ከሴት ልጅ አንደበት እነዚህን ከሰማህ መቼም ላንተ አትሆንም |yod house

  Рет қаралды 26,658

yod house

yod house

Жыл бұрын

#relationshipadvice #forman #yod house
#psychologicaltherapy
#datingadvice
#psychologicaltherapy
#datingadvice
#datingcoach
#relationshiptherapy
#psychologicaltips
#forman
#lovecoaching
#yodhouse
#text
#phone

Пікірлер: 58
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t 10 ай бұрын
ዮዲት፥ በእድሜሽ ወጣት ነሽ በእውቀት ግን በጣም በሳል ሴት ነሽ። ምክሮችሽ ለኛ (በተለይ ለወንዶች) ጠቃሚዎች ናቸው። በርች!!
@joyfulangel2065
@joyfulangel2065 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ %100 ትክክል ነው
@mulugeta141
@mulugeta141 9 ай бұрын
የደረሰበት ያውቀዋል 😅 የልብህን ነው የተናገረችልህ
@user-lt8kc3tc6g
@user-lt8kc3tc6g 11 ай бұрын
በጣም ቆጆ የሆኔ በቴለይ ወድልጅን የመጠቅም ምክር እያሠተማረሽነው ክብርና ምሠጋና ይጋባሻል ።
@SoothingRelaxation-Music942
@SoothingRelaxation-Music942 11 ай бұрын
ተባረኪ ... ለውሳኔዬ ትክክለኛነት ምርጥ ማረጋገጫ
@grunmandefru5197
@grunmandefru5197 Жыл бұрын
ላንቺ ምንም ቃል የለኝም በዝም ብዬ መማር ነዉ ስራዬ 👌👌👌👌
@amaregebru6560
@amaregebru6560 Жыл бұрын
Excellent advises. Yod thanks.
@user-cb4xv8ye2h
@user-cb4xv8ye2h 11 ай бұрын
እውነተኛ ትምርት ነው በዝህ ቀጥየ 👍👍💯💯
@TegeneKebere-oy5zh
@TegeneKebere-oy5zh 11 ай бұрын
Yodi allways thak you so much!!
@user-pr7ez8fg4r
@user-pr7ez8fg4r Жыл бұрын
እናመሰግናለን😊😊😊
@user-ie9fn2dl1x
@user-ie9fn2dl1x 8 ай бұрын
አሪፍ ሁኖ.. ቃላት.. ተድግምያልሽ.. አስልቺ.. Yehonal
@abbieekemali9252
@abbieekemali9252 9 ай бұрын
Thank you god bless you 🙏 💖
@Bereket-qk2ey
@Bereket-qk2ey 11 күн бұрын
Yodeye i love you too much i lives in nazerate i heard anything about you toking about hasband and wife i admire you so much
@AsefaGadebo
@AsefaGadebo 11 ай бұрын
Thanks Yord
@fassikaabebe5902
@fassikaabebe5902 Жыл бұрын
አገላለጽሽ በጣም ይመቸኛል። ዮዲ ለኔ ፍቅር በሰው አዕምሮ ሊገለጽ፣ ሊወሰን የሚችል አይመስለኝም። በአጠቃላይ ፍቅር ከሰው ልጅ አዕምሮ በላይ ነው።
@jaklv7906
@jaklv7906 Жыл бұрын
Welcome yod best teru meker nw thanks so much 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👈👍
@ibrahmmohammd5042
@ibrahmmohammd5042 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ።
@ridwannurbenur-ht3ux
@ridwannurbenur-ht3ux 11 ай бұрын
Thanks
@user-rh9gj6bb2l
@user-rh9gj6bb2l 11 ай бұрын
Wowowow betam dess yenchi hasebi
@danielgebre5427
@danielgebre5427 10 ай бұрын
You are 200% right
@yonastariku4044
@yonastariku4044 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ jegna nesh this all i seen in my life ahun ka qomkut buwala destegna negn
@abrahambusoro3904
@abrahambusoro3904 11 ай бұрын
Exactly!❤❤🙏
@yosefayto2310
@yosefayto2310 Жыл бұрын
ዮድየ እናመሰግናለን gin ba black video atlkeke
@tessam8154
@tessam8154 11 ай бұрын
❤❤❤ትክክል ነሽ❤❤❤
@ahmedumar8762
@ahmedumar8762 Жыл бұрын
❤ bexam des yemil mikir temechitognal iwnet new 100%
@kena_2023
@kena_2023 5 ай бұрын
አንቺ ግን ልዩ ነሽ
@getuteshome5087
@getuteshome5087 10 ай бұрын
amasegenalew yene wud nebse eko nesh hasabish hulle yegenebagnal qexeyebet
@BereketAbera-oo2qz
@BereketAbera-oo2qz 11 ай бұрын
Ymechish abo
@kalifaadam9489
@kalifaadam9489 Жыл бұрын
ዮዲ እባክሽ ጋጠ ወጥ ነው ብለሽ እንዳትገምቺኝና የምታፈቅሪው ሰው እድለኛ ነዉ። አድናቂሽ ነኝ።
@user-xe7mi6mk3m
@user-xe7mi6mk3m Жыл бұрын
ነሽ
@abdurohman730
@abdurohman730 Жыл бұрын
ቅመም ነሽ ዮድየ እናመሰግናለን
@zerihunhaile8406
@zerihunhaile8406 Жыл бұрын
Dingil Mariam Tibarkish.
@user-xe7mi6mk3m
@user-xe7mi6mk3m Жыл бұрын
ማኛ
@AbdetaMo
@AbdetaMo 11 ай бұрын
💯✔️✔️✔️✔️
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 11 ай бұрын
ሴትና ድመት የኔ ናት አይባልም ወዳገኘችበትና ወዳየችበት ሮጣ የምትሄድ እንሰሳ ናት ማንም እንዳገኘ የሚነዳት አስቂኝ ፍጡር ናት
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 11 ай бұрын
Alexkidane is that including ur mam?
@user-cj7ln1vp5v
@user-cj7ln1vp5v Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@henokabeb
@henokabeb 9 ай бұрын
Ye kereb giza temeret yeleshim yobi esekahun yayehut btam yekoyu nachiw
@henokabeb
@henokabeb 9 ай бұрын
Sori yobi alekush yodi lemalet nber yefelekut
@truth461
@truth461 Жыл бұрын
10Q
@user-pu5bp2jm6b
@user-pu5bp2jm6b 9 ай бұрын
100
@MuhammadMekonen
@MuhammadMekonen 11 ай бұрын
የምር ትክክል ነሽ ግን አንቺም ሴስ ነሽ ግን ያልሽዉ 1🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-rg9qt3pk9u
@user-rg9qt3pk9u 9 ай бұрын
ምን ልበልሽ ጉድለታችንን ሞላሽልን
@NibretAlene
@NibretAlene 27 күн бұрын
Silkshn text argilign endtamakirign efeligalhu
@habeshacreativetube4139
@habeshacreativetube4139 Жыл бұрын
Effect አመራረጥሽ ተመችቶኛል መርዶ መርዶ ሲሆን......😂
@xfyfd8211
@xfyfd8211 10 ай бұрын
😅😅😂😂
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 11 ай бұрын
ከዚህ ሁሉ እንቆቅልሽ ከበዛበት የድብብቆሽ ጨዋታና ኑሮ ትዳር የሚባለው አስቂኝ አሻንጉሊት ድራማ ቢቀርስ ? 20 ደቂቃ ለማይሞላ ስሜት ተብሎ እዚህ ሁሉ ትርምስና ንትርክ መዝረክረክ ውስጥ እራሣቹሁን ከታቹሁና እያታለላቹሁ መቀለጃ አድርጋችሁ የምትኖሩ ሰዎች ታሣዝናላቹሁ
@xfyfd8211
@xfyfd8211 10 ай бұрын
ማለት 😅😅😅
@xfyfd8211
@xfyfd8211 10 ай бұрын
ማለት 😅😅😅
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 10 ай бұрын
@@xfyfd8211 መብዳት ሲያምር ብቻ ከፍሎ በድቶ ማባረር አራት ነጥብ
@girmaygermeso9094
@girmaygermeso9094 Жыл бұрын
ደስ ይላል ኡነት ፍቅረናህ ኣንዴ ፡blok ካረገችህ ምን ማረግ ኣለብህ ደስ ሲላት ደሞ ከብ blok ምታስወጣህ ምን ኣይነት ሴት ኣሁንም ሁለተና ግዜ blok ስታረገን እኔ ደሞ በሁሉም ብ imo wasap telegram blok ኣርግያት ኣለሁ ኣናደደችን በኡነት ትክክል ነው የሰራሁት ሃሳብ ካለሽ እህት። በ mesenge ነው blok yaregecw እስዋ
@fkrab304
@fkrab304 Жыл бұрын
ባቶድክ ከ ብሎክ አታወጣክም ፉክክር ኦኖባት ነው ታገሳት
@girmaygermeso9094
@girmaygermeso9094 Жыл бұрын
@@fkrab304 እሺ ኣመሰግናለው ዛሬ ሁለተና ግዜ ስለ ሆነብን ነው blok ያረግችን ኣሁን ኣላወጣችንም ሰወስት ቀንዋ ሆነ እንዳልሽው ግን ልታገሳት ግን ያናድዳል እህት እወድሻለሁ
@samueladem1935
@samueladem1935 Жыл бұрын
​@@fkrab304መጀመርያ ብሎክ ያረገቺው እሷናት ታድያ እንዴት ብሎነው ፉክክር የሆነው?
@jemal1651
@jemal1651 Жыл бұрын
አባቴ ሌላ አማራጭ ስላላት ይሆናል ከሱ ስትጣላ ወደ ሁለተኛ ምርጫ አርጋህ ነው እመነኝ የሴቶች ባህርይ ነው
@girmabekele7988
@girmabekele7988 Жыл бұрын
Excellent advises. Yod thanks.
@girmabekele7988
@girmabekele7988 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ %100 ትክክል ነው
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 24 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 30 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН