ከጠቅላይ ቤተክህነት የተሰጠው መግለጫ‼️148 እባብ ከሆዴ ወጣልኝ/ቀሲስ በላይ

  Рет қаралды 10,866

መንክር ሚዲያ-Menker Media

መንክር ሚዲያ-Menker Media

3 ай бұрын

#menkermediasubscribeያድርጉ

Пікірлер: 17
@hideyat3960
@hideyat3960 3 ай бұрын
የፃድቁ የአቡነ ሐራ በረከትና አማላጅነት ከእኛ ጋር ይሁን
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባቶቻችን የፃድቁ የአቡነ ሐራ በረከትና አማላጅነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን🙏🙏🙏👏👏👏👏👏✝️✝️✝️💒💒💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mimia7202
@mimia7202 3 ай бұрын
ወይ እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን እምነታችንን ጠብቅቅልን🙏
@tilahuntahiro3483
@tilahuntahiro3483 3 ай бұрын
ቶንኮል እንዳይሆን፣ እንድህ አይነት መግለጫ ቅረታን የምያባብስ እንጅ የምያቀራርብ አይሆንም፣ ግድያን ያወጀ ቄስ ሳይገሰፅ ይህኛው ላይ የፈጠነ ተግሳፅ ተገቢ አይመስልም ቅመኝነት እንጂ። ክፉዎችና ምቀኞች መክሰመማቸዉ አይቀርም!!!!!!
@thesecretofmeaningfulandsu4471
@thesecretofmeaningfulandsu4471 3 ай бұрын
ewnet lengareh fetarin atisebkim
@calashibiru7076
@calashibiru7076 3 ай бұрын
ቀስስ በላይ ከእነቴ በለይ ቤተክርስቲያን አልዘረፉም። ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ፊርዱን ይሰጣል።
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 3 ай бұрын
እነዛ ከነ ደንብ ልብሳቸው እዩ ጩፉ በጫማ ጥፊ ሲዘርራቸው ለምን መግለጫ አላወጡም ፍርህ ለወንድማችን
@betelgetachew142
@betelgetachew142 3 ай бұрын
ባያደርገው ጥሩ ነበር ነገር ግን ከዚህ በፊት በካቴ ሲመቱ ለምን አልተቀጡም? ነው በቃ ተዘርረዋል ተብሎ ነው?
@tasewbelew304
@tasewbelew304 3 ай бұрын
Kehodih yewotaw wosfat new
@mimia7202
@mimia7202 3 ай бұрын
በትክክል ኢዩ ጩፋ ሲዘርራቸው ለምን አልታሰሩም ሌላው ደሞ ሰሞኑን አይታችሁ ከሆነ አንድ ስድ አደግ ዳለቻ የሚባል ባለጌ ቤተክርስትያናችንን አባቶቻችንን እፀያፊ ስድብ ለመስማት ጆሮን የሚያሳምም ልብንየሚሰብር ስድብ ሲሳደብ ነበር ግን የትኛውም ሚዲያ ሲቃወመው ለመንግስት ለፍርድ ይቅረብ የሚል አልሰማሁም
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 3 ай бұрын
እንዳይገድሉት ግን የነሱ ሀይማኖት ቢሆን ኖሮ ፀጥ ብለው ነበር የሚያልፉት
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 3 ай бұрын
We know kes blay is bad person why you related current situation and with God are you sure is this God judge ment you belive
@ethiolege235
@ethiolege235 3 ай бұрын
ተዉ ባካችሁ?!?! አንዱን ካንዱ እያቀላቀላችሁ ቤተክርስቲያኗን አታርክሷት። አመት ያለፈውን ጉዳይ እያነሳችሁ እራሰችሁን ከሌሎች ጋር አትፎካከሩ! ባካችሁ!!!!!!!
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 3 ай бұрын
O my God how you are hypocrite
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 191 МЛН
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 7 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 4,2 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 16 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23