No video

ከ ቀይ ሽብር የተረፉት በሞቱት ይቀናሉ!" // ክፍል ሁለት @miraf @nahoo television

  Рет қаралды 6,124

Nahoo TV

Nahoo TV

5 ай бұрын

ከ ቀይ ሽብር የተረፉት በሞቱት ይቀናሉ!" // ክፍል ሁለት @miraf @nahoo television
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
For more :
ቴሌግራም :- t.me/NahooTele...
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
Web-Site :- nahootelevision...

Пікірлер: 35
@frewzeru2809
@frewzeru2809 4 ай бұрын
በጣም ግሩም ውይይት እና በተለይ የመነኩሲዊዋ ችሎታ በማሳየትክ አገር በቀል እውቀቶቻችን ለማሳየት የሔድክበት ርቀትና በወቅቱ ለተባበሩክ የሰጠከዉ የይቅርታ አና ክብር የሚመሰገን ስብናክን አከብራለዉ መፅአፍክን ለማንበብ ፍላጎት ነዉ ያሳደረብኝ ::
@derejeshiferaw8334
@derejeshiferaw8334 4 ай бұрын
ዎው ጋሽ ቤልጂግ የያየህ ይራድን ትዝታ ስታወሳ እና ምስጋናውንም ስታቀርብ ደስ ይላል ምናልባት የጥበብ ዓድባር ሁለታችሁም ሳታውቁት በእሳቱ ዘመን የመግባቢያ ሰነድ ትፈራረሙ ዘንድ ምክንያት ሁና ይሆናል። የሁለታች ሁንም ዓስተዋጾ ደርግ በዝነኛ ጭካኔው መና ሊያስቀረው ይችል ነበር። ወንድም ቤልጂግ ብዙ ያልተጻፈ ገድል በውስጥህ ይኖራልና እባክህን በጽሑፍህ ላይ በርታ።
@abebayehujm
@abebayehujm 4 ай бұрын
ሁለታችንም እናመሰግናለን
@wondwosenkiflearega1422
@wondwosenkiflearega1422 4 ай бұрын
በእውነት በጣም ትልቅ ትዝታ ነው።ኤልያስ እና ቤልጅግ አሊ ያወሳችሁት የእማሆይ ፋንቱን የሎሚዋን ፈውስ ከደረሰው አንዱ ነኝ። ይገርማል !!! በነገራችን ላይ ጋሽ ቤልጅግ አሊ ከጥቂት ዓመት በፊት ቤልጅግ መጥተህ ነበር።በተረፈ ትልቅ ታሪክ ስለ ካፈላችሁን ምስግናዬ ይድረሳችሁ ።
@ellenitamire
@ellenitamire 4 ай бұрын
Impressive history! Thank you Author Gedion! Elias as well for inviting him!
@mesfinayele4337
@mesfinayele4337 4 ай бұрын
ያንተን ኢንተርቪው በጉጉት እጠብቃለሁ ቅጥል ሰምህ ኤልያሰ ላይብረሪው ነው መባል ያለብህ
@Antsokia-co2vy
@Antsokia-co2vy 4 ай бұрын
"እንግዳ ጋብጄ አላስበላ አልኩት"
@rettaaboye2877
@rettaaboye2877 4 ай бұрын
አቶ ዘውዴ በዳዳ ያረፉት 2020 Chicago Il ቀብሬአቸዋለው ችካጎም በጣም አስተባባሪ ነበሩ እሳቸው ናቸው የችካጎ መድአኒአለም እስተባብረው ያስገዙ ትልቅ ሰው ነበሩ
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 ай бұрын
በልጅነት ከማስታውሳቸው የፓርላማ ተመራጭ ነበሩ:: መሞታቸውን አረዳሃኝ:: ሞኒካ የሚባል ልጅ ነበራቸው ::
@teta8527
@teta8527 4 ай бұрын
Thank u for sharing. Ere ye English word beza. some times you forget about your audience who doesn't share your memory. plz include more information about the story u r talking. Gerum Tezeta
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 4 ай бұрын
ኤልያስ የሚገርመው በዛ ዘመን ታስረህ ነበር ማለት ነው ? ብዙ የ66 ክስተቶችን ከጋበዛቸው ከእንግዶች ባልተናነስ ነው የሚናገረው የሚያስታውስው
@agonafirgizaw189
@agonafirgizaw189 4 ай бұрын
Betam des Ymile qale meleles nwe ; ene k1970 xesk 1972 kerecele 1 byte nbreku xnetne masetawose Alecalekome
@woldetewolde9193
@woldetewolde9193 4 ай бұрын
ወቅታዊ ውይይት ነው። አይዞአችሁ የኢሕአፓ መነሻና መዳረሻ ( O-D ) ተቃርበዋል ። ።።🥂
@gezahagnwalelign4619
@gezahagnwalelign4619 4 ай бұрын
ምን አይነት ርእስ ሰው በሞተው ይቀናል ማለት። ለመሆኑ ልጆቻቸው ወንድሞቻቸው ለሞቱባቸው አታስቡም። የፖለቲካ እልህ እንዲህ ሰብአዊነትን ያሳጣል
@mesfinayele4337
@mesfinayele4337 4 ай бұрын
የናንተ ጨዋታ የቤተክሪሰትያን ሰብከት ያህል ይሰባል
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 ай бұрын
ደሴ ስህን ትምህርት ቤት አስተማሪ የነበረ የኢ ህአፓ አባል ታስሮ ከፍተኛ 20 እስር ቤት መጣ ::ታስሮ በነበረ ግዜ " እኔ ብሞት የሚቀርብኝ እርጅና ነው " ይል ነበር በኆላም እንዳለው በቀይ ሽብር ተገደለ::ይኸው 46 አመቱ ዘላለም አስታውሰዋለሁ::እንዳለው እኔም አረጀሁ እሱም እርጅና ቀረበት:: በህይወት ባልኖር ምን ይቀርብኝ ነበር::ብዬ ራሴን እጠይቃለሁ::ምክንያቱም የኢትዮጵያ ነገር እየባሰበት ነው የሄደው:: ምንም የጎደለኝ ነገር የለም::ግን እድሜልኬን ደስተኛ አይደለሁም::
@user-wg5jk8sq9z
@user-wg5jk8sq9z 4 ай бұрын
I am moved to read your comment. Such an elegiac reminiscence. I still mourn the untimely death of those idealistic and courageous young people I had known and loved. I have always felt that their bright lives, like your Sehin comrade and other Keftegna 20 inmates, were snuffed out, in vain, in those dark days of the Dergue. In addition, there were many more, among the surviving ones, who were scarred for life. I am not entirely sure if it is true that time heals all wounds. For some of the more sensitive among us, at least, the wound is festering as we helplessly watch the poignant death and suffering of still more millions, on the eve of the demise of a nation! In the words of Khalil Gibran, pity the nation!
@anteneh41
@anteneh41 4 ай бұрын
ጋሽዬ አይዞህ እግዚያብሄር አዋቂ ነው የፅሁፍህ ሚዛን ለመግለጥ ቃላት የለኝም ዋው ዋው አይዞን አይዞን
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 4 ай бұрын
ሁሌም የምትተርኩት የማታጡ ብዙ ትዝታ፣ሀዘን፣ቁጭት የተፈራረቀባችሁ መሆኑ ልዩ ናችሁ እኔ የእናንተን ታሪክ በጉጉት ነው የምሰማው
@user-wg5jk8sq9z
@user-wg5jk8sq9z 4 ай бұрын
@@tigistwoubalem4867 Pity the nation that is full of beliefs and empty of religion. Pity the nation that wears a cloth it does not weave, eats a bread it does not harvest, and drinks a wine that flows not from its own wine-press. Pity the nation that acclaims the bully as hero, and that deems the glittering conqueror bountiful. Pity the nation that despises a passion in its dream, yet submits in its awakening. Pity the nation that raises not its voice save when it walks in a funeral, boasts not except among its ruins, and will rebel not save when its neck is laid between the sword and the block. Pity the nation whose stateman is a fox, whose philosopher is a juggler, and whose art is the art of patching and mimicking. Pity the nation that welcomes its new ruler with trumpetings, and farewells him with hootings, only to welcome another with trumpetings again. Pity the nation whose sages are dumb with years and whose strong men are yet in the cradle. Pity the nation divided into fragments, each fragment deeming itself a nation. -- Khalil Gibran from The Garden of the Prophet
@user-wg5jk8sq9z
@user-wg5jk8sq9z 4 ай бұрын
@@anteneh41 Pity the nation that is full of beliefs and empty of religion. Pity the nation that wears a cloth it does not weave, eats a bread it does not harvest, and drinks a wine that flows not from its own wine-press. Pity the nation that acclaims the bully as hero, and that deems the glittering conqueror bountiful. Pity the nation that despises a passion in its dream, yet submits in its awakening. Pity the nation that raises not its voice save when it walks in a funeral, boasts not except among its ruins, and will rebel not save when its neck is laid between the sword and the block. Pity the nation whose stateman is a fox, whose philosopher is a juggler, and whose art is the art of patching and mimicking. Pity the nation that welcomes its new ruler with trumpetings, and farewells him with hootings, only to welcome another with trumpetings again. Pity the nation whose sages are dumb with years and whose strong men are yet in the cradle. Pity the nation divided into fragments, each fragment deeming itself a nation. -- Khalil Gibran from The Garden of the Prophet
@22gabriel22able
@22gabriel22able 4 ай бұрын
let the gusset tell the story.
@user-lw3rl7jq3k
@user-lw3rl7jq3k 4 ай бұрын
ትገርማላችሁ፣ ለዚች ሀገር ምን ደግ ነገር አመጣችሁ እና ነው እንደ ክንድ ቆጥራችሁ በቁስላችን ላይ እንጨት የምትሰዱ ግብዞች ናችሁ።
@tamiratmulat4055
@tamiratmulat4055 4 ай бұрын
ከየት ነው ግን የምትለቃቅማቸው?
@fantshka
@fantshka 4 ай бұрын
ዞሮ ዞሮ ሩሲያ
@ambaye3115
@ambaye3115 4 ай бұрын
ሠው እስከዛሬ ስለ ኢህአፓ መገረፍ እያዎራ ያለቅሣል? ለምን ደርግ በሶማሊያ ወራሪ ሃይላት ላይ የተቀዳጀውን ጀግንነት ድል አታዎሩም? አለም ኢትዮጲያን ከሚያደንቅበት አንዱ ደርግ ሶማሊያን አይቀጡ ቅጣት መቅጣቱን እኮ ነው::
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 4 ай бұрын
ትክክል በምን ግዜ የድነቆረ ነው ተረቱ::
@user-wg5jk8sq9z
@user-wg5jk8sq9z 4 ай бұрын
Curious to know if you were affiliated to the Dergue i.e as a soldier or politician of the regime.
@berhanewoldg8322
@berhanewoldg8322 4 ай бұрын
የገዳይ ልጆች ከሥተያየት
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 4 ай бұрын
በለጋ ዕድሜያቸው የወጡና የወረዱበት የሚደንቅ ታሪካቸው ነው በበቂ ሁኔታ አልተተረከም እያለቃቀሱ ሳይሆን እያወሱ ነው ታሪካቸው ታሪካችን ነው የምንል ዛሬም እናደምጣለን !!
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 20 МЛН
Mekoya -  Golda Meir    የጎለዳሜር የብቀላ ሰይፍ  - መቆያ
38:05
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 247 М.
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН