ሽንቴ ፀበል ነው በማለቴ ይቅርታ | ዶ/ር አብይን ማሞገስ እጀምራለሁ | ከፍያለው ወደቀልቡ? ወይስ ወደቀለቡ?

  Рет қаралды 80,906

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

9 ай бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
ሽንቴ ፀበል ነው በማለቴ ይቅርታ | ዶ/ር አብይን ማሞገስ እጀምራለሁ | ከፍያለው ወደቀልቡ? ወይስ ወደቀለቡ?
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Пікірлер: 1 700
@akinawayele6739
@akinawayele6739 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ትእቢተኛን እና ትምክተኛን ይጠላል።
@belachewasratu1056
@belachewasratu1056 9 ай бұрын
ተክልየ በጣም ነው እምናዘነው እንደዚህ ያለ እንስሳ ማቅረብህ የሆነ አላጋጭ ደንዝ ነው
@yeshi2239
@yeshi2239 9 ай бұрын
በጣም ሺ ጊዜ የምታቀርበዉ ሰዉ ብታጣ እሔን እሬሳ ማቅረብ ተመልካቹን መናቅ ነዉ ሚዲያህንም ማቆሸሽ ነዉ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 9 ай бұрын
እሱስ ማን ነውና አስመሳይ!!
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r 9 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ በሕይወት መኖሩን ሳስብ የእግዚአብሔር ቸርነት ዘወትር ይደንቀኛል
@AmanuelAyenew-rn7zu
@AmanuelAyenew-rn7zu 9 ай бұрын
በጣም
@senayetedema5238
@senayetedema5238 9 ай бұрын
እኔ የማዝነው መፀአፍ ቅዱሰ ይዞ ሲለፈልፍ አሜን እያላቹ ለምትሰሙት ሰው ነው empty mind
@basildetino6842
@basildetino6842 9 ай бұрын
ምን ቢሉህ ምን ታውቅና ነው አለማወቅህ ነው እንደዚህ የሚያናግርህ
@senayetedema5238
@senayetedema5238 9 ай бұрын
@@basildetino6842 እናንተ አወቅን ያላቹ ሱፍ በለበሰ ጠንቁአይ እየተሸወዳችሁ እያየሁ ምን እንዳውቅ ትፈልጋለህ
@melkamcommunication6629
@melkamcommunication6629 9 ай бұрын
ተክለሃይማኖት እባክህን እንደዚህ አይነት እንጭጭ ባታቀርብ ጥሩ ነው፨ ለተከታታይ ክብርም ማሰብ መልካም ነው።
@workitua1733
@workitua1733 9 ай бұрын
እረ ፡ የዘቀጠ ፡ የዲያቤሎስ ፡ ዉላጅ ፡ ነዉ። ተክሌ ፡ እንዳያጠፋህ።
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 9 ай бұрын
Tikekle
@meazagenet4428
@meazagenet4428 9 ай бұрын
Thankyou
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 9 ай бұрын
የኔም ሃሳብ ነው ይሄን የረከሰን ድፍን ቅል
@birukmenta
@birukmenta 9 ай бұрын
ለዚህ ልጅ እውቅና እየሰጣችሁት ነው ሀሳቦቹ ሁሉ እጅግ በጣም መርዛማ ናቸው ማቅረቡ አስፈላጊ አይደለም እንዲታረም አቅርበኸው ከሆነም የባሰ ጥፉ ሃሳቡን ዘራበት ያሳዝናል
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 9 ай бұрын
እድሜ ይስጠን ይኧ ትእቢትህ አንድ ቀን መተንፈሱ አይቀርም ብዙዎች እንዳንተ የተነፉ ፍኛዎች ሲተነፍሱ አይተናል
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc 9 ай бұрын
ቆማጣ
@ns8691
@ns8691 9 ай бұрын
የመተፈሻው ግዜ ደርሶ ሲተነፍስ ለማየት ያብቃን ጥጋቡ መሥመር አልፋል
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc 9 ай бұрын
@@ns8691 ምኞትአይከለከልም፡ተመኙ፡መቼምመቼም፡ስልጣንአታገኛት፡ላምአለኝ
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 9 ай бұрын
እሩቅ አይደለም
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc 9 ай бұрын
@@ns8691 ይሄ፡ምትይው፡ሀሙሉ፡በቅልፍሽ፡ሲሆነው፡ምታይው
@kokebendale8918
@kokebendale8918 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ትእቢተኞችን ያዋርዳቸዋል!!!
