No video

bermel Georgis የይሁዲ እምነት ተከታይ ነኝ ፀበሉ እንደገባዩ ያየሁት አስገረመኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

  Рет қаралды 47,072

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

5 ай бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 247
@romangesses8983
@romangesses8983 5 ай бұрын
ወንድሜ ከስጋ በሽታ ነፃ የወጣ ክርስቶስ እሱ በፈቀደው ጊዜ ደግሞ የስላሴ ልጅነትን እንድታገኝ ይርዳ ምክንያቱም እምነታችሁ የክርስቶስን መወለድ ለእኛ ሀጢያት ሲል በመስቀል ላይ መሞቱን በ3ኛው ቀን ከሞት መነሳቱን እኛን ከሞት ወደ ህይወት እንዳመጣን ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን እንደሰጠን አኛምንም አንተን ለመስበክ አይደለም ግን ክርስቶስ እኔ ሕይወትም እውነትም መንገድም ነኝ ብሏል ከእሱ ወጪ ህይወት ባዶ ናት ።ቀጣዩ ጊዜ የሥላሴ ልጅነትን አግኝተህ ከነቤተሰቦች እንደምትመሰክር ተስፋ አለኝ ። ግን ያለህን ጥንካሬ አደንቃለሁ እግዚአብሔር ይባርክ !!!!❤
@aboaomr5163
@aboaomr5163 5 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@Asniyoutube-ek1wg
@Asniyoutube-ek1wg 5 ай бұрын
Amen
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 5 ай бұрын
ወንድሜ አላየ የኤልሻዳይ የጉዞ ማህበሩን ወይይም የአንተን ስልክ ቁጥር በውስጥ መስመር በቴክስት ብትፅፍልኝ አሜሪሪካ ነው ያለሁ እና ስለጉዞው ማወቅ ፈልጌ ነው
@betelhemgirmachew8241
@betelhemgirmachew8241 5 ай бұрын
@@yeshiworku2639 betam selamawi behone mengede mulu wasetrnawe be alshaday yeguzo maheber ke gondar tenseto beremil yederegal guzow
@solataacra6797
@solataacra6797 5 ай бұрын
❤❤❤ለደጅህ፡አብቃኝ፡የበርሜሉ፡ሰማዕቱ፡ቅዱስ፡ጊርጊስ፡❤❤❤
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 5 ай бұрын
አሜን እኔንም ጥራኝ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለምስክርነት አብቃኝ ችግሬን ሁሉ ፈተክ
@AdanuAdanu-mb1nj
@AdanuAdanu-mb1nj 5 ай бұрын
amen amen amen
@Hulegebi23
@Hulegebi23 5 ай бұрын
ዋናው የስላሴን ልጅነት ማግኘት ነው ያን አይተህ ተመለስ ወንድሜ ገንዘብ እያታለለን ብዙዎች እግዚአብሔርን አጥተነዋል። እኔ ወደ በርሚል ገና ሳልሄድ ሁለት የእስራኤል ዝርያ ያላቸው ጎደኞች አሉኝ እኔም ምንም በክርስትና እምነት ውስጥ ብሆንም የእስራኤል ዝርያ አለኝ እና አንዱ ጓደኛዬ ወደ እስራኤል ሀገር ሄደ አንዱ ደግሞ ወደ በርሚል እና እሚገርመው እኔ ገና ወደ ፀበሉ ሳልሄድ በህልሜ ሁለቶችንም በአንድ አየኋቸው ወደ እስራኤል የሄደውንም ወደ በርሚል የሄደውንም ወደ በርሚል የሄደው በጣም ነጭ ለብሶ ደስ ብሎት አይዋለሁ ወደ እስራኤል የሄደውን ደግሞ በጣም ጠቁሮ በሚያሳዝን ሁኔታ አየሁት እና ወደ እስራኤል የሄደውን ጓደኛዬ ሰላም ልለው ብየ ስሄድ ተወኝ ይለኛል። ከዛ ሚገርመው ወደ በርሚል የሄደው ጓደኛዬ ጧት ተራራ ወጥቶ ደወለልኝ ሲደውልልኝ ቀጥታ እንኳን ደስ አለህ ድነሃል ስለው እኔም ከፀበሉ ስገባ ተሰውሬ ሳል አየሁህ አለኝ እኔ በህልሜ ሳየው እሱ ደግሞ ተሰውሮ ሳል ሲያየኝ ኑሯል። ከዛ እኔም ግንቦት 28 ወደ በርሚል አቀናሁ ድንቅ ነገርንም አየሁ። ምስጋና ለአምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🌹
@tigisit2534
@tigisit2534 3 ай бұрын
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Ай бұрын
አሜን አሜን ይገርማል❤❤
@mimizd5828
@mimizd5828 5 ай бұрын
ወንድማችን የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ ይስጥህ። ልጆችህን ከፍ ያለ ደረጃ ያኑርልህ። ከአዳም እስከ ዘካርያስ ትንቢት የተነገረለትን መሲሁን የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስን አምነህ የሥላሴ ልጅነትን ተቀብለህ ወደ ኦሪቷ መደምደሚያ ወደሆነችው ሀዲስ ኪዳን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ለመቀላቀል ያብቃህ።ድንግል ማርያም አዛኝቱ ጻድቃንና ቅዱሳን መላእክት ሁሉ አንተን እና የአንተ የሆነውን ሁሉ ይጠብቁልህ። በአይንህ አይተህ በአንደበትህ መስክረሃልና እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 5 ай бұрын
መዳህኒአለም ቸሩ አባቴ ሀጥያትን እንጅ ሀጥያተኛን አይጠላም ወንድሜ ምን ቀረህ በል ተጠመቅና ሙሉ ደስታህን አግኝ ሀጥያተኛ እህትህ ነኝ
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 5 ай бұрын
የሰኞ ውዳሴ ማርያም ነው ብዙ ሀጢያት ባለበት ጊዜ የእግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች እውነት ሶሪያዊ ቅዱስ ኤፍሬም በረከታችው ይደርብር አሜን ፫
@aboaomr5163
@aboaomr5163 5 ай бұрын
አሜን
@haimont9075
@haimont9075 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 ай бұрын
አሜንንን🙏❤🙏
@alove5247
@alove5247 Ай бұрын
Amen
@user-ib4hw8gz7w
@user-ib4hw8gz7w 25 күн бұрын
አሜን
@Asmiratu
@Asmiratu 5 ай бұрын
ሰማህቱ ሆይ ወዳተ ቦታ እመጣዘድ እማፀንሀለሁ
@user-te1el2mk5k
@user-te1el2mk5k 5 ай бұрын
ለሰጋህ ፈዉሰ ይሰጥህ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምሰጋና ይድረሰዉ እኛንም ለደጅሁ ያብቃን ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ አደራ ኢትዮጵያ
@user-yf9sz7fi9v
@user-yf9sz7fi9v 5 ай бұрын
አቤቱ ሰማዕቱ ቅዱስ ግዮርግስ ለደጅህ አብቃኝ ከቤተሰቦቼ ጋር እባክህ አባቴ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 ай бұрын
የሊድያው ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ በረክታዊት ባዳንክበት መንፈሰ ቅዱሰ እኔም የበረከታዊት ሀገር ነኝ እና አባቴ ድረሰልኝ ፈውሰኝ አሜንንን🙏❤🙏
@halenaberham1388
@halenaberham1388 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለቤቱ ያብቃኝ እመቤቴ አችው እርጅኝ እባክሽ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 5 ай бұрын
አባታችን ከስጋ በሽታ ነጻ ያወጣህ የሰማታት የሁላችንም አምላክ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ለስላሴ ልጅነት ያብቁህ 😢 አሜን፫❤
@getbee6361
@getbee6361 5 ай бұрын
ለስጋህ ፈዉስ የሰጠህ ቅድስት ስላሴ ለነፍስህም ድህነት ይስጥህ። ተጠምቀህ የስላሴ ልጅነትን፣ ክርስቶስን መልበስን ይስጥህ።
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይስጠን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
@SamirahM-nb2gt
@SamirahM-nb2gt 2 ай бұрын
ወንድሜ አላየ በማርያም ይዤሀለሁ በስኳር በሽታ እየተሰቃየሁ ነው ወለተ ስላሴ ብለህ ፀሎት አስደርግልኝ ለደጁ እስከሚያበቃኝ ድረስ😢😢😢
@user-vb3uu2zq6e
@user-vb3uu2zq6e 5 ай бұрын
ወንድሜ አላየ በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሄር አይቀይርህ እግዚአብሔር እኛንም ለደጁ ያብቃን በብዙ ችግር ውስጥ ያለው ሰው ነኝ እባክህ ፀበል ሲገቡ ክርስትና ስሜን ፅፈው እንዲገቡ እርዳኝ ፅጌ ሀና አመሰግናለው
@liyamotton2066
@liyamotton2066 5 ай бұрын
ደስ እሚል ምስክርነት አልዋሸም እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜም ከአይምሮው መተት ድናል የሚመትትበት ሰውዬ ደሞ በቀነ ለቱ ከወራት ብዋላ ሞተ መታቾች ንሰሀ ግቡ
@elssaandarge1156
@elssaandarge1156 5 ай бұрын
lante yederese amlake gioris legnam yidres❤❤ enem ke8 wer befit bermil giorgis hije neber bedgami endmeta egzabher yifkedlign amen❤❤❤
@user-bt7kz9gx8f
@user-bt7kz9gx8f 5 ай бұрын
እስራኤል አገር ለመጀመሪያ ጊዜ እትዮጵያዊያውያን እንደ ባሪያ የሚታዩበት አገር እና ኢትዮጵያውያንን እንገት የሚያስደፋና በመላው አለም ያሉትን ኢትዬጵያውያንን ክብርና የኢትዮጵያውያንን ሞራል የሚነካ ነው ። እትዮጵያዊያውያን ወገኖቻችን ከመንፈሳዊና ከቆዳ ቀለም ባርነት ጭቆና እግዚአብሔር ነፃ ያውጣችሁ
@tigisit2534
@tigisit2534 3 ай бұрын
ትክክል 🥹ምክንያቱም እስራኤልን እንደ ሀገር መልሰው ያቋቋሙት ትክክለኛ እስራኤልላዉን አደሉም ሲቀጥል ደሞ በፊቱ ሲኬድ እስራኤል ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነው እና መጠኔት እንዲሰማቸው ነው የሚያረጉት
@lehulutube9063
@lehulutube9063 5 ай бұрын
ወንድማችን በረከትህ ይደርብን ለኛም ብርታቱን ያድለን ሰማዕቱቅዱስ ጊዮርጊስ በደጁ እንድንደርስ ፍቃዱ ይሁን።
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 5 ай бұрын
የእዉነት ቃል የለኝም የምገልፅበት ስለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን
@kirstossamrasimge125
@kirstossamrasimge125 5 ай бұрын
ማነኛዉም ሰዉ በስጋ የተገለፀዉን ከድንግል ማርያም በተዋህዶ ፍጹም ሰዉ ፍጹም አምላክ ሆኖ የተወለደዉን መድሀኒአለም ክርስቶስን ካላመነ አምኖም ካልተጠመቀ የመንግስቱ ወራሽ መሆን እንደማይቻል ወንጌል ያስረዳል። ስለዚህ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስም ሠማእትነት የተቀበለዉ በእየሱስ ክርስቶስ በማመኑ አና መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም እየሱስ ብቻ ነዉ ብሎ ስላለ እና ስለመሠከረ ብዙ ፈተና እና ስቃይ ደረሠበት ለክርስቶስ ፍቅርም ብሎ ሰማማእትነት ተቀበለ። በዚህም ምክንያት ክብር ተሠጠዉ አምላካችን መድሀኒትችን እየሱስ ክርስቶስም ቃል ኪዳን ገባለት ታዲያ ይህ ድንቅ ፈዉስ የሚገኝበት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ብቻ ሲሆን የስጋ ፈዉሳችንን ብቻ ሳይሆን የዘላለም ቤታችንን መንግስተ ሠማያትን ለመዉረስ በተዋህዶ ከድንግል ማርያም የተወለደዉን አለምን ለማዳን በመስቀል ላይ ተሠቅሎ ሀጢያታችንን በደሙ ያጠበልንን አምላካችን መድሀኒታችንን መወለዱን፣ መሞቱን ከሙታንም ተነስቶ ማረጉን ዳግመኛም ለፍርድ እንደሚመጣ አምነን ካልተቀበልን የሚበልጠዉን መንግስተ ሠማያትን ማጣት አለና ወንድሜ ከይሁዲነት ወደ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ብትመለስ መልካም ነዉ። ምክንያቱም ተሠዉረህ በነበርክበት ሠአት ጌታችን መድሀኒታችንን እየሱስ ክርስቶስን አየሁ በማለትህ ነዉ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳህ።
@ngsti277
@ngsti277 5 ай бұрын
በትክክልም እውነተኛ ህወት ጌታ እየሱስ ነው❤❤❤❤ ክብሩ ይስፋ ለዘላኣለም❤❤❤😂
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 5 ай бұрын
ድቅ ምስክርነት ነዉ ለደጁ ቃብቃን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 5 ай бұрын
ወንድማችን የስጋ ፈውስ ስላገኘህ ደስ ብሎኛል፡ ዋናው ነገር የነብስ ጉዳይ ነውና ወደ ቀደመ እምነትህ ተዋህዶ እንድትመለስ ፀሎቴ ነው፡ ተባረኩ፡፡
@comcell3831
@comcell3831 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአንተ የደረሰ ሃያሉ እግዚአብሔር ለኔም ይድረስልኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ🤲
@emyspiller7059
@emyspiller7059 5 ай бұрын
እንካን እግዝአብሄር የማረህ ሰመአቱ ቅዱሰ በርሜል ጎርጊሰ በመቀጠል ሀይማኖትህ ሳይሆን እንኳን በአምነት ይፈውሰኛል ብለህመምጣትህ እራሱ ልብህ ቅን ነትን ይሳይል እመሰካከርህ ረራሱ ልብን ይሰባል እድንመጣ ከይለንበት እሁንም በምታምነው እምነት ፀልይ እታቋርጥ ወንድማችን እሜን እሜን እሜን 🙏🙏🙏
@almazyilma8956
@almazyilma8956 5 ай бұрын
ወንድሜ ከስጋ ህመምህ በሰማዕቱ አማላጅነት በመዳንህ ደስ ብሎኛል ነገር ግን እራሱ ጌታችን መዳህኒታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እራሱ መጥቶ እይተኸው እንዴት ጨከንክ የነፍስን ጥሪ ለመፈፀም ወደ እውነቱ ለመምጣት ያብቃህ እላለሁ
@alexmario1097
@alexmario1097 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 5 ай бұрын
በሥም ሥላሴ ከዚህ በላይ ምንትፈልጋለህ አይሁድ ክርስቶስን እንዳልተወለደ ነው የሚያሰቡት አንተ ደግሞ አይለኸዋል ስለቅዱሳንም እመቤታችንን አይተሀል እና ወስን እናት አባት ልጅ ቤተስብ ሁሉ ትርፍነው የድንግልማርያም ልጅ አማኑኤልን ያዝ 50% አትስጥ100%ሁነህ አይ ከማየት ምናለ ወድማለም እግዚኣብሔር ይርዳህ እመብርሀን ትርዳህ እስከቤተሰቦችህ ይመልስህ አሜን፫
@rucha6231
@rucha6231 5 ай бұрын
ይገርምሃል እግዚአብሔር ይፈልግሃል በፍፁም ልብህ ተቀይረህ ክርስቶስን አምነህ በቅዱሳን መላእክት በሰማዕታቱ ሁሉ አምነህ ልክርስትና ህይወት ይጠራሃ በቅርቡ እመን ብቻ ጨርሶ ይማርህ
@betelhemgirmachew8241
@betelhemgirmachew8241 5 ай бұрын
Yamenale gun le sew sibal hageru kebade new
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 4 ай бұрын
እግዚያብሄር አምላክ በሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ አድሮ ለፈውስ ሰላበቃህ ሰሙ ይክበር ይመሰገን። ወንድማችን የተደረገልህን አይተሃል ወደ ቀጥተኛይቱ መንገድ ይመልስ ህ ዘንድ የቅዱስ አማኑኤል ፍቃዱ ይሁን።
@kasootube21.6mery.Love.
@kasootube21.6mery.Love. 5 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@user-mp8xk6pv1q
@user-mp8xk6pv1q 5 ай бұрын
በክርስቶስ ኢየሱስ በድንግል ማርያም ልጅ ሳታምን በስጋ ብትድንም በነብስ መዳን አትችልም አንተ የተቸገርከው እዛ አይቀበሉኝም አይመቸኝም ነው ስጋትህ ከኦርቶዶክስ ወጥተህ እንዲህ መሆንህ ያሳዝናል ክርስቶስን ከሰቀሉ ጋር ለስጋ ይመቸኝ ብሎ መካድ ያሳዝናል መድሀኒአለም ወደ ቀደመ እምነትህ ይመልስህ ሁሉም ነገር ቀሪ ነው በድንግል ማርያም ልጅ በክርስቶስ ኢየሱስ እመን ወንድማችን ከገንዘብህ በፊት እንተነትህን ለእግዚአብሔር ስጥ ለዚህም አምላክ ይርዳህ አሜን
@libanosferew1333
@libanosferew1333 5 ай бұрын
Ye libun fetari yawekal yehe hulu tamer ayetoma ayrkerem yemelesal wedetekekelgnawa orthdox
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 5 ай бұрын
በርሜሉ ጊዎርጊስ🤲 ለደጅህ አብቃኝ🤲 ሁለት አመት ሁለት ጊዜ መጥቼ፣ ከአ.አ. ሳላልፍ ተመልሼ ወደምኖርበት ሀገር ተመለስኩ። በመጀመሪያዉ፣ ወረርሽን ገብቶ አዲስ ሰዉ አይገባም ሲሉን ቀረን።
@millionka4583
@millionka4583 Ай бұрын
አሜን እኔም ለደጁ ያብቃኝ ስማዕቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ አባቴ አሜን
@fikrietayie302
@fikrietayie302 5 ай бұрын
እኔ በጣም ገርሞኛል አላየ ግን የጠየከው ጥያቄ ሳላደንቅህ ማለፍ አልፈልግም ጥያቄህ በጣም ግልፅ ነበር ወንድማችን ግን እውነቱን መናገር ፈርቷል ምክንያቱም በእምነቱ በኩል የሚያገኘውን ጥቅማጥቅም እንዳይቀርበት ነው ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ዛፍ ላይ በአንዴ መውጣት አይቻልም እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ነው በስጋ እማ ሞስሊም ፀበል ተጠምቀው ይድናሉ አሁን አንተ እንደምትለው ከሆነ የያዝኩት እምነት ልክ ነው እያልክ ነው
@user-te1el2mk5k
@user-te1el2mk5k 5 ай бұрын
ትክክል
@fevengaim
@fevengaim 5 ай бұрын
የእስልምና እምነት ተከታይ መሄድ ይችላል ወንድሜ
@tigisit2534
@tigisit2534 3 ай бұрын
​@@fevengaimደዉለህ ጠይቂ
@bethlehemnegede5996
@bethlehemnegede5996 5 ай бұрын
አባቴ ለደጁ ያብቃልኝ
@demenaYoutube426
@demenaYoutube426 5 ай бұрын
Amen
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 5 ай бұрын
ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ የተዋህዶ ልጆች ሠመአቱ አባቴ ለደችህ አብኝ ❤❤❤❤
@aboaomr5163
@aboaomr5163 5 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገንአሜን
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 5 ай бұрын
ያዳነህ እኮ ምስክርነትም ትሰጥና ትለወጥም ዘንድ እንጂ። እነሱስ ክርስቶስን አይተህ፣ ሦስቱን ስላሶችም በአካል ሶስት ሆነዉ ሶስቱም በአንድ ጊዜ በአንድ ድምጽ የሰማኸዉም ነበር።
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 5 ай бұрын
አይገርምም የኛ ነገር 🥲
@user-ud9kz6ln2u
@user-ud9kz6ln2u 5 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን
@amiwoldeyesus2304
@amiwoldeyesus2304 5 ай бұрын
አቤቱ እንደቸርነት ድንግል ሆይ እባክሽ እናቴ ይህን ቦታ እንድረግጠውና ካለብኝ ችግር ሁሉ እፈወስ ዘንድ ቤተሰቤ ሁሉ ይፈወስ ዘንድ በሰማእቱ እማፀንሻለሁ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 5 ай бұрын
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ማሩን😢😢😢😢😢😢😢የእናቴ አባት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃን አባቴ😢😢😢😢
@elk5824
@elk5824 5 ай бұрын
እግዚአቢሔር ይመስገን ❤❤❤
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ስጋህን እንዳዳነሀ‍ በነፍስም አምላክን ኢየሱስ ክርስቶስን አምነህ በንስሀ ለመመለስ ያብቃህ ።
@degolabraha9972
@degolabraha9972 5 ай бұрын
ሰላም መምሕር በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር ሆይ ለቤትህ አብቃኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን ለቤቱ ያበቃችሁ በረከቱን ውሰዱ እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ከዳር እስከዳር ፈውስ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesietesfaye8648
@mesietesfaye8648 23 күн бұрын
ለደጅህ አብቃኝ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾😢😢😢😢😢
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 5 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገን
@user-nm8zm8yx3o
@user-nm8zm8yx3o 5 ай бұрын
תודה לך אדני ואלוהים ישוע המשיח ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ. የሰማዕቱን ደጅ እንድንሳለም ለኛም እንደ አንተ ያድለን. ሶበ ይቤሉኒ ቤተ እግዚአብሔር ነሐዉር እንዳለ ቅ.ዳዊት በዛን ጊዜ ምኞታችን ተሳክቶ መጽሐፍ ላይ ይቀመጣል.
@AshenafiUma
@AshenafiUma 5 ай бұрын
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን በረከቱ ምልጃው ፈወሱ ይሁን ይደረግልን ለኛም ለደጁ ያድርሰንና ለምስክርነት ያብቃን
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s 4 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🥰ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን 🙏
@user-or7yd8yw2x
@user-or7yd8yw2x 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚኣብር ጨርሶ ይማርህ ላንተ የደረሰ የሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ኣምላክ ለሁላችን ይድረሰልን
@mulumulu5957
@mulumulu5957 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አምላከ ጊዮርጊስ ፈቃዱ ሆኖ ለደጁ ያብቃን ወይኔ እዴት እደጓጓሁ😢😢ሁ
@astermallco333
@astermallco333 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለሁሉም ነገረ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጂህ አብቃይ አባቴ 😢😢😢😢
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እኔም እንድሄድ ፍቃድህ ይሁን ሰመዓቱ አሜን አሜን አሜን
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv 28 күн бұрын
ተመስገን የኔ ጌታ አቤት ቸርነትህ የኔ ልኡል❤
@Atifra1532
@Atifra1532 5 ай бұрын
ፅንስ ያስወረደም ንስሀ ይግባ ሀጥያት ነው ነገር ግን ፅንሱ በእግዛብሄር ቤት ያድጋል በገነትም ይኖራል በመድሀኒያለም እረኝነት ገነትን ከወረስን በውርጃ የተገደሉ ልጆችን በሰማይ አድገው ይጠብቁናል ለንስሀ ያብቃን
@user-te1el2mk5k
@user-te1el2mk5k 5 ай бұрын
አሜን
@almaza6666
@almaza6666 5 ай бұрын
አሜን
@user-yj8hf2vu6i
@user-yj8hf2vu6i 5 ай бұрын
Be wolajochachew yasferdalu nisihhha gid new
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 5 ай бұрын
ወንድሜ እንኳን ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈረሰኛው ጸበሉ ፈውስን ሰጠህ፣ ይሄንን ላደረገልን እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል🙏🙏🙏 ስለምን ቅዱስ ጊዮርጊስ በርሜል ጸበል እያልህ መመስከር ከበደህ?? እግዚአብሔር የልብ አምላክ ነው ። ልብህን ስለሚያውቀው ምህረትን በቅዱስ ጊዮርጊስ ተራዳይነት እንድትድን ፈቅዶልሃል። ግን የቅዱስ ጊዮርጊስ ስም መጥራት ይኖርብሃል!!
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 5 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@MasteMaste-rv1em
@MasteMaste-rv1em 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን
@tighist331
@tighist331 5 ай бұрын
ወለተማርያም ነኝ ቅድስ ጊዬርጊስ የሚጥል በሽታ ( Épilepsie) አለብኝ መድሐኒት መውሰድ ሰለቸኝ ለቤትሕ አብቃኝ🙏🏼
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን 🥰🙏
@tighist331
@tighist331 4 ай бұрын
እሜን እሜን ያብቃን 🙏🏼
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 5 ай бұрын
ጊዮርጊስ የክርስቶስ ምስክር ነው። በክርስቶስ በማዳን ሥራ እመን።
@milliet6747
@milliet6747 5 ай бұрын
የሰኞ ውዳሴ ሜርያም ነው ብዙ ኀጢእት ባለበት የእግዚአብሔር ጸጋ ትበዛለች የሚለው
@titililiya3096
@titililiya3096 5 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔን ሀጥያተኛ ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 5 ай бұрын
ያመነ ይድናል ተብሎ ተጽፈዋል። እግዛብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃሆት። የቅዱስ ግዪርጊስ በረልከቱ ጸጋው ኣይለየን።
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 5 ай бұрын
በስጋ ድነሃል በነፍስ እንድትድን እግዚአብሔር ይርዳህ
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 5 ай бұрын
ኦ ፈጡነ ረደኤት ጊወርጊስ ቅረበኒ 😢😢😢
@betybety1236
@betybety1236 5 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 amen amen
@Asas-zo3mn
@Asas-zo3mn 5 ай бұрын
ወዳጄ ሆይ ኢትዮጵያን ምንኛ ወደድካት ፍቅርህንባፈቀርከን ልክ አብዛልን
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 5 ай бұрын
እግዚአብሔር❤❤ይመስገን
@banchikassahun4286
@banchikassahun4286 5 ай бұрын
ላንተ የደረሰው ሰመአቱ ለኛም ይድረስልን
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 5 ай бұрын
ወንድማችን ላተ የደረሰልህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላኛም ይድረስልን ነገር ግን እምነትህ አሁን ያለህበት የጨለማ እምነት ነዉ ስለዚህ ከሃይማኖት የሚበልጥ ነገር የለም ስለዚህ ሁሉም ነገር ይቅርብኝ ብለህ እምነትህን አስተካክል እንጂ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እንደሆነ መስክር እንጂ አሁን ያገኘሄዉ ፈዉስ የስጋነዉ የነፍስ ድህነት ግን ገና አላገኘህም ወንድሜ እግዚአብሄር ይህንን ታአምራ ያደረገልህ እምነትህን እንድታስተካክል ጭምር ነዉ የአይሁድ እምነት የጨለማ እምነት ነዉ ባጭሩ ስለዚህ ከዚህ እምነት ወጥተህ ደግሞ ለመመስከር እግዚአብሄር ይርዳህ የክርስቲያኖች አምላክ ንጉስ ክርስቶስ ይርዳህ ወንድማችን
@yohanatedros1725
@yohanatedros1725 5 ай бұрын
ወድሜ ያላመነ ያልተጠመቀ ኣይድንም፡ ኣሁንም ድህነት ያለው በክርስቶስ ኢየሱስ ማመን እና መጠመቅ ብቻ ኖው፡ ለዚ ደሞ ኣምላከ ቅዱስ ግዮርጊስ ይርዳህ።
@user-np9cz2sc1n
@user-np9cz2sc1n 5 ай бұрын
ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህን ለደጅህ አብቃኝ ወንድሜ እባክህን ዳግም በሄድህ ጊዜ ስሜን ፅፈህ ፀሎት አድርግልኝ ፅዬ ማርያም እባላለሁ
@salamderass7911
@salamderass7911 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሎም ተመስገን እመን እንጂ አትፍር በዚህ ስአት ቅድስ ግዩርጊስ ይህን ነገር ልነፍውስ አሁንም ትውልድ ስለጥፍ ሊስተካክለን ነው አድርገን አምላክ ቅድስጊዩርጌስ አምላክ አስበን ለድጅህ አበቃን አሜን።
@TijiStABJE
@TijiStABJE 5 ай бұрын
አባታ ሰመእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጀህ አብቃኝ ❤❤❤❤❤አግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 5 ай бұрын
አላየ ወንድማለም ብዙ ሀጥያት ባለችበት የ እግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች የሰኞ ዉዳሴ ማርያም ነዉ በጣም ስለምወደዉ ፀጋና ምህረቱ ስለበዛልኝ አልረሳዉም
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 5 ай бұрын
ግን ቤተሰቦቼ የእግዚአብሔር ቸርነት ብዛቱ አይገርማችሁም አዳም እና ህይዋን ጥፋት ባጠፉ የእራሳችሁ ጉዳይ ብሎ ሳይተወን ከልጅ ልጅህ ተወልጀ አድንሀለሁ በማለት እሩሩህ የሆነው አምላክ ከወለላይቱ ክድንግል ማርያም ተወልዶ አዳነን ይሄ አይበቃ ብሎ የማግዙን የሚረዱን ብዛታቸው 😢😢😢እንደው እድለኞች እኮ ነን ንስሀ ገብተን በቅድስ ስጋው በቅዱስ ደሙ እኛ ንጹህ እድንሆን አዘጋጀልን ቸሩ መድሀኒያለም ሆይ ቸርነትህ የበዛልን አምላክ ሆይ ተመስገን😢😢😢😢😢
@genetdubei9894
@genetdubei9894 4 ай бұрын
❤❤እልልል እልልል አሜን፫ ተባረክ
@tirsitabera9635
@tirsitabera9635 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ወደ እውነት ይመልስህ
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh 5 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele mezigan laamilake kidus giyorgise yihun lanate yedarase lenyam yedarase ameen
@metsilalgebrew5399
@metsilalgebrew5399 5 ай бұрын
ወንሜ እግዚያብሔር እውነቱን የገለጸልህ ሊያድንህ የወደደው እውነተኛዋ እምነት ኦርቶክስ ተዋህዶን መሆንዋን ጭምር እንድታውቅ ነው! ተመልሰህ ወደዛው ወደ ቀድሞ ከሄድ ምኑን አመንከው እውነቱን አሳወቀህ አብን ወልድን አሳየህ እኮ ሌላ እውነት የለም ተቀበል!
@sabafantaye1116
@sabafantaye1116 5 ай бұрын
Amelake wede leju yastegak enkuan marek ❤
@AsmaAskalo-yb2pf
@AsmaAskalo-yb2pf 5 ай бұрын
Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏⚘⚘🌾🤲🤲🤲🤲🌾🌾⚘🙏🙏🙏
@Liyahabisatradstionalcloth
@Liyahabisatradstionalcloth 5 ай бұрын
በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን:: መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የነፍሳችን መድሀኒት ነው አይሁዳን ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነዉ እኛም በመስቀሉ እንድናለን ድነናልም፡፡ ይህ ወንድሜ አይሁድ ነኝ አለ ግን የወርቅ መስቀል ለካህናት ሰጠ ያማለት በመስቀሉ ያምናል ማለት ነው በመስቀሉ የሞተልንን መድሀኒታችን መድሀንያለም ያምናል እኔ እንደዛ ነው የተረዳሁት ግን ያንን ለመናገር የፈራው ነገር አለ ወንድም አለም እባክህ አንተም ቤተሰቦችህም ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሁኑ በስጋህ ድነሀል ለነፍስህ ደግሞ በኛ ሀጥያት አብ አንድ ልጁን ላከልን ወልድም በመስቀል ተሰቅሎ አዳነን:: አላዬ ወንድሜ ብስራተ ማርያም ነኝ በፅሎታችሁ አስሁኝ::
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስባችሁ
@LiyaMuchie
@LiyaMuchie 5 ай бұрын
አሜን(፫)
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 5 ай бұрын
አሜን።
@HananHanan-qr2lh
@HananHanan-qr2lh 5 ай бұрын
Amen. Amen. Amen
@konjetabate6813
@konjetabate6813 5 ай бұрын
ከኢትዮጵያ የበለጠ የተቀደሰ ስፍራ የለም ለዚህም ነው የሰይጣን ውጊያ የበዛባት ሰይጣን እመቤታችንን ያሳዳት የነበረው መድህን ዓለም ክርስቶስን ድል የሚነሳውን ስለወለደች ነው እስራኤል የተቀደሰች ሐገርነች እንበላለን እንጠጣለን ሆድ አምላኩ ለሆዱ የተገዛ ሌላው ቅዱስ ሚካኤልን ስም ሲያነሰ እኔ አላፍርም ሲል የሰማሁት መሰለኝ የቅዱስ ሚካኤልን ስም ስለጠራ ይከብራል የቅዱስ ሚካኤል ስም እንዲሁም የቅዱሳኖች ስም በኛ አፍ አይጠራም እኛ ማነን እራሳችንን መጠየቅ አለብን አርና ንፍጥ የተሸከምን ስንሞት ሽታችን የማያስቀርብ ምን ማለት ነው የቅዱሳኖችን ስም ስለጠራ አያሳፍረኝም ማለት ብዙ ክርስቲያኖች ወደእስራኤል ሲገቡ ክደው ይሁዲነትን ተቀብለው ጭረመሽ ዋናሁነው ይገኛሉ ይሄም ሆድ የቀየረው መሰለኝ አሳፋሪ ቃለ መጠየቅ ስታደርጉ ሐተታ ባይበዛ ዋናዋና ነገሮች ቢስተናገዱ ጥሩ ነው አንዳንዴም ጭራሽ ባይደመጥ ይሻላል አላዊቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ሆነ ነገሩ ከይቅርታ ጋር
@almazabrham879
@almazabrham879 5 ай бұрын
Egziabher yetemesgene ledeju yabkan Amen amen amen
@SifaanObsee
@SifaanObsee 2 ай бұрын
Samayitu Qiddus Giyorgis Ladajih Abqanyi
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ ወንዳማችን እንኳን ደሰ ያለህ በጣም ደስ ይላል ግን ከምታደረጋቻው ነዋያት የበለጥ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአንተን ሰፍስ ይፈልጋልና መልካም አገልግሎትህ እንዳለ ሆኖ ወደ ደህነትም እንድትመጣ መልካም መኞቴ ነው ለእንደአንተ አይነት የተደረገው ለሁላችን በተለያዩ እሰራት ለታሰረነው ሁሉ ይደረግልን አሜን ሊቀ ሰማእቱ ወደእቅፍ ይከተትህ ወንድሜ መላውን ዘመንህን ይባርክል ከጠላት እንቅፋት ይሰውረህ
@destadereje8016
@destadereje8016 5 ай бұрын
Letekedesew bota yabiqani, Ammeen! Liqe semayitu beqalikidanu yadinnen...yiteqeni le botaw yadirissen, Ameen!
@chombiagolla4317
@chombiagolla4317 5 ай бұрын
Amen wendemachen lanta yaderasa laghame yedereselen
@aboaomr5163
@aboaomr5163 5 ай бұрын
አሜንቃለህይወትያስማልንበፀሎታችሁአስብኝ😢
@Ninasee19
@Ninasee19 4 ай бұрын
በጣም ይገርማል ክርስቶስን አይቶ አለማመን ምን የሚሉት ነው??? ኦርቶዶክስ ካልሆነ ሰው ለምንድነው ፀበል የሚሄዱት በሀይማኖታችን እንደምንባርከው አያውቁምን??? ማመን ይከብዳል
@fannygebre8061
@fannygebre8061 5 ай бұрын
Kezi Abat yetemarenew ye egziyabher degnetun chernetu keyetem enmeta menem enehun ye menem emnet teketay enhun le egziyabher gin hulachinem lijochu nen kiber le getoch geta le nigusu yehun kiber le emebete mareyam kiber le semeatu kidus giyorgis ere weyne ene le Amlake le selasewoch kalat ataw kiber getaye kiber Abat egziyabher 🙏🙏🙏
@libanosferew1333
@libanosferew1333 5 ай бұрын
Bezi kefu tweled ena zemen yehe denk tamer le ethiopia denk tseble mekneyat alwe agerachenen selam aregelen!!!
@user-je4ep9qh6g
@user-je4ep9qh6g 5 ай бұрын
ወንድሜ እንኳን ፈጣሪ ፈውስን ላከልህ እግዚአብሔር ይመሥገን!!! ቀጣይ ለእውነተኛው መንግድ እግዚአብሔር ይምራህ
@abrishtube7833
@abrishtube7833 5 ай бұрын
ሰማዕቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
@meseretabraham8687
@meseretabraham8687 5 ай бұрын
Amen 🙏 😊
@kalyemom3540
@kalyemom3540 5 ай бұрын
Degemeke terane ulme adesenewe yemeonben bereketo yedereben amenn
@zinashzeleke3364
@zinashzeleke3364 5 ай бұрын
Semaetu Abate Bermel Kidus Giorgis ledejeh yabkan.
@user-ke9ku7bw6x
@user-ke9ku7bw6x 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃኝ❤❤❤
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 26 МЛН
🔴bermel giorgis  የቅዱስ ጊዮርጊስ ፊልም ለወጠኝ።
49:35
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 16 М.
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН