ከዚ አስደንጋጭጉድ ራሳችሁን ጠብቁ በከተማችን በማታ በዚ መኪና ውስጥ የተፈጠረው አስደንጋጭ ነገር|fikermedia|ethiopian

  Рет қаралды 34,675

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

5 ай бұрын

🔴 This program is one of the programs of Fiker Media This program name is ( Crime ወንጀል) it is a program that teaches the society to avoid many types of crimes.
- In this video watching - ከዚ አስደንጋጭጉድ ራሳችሁን ጠብቁ በከተማችን በማታ በዚ መኪና ውስጥ የተፈጠረው አስደንጋጭ ነገር
Welcome to FIKER MEDIA You Tube Channel
Fiker Media is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on Entertainment videos if you Subscribe This channel you get more benefits - Standup Comedy ,Talent Show, Funny videos , Health , Amazing Facts , Movies , Prank , Crime Programs , Market review, ……All Entertainment are Available in This Channel .
ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮወች ዘወትር ወደናንተ ይደርሳሉ
KZfaq - / abenatubeet. .
Tiktok - / fikermedia
SUBSCRIBE NOW
**************************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © FIKER MEDIA

Пікірлер: 28
@biruksherif1838
@biruksherif1838 5 ай бұрын
ቆይ ግን ለምንድን ነው የሌቦች ፊት የማይታየው ወንጀለኛ መሆናቸው ከተረጋገጠ ፊታቸው ህዝብ እንዲያየው መደረግ አለበት
@ethio4ever850
@ethio4ever850 4 ай бұрын
ሲፈረድባቸው ነው ወንጀለኛ ይሚባሉት
@hailulemma6714
@hailulemma6714 5 ай бұрын
ይህ የተለመደ ዝርፊያ ነው። እንደ ብርቅ አርጎ ማካበድ አያስተዛዝብም ወይ? ሲቀጥል ውጤቱ የማይታወቅ የፖሊስ ስራ አያስተማምንም አያስተምርም። ሁል ግዜ ነገሮች ፖሊስ እጅ ከገቡ በኋላ ተድበስብሰው ይቀራሉ። ፍትህ ሲሰጥ እያየን አይደለም።
@muhamedsafi7325
@muhamedsafi7325 3 ай бұрын
የምወደው ፕሮግራም ነው አጣር የለ ደቂቅ መሆኑ ጎጎት ይፈጥራል📡📡📡
@DetemoShikur
@DetemoShikur 5 ай бұрын
እኔ፡የማይገባኝ፡ነገር፡ሌባውን፡እንደይታይ፡የሚደረገው፡ለምንድናው፡ነገም፡ዋንጃል፡ሰራ፡እንደ፡ማላትነው፡የሚመስለኝ፡ሌላም፡ሰው፡ለይቶ፡እንደይየቻ፡መከለከል፡አይሆንም፡ወይ
@lopesohadiso
@lopesohadiso 5 ай бұрын
እኔ ያልገበኛ ነገር ለምን የሌቦዎችን ፋታችሁን ትደብቃላችሁ
@directeroffice
@directeroffice 4 ай бұрын
Ena Yemegermge Lemen 4:00 Time Derse Teseralachu Be Chelema Eske 2:00 Time Derse seru Beka Kene Yeserachut Yebekachual
@HelenSarhe-oc1tw
@HelenSarhe-oc1tw 4 ай бұрын
የተሻለውን መምረጥ የኃ ሀላፊነት ነው አስመዝጎብን ከሆነ ዮያዛሉ ብልጥ ሁን ወዶሜ እነሱ ከተኮል ሊላ አይምሮቸው አያሰራም ።
@tme251
@tme251 4 ай бұрын
Lebawene adebbay mawetate be television masayete beka leloche keza yemaralu polis yehene maderege albachu.sente kesaranewe ensune felega beyebotawe mezore selzhe fetacewe betaye kenesemachewe teru newe.👍
@user-xg7ew4zb8r
@user-xg7ew4zb8r 5 ай бұрын
ለምድነው ታርጋው 2ቁጥር የሆነው???
@tme251
@tme251 4 ай бұрын
Gps meknawe laye masegeteme.yetedebeke kamera suferu byasekemete yeredale.
