን እያሣደገች ነው የኔ ውድ እናት እድሜሽን ያርዝምልኝ
@yeworkuhamidkessa2262
@yeworkuhamidkessa2262 Жыл бұрын
ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው! አይዞሽ የኔ ውድ ልጅ። መልክሽ ደግሞ አስናቀች ወርቁ በልጅነቷ ይመስላል
@hermelasolomon8504
@hermelasolomon8504 Жыл бұрын
አይዞሽ አንድ የምመክርሽ ነገር ለናትሽ ዝክራቸውን አድርጊ እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
እንዴት ያማል አይዞሽ እናት ለልጆቻ አትሙት በተለይ እራሳቸውን ሳይችሉ እግዛቤር ከእነዚህ ልጆች ጋር ይኑር
@feragenet1461
@feragenet1461 Жыл бұрын
አይዞሽ ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ ይሔን ሁሉ መከራ ማለፍሽ ስሜት ግዜዊ ነገርነዉ አባትሽ ለግዜያዊ ስሜት ብለዉ እንደዚ ባያረጉ ጥሩ ነበር ፀፀት ዘላለማዊ ነዉ ሁሌም ይፀፀቱበታል ባደረጉት ነገር ልጅን የሚያክል የእግዚያብሔር ስጦታ ማስወጣት ከቤት ከባድነዉ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
እናት አለም ናት ብዙ የምትሸፍን ያሉትን አላህ ይጠብቅልን የሞቱባችሁም አላህ ያፅናችሁ😭😭😭
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
አሜን
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
አሜን
@linguafranca7854
@linguafranca7854 Жыл бұрын
Amen 🙏
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 Жыл бұрын
ልጆቿ እራሳቸውን ሳይችሉ እንዳንሞት ሁሌም ፀሎቴ ነው እናት ከሆንኩ በኋላ።
@dasashmoges-sz1jv
@dasashmoges-sz1jv Жыл бұрын
Yesssss😢😢
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
አባቴ ስልወልድ ነው የሞተው ምንም አይመስለኝም የአባትን ፍቅር አላውቅም እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ ምድር ላይ መኖር እምፍልገው አንች ስላለሺ ነው እህህህ እህቴ እኔም እያለቀስኩ ነው ያየውት ጠንካራ ሁኝ
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
ሉሲዬ እውነት ለመናገር ይህ ነገር እኔም ግራ ይገባኛል.... የብርሃን ፈገግታ... የሁላችሁም እና ደግሞ ካስዬ መምህሬ ስለነበር የሚከበር ተወዳጅ መምህር ነበር.... ብቻ የእናታችንን ነብስ ይማርልን ..ጠንካራ ሁኚ....
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ የብዙ እናቶች ታሪክ ባውቅም እኔ አባታችን ጡቱን አጥብቶ ብዙ ሆኖ ነው ያሳደገን እናታችን ጡት የሚጠቡትን ልጆች ትታበት ስትወጣ ብዙ ዋጋ ከፍሉል አባቴ !!! እናቴ ዛሬም ጨካኝ ነች መንኩሳም ያው ናት።እግዚአብሔር ያፅናሽ አይዞሽ።
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
ታመሽም ገኒዬ እንዴት እንዳነባው ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ ፈጣሪ አቤት ሰው ሳቁ እኮ መደበቂያው ነው😪😍😘
@rabha7553
@rabha7553 Жыл бұрын
የኔ ማር እግዚአብሔር በአጸደ ገነት ያኑርልሽ የጊንጪው ቅድስ ሚካኤል ጽናቱን ብርታቱን ይስጥሽ የሰፈሬ ልጅ ናት ስታሳዝን እናት ልዬ ነት በማንም አትተካም
@user-jx7sh1sq6v
@user-jx7sh1sq6v Жыл бұрын
እህቴ እናትሽን እግዚአብሔር አምላክ ከደጋጎቹጋ ያኑርልን አይዞሽ አስለቀሽኝ 😭
@konjitbirhanu2097
@konjitbirhanu2097 Жыл бұрын
የኛ ቤት ታሪክ ተደገመ እግዚዎ ገንዘብ ለሚወዱ ። ልዩነቱ እኛ በወንድማችን በ15 ኛ ቀን ለቤት ዉርስ ሲባ ከቤት ተባረርን እግዚአብሔር ግን አይጥልም አይዞሽ ።
@sossai4197
@sossai4197 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ ጠንካራ ሁኚ ገኒ እናታችን እንወድሻለን እግ/ር ይጠብቅሽ
@addisabateneh5475
@addisabateneh5475 Жыл бұрын
ገኒዬ በፊልም ላይ ሳያት እጅግ በጣም ነው የምወዳት ይባስ ደሞ በጣም ወደድኳት የልጅ አዋቂ እግዚአበሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን የኔ ውድ ከባድ ነው
@smsm3968
@smsm3968 9 ай бұрын
ገነት እባክሽ ለዚህ ሁሉ ፈተናም ሆነ ለእናታቸው ራስን ማጥፋት “የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው” እያልሽ እግዚአብሔርን ያለ ቦታው አትጥሪው፡፡ ሰው ራሱን የሚያጠፋው በሠይጣን ግፊት ነው፡፡ ፈተናም ቢሆን ሁሌም በእርሱ ፈቃድ ሳይሆን በራሳችን አለማስተዋልም ይከሰታል፡፡ ለምሳሌ የሰጠንን ወርቅ ከመዳብ አሳንሰን አይተን እንደ ጠጠር ሜዳላይ ጥለን ብንቸገር እዚህ ውስጥ እግዚአብሔር የለበትም፡፡ ለማንኛውም ስማደንቅሽ የበለጠ በሳል እንድትሆኚ እና ፕሮግራምሽም የመደመጥ ፀጋ እንዲኖረው መጽሐፍ ቅዱስን ብታነቢ ዋው ነበር
@batybrand4baty470
@batybrand4baty470 Жыл бұрын
መግለፅ ያቀተኛል ሞት ክፉ ጠንካራ እናት ብቻ አይገልፃትም ዘመንዋን ሙሉ የደከመች ደግ ሴት ዉለታዋን ያላገኘች የተከዳች እናት ሁሌ ሳስባት ወስጤ ቅጥል ይላል ሞት አይገባትም ነበር አንድ ቀን ሳታርፍ ዘመንዋን ለቤተሰብዋ የሰጠች ውድ አናት ነብስዋን ይማረዉ
@seadajuhar7908
@seadajuhar7908 Жыл бұрын
ይህ ህይወት እኔም ያለፍኩበትነው እናትነት እውነት አባትነት እምነት ይባልየለ የወንድ አንቸት ጨቃኝነው ብቻ አልሀምዱሊላህ ስለሁልም ነገር አይዞሽ ያልፈል
@user-my8pz3dp6d
@user-my8pz3dp6d Жыл бұрын
እኔ ደሞ የገነት. እናት. መሰላኝ. ክው አልኩኝ. የማአንም. እናት. አትሙት. እርእሰ. ምርጡ. ሰውአታሰደግጡ. እባካቸሁ
@tube-gf2fk
@tube-gf2fk Жыл бұрын
ወይኔ በጌታ ልቤን ነው የነካችኝ ለካ ከሁሉም ሰው ሳቅ በስተጀርባ ብዙ ህመም አለ ።😭😭😭😭😭
@foyatabebe5739
@foyatabebe5739 Жыл бұрын
ወይኔ ምን አይነት መከራ ነው የወረደባት። እግዚአብሔር የሚያጽናናዉን መንፈስ ቅዱስን ይላክላቹ።
@martashibeshi5819
@martashibeshi5819 10 ай бұрын
ፈጣሪ ያፅናሽ ስሜቱን አውቀዋለሁ እናትን ማጣት ከባድ ነው ግን ሁልግዜ በልብሽ ትኖራለች እና እናትሽ በህይወት ስትኖር የምትመኝልሽሆነሽ የናትሽን ነፍስ አስደስቺ በርቺ የኔ እህት
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
አላህ ጥንክር ያድርግሽ የኔ እናት አሳዘንሽኝ ኡፍፍፍፍፍ እኔም ይሄው ሽዘመን አለቅሳለሁ አባቴን አጥቼ ያውም በስደት አልሀምዱሊላህ አለኩለሀል
@Etu2312
@Etu2312 Жыл бұрын
ታሞ መሞት እኮ አለም እናት እራሷን ስታጠፋ ሀዘኑ እጥፍ ነው የሚሆነው😭😭😭😭😭ይሄን ህመም የደረሰበት የሚያውቀው😭😭😭😭😢😥😥😢😢😢
@mesfinadam6684
@mesfinadam6684 Жыл бұрын
የአኘ አባት ጀግና ነው እናታችን ብትሞትም ምንም ሳይጎልብን አሳድጎናል
@mierafteshager10
@mierafteshager10 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልጅ አንቺ ገና ትንሽ ልጅ ነሽ አስተሳሰብሽ ግን የትልቅ ሰው ነዉ እግዚአብሔር መፅናናትን ለአንቺና ለቤተሰቦችሽ ይስጣችሁ ትልቅ ቦታ ያድርሳቸሁ በርቺ ጠንክሪ
@mere7099
@mere7099 Жыл бұрын
በጣም የሚገረም እኔም የሁል ጊዜ ፀሎቴ ልጆቼ ሳያድጉ እንዳልሞት ነው አይዞሽ እህቴ
@user-vk1sh7ob5k
@user-vk1sh7ob5k Жыл бұрын
እኛን በሰልሰቱዋ ነው ያባረረን የናንተ ደግ ነው። አመሰግኚው የፈጠረሸን የሱን መጨረሻ ታይዋለሸ እንደ እናትሸ አይሞትም የሰቃይን ጥግ በህይወቱ ያያል ይሄ ነው ዋጋቸው ። አይዞሸ እግዚያብሄር እናትም አባትም ይሆናል። ይሄንን እመክርሻለሁ ።ሁሉም ጊዜያዊ ነው።ሰው ጊዜያዊ ነው። ማን መቼ እንዴት እንደምንሰበሰብ አይታወቅም።
@ebuyaasefa9618
@ebuyaasefa9618 9 ай бұрын
ልቦና ይስጣቸው
@matyzeleke281
@matyzeleke281 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው እናትሽን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር 👏👏👏👏👏👏👏👏
@amlkeamlke3850
@amlkeamlke3850 6 ай бұрын
አባት ባእዳ ነዉ ምለዉ በምክኒያት ነዉ እኔንም አዉጥቶ ጥሎኛል እስከ እነ ልጄ ግን እግዛብሄር ይመስገን እናቴ አለች ዘላለም ትኑርልኝ የልጄ እናት❤❤❤❤❤❤❤
@user-np2fv2kg2m
@user-np2fv2kg2m 2 ай бұрын
No hulme and aydelum melkam abat alu
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 ай бұрын
ታሪክዋ እጅግ አሳዝኖኛል መደማመጥ እጅግ ጥቅም እንዳለው ያስተምራል እናትየው ነፍሳቸውን ይማረው በመጨረሻም ያዘንኩት ካስጌጥዋት ስዎች በስተቀር ምንም የምታመስግነው አካል አለመኖሩ ነው
@hanagirma309
@hanagirma309 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ.የማል 😭😭💔💔 እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ 🙏🙏🙏
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
😭የኔ እህት ወይ አይዞሽ በየቤቱ ያለ ታሪክ ነው አይ ያለ ሰው ተጎዳ😭
@user-fp8jq9be2j
@user-fp8jq9be2j Жыл бұрын
የኔ እናት አላህ የበረታሽ 😭😭😭 አሳዘንሽኝ
@haymanottekleselasie4967
@haymanottekleselasie4967 Жыл бұрын
ኡህ በጣም ያማል መፅሐፍ ቅድስ ሴት ደካማ እንሆነች ተፅፋል እነዚ ወንዶች አያስተውሉም ወይ ሴቶች በጣም ነው ምናሳዝነው በእውነት እግዚአብሔር ይፈርዳል እናትሽ ቅድስናዋን እንደጠበቀች ወደ ፈጣሪዋ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እህቴ ወደጌታ ፌታቹ አቅኑ የሚያሳድግ የሚያፅናና እሱ ብቻ ስለሆነ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ የናት ሞት በጣም ይከብዳል የዘላለም ፀፀት ነው በዛላይ ደሞ አሟሟታቸው ያማል ብርታቱን ይስጥሽ የናትሽንም ነብስ ይማርልሽ 😭😭😭😭😭 ኡፍ የኔ እናት እኔም እሄን ነው ማስበው ሁሌ ምለው ከናቴ እኔን አስቀድመኝ ነው ምለው ምክንያቱም እሷ ከሌለች እኔም የለሁም 😭😭😭😭😭😭 አላህ ያበርታሽ
@hanitamratyoutube5402
@hanitamratyoutube5402 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ በርቺ ጀግና አስተዋይ ሴት ነሽ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው እግዚአብሔር ለቤተሰቦችሺና ላንቺ መጽናናትን ይስጣቸው በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው💔💔😭( ገናዬ እድሜና ጤና ፈጣር ይጨምርልሽ ያስብሸ ሁሉ ይሳካልሽ ገኒ ጀግና ሴት ለእናቶቻችን ፈጠሪ እድሜና ጤና ይጨምርላቸው አሜን በሉ🥰🙏
@NA-cb9eo
@NA-cb9eo Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር እናትም አባትም ይሆንሻል
@nehumenetasefaye1404
@nehumenetasefaye1404 Жыл бұрын
አለባበስሽ ግን ፍፁምነው የዘጋኝ ስለእናትሽ ግን የሁላችንም ቤት ታራክ አለው እናትግንሺአመትኑር
@edreisaltaib4468
@edreisaltaib4468 9 ай бұрын
Men hone albebabso
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Жыл бұрын
እንኳን እናቴ ሙታብኝ እነደውም በፊትም ስለእናት ሲወራ አለቅስ ነበር
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Жыл бұрын
በጣም የምወድሽ ተዋንያን ነሽ ስራዎችን እያለሁ ልጅነትሽ ፈጣንነትሽ ደስ ይለኛል የህይወት ታሬክሽ እስለቅሶኛል እይዞሽ ጠንካራ ሁኚ በቃ የምትወጂውን ነገር አተሻልና ወደሀላ መመለስ የለም ፈጣሬ ያለው ሆኖል ተፅናኚ የናትሽን ነፍስ ይማርልን
@getealamdew1632
