"ከውሻሽ ጋር እንዴት እኩል ታዪኛለሽ ብሎ ትቶኝ ሄደ" - ቲጂ አገልግል

  Рет қаралды 57,786

AddisWalta ENTERTAINMENT

AddisWalta ENTERTAINMENT

2 ай бұрын

#addiswaltaentertainment #ዋልታ_ሾው #addiswalta
ቲጂ አገልግል | "ለውሻዬ በሬ አርጄ ቁርጥ እጋብዛታለሁ" - ቲጂ አገልግል
ይህ የዋልታ ቲቪ የመዝናኛ ቻናል ነው በቻናሉ አዝናኝ ጨዋታዎችና ጭውውቶች ባህላችንን የሚያስተዋውቁ ፕሮግራሞችንና የታዋቂ ሰዎች ኢንተርቪው ወደናንተ እናደርሳለን አዳዲስ ቪዲዮዎች ሲለቀቁ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ ።

Пікірлер: 232
@tizetakebede306
@tizetakebede306 2 ай бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር መስጠትሽ የሚደነቅ ነው! ላንቺም ክብር ይገባሻል!
@almazali4784
@almazali4784 2 ай бұрын
👍👍🌹🌹
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
Yes!!
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ሰው ነሽ ምንም ብትናገሩ በጉራ አል ወስደውም የልፋትሽ ውጤት ነው።
@almazali4784
@almazali4784 2 ай бұрын
ቲጂዬ ወርቅ ልበሺልን እድሜ ይስጥ የኔ አላህ እውነት እንደፈለግሽ ኑሪ በራስሽ የምትቀሳቀሺ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ 👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-fe1rp6ou5h
@user-fe1rp6ou5h 2 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ከዚ በኋላ መደሰት ነው የሚገባሽ
@saradezi8588
@saradezi8588 2 ай бұрын
ለዚህ ሁሉ የሚያጋልጠው ሚዲያ ላይ ብዙ መታየት ነው ጠላት የሚያበዛው:: እግዛብሄር ይጠብቅሽ::
@seyaseya044
@seyaseya044 2 ай бұрын
እንኻንም አረደች እንኻንም ለበሰች እሶ ስትቸገር ሰው አልደረሰላትም ያንን ጨለማ ብቻውና ከውሻና ከአህያ ጋር ነው የተጋፈጠችው ማንም አረዳትም ይገባታል ምክኒያቱም የኢትዩጵያ ህዝብ ተራባ አተረባ ምን ጨነቃት እሶ ሰባት አመት ኮብል ላይ ስትተኛ ማን አነሳት ደግ አረገች እረጅም እድሜ ለትጂ እሰይ እንኻም አረገች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bebenuz.655
@bebenuz.655 2 ай бұрын
Goesh endezi yemiyaseb sewe newe yemiyasfelegewe
@AaaBbb-ep9ks
@AaaBbb-ep9ks 2 ай бұрын
አቤት ግን ሰርታ ላቀርበችው አይናችሁ ደም ነሚለብስ ሰወች ምቀኝነት አትቅኑ ስሩ
@yeneanteabeje6647
@yeneanteabeje6647 2 ай бұрын
ገንዘብሽ አንቺን የሚጠቅም ነገር የፈለግሽውን ማድረግ ትቺያለሽ ጀግና ሴት ነሽ ነገር ግን ችግረኞችን ብታስቢ ብትረጂ እግዚአብሔር የበለጠ ይጎበኝሻል፡፡
@moneymonthgenerator
@moneymonthgenerator 2 ай бұрын
ይሄን ኑሮ ተበቀልሽው።❤❤❤
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 ай бұрын
ዕረ ይመችሽ ለፍተሽ እንጂ ሰርቀሽ አላገኘሽው ብርሽን❤❤❤❤❤ዳይ ወደ ፊት እናትዬ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 ай бұрын
ቲጂ ጠንንክረሽ ለፍተሽ ነው ያለፈልሽ ጎበዝ
@almazali4784
@almazali4784 2 ай бұрын
👍🌹🌹🌹
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 2 ай бұрын
በጣም ነው ጎበዝ ነሽ በእውነት ብዙ ነገሮችን አሳልፈሽ እዚ ደረሰሽል የረዱሽን ባለመርሳትሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ❤❤
@user-up5rf3hd2p
@user-up5rf3hd2p 2 ай бұрын
የተሰጠሽን ፀጋ ያነሳሽን አምላክ አትርሺ በስራሽ ግን በርቺ
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 3 күн бұрын
የኔ ጀግና አዎ እንደ ችግር አስቀያሚ ነገር የለም እንድ ስራ የምያስከብሮ ነገር የለም እኔም ከአንቺ ብዙ አስተምሮኛል አሁንም በረቺልኝ ስራ ክብር ነው❤❤❤❤
@user-hl7li9lj6y
@user-hl7li9lj6y 2 ай бұрын
ቲጂ እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ይባርክሽ፡፡ ኢንተርቪውሽን ሳይ እጅግ ተምሬበታለሁ፡፡ ሰው ራሱን እንጂ ሌላውን መምሰል እንደሌለበት ፡፡ ያ ደግም ለውጤታማነት እጅግ ጠቃሚ እንደሆነ ገብቶኛል፡፡ ጌታ ይባርክሽ፡፡ መልካም የትዳር ዘመን እግዚአብሔር ያድርግልሽ፡፡ ብሩክ ሁኚ እህቴ ፡፡
@Fikrte-bs2dg
@Fikrte-bs2dg Ай бұрын
ለውሻ ክምታርጂ ቲጂየ ስንት የተራበ አለ
@selamawitchanyalew2688
@selamawitchanyalew2688 2 ай бұрын
ቲጂዬ አይዞሽ በርቺ እንኳን ልብስ ወርቅ ልበሺ ሁሉ በጊዜው ይሆናል ።ላንቺ የሚያስፈልግሽ ጌታ እየሱስ ነው እሱ ህዬወትሽን ዬቀዬረዋል ።ጌታ የሱስ ዬወድሻል
@amarekura393
@amarekura393 2 ай бұрын
እኔ የማቅሽ ሥንታየሁ በሚለው ሥምሽ ነው በሙያሽ ጎበዝ ለመሆንሽ ምሥክር ነኝ ። ከጠለብ ያጠፋሁሽ እኔ ነኝ ከ9 አመት በፊት ከደማም ወደ ጠይፍ ከህቴ ጋር ባአንድ ላይ ግን ወሬ ጨመር ታረጊያለሽ ለማንኛውም በመለወጥሽ ደስ ብሎኛል ለኔም ቆንጆ ሜሥት አሥተዋውቀሽኛል ሴት ልጅም ወልጃለሁ ሥሟንም አንቺን ለማስታወስ ስንታየሁ ብያታለሁ
@BettyHussen
@BettyHussen Ай бұрын
ዎው
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 2 ай бұрын
ውው ቲጅዬ እድሜይስጥሽ እደፍለግሽ ለአህያሽም ቤት ተከራይ ለውሻሽም እረጅላት ይመችሽ የኔጀግና የሴት ቁንጮ ብልሽ ያስብሻል እህቴ ስወድሽ ❤❤❤
@natnaelmikru8334
@natnaelmikru8334 2 ай бұрын
የኔ ጒበዝ የፈለግነውን በይ ይገባሻል ያሳለፋሺዉን አንቺ ነሽ የምታዉቂዉ
@tesfatadese7968
@tesfatadese7968 2 ай бұрын
አቦ ጀግና ነሽ በርቺ ፈጣሪ ፍጣሪ ጨምሮ ይርዳሽ ሰው 1 million ጥሩ ነገር ስርተሽ ሰው እሚያወራው 1 ስተትሽን ነው ካሳለፍሽው ደግሞ ምንም ብታረጊ ማንም አይመለከተውም። China እስካሁን ድረስ ምግብ በማስተረፍ ያለፍ ችግራቸውን ረሀባቸውን ተበቅለናል ብለው ነው እሚይምኑት ሰለዚ ቀጥይበት
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 ай бұрын
ስትለብሽ ውብ ነሽ ደግሞ ዋው ሑሉን ነው ያደለሽ የኔ ባለሞያ
@gelilaworku9189
@gelilaworku9189 2 ай бұрын
I am very proud of you. Gobez tenkiresh siri. Jegns set.
@RahelBelay-be2gw
@RahelBelay-be2gw 2 ай бұрын
የእውነት በጣም የምትደነቂ ሰው ነሽ በርቺ ❤❤❤❤
@konjonesh
@konjonesh 2 ай бұрын
የኔ ጅግና ሴት ❤❤
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 2 ай бұрын
Woooow Melikam Gabich Egnam Eniwedeshalen🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 2 ай бұрын
exactly my dogs like my children so ican give what ican some people don't understand about dogs only people understand you know about dogs ❤❤🐾👌💯🐕🐩🐩🐩
@natancr3458
@natancr3458 2 ай бұрын
በርግጥ እዚለመድረስ ብዙለፍተሻል ማግኘትሽ ደስይላል ግን ብዙየተቸገሩ ሰዎች አሉ መግቢያ አጥተው ብርድላይ ተቆራምደው የሚያድሩ እነሱንም ብትጎበኚያቸው ትጸድቂያለሽ
@Event12
@Event12 2 ай бұрын
ሰርተው ይብሉ::
@bebenuz.655
@bebenuz.655 2 ай бұрын
Mejemeria eyabelach newe lezawem endega seseta aydelem siketel lemen keraseshe ategemerim
@berekaberekettube2183
@berekaberekettube2183 2 ай бұрын
ስወድሽ የኔ አምበሳ። በርቺ💕💕
@Ethi912
@Ethi912 2 ай бұрын
ቲጂዬ ምርጥ እኩ ነሽ በርቺ ❤
@user-li2ov3mm1i
@user-li2ov3mm1i 2 ай бұрын
ጀግና ነሽ❤
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 2 ай бұрын
ጎበዝ በርቼ ለሁሉም ሴት አራያ አንቺ ሰው ስታገኙ ነው እንጂ ስትቸገሪ ማንም ዞር ብሎ አያይም ማንንም አትስሚ ወደፊት
@elizabethshanko2825
@elizabethshanko2825 Ай бұрын
ጀግና የጀግናም ጀግና ነሽ!! ዝም ብለሽ ሂወትሽን ኑር እሺ? እንዲህ ብለሽ የእኛን ሰው ወሬ እንዳትሰሚ። በርቺቺቺቺቺቺቺቺቺ❤❤❤❤❤❤
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 2 ай бұрын
ድምፃ ደስይላል ስታወራ
@maryamawit406
@maryamawit406 2 ай бұрын
ቲጂዬ በየ ሚዲያው ሚሊየነር ነኝ እያልሸ እንዴት ሌባ አይገባብሽ ተይ አትበይ በሰላም ኑሪ
@almazali4784
@almazali4784 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቃት ❤️❤️❤️
@saradezi8588
@saradezi8588 2 ай бұрын
ልክ ነው ትንሽ ዝም ማለት ጥሩ ነው እግዛብሄር ይጠብቃት❤️🙏🏾
@selamawitkassa381
@selamawitkassa381 2 ай бұрын
ጀግና ነሸ TG ቆንጆ
@mehretteklay2620
@mehretteklay2620 2 ай бұрын
Esey enkuwan alefelesh yegebashale😊
@berukjohny2507
@berukjohny2507 2 ай бұрын
በዚህ ችግር ወቅት የምታወሪውን እወቂ ምክንያቱም የሰው ቀልብ እንጨት ያደርቃል ተጠንቂ
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 2 ай бұрын
Etachin Wey Bemestet wiset tiliq Bereket Ena Desera Ale 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-kv7qr3zd6m
@user-kv7qr3zd6m 2 ай бұрын
ትጅዪ ትጅዪ ጤናአ እድሜ ይስጥሽ
@user-rf6vd4cz4g
@user-rf6vd4cz4g 2 ай бұрын
ይገባሻል ጀግኒት
@user-sw8lr4ev5f
@user-sw8lr4ev5f 2 ай бұрын
tigi nefs nat eko ymr i love you so much betam new yekorabish
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 2 ай бұрын
Be safe
