ውሎ አዳር፡- ወሎ ኮምቦልቻ ገበያን አብረን እንገብይ

  Рет қаралды 32,383

EBC Entertainment

EBC Entertainment

4 күн бұрын

ውሎ አዳር፡- ወሎ ኮምቦልቻ ገበያን አብረን እንገብይ #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 332
@senaithaile2423
@senaithaile2423 2 күн бұрын
ቢዘራ ነጭ ጤፍ ቢወለድ መለሎ የደጋጎቹ አገር እንደምነዉ ወሎ❤❤❤❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@Fatuma-eg8sg
@Fatuma-eg8sg 2 күн бұрын
ትክክክል
@user-iy9xg6dl3l
@user-iy9xg6dl3l Күн бұрын
ትክክል❤❤❤❤❤❤
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c Күн бұрын
እናመሰግናለን
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 2 күн бұрын
ወሎየነቴን እምወደውኮ ለዝህነው የሰው ፈገግታ ከፍትፍቱ ፊቱ ወገኔ ሰላማችን ይመልስልን የአማራን ስቃይ በቃ ይበለን
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y 3 күн бұрын
የኔዋ ወሎየ ትንሿ ኢትዮጵያ🕌🕌🕌🕌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z 2 күн бұрын
ሀገሬ ኮቻዬ እምየ ወሎ የፍቅር ሀገር ልጅችሽ በየቦታው ታረዱ 5 አመት ሚሉ ጦረነት 😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 2 күн бұрын
ግን የወሎ የባህል ልብስ አልብሷት በተለይ ኮቸ አካባቢ አልባሳት በተርፈ ደሰ ይላል የኔዋ ወሎ የደጋጎች ምድር ፈጣሪ የአማሃራን ህዝብ መከራ በቃ በለን💚💛❤👑🔥
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 2 күн бұрын
ወሎየ በመሆኔ በጣም ደሰይለኛል አሰካለ በጣም ነው እምወድሺ እማከብርሺ እረጂም እድሜ❤❤❤❤
@user-yp4og9gm4n
@user-yp4og9gm4n 3 күн бұрын
የኔ ዉዴ ሀገሬ የፍቅር ተምሳሌት ወሎ ቤተ አማራዬ💚💛❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 5 сағат бұрын
ከፍትፍቱ ፊቱ አማራ እንዲህ ነን መገን ሀገሬ ወሎ ❤❤❤ ድል ለፋኖ❤❤❤
@adisfikir3502
@adisfikir3502 2 күн бұрын
ማይ ወሎ አማራየ የፍቅር ማማ ተዋዶ ተፋቅሮ የሚኖርማት ሀገሬ ወሎ አማራየ ሰላምሺ ይብዛ
@FelahTube
@FelahTube 3 күн бұрын
ወሎ የፍቅር እንግዳ በመቀበል ሀገር ነበር ዛሬ የሰዉ ሸይጧን መሪ መቶ የጦርነት አዉድማ አደረገዉ አሏህ በአጭር ያስቀረዉ
@user-yc1sd9ss9u
@user-yc1sd9ss9u 2 күн бұрын
በጣም ወላሂ
@EmuHiba
@EmuHiba 2 күн бұрын
አሚን
@Toybi274
@Toybi274 2 күн бұрын
በጣም 😢አሚን ያረብ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 2 күн бұрын
በጣም
@user-og8st7ys4p
@user-og8st7ys4p 2 күн бұрын
በትክክል❤❤
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 2 күн бұрын
ሰአድየ የኔ ወድ ፈገግታሺ ብቻ በቂ ነው ሺኩርን ጀዛካላህ ኸይር ሱሱየ ሀገራቺን ሰለተ ጎበኝሺልን እናመሰግናለን
@user-kj5fz2wr5c
@user-kj5fz2wr5c 2 күн бұрын
አቦ አጨሰችበት መገን ወሎ😢😢😢
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 2 күн бұрын
ስአዳ ፈታያለች አዝናናችን ማሽአላህ የምር ደሥ የምትል ሴት
@halimaendress1672
@halimaendress1672 2 күн бұрын
ወላሂ እኔም ዉሎየ ነኝ ታድዬ 💚💛❤️
@user-fd9iw3yy3k
@user-fd9iw3yy3k Күн бұрын
ምን አንች ብቻ ሀሊም እኔም ወላሂ ❤❤❤🎉🎉
@halimaendress1672
@halimaendress1672 Күн бұрын
@@user-fd9iw3yy3k መታደል ነዉ አማራ መሆን ያዉም ዉሎዬ 🥰🥰🥰🥰
@user-vp5tc8dd5y
@user-vp5tc8dd5y 3 күн бұрын
ኮቻየ ሀገሬ ናፍቀሽኛል ሀገሬ😢❤❤❤ እንኳንበሰላም መጣሽልን አይቸ ስጨርስ እመለሳለሁ ግን አደኛነኝ
@user-pl4wu8zl2f
@user-pl4wu8zl2f 2 күн бұрын
ኡፍ የኔ ከረታታ በየሀገሩ እየዞረሽ የአገራችን ባህል ታሳይን አለሽ እድሜ እነ ጤነ ይስጥሽ እነመሰግን አለን ❤❤❤በረችልን
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 2 сағат бұрын
ይህን ቦታ ሄጄ እሰክጎበኘው ድረሰ ናፈቀኝ በጣም ደሰ የሚል አካባቢና መጎብኝት ያለበት ወለየወች የዋህ ሰወች ናቸው መተን እናያለን አቅራቢዋ በጣም ሰለሃገርሸና ባህል የምታደርጊው ጥሩ ሰራች በጣም መሸለም ያለባት ሰው ነች ሃገር ወዳጅ ነሸ አብራሸ ያለችውም በጣም ጥሩ ሰነምግባር ያላት ባላት አቅም ሁሉንም ሰላደረገች በጣም ከልብ ሁለታችሁንም ይህን የመሰለ ቦታ ሰላየን ደሰ ብሎናል በርቱ
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 11 сағат бұрын
የሚገርም ሃገር ገበያው ሁሉ መድሃኒት ነው የሚመስለው❤ሰላም ለዚህ ህዝብ❤❤
@hayatteshome573
@hayatteshome573 2 күн бұрын
ወይኔ ቃሌ ሰራ😂 ወይኔ መታደሌ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል 😢ኣስካልዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ። ለምሳሌ መርሳ ቦረና ደሴ ቆቦ ያልጠቀስኳቸውም በጣም ብዙ ኣሉ ሳትሰለች ብትቀርጭ ደስ ይለናል😂😂❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@hayatteshome573
@hayatteshome573 2 күн бұрын
@@askaletesfaye5916 የኛ ውድ ውድድድ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 2 күн бұрын
ወሎ ከተባለ ሁሉንም ያጠቃልላልኮ ሆ😅
@hayatteshome573
@hayatteshome573 2 күн бұрын
ምን ኣልኩ ታዳ😮​@@ruhamabarkot4802
@bezu918
@bezu918 2 күн бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ቀይ የለበሰችው እንግዳ ተቀባይ ደስ ስትል ፈጣሪ ይጠብቅሽ🙏
@seadseid-eo9kx
@seadseid-eo9kx Күн бұрын
ማይ ወሎ ደግ ሰው አክባሪ እንግዳ ተቀባይ ❤❤❤
@aumrihamtub4415
@aumrihamtub4415 2 күн бұрын
ለምን በኛ አቴድም እያልኩ ነበር ማሻአሏህ ደስ ሲል ወሎየ ሀገሬ ❤❤❤❤❤
@zeharatube1277
@zeharatube1277 2 күн бұрын
ማሻ አላህ አቀባበሏ ከፍትፍቱ ፊቱ
@direlovetube9731
@direlovetube9731 Күн бұрын
ወሎዬና ድሬዎች ፍቅር ናቸዉ❤❤❤❤❤
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 2 күн бұрын
አይ የኔ ሀገር ወሎ ደሴ ኮምቦልቻ ኩታበር ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c Күн бұрын
ወሎ የዎች የት ናችሁ ባላለቀ ብየተመኘሁ የኔ የዋሆች ለዚህ ሚስኪን ህዝብ ጦርነት አይገባዎም ፍቅርጂ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግለን
@user-vo5ux1bz9d
@user-vo5ux1bz9d Күн бұрын
የኔ ወሎ የጀግና የሙሁር የፍቅር ሀገር ሰላምሺ ይብዛ ሀገሬ መከረኛው ወገኔ😢😢
@aaaa1766
@aaaa1766 2 күн бұрын
የኔፍልቅል እንግዳ አሰትናጋጃ ድሰሰትል ውሎ ሰለሁንኩኝ ደሰአለኝ አሰካልየ እንኳን ወድ ውሎ መጣሸ እንድሻለን እኛ ውሎየዎች❤❤❤❤
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c Күн бұрын
አወ ፍልቅልቅ የኔማር
@tige-ky9ng
@tige-ky9ng 2 сағат бұрын
እምየዋ ወሎ የኢትዩጲያ ድምቀት ወሎየ ያለፈበት ሸታው ያውዳል ሀቢቢቲ🎉🎉
@fathmafath5692
@fathmafath5692 23 сағат бұрын
እኔን ከጎደር አተን ከውሎ ያገናኝኝ አላህ አመሰግነዋለሁ ሀገሩን እስካየው በጣም ጓጉቻለሁ ወሎ የባሌ ሀገር❤❤❤❤
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 9 минут бұрын
መሸአላህ እንዴ ጎንዴሬ አትግደርደሪ ይላል የወሎሰው እንኳን ወዴ ወሎ መተሻል ዴስ ይላል
@user-ty1ym5pz7u
@user-ty1ym5pz7u 2 күн бұрын
ማሻአላሕ ወሎ ደስ ስትሉ ፍቅራቹ❤❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 2 күн бұрын
አይ ወሎ እስላም ክርስቲያኑ ፍቅር የሆነ ህዝብ ወይባሽን ሙቅ አጥሚትሽን ጥጥት ማርሽን ላስ ባልሽን እቅፍ አርገሽ ትኝት ጥሩ ምክር❤❤❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 2 күн бұрын
ባልሽን እቅፍ😅😅😅😅
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 3 күн бұрын
ብስምላህ የቤት እመቤትዋ ስታምር እድሜና ጤና ለሁላቹም 👉🙏🙏🙏
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@user-jn3hg9jj9k
@user-jn3hg9jj9k 3 күн бұрын
ማሻአለህ ያምራል ግን ሰምንታዊ ዝግጅት አይደለም ዋርሃዊ ብትዬ፡ይሻላል ሚክኒያቱም በሰምንት አታቃርቡ ለማንኛውም በርቺ ማሸአለህ እንግዳ በጠም፡ ይቅበለሉ ጎቦዞች ነው ማሻአለህ አንችም አለህ ያጋዝሽ ደግሞ ትህትና ቻው፡ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይላልምርጥ፡አገር ነው እኛ ከደቡብ ነን አሁን ስዳት ብንሆንም እንዎዳቹሃእንዎዳቹሃሌን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatteshome573
@hayatteshome573 2 күн бұрын
​@@user-jn3hg9jj9kእናመሰግናለን ማሬ❤
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k 2 күн бұрын
የቦርከና ቲማቲምና ሠለጣ እርካሽነው የኔ ኮቻ አላህ ለአማራ ህዝብ ሠላም መልሥልን❤❤❤❤❤
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m 21 сағат бұрын
የወሎን የባህል ልብስ ብታለብሶት የወሎን የድሮ የእናቶችን ጌጣጌጥ ይበልጥ ያምር ነበር የወሎን ሳቱ የወሎን ዲሚሶ ወሎ የባህል አልባሳቱ ራሱ ብዙ ነው በየ ወረዳው የተለያየ ውብ የሆኑ ባህል አለን የታሪክ ሀገር ወሎ ወሎ የታሪክ ማህደር የንጉስ እና የንግስት ሀገር ከ 5በላይ ስረወ መንግስት መስራቾች ነን ሙሉ ወሎን ውዴ ገጠራማው እየሄድሽ ባህሉን ብታሳይን ሃሪፍ ነው የኔ አስካለች ወሎ ሰፊ ነው ከተማ ባህል የለም እዳውም ይች የኮምቦልቻዋ ጎበዝ ናት የወይባ ጪስ መሞቂያውን አረሳችም ጎበዝ ሌላው እኮ እዳለ ባህሉን ረስተውታል ፈገግታዋ ደስ ትላላቹ
@HikmaHussein-gt1ev
@HikmaHussein-gt1ev 2 күн бұрын
የኔ ወሎ እንግዳ አቀባበል ❤❤❤ክፍል ሁለት እንጠብቃለን ብዙ ባህል አለ አስካል ወደሴሜን ወሎም ወደ ደቡብ ወሎም ሌላ አከባቢ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Күн бұрын
አመሰግናለሁ
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m 21 сағат бұрын
አስካለችዬ ኮምቦልቻ ብዙ ባህል የለም ባክሉን ረስተውታል መሉ ወሎን ወዴ ገጠራማው ብቴጂ ሃሪፍ ነው ለምሳሌ ደቡብ ወሎ ዳውንት አከባቢ ዛው ደቡብ ወሎ ተሁለደሬ ሰሜን ወሎ ቆቦ ሸደሆ መቄት ላስታ ወልድያ ውዴ ገጠራማው ብዙ ባህሎች አሉ ወሎ ባህሉ ብዙ ነው የወሎን ፍትል ሸማ በደንብ ማየት አለብሽ ውዴ ሸደሆ መቄት ሂደሽ አሳይን ውዴ ራያ ብዙ ባህል አሉን ​@@askaletesfaye5916
@genihabaha
@genihabaha Күн бұрын
ድል ለተገፋዉ አማራ ለአሳረኛዉ ፋኖ❤❤
@user-mo2ye3vj1z
@user-mo2ye3vj1z 7 сағат бұрын
ብዙም የተገለጠ አይመስለኝም እኔ በግሌ ብዙ የሚታዩ ቦታወች ነበሩ ወሎን በደንብ የሚገልጡ
@user-vj7jn7sd9g
@user-vj7jn7sd9g 2 күн бұрын
ዉቢቷ አገሬ ደስስስስ ስትይ አገሬ ሠላምሽ ይብዛልኝ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 7 сағат бұрын
❤❤❤❤መገን ወሎ❤❤❤❤እሰኪ ይሄን ፈገግታ እዬ መረሃባ አቦ አህሪብ አሰካልዬ
@tobe741
@tobe741 Күн бұрын
እንዴ ያጎቴ ልጅ ሰአዳ አህመድ እትዬ አሚናት የኮ/ቻ ቤተሰቦቼ አየኋቸው በስንት አመቴ የሚገርመው ልጅ ሆኜ ያየሁት አሁን ስደት ላይ 10አመቴ ነው ግን አልተቀየረም ባህሉ ያረቢ በሰላም መልሰኝ ወደ ሀገሬ
@aligetnet
@aligetnet 3 күн бұрын
አስካለ ተስፋዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኢትዮጲያ ኩራት❤❤❤❤ሰአዳ ተንከባከብሽልኝ አይደል የዶ/ር አንባሻን ትጋበዣለሽ❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 күн бұрын
ماشاءالله ገበያው ደስ ሲል የቤተሰቦቼ ሀገር ልጅ ሆኜ ደሴ እና ኮምቦልቻን አይቻለሁ። إن شاءالله ሀገር ሰላም ይሁን እድሜ እና ጤና ይስጠን ከነቤተሰቦቼ ወሎን ሄጄ ማየት መጎብኘት ምኞቴ ነው።
@fatumaadem9570
@fatumaadem9570 13 сағат бұрын
በደስታ ነው የምንቀበልሽ
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 2 күн бұрын
ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት ጀግና አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
@samrawitsammmferew5056
@samrawitsammmferew5056 14 сағат бұрын
ወሎዬነቴ ኩራቴ እዴት እደምናምረ እኮ እስኪ እዩዋት ልጅቷን ስታምረ ዘካታ
@user-gt6lm8eb2z
@user-gt6lm8eb2z 2 күн бұрын
ወረኡል እን ጃማ እኔ ደሴ ሀይቅ ወልዲያ እንጠብቃለን እናመሠግናለን
@e-kg3vm
@e-kg3vm 2 күн бұрын
ሀገሬ ወሎ የፍቀር ሀገር❤❤❤❤
@Birtukan-jx4wr
@Birtukan-jx4wr 2 күн бұрын
ወሎ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aumumuhamadyutube1479
@aumumuhamadyutube1479 2 күн бұрын
የኔ ወሎየወች እውይ ፍቅር ውበት ፈገግታ
@ademendire2080
@ademendire2080 2 күн бұрын
የኔዉድአገር የኔዋህ ሳቂታ ወሎ የፍቅርትምሳሌት ዛሬማልጆችሺ በየስርፋዉ እታረዱ 3 አመት የጦርአዉድማከሆነች😢😢😢💔💔💔💔አላህ አገራችንሠላማችንይመልስልን
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 3 күн бұрын
መገንንንንንን ወሎሎሎሎሎሎሎሎ የፍቅር ሀገር ብሉልኝ ጠጡልኝ እምየ ሀገሬ ሠላምሽ ይመለስ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 3 күн бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🫶🫶🫶🫶🫶🫶
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 күн бұрын
አይይ ወሎዬእኮ እግዳ ተቀባይ የደጋጎች አገር አላህ ሆይ አገራችን ሰላም አድርግልን ያረብ
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 11 сағат бұрын
ገበያው ሲያምር❤❤❤
@GdSy-ji2xj
@GdSy-ji2xj 2 күн бұрын
ያረብ አላሕየ ኢትዮጵያ ሐገሬን ሠላሞን መልሥላት አሥኩየ እናመሠግናለን የሴት ጀግና እዲሜና ጤና ይሥጥሺ ብዙ የማላቃቸውን የሐገሬን ባሕል አሣይተሺኛል በርቺ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@dsfd8981
@dsfd8981 5 сағат бұрын
ቀጣይ ቦረና ሳይንት አሳይን አሳይን እንጠብቃለን መከነሰላም ሄደሽ❤🎉
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 2 күн бұрын
ማሽአላህ ኮፖልቻ አደዚህያምራልዴ
@DawitSeyoum-xb5mv
@DawitSeyoum-xb5mv 2 күн бұрын
ትክክለኛ የኢትዮጵያዊ ስብህና
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo 3 күн бұрын
ቀጣይ ደሴ እና ሀይቅ እጠብቃለን
@ZaharaDawud
@ZaharaDawud 2 күн бұрын
@@Ethiopiawollo ደሴና ኮቦልቻ. ባህል. ባህል ወግ ማን ለየው😍
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 2 күн бұрын
ወሎ ከተባለ ሁሉንም ያጠቃልላ አለቀ😕😕ደሴና ኮምቦልቻ ምኑ ይለያያል
@user-lm7kr7yv4o
@user-lm7kr7yv4o Күн бұрын
ወሎ ከተባለ ያው ነው ባህሉ ወይባ በወሎ መሬት ሁሉ ባታ አለ
@user-sp2mv1pb4t
@user-sp2mv1pb4t 20 сағат бұрын
ወሎ የፍቅር አገር ነው አልሀምዱሊሏህ
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs 2 күн бұрын
እምየ ሀገሪ ሰላምሽ ይብዛ🎉🎉🎉🎉
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 күн бұрын
ወሎ ውብ ህዝብ ❤❤❤
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 2 күн бұрын
Masha allah🎉🎉🎉
@user-dt4hx5ov3v
@user-dt4hx5ov3v 3 күн бұрын
መሸአላህ ወሎ ገራገሩ
@eexx3730
@eexx3730 Күн бұрын
አስክሉ አገራችን ሰለምጠሸ ደስስስ ብሎኛል
@user-vf8zy5uw2y
@user-vf8zy5uw2y Күн бұрын
የምር ግን አስካለ ቢጃማው አምሮባታል❤
@user-fx5ph6mi1q
@user-fx5ph6mi1q Күн бұрын
ሀገሬ ሁሌም እምር ይበልብሽ የሸዋ በር ልጆች የት አላችሁ
@natnaelalem270
@natnaelalem270 17 сағат бұрын
ወሎ የፍቅር ሰው ነው ይገርማል ልጅቷ እራሷ ፍቅር ነች አሚናት
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 2 күн бұрын
መሻአላህ እርጋታዋ ስታምር ❤❤❤
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 3 күн бұрын
እናታለም ወሎ❤❤❤❤❤❤
@hffhkg-vb1mt
@hffhkg-vb1mt 2 күн бұрын
ማሻ አላህ ወሎ ገባሽ ስመኝዉ የነበረዉ ይህን ቀን ግን የት ነው እደሌሎቹ ምግብ ስሰሩ ቡና ስታፈሉ ሁሉን ነገር አላሳያችሁም ለምን የገባየውን ብቻ ነው ያሳያችሁት lemen?!!!
@hayatteshome573
@hayatteshome573 2 күн бұрын
እኔም ትንሽ የነደደኝ ይሄ ነው ባይሆን ምሳ እንጀራ ሲያበሉ ማየት ፈልጌ ነበር😢
@HadiaMohammad
@HadiaMohammad 2 күн бұрын
ወሎየ ባልሆን ይቆጨኚ ነበር ❤ ሀገሬ ወሎ ሰላምሽ ይመለስ😢😢😢😢😢
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 2 күн бұрын
ይቆጨኝ ነበር😂 ያልሆኑትም ለነሡ አካባቢያቸዉ ዉብ ነዉ❤❤❤
@user-gu5mr6kn9u
@user-gu5mr6kn9u 2 күн бұрын
ውይ ሀገሬ ሠላምሺ ብዝት ይበል
@user-ou3zf3qj8g
@user-ou3zf3qj8g Күн бұрын
የደጋጎቹ የቆንጆመፍለቂያ ወሎገራገሩ
@user-rf6jq9zd9m
@user-rf6jq9zd9m Күн бұрын
አቤት አገሬ❤❤❤❤❤❤
@user-wc4my4zi2q
@user-wc4my4zi2q 23 сағат бұрын
ማሻ አላህ ሀገራቺን
@ZebibaNurye
@ZebibaNurye 2 күн бұрын
እኔ አገሪ ወርጌሣ ነው ግን ኮበልቻን ሙች ነው እምወዳት በአላህ እግዛ ቤት መስራት እምፈልገው ኮበልቻ ነው❤❤❤🎉🎉🎉
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k 2 күн бұрын
ኑሮ ውድነው ኮቻ አህቴ
@user-km7bd3bx6y
@user-km7bd3bx6y 17 сағат бұрын
ይሳካልሽ የኔ እህት
@eveali6794
@eveali6794 3 күн бұрын
❤❤❤❤ ማሽአላህ
@fafiwellotube
@fafiwellotube 3 күн бұрын
ሀገሬ ❤❤
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 12 сағат бұрын
ማሻ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@sofiTube949
@sofiTube949 2 күн бұрын
it love wollo 💞
@Magi_koo
@Magi_koo 10 сағат бұрын
ልጅቷ ቤተሰቧም#1🙏♥️
@ekramhassan7711
@ekramhassan7711 Күн бұрын
እምዬ ወሎ ተወልጀብሽ አድጊብሽ ትናፍቂኛለሽ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@user-bh9ty6yj7m
@user-bh9ty6yj7m 2 күн бұрын
አገሬ ሰላምሺን አሏህ ይመልሰልን ያረብ
@user-jn3hg9jj9k
@user-jn3hg9jj9k 3 күн бұрын
ማሸአላህ ሰእዳ፡ፋገግታዋ ደስ ይላል እና እጥን፡ሸጩዋም ታታሪ ነት በጠቃላይ ደስ ምል፡ማሃበራሰብ ነው🎉❤❤🎉🎉❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 3 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@user-km7bd3bx6y
@user-km7bd3bx6y 17 сағат бұрын
እምየ ወሎየ በጣም የምወድሽ ኮቻ ሳይሽ ውየ አልጠግብም
@miri5414
@miri5414 2 күн бұрын
Good job.
@zaynbe3159
@zaynbe3159 2 күн бұрын
አገሬሰላምሽይብዛልኝእንዚሂንአረሜንከምዲርገፀአጠፍላሽ
@user-vb8to5lp1v
@user-vb8to5lp1v Күн бұрын
ደጉሰው ወሎየ❤❤❤
@niemalovely-ei7yd
@niemalovely-ei7yd 3 күн бұрын
ኮቻየ ሀገሬ ናፍቀሽኛል 😢😢😢😢😢😢
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 2 күн бұрын
መካነ ሠላምንም ሂጅና አሳይን አስኩየ በነካ እጅሽ 😂❤
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 2 күн бұрын
ልቤመታ ሀገሬ ሥለናፈቀኝ መሠለኝ😢
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 2 күн бұрын
ሀገሬ የትውልድ መንደሬን ልታሳይኝ ነው ዛሬ ደስሲል እስኪ ልይ❤❤❤❤
@mahseid7243
@mahseid7243 2 күн бұрын
Masha Allah hageren slayehu des blognal askalyem edmena tena ystshi seadiye denbegna woloye yagerelji gerager tru akebabel slaregshilat des blognal
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Күн бұрын
አመሰግናለሁ
@AminaAmina-sy7lg
@AminaAmina-sy7lg Күн бұрын
አገሬ ማሻአላህ
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz 3 күн бұрын
ወላሂ ብዙ ግዜ ስጨቀጭቅሽ ነበር ለምን ወደወሎ አከጂም እያልኩ አሁን ደሞ ወደ መርሳ ሂጂ❤❤❤
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 2 күн бұрын
አሁንእኮሙንገዱ አስቸጋሪነው አገሩ ሲረጋጋ መሄዷ አይቀርም የሰው አገርአይተንአይተንማ አትቀርም ትሄዳለች
@lidiya727
@lidiya727 2 күн бұрын
ወይ ሀገሬ ወሎ በጣም ቀዝቅዟል ሁሉ ነገር ገብያው እንግዳ አቀባበሉ ራሱ ቀዝቅዞብኛል የጦርነቱ ውጤት ይሄ ነው😢።
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 4 минут бұрын
የኑሮ ውድነቱ ጣራ ነካ ጦርነቱ ሰላም አሳጣ ከነይሁም ጎበዝ ናቸው ወላሂ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 2 күн бұрын
ዋውው አርሂቡ አስኩየ እንኳን ደህና ገባሽ ወደ ወሎ😍😍😍
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Күн бұрын
አመሰግናለሁ
@bmbm5564
@bmbm5564 2 күн бұрын
የቤተሰቤ መወለጃ ጌታ ይርዳኝ አንቺን ላይሽ ኮቦልቻ
@user-sx8uo4xn2j
@user-sx8uo4xn2j 2 күн бұрын
ማሻአላህ ባለቤቲቱ ግርማሞገሥ ደግነት ሁሉንም ሰጥቷታል
@meremseid8084
@meremseid8084 6 сағат бұрын
መገን ወሎ
ውሎ አዳር- የአንባሻው ዶ/ር ወሎ ኮምቦልቻ
30:06
EBC Entertainment
Рет қаралды 86 М.
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 16 МЛН
የዝንጀሮ መቀመጫ ነው ዘረኝነት፣ቤተልሔም ታፈሰ
1:00:36
Gubalech Ethiopia ጉባለች ኢትዮጵያ
Рет қаралды 56 М.
ለምለምን አክስት ነሽ አልናት ደነገጠች😱
22:59
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 43 М.
የኛሰው በአሜሪካ ከመክፈቻው እስከ......
47:59
Парень со странностями помог мальчику 🥺 #фильмы #сериалы
1:00
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 4,5 МЛН
I Almost Crushed The Poor Cockroach😵🥲🥺
0:20
Giggle Jiggle
Рет қаралды 8 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
0:51
Аришнев
Рет қаралды 3,5 МЛН
Magician turns his Hair into Animal 😳
0:37
Xavier Mortimer
Рет қаралды 19 МЛН