ከተከበርኩበት ያወጣኝ እሱ ነው! የ120 ሺህ ብር ደሞዝተኛው ባሌ ጉድ ሰራኝ!የባለቤቴ ‘ሱስ’ ያመጣው መዘዝ! Ethiopia | Eyoha Media

  Рет қаралды 137,025

Eyoha Media

Eyoha Media

2 жыл бұрын

#ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 506
@htw6038
@htw6038 2 жыл бұрын
ሴቶች ከዚች ልጅ ብዙ ተማሩ: ገንዘብ መያዝ ልመዱ ከልጆች ጋር የምትቸገረው እናት ናት ወንድ እንደዚህ ቀን ጠብቆ ይከዳል
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 жыл бұрын
ከደረሰብን መከራ ይልቅ የደረሰልን እግዚአብሔር ታላቅ ነው ::
@yohannatube
@yohannatube 2 жыл бұрын
በትክክል!!
@netsanettadesse2999
@netsanettadesse2999 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@michuudhugaayesuus6311
@michuudhugaayesuus6311 2 жыл бұрын
yes
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 2 жыл бұрын
Amen!!
@martagrmay370
@martagrmay370 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው አያድርስ ሆኖም ግን እህት ዝቅ ብለሽ መኖርን ልጆቹንም አንችም ልመጅ እግዚአብሔር ቸር ነው ሊያስተምርሽ የፈለገው ነገር አለ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ሳርቾ
@emanjasim351
@emanjasim351 2 жыл бұрын
ትክክልያንድ ወሩ ክራይ እኮ ብታቅበት በጣም ዘና አድርጎ ያኖራታል፡ዝ ቅ ብትል
@narditube4690
@narditube4690 2 жыл бұрын
ende betam le tinshe gize gedeta new zekta 8000 betam bizu new
@getnetreda676
@getnetreda676 2 жыл бұрын
Eyoha,Roha,Sheger info,Ethioinfo,HAB Media,
@worldwide_tech3298
@worldwide_tech3298 3 ай бұрын
Well as 25:22
@sabalule7915
@sabalule7915 2 жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ብዙ ወንዶች ጭንቅላታቸው ድፍን ሆዳሞች ናቸው
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p 2 жыл бұрын
ሰማችሁ እመቤቴ ማርያም እኔ ስወጣ አንቺ ቤቴ ግቢ ብላ ትወጣለች ድንቅ እምነት ነው እመቤቴ ትጠብቅሽ አይዞሽ ያልፋል አስተዋይ ሴት ናት ፍርድ ቤት አልከሰውም በፈጣሪ ፊት እሰጠዋለሁ አለች ጎበዝ እግዚአብሔር ነገሮችን ይቀይራል ገጠመኝ አዳምጪ የመምህር ተስፋዬን
@selethyopia3059
@selethyopia3059 2 жыл бұрын
ስራ አለሽ ጤና አለሽ ቤሀሰብ አለሽ ጤነኛ ልጅ አለሽ ምን ቀረ እእቴ ያላየሽው ብዙ ነገር አለሽ የሌለሽን አትዪ ግን አይዞሽ
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 2 жыл бұрын
እኔ የሚያሳዝኑኝ የተወለዱት ልጆች ናቸው ምንም በማያቁት መሰቃየታቸው ሰውየውን በህግ ሳታገቢው 3 ልጅ ወለድሽለት እያወቅሽ ምን አይነት ሰው እንደሆነ አብረሽ አሸሼ ገዳሜ ስትሉ ነበር ለማንኛውም ሲያዩሽ መስራት ትችያለሽ ስራ ግቢና እራስሽን እርጂ ሰውየውን በህግ ጠይቂው ልጆቹን እንዲረዳ ይሄ ጥሩ ሰው ነው ምናምን የምትይውን አቁሚ ጥሩ ሰው ቢሆንማ ልጆቹን ይረዳና ይጠይቅ ነበር
@konjittadesse2126
@konjittadesse2126 2 жыл бұрын
ጥሩ ሰው የምትላው ገንዘብ ስለሚለቅላት ነበር።
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
ሶስት ናቸዉ እንዴ
@user-ht1rm9cs4k
@user-ht1rm9cs4k 2 жыл бұрын
ይቅርታ እህቴ በህግ ተፈራርመው ያገባችው እና ልጅ ባለመውለዱዋ ስንት መከራ የደርሰባትን ሰምተሽዋል በዚህ ሰአት ህግ እንኩዋን ላለው ነው ሚፈርደው ሲቀጥል ሰውዬውም ወዶ አይመስለኝም በሰው መፍርድ ቀላል ነው በራስ ሲሆን ነው ከባድ ስንቱ ተፈራርሞ አግብቶ አይደል እንዴ ሚስቱን ቤት አስቀምጦ ወይ ሰራተኛ ወይ ጎደኛዋን ሚደርቡት አያድርስ በይ እናቴ
@yordistube3715
@yordistube3715 2 жыл бұрын
Yhe yenem hasab new
@queensheba2506
@queensheba2506 2 жыл бұрын
እንኳን አንቺም ልጆችሽም ጤነኛ ሆናችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 жыл бұрын
ተማምነህበት የማይጥልህ እግዚአብሔር ብቻነው !!!
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 2 жыл бұрын
yes
@user-jq6gv8bm3z
@user-jq6gv8bm3z 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህታለም የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም ሰውየውን ግን ፀበል ውሰዱት
@galaxyj7core589
@galaxyj7core589 2 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር ማንም ዝቅ ብሎ መኖር የሚፈልግ የለም በምድር ላይ ግን ህይወት ትግል ናት መታገል ነው አንቺ እንደውም ቤተሰብ አለሽ እህቶችሽ ያጉዙሻል ስንት በስቃይ ውስጥ ያለ ስው አለ ተመስገን ማለት ነው ይሄ ዘመናዊ ልመና ይመስላል ህግ አለ በህግ ልትጠይቂው ይገባል ግን እኔ እንደተረዳሁት ዝቅ ማለትን አልፈለግሽን ላስቲክ ወጥሮ እንካን እየተኖረ ፈጣሪን የሚያሙስግን ህብረተሰብ ውስጥ ነው ያለነውና ለምን ጎደለብኝ ብሎ ሚዲያ ላይ መውጣት ተገቢ አይደለም ቢሆን የሱስን አስከፊነት ለማስታማር ቢሆን መልካም ነበር ትዝብቴን ነው
@Ethi912
@Ethi912 2 жыл бұрын
ተው እንጂ በስው አተፈርድ
@rahelfisseha454
@rahelfisseha454 2 жыл бұрын
@@Ethi912 ewnate belahe
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
በትክክል
@seladngay1486
@seladngay1486 2 жыл бұрын
tekkl
@alganeshtikele854
@alganeshtikele854 2 жыл бұрын
አባትዬም በህግ መጠየቅ አለበት ልጆቹን ማሳደግ አለበት በመስሪያ ቤቱ በኩል ከደመዎዙ ተቆርጦ እንዲሰጥ ይደረጋል ሌላው እሱ እንዲታከም ማድረግ
@desertlumi1420
@desertlumi1420 2 жыл бұрын
ይቺ ሴትዮ ኑሮዋን ከሌላ ጋር እያወዳደረች ነው. የ ሃበሻ ፉክክር
@gosloww297
@gosloww297 2 жыл бұрын
ልጅ ሰቶሻል ትልቁን ፀጋ ጤናሽን ጠብቂ ችግር ያልፉል ለችግር አታልቅሽ ጤና ከሁሉ በላይ ጤና ነው
@user-rd9yj5mi4s
@user-rd9yj5mi4s 2 жыл бұрын
ትክክል
@bettybetty8062
@bettybetty8062 2 жыл бұрын
ውይ ያለ ቀበጥ እሚበላ ታቶ ጭቃ ቤት መኖር አልችልም ማለት አረ ጉድ ሁሉ ለማኝ ሆነ ዘንድሮ ከዚህ ጠብቀን እግዚአብሔር ሆይ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ
@user-vw4ho4zj1n
@user-vw4ho4zj1n 2 жыл бұрын
አለች እንዴ ይች ኢትዮጲያዊነቷን የረሳች
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 7 ай бұрын
ለማኝ ብቻ አሑነስ ጨነቀኝ 😢
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 жыл бұрын
እግዛአብሔር መሐሪናይቅር ባይነው÷ ከቁጣ የራቀ ምህረትን ያብዛልን :: መዝሙረ ዳዊት 103:8
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 2 жыл бұрын
😭😭 እዕቴ አልፈርድብሽም ግን ውስጤ የተሰማኝን ልንገርሽ ዕትሽ ሰው አገር ደክማ ባዶ እያረግሻት ነው የበተሰብሽም ንሮ ትዳር እያናጋሽ ነው ማሬ አይደለም ጭቃ ቤት ጎዳና እንዳይወጡ ነገ ልጆችሽ ዛሬ ዝቅ ብሎ ማሳለፍን ልመጅ አስለምጅ ሞራል ይኑርሽ ተሳቀሽ ከምትኖርበት ብሎኬት ቤት ይልቅ ደስ ብሎሽ የምትኖርበትን ጭቃ ቤት ለመኖር ለጊዜው ሞክሪው
@tebi4384
@tebi4384 2 жыл бұрын
Yehituan tidar be ketitam yihun tezewawari afrisalech.
@abrish338
@abrish338 10 ай бұрын
tikikl
@azebgbiyabiyen7983
@azebgbiyabiyen7983 2 жыл бұрын
እህቴ አንድ ምክር ልምከርሽ አንቺ መቀበል ያቃተሽ ነገር ለሌሎቹ ህይወት መመሠቃቀል ምክንያት እየሆንሽ ነዉ ስሚኝ ልምከርሽ ገንዘብ አይደለም የሚያስፈልግሽ ወደራስሽ ተመለሽ አልተረጋጋሽም ወርደሽ ኑሪ 90% የኢትዮጵያ ህጻናት በጭቃ ቤት ነዉ የሚኖሩት ስለዚህ ዉረጂ እና ከ ህብረተሰቡ ጋር ተመሳሰይ ባልሽን ደግሞ ልቦና ይስጠው ህጻናት ተርበው የሚበላው ምግብ ጤንነት አይሆነውም ወደፊት ያገኛታል እባካችሁ እህቶቻችን ወደፊት የሚያሸማቅቅ ታሪክ ይዘን አንውጣ ምክንያቱም ለአሁን ለትንሹ ችግራችን ብለን ለልጆቻችሁ አንገት መድፊያ ታሪክ ይዘን አንቅረብ የኛ ቤተሰቦች ከዚህ የባሠ መከራ አሳልፈው ነው እዚህ የደረሱት ከቻላችሁ የተበላሸውን ሠውዬ ለመቀየር ሞክሩ አለበለዚያ ወደ ራስ ህይወት መመለስ ነው ይሄ የኔ ምልከታ ነው ማሠላማ❤❤❤❤
@onelovehabeshal7934
@onelovehabeshal7934 2 жыл бұрын
በጣም ፈራጅ ነሽ
@Adomeye
@Adomeye 2 жыл бұрын
አይዞሽ🙏🏽 እንኳን ከልጆች ጋር አይደለም ለብቻም ይከብዳል:: አብረው የሚያጫርሱት ጋደኞቹ አይደሉም !! መከረው ወደቤተስብ መመለስ ነበረባቸው::
@foyatabebe5739
@foyatabebe5739 2 жыл бұрын
ምንድነው ግን እህቶቼ ግን የግል ሆስፒታል ካልወለዳችሁ የምትሞቱ የሚመስላችሁ፤ ልጆቻችሁ የግል ትምህርት ቤት ካልተማሩ ሰው የሚሆኑ የማይመስላችሁ? እንኳን ጭቃ ቤት ጎዳናም ይለመዳል የኔ እህት። የደረሰብሸ ነገር ያሳዝናል ነገር ግን ካንቺ በብዙ የባሰ ችግር ዉስጥ ያሉ አሉና ተመስገን በይና ሁኔታውን አምነሸ ተቀብለሸ በአቅምሸ ለመኖር ሞክሪ
@BigJ6765
@BigJ6765 2 жыл бұрын
100%
@eutimjv
@eutimjv 2 жыл бұрын
ትክክል የኢትዮጵያ ሀብታሞች ሲያገኙ ድሀን ጠፍጥፈው የሰሩት ይመስላቸዋል ሲያጡ ደሞ ባለ ነገር ተመስገን አያቁ ከክብሬ ወረድኩ ተዋረድኩ ይላሉ ድሀም ሲያገኝ አይቻል የነበረበትን ይረሳል ወይ ይች አለም የሰው ልጅ ከፍና ዝቅ የሚል በመልካም ስራውና በመጥፎ ስራው እንጂ ነገ ከንቱ በሚሆን ቁስ አይደለም
@BigJ6765
@BigJ6765 2 жыл бұрын
@@eutimjv Ewnet new
@user-wu1wy2ji8j
@user-wu1wy2ji8j 2 жыл бұрын
እረ እውነትሽን ነው መዘባነን ነው
@BigJ6765
@BigJ6765 2 жыл бұрын
@@user-wu1wy2ji8j Lol begid moja moja lichawet new Akemen awko menor tiru new Talak chilota new👊🏽
@user-kz8ez9rd6k
@user-kz8ez9rd6k 2 жыл бұрын
ሱስ ዋጋ ያስከፍላል እንደው ከሱሰኛ ሰው ይሰውረን ፈጣሪ ደስታህን ሁሉ ነገርህን ይቀማሃል
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ሱሰኛ ጎረቤት ያለበት ቦታ እንኳን በሰላም እና በጤና መኖር አይቻልም እግዚአብሔር ሲረዳ ግን አንድ ቀን ሲያበቃ ያበቃል
@petrospetros5226
@petrospetros5226 2 жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ ወረድ ብለሽ መኖር አትፍሪ እህትሽ ስንቴ ከስደት ትላክ የልጆችሽ አባት ክሠሽዉ ሌላ መፍትሔ የለም እመቤቴ ድንግል ማርያምትዶረስልሽ
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 жыл бұрын
ትካዜህን በእግዚአብሔር ጣል እርሱም ይደግፍሀል (መዝሙረ ዳዊት 55÷22-23)
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 2 жыл бұрын
እግዚያብሄርን አመስግኝ ሰውየው እማይመለስ ከሆነ ስራሽን ቀጥይ ሁልጊዜ ቅንጦት የለም እሚበሉት አጥተው መጠለያ አጥተው ጎዳና የወደቁም አሉ አንች ቤተሰብ አለሽ ቢያንስ ምነው ሰውሁሉ እርዳታ ፈላጊ ሆነ
@warkmeoko
@warkmeoko 2 жыл бұрын
አምንብሻለሁ እመቤቴ እህቴ። ፀሎት አድርጌለት በአንድ ነገረ ይዘውትነው በክፉመንፈስ አንቺ አላወቅሽለትም ። በስሙ ሱባኤያዠ ወደ ትክክልኛው ህይወቱ ይመለሳል የቅዱሳኑ አምላክ ይህወታችሁ ወደ ነበረበት ይመልስላችሁ
@sarafaris5018
@sarafaris5018 2 жыл бұрын
አንቺ ማለት ለልጆችሽ ስትይ ወርደሽ መስራት አለብሽ ልጆችሽ ሁሉንም በሂደት ይለምዳሉ ቆራጥና ቆፍጣና ሁኝ የሰውልጅ ስንት ነገር ይደርስበታል ባልሽ እንደሞተ ቁጠሪው አትልፈስፈሺ
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 2 жыл бұрын
ገጠመኝ የመምህር ተስፋዬን አድምጪ ምስቅልቅሉ የወጣዉ በገንዘቡ በሱሱ እርኩስ መንፈስ ሲራ ነዉ ጎበዝ ከሆንሽ በፆም ስግደት ባልሽን ትመልሻለሽ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! እዉነት ለመናገር ከሆነ ፍቅር ያለዉ ድሀ ጎጆ ዉስጥ ነዉ።
@adnatbeteklabebe1648
@adnatbeteklabebe1648 2 жыл бұрын
በትክክል
@user-rd9yj5mi4s
@user-rd9yj5mi4s 2 жыл бұрын
ሃሃሃ ሲጀመር ፍቅር የለም
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 2 жыл бұрын
እንደዛ ብሎ መደምደም ከባድ ነው ስንቶች አሉ ሁሉም የተሰጣቸው!
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 жыл бұрын
@@tenuhailu9570 መስሎሽ ነው ስንት የሚያስመስሉ አየን እኮ!
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 жыл бұрын
ትክክል እዉነት ነዉ እኛ አበሻዎች መቸ ጥጋብ ቻልን
@sabangussie1628
@sabangussie1628 2 жыл бұрын
ወደ ጸበል የሚወስስደውው ሰው ካገኝሽ ዘመዶቹም ቢሆኑ ይሄ የሴጣን ስራ ነው እግዚአብሔር የማይፈታው የለም እሱ ይርዳሽሽ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 жыл бұрын
መነው እናንተ?? እንዲህ ነው እንዲያ ነው የምትሉት??እዚህ ላይ መውጣቷም እግዝያብሔር ሲረዳት ነው እኮ እኔኮ የሉኛል ብላ ከነልጆቿ ትሙት እንዴ?? ህዝባችን 1 አንድ ብር ቢያዋጣ እንኩአን ስኬታማ ትሆናለች እንኩአንስ ስንት ልቡ የፈቀደውን የሚሰጥ እያለ ስለዚህ ነግ በኔ ነው ውዶች ቢያንስ አይዞሽ እንበላት!
@emiyoa6369
@emiyoa6369 2 жыл бұрын
እህቴ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በእምነትሽም የፀናሽ ትሁት ነሽ እመቤቴ ያሰብሽውን ሁሉ ትሙላልሽ ወንዶችእባካችሁን አስተውሉ
@meseretmola1330
@meseretmola1330 2 жыл бұрын
አንቺም ተሳስተሻል የሰው ትዳር እሲኪፈርስ ድረስ ዝቅብትይ ልጆች ያሳዩያችውን ኑሮ ይኖራሉ ያለሰራ 8 ሺ ብር ክራይ ከፍለሽ የእህትሽም ትዳር ፈርሶ ከባድ ነው
@HayatHayat-ud9go
@HayatHayat-ud9go 20 күн бұрын
በጣም ከባድ ነው 😢😢😢
@hiwi1513
@hiwi1513 2 жыл бұрын
ስንት አመት እህቶችሽ አንቺን ሲረዱ ይኖራሉ ዝቅ ብለሽ ኑሪ በአንቺ ምክንያት የእህቶችሽ ሂወት እየተበላሸ ነው እዬዬም ሲደላ ነው! በልጆቹ አታሳቢ እሱን ከሰሽ ለልጆቹ መጠየቅ ትችያለሽ! በሰዉ የመረዳት ፍላጎትሽ ከፍ ያለ ነው አስቢበት!!
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
ይህች ሴት የተቸገረችው ልጆች ስላሉዋትና ስለእነሱም መኖር የግድ ስለሆነባት ነው እንጂ ለአንድ ለራስዋማ እልል ብላ ትኖር ነበር:: ወልዶ የጣለና በጥጋብ የሚኖር አባታቸው እያለ ይህችን ሴት መውቀስ ይደብራል:: በተለይ ሴት ወቃሾች ትገርሙኛላችሁ:: ድንገት የምትንገላቱበት ቀን ይመጣል::
@hiwi1513
@hiwi1513 2 жыл бұрын
@@addisababanazareth1525 ሁሉም ሰው በችግር ዉስጥ ያልፋል! በሰዉ ገንዘብ የ10 ሺህ ብር ቤት ተከራይቶ መኖር በችግር ዉስጥ መኖር ነው? ለሷ ሲሉ እህቶቿ ህይወታቸው ተበላሽ ምክንያቱም የምትረዳዉ አለአግባብ ስለሆነ! ሰዉየዉ ሄደ ለልጆቿ በሴቶች ጉዳይ ሚኒስቴር ስር ብትጠይቀዉ አርገብግበዉ ይቀበሉላታል ምክያታችሁ አጥጋቢ አይደለም!
@meseretmola1330
@meseretmola1330 2 жыл бұрын
የትምህርትቤት ባለቤቶች ጨካኞች ምናለ መክፈል ያልቻለች እናት ስትለምን ልጆችዎን ብታስተምሩላት
@wubetmekuria4212
@wubetmekuria4212 2 жыл бұрын
You're right
@rahelfisseha454
@rahelfisseha454 2 жыл бұрын
He is so selfish i agreed
@meseretmola1330
@meseretmola1330 2 жыл бұрын
@Daniel Solomon መጀመሪያ የተማሩበት ሊፈልጉ ይችላሉ ምንችግር አለው
@asternigussie8920
@asternigussie8920 2 жыл бұрын
Lojichu ayirdum it's not easy
@ninaaman4586
@ninaaman4586 2 жыл бұрын
Esuma asgebach eko gn dro siletemaru biyastemrulat min alebet
@hayuborana6923
@hayuborana6923 2 жыл бұрын
እንርዳት ጠንካራ ጀግና ሴት ናት👍👍👍
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
ስትታይ ችግርተኛ ትመስላለች?
@lishansesero5169
@lishansesero5169 2 жыл бұрын
@@eshetubeyene9557 ሠው ለመቸገር ሁሌም የተቀዳደ ልብስና የተጎሣቀለ ፊት የለውም የነበረችበትን ኑሮና አሁን ያለችበትን ገልፃለች አዎ ቸግሮዋታል
@ta-sy6up
@ta-sy6up 2 жыл бұрын
Esh tekekele 🙏🤚
@emanjasim351
@emanjasim351 2 жыл бұрын
አይ ያጋጠማት ነገር ያሳዝናል ግን ዝቅ ብላ ብትኖር አትቸገርም ይቅርታ አድርጉልኝ ግን ከተሳሳትኩ፡
@mazitube6165
@mazitube6165 2 жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ። ለላው ዝቅ ብሎ መኖሩን ልመጂ ልጆቹም ይልመዱ ማግኘት እንዳለ ማጣትም አለ ምንም ማለት አይደለም እኔም ባለ ሱሰኛ ሆኖ ብኝ ሰላም የለሌበት ህይወት እና ለልጄ ጤና ስል ከተደላደለ ኑሮ ወደ ገጠር ቤተሰብ ጋር ትቺያት ተሰደድኩ እሷም አደገች እኔም ተለወጥኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን አባቷ ግን ብሶበታ አንቺ ከይሉይኝታ ውጪ እና የተመጣጠነ ኑሮ ለመኖር ሞክሪ
@user-wu1wy2ji8j
@user-wu1wy2ji8j 2 жыл бұрын
አጥቶ ማግኘትጅ አግኝቶ ማጣት አይድረስባችሁ ሰዎች ያሳዝናል 😡
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
በእርግጥ አግቶ ማጣት በጣም ይከብዳል ነገር ግን ዝቅ ብሎ መኖርም ይቻላል ዋናው ጤና ነው ግዴታ ፎቅ ቤት ውስጥ መኖርና የግል ትምህርት ቤት መማር የለብንም የኔ እህት አይዞሽ አሁንም መጠንከር ነው ያለብሽ ባለቤትሽም ወዶ አይደለም እንደው ከቻላችሁ ወደ ፀበል ውሰዱት ይሄ የሴጣን ሴራ ነው መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ አዳምጪ እግዚአብሔር በመሀላችሁ ይግባ
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 жыл бұрын
Gadejochu aregewebete yehonale sebele tewesedewe gedeta newe yemenegesete temeherete bete ayerebume
@ta-sy6up
@ta-sy6up 2 жыл бұрын
Alam tekekele 🙏🤚
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
@@ta-sy6up ❤🙏
@tseheytsehey5115
@tseheytsehey5115 2 жыл бұрын
@@abeykinyozi6653 እግዜር ያግዝሽ
@user-yp9nv9bl2l
@user-yp9nv9bl2l 2 жыл бұрын
ቀበጥ ነሽ የኔ እናት እንደኛ ዝቅ በይ ለልጅ ምንም ይኮናል ቤት ክራይ ቅናሽ ገጠር የገባ ስንት አለ ጭራሽ በጭቃ ቤት አልኖርም ትላለች እንዴ ይቅርታ ለኮመንቴ ግን አናዳኝ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ
@mamanegu1324
@mamanegu1324 2 жыл бұрын
Right
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 2 жыл бұрын
ግን አሁን ያልገባኝ ቢኖር እርዱኝ ነው? ይቅርተቀ ስላልገባኝ ነው
@user-rd9yj5mi4s
@user-rd9yj5mi4s 2 жыл бұрын
የምን ይቅርታ ነው እናቴ ትክክለኛ አባባል ነው ያልሻት አላለችም የጭቃ ቤት ሆ
@nefisa70
@nefisa70 2 жыл бұрын
@@loveethiopia3224 አዎ ሩዱኝ ነው አመጣጥዋ
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 2 жыл бұрын
@@nefisa70 እንዲ ትቀልዳለች ስንት መረዳት ያለበት ሰው እያለ አሁን በዛ ሚዲያላይ መታየትን የፈለገች ይመስላል ያቀረቦት ሚዲያም ለራሳቸው ጥቅም ስለሆነ ጥፋት የለባቸዉም
@yakovisrael5000
@yakovisrael5000 2 жыл бұрын
ባለቤትሽን ልቦናውን ይመልሰው አይሾሽ እህቴ ያልፋል ቸር ታጋሽ የሆነ አምላክ አለ ልጆችሽን ከሰው ጋር አስለምጃቸው ጠንክሪ
@tigistejima1991
@tigistejima1991 2 жыл бұрын
እኔ ያዘንኩት በእዮሀ ሚዲያ ነው ሰንት የተቸገሩ እያሉ ይቺን ማቅረባችሁ። ስታወራ ራሱ ብዙ ትቀባጥራለች በ8ሺ የቤት ክራይ እየኖርሽ መረዳት ማሰብ ራሱ ከባድ ነው እናቱ ለልጆቹም ልመና አታስተምሪ ጤነኛ ነሽ ሰሪ
@tgz6127
@tgz6127 2 жыл бұрын
ዋናው ጤና መሆን ነው። ልጆች ከምታስቢው በላይ ጠንካራ ናቸው። ቤት ብትቀይሪ ይለምዳሉ። በዚህ ሁኔታ አንቺ ታመሽ ከወደቅሽ የባሰ ሜዳ ላይ መውደቃቸው ነው። እንደ አቅም በጤና መኖር ይሻላል
@g-tube3621
@g-tube3621 2 жыл бұрын
የኔ እህት በጣም የሚገርም ጥንካሬ ነው ያለሽ። እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው!!
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ግን በጣም መጸለይ ነው ያለብሽ የክርስትና ስሙን ጽፈሽ መስገድ አለብሽ ይመለሳል አይዞሽ ጠንክሪ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ና ቤተሰቤ ሁን አባት
@kiye143tube8
@kiye143tube8 2 жыл бұрын
👉አይዞሽ እህታለም እባካችሁ #ለኢንተርቪው ስትጠሩ #ሶፍት አዘጋጁ በብዛት ሳይ በእጃቸው ነው እንባቸውን የሚጠርጉት👈
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ምድዲያ. ስተቀረቡ. ፕልዝ. ሶፈት. አተለዩ. ፕልዝ. አና. አይዞሽ. አዘጋብሔር. አለ.
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 2 жыл бұрын
አላህ ልብይስጠዉ እናወደቤቱ ይመለስ
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi 2 жыл бұрын
ባለቤትሽን አሏህ ይመልስልሽ የስነ ልቦና ሀኪም ያስፈልገዋል አንቺም ልጆችሽን ዝቅ ብሎ መኖር እንደ ሚቻል ማስለመድ አለብሽ ጠካራ መሆን አለብሽ አይዞሽ
@nardosbekele3026
@nardosbekele3026 2 жыл бұрын
I don't understand why so difficult to leave for gust tissue all the gust wipe their tears by cloth. Hands...shame just collecting subscribe money??? How much cost the tissue price I will send for you selfish
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
አይዞሽ በጣም ያሳዝናል ግን በርቺ ልጆቹን ከልዬ ነዉ ያሳደኩት አልሽ ከሰዉ ጋር ሳታቀላቅይ ዛሬ ደሞ ስትቸገሪ ምን። እንደምታረጊ ግራ ገባሽ ሲጀመር የባልሽ ብር ያንቺ አይደለም ይሄን ያህል መተማመን አያስፈልግም ሲቀጥል ዝቅ ብላችሁ መኖር ልመዱ እንደማንኛዉም ህብረተሰብ ልጆችሽ እንደሌሎች ልጆች ልጆች። ናቸዉ ምንም አይሆኑም ያድጋሉ ባለቤትሽንም ክሰሽዉ ለልጆቹ ተቆራጭ ማድረግ ግዴታዉ ነዉ 120 ሺ ብር ደሞዝተኛ ባል እያለሽ አልከሰዉም ጥሩ ዉን ጊዜ እያሰብኩ ትያለሽ እንዴ እሱ ጥሩ ጊዜ አስቦ መቼ ረዳሽ ጥሎሽ ነዉ ከነልጆችሽ የሄደዉ ክስሽን ከሰሽ ለልጆቹ ተቆራጩን አስቆርጭ አንቺም ጭንቀት ተይ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ ልብ ይስጠዉ ሌላ ምን ይባላል
@adnatbeteklabebe1648
@adnatbeteklabebe1648 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ብረታቱን ይስጥሽ ግን ህይወትሽ ላይ የደረሰብሽን መራራ እውነት አምንሽ መቀብል አለብሽ ማንም ሰው ጥሩ ኑሮ ይፈለጋል ኮሉነ ወደ መፍቴው መምጣት ነው ጥሩ መሰተንግዱ የተከበረ ሰራ ነው የስራ መጥፍ የለውም !ሰራተኛ ይለኘም ምናምን ሰተይ በጣም ገረመሸኘ ,የጨቃቤት ማኑረ አትፈልጊም እረሊስቲት ነው ምረጫሽ እናቴ ከቤቱ በላይ ላንቺ የሚሰፈልግሽ አስበዜ እና እንዳቅምሽ ጥሩ ቤት ለልጅቹ ጥሩ ትምህረትየሚገኙበትን ነገረ መጠይቅ ይሸላል
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ
@viva-vy1oe
@viva-vy1oe 2 жыл бұрын
የደላው ሙቅ ያኝካል አለ ጭቃ ቤት አልኖርም አለች ጨምላቃ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ልጆቹን ማስለመድ ከብዷት ነዉ
@viva-vy1oe
@viva-vy1oe 2 жыл бұрын
@@Master_ofElements ወግጅ በያት
@Melkmariam
@Melkmariam 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 жыл бұрын
የደረሰበሽ የሂወት ፈተና በጣም ያሳዝናል አግኝቶ ማጣት አይዞሽ በጣም ጠንካራና ጀግና ጨዋ ሴት ነሽ አነጋገርሽ እራሱ ጉልበት አለው ቅን ልብ ያላቸው ኢትዮጵያዊያን እገዛ ቢያደርጉልሽ ሰርተሽ የምትለወጪ ሴት ነሽ እችላለው ይሄን እሰራለው ማለት እራሱ ጎበዝ ለባለቤትሽም ልቦና ይስጠው በርቺ ፀሎት አድርጊ ደጋግመሽ በአንደበትሽ የምትጠሪያት እመቤታችን ከዚህ መከራ ታውጣሽ ሂወትሽን ትቀይር
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ
@mulualemabera8083
@mulualemabera8083 2 жыл бұрын
እዮሀ ሚዲያ please please please ባለቤቷን አቅርቡልን።እሱ የሚለውን መስማት እንፈልጋለን።በዚህ ምድር ላይ አግኝቶ ማጣትን የሚያክል ክፉ ነገር ያለ ስለመሆኑ እጠራጠራለሁ።በተለይ ደግሞ ለሴት ልጅ።ሊያውም በአዲስ አበባ ኑሮ 3 ልጆችን ያክል ይዛ።ልጅቷ ጀግና ናት።‼ከትንሽ ጊዜ በሗላ(ምናልባትም በሳምንታት)ባልየው ሱሱን ማቆም ባይችል እንኳን በመጠኑ ቀንሶ በእርግጠኝነት ወደ ቤተሰቡ ይመለሳል።
@misganaaster137
@misganaaster137 2 жыл бұрын
ዝቅ ብሎ መኖር ውርደት አይደለም አቅምሽ የሚፈቅደውን ቤት ተከራይተሽ ልጆችሽን አስለምጂያቸው የባሰ ቀን ሊመጣ እንደምችል አስቢ ልጆችሽን ከአሁን ያለሽበት ሁኔታ ካላሳየሽ ወደፊት አይረዱሽም ::
@selameadm5985
@selameadm5985 2 жыл бұрын
አረ ሚዲያ የምታቀርባ አባካችው ሶፍት አንኩን አቅርባ አባካችው ሰው ሲያለቅሱ ሲናፈጡ አይቸገሩ በምታቀርባት ፕሮግራም ሳላደንቅ አላልፍም ይቅርታ አሰተያየት ተቀበሉ
@BigJ6765
@BigJ6765 2 жыл бұрын
Tikekl 100%
@selameadm5985
@selameadm5985 2 жыл бұрын
@@BigJ6765 አመሰግናለው
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
right በሹራባቸዉ በቀሚሳቸዉ እየጠረጉ ያሉበት ሁኔታ ላይ ነዉ ያለዉ ሶፍት ከኢትዬ ጠፍቷል እንዴ
@selameadm5985
@selameadm5985 2 жыл бұрын
@@Master_ofElements አመሰግናለው ትክክል
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ይሄንን ሁሉ ብር አለ ከማለት? እንደምንም ብለሽ 1 ኮንደምንየም መግዛት ነበረብሽ አንቺ በወቅቱ የሚበትነው ብር ነበር የታየሽ ? ሁኔታውን ተረጋግተሽ መመልከት ነበረብሽ:: ልጆቹ ግን ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይርዳቸው::
@manwonduwolde1842
@manwonduwolde1842 2 жыл бұрын
የልብሽን በር ልትከፍቺለት የሚገባ የፈረሰውን ቤትሽን መልሶ ሊገነባ የሚችል ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ፡፡
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
አላህ ካለበት ሱስ አዉጥቶ ለቤተሰቡና ለልጆቹ ይመልሰዉ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
የትዳር ውድቀት ለልጆች ጉዳት ነው አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ሁሉንም ያስታካክልልሽ
@user-wu1wy2ji8j
@user-wu1wy2ji8j 2 жыл бұрын
እህትሽ አትጉጃት አረብ ሀገር ለፍታ ለምን እደ ጊዜው ትንሽ ቤት አትከራይም
@dingelenate3135
@dingelenate3135 2 жыл бұрын
የደላሽ ነሽ እናቱ ዝቅ ማለትን ልመጂ መጀመሪያ ጎዳና ላይ የሚያድጉ ስንት ልጆች አሉ ጭቃ ቤት ትያለሽ እንዴ ሙያ አለሽ ተቀጥሮ መስራት ትችያለሽ ባልሽ እቤትሽ ቁማር ሲጫወት ዝም ማለትሽ ነው ዋጋ ያስከፈለሽ
@user-vg1gv1se6k
@user-vg1gv1se6k 2 жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ይሄ መንፈስ ነው ባልሽን ሱስ ውስጥ የከተተው አንችንም እንደዛ የምይስጨንቅሽ ጸበል ብቻ መጠመቅ በቂ አይደለም መጸለይ መስገድ ንሳሃ መግባት ለባልሽም መጸለክ አለብሽ የመምህር ተስፋየ KZfaq ይፍታህ ተስፋስላሴ ብለሽ ተከታተይ እመብርሀን ታግዝሽ
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 7 ай бұрын
ምን ቢሰራነዉ ይሔ ሑሉ ደሞዝ ለነገሩ ብር ሰላም አይሰጥም ሰላም ያለዉ ኢየሱስነዉ ብር ሰላም አይሰጥም ቀረከት ሰላም ፍቅር ሕይወት በኢየሱስነዉ❤❤
@raheldaniel9234
@raheldaniel9234 2 жыл бұрын
እዮሐዎች ሶፍት ግን ለምንድነው የማታቀርቡት?
@tigistyilmaamdemicael5229
@tigistyilmaamdemicael5229 2 жыл бұрын
ቤቷ ዉስጥ እኮ ነዉ ያለችዉ
@simretketema8211
@simretketema8211 2 жыл бұрын
ለምንድን ነው ሶፍት የማታቀርቦት?
@btin1791
@btin1791 2 жыл бұрын
😅😅
@cherenetdagne6160
@cherenetdagne6160 11 ай бұрын
እረ አታስቂኝ ራሄል ድንኳን የተጣለ አስመሰልሽው
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@tassewlaki9262
@tassewlaki9262 2 жыл бұрын
ሁለት ነገር ወዶ መኖር አይቻልም በፀጉሩ ልክ ደመወዝ የምከፈለው ባልዋን በፍርድ ቤት መክሰስ አለባት በግድ የልጆችን ማሳደግያ ይከፍላል ከህግ በላይ መሆን አይችልም ሁነታው ይህ ነው የግል ልጆችን ትምህርት ቤት ማስተማር
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 2 жыл бұрын
አሜሪካና አውሮፓ ቢሆን የሰራው ሁሉ በቻይልድ ሰፖርት ልቡን ያጠፉት ነበር
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
አይዞሽ አንቺ እጅግ በጣም ጠንካራ ሴትነሽ አሁንም በርቺ ጌታ ይረዳሻል መከራሺንም እዳለፈ ውሀ ያስረሳሻል አይዞሽ እህቴ ለባለቤትሽም እግዚያብሔር ልቦናን ይስጠው እሱንም እንዲህ እንዲሆን ያደረጉት መጥፎ ጓደኞቹን የስራቸውን ይስጣቸው
@berhaneberhe3545
@berhaneberhe3545 2 жыл бұрын
It Is Sad Story, Dear Eyoha Media, Why Are You Not Providing Your Guests Cellphone Number And Most Of All Please, Please, Provide Them With Simple Soft Drinks Or Water And Soft Paper / Napkins To Wipe Their Tear, Noses. Please Learn From Your Past Experiences 🙏 Thanks Sir.
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 2 жыл бұрын
ሴት ልጅ አትቸገር ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ
@ceoen5186
@ceoen5186 2 ай бұрын
እኔ ግን አንቺ ላይ ትልቅ ድክመት ይታየኛል ባቅም መኖር ይቻላል እኮ እህትሽ ላንቺ ብላ እንደዚህ ስትሆን አታዛዝንሽም እዴ ዝቅ ብለሽ ችግር እስኪያልፍ ብሰሪ ምንድነው ችግሩ ልጆችሽ የምትኖሩትን ኑሮ መልመድ አያቅታቸውም አንቺ ከበረታሽ እራስሽን አሳሚኒው እህትሽም ኑሮዋን ትኑር ዝቅ ብሎ መስራቱን አትፍሪ ያገኘሽውን ስራ ስሪ ለልጆችሽም ስትይ መበርታት አለብሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
@rahelworku910
@rahelworku910 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነዉ እግዚአብሔር ካንቻ ጋር ይሁን
@Sarasara-tf7rs
@Sarasara-tf7rs 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተሻለ ቀን አለው አይዞሽ ትዕግስት ይኑርሽ ወንዶች ምን ሆነው ነው ግን ፈጣሪን ፍሩ የሰው ለቅሶ ጥሩ አይደለም ዞር ብላቹ የበፊቱን አስቡ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ሳርቾ
@burtetesfaye4015
@burtetesfaye4015 2 жыл бұрын
አይዞሾ ያልፋል የማያልፉ የለም ! ፈጣሪ የሚወደውን ሠው ነው ሚፈትነው ! ዋናው መቻል ነው የማይቻለውን አይሠጥም ፈጣሪ! ዋናው ራስን በዝቅታም መኖር ይቻላል ብሎ ማሳመን ነው! ዋናው ጤናና ጥሩ አየር መተንፈስ ነው ! ሀብት ኖሮ ጤና ባይኖርስ?
@emebethagos6066
@emebethagos6066 2 жыл бұрын
ከነልጆችሽ ጤኔኛ መሆንሽ ተመስገን ነዉ ግን የብዙዎቻችን ችግር ነገን አለማወቃችን ነዉ ዛሬ ካለን ነገር ለነገ ማሰብ አለብን በተለይ ልጆች ካሉን ፡ ሁሌም የማይስማማኝ ነገር ለኪራይ የምናወጣዉ የተጋነነ ወጪ ዝቅ ብሎ ለነገ ማሰብ የተሻለ ነዉ በተረፈ በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ።
@sarapaulo6993
@sarapaulo6993 2 жыл бұрын
100%yenen hiwot new yemtaweriw betam yegermal ayzosh ehte hulum yalfal
@marthabezabihzenebe299
@marthabezabihzenebe299 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ለሁሉም ጊዜ አለው እጅሽ ላይ ይጥለዋል ፈጣሪ፣ አሁንም ሱሱን መደበቂያ አርጎት ነው።
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 2 жыл бұрын
አሁን ጥሩ ላይ ነሽ በርቺ ልጆችሽን በጤና እግዚአብሔር ያሳድግልሽ🙏🏼🙏🏼🙏🏼እሱንም እግዚአብሔር ይመልሰው
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርምነዉ ግን ወዶ አይደለም እርኩሰ መንፈሰ ነዉ ቁማርና ሱሰ ከቻልሸ እሱን እራሱ ፀበል ነወ መዉሰድ እርሱ ይርዳሸ
@mhbirri7953
@mhbirri7953 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ቀን አለው አይዞሽ እህቴ
@melathailu4407
@melathailu4407 2 жыл бұрын
አይዞሽ ይሄ የመንፈስ ስራ ነው ባለቤትሽን በፀሎት አስቢው ፀልይለት ወዶ ቤተሰብ አይበትንም ፀልይ ቅረቢውና ፀበል ውሰጅው የልጆችሽ አባት ነው ለሱም መስዎት መክፈል አለብሽ የሱን ክፉ ከማውራት ምን ሆኖ ነው ብለሽ በፀሎት በሱባዬ ጠይቂ
@tsionabate6609
@tsionabate6609 2 жыл бұрын
መምህር ተሥፋየን ትምርት ተከታተይ ሁሉም ይቀየራል
@ekg2186
@ekg2186 2 жыл бұрын
እግዝአብሄር ይርዳሽ። አይዞሽ ያልፋል።
@kidisty
@kidisty 2 жыл бұрын
እናት ለልጇ ያላት ስስት እናት የሆነ ብቻ ነው የሚያቀው፣ እሷ ኖራ የማታቀውን ኑሮ ልጆቿን ማኖር የሞት ያክል ክባድ ነው። እባካችሁ ክቻላችሁ እርዷት። ላለመውደቅ እየሞክረች ነው። ጤናዋን እንጠብቅላት እናት ናት. May God be with you
@alemtsehay8507
@alemtsehay8507 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ለበጎ ነው ፈተና እኔም ያች ታሪክ ደርሶኝ ነበር የኔው ከሱስ ነፃ ነው ግን ከወለድኩኝ በኋላ እደሰው አይቆጥረኝም እኔ ተማሪ ነኝ እሱ መምህር ነው ገዘብ አይሰጠኝም አካቶ ጥሎኝ ሄደ ግን አልፏል እጅ በጣም ተፈትኛለው አሁንም ልጆቸን ትቸ ስደት ነኝ ቤተሰብም ሲኖረን ነው እሚያከብሩን ሳይኖረኝና ሲኖረኝ ያለው ልዩነት ዋ ነውብቻ ፈጣሪ ይመስገን እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩሽ ማሬ ቁስል ስላለኝ
@mahlethailu6155
@mahlethailu6155 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔእህት በጣም ከባድ ነው
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ
@dubaioutube3331
@dubaioutube3331 2 жыл бұрын
ቀበጥነሽ ካለዳይፐርነው ያሳደግን በሽት ጨርቅ እያጠብን እጀ ዳይበር ምናምን ትላለች ወይ ሠው ዝቅ ማለት ልመጅ የቤት ክራይ በአቅም ተከራይ እዴ
@familypromotion9552
@familypromotion9552 2 жыл бұрын
ታሪክ ይቀየራል አይዞሽ እህት
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
አግኝቶ.. ማጣት በጣም ከባድ ነገር ነው ግን አንቺም@ ልጆችሽም ክብር ለ መድሀንያለም አባቴ ጤነኛ መሆናችሁ በ እንቅርት ላይ ጆሮ ገድፍ ብትሆኑስ ከተደረገብን በደል ይልቅ የተደረገልን ታላቅ ነገር... መድሀንያለምን ማመስገን.... ካጣነው ነገር ይልቅ ባለን ነገር እግዚአብሔርን ማመስገን አይ ይቺ አለም ለ አንዱ ኩስ ናት ለ አንዱ ዳይመንድ ናት ይሁና 🙏🙏🙏 ✝️… 💚💛❤️👈
@zolzol7995
@zolzol7995 2 жыл бұрын
ታሪኩ ከሑለት ወገን ቢሖን አሪፍ ነውው
@semaineshtewolde4360
@semaineshtewolde4360 2 жыл бұрын
የኔ እህት ጀግና አዎንታዊ አስተሳሰቢሽ ደስ ይላል ባለቤትሽ ምክር በባለሙያዎች ያስፈልገዋል ሞክሪ
@yenigus7579
@yenigus7579 2 жыл бұрын
ልብሽ በጣም መልካም ነው
@etabebatube2119
@etabebatube2119 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ በርቺ እግዚአብሔር ጥሩ ነገር ያምጣልሽ💚💛❤🙏
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 2 жыл бұрын
አቤት ጭካኔ ውይ የእቤት አከራዪች ግፍ ቁጭ ብለው ይጠጣሉ ይችን ፅዋ ደግሞ የትምህርት ቤቱ አላፌ ጭካኔ ነገ አፈር የገባ ችግር ይደርስበታል
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 2 жыл бұрын
ማነው ፀደኒያ ገ/እግዚአብሔርን የመሰለችው ገና ሳያት ፀደኒያን መስላኝ ነበር
@leyaleya4383
@leyaleya4383 2 жыл бұрын
እኔጃ ምን እደምል ቃላት ያጥረኛል እመሙ በጣም ከባድነው ፈጣሪ አምላክ እሱ ይድረስልሽ እህቴ እኔጃ ለእደነዚህ አይነት ወንዶች ልቦና ይስጣቸው በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ስንት ለቅሶ አለ የኢትዮጵያ ወንዶች ደግሞ በጣም በጣም ባሰ
@Ethi912
@Ethi912 2 жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ነች ቡዙ ትልቅ ቦታ ይምተደረስሽ ነሽ
@nardosnarde2295
@nardosnarde2295 2 жыл бұрын
የድሮ እሚባል ነገር የለም ክሰሽው የደረሰሽ ይድረስሽ
@tihtinayejualgaw1788
@tihtinayejualgaw1788 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጊዜ እስኪያልፍና ጥሩ ጊዜ እስኪመጣ ወረድ ብለሽ ብትኖሪስ
@raheltehareratube3069
@raheltehareratube3069 2 жыл бұрын
አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው ቢሆንም ዋናው ጤና አይዞሽ ግን አሁንም እዳቅምሽ ኑሪ የሰው ልጅ ይወጣል ይወርዳል ልጆችሽንም መውርድ አስተምሪያቸው
@semhalgebremedhin4881
@semhalgebremedhin4881 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ። ግን ለሁሉም መፍትሔ አለው። ማንም የህግ የበላይ አይሆንም። ስለዚህ ልጆቹ የሚገባቸውን በቤተሰብ ህግ መሠረት አባት ማድረግ የሚገባውን እንዲያደርግ አድርጊ። ብቻሽን አትሰቃዬ።
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 106 МЛН
Rang Pi Liya Mama 😂 #shorts #tiktokvideo #funnyshorts #comedy #ytshorts
0:46
Sukhasan Ka Rahman Bhai
Рет қаралды 17 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 10 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 159 МЛН
He Used All The Sauce On 1 Slice Of Pizza🤪😂
0:12
BorisKateFamily
Рет қаралды 31 МЛН