@getealamdew1632 7 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ !! እናትእናት ናት በምንም በማንም አትተካም እናት ያላችሁ የታደላችሁ ናችሁ ተንከባከባት 😢😢😢
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn Жыл бұрын
የእውነት በሳል ነሽ እነደ እድሜሽ አደለሽም አይዞሽ የኔ ቆንጆ ይሔም ቀን ያልፋል።አንቺ ወደፊት ብዙ ነገር እሚጠብቅሽ ልጅ ነሽ።(በጣም ያስለቅሳል)😭😭😭
@biruktefera2672
@biruktefera2672 Жыл бұрын
አሳዛኝ ታሪክ ነው ገኒ ባክግራውንድ ላይ ያለው ሳውንድ በጣም ለጆሮ ይረብሻል የባለታሪኳ ድምጽ ከሙዚቃው ጋራ ተመሳሳይ ቶን ነው የሙዚቃው ድምጽ ከልጅቷ በልጦ ይሰማል በተቻለ መጠን ባለሙያ.............?
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት😭😭😭😭😭💔💔💔እኔ ስደት ላይ ሁኔ እናቴን እንዳላጣ እፈራለሁ እንደ እንጀራ ትርበኝ አለች እንደ ዉሀ ትጠማኝ አለች ወላሂ
@hehehu6929
@hehehu6929 Жыл бұрын
Enem walah 😭
@ddhow3664
@ddhow3664 Жыл бұрын
እኔም ነኝ አላህ ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ይስጥልን
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ እመብርሀን ባሉበት ትጠብቃቸው
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Жыл бұрын
አይዞሽ በአባ ጨረስኩት የአላህ ለልጆቼ አኑረኝ
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Жыл бұрын
እናቶች ግን ምንም ቢፈጠር ለልጆቻችሁ ኑሩ እውነት እናት ከሌለች ከባድ ነው ህይወት. አይዞሽ እህቴ
@assefayeshi3403
@assefayeshi3403 Жыл бұрын
ገንዬ ጀግና እናትነሽ እመቤቴ ማርያም ቅድማያት እስክቶኚ ያኑርሽ
@user-ui2cp8ee5e
@user-ui2cp8ee5e 8 ай бұрын
እናት ለልጆቿ ሺ አመት ትኑር
@dalalalnuaimi6785
@dalalalnuaimi6785 Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው እህቴ እናት አትረሳም ግን የምትፅናኚበትና ሐዘንሽን የሚያስረሳ ሕይዎች ይስጥሽ
@saifulrana7691
@saifulrana7691 Жыл бұрын
የእኔም ታሪክ ነው እናት ከሞተች ሁሉም ማንም ዞር ብሎ አያይም ሁሉም አሰምሳይ ናቸው😭
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
እግዝአብሄር ፅናት ይስጥሺ የእናት ሞት ከባድ ነው
@hanatamur5834
@hanatamur5834 8 ай бұрын
ገንዬ እግዚአብሔር ለልጆችሽ ያቆይሽ 🙏 የኔ ቆንጆ አይዞሽ እማምላክ ታበርታሽ የእናት ሞት ሁሌም እሳት ነው 😭😭😭💔💔💔💔💔
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 Жыл бұрын
በአለም ያለች እናት በዱንያም በ አኬራም ደስተኛ ትሁን
አባቴ ''በምድር ላይ እንደ አንቺ የምጠላው  ሰው የለም!''  አለኝ፡፡ክፍል 1
34:58
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
ዋጋ የተከፈለለት ፍቅር መጨረሻ!
30:38
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 82 М.
የእኛ ቀናት#26 በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰርፕራይዝ ተደረኩ።
18:26
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 922 М.
ሰርጉ ሲደርስ ታሰረ።ባለ ታሪክ መስከረም ሮሀ ክፍል 1...
39:37
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 87 М.
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 32 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 10 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:19
PAVLOV
Рет қаралды 17 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН