🔴New | በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉም ይቻላል| እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Sibket

  Рет қаралды 127,754

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Ай бұрын

ዮሐንስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።
⁶ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።
⁷ ዳግመኛ ልትወለዱ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህ አታድንቅ።
⁸ ነፋስ ወደሚወደው ይነፍሳል፥ ድምፁንም ትሰማለህ፥ ነገር ግን ከወዴት እንደ መጣ ወዴትም እንዲሄድ አታውቅም፤ ከመንፈስ የተወለደ ሁሉ እንዲሁ ነው።
⁹ ኒቆዲሞስ መልሶ፦ ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል? አለው።
¹⁰ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ አንተ የእስራኤል መምህር ስትሆን ይህን አታውቅምን?
¹¹ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውንም እንመሰክራለን፥ ምስክራችንንም አትቀበሉትም።
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan
#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

Пікірлер: 339
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Ай бұрын
ኑኑኑኑኑ የተዋህዶ ልጆችችች❤❤❤❤አባታችን መጡልን አቤቱ ጌታ ሆይ ልቤን ክፈተዉ😢😢😢
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Ай бұрын
መጣን!!!
@user-vt9ik9vw2r
@user-vt9ik9vw2r Ай бұрын
መጣን❤
@KebebushAlie
@KebebushAlie Ай бұрын
፧፨፣፧፧ 0:07 ?​@@user-nn2sp3mv6m
@mesafinthabtie8157
@mesafinthabtie8157 Ай бұрын
P91😊😊❤😊9p9​@@user-nn2sp3mv6m
@TigistBelete-hm4wn
@TigistBelete-hm4wn Ай бұрын
Amen
@antenehh
@antenehh Ай бұрын
የተወደዱ አባታችን የሚያስተምሩን ሕይወት ሆኖናል
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 21 күн бұрын
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።ቃለ ህይወት ያሠማዎ
@AynalamThamei
@AynalamThamei 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-he6eh7os7j
@user-he6eh7os7j Күн бұрын
Kale hiwt yasemalin abatachin tsegawn yabizaloti egiziabher abatachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidusentony
@kidusentony Ай бұрын
እማምላክን ዛሬ ማንም አልቀደመኝም...መለወጤን እንጃ እንጂ!
@user-vi5wn1jh3w
@user-vi5wn1jh3w Ай бұрын
እኔም ማንም አልቀደመኝም ብየ ነበር ግን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
እኔም ተቀድሜአለሁ በጣም የምወዳቸው ሊቅ አባት ሽከመት ይኑሩልን❤❤❤
@ensratube
@ensratube Ай бұрын
በእውነት አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
@tsegayealemu7423
@tsegayealemu7423 Ай бұрын
ከርሰወ የእግዚአብሔርን ቃል መማር እጅግ ድንቅ ነው ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቀወት
@besttube8710
@besttube8710 Ай бұрын
የኒቆዲሞስን ታሪክ በጣም ነው የምወደው። እና የኒቆዲሞስን ሳምንት ትምህርት ከአባ ገብረኪዳን ለመስማት እስኪለቀቅ በጣም እየጠቀኩ ነበር። ከተለቀቀ አንድ ሰዓት ሳይሆነው ነው ያየሁት 🥰
@user-qy5kp8bu1c
@user-qy5kp8bu1c 7 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖወን ያርዝምሎን አባታችን ሁሌም ሁርልን እንወድህ አለን 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jg9wc2gb4r
@user-jg9wc2gb4r Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ጠፍተውብን ነበርኮ እኳን ሰላም መጡልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤🙌
@user-wv4th5qn9r
@user-wv4th5qn9r Ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ሸክሜን የሚያቀሉልኝ መጽናኛዬ የጌታዬ ቃል ሰላሜ ሆይ ጌታዬ መድኃኒቴ እዪሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን❤❤❤
@Yichalaltube
@Yichalaltube Ай бұрын
ይችን ትምህርት የሰማችሁ ደምሩኝ ታዘዙኝ በአባታችን ትምህርት ይሁንባችሁ❤❤❤
@elianameron1418
@elianameron1418 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን 🙏ሼር እናድርግ ኦርቶዶክሳውያን🙏
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t Ай бұрын
አባ ገብረኪዳን በጣም የምወዳቸዉ የማከብራቸዉ ነጭ ነጯን የሚናገሩ አባት ናቸዉ ቃለህይወት ያሠማልን እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይሥጥዎት 😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 Ай бұрын
አባታችን እንኳ በሰላም መጡልን ❤ የተዋህዶ ልጆች ሸር ላይክ ማደረግ አትረሱ እናመሰግናለን
@SalamhSaallm-oh8fn
@SalamhSaallm-oh8fn 6 сағат бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን አባታችን ይፊቱኝ ይባሩኩን❤❤❤❤❤
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር የቅዱሳን አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን ክቡር አባታችን ሺአመት ኑሩልን ከረከተው ይድርብን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asterstefanos7842
@asterstefanos7842 6 күн бұрын
❤አባታችን:ቅዱስ:አማኑኤል:በዕድሜ:❤በፀጋ:ይጠብቅልን:❤ይፍቱኝ:ይባርኩኝ❤
@gosayedejene705
@gosayedejene705 Ай бұрын
ንፁሁን የእግዚአብሔር ቃል የሚመግቡንን አባታችንን ያስነሳልን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ለአባታችንም ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@Steven.24
@Steven.24 Ай бұрын
ይህ ወንጌል በአለም እንዲዳረስ ቪዲዮውን ላይክ አድርጉ👍👍👍
@user-cr8ip5jh3v
@user-cr8ip5jh3v Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ስለ ቅዱስ ቃሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤ ቃል ሲኑገር ልስማ ጌታ ሆይ እባክህ ልቤን ክፈተው ልቤን ክፈተው የልድያን ልብ እንደከፈከው (፫)💔
@user-md7jz6yi4r
@user-md7jz6yi4r Ай бұрын
አሜን ?፫አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ በሰላም ለሀገራችን እንድንበቃ በስደት ያለነውን ያስቡን
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 Ай бұрын
እግዚአብሔርን ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እውነት ነው "በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል" ከሰው ዘንድ ትዕግስት እምነት እየጠፋ እንጅ ይህው በቤተክህነታችንም ምልክት እያሳየን ነው ።መምህር አባ ዕድሜ በጤና ያቆይልን።
@RjjJdjdjd
@RjjJdjdjd 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ኣይነልቦናየ ኪፈት ኣእምሮየን ኣንፃ ኣባታችንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋዉ የብዛላቸዉ እባካቹ ለነ ለሃጥያተኛ ወለተ ሚካኤልን ልጃቹ እህታቹ በፀሎታቹ ኣሰቡኝ 😢😢😢😢
@user-vi5wn1jh3w
@user-vi5wn1jh3w Ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤ እውነት በጣም ተምሬበታለሁ ልቤን አርጋግቶኛል አብዝቶ ይስጥልን ❤
@maryamawittad
@maryamawittad Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር።ለእኛም ለሰሚዎቹ 30፣60፣100ም ያማረ ፍሬ አፍርተን ኑ እናንተ የአባቴ ቡሩካን አለም ሳይፈጠር የተዘጋጀላችሁን ርስት መንግስቴን ውረሱ የሚል የህይወት ቃል እንድንሰማ በጎ ፍቃዱ ይሁንልን በቸርነቱ ይርዳን።አሜን አሜን አሜን
@Fitsum-ll8mk
@Fitsum-ll8mk 7 күн бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ይደርብን አሜን ፫ 👏
@abenetnegash82
@abenetnegash82 7 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን
@fantanesh7777
@fantanesh7777 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይፍቱን እንኳን ደህና መጡልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ሰላም ፍቅር አንድነት ይላክልን የድንግል ማርያም ልጅ ቼሩ መድኃኔ ዓለም🤲
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችኔ ጠፍተውብን ነበርኮ እንኳን ሰላም መጡልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤🙏
@SinahMohamed
@SinahMohamed 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ አባቶች በእነርሱ ትምህርት ሄይወቴ ታድሶል ለዘላለም ይኑሩልንየድንግል ማርያም ልጅ 🎉🎉🎉🎉$$❤❤❤❤
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj 22 күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@michaelsami8616
@michaelsami8616 Ай бұрын
"ሰው ምንድን ነው"የመምህር ዘበነ ለማ መፅሐፍ ነው።አንብቡት❤
@user-fw6xh3ep9w
@user-fw6xh3ep9w Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ከባድ ጊዜ እየሳለፍኩ ነው በፆሎቶ ያስቡኝ አስካለ ማሪያም
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
ማርያምን አባን ስሰማ ጭንቀቴ ይቀለኛን 😢
@AlmiDere-fk4up
@AlmiDere-fk4up Ай бұрын
እኔ በአካል አግንቼ የአባን ጉልበት ስሜ እስከባረክ እንዴት እንደጎጎው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በስላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን 🙏 ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት እደሜን ይጨመርሎት አባ ❤ የሰማነውን በልቦናችን ያሳደረው 🥰😇🙏
@tesfayeadugna-topic5183
@tesfayeadugna-topic5183 Ай бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ይደርሰኝ ❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!
@errttyyy
@errttyyy Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን❤ የሰማነውን ለህይወት ያድርግልን
@waskan7162
@waskan7162 Ай бұрын
ይፍቱኝ አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን❤❤❤❤❤እንኳን በሰላም መጡሉኝ የኛ እንቁ አባታችን ❤❤❤❤❤❤ረጅም ዕድሜና ፀጋ ይሰጣቸዉ እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤❤❤❤🎉
@wubeethiopian6281
@wubeethiopian6281 Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@TemesgenHailemichael
@TemesgenHailemichael Ай бұрын
❤ላይክ አርጉ ❤ለሁሉም ❤እንዲደርስ
@user-kf3ij6is4s
@user-kf3ij6is4s 3 күн бұрын
አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfasenaytube9868
@tesfasenaytube9868 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! ድንቅ ትምህርት! በሰው ዘንድ የማይቻል: በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል!!! አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
@FasilTe
@FasilTe 24 күн бұрын
አባ ቃለሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏🙏
@martabogale7735
@martabogale7735 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አፅራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን አሜን 🤲🤲🤲
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 24 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@genettewelde6372
@genettewelde6372 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን እንኳን ደህና መጡልን አባትን አስተማሪያችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@negetube5884
@negetube5884 10 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ለአባታችን በእውነት በእድሜና ጤና ይስጥልኝ🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን ይሁን🤲😔
@MsSamira-iq4nw
@MsSamira-iq4nw Күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
@Yakt5G-ci1zv
@Yakt5G-ci1zv Ай бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 Ай бұрын
እርስዎ ማለት እኮ እግዚአብሔር የሰጠን ስጦታ ነዎት፡ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን😢😢😢
@azebdessie4394
@azebdessie4394 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሕይወት ቃል ያሰማልን ለኛ ለደካሞቹ ሲል እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@MarituHaile
@MarituHaile 19 күн бұрын
ሎቱ ስብሀት!!!! አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@teyikenenirda1888
@teyikenenirda1888 Ай бұрын
" ቃለ ህይወት ያሰማልን! አሜን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!
@kalekidanbaye7184
@kalekidanbaye7184 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቺን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤነጋ ያድልልን🙏🙏🥰🥰🥰
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 17 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! አባታችን
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 Ай бұрын
የልድያ ልቦና የከፈተ አምላክ ልቦናና ይክፈተልና ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@FasilTe
@FasilTe 24 күн бұрын
አባ እውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእርሶ ስብከት ህይወቴ እየተቀየረ ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አመን አመን አመን 🙏🙏🙏
@sarayemom6082
@sarayemom6082 4 күн бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን🎉
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Ай бұрын
ድንቅ ትምህርት።ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት
@MekdesAshagrie-dm8lj
@MekdesAshagrie-dm8lj 2 күн бұрын
የአባታችን በረከት ይደርብን 🙏🙏🙏
@yordanosasnake1945
@yordanosasnake1945 Ай бұрын
የኔ አባት❤❤❤❤
@selamsime4402
@selamsime4402 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን❤❤
@heremelawesene
@heremelawesene 27 күн бұрын
አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አባታችን🙏❤❤❤
@Eruyehawiyoni27
@Eruyehawiyoni27 Ай бұрын
ኣባታችን እግዚኣብሄር በጤናና በዕድሜና በጸጋ ይጠብቅልን ጸሎታችን ኣይለየን በረከታቹ ይደርብን❤❤❤❤❤❤
@elizabethtefera3126
@elizabethtefera3126 Ай бұрын
አባታችን ከርሶ ብዙ የማላውቀውን ነገር ትምህርት በየጊዜው የማገኘው የምማረው እግዝያብሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏✝️
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 Ай бұрын
ተመስገን እኳን ደህናመጡልን የኛ እንቁ አባት ❤❤❤❤
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 5 күн бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@rahelabraham717
@rahelabraham717 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤🙏✝️
@user-di2mm8nd3j
@user-di2mm8nd3j Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሒወት ያሠማልን❤❤❤ እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Setna1312
@Setna1312 Ай бұрын
አባታችንን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u Ай бұрын
ግሩም ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋውን መንግስቱ ያውርስልን
@Beti721
@Beti721 Ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን❤️🙏
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 14 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤
@genettaye4123
@genettaye4123 6 күн бұрын
ወይ አባ በጣም በጣም እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ሼር አድርጉት ሁሉም እንዲስማው ልቡም እንዲያርፍ ::
@wagashmawsha1186
@wagashmawsha1186 Ай бұрын
አአአአአ
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 Ай бұрын
Amen abate kale Hiwet yasemlen bedma betana yetbklen nurlen Ewnt new ❤❤❤
@mesismart1332
@mesismart1332 18 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ፣
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
@hagsyshsjiwpsnsp2360
@hagsyshsjiwpsnsp2360 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል እይዉት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤
@user-zk2xd3nz4q
@user-zk2xd3nz4q Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት👏💚💛❤
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እኛም በሰማነው ቃል 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን፫
@selamawitamare2733
@selamawitamare2733 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
@romakeleta8401
@romakeleta8401 17 күн бұрын
ቃለ ሕይት ያሰማልን አባታችን 🙏
@akliluaberra7949
@akliluaberra7949 Ай бұрын
በሰው ዘንድ የማይቻል በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል። ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን።
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@etenashidesalegn2473
@etenashidesalegn2473 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selamrita
@selamrita Ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እንካን ደህና መጡልን❤
@almazb5306
@almazb5306 Ай бұрын
መምራችን እድሜና ጤናን አምላክ ያድልዎ በእውነቱ የኔ አባት ይፍቱኝ
@GetachewWalie
@GetachewWalie Ай бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ልቦናየን ክፈትልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TazebChekole
@TazebChekole Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን
@awurarisgubay6841
@awurarisgubay6841 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን እግዚአብሔር ልብን ያስራል ይቆልፋል!! እግዚአብሔር ሆይ ይቅርበለኝ በሙሉ ልብ እንዳምን አድርገኝ
@AynalemTeferi-zc7je
@AynalemTeferi-zc7je Ай бұрын
Abetu getaye hoye legneh abatachin mulu tena ena rejim edme sitilin Amen ❤
@elianameron1418
@elianameron1418 Ай бұрын
በሰው ዘንድ የ ማይቻል በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል እጅግ ድንቅ ትምህርት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን🙏
@firehiwotreta5098
@firehiwotreta5098 Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማዎት የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ❤
@SebleFenta-pm7oc
@SebleFenta-pm7oc 26 күн бұрын
Abetu amlkie hoy kalhn asadrbgn 🎉🎉🎉
@selam-africa8739
@selam-africa8739 Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን (፫) አባታችን! መድኃኔዓለም በጸጋ ይጥብቅዎ፣ ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።
@felekebeharu9900
@felekebeharu9900 7 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤
🛑 ቅንነት || ንጉሥ ሰሎሞንን ለማየት ውጡ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket 2024
1:25:54
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 233 М.
КАКОЙ ВАШ ЛЮБИМЫЙ ЦВЕТ?😍 #game #shorts
00:17
когда достали одноклассники!
00:49
БРУНО
Рет қаралды 3,6 МЛН
ПАРАЗИТОВ МНОГО, НО ОН ОДИН!❤❤❤
01:00
Chapitosiki
Рет қаралды 1,7 МЛН
በቤት ዉስጥ የሚዘጋጀ እንጀራ በቀላል ዘዴ
30:42
𝐙𝐞𝐝 𝐅 ዜድ 𝐓𝐮𝐛𝐞
Рет қаралды 1,2 М.
🔴 New| እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024
1:08:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 167 М.
КАКОЙ ВАШ ЛЮБИМЫЙ ЦВЕТ?😍 #game #shorts
00:17