@rosesaamnun
@rosesaamnun 9 ай бұрын
በጣም አዝናለሁ ከእንደነዚህ አይነት ሰዎች ጋር ኢትዬዽያዊ መባላችን
@helenh6930
@helenh6930 9 ай бұрын
ምን ማለት ነው ልጁ ትክክል ነው የሚናገረው
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 9 ай бұрын
በጣም
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 9 ай бұрын
ጋላ እንሰሳ እንጂ ሰው ስላልሆነ ኢትዮጵያዊ ተብሎ ሊቆጠር አይችልም
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 9 ай бұрын
⁠ፈሣም ግም እበት ሸርሙጣ ሸታታ እስከነዘርማንዘርሽ ከምድር ላይ ልትጠረጊና ልትጠፊ ቲንሽ ቀናት ብቻ ቀርቶሻል እመኚኝ
@alelignwase2702
@alelignwase2702 7 ай бұрын
ahah ethiopiyawi mebale yemtefelgute kenante hasabe ga yemisemama ena yenanten hasabe yemikbel sew ga becha nw malet nw????
@hiruttefra6996
@hiruttefra6996 9 ай бұрын
ይሄ ልጅ ግን ገና አድጎ አልጨረሰም ድፍን ልብ ነው ያለው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠው
@tgalmey
@tgalmey 9 ай бұрын
የጋዜጠኛው ትዕግስት ሳላደንቀው አልቀርም እኔ ብሆን ከፍለፊቴ በለው ብርጪቆ አናቱን ብየ እገላገል ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂
@ns8691
@ns8691 9 ай бұрын
😅😅😅😅
@yonathan2895
@yonathan2895 9 ай бұрын
​@@tgalmeyአሱ ከብት እየጠቀ ነዉ አንተ ግንባሩን ስትለው?
@askaldesie4791
@askaldesie4791 9 ай бұрын
እረ አለ 😂😂😂😂😂
@ethiofam7643
@ethiofam7643 9 ай бұрын
@@yonathan2895እራሱን ነዉ እየጠበቀ ነዉ
@nemanema1902
@nemanema1902 9 ай бұрын
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመዲ ረ ሡ ለላህ ምን አይነት ከብት ልጂ ነው እረ አላህ ሆይ እንደዚህ አይነት ከብት አንሳልን ያረቢ
@mutemute9914
@mutemute9914 9 ай бұрын
አሜን ያንሳው
@melatnigussie3426
@melatnigussie3426 9 ай бұрын
Amen 🙏 yanchalen
@user-mg2xv7sk9s
@user-mg2xv7sk9s 9 ай бұрын
ይህንን ልጅ እናቱ ወልድኩ ከምትል አራውት ብትል ይሻላታል በጣም የምፀየፈው ሰው ቃላት ያጥረኛል ልቦና ይስጥህ ጊዜው የኔ ነው ብሎ በትህቢት የተወጠረ አላየሁም
@user-if1vp3rw7k
@user-if1vp3rw7k 9 ай бұрын
ተክልዬ እንደዚህ አይነት እንስሳ በማቅረብህ በጣም አዝኛልሁ ልጁ እንዝህላል ንግግር ፍፁም የማይችል ቀሽም እኮ ነው ያንተን ሚዲያ አይመጥንም
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 9 ай бұрын
የናተን መጨረሻ ያሳየን ሁሉ..ነገር የኛ
@ethiopian7722
@ethiopian7722 9 ай бұрын
ግዜ ዳኛ ነዉ።
@user-fz6fl3tz8q
@user-fz6fl3tz8q 9 ай бұрын
አይ ወንድሜ እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልስ "ሐሳቤ እንደ እግዚአብሔርን ነው" ከዛ ደግሞ "ልገለው ነበር" አቤት ድፍረት እግዚአብሔር ይገስጽህ
@helenguder507
@helenguder507 9 ай бұрын
ወይኔ ተክልዬ ይሄን ልጅ አፈርኩበት😳ከልቡ ተንትኖ ሞቷል! የሰው ልጅ በዚህ መጠን ይዘቅጣልልልል??? ልብ ይስጥህ
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 9 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን ትዕቢት በጣም በዝቷል
@user-lc9mf1vx9g
@user-lc9mf1vx9g 9 ай бұрын
ምን አይነት የትዕቢት ንግግር ነው እግዚአብሔር ይፈውሰው።
@Lemlem-dr9mj
@Lemlem-dr9mj 9 ай бұрын
ወይ ግዜ የማንም ጨምላቃ ይጨማለቅብን
@melatnigussie3426
@melatnigussie3426 9 ай бұрын
Betam
@mimihenok5576
@mimihenok5576 9 ай бұрын
ምን ይደረግ ቦቲ ጫማ እኮ እንደዚህ ነው ግም ። ዛሬ ቀን ወጣለት ።ፋኖ እየመጣልህ ነው ሽንትህን ለመጠጣት ተዘጋጅ ። ጥንብ ግማታም ጋላ የተባለው እንደነዝሀ‍እ አይነቶች ናቸው። የአድሳባን መሬት ከ 128 ሄክታር አሁን 43ሄክታር ነው የቀረው ከዚህ በላይ ምን ፈለክ እሱም ይመለሳል አንተም ክፍታአፍ ወደ ግምነትህ ትመለሳለህ።
@Maryam-zf6wb
@Maryam-zf6wb 9 ай бұрын
ከእውቀት ነፃ ባለጌ ይቅርታ የትልቅ ሰው መገለጫ ነው ባለጊዜ መሆንህን በትክክል እያፀባረክ ነው የጊዜ ጉዳይ ነው ፈጣሪ ታላቅ ነው
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 9 ай бұрын
ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ ነኝ አላለም አቤት ድፍረቱ አንተን ያሳደጉ ቤተሰቦች ያልታደሉ ናቸው😢😢😢😢
@rahwa138
@rahwa138 9 ай бұрын
Betam
@samuelbeh6909
@samuelbeh6909 9 ай бұрын
ከእውቀትም ከእምነትም ነፃ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አለ ችግር የለም ንጉሱ ፈራጁ በግዜው ይፈርዳል 😢😢😢
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 9 ай бұрын
እዉነት ፣ነው 😢😢
@tesfayedemekemekuria4836
@tesfayedemekemekuria4836 9 ай бұрын
ልገለው ሄጄ ነበር ነው ያለው መሞት ዬሚገባህ አንተ ነህ አንድ ቀን አይቀርልህም ሰው ጥርስ ውስጥ መግባትህን እንዳትረሳ እብደትህን ይጨምርልህና ይገላግልህ
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 4 ай бұрын
❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቸርነት አቤቱ ያንተ ቸርነት አቤቱ ማሐሪነትህ ግሩም ድንቅ ነው አምላኬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v 9 ай бұрын
በሽተኛ ወደ አማኑኤል እንጂ ወደ ሚዲያ ምንአመጣው💔
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 9 ай бұрын
Tikekle
@tutubevan932
@tutubevan932 9 ай бұрын
Mene aderge gen
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 9 ай бұрын
@@tutubevan932የሱ ቢጤ ደንቆሮ መሆን አለብህ(አለብሽ)
@lilytesfa7589
@lilytesfa7589 9 ай бұрын
ይሄን ሰገጤ መሀይም በማቅረብክ አዝናለሁ ተክሌ ከእዚህ ሰዉ ምን ልንማር ነዉ 😊
@tigistamsale427
@tigistamsale427 9 ай бұрын
ተክልዬ እንደዚ አይነት ሰው በፍፁም ማቅረብ የለብክም እራሱን እንደትክክለኛ ሰው ነው የሚያየው እላዩ ላይ አጋንንት የሰፈረበት ነው እግዚአብሔር ይፈውሰው!!!
@kokebendale8918
@kokebendale8918 9 ай бұрын
ወይ ጌታ ሆይ ስንቱን አሳየከን በዚህ ዘመን ከፍጡራን በላይ ነኝ አለ!!!
@bisrathabte2880
@bisrathabte2880 9 ай бұрын
የኔ ወንድም ይሄ ሣቅ ወደ ለቅሶ እንዳይለወጥብህ ከልብ እፈራለሁ:: እግዚአብሔር ወደ ልቦናህ ይመልስህ::
@123be33078
@123be33078 9 ай бұрын
የዚህን ሰው ፍርዱ ከእግዚአብሔር ነው ።!!!!!
@zelalembelay2184
@zelalembelay2184 9 ай бұрын
ሰው መገምገም ያሉበት ሃሳቡ ነው ። ነገር ግን እንስሳ ምኑ ይተቻል። አቤት:! ሰው እንዴት ሰው ሆኖ ተፈጥሮ ይህን ያህል "ምንም" ይሆናል።
@kiroswase876
@kiroswase876 9 ай бұрын
አደፋፈርህ ልጄ ጭራሽ ከዘበነ እና ከምህረተአብ ጋር 😂😂😂😂 በየትኛው እውቀትህ 😂😂
@RebuniRebuni-fs3zo
@RebuniRebuni-fs3zo 9 ай бұрын
ፈጣሪዬ የድፍረት አጥያት እንዳይገዛኝ ጠብቀኝ ይሄ ሰው ጤንነቱ ልክ ነው ግን ሎቱ ስብዓት
@user-vu8du3yo1y
@user-vu8du3yo1y 9 ай бұрын
አረ እግዞ መህርና ክርስቶስ ከነጭራሹን በጌታ መሳለቅ ክርስቶስ በጭቃ አይን አብርቷል እኔም በሽንቴ እንደክርስቶስ እፈውሰለው ያሳዝናል ጌታ ሆይ እንደኛ በደል አትመልከት እንደምህረትህ ይሁንልን🤲😭
@fouzfouz8624
@fouzfouz8624 9 ай бұрын
ጠጥቶ ነዉ የመጣዉ ሰዉየዉ አይ ጊዜ ስቱን አሳየን አጋኒት😢
@senaitjira209
@senaitjira209 9 ай бұрын
ነገ ጠብቅ ያላገጥክበት ፀበል መዳኛህ የምትሸናው ሽንት መልሶ ላንተ መርዝ ይሆናል
@tewahadolezelalem394
@tewahadolezelalem394 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ
@liyaestifanos5226
@liyaestifanos5226 9 ай бұрын
ይቅርታ መቀለጃ አይደለም እባክህ የጥላሁንን ዘፈን አሰማው ከገባው በተረፈ ተክልየ እባክህ ደግመህ ቤተክርስቲያኒቱን አታሰድብ እሱን እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠው
@fozyaabrar3727
@fozyaabrar3727 9 ай бұрын
ተክልዬ ይሄን ድጋይ አምጥተህ ጭቅላታችን አታዙረው
@ecclsiyaalem
@ecclsiyaalem 9 ай бұрын
ከፍ ያለው ቱፋ ልዑል እግዚአብሔር። ወደ ልብህ ይመልስክ። የእውነት አሳዘንከኝ።
@user-lp7ib1mq1j
@user-lp7ib1mq1j 9 ай бұрын
ይቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም አለች አያቴ እድሜ ይስጠን እጂ. እዛች ምድር. ላይ ገና እናያለን. ቡዙ. ነገር. 😊
@AyoK-jy6jd
@AyoK-jy6jd 9 ай бұрын
እውነት ይሄ ሰው መንፈስ አለበት
@saraaguilar5341
@saraaguilar5341 9 ай бұрын
አዎ በጸብ አለበት ወጸ ሠጥፎ የሚመራ መንፈስ አለበት ካለጥርጥር እንፀልይለት
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 9 ай бұрын
በጣም ፣ነው ፣ያለበት 😥
@user-cu2wj9ev8w
@user-cu2wj9ev8w 9 ай бұрын
"ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ"🙆‍♀️ እግዚያብሔር አሁንም ቆንጠጥ አድርጎ ያስተምርህ
@Memmare
@Memmare 9 ай бұрын
እረ ምን ጉድ ነው አታምጣው ሳልለው አምጥቶ ቆለለው
@yoditbeleta
@yoditbeleta 9 ай бұрын
እጅግ ግርም የሚለኝ የእግዚአብሔር ምህረት !!!!!!!!
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 9 ай бұрын
ዮኒ ማኛን ባልወደዉም ከአንተ ጋር ግን ሊወዳደር አይችልም አንተ እኮ የቁም ሙት ነህ ሰዉ ብሎ አንተን መድረክ ላይ ማዉጣት በራሱ መዝቀጥ ነዉ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 9 ай бұрын
ዮኒ እማ ከዚህየባሰ እብድ ነው!!!
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 9 ай бұрын
@@welansatesfaye5384 ቢሆንም ይሄንን ዮኒ ቆሞ አይደለም ሞቶም ይበልጠዋል
@user-et2ny6cy8g
@user-et2ny6cy8g 9 ай бұрын
Zero ሲደመር Zero =Zero የሆነ ሀሳብ ያለዉ ሰዉ ነዉ ያቀረብከዉ ተክልዬ ፕሊስ እዉቀት ያለዉ ልንማርበት የምንችለዉን ሰዉ አቅርብልን እንቶ ፈንቶ ነገር ነዉ በናታቹ
@OrthodoxTewahedo-
@OrthodoxTewahedo- 9 ай бұрын
በእልህኝነቱ ሃይማኖት የከዳ ፣ መከፋፈልን የሚያውጅ፣ ከራሱ ኅሊና ጋር የተጣላ፣ ዲቁናውን ያፈረሰ፣ የእናት ጡት ነካሽ እንደ ምኞቱና ሐሳቡ ውሳጣዊ ሰላም በማጣት ሲባዝን እንዳሰበው እራሱን ለማጥፋት አቅዶ የነበረውን ተጨማሪ የንስሐ እድሜ እግዚአብሔር ሰጥቶት እዚህ ካደረሰው ወደ ልቡ ቢመለስ መልካም ነበር፨ እሱ ግን ልቡን አደንድንዋል፨ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ልቦናህን ይመልሰው፨ ተክለሃይማኖት ወንድማችን ትውልዱን የማያንጽ ቪዲዮው viral ይሆናል በሚል ከሚቀርብ እንግዳ የሚመጣው ጥቅም ቢቀርብህ ይሻላል፨
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 9 ай бұрын
ተክሌ በጣም ተሳሰተሃል ይሄን ቆሼ ማቅርብህ 😢
@tomasmesfin5586
@tomasmesfin5586 9 ай бұрын
ተክሌ ከብትም እንግዳ አድረገህ መጋበዝ ጀመርክ
@netsanetmengiste4633
@netsanetmengiste4633 9 ай бұрын
በጣም የስቃል😁😁😁😁😁😁
@haymanottekle1675
@haymanottekle1675 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@mahletwasihun450
@mahletwasihun450 9 ай бұрын
አረ ከብት ብዙ ጥቅም አለው የሰው ከንቱ
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 9 ай бұрын
😅😅😅
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 9 ай бұрын
የከብት ደረጃማ አይሰጠውም ከብትማ ብዙ አገልግሎት አለው
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 9 ай бұрын
ተክልዬ እንኳን በሰላም መጣክልን❤️❤️ይሄን የሰይጣን አሽከር የጭቅላት ደሀ ሁለተኛ አታቅርብብን እባክህ ተልክዬ ጓሓፍ እዩ ኣምላኽ ክቐጽዓካ እዩ
@workuugelaww1010
@workuugelaww1010 9 ай бұрын
Please, as a journalist, you have to respect your audience!!! Please!!!
@user-jj7rh7cx7x
@user-jj7rh7cx7x 9 ай бұрын
😢😢😢የጠፋ ትውልድ አንተ የዛር ውላጅ የገለታ ልጅ ሱባኤ ያዝ ተፀበል ወንድ ዝቅ አለ😢😢
@mesiseifu6783
@mesiseifu6783 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርህ ማነህ .... ለነዚህ አይነት ሠዎች እኮ መልስና መስጠት ተገቢም ነው ተብዬዎች አላምንም ። ለማንም አይመጥንም...ጅል ነገር ..
@markosbelay9293
@markosbelay9293 9 ай бұрын
Thanks Tekel
@netsanettowlde2395
@netsanettowlde2395 9 ай бұрын
ወንደሜ ባዶኖትህ ግልፅ ብሎ ይታይል
@tiruaynetkelem9753
@tiruaynetkelem9753 9 ай бұрын
ተክልዬ እንደዚ አይነት ሰው በፍፁም ማቅረብ የለብክም እራሱን እንደትክክለኛ ሰው ነው የሚያየው እላዩ ላይ አጋንንት የሰፈረበት ነው እግዚአብሔር ይፈውሰው!!! ጭራሽ ከምህረት አብ ጋር የሚቀመጥ መች ስራ አጣ ምህረት አብ አማኑኤል ይግባ
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 9 ай бұрын
ወይኔ ዘንድሮ ምድረ አበት ጆሮአችን ላይ ይቅዘን!
@surdelti
@surdelti 9 ай бұрын
ወይ በቁም መሞት መበስበስ ። የሰው ልጅ እንዲህ ሲወርድ በጣም ያሳዝናል ።
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 9 ай бұрын
😂😂😂 በትክክል
@demelashworkudegisew5708
@demelashworkudegisew5708 9 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል የእውነት አምላክ ይፈረድብሃል ።መፀሀፍ ቅዱስ "የድፍረት ሀጢያት አይግዛህ" ይላል።እውነትም ታሟል ።
@dawit2583
@dawit2583 9 ай бұрын
"ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ ነኝ " አለኮ ደፋር ነው
@addisababayehulmenate8703
@addisababayehulmenate8703 9 ай бұрын
የሰው ከብት እያየሁ እያንገበገበኝ ወይ ሀገሬ ወይ ሀገሬ
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 9 ай бұрын
ዝቅ ያለው ቱፋን ጭራሽ ክፍል ሁለት አመጣህብን ተክልዬ😂
@Lemlem-dr9mj
@Lemlem-dr9mj 9 ай бұрын
ከየት የመጣ ከብት ነው በእግዚአብሔር
@mihretkifke6819
@mihretkifke6819 9 ай бұрын
ሰለእግዚአብ ክብር ያልገባው እንዴት ተታቀርባለህ እግዚኦ ወዴት እየሄድን ነው
@HayatHayat-rp6tz
@HayatHayat-rp6tz 9 ай бұрын
እባካችሁ ደህና ሰዉ ብዙመልካም እያለ እነዚህ አዉቆ አበድ አታምጡብን
@jdcell63
@jdcell63 9 ай бұрын
አንተ ከብት እግዚአብሔር የጅህን ይሰጥሃል ባለ ጊዜ ነኝ ብለህ የቀዘንካትኔ ጠብቅ ጊዜ መልስ አለው😢😢
@Hiwilove1
@Hiwilove1 9 ай бұрын
You're right. it is almost time for this kind of animal😢
@GOD-127
@GOD-127 9 ай бұрын
I think so you are not normal please go to hospital you need some medication for your mental illness I promise you you pay the price very soon we are orthodox
@mikywolday4180
@mikywolday4180 9 ай бұрын
did you see he is face already he is going to dies
@GOD-127
@GOD-127 9 ай бұрын
@mikywolday4180 Yes very soon he pay the price
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 9 ай бұрын
16:32 "ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ ነኝ"😢 እያለ ከሚመጻደቅ የወደቀው የሉሲፈር መንፈስ ከሠፈረበት ምን አይነት እውቀት ላገኝ ነው የማዳምጠው??! የዲያብሎስ ውድቀት የጀመረው ማህበረ መላእክትን እኔ ነኝ የፈጠርኳችሁ በማለቱ ነው።ይሄም ከንቱ ሽንቴ ጸበል ማለቱን ተቋቁሜ እያዳመጥኩ ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ ነኝ ሲል እየሰማሁት መቀጠል አልቻልኩም። ግን የገባቸው ብዙ አመት በፕሮቴስታንቱ እምነት የቆዩ ሲገባቸው እየተመለሱ ነው ስለዚህ ምናልባት እግዚአብሔር ከረዳህ ወደቀድሞ ድቁና ወዳስተማረችህ ሐይማኖት እንድትመለስ ፈጣሪ ውስጣዊ ልቦናህን ያብራልህ።
@user-ch4ou8by5e
@user-ch4ou8by5e 9 ай бұрын
ይሄን ሰው ብለህ ታቀርባለህዴ አህያ ፈሳ ብሎ ማንም አፉን አይሸፍንም 🤮 🙏
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 9 ай бұрын
ፈጣሬ ሆይ አሁንይሄ ሰው ተብሎነው ኢተርቪው የተደረገው የዚህ አይነት ወራዶች ናቼው አገር እየበጠበጡ ያሉት
@oneethiopiae
@oneethiopiae 9 ай бұрын
አቤት የድድብና ጥግ ። አምቦቦቦቦቦቦ አለ ዘመዴ ። መጨረስ አልፈለኩም ። ። ። ።
@romanbelachew
@romanbelachew 9 ай бұрын
እንዴት እንዴት ነው እሜያረግህ ባክህ ወዬ ጌዜ አንተ ከጌታ እንደዚህ ነው የተማርከው በዘረኝነት ነው እንጄ እንዴህ ቅንድብህን አቆመህ እምትናገረው እግዚአብሔር ግን ቀን አለው🔜
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 9 ай бұрын
በጣምምም እደት እደሚያናድድ
@ethiopiaabebe1725
@ethiopiaabebe1725 9 ай бұрын
ይህ ሰው እኮ ትእቢቱ እራሱን ወጥሮት አንድ ቀን ይፈነዳል
@user-ie5sk7ww8k
@user-ie5sk7ww8k 9 ай бұрын
አቤቱ ይቅረ በለን አማኑኤል ልቦና ሥጠዉ
@gabekassa3626
@gabekassa3626 9 ай бұрын
ወይ ግዜ እኔ በጣም ነው የገረመኝ እንዲያው ኢትዮጵያችን እንደዚህ ሆና ቀረች?
@ummlky1994
@ummlky1994 9 ай бұрын
ወድሜ እግዚአብሔር ይማርህ ታመሀል በፀና በእውነት 😢😢
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 9 ай бұрын
እግ/ር ይገፅፅህ ነብስ ገዳይ መንፈስ!!
@hiwotschlapfer158
@hiwotschlapfer158 9 ай бұрын
ማዝነዉ እንደገና ወርቶዶክስን እያሰደበ የለዉ እግረኛዉ ሚዲያ ነዉ 😢😢😢
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv 9 ай бұрын
እግዚኦ ልቦና ይስጥህ
@tadiosgashaw8085
@tadiosgashaw8085 9 ай бұрын
ከፍያለውም ይህንን ውስጡ የታመቀ ብልግናውን እንዲያቀረሽ መድረኩን ያመቻቸው ጋዜጠኛ ተብዬ የyoutube ጡረተኛም ሁለቱም ባለጌዎች ናቸው ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 9 ай бұрын
ስርኣት ጋዜጠኛውን ተክሌን እማ እንዳትነኩ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 9 ай бұрын
ጋዜጠኛውማ ምርጥ ነው አንዳንዴ ቀባጣሪዎችን ማዳመጥ ጥሩ ነው ጋዜጠኛውን ለቀቅ አርጉት
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 9 ай бұрын
Katefa yetaremale enje gerume gazetega newe.
@liyamotton2066
@liyamotton2066 9 ай бұрын
በጣም የዋህ ነው በየዋህነት ነው ሚያዉራው እውቀት የለውም ቢማር
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 9 ай бұрын
እግዚያብሄር ይቅር ይበልህ በድፍረት ልገለው እየሄድኩ ነበር አልክ ስለዚህ የምታመልከው ምን እንደሆነ ግልፅ ነው ግን እመነኝ ጌታ በክፋትህ እና በትቢትህ ያጠምድሃል ትእቢት ውድቀትን ትቀድማለች ይላል የእግዚአብሔር ቃል
@bethelehem4989
@bethelehem4989 9 ай бұрын
እራሴን ላጠፍ ነው ብሎ አደባባይ ሲለፈልፍ ፈጥነው ደርሰው ያረጋጉት ከሞት የታደጉት ሰዎች ናቸው ያጠፉት እንጂ ጉዱን ማየት ነበር ግልፍጥ 😡
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 9 ай бұрын
አይ ትክልዬ ይህ ሰው እኮ ሰይጣኑ ነው እንጂ ሰውየው እኮ አይደልም የእውነት እንድዝህ አይነቱ ሰው እኮ በ እግዚአብሔር ነው የሚዘበተው እሱ ይፍረደው ሁሉም ከሰው ነው 💔💔💔😭😭😭 ፅእልዮዑልት 🤭🤭🤭
@workitua1733
@workitua1733 9 ай бұрын
የጋላ ፡ መንፈስ ፡ እየተጫወተበት፡ ነዉ። ሬቻም ፡ ቀርቧል ፡ የክርስቶስ ን ፡ ስም ፡ እየጠራ ፡ ያስጓራዋል። ወዶ ፡ አይደለም ፡
@Seid.Ahmed11
@Seid.Ahmed11 9 ай бұрын
ቃላቶች ትርጉም የምኖራቸው እኮ በተናገርክበት አውድ ነው እኮ፡፡ ረጋ በል እና ትኒሽ እውቀት ጨምር፡፡
@weynitube440
@weynitube440 9 ай бұрын
የምር በጣም ያማል እዚ ቻናል ላይ መቅረቡ አረ ተክሌ በዚ ንግግር የመጣው ብር ይቅርብክ አይባረክም አይጠቅምም :: 🤔🤔🤔
@gizeale
@gizeale 9 ай бұрын
አይ ጊዜ ባለጌዉ ስንቱን ከብት ያሳየናል
@alemzmengesa3327
@alemzmengesa3327 9 ай бұрын
ቴክልዬ ትግስትህ ግን ማርያምን አሁንም ያብዛልህ ወንድሜ❤❤❤❤
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 9 ай бұрын
ምናን አይነት ትእግስት?አስመሳይ ትልቁ እባብ ማን ሆኖ
@hannabeshah5437
@hannabeshah5437 9 ай бұрын
አቤት ትእግስተኛው እግዚአብሔር እንዳንተ ዓይነቱን ደፋር ያኖረዋል
@abbksl651
@abbksl651 9 ай бұрын
እባክህ አታዉራ የአይምሮህ ባዶነት ይታያል እግዚያብሄር ልቦና ይስጥህ
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 9 ай бұрын
ተክልዬዝም ብለህ እኮ ነው የምትደክመው እንደዚህ አይነት ሰው እኮ ልቦናው ተደፍኗል ዘረኝነት ተረኝነት ደፍነውታል
@workitua1733
@workitua1733 9 ай бұрын
አይ ፡ ተክሌ ፡ ልክ ፡ ነዉ። ባጭሩ ፡ እነማን ፡ እየመሯት ፡ እንዳለ ፡ ማወቂያ ፡ ነዉ።
@ethiopia3237
@ethiopia3237 9 ай бұрын
እመነኝ ፍርድህን ታፍሳለህ 😢😢😢
@sablacell1012
@sablacell1012 9 ай бұрын
ለአፉ ለከት የለው ንክር ያለነው አቤቱ ይቅር በለን ተክልዬ ወንድሜ በጣም አከብርሀለው የውነት ሰው ነህ
@hailiyekifle8117
@hailiyekifle8117 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ትዕቢትህን ያብርድልህ
@rahelmenelik
@rahelmenelik 9 ай бұрын
ተክልሽ ይህንን በሽተኛ ባታቀርብብን ደስ ይለናል ከይቅርታ ጋር ጋጠ ወጥ ባለጌ
@user-gx7xr4uz1f
@user-gx7xr4uz1f 9 ай бұрын
ሰው አክብሬ በአንዴ የወረደብኝ ሰው ቢኖር ተክሌ አንተ ነህ በጣም ነው የወረድከው 😢
@ayu2819
@ayu2819 9 ай бұрын
እንኳን ወደ አመለጠን 16ኛው ክፍለ ዘመን በደህና መጣችሁ፣ አይዟችሁ አላመልጠንም 😅 አሁንም ወደዛ ሊወስዱን እየተንደረደሩ መሆኑን በታላቅ ትህትና እገልፅላችኋለው፣ እይዞንንንንንንን ገለቴ፣ ምን ይላል ይሄ፣
@selamyazachew6046
@selamyazachew6046 9 ай бұрын
ህፃን ልጅ እግዚአብሔርህም ሰውንም አይፈራም ይሄ ልጅ ህፃን ነው
@atsedeayele6944
@atsedeayele6944 9 ай бұрын
ውይ እንደዚህ አይነት ጭንቅላት የሌለው ሰው አታቅርብ 0 በስመአም
@tegesttiruneh280
@tegesttiruneh280 9 ай бұрын
ድንቁርና ሲነግስብህ እንዲህ አይነት ጥሩ እንስሳ ይወጣሀል
@habtamudagnachewlimenih2725
@habtamudagnachewlimenih2725 9 ай бұрын
በጣም በጣም አዝናለው ይሄን እንስሳ ትጠይካለቅ
@memiahmed-eu1er
@memiahmed-eu1er 9 ай бұрын
እግረኛው ይህንን ልጅ ጭብሉን ስለ አወለቀ እና አንተ ምክንያት ስለ ሆንክ በጣም እናመሰግናለን
@FitusmeMikel-oh2sw
@FitusmeMikel-oh2sw 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ ሀለሁ
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 15 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 21 МЛН
በጉባኤው ፊት ወደ መልአክነት የተቀየረው ነብይ 30 August 2022
49:12
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 192 М.
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН