No video

ከፍያለው ቱፋ ያጋለጠው የክርስቲያኖች ግድያ | ከአቶ ጃዋር ጋር የተቃረኑበት ምስጢር

  Рет қаралды 232,624

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

10 ай бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
ከፍያለው ቱፋ ያጋለጠው የክርስቲያኖች ግድያ | ከአቶ ጃዋር ጋር የተቃረኑበት ምስጢር
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Пікірлер: 2 100
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 10 ай бұрын
ይሄ ባለጌ የተረገመ የቤተክርስቲያን ጠላት ነው የጊዜ ጉዳይ ነው እግረኛው አድናቂህ ነኝ በርታ
@hilt9788
@hilt9788 10 ай бұрын
ካልተሳደባቹ አይሆንላቹም
@user-ll1ct7be7k
@user-ll1ct7be7k 10 ай бұрын
​@@hilt9788ስድብ ሲያንሰው ነው ባለጌ የሰውም ፍጥረት አይመስልም
@hilt9788
@hilt9788 10 ай бұрын
@@user-ll1ct7be7k በትክክል ስያንሰው ነው ግን እስከዛሬ ስረጭ የኖረው መርዝ በራሱ ላይ ስፈፀም እውነትን መመስከሩ ይገርማል ልጁ በርግጥ ክፉ ነው
@kidistabebe8673
@kidistabebe8673 10 ай бұрын
ተክልዬ ይሄን ሠው ነው ብለህ ነው ያቀረብከው?????
@dawitleulseged6604
@dawitleulseged6604 10 ай бұрын
ተክልዬ አብይ ይልማን አቅርብልን ። የሰሞኑ ጉዳይ ሽምግልና ለpublic የሚለቁ ሽማግሌዎች
@helenasolomon3758
@helenasolomon3758 10 ай бұрын
ግልፅነትና ብልግና ይለያያል
@meseretroba8680
@meseretroba8680 10 ай бұрын
ይሄ እርጥብ ለዚህ ሚድያ አይመጥንም ተክልዬ አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ❤❤❤
@fatumahusein263
@fatumahusein263 10 ай бұрын
Gazetegnaw anara silehone mirt new 😂😂😂😂 teteyakiw gin oromo silehone erxeb new ?😂😂😂😂 abet ye oromo xilacha xig dires tetenawtoshal 😂😂😂
@fatumahusein263
@fatumahusein263 10 ай бұрын
Gazetegnaw amara silehone @
@user-ld1zz3pw6v
@user-ld1zz3pw6v 10 ай бұрын
​@@fatumahusein2634rķu
@mimia7202
@mimia7202 10 ай бұрын
ይሄ ባለጌ ላንተ ሚዲያ አይመጥንም ስድ አደግ ነው 😡
@user-rc1ty4ot3x
@user-rc1ty4ot3x 10 ай бұрын
የኛው ጉዶች ናቸው ጠላት የሚገዙልን ከማንም እየወለዱ 1ጎናቸው ከሌላ የተወለዱት ናቸው ፀረ አማራ የሆኑብን 😢
@mulugeetaamulisaa5324
@mulugeetaamulisaa5324 10 ай бұрын
"በተሰቦችህ ለአደጋ የተጋለጡት በጃዋር ምክንያት መሁኑን እምነት ካለህ፣ዘርማንዘርህን እንድጨርስ እመኝልሃለው።"
@hey1232
@hey1232 10 ай бұрын
@@user-rc1ty4ot3x.....እዎን ሀሳብሽን በከፌሉ እስማማለሁ እውነት ለመናገር ግን እናንተ ምናችሁ ተነካ ...???የእኛን በእጃችን በምድራችን ላይ ስፍረው የበሉ የጠጡ ጉዲፈቻዎች ስፋሬዎች ዲቃሎች ናቸው ያስቸገሩን....☝🏽ብዙ ናቸው ግን ጥቂቶቹን ልቁጠርላችሁ እብዮት ካሳዬ ...ኤርሚያስ ለገስ ... ሽመልስ እብዲሳ....ዘመድኩን... እቤ ቶክቻው....ታዬ ቦጋለ...እዳነች እበቤ ....ምላሳቸው 40ክንዶች 💪🏾
@user-br1bi9re9o
@user-br1bi9re9o 10 ай бұрын
አይ ተክልየ ይህን ሰው ብለህ ማቅርብህ ያልተማር ዘርኛ ነው እኮ
@ashenafi-21
@ashenafi-21 10 ай бұрын
የዛሬ እንግዳ ምርጥ ቀውስ ነው
@abrhambiyore4757
@abrhambiyore4757 10 ай бұрын
⨳😂፩፩፩፩
@habtamyoutube9480
@habtamyoutube9480 10 ай бұрын
😂😂
@SamsungA73-eg3qb
@SamsungA73-eg3qb 10 ай бұрын
😂😂
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 10 ай бұрын
ብዙ ጋዜጠኟች አሉ ሁሉም አስመሳዮች ናቸዉ እንደ ተክለ ሀይማኖት እስካሁንም የለ ወደፊትም አይመጣም❤❤❤❤❤❤
@afomiya348
@afomiya348 10 ай бұрын
ሽንቴ ፀበል ይሁናችሁ ያለን ባለጌ ምን ሲባል ይዘህ መጣህ??? ከእሱ ምን እንማር?? ተክልዬ ግን የምታቀርባቸውን ሰዎች ምረጥ!! ለ view ብለህ አታላግጥብን።
@gslassiedemlew2766
@gslassiedemlew2766 10 ай бұрын
እህቴ ከነዚህ ግሞች ምንም አዲስ ነገር አንጠብቅም ነገር ግን ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት ስራ ሰርቷል በደንብ ደጋግመሽ አስቢው እህቴ።
@etheth5034
@etheth5034 10 ай бұрын
መርፌ በወንፊት ሳቀች አሉ እናንተ እነማን ሆናቹሁ ነው ምድረ ባንዳ የባንዳ ልጆች ምድረ ጠንቃይ መተተኞች ለማያቃቹሁ
@user-zc4ve5df8k
@user-zc4ve5df8k 10 ай бұрын
እሱም በቅርብ ይሞታ ይሄ ስንቱን አስጨፍጭፏል ይዘራውን ያጭዳል !!! እኔ እግዚአብሔር ብሎ ሲጠራ በጣም ይዘገንናል ።
@user-dn1pt3id9y
@user-dn1pt3id9y 10 ай бұрын
​@@etheth5034😂😂😂ተሰቃይ በበታችነት ስሜት ፈጣሪ ይማራቾሁ
@davemenjor8256
@davemenjor8256 10 ай бұрын
አካባቢዉ ላይ ያለውን እውነት በደንብ ነዉ የገለጠዉ ጥሩ ነዉ
@mulukenmandefiro8803
@mulukenmandefiro8803 10 ай бұрын
ጀግናው የምኒልክ ልጆች እየመጡ ነው
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 10 ай бұрын
የት ደረሱ😂
@Yorkshire23
@Yorkshire23 10 ай бұрын
I feel the same way. That's why a kind of him starts crying 😢
@maereg7308
@maereg7308 10 ай бұрын
Devil 👿 Menelik Ager yameshet Djibouti 🇩🇯 Eritrea 🇪🇷 mene yalshwtachute ale ahun degmo ya Tigray maret betmalesu yesalchual zerafe hula
@maereg7308
@maereg7308 10 ай бұрын
Addis Ababa kerbachu aydele men teseralachu fukera becha
@maereg7308
@maereg7308 10 ай бұрын
Fesam hula shentamoch melase👅 becha yenante gagnenet nesuhanen enatochen medefar magdel new.
@betelhemmulugeta5827
@betelhemmulugeta5827 10 ай бұрын
ለዚህ ነው ዘር አትቀላቅሉ የምንለው። በእናቴ አማራ ነኝ እያለ ምን ያህል የአማራ ጥላቻ እንዳለው እናውቃለን።
@Gebreal19
@Gebreal19 10 ай бұрын
ዘንድሮ የደደቦች ናዳ ከያሉበት እራሳቸውን አስተዋወቁን እኮ
@SamsungA73-eg3qb
@SamsungA73-eg3qb 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@selamtefera6597
@selamtefera6597 10 ай бұрын
ይሄ ሰው ያንተን ሚድያ ገፅታ ያበላሻል‼️
@lulafares8305
@lulafares8305 10 ай бұрын
እውነት የማትወዱ ዘርኞች በቃችሁ ወድ አገረ እትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ እግዚአብሔር ዘረኞችን ያጥፍልን እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@enkenyeleshtilahun9118
@enkenyeleshtilahun9118 10 ай бұрын
ባዲራችን ኢትዮጵያዊነትን ነው የሚገልፀው ስንት ጀግኖች አባቶች በደማችው እና ባጥታቸው ያቆዩልን የኢትዮጵያዊነት መገለጫ ነው ከፍብሎ ይውለበለባል ገና
@photography6969
@photography6969 10 ай бұрын
Gonder lay awelablba minagban hulum bebat ezaw
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n 10 ай бұрын
ባንዲራ ጨርቅ ነው ኢትዮጽያ ሀገርን የሚያክል ሰውን የሚያክል ነገር ለጨርቅ ብለህ አታጋድልም ላንተ ጀግንነት የመሰለህ ለሌላው ኢትዮጽያዊ ህመም ይኖረዋል ሀገሬን እወዳለው ለሰው ነብስም አስባለው ሰው ነኝ ብለህ የምታስብ ከሆነ አንተ የምትወደውን ብቻ ሳይሆን ሌላውንም አንድ የሚያደርግ ነገር ላይ ብታተኩር የውሸት ሀገር ሀገር ብትል ምንም ትርጉም የለውም
@tigeadam1992
@tigeadam1992 10 ай бұрын
@@photography6969ቆርፉዳ ኮተታም ድሮ ለጉንደር ለወለጋ አላሉም ደንቆሮ ነቹ
@photography6969
@photography6969 10 ай бұрын
@@tigeadam1992 aatsebi sistuka awekalew nidat lay nashi ahunim behager kald yelam atsebu bemaninate kemetashi gin banateshi titkyaleshi wat adrgiyat limajiw mekbaberin
@zamotube5162
@zamotube5162 10 ай бұрын
​@@tigeadam1992Iskii minayi yihonal ingidi😂😂
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 10 ай бұрын
ምነው ተክለ ሀይማኖት😢😢😢እኛ አተን በጣም ነው የምንወድህ ይከን ሰው ነው ብለህ አቀረብህብን😢😢😢ምነው ይከ ሰው እኮ ሰው አይደለም ካውሬም የከፋ ነው😢😢😢
@mahir9599
@mahir9599 10 ай бұрын
ካሉት ሚዲያ ያንተ የተሻለ ነው ብዬ ነበር የማስበው። ከዚህ ልጅ ምንም ቁም ነገር አትጠብቅ። እንደነዚህ ሰዎች የራሳቸው divine show አላቸው ። እብድ የሚሰበሰቡበት። ተክሌ እኛንም አሳዘንከን ። ከቻልክ አውርደው።
@yonastekie8762
@yonastekie8762 10 ай бұрын
ምነው ምነው ተክልየ አረ በፍፁም እግረኛው ሚዲያን አይመጥንም ተክልየ አረ በፍፁም አይገባም
@njadnjad3902
@njadnjad3902 10 ай бұрын
መአውነትነው ማርያምን ይሄየዘቀጠ የጨቀየ ወራዳ ማቅረቡ ቅር አሰኘኝ😭😭😭😭😭😭
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 10 ай бұрын
ትክክል
@user-zc4ve5df8k
@user-zc4ve5df8k 10 ай бұрын
ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጣል ይህ ቆሻሺያ እሱን ብሎ ባራኪ የዘቀጠ በዘር ጭቃ ውስጥ የጨቀየ !!!
@BrishBrish-bi8so
@BrishBrish-bi8so 10 ай бұрын
አፍ ሲከፈት የጭንቅላት ልክ ይታያል
@sisayasmare9688
@sisayasmare9688 10 ай бұрын
I apparition your discussion
@munaarega5145
@munaarega5145 10 ай бұрын
የእውነት አምላክ ይፍረድ አያፍርም ዛሬም ያወራል እሄን እሳት አቀጣጥለህ ቤተሰብህ ሲነካ ተሰማህ!!!
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 ай бұрын
ትክክክል፣ቢዘገይም ፣እግዚአብሔር ፣ቡዱሩን፣ይከፈለዋል ፣የእዉነት ፣አምላክ ፡ልብና ፣ኩላሊት ፣የሚመረመር ፣ጌታ 😭😭😭☝️☝️☝️
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 5 ай бұрын
❤❤❤
@Betselot33
@Betselot33 10 ай бұрын
You reap what you sow ይላል መጽሐፍ ቅዱስ! የዘራኸውን ታጭዳለህ! መልካም የአጨዳ ጊዜ ይሁንልህ ሰነፉ ገበሬ!
@Eyob797
@Eyob797 10 ай бұрын
የማንም ደናቁርት የሚጨፍርባት ሆናለች ሀገራችን ግን ሁሉም በቅርቡ ይለወጣል።
@user-if7ij6wc1q
@user-if7ij6wc1q 10 ай бұрын
እዎን ይለወጣል ❤️💚❤️💪🏾💪🏾💪🏾
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@birhanuyeshanew3092
@birhanuyeshanew3092 10 ай бұрын
ተክሌ ትግስትህን ሳላድንቅ አላልፍም ግን እንደዚህ አይነት በበታችነት ስሜት ዉስጥ የሚዛቅጥ ወጠጤ ጋር ምንም አይነት ፋይዳ የለውም ቃለ መጠይቅ ባታደርግ ጥሩ ነበር
@marimasd6628
@marimasd6628 10 ай бұрын
የኔም አስተያየት ነው
@lilibeza
@lilibeza 10 ай бұрын
That’s True
@user-ix8sz4lm5c
@user-ix8sz4lm5c 10 ай бұрын
Who is the guy with the yebelaynet Do you know that both bettachenet and also feeling yebelaynet sickness. So you are also suffering the sickness of he other side of the coin
@getnetsebsibenuru1299
@getnetsebsibenuru1299 10 ай бұрын
​@@marimasd6628😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊l😊😊
@belayneshbelete8557
@belayneshbelete8557 10 ай бұрын
rally
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 10 ай бұрын
ይሄ እርጥብ ዜጋ ለዚህ ቤት አይመጥንም 😭😭😭ነፍሱን ይማረው በህይወት እያለ ተፀፅቻለሁ የሚልበትን ልቦና እግዚአብሔር አምላክ ያድለው
@user01011
@user01011 10 ай бұрын
Way yenante milas rizmatu
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 10 ай бұрын
@@user01011 ምላሳም 👎👎👎
@tsigekibret9659
@tsigekibret9659 10 ай бұрын
የሚያሳዝነው ነገር በእንደዚህ አይነት ሰዎች መመራታችንነው
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 10 ай бұрын
ሰዉ ሞልቶ ሰዉ አጠሁ ይህ እኮ የቁም እሬሳ ነዉ
@zebenayaklilu7470
@zebenayaklilu7470 10 ай бұрын
You right!
@maresketaf4308
@maresketaf4308 10 ай бұрын
Erasu yesew keb
@kanaeth2235
@kanaeth2235 10 ай бұрын
😂😂እኮ
@tigitk5795
@tigitk5795 10 ай бұрын
ምን እሬሳ ብቻ ጥንብ አንሳ ጭምር የገዛ ሸንቱን አጠጥቶ ነበር ማናፍጥ ጭቃ ጭንቅላት ማሀይም ሚሊሊክ ወንድ ነው አንተ ቅዘናም እሰቲ ሂድና ተዋጋ ወንድ ከሆንክ ቀዌ
@getawyiche.estefo6000
@getawyiche.estefo6000 10 ай бұрын
ስናከብረህ እንዲህ አይነት ወራዳ ሰዎችን እንዴት ሚዲያ ላይ ታቀርባለህ? ሰው ጠፋ?
@tigitk5795
@tigitk5795 10 ай бұрын
እውነት ነው ባልጠፍ ሰው የሰው ዝቃጭ ባለጌ የአይምሮ ደሀ ነው እሱ እራሱ የራሱን ሸንት ጠጥቶ ቢፍውሰ ይሻለዋል ለአፍ ለከት የልለ ዋልጌ ነው አማኑኤል ግባ እብድ ነው
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 5 ай бұрын
Lebona.ysetew
@tube7758
@tube7758 10 ай бұрын
ወጠጤው ሽመልስ አብዲሳ፣ በፀበሉ ሽንትህ ይሁንብህና፣ ማንን Confused & Convince ለማድረግ ነው የመጣከው? አፈርኩ ለእግረኛው፣ ጭራሽ ከባንዲራ የፀዳው መስቀል ያስደሰተው፣ አድዋም ይቅርብን ለሀገር ሲባል ይበል!!!! እድሜ ለፋኖ ከነዚህ ቅዠትህ የምትገባበትን እናያለን
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 10 ай бұрын
የሰውን ስቃይ እኳንም ቀመስከው እግዚ አብሄር ፍርድን ይሰጣል እኳንም ቀመስከው
@sindudechasa7686
@sindudechasa7686 10 ай бұрын
እረ ጉድ በል ሃገር የኔና የእግዚሃብሄር አስተሳሰብ አንድ ነው አላለም
@aynabelete
@aynabelete 10 ай бұрын
አይ ሚዛን አዋቂ ልብ ውልቅ እውነት የእውነት አምላክ እንደታይነቱን ይፍረድ እረ ተክሌ ለጊዜችንም እዘንልን
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 9 ай бұрын
ለውጥህ የፀና ይሁን በብዙ ተሻሽለሃል ሁሉንም በእኩልነት በማየትህ ግልፅ መሆንህ ግሩም ነው ነገር ግን መፅሃፍ ቅዱስህን ማንበብ ወደ ሃይማኖትህ መመለስ ይሁንልህ ንስሃ ግባ ተመለስ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ተመለስ
@teklukifel2054
@teklukifel2054 10 ай бұрын
በጣም የምታዛዝን ነህ ይህን አይነት ሰው አክብረህ ቃለመጠይቅ በሚል ተልካሻ ምክንያት ማቅረብህ የሱ ሀሳብ ተባባሪ ነህ ብዬ ነው የማምነው
@clickcell4333
@clickcell4333 10 ай бұрын
"ተክለሃይማኖት ስም ታላቅ ነው"❤ ይሄ ጉቶ ከቅዱስ ገብርኤል አጫሉ ይበልጥብኛል ያለ ልቦናው ተመልሶ ይሆን?🤔
@SabaSaba-hy2dp
@SabaSaba-hy2dp 10 ай бұрын
Ene gene ysune poetica asfahelet enggi melse enquwane alstehwme cesu atshalme
@captainayub6482
@captainayub6482 10 ай бұрын
የማሪያም ልጅ ያውቃል ሌላ ማን ያውቃል?
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 10 ай бұрын
ይሄ በ አፉ የሚፀዳዳ ዛሬም ደገመው እኮ የ እኔ ሀሳብ የ እግዚአብሔር ሀሳብ ነው እያለን ነው የድፍረት ጥግ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 10 ай бұрын
የተረገመ ነው
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 10 ай бұрын
ተክሌ ይህን ባለጌ ይዘህ ቀረብክ ? ነውር ነው በእውነተ ለእንደነዚህ አይነት ሰዎች የሚዲያ ሽፋን መስጠት ለዘለፋቸው ለንቀታቸው ለስድባቸው አንድን ብሔር ካንዱ አንዱን እምነት ከሌላው ለሚያባሉ በሰው አምሳል ለተፈጠሩ ሰይጣኖች እውቅና መስጠት ነው።
@saraameda4300
@saraameda4300 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እንጂ እንሰሳ ነው የሚመስለኝ በጣም ባለጌ ነው እግረኛው ግን ምርጥ ጋዜጠኛ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 10 ай бұрын
ይሄን ጋዜጠኛ አደንቀዋለሁ በወቅታዊ ጉዳዬች ዙሪያና በሀገራችን ከስሩ ከመሰረቱ የሚያቀርበው ገለፃ ማስረጃ የሚያስጨብጠው ግንዛቤ አስደምሞኛል ተባረክ
@mahi141
@mahi141 10 ай бұрын
ምነው ተክልዬ ሰው መሳይ ዳቢሎስን ታቀርብብናለክ 🙄🙄😫
@mimia7202
@mimia7202 10 ай бұрын
ይሄ ሁሉ እልቂት እናንተ በየሚዲያው በለው ግድለው እያላችሁ እያወጃችሁ ነው
@user-je6ox5zv2y
@user-je6ox5zv2y 10 ай бұрын
ተክልዬ ወንድሜ በጣም የማደንቅህ ጎበዝ ወንድሜ ነህ እወድሃለሁ አከብርሃለሁ ግን ከድንቁርናም አልፎ ከዕውቀት ነፃ ከሆነ ስው ጋር ቁጭ ብለህ ግዜህን ባትባክን ደስ ይለኛል ከዚያም ለኛም አስብልን 😮
@user-fy6dw6gf7q
@user-fy6dw6gf7q 10 ай бұрын
ያባቴ አምላክ እድከዘለአለም ይዝጋህ ሚሊኒክማ ታሪካቸው መቼም አይዛጋም ሞተውም ያንቀጠቅጣሉ ጀግና ናቸው ሰው እንዴት በቁሙ እንዲህ ይሞታል በሞታቸውም በለጡዋቸሁ እግዚአብሔር ይክበር ይመስግን
@heywet
@heywet 10 ай бұрын
Ergemanesh/h wedanche/ wedanche yemeles
@user-rn1uy3ed9s
@user-rn1uy3ed9s 10 ай бұрын
አሁን ከዚህ ልጅ ምን ልናገኝ ነው የቀርበው እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ethiopian7722
@ethiopian7722 10 ай бұрын
ጥላቻ😢
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 10 ай бұрын
ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል የሚለውን ትምህርት ሊያሳየን ነዋ እሱና ዘመዶቹ ላይ አይደርስ መስሎት ሌላውን ብሔር ሲያዋርድና በለው ሲል የነበረ ሰው ቤተሰቤ በራሱ ዘር ሲያሳድዳቸውና ሲገላቸው አሳየው ከዚህ በላይ እኛስ ምን እንስማ አሁንም በአፋቸው ካካ የሚሉትን በራሳቸው ሆኖ ያሳየን
@martaadunga5773
@martaadunga5773 10 ай бұрын
ተክሌ ዛሬ ገና ካማኑል ያመለጠ እብድ አቀረብክ እደሱ ያበዱ በዝተዋል የድንግልጀ በምህረቱ ይዳብሳቸው
@girumadane7515
@girumadane7515 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@yosefwebeshet1008
@yosefwebeshet1008 10 ай бұрын
ጋዚጠኛ ተክልይሐኖት በጣም ክብር ነበረኝ ላንተ ግን እሂን ደቆሮ ሰው በመጋበዝህ ዝቅ አለብኝ።
@tigistshanew2423
@tigistshanew2423 10 ай бұрын
በጣም የምወድህ እና የማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ ተክልሽ. ልጁ ለዚህ ሚድያ አይመጥንም! እዛው ከለመደው ቲክታክ ላይ ቢዘባርቅ ይሻለዋል! እውቀትም, እውነትም የለውም!!!! ለዚህ ሚድያ አይመጥንም.
@user-ob8ej8ih3f
@user-ob8ej8ih3f 10 ай бұрын
ሚኒሊክ ዛሬም ለወደፊትም ለዘላለም ንጉስ ነው ሲቀጥል ላንተ ደስታ ታሪክ ይሰረዝልህ ወንድሜ የሃላው ከሌለለ የለም የፊቱ ዛሬ እንዲህ በነፃነት እንድታወራ ያረገህ እምዬ ሚኒሊክ ነው ሲቀጥል ስምህ ከፍ ያለው ቱፋ ሳይሆን አልቤርቶ ነበር የምቶነው አየህ የዘር ፖለቲካ ወንድምህን ልጅህን ይበላል ታሪክ ሳይሆን መቀየር ያለበት የዘር ፖለቲካ በህግ መታገድ ነው ያለበት
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 10 ай бұрын
ጭራሽ ስለሱ መወራት የለበትም አለ እኮ ታሪኩ ሁላ የኛ ነዉ አሉ።
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 10 ай бұрын
😢❤❤
@abenezerzewdie5406
@abenezerzewdie5406 10 ай бұрын
ከጥንት እስካሁን ለህዝብ የቆመ መንግሰት የለም ሚኒሊክ አብይ የሌሎቹም አለ ተጠርተው ያለፉ በአጠቃላይ ለስልጣን ጥማት እና ለብሄራቸው የበላይነት ተጨንቀው ኖረው ያለፉም አሁን የቀጠሉ መሪዎች እያስቀጠሉ እንደሆነ እናያለን ስለዚህ ብንገዛ መልካም ይሆን ነበር ብዬ ስረዳ ባለመግዛታችን አሁን ያለንበትን የዘረኝነትን ጥግ ቁልጭ አድርጎ በደንብ ያሳያል ሌላም ቢመጣ ምንም አዲስ ነገር የለም ሁሉም ያልኖረበተን ታሪክ እየሰማ አልፎም የነገስታትን ስም እያነሳ በዘረኝነት ተፀናውቶ በከንቱ ይጮሃል። ሌላም ቢመጣ ለብሄሩና ለስልጣኑ የሚተጋ እንጂ ለሀገርና ለህዝብ የሚቆም የለም።
@adenshirega6478
@adenshirega6478 10 ай бұрын
አንደዚህ ያለ ዝቃጭ እዚህ ዓለም ላይ ሊኖር አይችልም
@adyamtata3811
@adyamtata3811 10 ай бұрын
Chale eko 😂
@heywet
@heywet 10 ай бұрын
Gena yenoral!
@fasikagizawu1104
@fasikagizawu1104 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ቤተስብህ ሳይሆ ላንተ ግን ፍርድ ያስፍልግሀል
@kassahunfenta7659
@kassahunfenta7659 9 ай бұрын
የአለማችን ምርጥ ደንቆሮ 🤔 ታሪክን ሀ ብለን እንጀምር አላለም
@user-bh3sd1jc9z
@user-bh3sd1jc9z 10 ай бұрын
ዛሬ አጠፋህ ተክልዬ ከንዲህ አይነቱ ጋር
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u 10 ай бұрын
በስመ ሥላሴ የኔና የእግዚአብሔር ሀሳብ አንድ ነው አላለም እግዚአብሔር ይገስጽህ ምነው ተክልዬ ዛሬስ ተሳሳትክ ይህን ባለጌ ስድ አደግ አመጣህብን ከዚህ ሰው ምን ልንማር ነው....!?
@tigitk5795
@tigitk5795 10 ай бұрын
የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያቅም ይህን ደንቆሮ ሸንታም ፍርሳም ሰው አድርጎ ያቀርባል እሱ እራሱ የእራሱን ሸንት ጠጥቶ ለምን አይፍወሰም ቀርበታም ደንቆሮ ሰምን መላክ ያወጣዋል የሰይጣን ቁራጭ ነበር መባል ያለበት
@selomiemandefro9180
@selomiemandefro9180 10 ай бұрын
ወንድምና ወንድምን አብሮ የኖረን የተዋለደን እንደአንተ አይነቱ አጫረሰው
@KebedeHabtegebriel-ot7jp
@KebedeHabtegebriel-ot7jp 5 ай бұрын
ትክል ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይርዳን!!!!!
@lemmalegesse2488
@lemmalegesse2488 10 ай бұрын
ብዙ ኮመንት ሳነብ በእግረኛው መቅረብ ይቃወማል በአኔ አስተሣሠብ መቅርብ ጥሩ ነው ይህን ሰው በደል በራሡ ሲደርስ ሞቱኩ ማለት ጀመረ ይህ ለቅሶ መጀመሪያ ሲሆን የባሠው ሲመጣ በሚገባ ሲያለቅስ እንድንሠማ ያኑረን እላለሁ
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍🧠🧠🧠🧠 I’m with you
@user-eh7yq4yf6w
@user-eh7yq4yf6w 10 ай бұрын
Esu aykereme enezy mereze yerechalue.miskine mneme yemayawekewe wegeney yalkale.
@meri24242
@meri24242 10 ай бұрын
አንዳንዴ እናንተ ሚዲያ ያላቹ ሰዎች እንደዚህ አይነቱን ሰው እያመጣቹ ቦታ እየሰጣቹ መርዛቸውን እንዲረጩብን አታድርጉን እንጂ
@SamsonG-jn5kl
@SamsonG-jn5kl 10 ай бұрын
If you're confident in your beliefs.. you shouldn't worry Abt others reality.
@maresketaf4308
@maresketaf4308 10 ай бұрын
Yhan Kebt gabezkew
@nurikader
@nurikader 10 ай бұрын
የቱን መርዝ ነው የረጨብሽ የተናገረው እውነት ነው መርዝ የሆነብሽ የራስሽ ጭፍን ጥላቻነው
@tsionabera5254
@tsionabera5254 10 ай бұрын
​@@nurikaderኦሮሞን ሊወክል አይችልም አስተሳሰቡ ያስጠላል
@mikywolday4180
@mikywolday4180 10 ай бұрын
yes but the man today he talk some real sheet
@yonatank2354
@yonatank2354 10 ай бұрын
የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ ተክልዬ ዛሬ በጣም አስቀየምከኝ አዝናለሁ ይህንን አጋንት እንዴት ታቀርብብናለህ😢😢😢አዝናለሁ
@Hiwothiyab
@Hiwothiyab 10 ай бұрын
እረ እግዚኦ ማለት አለብን ይህን የመሰለ ጥሬ በዚህ ዘመን ደነዝ,ዝዝዝዝዝዝዝዝ
@user-zs1sr9ko2b
@user-zs1sr9ko2b 10 ай бұрын
ፈጣሪ መቀለጃ ሆነ የኔና የፈጣሪ አሳብ አንድ ነው አላለለም ድፍረት ልቦና ይስጥህ
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 10 ай бұрын
ንጉሰ ነገስት ሚኒልክ አድዋ ላይ ድል ሲያደርግ ካላወክ ታድያ ጡት ሲቆርጥ የት አየህ በነገራችሁ ላይ በዚህ ልጅ ፔጅ ኮሜንት ሰጥቼ አካዉንቴ ተዘግቶብኝ ያዉቃን ግን ሚዲያዉን አታዉርዱት ብዙ ተመልካች ስላለ እሽ የረሳሁት ነገር የበታችነት ስሜት እሩጦ ሀብታሙ አያሌዉ ላይ😅my king habtamu❤
@abebeche722negash
@abebeche722negash 10 ай бұрын
ይገርማል ይሄንን ሰው እደ ሰው ቆጥሮ ያቀረበው እራሱ ከሱ አይሻልም አቦ የስንት ሰው ግፍ ያለበት ቀፎ አቅርቦ ለሃጩን ያዝረከርካል 😔😔😔😔😔😔
@tsedenaynessibu3006
@tsedenaynessibu3006 10 ай бұрын
ወንድሜ ተክለሐይማኖት በትክክለኚነት ስራህን እየሰራህ ነው: በጣም ከማደንቃቸው ጋዜጠኞች አንዱ ነህ በርታ ሁሉንም አቅርቧ ማጣራትህ ለሁሉም ስለሚጠቅም:: እግዚአብሄር ግን ለሁሉም እንደስራው ይሰጠዋል:: ለኢትዬጵያ ሕዝብ ይድረስላት🙏
@basildetino6842
@basildetino6842 10 ай бұрын
ጥሩ ውይይት ነው የተደረገው እስከመጨረሻው ስሙት
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 10 ай бұрын
በአፋችን ቃል ሲፈረድብን እንዲህ ነው። ነገር ግን ምንም ወደ አላረጉት ወንዶችና ሴቶች አረጋውያኑን የእግዚአብሔር ድሆች ላይ እሳቱ ተረፈ😢😢😢
@FikirteMoges-rs1mr
@FikirteMoges-rs1mr 10 ай бұрын
ደንቆሮ እሱ ላይ ሲደርስ መጮህ ጀመረ ተክልዬ እግረኛው ሚዲያ ምርጥ አንጀት አርስ ሚዲያ ❤❤❤
@meserettamriu2859
@meserettamriu2859 10 ай бұрын
ተክልዬ እረ በስማም ትምህርት 😮የለውም ምንም አልገባኝም እውነት😮😮
@fkremariamasnake3628
@fkremariamasnake3628 10 ай бұрын
አኔ የማዝነዉ በጋዜጠኞ ተክለ ሀይማኖት ነዉ። ባዶ ጭንቅላት ያለዉ መለያየትን የሚብክ ሰዉ ሚዲያ ላይ እየበዛ ነዉ። ስንት መልካም ኢትዮጵያውያን እያሉ። ለዚህ ባዶ ሰዉ ሚዲያ አይገባዉም። ይብስበታል ሰላም ለኢትዮጵያ Ethiopia 🇪🇹
@Tig729
@Tig729 10 ай бұрын
❤❤❤❤ተክልዬ እኔ በጣም እከታተልሀለሁ ግን ይህ ባለጌ ላንተ ኢንተርቪው አይመጥንህም። አሁን እንኳ ንግግሩ የተዘበራረቀ😂😂😂
@user-ry5zk8ru1t
@user-ry5zk8ru1t 10 ай бұрын
ተክለሃይማኖት ክብርህን ጠብቅ ይህን የቁም ሬሳ ለምን አቀረብከው ለተመልካች ክብር ይኑርህ
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 10 ай бұрын
አማራ ቢሆንስ😏
@almaz7677
@almaz7677 10 ай бұрын
💯💯💯💯💯💯
@Mantegibosh2016
@Mantegibosh2016 10 ай бұрын
​@@luliyagebrehiwot2112አማራ ልሀጩን ሲያዝረበርብ አልታየም ።
@azebtufa7389
@azebtufa7389 10 ай бұрын
በትክክል
@user-ts9dg5gu6u
@user-ts9dg5gu6u 10 ай бұрын
​@@luliyagebrehiwot2112eskahun endezih ayinet sid adege amara yelem wedefitm ayinorm😂😂😂
@tsigegashe6334
@tsigegashe6334 10 ай бұрын
ተክልዬ ይህ ሰውዬ መጀመሬያ ታሪክ ያጥናና ይምጣ ምንም አያቅም።
@tesfaneshwoldeleul646
@tesfaneshwoldeleul646 10 ай бұрын
ትክክል ኦርቶዶክስ የ ሁሉም ብሔር ብሄረሰብ ነው 🙏✝️
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 ай бұрын
እዉነት፣ነዉ፣እሱ፣ጴንጤ ፣ነው ፣
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@drawingzone101
@drawingzone101 10 ай бұрын
This man is too low for any media coverage. I do not expect to see this kind of people on this media.
@belayaqob2473
@belayaqob2473 10 ай бұрын
ይሄ እኮ ሚኒልክን በሀሰት ትሪክት ተነግሮት የደነቆረ ነው።
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 10 ай бұрын
because he is poor mind
@mulugetamekonnen8086
@mulugetamekonnen8086 10 ай бұрын
100% ትክክል
@hawwideressa
@hawwideressa 10 ай бұрын
are you sure that is false theory? you are also fool and gadem
@sanamiss5234
@sanamiss5234 10 ай бұрын
ከፍያለው ቱፋ የጥጋብ ጥግ 😭😭😭😭
@1234ghhddghhj
@1234ghhddghhj 10 ай бұрын
Tekle, antebatebkew. Azrekerekew, yehe wishan gezfeh asanish silasayehen enameseginalen...
@asfaw8603
@asfaw8603 10 ай бұрын
ይሄን ንፋስ ሰዉ ብለህ ታቀርባለህ አፈርኩ ዛሬ
@sintayehusintu
@sintayehusintu 10 ай бұрын
ከእውቀት ነፃ የሆነ ስው
@nunushabrham9075
@nunushabrham9075 10 ай бұрын
ሚኒሊክ ሞተዉም መንፈሳቸዉ እንዲህ ያንበጫብጭሃል። በቁም የሞትክ ነፍስ ይማር ።
@ethioameri
@ethioameri 10 ай бұрын
ድድብናህ ጥልቅ ነው የኔና የእግዚአብሔር አስተሳስብ አንድ ነው... ስጠላህ
@menberbeza1073
@menberbeza1073 10 ай бұрын
ምነው ተክሌ ለአይናችንና ለጆራችን አስብለት የሚዲያ ክብር ጠብቅለት የማይመጥን አታምጣብን እባክክ
@salamerke5811
@salamerke5811 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@tesfaneshmamo5599
@tesfaneshmamo5599 10 ай бұрын
መጨረሻቹ ደርሶአል እግዚያብሄር ያያል ይሰማል ደግሞም ይፈርዳል
@manehantewoldemariam4483
@manehantewoldemariam4483 10 ай бұрын
“በፍርድ ነገርም ለድሀው አታድላ።” - ዘጸአት 23፥3 እግዚአብሔራዊ ባህሪ ይህ ነው።
@samuelg8907
@samuelg8907 10 ай бұрын
Thank you ❤
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያደቃችዋል እኛ መቼ አጣን
@zemenuebaiyh2105
@zemenuebaiyh2105 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልል እሰይ ይህንን የሰው ታናሽ እንዲህ ቤተሰቦቹ ተገፍተው ሲንተባተብ ማየት ምን ያህል የእግዚአብሔር ፍርድ እንደማይቀር ያሳያል ገና ገና የሚለውን የመብሬን ሙዚቃ ጋብዘውማ
@almazali4784
@almazali4784 10 ай бұрын
🤔🤔🤔🤔🤫🤫🤫
@almazali4784
@almazali4784 10 ай бұрын
አንድ አይነት ናቺው ከሱ ጋር 🤣🤣🤣
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 ай бұрын
ቢዘገይም ፣እግዚአብሔር ፣ይፈረዳል ፣ልብና፣ኩላሊት ፣የሚመረምር 😢😢🙏🙏
@tigist3498
@tigist3498 10 ай бұрын
በ21ኛው ክፍለ ዘመን እንዲህ አይነት የወጣት ደናቁርት መኖሩ አጀብ ነው ከእውቀት ነፃ መሆን እንደልብ ያናግራል ተክልሽ በጣም አስቀየምከኝ አሁን😮
@user-gc3ng8sw3j
@user-gc3ng8sw3j 10 ай бұрын
የምየ ሚኒሊ አምላክ ይደፋሀል ጠብቅ ከፍያለዉ ትቀጭለህአተ ሞኝ ከብት እምይን ሰድብህ አትቀርም
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 10 ай бұрын
እግረኛ ዛሬ ወረድክ ይሄን ስገጤ ስው ብለክ ማቅርብህ ትንሽ አያፍርም ከእግዚአብሔር ጋ አንድ አስተሳስብ
@selamawitteshome4363
@selamawitteshome4363 10 ай бұрын
right
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 10 ай бұрын
ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለመቤታችን ለቅድሰት ድንግል ማርያም አመታዊ መታሰቢያ በእል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤
@teshomebeshahad4935
@teshomebeshahad4935 10 ай бұрын
አሜን
@teshomebeshahad4935
@teshomebeshahad4935 10 ай бұрын
አይ የኔና የእግዚአብሄር አሰተሳሰብ አንድ ነው መቸ ከዘር ቆጠራ ወቶ ነው ከአምላክ ጋር ራሱን ያነፃፅራል እንዴ ምን አይነት ሰው ነው ግን
@abiymekuria2693
@abiymekuria2693 10 ай бұрын
ተክሌ ይህንን የትውልድ አተላ ለምን አመጣኸው ይህቆሻሻ ባለዬ(ተክሌ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ)💚💛❤️
@user-zw6ik8hk9e
@user-zw6ik8hk9e 8 ай бұрын
ጋዜጣኛዉ ጎበዝ ነዉ አስቻለው ግን አስተውሎ ቢነገር መልካም ነው
@marrym8549
@marrym8549 10 ай бұрын
ይህን ሰው ላንተ ሚድያ አይመጥንም ተክልዬ 😢
@hfj4001
@hfj4001 10 ай бұрын
ጥጋበኝ ፈጣሪ ባጭረ ቀን ኢትዮጵያ ን ያስተፍሳት ከዳታይነቱ ቱሪናፋ
@sisiayali3512
@sisiayali3512 10 ай бұрын
ተክለሃይማኖት በጣም አክባሪህ ነኝ ዛሬ ግን አናደህኛል ከዚህ ሰው ምን ለማወቅነው ያቀረብከው እሱ እግዛብሄር ይርዳው በከባድ የትቢት አጋንት የተያዘ ነው
@genetabate45
@genetabate45 10 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ ተክለ በጣም ጎበዝ ታሪክን በደብ ያነበበ ነዉ, እንግዳዉ ግን በጣም መሀይም ዝቅተኛ ሰሜት የተሞላበት ሰነሰርአት የሌለዉ ተራ ሰዉ ነዉ.
@selamyazachew6046
@selamyazachew6046 10 ай бұрын
ተክልዬ እኮ እያሳሳቀ ያስገባል ስወድክ
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 10 ай бұрын
የከፍያለው ወሬ የሚመጥነው ለቀነጨረ አይምሮ ነው
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 10 ай бұрын
ይሄ ዝቅ ያለው ቱፋ ነው እንጂ 😂 ድንቄም ከፍያለው ቱፋ 🤣 ጋዜጠኛ ተክለሀይማኖት አዳነ ❤❤❤
@user-dn1pt3id9y
@user-dn1pt3id9y 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍
@wenyasrat6537
@wenyasrat6537 10 ай бұрын
Exactly 💯😂😂😂
@hey1232
@hey1232 10 ай бұрын
መሀይማ ሽቃሊት ቂጥሽን በቪዲዮ ቀርፀሽ ሜዱያ ላይ ለጥፈሽ እራስሽን ቤተስቦችሽን ከማዋረድ በተረፈ ምን እውቀት እለሽና ነው ..ስለ እባት ማንነት የምታወሬው...???
@ethiopian7722
@ethiopian7722 10 ай бұрын
ጅላንፎ ቱፋ😂
@arsemadesalegn439
@arsemadesalegn439 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@billdebrezion9462
@billdebrezion9462 10 ай бұрын
I love you comment Both
@TarikChala
@TarikChala 5 ай бұрын
በርታ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 10 ай бұрын
እይ ሰው ጥራ ቢሉት!! አሁን እነዚ ቅል እራሶች ምን ይጠቅሙናል ምንስ ለውጥ ያመጡልናል!!?😡😡😡
@user-js3mz3fm6f
@user-js3mz3fm6f 10 ай бұрын
አይ እግረኛው ሰው ጠፍቶ ነው😂😂😂
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 4 ай бұрын
እንዳለው ወይ እራሱን አያጠፋ ወይ አርፎ አይቀመጥ ሁሌም ህጻን ።
@seblishew8857
@seblishew8857 10 ай бұрын
ወንድማችን ፀልይ አብዝተህ የኔ እና የእግዚአብሔር ሀሳብ አንድ ነው ስትል አንደበትህ ቅር አይልህም እራስህን እላይ ስትሰቅል ቅዱሱ ዳዊት እንኩዋን አምላክ እንደልቤ ብሎ የጠራው እንኩዋን እናቴም በሀጥያት ወለደችኝ ይላል አቤት የፃድቃኖች እራስ ዝቅ ማድረግ ይህ ትውልድ እውቀት ከማጣቱ የጠፋ ትውልድ ማለት
@seblishew8857
@seblishew8857 10 ай бұрын
እውቀትን ከማጣቱ ይተነሳ ህዝቤ ጠፍቱዋል ማለት እንዲህ ነው😅
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
ሽቶ ፣ሴት እና ወሲብ  ፓ/ር ቸሬ@Bego Tube
30:10