Kalkidan Nigussie(kal)&Yosef Alamrew (Jossy) “ማለፊያን መንገድ”New Ethiopian Gospel song 2023

  Рет қаралды 1,871,250

Kalkidan Nigussie Official

Kalkidan Nigussie Official

11 ай бұрын

#Kalkidan_Nigussie #ማለፊያን መንገድ #yosef alamrew
ማለፊያን መንገድ malfiyan menged New Ethiopian Gospel Song 2023, Kalkidan Nigussie, kalkidan negussie, yosef alamrew worship, kalkidan negussie mezmur, #ethiopian #yosef alamrew #new_ethiopian_gospel_song_2021, kalkidan negussie menfes kidus, kalkidan negussie live worship, kalkidan negussie and jossy

Пікірлер: 920
@yohannesberhe7434
@yohannesberhe7434 11 ай бұрын
የድንቆች ሁሉ የታምራቶች መፍለቂያ አንተ ነህ የምልክቶች ዲንጋዩን ዉሀ አደረክልኝ ብረቱን ጤዛ አደረክልኝ ማለፊያ መንገድ አበጀኽልኝ ጌታ የሱስ ነህ አስደናቂ ነብሴ ትባርክ ያልካት አምልጪ(2×) ስምህ ይባረክ ስምህ(2×) ስምህ ይወደስ ስምህ(2×) ይባረክ ስምህ ይወደስ ስምህ ይባረክ ስምህ ይወደስ ስምህ የድንቆች ሁሉ የተአምራቶች መፍለቂያ አንተ ነህ የምልክቶች ዲንጋዩን ዉሀ አደረክልኝ ብረቱን ጤዛ አደረክልኝ ማለፊያ መንገድ አበጀኽልኝ ጌታ የሱስ ነህ አስደናቂ ነብሴ ትባርክ ያልካት አምልጭ(2×) ስምህ ይባረክ ስምህ(2×) ስምህ ይወደስ ስምህ(2×) ይባረክ ስምህ(2×) ይወደስ ስምህ2× ይባረክ ስምህ(2× ይወደስ ስምህ(2× መግለፅ ቢያቅተኝ አንተን ተርኬ ያደረከዉን ሌት ቀን ሰብኬ እንዴት ልቀመጥ አፌን ዘግቼ የሰራኸዉን ተአምር ዘንግቼ ሁሉን የሰራ ያበጀ አንተ ነህ ከሰራኸዉ ድንቅ በላይ ድንቅ ነህ(2×) ስምህ ይባረክ ስምህ(2× ስምህ ይወደስ ስምህ(2× ይባረክ ስምህ(2×) ይወደስ ስምህ(2×) ይባረክ ስምህ(2×) ይወደስ ስምህ(2×) ዝግ የነበረዉ ሲከፈትልኝ ግዙፍ ከባዱ ሳልፈው ቀሎልኝ ደረቅ በረሀ ሲሆን ለምለም ይ ሁሉ ሆኖ አልችል ዝም ልል ነብሴ ትዘምር ተአምር ድንቅህን አምላኬ ሁሉን ቻይ መሆንህን(2×) ስምህ ይባረክ ስምህ(2×) ስምህ ይወደስ ስምህ(2×) ይባረክ ስምህ(2×) ይወደስ ስምህ(2×) ይባረክ ስምህ(2×) ምንድነዉ ድንቁ የሚል አይጠፋም የጌታን ስራ ሊክድ ሚለፋ ይስማኝ ልንገረዉ ከብዙ ጥቂት በራሱ መንገድ ሄዶ ለሚስት(2×) ድንቁማ እዉርነቴ ከአይኔ ተነስቶ በመንገዴ ላይ ማዳኑ በርቶ ድንቁማ ሰዉ የማይፈታዉ የሰይጣን ገመድ ከላዬ ሲበን ሲሆን እንደአመድ ድንቁማ ተገዢ ነበርኩ አሁን ገዛለው የጨለማን ልጅ አሳድዳለዉ ድንቁማ ከሲኦል አፈፍ ነዉ የታደገኝ ዉርደቴን ገፎ ክብር ያለበሰኝ ስምህ ይባረክ ስምህ (2×) ስምህ ይወደስ ስምህ(2×) ይባረክ ስምህ ይወደስ ስምህ.. ... .......አሜን እልልልልልልልልልልልልል
@kalkidannigussieofficial3514
@kalkidannigussieofficial3514 11 ай бұрын
🙏🙏🙏
@TigistGetachew-ox6yq
@TigistGetachew-ox6yq 11 ай бұрын
Tebarek❤❤❤
@kidistzewdu2200
@kidistzewdu2200 11 ай бұрын
Geta eyesus yibarkh❤❤
@yohannesberhe7434
@yohannesberhe7434 11 ай бұрын
@@kidistzewdu2200 Amen set negn beza lay yederesku erguz tseliyilgn
@kidistzewdu2200
@kidistzewdu2200 11 ай бұрын
@@yohannesberhe7434 eshi yene wd ehit tseliyilishalew geta keanchi gar yihun🙏
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 11 ай бұрын
ስምህ ይባረክ ስምህ ሀሌሉያ ጆሲ ቃሊሾ ተባረኩልኝ ድንቅ ነው እልፍ ሁኑልኝ 🎻🪗🎺🪘🪕🪈🎧🪘🎹🎺💎💎🎹🥁🎷🎧🎤🎬🪇🎸🎸🥁🎹🎺🙏🏽💎💎💎
@kalkidannigussieofficial3514
@kalkidannigussieofficial3514 11 ай бұрын
Suryeee ❤🙏
@bettybetty6858
@bettybetty6858 11 ай бұрын
​@@kalkidannigussieofficial3514ቃልዬ comment section ላይ ዝማሬውን በፁፍ አስቃምጡልን ተባረኩ❤🎉🎉🎉🎉
@yohannesberhe7434
@yohannesberhe7434 11 ай бұрын
​@@bettybetty6858 ፅፍያለሁኝ ተባረኪ
@user-yj1oi5vf9v
@user-yj1oi5vf9v 11 ай бұрын
​@@yohannesberhe7434amen
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 11 ай бұрын
@tesfamichaelhailu9925
@tesfamichaelhailu9925 11 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ብቻ በቂ ነው ለዘመናት ተሸወድን እየሱስ ባያነቃኝ እዛ ጠፍቼ ነበር
@user-rx1vv6ru5y
@user-rx1vv6ru5y 8 ай бұрын
ኢሳይ እንክዋን እየሱስ አገኘሽ
@Me-rc1qi
@Me-rc1qi 11 ай бұрын
ድንጋዩን ውሃ አደረክልኝ ብረቱን ጤዛ አደረክልኝ ማለፊያ መንገድ አበጀህልኝ የእኔ ኢየሱስ ❤❤ ተባረኩልኝ
@Agabos22
@Agabos22 11 ай бұрын
ለምንድነው ግን መዝሙሩን ስሰማ እንዳለ ውስጤ ሚዘምረው 😮😮🎉🎉🎉
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ነው ብርሀኔ የሚለውን ቁጭ ነው
@Agabos22
@Agabos22 9 ай бұрын
yehonalew kalhonew getemu yesu lihone yechelal @@saraworkneh1620
@AB-zy5ul
@AB-zy5ul 11 ай бұрын
ደስ የሚል ጥምረት ለጌታ ክብር የዋለ!!! ጌታ ትዳራችሁንም ፀጋችሁን ይባርክ!!! ይባረክ ስምህ!!!❤❤❤❤
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 10 ай бұрын
በልና ሚስት ናቸው እንዴ
@user-cs7pm4ob1q
@user-cs7pm4ob1q 9 ай бұрын
Geta yibarkachu enacted GEgnoch
@merongebreegziabher9267
@merongebreegziabher9267 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊 leyou no
@user-yi7wv9tk6y
@user-yi7wv9tk6y 11 ай бұрын
ጌታ እናንተን ለዚህ ትውልድ በረከት አድርጎ ስለሰጠን ስሙ ይባረክ በዝማሬው ነፍሴ ሀሴት አድርጋበታለች ጌታ ዘመናችሁን ትዳራችሁን ልጃችሁን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonatanbelete5272
@yonatanbelete5272 11 ай бұрын
በጌታ በእየሱስ ሰም ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው።
@sosinatefera7731
@sosinatefera7731 9 ай бұрын
እውነት ነው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ስም አለው በአለቆች ፣በስልጣናትና፣በገዢዋች ላይ ስልጠና አለው ጉልበትም ሁሉ ይምበረከክለታል።አሜን አሜን ❤❤❤
@kokebalemayehu3217
@kokebalemayehu3217 10 ай бұрын
ዝግ የነበረው ሲከፈትልኝ ግዙፍ ከባዱን ሳልፈው ❤❤❤🎉🎉😊
@user-sg8bh2vy8c
@user-sg8bh2vy8c 10 ай бұрын
ነብሴ የወደደቸው መዝሙር ተባረኩ
@kennethonvel4962
@kennethonvel4962 10 ай бұрын
ዋው ተሰምቶ የማይጠገብ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው።ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!!!
@jarssoobettoo7972
@jarssoobettoo7972 11 ай бұрын
ለሃምሳ ጊዜ ደጋግሜ ብሰማው ይናፍቀኛል።🎉🎉🎉🎉🎉
@titititi6005
@titititi6005 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ምንም አይነት ዝማሬ ነው ቁጭ ብዬ አድሳት ሙሉ አዳምጡ ማቆም አለቻልኩም እንድት ለተኛ ኡፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ashenafitamiru5100
@ashenafitamiru5100 10 ай бұрын
Kali$jo❤
@tsigetilahun6845
@tsigetilahun6845 11 ай бұрын
ጌታ ከሰራው በላይ ድንቅ ነው!! ስሙ ይባረክ!
@user-kr9pz8kn3j
@user-kr9pz8kn3j 9 ай бұрын
U
@Mihirati
@Mihirati 11 ай бұрын
በትክቶክ ግመሹን ሰምቼ መሉን መፈለግ ጀመሩኩ በእውነት ተባረኩልኝ ሰምቼ አልጣግብም❤❤❤❤❤ አሜንንን ስሙ ለዘላለም ይባረክ
@tgghiwot2314
@tgghiwot2314 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤💌🎅🗼🗾🌅🌃🗽🌉🎠🗽🚆🚌🚍🇯🇵🇰🇷🇨🇳🔄➡🔠🆔Ⓜ🆑ⓂⓂ
@KalkidanTTsadik
@KalkidanTTsadik 9 ай бұрын
Amen❤❤❤❤
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 11 ай бұрын
ድንቅ መዝሙር እጹብ ድንቅ ለሆነው ለእግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ መልኩ ለዘመራችሁት በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
@dashurekumara3238
@dashurekumara3238 6 ай бұрын
❤❤ ጌታ ይባርካችሁ
@eyosiyastilahun8722
@eyosiyastilahun8722 9 ай бұрын
Sooooooooo beautiful song.I never stop being amazed by our Lord's wonderful grace through this singers and servant of God.I love it ❤️❤️❤❤❤❤❤❤
@hamrawitwolde3902
@hamrawitwolde3902 10 ай бұрын
አሜን አሜን ....! "ከሰራኸው ድንቅ በላይ ድንቅ ነህ" ተባረኩልኝ !
@BornLiveDie4Christ
@BornLiveDie4Christ 11 ай бұрын
ALL glory and honor back to Jesus both now and forevermore.
@edentamirat4964
@edentamirat4964 11 ай бұрын
ጌታ እየሱስ አስደናቂ🥰 ነብሴ ታምልክህ ያልካት አምልጪ🙌
@tagichoshitaye1518
@tagichoshitaye1518 11 ай бұрын
What a powerful song! He is the one and only source of every miracle in my Life! Praise be the name of the Lord!
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 10 ай бұрын
❤❤❤
@samiyadese6189
@samiyadese6189 11 ай бұрын
አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ ይባርክ ስምህ ኢየሱስ
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 10 ай бұрын
እልልልልልልልልል አሜን ይባረክ ስምህ የእግዚአብሄር ልጅ ኢየሱስ!
