ከ አራስ ቤት ተነስታ የመጣችው ምስኪን እናት!መኪና ተከራይቶ ይለምንብኝ ነበር!

  Рет қаралды 24,914

SHEGER INFO

SHEGER INFO

4 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 184
@hanantadese2964
@hanantadese2964 4 ай бұрын
አረ የአበሻ ወንዶች ጭካኔ 😭💔 በጣም በሚዘገንን ሁኔታ በየቀኑ እየጨመረ ነው ፍትህ ለኛ ሴቶች 😭እመብርሃን ታግዝሺ እህቴ💔
@user-xe6ow3oz9x
@user-xe6ow3oz9x 4 ай бұрын
ማስተር አብነት እባክህ እርዳት እቺን ምስኪን እንዴት እንደምታሳዝን😢😢😢
@selamawitnegaberhe7225
@selamawitnegaberhe7225 4 ай бұрын
ልጇ ለማደጐ እንዳይሰጥባት ፡በህመሟ ላይ ሌላ ህመ ም ነው ።የሰው ሀይል ከተባበረ ታሳድገዋለች ፡ምንም ትሁን ማን እንደናት ፡ መሲ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 4 ай бұрын
አረ ልጅዋ ለማደጒ ይስጥ ። ሲያድግ ይመጣል ።እግርዋም እጅዋም የማይሰራ ልጅዋን ማጠብ ማልበስ የማትችል ።እንኳን ልጅ ልታሳድግ ለራስዋም እንዴት መኖር እንደምትችል አይታወቀም። ግን ብትታከም ትድን ይሆናል
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 4 ай бұрын
መስዬ እባክሽ ይህችን ሚስኪን ኢብኤሶች ብዙግዜ በሽተኛችን እንዲታከሙ ሲረዱ ስላየሁ ወደነሱም ብትረጃት የኔመቤት ስራሽ ሁሉ ለተቸገሩ መድረስ ስለሆነ ነው ደፍሬ የምጠይቅሽ ሁሉንም ከሰው ሳይሆን ብድሩን ከእግዚአብሔር ታገኝዋለሽ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 4 ай бұрын
ምንአይነት ሠውነወነህ የሰውሂወት ማበላሸት ምን ትጠቀማለህ
@almaztekle5865
@almaztekle5865 4 ай бұрын
😊😊
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 4 ай бұрын
ኃጥያት ሁሉ ያለው መንፈሳዊ ነን በሚሉት ሰወች ብሷል በጌታ 😢
@user-pi4ry9fj7i
@user-pi4ry9fj7i 4 ай бұрын
mkesakes selematcihl naw wallahi yehen hulu gfa yseraw
@deboamare5171
@deboamare5171 4 ай бұрын
ለማይረባ አይምሮ የተላለፉ ሠዎች ጭካኔ😢😢😢😢 ምህረትህ አያልቅምና ምህረት አድርግላት😢😢
@user-ss4cg1fx6s
@user-ss4cg1fx6s 4 ай бұрын
Mn Gedam yehed hulu MENFESAWI NEW ENDE snt atalay ale
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 4 ай бұрын
በጣም ፀበል መሄድ ፈራን
@Aemsaltube45455
@Aemsaltube45455 4 ай бұрын
የሀገራችን ሰዎች ክፋትና ተኮል ከአለም ላይ የለም በስማም ጭካኔ😢😢😢። ብዙ መጥፎ ጥቂት ደጎች የሚኖሩበት ሀገር ኢትዮጵያ 😢
@alemkebede5848
@alemkebede5848 4 ай бұрын
እግዚኦ የሚሰማው ጆሮ ጭዉዉዉዉዉዉ ያደርጋል እመብረሀን ትድረስልሽ ።
@lidyawo4575
@lidyawo4575 4 ай бұрын
መሲ ልጅትዋ ታሳዝናለች ታሪኩን ግን አጣሪ
@nonenone3420
@nonenone3420 4 ай бұрын
Thank you so much that’s what I say her body language is very liar and not believable if they don’t share money 💴 on her disability why she didn’t call Police 👮‍♀️
@YabiBeki
@YabiBeki 4 ай бұрын
​@@nonenone3420አረ በእ/ር እንደዚህ አትፍረዱ ።ውሸቷን ነው ለማለት ቢያንስ ብታጣራ ።እ/ር እንዳይፈርድበህ
@nonenone3420
@nonenone3420 4 ай бұрын
@@YabiBeki Amhara people always lie for money 💴 they come addis they think there’s money 💴 tree 🌲why in the hell she came addis why she didn’t seat down at Gedam Tesebel
@zeritutube
@zeritutube 4 ай бұрын
የኔ እናት አራስ እኮናት የህፃና ድምፂዋ😢 ፈጣሪ ጤናሽን ይስጥሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ🙏
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 4 ай бұрын
አይ መከራችን ተጨካክነናል ደግ ነገር መስማት እራቀን አምላክ ሆይ ይቅር በለን እህቴ እግዚአብሔር ይድረስልሽ🙏🏾 መስዬ ተባረኪ ከሀዘንሽም እግዚአብሔር ያጽናሽ🙏🏾❤️
@wurkawurka8412
@wurkawurka8412 4 ай бұрын
በጣም ያሣዝናል ፈጣሪ ካችጋር ይሁን
@zarfazarfazarfa2389
@zarfazarfazarfa2389 4 ай бұрын
አዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ ልጅሽ በረከትሽናት ለማንም እዳትሰጭ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያማርሽ እህታችን
@HayimanotBizuwork
@HayimanotBizuwork 4 ай бұрын
እግዚኦ መድሀኒአለም አሁን እቺን ሚስኪን እንዲህ ማስቃየት
@user-js6gr2de4s
@user-js6gr2de4s 4 ай бұрын
ህእቴ የድንግል ማርያምር ልጅ ክርስቶስ ይደረስልሽ ይችላል ነገርሽ ከባድ ነው መዳን ላንቺ ይሁን
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 4 ай бұрын
እግዚእብሔር ይርዳሽ የሆነው ነገር በጣም ያሳዝናል
@samrawitsammmferew5056
@samrawitsammmferew5056 4 ай бұрын
ታማሚ ሴት መድፈር ምን አይነት ሰይጣንነት ነው እግዚኦ
@almazdubale9277
@almazdubale9277 4 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ በጣም ታሳዝናለች እመብርሃን ትርዳሽ መስዬ አንቺ የድሆች ደራሽ ነሽ እባክሽን ebs እንዲረዷት አርጊ የኔ እናት
@user-xe6ow3oz9x
@user-xe6ow3oz9x 4 ай бұрын
መስዬ አሁን ህክምና እንድታገኝ እርጃት በተጨማሪ ልጇን ለጊዜው የሚያግዛት ቢገኝ አህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤
@eyagetnet5272
@eyagetnet5272 4 ай бұрын
ኧረ ስታሳዝን ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማረን
@jamila8885
@jamila8885 4 ай бұрын
ድምጻ እራሱ አንጀትይበላል እግዚአብሄር ይማርሽ እሱ ይድረስልሽ
@nonenone3420
@nonenone3420 4 ай бұрын
When you’re liar you can change your voice
@luliamichael9421
@luliamichael9421 4 ай бұрын
​@@nonenone3420i thought it was only me.she was talking nonsense
@luliamichael9421
@luliamichael9421 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል if it is true ግን 1 ፦እንዴት ኣታቅም ሳምንት ሙሉ foto ለጥፎ እየለመነባት ። 2 ፦ she keep moving her hands 3፦1 ሳምንት ሙሉ ማረፊያ ቤት እየወሰዳት ለምን ኣታመልጥም 4፦ special this she said ኣንዴ መኪና ውስጥ ተደፈርኩ ኣንዴ ኣዲስ ኣበባ ከ ኣዳማ ስመለስ how how Pls messi ኣጣርተሽ ብታቀርቢ there are some people they have ye lemena addiction
@nonenone3420
@nonenone3420 4 ай бұрын
@@luliamichael9421 Honey begging is profitable and professional in Ethiopia specially Addis Ababa no body wants work now it’s upgraded to social media begging because the KZfaqrs share the 💵💵💵💵💵 money or they charge them for advertising just like down payment for example I will create story I will ask the KZfaqrs they will say $30.000 down payment after that they will air the story on the top of down payment they will share whatever collected from the begging it’s a win-win because instead of working they creat sad story and the poor Yemadam House Made they work hard 🧼 🧽 🧹 🚽 and they donate money 💴 so this lazy people collecting the money 💴 just like Wantiya if you know her she said she was raped when she was 14 and she have baby ebs donate money 💵 they want her to go school 🏫 but she refused now look at her how she’s acting all her story was false
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 4 ай бұрын
ያረብ አላህ ጤናሸን ይሰጥሸ ጤና ካለሸ እየሰራሸ ልጀሸን ታሳድጋልሸ አይዞሸ ትድኛለሸ 💔💔💔
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 4 ай бұрын
አይ ህይወት ኡፍፍፍ ህይወት እንደው ምን አይነት ፍጥረት ነን
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 4 ай бұрын
እምዬ ማርያም ታምር ታሳዬ እንዲ ያታለሽ ስው እግዚአብሔር እጅ ያስጠ
@aynalemzelelew3531
@aynalemzelelew3531 4 ай бұрын
መሢዬ ልዑል እግዚአብሔር አይዞሽ ይበልሽ ለሷም ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትደረስላት!!!!
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 4 ай бұрын
የኔ እህት እካን ማርያም ማረችሽ 😢😢😢
@tsedaleayele4208
@tsedaleayele4208 4 ай бұрын
ዊንታናን ያየ ይቀጣ መሲ ታሪኳ ግራ ያጋባል መሲ በደንብ አጣሪ በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳተ
@SelamawitCheru
@SelamawitCheru 4 ай бұрын
👍🏾👏🏾
@user-mc7lb8of1h
@user-mc7lb8of1h 4 ай бұрын
ሁሉም አድነዉ እዴ የሆሽ ቆፎ ነሽ
@SenaytDerara
@SenaytDerara 4 ай бұрын
ታሪኳ ግራ ያጋባል ግን በጣም ታሳዝናለች
@nonenone3420
@nonenone3420 4 ай бұрын
Yes you’re right if they begging on her disability why she didn’t tell the police 👮‍♀️
@SenaytDerara
@SenaytDerara 4 ай бұрын
That My Question also that’s why am confused her story
@shwaalem6542
@shwaalem6542 4 ай бұрын
Me too very confusing ? I think they work together and they fight for the money and this happened.
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨረሶ ይማራሽ❤❤😢😢በሰውህይወት የምትጫወተቱ ፈጣሪ ይፍረድ😢😢
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 4 ай бұрын
በጣም ያማል ታሳዝናለች😢😢😢😢
@aregashgebere
@aregashgebere 4 ай бұрын
ኡፍፍ የኔ ምስኪን አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ 😢
@selamselina1321
@selamselina1321 4 ай бұрын
የእውነት ይህቺን ምስኪን ግን መግፋትና መድፈር እንዴት ይዘገንናል በስመአብ ወወልድ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭 እራሷን መከላከል የማትችል በእግዚአብሄር እጅ የተያዘች ፈጣሪ ግን ረቂቅ ነው አይዞሽ እህቴ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 4 ай бұрын
አይ፡የኔእህት፡ገና በልጂነትሺ፡በዚሂ፡ሁኔታ፡መገኘት፡ያማል፡ፈጣሪ፡ይማርሺ፡ልጂሺንም፡ያሳድግልሺ
@hanateshome9713
@hanateshome9713 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እናቴ
@samrawitsammmferew5056
@samrawitsammmferew5056 4 ай бұрын
አይይይ የሴት ልጅ ፈተና ብቻ ልጅሽን ይባርክልሽ
@Elsakelemwork3023
@Elsakelemwork3023 4 ай бұрын
የደፈረ ሰው ለህግ ይቅረብ ።ህግ አዋቂዎች አግዞት ።ህክምና ደሞ ብታገኝ ጥሩ ነው እግዛብሄር ይማርሽ።
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 4 ай бұрын
😢😢😢አይይይ ሰው መሆን እግዚአብሔር ይማርሽ
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 4 ай бұрын
ያዳነውን አምላክ ነው ያስቀየመው የሰው ኑሮ የሚያጨልሙ ክፉዎች ብድሩ ይድረሳቸው ሰጭዎችን እጎዚያብሄር ይስጣቸው ጋዜጠኛዋም በሰውም በእግዚያብሄርም ፊት ሞገስን አግኝ ክፉ አይንካሽ
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu 4 ай бұрын
የወንዶች ጭካኔ ኡኡኡኡ ያስብላል አካልጉዳተኛ መድፈር ጉድ ጉድ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@deboamare5171
@deboamare5171 4 ай бұрын
ሠይጣን መቼ ዬህን ያውቃል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 4 ай бұрын
መጀመሪያ ህክምና እና ጸበል ያስፈልጋታል በዚህሁኔታ ግን ልጁን ማሳደግ አትችልም
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ መስየ❤❤❤
@alexmario1097
@alexmario1097 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ከቺጋርይሁን❤
@rozinahaile
@rozinahaile 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርሽ አይዞሽ
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 4 ай бұрын
አረ ልቤ ደከመኘ ተሰባበረ ደከመ 😢😢😢😢😢😢😢 እኔን
@hanahana1960
@hanahana1960 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ስታሳዝን ወይ የሴት ልጅ ሲቀይ 😥
@neimasani5818
@neimasani5818 4 ай бұрын
ልጅሽ ነገ ቀኝ እጅሽ ነው ለምነሽም ቢሆን አሳድጊው አላህ ይድረስልሽ
@abedaberhan
@abedaberhan 4 ай бұрын
እግዚኦ ማሀርነ ክሰቶሰ😢😢 እንዳ ህጥያታችን ሳይሁን እንዳ ምረህትህ ይቅር በልን ፈጣሪ ይማርሸ😢😢 ማን አይነት ግዜ ነው😭😭😭💔💔💔😭😭
@MuluGermay
@MuluGermay 4 ай бұрын
😢ፈጣሪ ይርደሽ ኢህቴ አሁንም ህክምና ከገኘች ትድናለች
@user-kb8ls1hu2n
@user-kb8ls1hu2n 4 ай бұрын
መሲዬ ተባረኪ እንዳንቺ ያለ ምነው ደጋግሞ በተፈጠረ ተባረኪ ይህችን ልጅ በፈጣሪ ይሁንብሽ አንድ ቦታ ሳታደርሽ ተኝተሽ እንደማታድሪ አምናለሁ አደራ የምልሽ ደግመሽ ከነምስክርነቷ አቅሪባት መሲዬ ተበረኪ
@samrawitsammmferew5056
@samrawitsammmferew5056 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አለሽ የኔ እህት
@user-mc7lb8of1h
@user-mc7lb8of1h 4 ай бұрын
አይዞሽ ገብርኤል ያዉቃል አምላኬ ሆይ ስጠኝና ልስጥሲ
@user-dg3oo3iq8t
@user-dg3oo3iq8t 4 ай бұрын
የሀይሌ የዴኔ ምርመራ የት ደረሰ እህታችን አላህ አፍያ ያርግሽ አይዞኝ
@Misrak-cg6sv
@Misrak-cg6sv 4 ай бұрын
ተባረከተባረከ
@tebekameles6196
@tebekameles6196 4 ай бұрын
አይዞሽ እማምላክ ትርዳሽ
@genetkwt6461
@genetkwt6461 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 4 ай бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን እፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 4 ай бұрын
ነገሩ የተምታታ ነው መሲ አጣሪ ሰውም ታምር ፈጣሪ ነው ይጣራ እንዴት ሊሆን ይችላል ??, ግን እንረዳታለን ሰውየው መያዝ አለበት
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 4 ай бұрын
የኔ እናት እግዛብሄር ይማርሺ😢😢😢😢
@muridashemsu3346
@muridashemsu3346 4 ай бұрын
አይዞሽ 😢😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳሽ
@DianMebratu
@DianMebratu 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እውነት ኢትዮጵያንእንዴት እንደሚጎበኘን አላውቅም
@tizibt6026
@tizibt6026 4 ай бұрын
እረ ምን ይሻላል በደዚኽ ሁኔታ እግዚአብሔር እንዴት ይለመነን እግዚዞ እባክኽ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር ቀለን እረ እኔ መስማት ከበደኝ አለቀስኩ አለቀስኩ አለቀስኩ ያንተን ስራ ማን ያውቃል እንግዲኽ ባንተ ስራ ማን ይገባል
@senaitsemere2515
@senaitsemere2515 4 ай бұрын
Yene ehit ❤
@addishaile-ix2dh
@addishaile-ix2dh 4 ай бұрын
መሲዬ ልጅትዋ በጣም ታሳዝናለች ግን ትክክለኛ ኢንፎርሜሽን አይመስለኝም እየሰጠችሽ ያለችው በደንብ አጣሪ አሁንም የሆነ የደበቀችው ነገር ያለ ይመስለኛል
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 27 күн бұрын
We going to pray for you
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 4 ай бұрын
እርዳታ ድርጅት ውስጥ ሁለቱም ቢገቡ ጥሩ ነበር
@user-dv5jc8ub2f
@user-dv5jc8ub2f 4 ай бұрын
የኔ እናት አላህ ይርዳሽ
@Eagle1503
@Eagle1503 4 ай бұрын
ሃገሩ የተደፈረ ፣ ህዝቡ የተደፈረ ያልተደፈረ እና ያልተለመነበት ኢትዬጺያ ውስጥ ማን አለ😢
@eteneshgezahegn874
@eteneshgezahegn874 4 ай бұрын
Sint yeteregeme ale be Maryam Egziabher ymarsh yene lij lesechim Egziabher ychemrlet Mesi zersh ybarek❤
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 4 ай бұрын
መሢ ይህችን ሴተሰ ወደ መቄዶንያ ወይ መሠል ድርጅቶች ካልሆነ አሁን መለመኛ መጠቀምያ ነው የሚያረጓት እና አሰስካሁ ለሠረሠሻቸው ሥራዎች የበለጠ ሐላፊነት በአንቺ ላይ ጌታ ጥሎብሻልና አደራ አደራአደራ
@nonenone3420
@nonenone3420 4 ай бұрын
first off all why she come to Addis she supposed to stay in Teseble she’s the one responsible why she didn’t call police 👮‍♀️ when they used her disability
@user-pi4ry9fj7i
@user-pi4ry9fj7i 4 ай бұрын
wallalahi men ayenet zemen lay dersnal
@user-bv9xz7cn1i
@user-bv9xz7cn1i 4 ай бұрын
Subhan'Allah bexam yasazenal Endezh aynt sewn Men aynt Aemero yalew bihon new defariw
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p 4 ай бұрын
ይህ ሰው ሰፈሩ ሰላም ነው ያለችው ኮተቤ ይመስለኛል ስሙን ጠይቆ ሊደረስበት ይቻላል ከመምህራን ኮሌጅ ጀርባ ስለሆነ ፈልጉትና ለፍርድ ይቅረብ መስዬ አንቼ መልካም ሰው እርጃት ይችን ምስኪን ወጣት ፍትህ ሳይፈልጉ በግዳጅ እየተደፈሩ ላሉ ሴቶች ሕፃናትና ወጣቶች
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 4 ай бұрын
አቤት የኛማከረ እግዚሐብሔር ይማርሺ
@deboamare5171
@deboamare5171 4 ай бұрын
ኡፍ ነገ ለምትጠፋ አለም የሠው ልጅ ስቃይ😢😢😢😢! እሱ ለመኖር እስዋን መግደል በቁመና 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ጌታ ሆይ እባክህ ራራላት!!😢😢😢😢 ቸሩ ጌታ
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 4 ай бұрын
ልጅሽን ለማንም እንዳትሰጪ እገዚአብሄር ይረዳሻል።
@haymanotbaye5955
@haymanotbaye5955 4 ай бұрын
Aree geta hoy maren
@aledwake
@aledwake 4 ай бұрын
How some Men are evil , unthinkable. Thank You almighty God that you gave me kind ❤heart❤. This is pick of evilness.
@shawaye5579
@shawaye5579 4 ай бұрын
Uufff yen ehet ayzoshe 😥😥😥
@yewubdaraddis6142
@yewubdaraddis6142 4 ай бұрын
aizoshe ishalla dena tehogni alshe
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይለት
@user-yv3ok6je6f
@user-yv3ok6je6f 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይድረስልሽ እሷንም ልጇንም አንድ ላይ የሚረዳት ድርጅት ቢገኝ ጥሩ ነበር
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 4 ай бұрын
ይችን ልጂ የደፈረክ ሰዉ ሳኮን እንሰሳነህ አላህ ያሳህ አፈረ ያሰበላህ ሌላ ምን እላለሁ ዉይ የሰዉ ልጂ እንደት ዉልቸረላይ ሁኖ ይደፈራል ዉይ ሰዉ ሁኖ መፈጠረ እዳነዉ ዉይ
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 27 күн бұрын
I am so sorry please help her medical support
@sumayya-2176
@sumayya-2176 4 ай бұрын
መሲ ታርኩን atari🥰
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 4 ай бұрын
እባካ ነፃ ቤት ያላቹ ለእህታች ነፃ ትርፍቤት ያላቹ ያህች እህታ እርዳትትራስ ልብስ ሀ መልክ ትራ ስርቹ ስጦት ልጆ ማጥባት እንድች ያረዳታ ልብስስፊ እባቹ ያንን ተባበራት
@Seni1286
@Seni1286 4 ай бұрын
Egeziabher yemaresh wey kebad new
@nebiatmehari9838
@nebiatmehari9838 4 ай бұрын
Era Egziabher yeker balen ,Egziabher yadagerlh nager endet bamotfo te malsale eff betam yekabdal
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 4 ай бұрын
አይሀገሬ በቃጭካኔብቻሆነስራችን
@yeab9421
@yeab9421 4 ай бұрын
ውይ ስንት ሰይጣን አለ በስመአብ 😮😮😢
@alaincity4548
@alaincity4548 4 ай бұрын
Uffff yne ehti azueshi betame kebade new fetari yagezeshi 😢😢😢
@meditube1065
@meditube1065 4 ай бұрын
የኔእናት እህ😢😢😢😢😢
@zulfafetah9461
@zulfafetah9461 4 ай бұрын
Mese beretashy
@luliamichael9421
@luliamichael9421 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል if it is true ግን 1 ፦እንዴት ኣታቅም ሳምንት ሙሉ foto ለጥፎ እየለመነባት ። 2 ፦ she keep moving her hands 3፦1 ሳምንት ሙሉ ማረፊያ ቤት እየወሰዳት ለምን ኣታመልጥም 4፦ special this she said ኣንዴ መኪና ውስጥ ተደፈርኩ ኣንዴ ኣዲስ ኣበባ ከ ኣዳማ ስመለስ how how Pls messi ኣጣርተሽ ብታቀርቢ there are some people they have ye lemena addiction
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 4 ай бұрын
ከበሽታ ድኖ በታመመ ሰው መጨከን ምን ይሉታል ፈጣሪ ይፍረድብህ
@rahelestif2112
@rahelestif2112 4 ай бұрын
ቤተ-ክርስትያን ቤተ-ክርስትያን የሚል/የምትል ካጋጠማቹ 40 ክንድ ራቁ they are evil.
@clickcell4333
@clickcell4333 4 ай бұрын
ልሳቅ ወይስ ላልቅስ😂😢
@rahelestif2112
@rahelestif2112 4 ай бұрын
@@clickcell4333 😂😂😂...ስላላጋጠመሽ ነው የክፋት ጥግ እነሱ ጋር ነው ያለው።
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 4 ай бұрын
​@@clickcell4333 አረ በስመ አብ አሁን ይሄ ምኑ ያስቃል
@aledwake
@aledwake 4 ай бұрын
​@@clickcell4333 Bekelech 😂ere sakilin 😂, Tariku Yasazinal. Woye Wondoch ?
@clickcell4333
@clickcell4333 4 ай бұрын
@@aledwake አደፍርስ የአንተው ጉድ ነው አይ ወንዶች😛😛😛😂😂😂😂
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 27 күн бұрын
It's going to be ok don't give your child
@najahtn809
@najahtn809 4 ай бұрын
አይ ሰው ልጅ😭😭😭😭😭😭
@eteneshtadesse5437
@eteneshtadesse5437 4 ай бұрын
ወይኔ ጉድ ውይ ወይኔ እቴ 😭
@tigistdesta2335
@tigistdesta2335 4 ай бұрын
ታሞ የተነሳ ህመሙን እረሳ እንዴት ከታሰረበት ሲፋታ ተንኮል ይሰራል አቤት ግፍ
@Belaydejen
@Belaydejen 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 66 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 29 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 8 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 197 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 14 МЛН
А ЧТО С ЗУБАМИ ТО?😂😂🦷
0:54
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 3 МЛН