"ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላል" Memehir Girma Wondimu Video 635 የማንረዳቸው እውነቶች

  Рет қаралды 24,482

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

4 ай бұрын

Religious teaching by priest Girma Wondimu - "ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላል" Video 635 የማንረዳቸው እውነቶች#subescribe_now ትውልድ ይዳን

Пікірлер: 172
@tizitazena3800
@tizitazena3800 4 ай бұрын
እስኪ እንደኔ የሆናችሁ የቤተ መቅደሱ ግርማሞገስ የቤተ ክርስቲየን ጉልላቱ የጣኑ ሽታ የአባታችን መስቀል ታቦት ቆሞ ማየት መሳለም የናፈቃችሁ በናታችሁ like አድርጉ!!!
@Yeshi987
@Yeshi987 4 ай бұрын
እኔ😢
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 4 ай бұрын
እኔምእህምነው አድቀንአስቀድሼስጋውደሙ ተቀብዬ የሰራሁትሀፃያትበሙሉ በቤቱተበርክኬ እምባዬንአፍስሼማየትነውእምፈልገው ፈጣሪይርዳኝ
@Haile21.7
@Haile21.7 4 ай бұрын
አባታችን ለህዝቡ እንደደረሱ ቅዱስ አማኑኤል ጥላ ከለላ ይሁኖት አብነ ሀብተ ማርያም በቃል ኪዳናቸው ይጠብቅልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 4 ай бұрын
የኔ እንቁ ልዩ አባት እንካን ደና መጡልን, ሲመጡ ደስ ይለኛል, ስጋ ለባሽ ሰዎች ክፉዎች አሉ ከእንደዚ አይነት ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቀን, እኛ የእርሶ ፍሬዎች ብዙ ገብቶናል እንዴት በስግደት ፣ በፀሎት፣ በፆም፣ መከላከል እንዳለብን በእጅጉ ተምረናል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት እናመሰግናለን፣ አባታችንን ጻዲቁ ተክልዬን ሳይገባን በዚ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እናመሰግናለን፣❤
@Eyob797
@Eyob797 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ።
@user-yx4ly4sk4x
@user-yx4ly4sk4x 4 ай бұрын
አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ በጉጉት የምጠብቆት አባቴ እርሶ ለኔ ስጦታ ኖት እራሴን እንዳይ ያደረጉኝ አባቴ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-lz5rq3ub5g
@user-lz5rq3ub5g 4 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 4 ай бұрын
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ፈጣሪያችን፣መድኃኒያለም አሁንም ጸጋውንና ሞገሱን ያላብሶት፣ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@playdoh4768
@playdoh4768 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-yx4ly4sk4x
@user-yx4ly4sk4x 3 ай бұрын
አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-wd8vb2er5x
@user-wd8vb2er5x 4 ай бұрын
አባቴ እንኳን ደህና መጡልን የኔ አባት አሜን እግዚያብሄር ይመስገን
@user-yk4cp4yp5x
@user-yk4cp4yp5x 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 4 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ቸሩ መደሀኒአለም ይስጥልን❤
@abrhamtareke6075
@abrhamtareke6075 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-of7rm7pr5z
@user-of7rm7pr5z 2 ай бұрын
ኣባ የእርስዎ ፀሎት ይድረስልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 4 ай бұрын
Zegawean yabzewalet amen amen amen kelhewaty yadamalean ❤❤❤.
@user-bv4iy7bk5o
@user-bv4iy7bk5o 21 күн бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን በእወነት እድሜ ይስጥዎት አባታችን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እመብርሃን ከፊት ትቅደምሎት አባቴ🙏❤🙏
@Omosuger3838
@Omosuger3838 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን 🤲 እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🤲 በረከቶት ይደርብን አሜን 🤲🤲🤲
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 4 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ጠላቶቾዋን ቁዱስ ሜካኤል በሰይፉ ይዋጋሎት እኛን አንቅተውናል በእምነታችን እንድንጠነክር ሆነናል እግዚአብሔር ይመስገን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 4 ай бұрын
ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ።
@alexjijo9080
@alexjijo9080 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@belibeli8619
@belibeli8619 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ በረከትዎት ይደርብኝ ❤
@Fitsummidia
@Fitsummidia 4 ай бұрын
የኔ ትሁት ታላቅ አባት እድሜ ማቱሳላን ያድልዎት ትምህርቶት አጥንትን የሚያለመልምና ሰርስሮ የሚገባ ነው ፀጋዎትና በረከትዎት ትደርብን!!!
@user-tt1my6kr2b
@user-tt1my6kr2b 4 ай бұрын
አባታችን እንኳን በስላም መጡልን
@user-ir3ju2im2j
@user-ir3ju2im2j 4 ай бұрын
አሜንአባታችን❤❤❤❤
@yeshiregtafesse6898
@yeshiregtafesse6898 4 ай бұрын
አባታችን ኑሩልን ጤናና እድሜ ይስጥልን እባክሁ እህቴ ታማብኛለች ፀልዩልኝ የክርስትና ስሟ ቀፀላ ማርያም ነው ድረሱልኝ እባክሁ ፀልዩልኝ ደብረብርሀን ነች እኔ ካናዳ ነኝ አባታችን እባክሁ ፀልዩላት አባታችን
@YeneneshYenenesh-dr9nm
@YeneneshYenenesh-dr9nm 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲያሉ አባት የሰጠን ዕፁብ ድንቅ ነው የውስጥጥጥ ችግራችንን ወይም ድክመታችንን ማወቅ ክብር ለድንግል ልጅ
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ❤❤❤
@አነዘ-ክርስቶስ
@አነዘ-ክርስቶስ 4 ай бұрын
ጸጋውን ይብዛላችሁ የኔ አባቴ ❤
@webit312
@webit312 4 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ እንቁ ❤❤❤❤
@danielamensisa162
@danielamensisa162 4 ай бұрын
አባታችን ፈጣሪ እድሜዎትን ያርዝምልን ትክክለኛ አባት በረከቶ ይደርብን
@bontobontuuetopia4672
@bontobontuuetopia4672 4 ай бұрын
Ammeen Ammmen Ammmen 💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏😢
@makedaadonya8623
@makedaadonya8623 4 ай бұрын
ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን🙏🙏 አይነ ልቦናችንን እግዚአብሔር ያብራልን🙏🙏🙏
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️❤️❤️
@AbisalatSador
@AbisalatSador 4 ай бұрын
አባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት ፣ ያብዛሎት። በረከቶኸ ይደርብን። አባታችን ወደ እርሶ እንድንመጣ ፀልዩልን።
@user-ey8el2qw3l
@user-ey8el2qw3l Ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤
@user-he3iu9td8b
@user-he3iu9td8b 4 ай бұрын
የኔ ውድ አባት ከስውር ሰንሰለት እስራት እግዚአብሔር እንዲፈታኝ በረከቶ ይደርብኝ
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m 4 ай бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን የኔ ኣባት በጣም ደስ ትምህት በልቦናችን ያሳድርልን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@abrewwalelign549
@abrewwalelign549 4 ай бұрын
Amen Amen Amen Abatachn bereketwo yderbn
@user-ht2ry3tx4h
@user-ht2ry3tx4h 4 ай бұрын
አባቴ የሒወቴ ብርሀን የእምነቴ መሰረት ናቸው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቱ ይስጥልኝ ።
@guzguzmolaa328
@guzguzmolaa328 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን💖💖😥😥🤲🤲🤲
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 4 ай бұрын
አሜን አባቴ ። ሐያሉ ፈጣሪ ።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
@DestaSeleshe
@DestaSeleshe Ай бұрын
አባ እግዚአብሄር ይባርኮት ኑሩልን እድሜ ጤና ይስጥልን
@roziawoke1301
@roziawoke1301 4 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ለእኛ ለደካማዎቹ ሲል እድሜዎትን ያርዝምልን 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤❤❤❤
@user-ir3ju2im2j
@user-ir3ju2im2j 4 ай бұрын
አወእድሜዉንይሥጥልንላባታችን፣እደዉእኔሣድምጥኮብልስቶንድግያበይኝ፣ሠምቸምንምአልይዝም😢
@user-zx8me3du7u
@user-zx8me3du7u 4 ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
@Eftah29
@Eftah29 4 ай бұрын
❤❤❤Bedmea betena yetebkelin yakoyelen!!! Abatachin.❤❤❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 4 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤
@masaratlagaasa1586
@masaratlagaasa1586 4 ай бұрын
Ameen ameen ameen ❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@yonasmogos898
@yonasmogos898 4 ай бұрын
Long live our beloved father
@bbeapp8607
@bbeapp8607 4 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይጠብቆት ኣባታችን በረከታቹ ይደርብን
@GadiseDenbi
@GadiseDenbi 4 ай бұрын
Ameen3 ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ 🎉🎉🎉🎉
@mantegeboshbaddo9214
@mantegeboshbaddo9214 4 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት እግዚአብሔር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xj4sh6nm5r
@user-xj4sh6nm5r 4 ай бұрын
የኔ ውድ አባት አባዬ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ከጤናጋር ያድልልኝ አብዬ በእርሶ እሰካሁን ቆይቻለው አባዬ ለሀገሬ አብቅቶኝ በእጅወት ተባርኬ ከታሠርኩበት ሠንሠለት ተፈትቼ ብሞት አይቆጨኝም አባዬ ለመገናኘት ያብቀኝ አሜን❤❤❤❤
@user-we6cy8hj8r
@user-we6cy8hj8r 4 ай бұрын
አባቴ 😢😢😢😢😢😢
@user-bo7xq6ow4j
@user-bo7xq6ow4j 4 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባትችን 😢
@almazmogos514
@almazmogos514 4 ай бұрын
አባ በርከቶ የደርብን 🙏
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 4 ай бұрын
አ ባታችን ቸሩመድሐንያለም እርሠወን ስለሠጠን ክብር ምስጋና ይድረሰዉ በጨለማ ከሚመጡብን ይጠብቀን አረረረረረ ስንት አለዉ ሠዉ በዚህ ዘመን በተለይ እኔበተወለድሑበት አካባቢ ያለሠዉ ፀበል ልሄድ ነዉ ይላል ግን የት ነዉ እስላም ች ጋር ሲጣሉም ሒደዉ መጥሪያወረቀት ከእስላም ያመጣሉ ካልሔደ ያስረግማሉ አባቴ ትክክል ነወት አባቴ ባልሁት ቢስማማም ግንሌሎች ተቃራኒ ሁነዉ ወደ ፈዉስ ቦታ ሳይሆን ሐኪም ቤት ነዉ እዳዉም የታመመዉ አይኑ እደት ነዉ ፀበል የምትይዉ አሉኝ ልቦና ይስጣቸዉ ከስደት ወደአገር የምገባበት ግዜ ናፈቀኝ
@yrgg1047
@yrgg1047 3 ай бұрын
Amen Amen Amen abatachina kali hiwot yasemalin egzbiher tsegawun yabazalot erjima edamena tena yesatota berkatota yedarbana 🤲🤲🤲❤❤❤❤🙏🙏🙏
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 4 ай бұрын
Amen Amen Amen Abataten Kale Hiwot yesemalene
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 4 ай бұрын
በረከቶ ይደርብኝ
@amanuel5687
@amanuel5687 4 ай бұрын
አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባቴችን ያስተማሩን ለመከሩን እግዚአብሄር አምላክ የተመሸገነ ይሁን የተሰጦት ፀጋ ያብዛልን ኑሩልን አባ በጸሎትአስቡኝ
@user-rj7kr2mt1f
@user-rj7kr2mt1f 4 ай бұрын
አባዬ በረከቶ ይደርብን
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 4 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 4 ай бұрын
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ እባኮትን ከዘውትር ጸሎትዎ ለእኔ፣ለመላው ቤተሰቤ ያስቡን በትህትና እጠይቃለሁ።አሜን!!!
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 4 ай бұрын
አባ የኔ ወርቅ ❤❤❤❤ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ ቅዱስ ሚካኤል ዋስ ጠበቃ ይሁኖት
@HanauNew
@HanauNew 4 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና. መጡ
@rigatgebru7877
@rigatgebru7877 4 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት. ያሰመልን እድሜና. ጤና ይስጥዎት 🎉🎉❤
@Mariyaamariyaam-rm6wb
@Mariyaamariyaam-rm6wb 4 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin ❤❤❤❤❤
@addisalemworku6799
@addisalemworku6799 4 ай бұрын
Memhir girma beselotot Asbuny ! Tsegaymaryam.
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 4 ай бұрын
#አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይድረግልን🤲🕯️#አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻 #ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃 #የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾
@khalilcell8560
@khalilcell8560 4 ай бұрын
እኔ አበት እድሜ ይዝጦት። ቀላ ህወይት ያሰማልን
@teklebelay1985
@teklebelay1985 3 ай бұрын
Egzabiher edmena tina ystelen abatachn ❤❤❤❤❤
@user-xo2zq4vq5h
@user-xo2zq4vq5h 4 ай бұрын
አሟን
@user-tt1my6kr2b
@user-tt1my6kr2b 4 ай бұрын
አባ እግዚአብሔር ይማሮት ጉኑፋን መስለኝ ድምፆት❤❤
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 4 ай бұрын
Amen Amen Amen Abaetchn kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
እዉናት ነዉ አተንካኩት ያላሉ ይገረመል አልመተደል ❤❤❤
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️🙏 ቃለሕዎት ይሰማል አባታችን ይህን ልዩ አባት
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 4 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
@user-fv5ce9kn1c
@user-fv5ce9kn1c 4 ай бұрын
.አሜን አሜን አሜን ቃለህይት ያሰማልን አባቴ አረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
ቃላህዉትን ያስማልን አባታችን መላክ መንክራት ግርማ ዉንዱሙ❤❤❤
@AshenafiYana-dv1mo
@AshenafiYana-dv1mo 4 ай бұрын
E/r Yibarkoti, Edemena Tena
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 4 ай бұрын
አባ በረከቶ ይደርብኝ
@meseretmekonnen268
@meseretmekonnen268 4 ай бұрын
የህይወቴን እንቆቅልሽ ያየሁት እግዚአብሔር እርሶን ምክንያት አድርጎልኝ ነው::የማቱሳላን እድሜ ያድልልን::
@raheelraheel1543
@raheelraheel1543 4 ай бұрын
Abatachn edmena Tena ystot yene wud abat❤❤❤❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿አሜን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ መምህር እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@GadiseDenbi
@GadiseDenbi 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@askaleknife6615
@askaleknife6615 4 ай бұрын
አባታችን እንኩዋን በሰላም መጡልን :: አሜን
@mihreteabandebrhan8615
@mihreteabandebrhan8615 4 ай бұрын
ኣሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ኣባታችን ብዕድመ ብጥዕና ይጠብቅልም።
@user-fi3lw8em8u
@user-fi3lw8em8u 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-hy3tx1iv7t
@user-hy3tx1iv7t 4 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤
@user-tt1my6kr2b
@user-tt1my6kr2b 4 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@HaymanotGumataw
@HaymanotGumataw 4 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢 እግዚአብሔር በቸርነቱ ይፍታን
@user-ph2um6tp3l
@user-ph2um6tp3l 4 ай бұрын
Yeny abat
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን እሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እሜን
@fthi3585
@fthi3585 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን❤❤❤
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 4 ай бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት በእርሶ ትህምርት ሁላችንም ነቃን ዛሬ 🙏🙏🙏
በዩኒቨርስቲ በስህተት ትምህርት ተጎድቻለዉ ምንም ዘመድ የለኝም  Memehir Girma Wondimu #subescribe_now  በሮም የተሠራ ትውልድ ይዳን
38:18
" እንደ እባብ ልባሞች እንደ ርግብም የዋሆች ሁኑ" Memehir Girma Wondimu Video 617 ትውልድ ይዳን #subescribe_now
33:05
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 21 М.
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 13 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 96 МЛН
ከእግዚአብሔር እንደ ሆንን ዓለምም በሞላዉ በክፉዉ እንደተያዘ እናዉቃለን 1ኛ ዮሐ 5:19 Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now
33:26
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 7 М.
እንደ ውሃ የሚዋልል ትውልድ  Memehir Girma Wondimu Video 633#subescribe_now #share #like ላልሰሙት አሰሙ የሚደመጥ
32:30
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 11 М.
"የማይጸና ትዉልድ "Memehir Girma Wondimu Video 641#subescribe_now #like #share በስውር የሚያይ ላልሰሙት አሰሙ
34:51
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 21 М.
Подпишись❤️ Давай взрывать🚀
1:01
Рамир Хасанов
Рет қаралды 537 М.
ИДЕАЛЬНАЯ AUDI S2 COUPE 450 СИЛ.
45:13
AcademeG
Рет қаралды 1,1 МЛН