@idhdudga7544
@idhdudga7544 11 ай бұрын
Tebreku ❤❤❤
@natnaheltilahun6640
@natnaheltilahun6640 10 ай бұрын
we are so blessed ❤❤❤ ስምህ ይባረክ
@berhanetiruneg7114
@berhanetiruneg7114 11 ай бұрын
Very great mezmur. GOD bless you for who sing this mezmur ❤😁🥰😇💛🧡👍😄😀😃💚💙🧡👍👏👏
@temewolde365
@temewolde365 2 ай бұрын
ጆስ እና ቃል ዘመናችሁ ፣ ትዳራችሁ ፣ አገልግሎታችሁ ፣ የናንተ የሆነ ሁሉበኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተባረከ ይሁን። የኢየሱስ ስም ዘመን ሁሉ ይባረክ አመን። እንወዳችኃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 11 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ነህ አስደናቂ ነፍሴ ትባርክህ ያልካት አምልጪ ስምህ ይባረክ ስምህ ❤❤❤❤❤
@pastorbinyamwaleministry5292
@pastorbinyamwaleministry5292 11 ай бұрын
Amzing Song You guys are always blessed 😇❤️
@kalkidannigussieofficial3514
@kalkidannigussieofficial3514 11 ай бұрын
Pastor 🙏
@Naod-qn3kw
@Naod-qn3kw 11 ай бұрын
😊 God bless you 🙏
@user-je1mr9oe1b
@user-je1mr9oe1b 11 ай бұрын
Tebarek kaliye❤❤❤❤🎉🎉
@eminetwondawle1332
@eminetwondawle1332 10 ай бұрын
እልልልል ሀሌሉያ ስምህ የባረክ ስምህ ይወደስ ስምህ ይተረክ ይነገር ስምህ
@hannahmekonnen-9717
@hannahmekonnen-9717 11 ай бұрын
Kalye and josi tebarekulgn yemigerm mezmur nw kezi belay tsegawn yabzalachu
@fghgh242
@fghgh242 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቸው።❤🎼🎶🎹🎸🎧
@fghgh242
@fghgh242 10 ай бұрын
❤😊
@eyerusalemalelignofficial1586
@eyerusalemalelignofficial1586 11 ай бұрын
❤ተባረኩልኝ
@jarssoobettoo7972
@jarssoobettoo7972 11 ай бұрын
ከሰራኸው ድንቅ በላይ ድንቅ ነህ❤❤❤❤
@hewangirma7684
@hewangirma7684 8 ай бұрын
Iseyiiiiiiiiii praise God,,,,bisemaw,,,,bisemaw alitegibewim,,,,, tebarekuligni more and more ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
@absorb7356creat
@absorb7356creat 10 ай бұрын
WE LOVE UU 🥰🥰🥰🤩😍😍😍😗😘😘😇😇😊😊
@kokebalemayehu3217
@kokebalemayehu3217 10 ай бұрын
ቃልዬ ጆሲዬ ተባረኩልኝ እልፍ በሉልኝ ጌታ ይባርካችሁ
@UserUser-vj8bt
@UserUser-vj8bt 10 ай бұрын
Amen Amen 🥰🙏🙏
@joziassefa2169
@joziassefa2169 10 ай бұрын
አሜን ስምህ ይባርክ ጌታ ኢየሱስ
@tsitajohn2315
@tsitajohn2315 11 ай бұрын
ስምህ ይወደስ!"ይባርክህ ስምህ!"ይቀድስ ስምህ! Beautiful and admirable sound with best technical art work . Really personally I am blessed with this amazing song. Kali and Jocy May Holy God bless you and your service with unmeasurable Providence and grace. Respects and admirations!!!!
@japhethnibret
@japhethnibret 11 ай бұрын
HE IS THE ONE AND ONLY SOURCE OF EVERY MIRACLE ! GOD BLESS YOU JOSSY AND KALIYEEE LOVE YOU SO MUCH❤❤
@rb2782
@rb2782 11 ай бұрын
ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን! ደስ የሚል አምልኮ..እንዴት እደምታምሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@temesgenAbera-xz7sv
@temesgenAbera-xz7sv 5 күн бұрын
ጌታ ዘመናቹን ይባርክ ድንቅ መዝሙር ነው
@retayqedus4881
@retayqedus4881 11 ай бұрын
ተባረክልኝ የኔ እየሱስ አሜን ይወደስ ስምህ
@mh6773
@mh6773 11 ай бұрын
❤️ኢየሱስ❤️የዘለዓለም አምላክ ድንቅ ውብ ሁሉን ማድረግ የሚችል አልፋና ኦሜጋ ቤዛችን ጌታችን የእግዚአብሔር ልጅ ክብር ሁሉ አምልኮ ነው ላንተ ይገባሃል!! ውብ ዝማሬ ተባረኩ 🥰🥰🙌
@bosscell6307
@bosscell6307 10 ай бұрын
አሜንንንን አሜንንን ይባረክ ስሙ ከድንቆች ሁሉ የሆነ ድንቅ ጌታ ኢየሱስ ነው አስደናቂ ተባረኩልኝ በብዙ
@emebetbekele9124
@emebetbekele9124 10 ай бұрын
Betami now yetabarekuti bezi mezmur semiche semichemi makomi alichalikumi tebarekuu
@remamucker1086
@remamucker1086 9 ай бұрын
በጣም የተሰበረ ልቢ በ ኤግዚያብሔር ቃል የምጠግን ድንቅ መዘሙር ናው ተባረኩ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@ashenafipetros577
@ashenafipetros577 11 ай бұрын
አዎ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ ፡ይወደስ በጣም ደስ የሚል አምልኮ ነው በጌታ በኢየሱስ ስም ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❣❣❣
@elshumulu9052
@elshumulu9052 11 ай бұрын
What a song Wooooow...you are blessed.... bekenuni neew misemaw..."yibarek Simih 🙏"
@mercyghebre7963
@mercyghebre7963 10 ай бұрын
Amenñnnnnnnnnnnnnnnñnnnnmn ybarek semh
@user-me9pq4ox8i
@user-me9pq4ox8i 10 ай бұрын
ስም ህ ይባረክ ጌታ ሆይ ተባረኩ ጌታ ዘመናቹ ሁ ይ ባ ረክ በጣ ም ጥሩ ነው ግን በፁ ፋብታ መጡ በጣም ጥሩ ይሆናል ተባረኩ ተባረኩ❤❤🎉🏆😊😊
@meseretlamboro-ey4fr
@meseretlamboro-ey4fr 10 ай бұрын
Wow 🎉🎉🎉🎉 Great worship service 👏👏👏👏👏👏👏👏 Yes, You can..... God bless 🙏
@user-tt9wg7wk5j
@user-tt9wg7wk5j 9 ай бұрын
YES
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 10 ай бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱሰ ሆይ ስምህ ይባርክ ሀለሉያ ❤❤ በትክቶክ ስምች በፍለጋ መጣው 💪💪😍😍😍😍
@fghgh242
@fghgh242 10 ай бұрын
ስም ይባረክ ጌታሆይ 🎶🎵
@kokebalemayehu3217
@kokebalemayehu3217 10 ай бұрын
ይባረክ ስምህ ይወደስ ስምህ ❤❤❤
@DararaGubo
@DararaGubo 11 ай бұрын
Absolutely amazing! Hallelujah, glory to Jesus!
@netsanetyifru5184
@netsanetyifru5184 11 ай бұрын
ተባረኩ❤ so powerful song. Lord Jesus deserves it 👏👏👏👏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥
@user-hm8qj9dp5y
@user-hm8qj9dp5y 10 ай бұрын
ye dinkoch hulm yetamiratoch❤❤❤
@endalechmamo2769
@endalechmamo2769 Ай бұрын
ዋዎ ተባረኩ ጌታን ከፍ ከፍ የሚያደርግ መዝሙር ነው
@user-iy7vq3pr8u
@user-iy7vq3pr8u 11 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስምህ ይባርክ ተባርኩ ጌታ ይባርከችሁ❤❤❤❤አልጣግብ አልኩ
@meseret5776
@meseret5776 11 ай бұрын
በዘመናት መካከል ይህ ኢየሱስ በትውልድ መካከል ስምህ ይባርክ ስም የትውልድ እስትንፋስ ይሁን ድመቅ ግነን 💕🙏💕 ተባረኩ ቤተሰብ
@user-km7ms5pk9p
@user-km7ms5pk9p 6 ай бұрын
Gata abizito yibarekachu tsgaw yabizalachu tidarachun yibark ye enanit yehonw hulu gata yibarekilachu tebarekuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZekariasassefaZekarias-vq3zd
@ZekariasassefaZekarias-vq3zd 11 ай бұрын
ወ ድንቅ የመዳንን መንገድ የሚተርክ መዝሙር ቃል ጌታ ዘመንሽን ይበርክ my grace abound y🎶🎶🎶🎶
@bereketfekaduofficial3151
@bereketfekaduofficial3151 11 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ፀጋ ይጨመርላችሁ
@kalkidannigussieofficial3514
@kalkidannigussieofficial3514 11 ай бұрын
Bekiyee yemwedsh tebareki 🙏❤
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 11 ай бұрын
❤❤❤❤ ተባረኩ ድንቅ አምልኮ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ I can't stop listening❤
@user-qz6gz6cw4x
@user-qz6gz6cw4x 8 ай бұрын
Wooow sewedachiw eko beteley kaliye yemechersha yefkre teg neh wow hulem altegbewm tebareku!!!❤
@buratame
@buratame 11 ай бұрын
የድንቆች ሁሉ የተአምራቶች መፍለቂያ አንተ ነህ የምልክቶች ድንጋዩን ውሃ አደረክልኝ ብረቱን ጤዛ አደረክልኝ ማለፊያ መንገድ አበጀህል ጌታ የሱስ ነህ አስደናቂ ነፍሴ ትባርክ የልካት አምልጭ ስምህ ይባረክ ስምህ 2*. ይወደስ ሰምህ 2* መግለጽ ብያቅተኝ አንቴን ተርኬ የደረከውን ሌት ቀን ሰብኬ እንዴት ልቀመጥ አፌን ዘግቼ የሰራውን ተአምር ዘንግቼ ሁሉን የሰራህ ያበጀህ አንተ ነህ /2/* ከሰራሀው ደንቅ በላይ ድንቅ ነህ/ / ስምህ..... ዝግ የነበረው ሰከፈትልኝ ግዙፍ ከባዱ ሰልፈው ቀሎልኝ ደረቅ በረሃ ሲሆን ለምለም ይህ ሁሉ ሆና አልችል ልል ዝም ነፍሴ ትዘምር ተአምር ድንቅህን/2/* አምላኬ ሁሉ ቻይ መሆንህን / / ሰምህ...... ምንድነው ድንቁ የምል አይጠፋ የጌታን ስራ ልክድ ምለፋ ይስማኝ ልንገረው ከብዙ ጥቅት በራሱ መንገድ ሄዶ ለምዚት ድንቁማ! እውርነቴ ከአይኔ ተነስቶ በመንገዴ ለይ ብርሃኑ በርቶ ድንቁማ! ሰው የማይፈተው የሰይጣን ገመድ ከለዬ ስባሪ ስሆን እንደ አመድ ድንቁማ! ተገዥ ነበርኩ አሁን ገዛለሁ የጨለማን ልጀ አሳድዳለሁ ድንቁማ! ከስኦል አፋፍ ነው የታደገኝ ውሪደቴን ገፎ ክብር ያለበሰኝ ስምህ..... 🎤ቃልኪዳን ንጉሴ -📝ብሩክ ታምራት
@Saricho-zl4xd7nb4l
@Saricho-zl4xd7nb4l 11 ай бұрын
ምንድነው ድንቁ የሚል አይጠፍም የጌታን ስራ ሊክድ ሚለፋ ይስማኝ ልንገረው ከብዙ ጥቂት በራሱ መንገድ ሄዶ ለሚስት😭 😢😢😢 ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ በረከታችን ናቹ ተባረኩልኝ
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 5 ай бұрын
Amen You are Blessed You look so Goregous Kalkidan & You look so Awesome Yosef I love u God bless u both May God bless u More & More in the name of Jesus Christ both by the power both & I love this song ማለፈያን መንገድ Malfiyan Menegede Tebarakeicho Zemenicho Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@asmamawsintayeh9537
@asmamawsintayeh9537 10 ай бұрын
Geta abzito yibarkachu🎉🎉🎉🎉
@mahiaba1287
@mahiaba1287 11 ай бұрын
ድንቅ መዝሙር ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ጆሲዬ ደሞ ቃሊን ካንተ በፊት ወደ ፊት እየገፋህ በሙላት እንድታገለግል እያረህ እንደሆነ እያየን ነው ተባረክ እንዳንተ ያሉ ባሎችን ያብዛልን❤❤❤
@redietalemu1632
@redietalemu1632 11 ай бұрын
I’m in love with this song 😇😇
@ZaalikaAbdulkadir-qn9jy
@ZaalikaAbdulkadir-qn9jy 6 ай бұрын
Yene mokshe betam new mewedsh egzaber tsegawn yabzalsh lantem josye
@meseretchernet7032
@meseretchernet7032 10 ай бұрын
Dinikinewu zimariwuni sechiwu yimesigeni enanitemi tebareku zemenachihu yilemilimi widid ❤❤
@qalbiiman2829
@qalbiiman2829 11 ай бұрын
Woow That is Amazing worship Praise the Lord!!!
@astergebresilassie1374
@astergebresilassie1374 11 ай бұрын
ለሰው ልጆች እንዲህ የመሰለ ድምፅንና ዜማን የሚሰጥ ንጉሡ ኢየሱስ ይባረክ እናንተንም የወለደች ማህፀን የተባረከች ትሁን ጌታ የሱስ ጨምሮ ጨምሮ ይባርካችሁ እወዳችጛለሁ ደግሞም እጸልይላችጛለሁ
@lavishbezi
@lavishbezi 11 ай бұрын
Tebareki
@isrsport1503
@isrsport1503 10 ай бұрын
Tbarkhu Gta Zmnchun Ybarke
@oleraregasa4806
@oleraregasa4806 11 ай бұрын
You are abundantly blessed, God keep this grace upon you.
@firaoltamiru6160
@firaoltamiru6160 11 ай бұрын
Bless u all am blessed with this worship!
@yohannesworku5216
@yohannesworku5216 10 ай бұрын
ድንቅ አምልኮ ተባረኩ
@SabaAyele
@SabaAyele Ай бұрын
Jesus Love you እግዚአብሔር ይባርካችህ❤❤❤❤
@mercyabate2440
@mercyabate2440 11 ай бұрын
ድንጋዩን ውሃ አደረክልኝ ብረቱን ጤዛ አደረክልኝ ማለፊያ መንገድ አበጀህልኝ ..... ስምህ ይባረክ ስምሀ🥰🥰🥰
@lidetkifle450
@lidetkifle450 11 ай бұрын
found it here finally! May God bless you all. I cant stop listening to the song
@italemhaylu4868
@italemhaylu4868 11 ай бұрын
Ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ❤❤❤❤❤tabarhku kidusane 🎉🎉🎉🎉
@user-kc8iy6kt4c
@user-kc8iy6kt4c 10 ай бұрын
Simhe yebarek yewedese yene geta gulbet hulu le ante yenberkek fetret hulu anten be mawek yemola kibrehen yemegafa manem aynur !!!!! Kalye geta bezemenachehu hulu endtaglglut yerdachehu tebareku ❤❤❤
@filiberamanii
@filiberamanii 11 ай бұрын
GLORY TO JESUS❤
@user-gx9fi7ut1d
@user-gx9fi7ut1d 10 ай бұрын
❤❤❤❤😊😊😊😊😊
@user-nn2hk6rj8x
@user-nn2hk6rj8x 10 ай бұрын
ተባረኩ ጌታ ይባርካችሁ🎉❤
@user-oy8rl1rb9b
@user-oy8rl1rb9b 10 ай бұрын
bizulin tsegaw yibizalacuh ❤❤
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 11 ай бұрын
✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤ ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”- ሮሜ 11፥36
@pastorhelenalodamo3781
@pastorhelenalodamo3781 10 ай бұрын
AMEN YEBAREK SUMU
@demekagararo-qh9vr
@demekagararo-qh9vr 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤💛💚💙🧡❤️💜🖤❣️💕💞💓💗💖💝💟
@banchibanchi2144
@banchibanchi2144 10 ай бұрын
Tbarku❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ruhamazewdu
@ruhamazewdu 10 ай бұрын
Tebareku geta tsegawen yabzalachu
@tarekegntesfaye6274
@tarekegntesfaye6274 10 ай бұрын
ኪፉ አንካቹ ቲባኪ❤❤❤❤❤❤
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 90 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,3 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 60 МЛН
Kalkidan Nigussie (kal) “የመጨረሻ ።” New  Ethiopian Gospel Song 2021
9:27
Kalkidan Nigussie Official
Рет қаралды 2,2 МЛН
ሠንበትበት አለ يعيش فيا | Arabic and Amharic Gospel Song | Biniyam Ayele 2024
7:41
BINIYAM AYELE - ቢንያም አየለ
Рет қаралды 1,9 МЛН
ካህኔ  by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
9:37
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 4,8 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 199 М.
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 58 МЛН
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 4,3 МЛН
Kendrick Lamar - Not Like Us
5:55
KendrickLamarVEVO
Рет қаралды 48 МЛН