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 2 ай бұрын
ትለያለች ማርያምን እኔ ትመቸኛለች ❤😊
@muridashemsu3346
@muridashemsu3346 2 ай бұрын
❤❤❤ቲጂ ጀግናዋ❤❤❤
@hamelmalkebed8598
@hamelmalkebed8598 2 ай бұрын
Barasa mude yalhe sate nate 🎉🎉🎉🎉🎉
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 2 ай бұрын
ለውጥሽ ደስ ይላል በዚ ልክ ግን ስግጥ ማለት ብዙ ሰው ነው የሚያይሽ መጠጥ አታበረታች በሬ ለውሻየ መጠጥ ብዙ ያሶራል ዲስፕሊን የሚባል ነገር አለ እሀታችን ኳስ በመሬት አረጋጊው
@hamelmalkebed8598
@hamelmalkebed8598 2 ай бұрын
Tik take ademamy ena timahagalhe ❤❤❤❤❤❤
@natnaelseyfe3539
@natnaelseyfe3539 2 ай бұрын
Ere ebakish agbi wuleji hulum yalfal
@jemilamohammed6631
@jemilamohammed6631 2 ай бұрын
Jegena set nashe ereaa lebashe zaneche saretashe naw ❤❤❤
@user-md5lf7ex2q
@user-md5lf7ex2q 2 ай бұрын
ወዳጄ ሰርተሽ እስከሆነ ድረስ መብትህ ነው ።ደሞ ካለሽ ላይም ለሌለው እንደምታካፍይ ተስፋ አደርጋልሁ በርቺ
@user-uw8ew1vp9m
@user-uw8ew1vp9m 2 ай бұрын
ኩርሁብሽ.ጅግናሴትነሰ❤❤😢😢
@tube-jr7wb
@tube-jr7wb 2 ай бұрын
Jegna set nesh fetar lehulachnm badln yanchn bertat🙏
@BelayRuta
@BelayRuta Ай бұрын
Gobez gobez❤❤❤❤
@liliabenlia-jx7sc
@liliabenlia-jx7sc 2 ай бұрын
እኳንዉሻ፣የሠዉልጂየሚበላዉ፣ባጣበትሀገር፣ተቀምጠሽ፣ለዉሻየበሬሥጋአይከብድም፣የመጣሽበትንእረሣሽ፣
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
ለስራ ከምትገዛዉ በሬ ላይ ለዉሻዋ ብታቀምስ ምን ችግር አለዉ?
@Zinab-co2ix
@Zinab-co2ix 2 ай бұрын
ጀግናሺ ወላሂ ሰው ከሰራ ይለወጣል
@zumitube8095
@zumitube8095 Ай бұрын
የምትገርም ጀግና ሴት
@mahilet1817
@mahilet1817 2 ай бұрын
Sewe erje erje yemtlu sewche atashe koalto serta eje terdrta eko adelme yagenchew eue saylefa yetgne bere wateyan edate edekklite sewe tedarn yegafet lemige atadergut meder chegaram
@rahelmekonnen1207
@rahelmekonnen1207 2 ай бұрын
Silkan sitegni plz
@user-pl3lj5uc5y
@user-pl3lj5uc5y 7 күн бұрын
Ene enkuan ende annchi lesera buna mefelat berasu yikebdegnal gn anchi gobez neshe berchi tiji
@user-uw8ew1vp9m
@user-uw8ew1vp9m 2 ай бұрын
❤❤❤❤ጅገናነግማማዬ😢😢
@bezakulu9440
@bezakulu9440 2 ай бұрын
ቲጂ በሰራሸ አድናቂሸ ነኝ ግን ብዙ ልታይ እትበይይይይ ምን እደሚመጣ አታውቂም እና
@sosomabel9804
@sosomabel9804 2 ай бұрын
Yena ehit tegiyich
@user-kw1gr5zf3u
@user-kw1gr5zf3u Ай бұрын
ቲጂ ስልክሽን አስቀምጪልኝ ፈልጌሽ ነው
@user-ye1yh2hq4l
@user-ye1yh2hq4l Ай бұрын
👍👍👍
@genetabebe2937
@genetabebe2937 2 ай бұрын
እህቴ ጎበዝ እና ስራ ወዳድ መሆንሽ ደስ ይላል ግን እህቴ መምህር ተስፋዬ አበራ የሚለው ዩትዬብ ገብርሽ አዳምጭው ምን እንደሆነ ትረኽያለሽ
@liasol8518
@liasol8518 2 ай бұрын
Anchi yetechberebershiw endayibeka eswanim ? Tesfaye dirset eyetsafe nw yemiyatalachihu.
@Event12
@Event12 2 ай бұрын
ተስፋየ አበራ ይብዳሽ: እያስፈራራ ጭንቀት ውስጥ ገብታ ስራዋን ትታ ስራ ፈት ሆና እንድትቀር ነው የማንም እብድ የምታዳምጠው?? ቤተክርስቲያ ሄዳ ከአምላኳ ጋር ተነጋግራ ጸሎቷን አድርሳ ትመለሳለች:: ኮተታም የሃይማኖት መሪዎች በየ ዩቱብ መስማትና ማምለክ ለናንተም አልጠቀመ::
@genetabebe2937
@genetabebe2937 2 ай бұрын
@@Event12 አንተ እግዚአብሔር ይገስፅህ እንደዚህ ብልግና ተናግረህ ቤተ ክርስቲያን ስትል አታፍርም በጣም ታሳዝናለህ አንተም ብታዳምጠው እንዲ ብልግና አትሳደብም ነበር የሚገርምህ እስቲ ጎበዝ ከሆንክ አዳምጠው ትልቅ ችግር አለ ባችሁ ለዚህ ነው ትድን ነበር እግዚአብሔር ይርዳህ ያድንህ ይፈውስህ ይታረቅህ
@genetabebe2937
@genetabebe2937 2 ай бұрын
@@liasol8518 የሚገርመው እኮ ወገኖቼ ቀላሉ ነገር ማየት ማመን ነው ማይት ብትችሉ ማን አጭበርባሪ ወይም ተጭበርባሪ መሆኑን ትርፍ ነበር ---------------ግን ምን ዋጋ አለው በለየነውንና ባልሰማነው የምንፈርድ ነን ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ የምትቃወሙ ደግም እላያችሁ ላይ ያለው ሰይጣን እግዚአብሔር ይገስፅላችሁ
@genetabebe2937
@genetabebe2937 2 ай бұрын
@@Event12 እየውልህ እርሱንም አድርጎ ማዳመጥ ይቻላል እኮ ሲቀጥል ደግሞ ይህንን ትምህርት ማዳማጥ የማይፈልግ ሰው ጠንቋይ ፣ አስጠንቋይ፣ መተተኛ፣ ደብተራ ፣ ደብተራ ፣ ባእድ አምልኮ አምላኪ ከሆነ ቤተሰብ የተገኝ ከሆነ ነው
@onelove9263
@onelove9263 2 ай бұрын
Endfelkshi hugi meder werga huwala ker eyawera wedhula yeker
@user-fl7zh5vz6o
@user-fl7zh5vz6o Ай бұрын
Yene jegena
@mulumulu6762
@mulumulu6762 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-up1rb3yd8j
@user-up1rb3yd8j 2 ай бұрын
Afr nager nash
@user-sx6kx9pe4g
@user-sx6kx9pe4g 2 ай бұрын
Tigi anchi gobez set nesh enkuan 150000 keza belay libeshy Enkuan sertesh bagegneshiw yeber ametatun yemayawuku kesew tekeblew yemilebsu bizu nachew selezihe atsemiyachew Tebareki Weda.
@Ffrita2068
@Ffrita2068 Ай бұрын
T.G Letherashe hulu teshekemeshe teshiualesh mare
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 2 ай бұрын
deha durom siyagegn denkurenawun be tcherk new yemushefnew. complexun beza new yemiyarekaw
@hannamekonnen110
@hannamekonnen110 2 ай бұрын
Be 9 amet be 91 how come? Bcha algebagnm
@demisewdamitew9309
@demisewdamitew9309 2 ай бұрын
አጥቶ ማግኘት እንዳለ፣ አግኝቶም ማጣት አለና እህታለም የቆመ ሁሉ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ይላልና ልቡና ይስጥሽ።
@Event12
@Event12 2 ай бұрын
የምቀና ኮመት ከሰራች ምንም አትሆንም
@user-ws4un4vf1n
@user-ws4un4vf1n 2 ай бұрын
ሀይሌ እኮ ሀገሩን የሚረዳ ጀግና ነው እንጂ እንዳንቺ ቆንቋና አይደለም።
@mimiyeehaile5852
@mimiyeehaile5852 2 ай бұрын
ብዙም አለሁ አለሁ አትበይ እግዚአብሔር አይወደውም
@KalkidanKelmwork-gs5xr
@KalkidanKelmwork-gs5xr 2 ай бұрын
ከዚም በላይ የገባሻል
@birhanafework9450
@birhanafework9450 2 ай бұрын
Tigi gegina berchi
@selamawitchanyalew2688
@selamawitchanyalew2688 2 ай бұрын
ስለውሻዋ በጣም ስትማረሩ እያነበብኩ ለምን የኔን ታሪክ አልነግራችሁም ብዬ ነው አረብ አገር በነበርኩበት ጊዜ አሜሪካኖቹ ውሻ እንደ ልጅ ነው የሚንከባከቡት እናም አጋጣሚ ሆኖ እነሱ ለእረፍት ሲሄዱ ውሻ የመጠበቅ ስራ ተፈጠረልንኝ ውሻ ስጠብቅ ሀኪም ቤት ወስዳለው ፀጉር የሚቆረጡበት ቦታ ወስዳለው ምግብ ከሱፐር ማርኬት እገዛለው ገላቸውን በሻወር ጄል አጥባለው ይህንን ሁሉ አርጌ ሲመጡ ሳስረክባቸው ዳጕስ ያለ ክፍያ ነበረኝ ።እኔም ለውሻቸው የሚያወጡት ወጪ ያበሳጨኝ ነበር ያው ለመድኩት እንጂ ።
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 2 ай бұрын
ለልብስ አይከብድም መቶ ሀምሳሺ ገንዘብ ሲያከብሩት ነው እሚያከብረው ግፍ ነው
@melkamjote2953
@melkamjote2953 2 ай бұрын
ማን አከራየሽ?
@mekdesfrezewd267
@mekdesfrezewd267 2 ай бұрын
በጣም የጠገብሽ አይመስልሽም ለውሻዮ በግ አረድኩ በሬ እያልሽ ሙድ ባትይዚ እባክሽ ያለሽው እዚህነው በርግጥየሰራ ሁሉን ማድረግ ይችላል ለሰው እርጂ ለሰው ድረሺ እዚህ አዲስአበባ በጣም ችግርሆኖአል
@LovedByGod-nz2yf
@LovedByGod-nz2yf Ай бұрын
22:38
@user-is7vi8qo4g
@user-is7vi8qo4g Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@zinashteshome4851
@zinashteshome4851 2 ай бұрын
Yech eyugh eyugh debkugh endatmta lewsh bra ere kes
@NazihChaar
@NazihChaar Ай бұрын
Are eferi ehete baleadwrawun temelkechi yemiserwun
@LovedByGod-nz2yf
@LovedByGod-nz2yf Ай бұрын
9:20
@naneamen4825
@naneamen4825 2 ай бұрын
ሞያሽ ጥሩ ነው ምላስሽ ግን በዛ አረ ቀዝቀዝ !
@user-mr3lb7xl7g
@user-mr3lb7xl7g 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@endrisahmed1510
@endrisahmed1510 2 ай бұрын
😂
@user-yv8ku4iy8n
@user-yv8ku4iy8n 2 ай бұрын
Fut eyaleche new mtmetaw😅😅😅😂😂
@juju....1091
@juju....1091 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-yegles7dp9z
@user-yegles7dp9z 2 ай бұрын
,ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ስራየን እያያችሁ አበረታቱኝ አዲስ ነኝ
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 2 ай бұрын
እህቴ በጣም ተረጋጊ ከራስሽ ጋር አይደለሽም ክትት በይ ብትችይ ጸልይ በገንዘብ ምክንያት ብዙ ነገር ጎድሎብሽ አድገሽ ይሆናል ግን ገንዘብ አምላክ አይደለም ለገንዘብ ያለሽ አመለካከት ትክክል አይደለም እራስሽንም አዳምጭ። ምንም መናዘዝ አያስፈልግሽም የፈልግሽውን ማድረግ ብትችይም ሚድያ ላይ ወጥተሽ ግን የፈለግሽውን መናገር ዋጋ ያስከፍልሻል ብትችይ ቀድመሽ ጥያቄውን ተቀብለሽ መልሱን በአማካሪ አብረሽ ተለሜምደሽ ብትመጭ በቤተክርስቲያን ዙሪያ የተባረኩ መምህራን የሚያስተምሩትን ብታደምጭ እራስሽን እንዴት ገዝተሽ መኖር እንዳለብሽ ያስተምሩሻል። እኔ ሴት ነኝ እያልሽ ጀግና እኔ ብቻ ነኝ በቁጥር ነው አሉ እንዴ ያልሽው አግባብ አይደለም በጣም ትመጻደቂያለሽ። እነ ታፑም እንዲህ ሚድያ ላይ አልተውረገረጉም።
@Alamrew-cx6xk
@Alamrew-cx6xk 21 күн бұрын
Balna ena gunfan mech tefito aybalm ,newur new anchi tilk sew adelesh ende
@abemedia2171
@abemedia2171 2 ай бұрын
Warqem telebas mebetewa new ere tawu sew sarto selawax des ye belachu mekegaa atehunu ye sew Hager mene keratataw be hagerewa serata melewetewa meshelam ale bat wesha, Hayaa keber bete sat men cheger alew Tigi barchi takeri waroche yaweru anchi guzoshen kateyi bat kazi be laaye
@tsehayneshnigguse3448
@tsehayneshnigguse3448 2 ай бұрын
Mnaw abzadhw saw yamebalaew atwal lawshaye bare bag adrdalhu yamtyew yanabrshbaten atrshe
@bipbip3883
@bipbip3883 24 күн бұрын
በጣም ታታሪ ሴት እደትጂ
@user-kh9mt7fx3b
@user-kh9mt7fx3b 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@user-ho5to3gm3m
@user-ho5to3gm3m Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 2 ай бұрын
እንኩዋን እግዚአብሔር እረዳሽ ግን ቀስ ስታወሪ እህት ጌታ ወይ ሆ
@makw5069
@makw5069 2 ай бұрын
Aydeberem fetnetwa, endihu telacha kalehone.
@user-pl3lj5uc5y
@user-pl3lj5uc5y 7 күн бұрын
Berchi tiji defarna chis mewucha ayatam 😂😂😂😂
@user-pl3lj5uc5y
@user-pl3lj5uc5y 7 күн бұрын
Mn alebet enem konfdens benoregn
@user-xj8zw8fe2o
@user-xj8zw8fe2o 2 ай бұрын
እባክሽን ቲጂ ለውሻየ የምትዬን አቁሚ ረጋ በይ
когда достали одноклассники!
00:49
БРУНО
Рет қаралды 3,9 МЛН
How I prepare to meet the brothers Mbappé.. 🙈 @KylianMbappe
00:17
Celine Dept
Рет қаралды 57 МЛН
格斗裁判暴力执法!#fighting #shorts
00:15
武林之巅
Рет қаралды 97 МЛН
አገልግል
18:25
AddisWalta - AW
Рет қаралды 130 М.
ስራ ስሰራ ሰዎች ይደበድቡኝ ነበር
29:06
KTV Ethiopia / kegeberew Entertainment
Рет қаралды 6 М.
когда достали одноклассники!
00:49
БРУНО
Рет қаралды 3,9 МЛН