የአራት ኪሎ ልጅ ነኝ ሁሌ ጠዋት እና ማታ መኪና ሲያልፍ ሰው ሲሰግድ .... ዶ/ር አለሙ አበበ የኢሠፓ የፖሊት ቢሮ አባል እና የቀድሞ ም/ጠቅላይ ሚኒስትር

  Рет қаралды 7,748

Nahoo TV

Nahoo TV

3 ай бұрын

የአራት ኪሎ ልጅ ነኝ ሁሌ ጠዋት እና ማታ መኪና ሲያልፍ ሰው ሲሰግድ ... ዶ/ር አለሙ አበበ
የኢሠፓ የፖሊት ቢሮ አባል እና የቀድሞ ም/ጠቅላይ ሚኒስትር
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
For more :
ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
Web-Site :- nahootelevision.com/

Пікірлер: 37
@elijahda6424
@elijahda6424 3 ай бұрын
I always wonder where Dr Alemu is. Thanks for the interview. People like him have a responsibility of sharing their journey as highly level civil servants and political appointees that in one way or another has shaped our trajectory
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ኤልያስ ዶርን ስላቀረብክልን ብዙ ቁምነገር ታወጋላችሁ …
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 3 ай бұрын
ዶ/ር አለሙን በተማሪ ዘመኔ ባለስለጣን እንደነበሩ በሬድዮ ስማቸውን እሰማ ነበር። ከእስር ከተፈቱ በኋላ ግን አንዳንዴ አራት ኪሎ አያቸው ነበር። የፖለቲካ አቋማቸውን ስተወያዩ ለማድመጥ ጓጉቻለሁ።
@gezegeta923
@gezegeta923 3 ай бұрын
Dr. Alemu Abeba played a significant role during the revolution... we just learn after the play started. I know this name in many revolutionary literature. You fail to mention his name at the title, I was about to jump the video. PLEASE ELIAS strive for continual improvement. MINIMIZE intervention during interview, correct the titling.
@wondwossentefera1433
@wondwossentefera1433 3 ай бұрын
Is he a live.amazing
@tesfuzegeye3343
@tesfuzegeye3343 3 ай бұрын
ይገርማል
@gezegeta923
@gezegeta923 3 ай бұрын
Kindly write the name of your guest as part of the title. The way a title is crafted isn't expressive or informative. The name or the role/post they had/have of the guest to be mentioned at the title has much more importance than just a long sentence.
@ephremasebe7686
@ephremasebe7686 3 ай бұрын
Dr.Alemu, I had the good fortune of participating with you in the economic reform. You and comrade Fikre Selassie commitments were highly appreciated!
@ashagrieaberra652
@ashagrieaberra652 3 ай бұрын
ሃይ ኤሊ ከ61 እስከ 66፡ 1A,2A,3A,4A,5A አና 6A ሽመልስ ሃብቴ። ለማንኛዉም ፕሮግራምህን እከታተላለሁ
@kedist1978
@kedist1978 3 ай бұрын
ተቀይ ሽብር ዋና አዘጋጅ እና አቀነባባሪ ገዳይ አስገዳይ አፈር ብላ የነዛ ወጣቶች ደም ይፈረድብሃል
@MokonenZeleke-xu9jy
@MokonenZeleke-xu9jy 3 ай бұрын
He was the worst man at the time.
@seifuhaile5552
@seifuhaile5552 3 ай бұрын
የቀይ ሽብር ዶክተርም ነበሩ
@kedist1978
@kedist1978 3 ай бұрын
ዋና ነበር እንጂ
@abebetesfaye4641
@abebetesfaye4641 2 ай бұрын
እናንተስ ሚናችሁ ምን ነበር?
@getuhailu7838
@getuhailu7838 3 ай бұрын
Was born in 1937, graduated from Alemaya in 1955. Does not make sense. So, he was 18 when he graduated from College. So he started schooling when he was 2 years old? I mean if you count 12 years elementary and high school, 4 years college. This makes 16 years. So he must have been in first grade when he was 2 years old.
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 3 ай бұрын
ትልቅ እውቀትና ልምድ ይቀሰማል ከእንደነዚህ አይነት ምሁራን:: ኢልያስ ጥሩ ይዘሀል
@frewzeru2809
@frewzeru2809 3 ай бұрын
አቶ ሞገስ ገ/ፃዲቅ ናቸው የፋሆ የኢትዬጲያ ወኪል የነበሩት ጎደኛ በእርግጥም ጥሩ ሙዚቃ እቤታቸው ሲጫዐቱ አይቻለሁ ::
@user-cd4nm4co5e
@user-cd4nm4co5e 3 ай бұрын
አድር ባይ ስንቲ ተገለባበጠ !
@nazarethketema4220
@nazarethketema4220 3 ай бұрын
ይህ እጅግ የከረፋ ነፍሰ ገዳይ ሰው በህይወት አለ? አረመኔዎች እድሜአቸው ረጅም ነው:: የአዲስ አበባ ከንቲባ በነበረበት ጊዜ የከተማዋን ወጣቶችን አርዶ አሳርዶ ሜዳ ላይ ያሰጣ ይሁዳ:: ስንት እናቶችን መሃን ያደረገ የከተማው ጭራቅ::ስጋ የሚበላ ከብት::
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 3 ай бұрын
አንተስ ማን ሆንክና ::
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 2 ай бұрын
​@@girmawoldemariam7107antema yaw ye key shibehir neha 😊
@baldinib1055
@baldinib1055 2 ай бұрын
the worst thing is you are allive
@nazarethketema4220
@nazarethketema4220 2 ай бұрын
@@baldinib1055 Jerk - The son of serial killer.
@abebetesfaye4641
@abebetesfaye4641 2 ай бұрын
በወቅቱ አንተስ
@belultauruskinda2476
@belultauruskinda2476 3 ай бұрын
የቂርቆስ ልጅ ዘረኛ ሲሆን አንተን አየሁ!!
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 3 ай бұрын
ይሄ ሰዉዬ በሂወት አለ ደርግ ሲወድቅ የሞተ ነበር የሚመስለኝ ኤልያስ እንዲህ አይነት ስተት ሰርተህ አታቅም ይሄ ሰዉዬ እኮ ቀይ ሽብርን በሀላፊነት ተቀብሎ በማስ ኪሊንግ በጅምላ ግድያ የኢትዮጲያ ጨቅላ ወጣቶች ፊልደል የቆጠሩትን እስከ ከፍተኛ ትምህርት የተማሩትን በአርጩሜ ገርፎ አስተምሮ መመለስ ማቆም ሲቻል ጠቅላላ በመግደል በማስገደል አገራች ሰዉ አልባ እንድትሆን ያረገ ጨካኝ አረመኔ ከባድ ወንጀለኛ ሰዉ አደለም ወይ እንደ ጥሩ ሰዉ ለፍርድ ሳይቀርብ በሰላም ይኖራል አደባባይ መዉጣቱ እራሱ ይገርማል
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 2 ай бұрын
ልንገረህ ያ ክስተት ለመማሪያነቱ ለዚህ ትውልድ ጠቃሚ ነው:: መደማመጥ ጠፍቶ የተባላ መሆኑን:: ለተጠያቂነቱ ሁሉም እጅ ስለአለበት ክስረቱም ሆነ ልማቱ የሁሉም ነው:: እኔ ለሁሉም አዝናላሁ መርጦ ማልቀስ ተገቢ አይመስለኝም:: መረገም ያለበት ርእዮተ አለሙ ነው:: ግደል ተጋደል justified የሆነብት ዘመን:: እስቲ እዚህ ላይ ይብቃ:: ለነገሩ ዛሬም ያው ነው:: የህን ሁሉ ችግር ግን ለጥቂቶች መስጠት ተገቢ አይመስለኝም::
@seifuhaile5552
@seifuhaile5552 3 ай бұрын
ኤልያስ ለሁለተኛ ግዜ ዶክተር"ቀይ ሽብርን' የምታቀርባቸዉ ከሆነ በስልጣን ዘመናቸዉ የነበራቸዉን ሚና የአዲስ አበባ ከንቲባ በነበሩበት ወቅት ስለ ተካሄደዉ የቀይ ሽብር ጭፍጨፋ በደንብ ሊናገሩ ይገባል:::
@abebetesfaye4641
@abebetesfaye4641 2 ай бұрын
አንተ ደግሞ ስለ ነቲ ሽብር ንገረን
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 3 ай бұрын
ኤሊያስ እንዴት እንዲ ሰራፈት ልትሆን ቻልክ?? ሀገርህ ላይ ይሄ ሁሉ መዓት እየወረደባት አንተ ቡልሽት ታወራለህ.... please Go away!
@user-cd9re3nx4z
@user-cd9re3nx4z 3 ай бұрын
ወንድሞቻችን እህቶቻችንን መትረው የጨረሱ ፍሽስት እንዴት የወንድሙን ደም የሚመልስ ይጥፋ
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 3 ай бұрын
ቱሪንፍ
@abebetesfaye4641
@abebetesfaye4641 2 ай бұрын
ምን አድርገው ነው የተመተሩት
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 2,6 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 60 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 4,9 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 25 М.
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 2,6 МЛН