@DerejeBegeshaw-gi6ff
@DerejeBegeshaw-gi6ff 3 ай бұрын
ነገ ለምትለቋቸው ምን ዋጋ አለው።
@NetsanetDarihun
@NetsanetDarihun 5 ай бұрын
መግስት የለም
@user-zd3vn1wf7s
@user-zd3vn1wf7s 5 ай бұрын
እኛው ነን የምናበራታቸው ከዚህ በፊት ወንጀል የፈጸሙት ምን ተደረጉ ለህዝብ ቢገለጽ አንድ መግቻ ይሆን ነበር ይህ ተደጋገመ ምን ይሻላል ፖሊስ አስደናቂ ስራ ኢየሰሩ ነው ያላቸው ሃላፈነት ይወጣሉ ያሉት ችግሩ ምን ላይ ነው ?
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 5 ай бұрын
Location ክፍት ብታደርግም ሌቦቹ ቀድመዉ ስልክህን ይቀበላሉ።
@Hagere739
@Hagere739 5 ай бұрын
ለምን ሹፌሩ አንድ ሰው አጠገቡ ቢያስቀምጥ በተለይ ከመሸ
@gaster7160
@gaster7160 5 ай бұрын
Buy a dash cam simple solution
@abduletifahmed9221
@abduletifahmed9221 5 ай бұрын
ፖሊስ ባይኖር ምን እንሆን ነበር?
@user-zd3vn1wf7s
@user-zd3vn1wf7s 5 ай бұрын
ተደጋጋሚ ወንጀል የሚፈጽሙ ለሃገር ለህዝብ ጸር እስከሆኑ ድረስ ህጉ ተሻሽሎ ለምን ህዝቡ እፎይ እንዲል አይደረግም
@mariemuller9904
@mariemuller9904 4 ай бұрын
Lemehonu ye wonjelenyochu fiit yemiddebbekew lemindinnew .
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 4 ай бұрын
Yenem teyake new adebabay neber azuro masleflef
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
ትራፊክ ፖሊስ የምትላቸው እራሣቸው እያስቆሙ በቀን በጠራራ ፀሃይ እየዘረፉን አይደለ እንዴ ? አሁን በቅርብ ሰሞን ቦሌ መደሃይናለም አካባቢ አስቁመውኝ አንደኛው ሞተረኛ ትራፊክ ፖሊስ መንጃ ፍቃድ ከጠየቀኝ ቡሃላ ስሰጠው መጀመሪያ የመኪናህ መስታዎት ላይ stickers ለጥፈሃል አለኝ ከዛ እንደገና መንጃ ፍቃድህ ተቃጥሏል ብሎኝ ከአለቃው ጋር በስልክ ተነጋግሮ ሞተሩን ቀነኒሣ ሆቴል በራፍ ላይ ካቆመ ቡሃላ እኔ መኪና ውስጥ በመግባት አለቃው የቆመበት ቦታ ቦሌ ድልድይ ጋር ተያይዘን ከሄድን ቡሃላ ሞተራቸውን አቁመው ሲያስተናግዱ ከነበሩ 3ት የትራፊክ ፖሊሶች መሃል አንደኛው ኮከብ ትከሻው ላይ የደረደረ ወደ እኔ መኪና ጠጋ ብሎ መኪና ውስጥ ካለው ፖሊስ ጋር ከተነጋገረ ቡሃላ እሱም እንደጓደኛው እኔ መኪና ውስጥ ገብተው ዋጋ ይደራደሩኛል 20 ሺ ብር ከምትከፍል ወይም ወደ እስር ቤት ከምትሄድ ብለው እስር ቤት ከሄድክ ታስረህ ብዙ ገንዘብ ትቀጣለህ ይሉኛል እኔም እሄን ያህል ገንዘብ የለኝም እላቸውና ከብዙ ክርክር ቡሃላ በ10 ሺ ብር ተደራድረውኝ ገንዘቡን ሰጥቼ አመለጥኩ እሄ ሁሉ ዝርፊያ የተካሄደብኝ መንጃ ፍቃድህ ተቃጥሏል ከተቃጠለ ቲንሽ ቀናት አልፎታል ከሚል ማስፈራሪያ ነው እኔም ቸኩዬና የሚሄድበት ቦታ ስለነበረ የጠየቁኝን ገንዘብ ከፍዬ ተለያየን ስለዚህ በአሁኑ ሠኣት ከፍተኛው ዝርፊያ አዲስ አበባ ውስጥ እየተካሄደ ያለው በትራፊክ ፖሊሶች እንጂ በሌላው ነጣቂ አይደለም ፖሊሶቹ እራሣቸው ኦነግ ሸኔ ይሁኑ መንግስት ተብዬው ህዝቡን ዝረፉ ብሎ ይዘዛቸው ምንም የሚታወቅ ነገር የለም ስለዚህ በአሁኑ ሠኣት መኪና እየነዱ ከመነቃነቅ ይልቅ መኪናን አቁሞ በእግር መጓዝ ሣይሻል አይቀርም ትክክለኛ መንግስት እስኪመጣ ድረስ
@ale-xi7bq
@ale-xi7bq 5 ай бұрын
ይገርማል የወንጀለኛን ፊት መሸፈን የፖሊሱን ማሳየት !!
@tsigetadesse4934
@tsigetadesse4934 5 ай бұрын
ሌባውን አታሣዩም ለምን?
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 62 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 52 МЛН
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 33 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 10 МЛН
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 32 МЛН