ከስደት የተረፈው ወጣት የመጨረሻው ቅፅበት!

  Рет қаралды 59,800

SHEGER INFO

SHEGER INFO

2 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 228
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h 2 ай бұрын
አዘንኩ አለቀስኩ ምን ላርግ ለሀገሬ ህዝብ ሀብታም ሆኘ አልሰበስባቸው የ7 አመትም ህጻን ጭምር በስደት ተሰቃዩ 😭😭😭😭😭😞
@mesryaaman6687
@mesryaaman6687 2 ай бұрын
7 ወር ህፃን
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 2 ай бұрын
በጣም ምንድነው መፍቴው ፈጣሪ በቃቹ ይበለን😢😢😢😢💔💔💔💔
@Shumetiebelaye7515
@Shumetiebelaye7515 2 ай бұрын
​@@Helenabebe-fu5slመፍትሄው መጀመሪያ ሁሉም እንደየምነቱ መፀለይ ከዛም ይህንን ሠው በላ የሆነ ስርአት አስወግዶ ሠው በሠውነቱ የሚከበርበት ሀገር መፍጠር ሀገራችን ለሁላችንም መሆን ትችላለች መሪ ነው ያጣነው ሠርቶ ወጣቱን የሚያሠራ መሪ ማምጣት ነው።
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 2 ай бұрын
ከመግስት ጋር ምን አገናኘዉ ስደት በአብይ ጊዜ ነዉ እዴ የተጀመረዉ ስደት ድሮም አለ ድህነት የሚያስድዳቸዉ እኛ ኢትዮጲያን ዝቅ ብሎ መስራት አንወድም አረብ ሀገር ግን ስት ፈተና አለ ማን እደሀገር አነሰም አደገም​@@Shumetiebelaye7515
@najahtn809
@najahtn809 2 ай бұрын
😭😭😭😭
@user-nx9vw7jv3p
@user-nx9vw7jv3p 2 ай бұрын
አይይይ ይህ የባህር ጉዞ መች ነው የሚያበቃው መሲዬ እኔ ልጄ አሁን ላይ ከኢትዮጵያ ሳዉዲ ለመግባት የመን ነዉ ያለዉ በጭንቀን እየተጎዳሁ አለሁ ሁሉም ነገር ከባድ ነዉ ወገኖቼ በዱአችሁ አግዙኝ
@user-gf8bt3xm2n
@user-gf8bt3xm2n 2 ай бұрын
ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 2 ай бұрын
በትክክል የምያከፍፍል ጠፍ እንጂ ሀገራችን ለማንም ትተርፍለች እግዚአብሔር ያስበን በቸርነቱ
@ZamzamZamzam-nk9lu
@ZamzamZamzam-nk9lu 2 ай бұрын
ያሳዝናን ላጪረ ህይወት እረጅም ጉዞ😢😢😢😢
@sasaa6587
@sasaa6587 2 ай бұрын
የዛሬ ሁለት ወር እኔም ወድሜ ገብቶብኝ ሳለቅስ ነበር አልሀምዱሊላ ሰላም ገባልኝ ከዛም አልፎ ስራ አገኘ አላህ ከክፉ እና ከጭቅ ያውጣችሁ 😢😢😢
@user-ce2jq4eb5i
@user-ce2jq4eb5i 2 ай бұрын
እንኩአን ደስ አለሽ.. እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 2 ай бұрын
ያሳዝናል አገራችን ኑሮ ጦፈ በዛላይ መኖር ብርቅ ነው ጦርነቱ ዝርፊያው አር ስቱ አገራችን መቸነው ሰላም እምቶነው💔😭😭😭 ሰው ብቻኛ ምርጫ ያደርገው ስደትነው
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 2 ай бұрын
😢😢😢
@Rebecca-dn2bc
@Rebecca-dn2bc 2 ай бұрын
Tebenge
@talibayou9375
@talibayou9375 Ай бұрын
🎉😂😂😂😂 ‏‪8:11‬‏ ​@@user-pi1st8he7n
@emutube2623
@emutube2623 2 ай бұрын
እጂግ በጣም ልብ ይሰብራል የምናዉቀዉን ወንድማችን አተናል በዚህ በህር መከራችን በዛ በቃ በለን ያረብ
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 2 ай бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እማሹ በስደት ግማሹ በጦርነት ግማሹ በርሀብ አለቅን 😢😢😢😢😢የሞቱት ነፉሳቹሁ በሰላም ትረፉ ኡፉ ኡፉ መከራችን በዛ
@mdenayuosf4244
@mdenayuosf4244 2 ай бұрын
Weebetam😭😭😭
@saragetahun7648
@saragetahun7648 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ወይኔ የአገሬ ልጆች በየቦታዎ አለቁ ወይኔ ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Jojogeb1
@Jojogeb1 2 ай бұрын
ለምን ? ስሙንና እራሱን ደበቀ? ለሌሎቹም ትምህርት ይሆናል እኛም ብናየው በመትረፉ ደስ ብሎን እግዚአብሄርን እናመሰግናለን ብቻ ወንድማችን እንኳን ተረፍክልን
@user-bo2hb6rc8g
@user-bo2hb6rc8g 2 ай бұрын
ደላላ ይሆናል ስሙን የቀየርው አላሁአለም
@awegaweg7406
@awegaweg7406 2 ай бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ መቸ ነው ይህ የባህር ጉዞ የሚያበቃው ሰውም ተነግሮ አይሰማ ምን ይሻለናል አይስቃያችን አሁን ሰው መሆኔን ጠላሁት ባሃገር ሰላም የለን በሰው ሃገር የባህር ሲሳይ ሆንን😢😢😢😢
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭አትሂዱ ቢባሉ አይሰሙ ለሰው ሰቀቀን ይሆናሉ ነብስ ይማር እኔ ሞቴን እመርጣለሁ በባሀር አልሄድም
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
😢እኔም ባህር ፈራለሁ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 ай бұрын
ወይ ስደት አንድ ቀን እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ን ልጆች ስደት በቃችሁ ያድርግልን! በስደትኞች ግፍ የሚስሩ ስዋች, አገሮች ልባቸውን ይራራ! በተለይ በአገራቸው ላይ ሆነው የአገራቸው ዜጎችን የሚያስቃዩ በ ፓለቲካ ምክንያት እድሚያቸውን ለማራዘም ዜጎቻቸውን ለስደት የሚዳርጉ እግዚአብሄር ያአስወግዳቸው!እግዚአብሄር የላይኛው ጌታ ይያቸው! ተመልከቱ እንግዲህ ከሁለት ሳምንት በፊት እነ ሳአውዲ, ዱባይ, ኢምሪት አረብ አገሮች የሚኮሩበት አገር , በጎርፍ ተጥለቅልቀው, የሚገቡበት ነው የጠፉቸው!መቸም በስው እሄ አይድረስ ግን ግፍ የሚስሩ, ሁሉም አይደሉም ግፍ የሚስሩቱን ልባቸውን ያራራቸው ጡሩ ነልቦና ይኑራቸው!!🙏🏾✌🏽🕊️
@mitu2969
@mitu2969 2 ай бұрын
ሳውዲ ተቀምጠው ቲክቶከ ላይ ሲለፈልፋ የደላቸው ይመስላል አገር ያለው እያየ ካልመጣው ይላል
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 ай бұрын
ምን አለ ግን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ቢሆን ሀገራቸው ቢሰሩ ሲነገሩም አልሰማ አሉ😢😢😢😢
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 2 ай бұрын
Benatsh kmnum selam matatu eko nw sewn tsefa yaskortw 😢
@halimamohamed329
@halimamohamed329 2 ай бұрын
አይ እህት ፈጣሪ ሰላም በምድር ላይ ለማስፈን እኮ ከኛ ሰበብ ያስፈልጋልኮ እስኪ እይ ምንም ኸይር ነገር አንሰማም ፈለጠው ቆረጠው ብቻ በነብያቶች ጊዜ ዝናብ እቢ አላቸው ወተን ፈጣሪያችንን እንለምን አሉ በነብዩላህ ሙሳ ዘመን መሰለኛ መለመን ጀመሩ አላህም ታዳ አርባ አመት ያመፀኝ አለ እሱ ካልቶበት አላቸው እሳቸውም አርባ አመት አላህን ያመፅክ ውጣ አሉ የሚወጣ የለም ያ ሲያምፅ የኖረው ቢያይ ቢያይ የሚወጣ የለም በቃ እኔ ነኝ ብሎ በዚህ ሁሉ ሰው ፊት ብወጣ ከባድ ነው አንተ ይቅር በለኝ ብሎ ወደ ፈጣሪው ተመለሰ ወዳው ዝናቡ ጣለ እንደ አሉ ነብዩላህ ሙሳ ሳይወጣ ሲሉ ተመለሰ ወደኔ አላቸው አላህ ይህን ሰው አሳውቀኝ ሲሉ ጠየቁ አርባ አመት ሲያምፀኝ ያላጋለጥኩትን አሁን ወደ እኔ ሲመለስ አላጋልጠውም አላቸው ። እና ምን ልልሽ ነው አይደለም በድብቅ በገሀድ የምንሰራው ወንጀል በጣም ከባድ ነው እንደኛ ቢሆን እስካሁን ምድር ላይ ባልኖርን ነበር።
@ter2065
@ter2065 2 ай бұрын
እህህህህ የኛስ ነገር ከባድ ነዉ ኢትዮጵያ ላይ ኑኖ እየተወደደ የሠዉ ሂወት እረከሠ 😭😭😭
@peacelove4778
@peacelove4778 2 ай бұрын
ኑሮውስ ይቻል ነበር በብሔር እየተገዳደሉ ሰላምን አጥተው ነው የሚወጡት😢😢😢😢
@user-sc7jq2uz9e
@user-sc7jq2uz9e 2 ай бұрын
ሳውዲ ዉዳ አይደለም ሰልችቷቸው ነው ፍልሰትን ትቆጣጠሩ ስላሉ ኢሮፕ ሳውዲም ሰለቸች ስደተኛ ሁሉም መልካም አይደለም የጤነኛውን ስም ያጠለሻሉ ብዙ ጥፋት የሚሰሩ እሉ አላህ ከስደት ያውጣን አገራችንን ሰላም ያርግልን ሄድንባቸው እንጂ አልመጡብንም እንዲህ አሩጉን እንዲህ አረጉን ብንል ዋጋ የለውም ትልቁ ነገር ወደ እግዛአብሄር እጃችንን እንዘርጋ እሱ ባርያውን አይረሳም አያሳፍርምና እንለምነው ለኡገራችን ኬር እንዲያረግላት ከእርስበርስ ጦርነት አላህ ነጃ ያውጣን አሜን
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሰለ እናትህብለህ ይቅርበለን 🙏🙏🙏
@ovucj7709
@ovucj7709 2 ай бұрын
መሲ ይገርምሻል. ቀይባህር. 3 ጊዜ ቆርጫለሁ. በባህር. መንገድ. ሲወራ ቀላል ይመስላል. ላዉላይ. ሆነሽ. ስታይዉ ሰማይ. መባጠጥነዉ በጣምከባድነዉ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 ай бұрын
በጣም ከታች ባህር ከላይ ሰማይ ምንም ተራራ እንኳን የማይታይበት
@user-oe7wk6df5e
@user-oe7wk6df5e 2 ай бұрын
Hi, You are my favorite person. You bring the truth out. I really appreciate you a lot. Thanks again.
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናልል ልብ ይሰብራልል😢😢😢😢😢
@brunofernandes310
@brunofernandes310 2 ай бұрын
Mesi konjo thank you sharing us
@aahmed6426
@aahmed6426 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 2 ай бұрын
የማል የኢትዮጵያ እናት አልታደለችም ልጅ ወልዳ ለባህር ለአሳ እራት ስንት ኢትዮጵያን ወጣት በባህር አለቀ በሊቢያ በሳውዲ ድንበር እኛም አንሰማምን እንሞክር እያልን እድሜያችን በአጭር እናስቀራለን ያማል መች ይሁን የሀበሻ ስደት ቢያበቃው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fantuzemedkun7122
@fantuzemedkun7122 2 ай бұрын
ኡፍፍፍ እጅግ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማረው ለሞቱት
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 ай бұрын
Amen amen
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 2 ай бұрын
Egzeooooo😢😢😢😢😢Abet Abet Abet geta Hoye bekane yeker balane
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 2 ай бұрын
የሳዑዲ የመኖሪያ ፍቃድ ለማሰራት ወደ ኢትዮጵያ በጁቡቲ አድርገው ለመግባት ነው መሰል እንጂ ህፃን ልጅ ይዘው ወደ ስዑዲ አይመጡም የተወሰኑ ሰወች በየመን ኢትዮጵያ እየገቡ ፓስፖርት አውጥተው የሳዑዲ የመኖሪያ ፍቃድ እያወጡነው እሄንን አማራጭ የሚጠቀሙት ለመመለስ አሻራ እዳይዛቸው ነው አሻራ አድርገው በአየር ቢገቡ ከአምስት እመት ቡሀላ ነው መመለስ የሚችሉት
@alainfef176
@alainfef176 2 ай бұрын
😢😢😢5ትም ቢሞላምሽም. አሁን ቀርቷል ጭራሹኑ አገቢም😢😢
@melatwelday1193
@melatwelday1193 2 ай бұрын
​@@alainfef176እውነትነው
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
አወ
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e 2 ай бұрын
ወገኖቼ እግዚአብሔር ያግዘን አይዞን ይህ ክፍ ግዜ ያልፋል እንጀራችንን በሀገራችን ያድርግልን 😢
@user-le4eh2mb7j
@user-le4eh2mb7j 2 ай бұрын
ወንድሜ ምንላይይሆን ወንድሜ ሀቢቢ ምኑ በልቶ ብኝ ይሆን ወንድሜ ብሀሩነዉ ወይስ በረሀዉ በላብኝ ወንድሜ ሁለትአመትሙሉ ያለምንም ድምፅ ብሀር በላብኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ ከርታታ ያልፍልኛን ብለህ ብሀር በላብኝ ሁሌም እደዚህያለነገርስስማ ወንድሜ ብሌኔ ትዝ ይለኛን ወንድሜ ትንሸዋ ብሀሩበላብኝ ምንላይ ይሆን የወደክብኝ ህመሜ ስብራት. ገናበበህፃንነትህ አሳነባሪ አስቀረብኝ ወድሜ
@hiyothiyot-ds5sg
@hiyothiyot-ds5sg 2 ай бұрын
Ayezon wey hagri😢
@mosebtube1027
@mosebtube1027 2 ай бұрын
😢😢 አላህ ጥሩ ዜና ያሰማሽ ከባድ ነው በጣም ወይ ሞቱ ወይ ኖሩ አይባል
@user-ty1ym5pz7u
@user-ty1ym5pz7u 2 ай бұрын
😢😢
@ghstorchghstorch5706
@ghstorchghstorch5706 2 ай бұрын
አላህ ጥሩውን ዜና ያሰማሽ እህት😢
@tigisthagos2648
@tigisthagos2648 2 ай бұрын
በየት ነው እህታለም በሊብያ ነው በየመን ነው የሄደው 😢😢😢😢😢
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን ይማር የኔ ከርታቶች የተገፋ ተደፋ ይሏል ይህ ነው ግን ለምን ንንንንንን እጅግ በጣም ያሳዝናል ያማልም ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እመኛለሁ
@RomanEshete-sv9jx
@RomanEshete-sv9jx 2 ай бұрын
እኔ የምመኘዉ እያንዳንዱ የ media platforms ግዜ ሰጥቶ በየቦታዉ ያሉትን የሚኖሩትን የስደተኞችን የኑሮ ሁኔታ ቢያስተላልፉ። ቢያንስ የአንድ ወጣት ህይወት ይድናል ብዬ አስባለሁ:
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq 2 ай бұрын
that is how much ethio is a painful place to live. if our country has a good leader, loving people, this was not be our history
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመልከተን መከራችን በዛ ያሳዝናል የ7አመት ህፃን ሳትቀር 😢😢😢
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 2 ай бұрын
Ya Allah antewu kedingetegna adega xebikeni😢😢😢😢
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 2 ай бұрын
ፈጣሪ ነፍሳቸውን በገነት ያኑር 🙏🙏ልብ ይሰብራል 😭😭
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 2 ай бұрын
😥😥 አይ አይ በየሱስም አድ ታሪክ ትዝ አለኝ ቀይ ባህር ያለው አሳነባሪ ሰው አደል እዴ ቀለቡ አለ😥😥 የመርከቡ ሹፌር አቤል የወይኗ ልጅ ቀይ ባህር ሄዶ ቪዲዮ የሰራ ግዜ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 ай бұрын
አይ ስደት አይ ወገኖቼ ያማል😢😢😢
@zerfitunegash5045
@zerfitunegash5045 2 ай бұрын
በመጀመርያ እኛ ሂድንባቸዉ እጂ አልመጡብንም። ሆኖም ግን ሳኡዲ የእጇን ከፈጣሪ አታጣም በእርግጠኝነት መስሏት ነዉ እንጂ። ላገሪ ልጆች ከማልቀስ ዉጭ ምን እላለሁ!!😭😭😭😭😭😭😭😭።
@TitiyaKinfe
@TitiyaKinfe 2 ай бұрын
Don’t GOOOoooooooooo!!!
@user-sl7pw8fx8r
@user-sl7pw8fx8r 2 ай бұрын
ከኔጋር የመጣችሁ ይኸንን ስቃይ እንዴት ነበር ያለፍነው ኡፍፍ ወገኖቼም በሳ ሲያዩት በሚያስፈራ ውሀ ሰመጣችሁብኝ እነዚሀ ወታደር የኛን መርከብ በጥይት ሲሉት ነበር አልሀምዱሊላህ ዳንን ብቻ ሊገለብጡን ካቢቴኑ መንገድ ስቶ ገሰገሰው ሙቱ ያላለው ነፍስ አይሞትም
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
ምንድነው ሰቆቃ እምታወሩልን ደከመን እይማሩም እነሱ ሁሉም የእድሉን ነው እሚሉት ነገር እለ!!!! ይሄ ጀጅ ማድረግ አይደለም አትውጡ አትውጡ አትውጡ ተብለዋል ወጥተን እንሙት ዌል ኤንፍ ጉድ!!! አሁን ርናንተ ይሄን ወሬ ማጣፈጫ ባታቅርቡ ደስ ደስ ደስ ይለኛል!!!!! እባካቹህ እባካችሁ ይሄ ነገር ይቀጥላል!!!
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ በየቀኑ የሚሰማው ነገር እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል ያገሬ ልጆች በየቦታው በሞት አለቁ ወይኔ ይሄ ማጣት ባይኖር መቼ ወደ ስደት ያመሩ ነበር የሞቱትን ነፍሳቸውን ይማር ለቤተሰብም እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጣቸው😭😭😭😭😭😭
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 ай бұрын
አስተያየት ለመስጠትም ያስቸግራል ምክንያቱም ይኸን ሁሉ እየሰሙ ገንዘብ ከፍለው ይወጣሉ ፤ ተመልሰው ገብተው እንደገና ከፍለው ይወጣሉ፤ በዚህ ሁሉ የሚከብረው ደላላ ነው
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
ዴላላ እጥብ አርገው ይበላሉ እአፈር ይብሉ
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 2 ай бұрын
አይ ስው መሆን እንዴት ይከፉል የእውነት ስንት አመት እንደምኖር ላመናውቀው ጌዜ ምን እንበል ምን እንናደርጋለን እናት ሆና መስቃየት ጅብቲ እግዚአብሔር ይይልሽ ፉርድሽን ያሳየን ምን በሀገራችን መኖርም አልቻልን እሱ ይድረስልን
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 2 ай бұрын
ነብስ ይማር መቼ ይሆን ፈጣሪ በቃችሁ የሚለን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@alhamdulilah8206
@alhamdulilah8206 2 ай бұрын
Ye allah 😰
@fekertilahun5529
@fekertilahun5529 2 ай бұрын
በሠው ሀገር እየወጣን መቅረት ብቻ ሆነ ፈጣሪ ሆይ ጥሩ ቀን አምጣ ትናት ወደሊቢያ ሲሄዱ በመኪና አደጋ 7 ልጆች ሙተዋል ብዙዎቹ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸው ምንም አይነት ህክምና አላገኙም
@woseniafishamengistu1948
@woseniafishamengistu1948 2 ай бұрын
እረመቼነዉ መልካም ዜና የምንሰማዉ ነፍስ ይማር እግዞ😢😢😢😢😢😊
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 2 ай бұрын
ያሳዝናል😢
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v Ай бұрын
ይህ ነገር በደብ መሠራት አለበት ሊቆም እሥቲችል ልድረሥ
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢በጥም ያሳዝናሉ የሞቱትን ነብስ ይማርልን የተረፉት እንኳን እግዚአብሔር አተረፋቸው
@user-xs1yp1fx7b
@user-xs1yp1fx7b 2 ай бұрын
Uuuufff 😢😢😢😢
@hananahmed1313
@hananahmed1313 2 ай бұрын
Ammmmiiin
@alpalp8780
@alpalp8780 2 ай бұрын
እንደዛሬ አልቅሼም አላቅም 😭 ስለተረፉት እግዚአብሔር ይመስገን
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 ай бұрын
ሽር ቆሎ ተበልቶ ቢኖር ይመረጣል።ወገን ስንወጣም ለቤተሰብ ተብሎ ነው እራስን ችሎ መኖር አቅቶ አይደም።እንማር ከወገን ስህተት።ያሳዝናል።
@hayatshibru2919
@hayatshibru2919 2 ай бұрын
ነፍሳቸውን ይማር አይዛችሁ ኢትዮጲያም ይነጋላታል ወደዚም መሠደዳቸው አይቀርም
@user-oc2np1vm1t
@user-oc2np1vm1t 2 ай бұрын
ኢላሂ መጨረሻችንን አሳምርልን😢
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 2 ай бұрын
I’m sorry 😢
@FelahTube
@FelahTube 2 ай бұрын
የሳዉዲ ህግ ወንጀለኛ ካልሆንክ አይቀጡም የሚያስደበድቡት ለዚህ ሁሉ ስቃይ የሚዳርገዉ የኛዉ መንግስት ነዉ ሳዉዲ የስደተኞች መጠለያ ናት
@user-cg6en7zt6k
@user-cg6en7zt6k Ай бұрын
ኣይ😭😭
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x 2 ай бұрын
ኡፍፍፍ😢😢😢
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 2 ай бұрын
አኡንም እዬን እየሰሙ የሚኤዱት ምን ጉድ ነው እምዬ ኢትዮዽያ ምን ድአ ብትሆን ለመኖር አትከብድም ዝቅ ብለን እንስራ እዬ ኡሉ መከራ ታይቶ ሰው አገር ወርቅ አይታፈስም አሩኡሩ በረዶ እየተፈራረቀብ ነው ፈግተ የምትኖረሁ አገሬ አየሮ ብቻአ ይበቃም ደግ እዝብ እኮ ነው ኢትዮዽያዊ ወላኢ ሰላም ለአገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊️🕊️🕊️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hananahmed1313
@hananahmed1313 2 ай бұрын
Uuufffff tesakayen wolih baya botanew new min motew Allahmdulilah le hulum nagri
@tigisthagos2648
@tigisthagos2648 2 ай бұрын
እህህህህህ የባህር ጉዞ እኔ በሂይወቴ አረሳትም ከሊብያ ወደ ጣልያን ስንሄድ መርከቡ ውስጥ ውሀ ገብቶብን ያለቀስካት እንባ😢😢😢😢😢😢😢😢በህይወት ዘመኔ አረሳትም እመብርሀን ድረሽልን ብለን ነው ከዛ ማበል ያዳነችን 😢😢😢😢ጋደኛየ ስትነግረኝ አይ እናትሽ ያየችው ስቃይ ደወለች ልጀ እያለች ዘጠኝ ወር ሙሉ እንቅልፍ አታ የእናቴ ፃለት ነው ከዛ ማበል ያዳነኝ ብቻ አለፈ እግዚአብሔር ይመስገን ልጅታ እውነታን ነው ያለፍንበት ሰወች ምስክር ነን😢😢😢😢😢
@tadelakidane101
@tadelakidane101 2 ай бұрын
Enkuane egzabeher aterfehe
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 2 ай бұрын
😢😢
@user-jy8ow7tq1p
@user-jy8ow7tq1p 2 ай бұрын
ለሞቱት፣ነብስ፣ይማርልን፣፣ግን፣ሁሉም፣እኛን፣የከበቡን፣ጠላቶቻችን፣በሰፈሩት፣ቁና፣ይሰፈራሉ፣፣
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 ай бұрын
የሞቱትን ነፍስ ይማር ነፍስ ይማር ግን እንዲህ ይቅለልብን።
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 2 ай бұрын
😢ስደት ከባድ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj 2 ай бұрын
ሀስቡን አሏህ ወኒመል ወኪል
@Rebecca-dn2bc
@Rebecca-dn2bc 2 ай бұрын
Tebege
@user-ro5li6lj8b
@user-ro5li6lj8b 16 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@emebetmulugetamolla3380
@emebetmulugetamolla3380 2 ай бұрын
ጂቡቲያውያን ክፋ ናቸው ኢትዮጵያዊ ይጠላሉ ...ነፍስ ይማር
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 ай бұрын
የሰውን ህይወት ማጥፋት የሚያስደስተው ሰይጣን ነው ያገ ኛ ቸው 😭😭😭😭 ነፋስ ይማር
@eyerusm721
@eyerusm721 2 ай бұрын
😔😔😔
@solomontessema9176
@solomontessema9176 2 ай бұрын
enkune egzeabehre atrafhe yagrea lege
@user-cs5mi7sn4j
@user-cs5mi7sn4j 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@user-eu1jg3pu8p
@user-eu1jg3pu8p 2 ай бұрын
Uuuuuuffffffffffሁልጊዜ ስቃይ መስማት ሰለቸኝ😢😢
@mamytube3905
@mamytube3905 2 ай бұрын
አይይ ስድት ወንድሜን ውሃ በላው እፍፍፍ ዉላሂ ለማመን የሚከብድነው
@ajjb9552
@ajjb9552 2 ай бұрын
Weyyy hiwet fetena🤔🙆
@user-Weynua
@user-Weynua 2 ай бұрын
የስደት ክፋቱ በምንም ቃል ሊገለፅ አይችልም ለዚያዉም በባህር ያየ ነዉ የሚያዉቀዉ ከሞት ዉጪ ምንም አይታይም በዚያ ሰአት የኔ ፀሎት አድነኝ ሳይሆን ብዙ ሳልሰቃይ ግደለኝ ብቻ ነበር ግን ያ ሁሉ አልፎ ይሄዉ ለታሪክ አቁሞኛል
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 2 ай бұрын
ምን አይነት ጨካኞች ናቸው ምናለ ባይቆርጡባቸው
@user-vg1pp7rr3b
@user-vg1pp7rr3b Ай бұрын
😭😭😭😭
@umujawar8608
@umujawar8608 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@AliAli-bl9iz
@AliAli-bl9iz 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 2 ай бұрын
😭😭😭💔💔💔😭😭😭እእፍፍፍ አይኔ ወገናቻ 7ወር እፃን ልጆም ሞተ ነፍስ ቹንይማር 😢😢😢 እዉነት የማል በገርም ሞት በስደት ሞት 💔💔💔💔💔💔😭😭😭💔💔💔😭😭😭
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 2 ай бұрын
Yeger sew wegeny uuuuuuuuu geta ere seman menew getay ere beka belen
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 2 ай бұрын
ስንት ነገር ሐገራችን ውስጥ ከሞት የምንአመጥበት ምጥ እደምናልፍ ከውጭው አይተናነስም
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 2 ай бұрын
እህሥድምት አሁንሥ ወላሂ ይዘገንናል በጣም አላህበቃይበለን የህቴልጅአሁን ምንገድላይነው የትእንዳለም አናውቅም ወላሂ ቤተሰብም በጭንቀት ሊሞቱነው አላህ መልካሙንነገር ይዘዝልን
@user-zj1tv8gh3e
@user-zj1tv8gh3e 2 ай бұрын
😭😭😭😭💔
@najahtn809
@najahtn809 2 ай бұрын
አይ ስደት ስንቱን በላ 😭😭😭😭
@hanahana1960
@hanahana1960 2 ай бұрын
ነብሳቾዉን ይማረው ለሞቱት 😥😥
@hawiilami9796
@hawiilami9796 2 ай бұрын
Begeta Akistem Libya heda kerachibegn 10ametua new tinur temut anawkem
@user-yz2sf2be3u
@user-yz2sf2be3u 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hanhn7623
@hanhn7623 2 ай бұрын
ሳውዲ.ግፍ.ይደርስበታል.እንደ.ዱባይ
@user-bn1kb8yl4i
@user-bn1kb8yl4i 2 ай бұрын
R.I.P
@tigismaspin8503
@tigismaspin8503 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@tsehayfedlu2832
@tsehayfedlu2832 2 ай бұрын
ሪያል ወይስ ሪያድ
@amanuelgeremew5594
@amanuelgeremew5594 2 ай бұрын
ይህ ሁሉ አገራችን መሪ ተብየው ሲወል አደረገብኝ ምን ይደረግ ሁሉ ስደት ገባ እረ በቃ በለን ደግ ንጉስ ስጠን የባህር ሲሳይ አንሁን 4:37
@amanuelgeremew5594
@amanuelgeremew5594 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 6 МЛН
ነፍስሸን የሰጠሽው ቆሪጥ ...
1:05:57
Etalem Mesgana
Рет қаралды 34 М.
Опасные облака!😱🌩
0:20
Взрывная История
Рет қаралды 2,7 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 340 М.
That Feeling When You Pick A Hangnail🫢💀
0:17
Giggle Jiggle
Рет қаралды 11 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
0:55
Stokes Twins
Рет қаралды 72 МЛН