📌ካናዳ እና አሜሪካ ያሉ ዘመዶቻችን ለምን ሊወስዱን አይፈልጉም እውነታውን ስሙት ‼️

  Рет қаралды 28,826

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

4 ай бұрын

በካናዳ እና አሜሪካ ዘመድ ያለን ሰዎች እንዴት ሊወስዱን ይችላሉ? ቀላሉ የካናዳ ቪዛ የቱ ነው ?

Пікірлер: 164
@BinyamHadish-pm7vk
@BinyamHadish-pm7vk 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ን ባንች ምክንያት ከሌባ ተርፍያለሁ እግዚአብሔር ጥዕና ይስጥልኝ ኢህትየ ተባረክ በጣም እወዳቹ አሎህ🎉100%🎉🎉።የዛሬ ትምህርት በጣም ለኔ ወሰኝ መልስ ነው የሰጠሽኝ ተበልቸ ነበር ግን ያንች ቭዲዮ በማየትየ ተረፍየ አሎህ 🎉❤✊✊
@kidiethiopia
@kidiethiopia 4 ай бұрын
🙏❤
@lueulahaile8582
@lueulahaile8582 Ай бұрын
እዛ ጓል ናዓይ ውን ተቂማትኒ እያ እዝግሄር ያሃባ አብ መወዳእታ ሃበሻ ኮሚኒቲ ሃቭ ተመዝገቡ ኢሉ ተዛሪቡ እቲ ወዲ እንታይ ምኳኑ ግን ኣይተረደአንን ማዓረይ ኣረደአኒ
@lueulahaile8582
@lueulahaile8582 Ай бұрын
እሙናት እንድሕር ዘየለውስ ዋላ ን ዓዲ ዓረብዶ ክከይድ ኣነስ?
@lueulahaile8582
@lueulahaile8582 Ай бұрын
​@@kidiethiopia ሃበሻ ኮሚኒቲ ሃቭ ያለው እህቴ እዛ ሄጀ ልመዝገብ እነሱ ወደ ካናዳ ይልካሉ? በ ማርያም ንገርኝ❤❤❤❤❤
@tsegapaulos272
@tsegapaulos272 4 ай бұрын
ኪዲ&ደሬ እንደዚህ መረጃ በመስጠታቸው ለእኔ ከዘመድ በላይ ናችሁ እግዚአብሔር ዘመነቸሁን ይበርክ፣አንድ ቀን መምጣተችን አይቀርም እንደዚህ መረጃ እየሰጠቸሁ።❤❤❤❤❤❤
@asnakeyimer5742
@asnakeyimer5742 4 ай бұрын
ያወቁትን ማሳወቅ ከስጦታዎች ሁሉ ትልቁ ስጦታ ነዉ
@lueulahaile8582
@lueulahaile8582 Ай бұрын
ትክክል ማርያምን እዝጋብሄር ይባርካቸው❤
@TgBrhanu-cy5fr
@TgBrhanu-cy5fr 4 ай бұрын
ኪዲየ መልካም ሴት እንኳን ደህና መጣሽ። ደግሞ ደሬ በጣም የተባረከ ሰው እጅግ ትሁት ሰው ነው ሁለታችሁንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@abelgeta4534
@abelgeta4534 4 ай бұрын
ኪዲ&ደሬ ይህን የመሰለ መረጃ ስለሰጣችሁን በጣም እናመሰግናለን❤
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 4 ай бұрын
እባካችሁ ትእግስት አድርገን እሰከመጨረሻው ልብ ብለን እናድምጥ ትእግስት ይሰጠን
@user-kh1cv2ry1w
@user-kh1cv2ry1w 4 ай бұрын
ዘር ይስጥህ ተባረክ ኢትዮጰያ እንደናንተ ሰዎች አላት
@godislove5271
@godislove5271 4 ай бұрын
Great information
@user-wt7ri1rr4z
@user-wt7ri1rr4z 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርካችሁ ኪዲ እናመሰግን አለን እሒንን ቪድወ ስሪልን ብለንሽ ነበረ ሰርተሽእልናል!!! ተባረኪ እሕታችን ሁላችሁም ፈጣሪ የባርካችሁ!!!
@amlakegebralgebral8675
@amlakegebralgebral8675 4 ай бұрын
ኪድዬዬዬዬዬ ሰላምነው እንኳን ደና መጣቹሁልን እንዴት ሰነበታሁ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ❤❤❤❤❤
@eliassebsibe3772
@eliassebsibe3772 4 ай бұрын
thank you Kidi you give me great lesson
@user-xm2fw9yz4q
@user-xm2fw9yz4q 4 ай бұрын
Thanks kidy and dery ❤❤❤❤nice discussion 👍 👌 God bless you 🙏 right time
@user-ud7ud2tw1b
@user-ud7ud2tw1b 4 ай бұрын
ሰላም ኪዲ የዛሬው ደግሙ በጣም የተለየ ነው እኔ በጣም አመሰግናለሁ ምክንያቱም በቂ የሁነ መረጃ ነው thanks so much
@Fitsum583
@Fitsum583 4 ай бұрын
10Q for the information
@user-fp7wn4nt2x
@user-fp7wn4nt2x 4 ай бұрын
Nice awarness thank you!
@ossebotassew3700
@ossebotassew3700 4 ай бұрын
Thanks kidye and Dereje
@mengstuzelealem2055
@mengstuzelealem2055 4 ай бұрын
የሚገርም ገለፃ ነው ኪዲ በጣም እናመሠግናለን ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️በርችልን❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
@enatgirmadigira2238
@enatgirmadigira2238 4 ай бұрын
ደሬ አንተ ደጉ ሳምራዊ መልካም የአገሬ ሰው ተባረክልኝ ክፉ አይንካህ
@MatuSala-7
@MatuSala-7 4 ай бұрын
እናት በብዙ ማድነቅ ትችያለሽ 👍 የት እንደማቅሽ ሊመጣልኝ አልቻለም እንጅ ሳላቅሽ አልቀርም
@enatgirmadigira2238
@enatgirmadigira2238 4 ай бұрын
@@MatuSala-7 ምናልባት
@MatuSala-7
@MatuSala-7 4 ай бұрын
@@enatgirmadigira2238 ምናልባቱን ብናጠራው ደስ ይለኛል እናቷ ፤እኔ አሁን ጀርመን ነው ያለሁት የሰፈሬ ልጅ ከሆንሽ ልታስታውሽኝ ትችያለሽ ፤ወደ ሰሜን ሆቴል አካባቢ
@Godisgood2616
@Godisgood2616 4 ай бұрын
Thank you so much for explaining these stressful situations. Our family back home, they don't understand. They think we have the power to give them visas. I know they don't want to believe this truth. I have explained this information so many times but they don't seem to get it.
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 4 ай бұрын
Thank you so much Kidu for your important informatiom❤❤❤
@AwekeAsefa-ox3po
@AwekeAsefa-ox3po 17 сағат бұрын
በጣም ነው ደስያለኝ የእናንተን ፕሮግራም በማገግኘተ።
@tsegewirkie4163
@tsegewirkie4163 4 ай бұрын
Thank you for your support information🙏🙏
@yeshenv1112
@yeshenv1112 4 ай бұрын
Thank you for your information
@ethio12702
@ethio12702 4 ай бұрын
ስጠብቅሽ ነበር ኪዲ መረጃውን ልስማው
@wondimagegnkechine7082
@wondimagegnkechine7082 4 ай бұрын
Thanks kidi
@zufanibrahim5609
@zufanibrahim5609 3 ай бұрын
Very good !!!!!! Thank you❤❤❤❤❤
@enatgirmadigira2238
@enatgirmadigira2238 4 ай бұрын
የአገሬ በረከቶች ናችሁ ❤❤ኪዲዬ እወዳችኃለው ❤
@tgeeyassu2737
@tgeeyassu2737 4 ай бұрын
Thank you kid and dere❤❤❤
@user-ny3fy6yd6h
@user-ny3fy6yd6h 4 ай бұрын
Good job keep intouche
@melketadesse3656
@melketadesse3656 4 ай бұрын
Hi kidi we thank you for the information
@esraeleligo48
@esraeleligo48 4 ай бұрын
Thanks
@asamnewsamuel4780
@asamnewsamuel4780 4 ай бұрын
ደሬ ምርጥ ሰው ትክክለኛ መራጃ
@abrhamdegu2376
@abrhamdegu2376 4 ай бұрын
Thinks❤
@user-dj7rb5km8l
@user-dj7rb5km8l 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ኪድ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Minyshubalcha
@Minyshubalcha Ай бұрын
Thank you so much kid and derae for your help and advice
@bgsbgs-pf9sh
@bgsbgs-pf9sh 4 ай бұрын
Hi Kidy & Derie thankssss
@user-zp7jt1wg1g
@user-zp7jt1wg1g 4 ай бұрын
በጣም መልካምናችሁ
@eyerusm721
@eyerusm721 4 ай бұрын
Kid really u do good job 👏 God bless you more 🙏
@nomore8101
@nomore8101 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ ጠፍተሽ ነበር❤🎉
@user-ny3fy6yd6h
@user-ny3fy6yd6h 4 ай бұрын
Bravo
@Henos_mgt
@Henos_mgt 4 ай бұрын
good job family
@user-ft2lc1kn5b
@user-ft2lc1kn5b 4 ай бұрын
selam nachu .selam hunu hule.ene canada lemehed oiline bizu gize emokirale gin altesakalgnim 11:50
@abayteshome5079
@abayteshome5079 4 ай бұрын
Thank you so much you guys ❤❤
@kenatubeonlypositive417
@kenatubeonlypositive417 4 ай бұрын
ኪድዬ እናመሰግናለን ሁሌም ቢሆን ደሬ... ለ ስልጠናው የተገለፀው የ ባንክ አካውንት ተከከልኛ ያንተ መሆኑን በምን እናረጋግጥ ??
@kebenaseketa652
@kebenaseketa652 4 ай бұрын
What do you think about EB-2 NIW USA Green Card ?
@user-ue8rq5ft9f
@user-ue8rq5ft9f 3 ай бұрын
Ehte betam new eminamesginish
@lueulahaile8582
@lueulahaile8582 Ай бұрын
መድሃኒኣለም ይባርካቹ ለኔ በጣም ነው የጠቀማቹኝ ዶሞ እራሳቹው ጠቡቁ ሚናደዱ ሌቦች ስላሉ
@ejesera
@ejesera 4 ай бұрын
❤❤❤❤😂እንኩዋን ስላም መጣሽ ኪዱ
@user-qe2dd1nf4z
@user-qe2dd1nf4z 4 ай бұрын
ሀይ ኪዲ ተባረኪ በጣም ትልቅ ስራ ነው ምትስሪው እኔ ጥያቄ አለኝ ምን መስለሽ እኔ ምኖረው ናይጄርያ ነው ባለ ትዳርንና የሁለት ሴት ልጅዎች እናት ነኝ በትምርት የትምርት ቪዛ አግኝቻለሁ ግን መመለስ አላስብም እና በቪዚት ቤተስቤን ማምጣት እችላለሁ ወይስ አሳይለም መጠየቁን ትመክሪኝአለሽ እባክሽ ምክር ፍልጋለሁ አመሰግናለሁ
@kedijahussin
@kedijahussin 4 ай бұрын
ሠላም ደሬ
@samrawitmulugeta5036
@samrawitmulugeta5036 4 ай бұрын
Kidi Please tall me about conference visa it's possible or not
@youhanesasefa
@youhanesasefa 4 ай бұрын
Welcome kiduye
@user-su6no8cw3x
@user-su6no8cw3x 4 ай бұрын
Leb kenawoch nachu egzihabher kef yadergachu❤
@user-py3hj5dr7f
@user-py3hj5dr7f 4 ай бұрын
እየሰጣችሁት ያለው ኢንፎርሜሽን በጣም ጥሩ ነው ግን እንደት ብለን እድሉን እንጠቀም።
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 4 ай бұрын
አዎ የኔም ወንድም መውሰድ እንዴት አትችልም ሌላ ሰው ወንድም እህቶቻቸውን እየወሰዱ አንቺ ስለማትፈልጊ ነው እንጂ ብሎ አሁን አያዋራኝም😢😢😢፣ አይገባቸውም ያሳዝናልም እንደዚህ ሲሆኑ
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 4 ай бұрын
Wendam aleam endat nahe ❤kidiy endat nash konjo❤
@eluka6294
@eluka6294 4 ай бұрын
Hi kidi please help me how to apply for lonly process I have no body here I can invite my sister
@redwave4776
@redwave4776 4 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@seidjila838
@seidjila838 3 ай бұрын
Td Este. Selsedet yeahne. Yahle bisness medego. Fair. New teyalesh
@ayndawied9702
@ayndawied9702 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@frie5868
@frie5868 4 ай бұрын
Kidy my #1🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ur1en2og1i
@user-ur1en2og1i 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@usaboom
@usaboom 4 ай бұрын
ኪዲ የኔ ጥያቄ group 5 ላይ ባል ሚስት እና ልጅ ለመዉሰድ ስንት ብር ነዉ የሚያሲዙት
@Tashomagirma-ui1ig
@Tashomagirma-ui1ig Ай бұрын
Hi selam naw bexam xuru naw
@TajuTaha
@TajuTaha 3 ай бұрын
😢
@sulymansulymam4252
@sulymansulymam4252 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 4 ай бұрын
Thank you guys
@amdemariamabebe4721
@amdemariamabebe4721 4 ай бұрын
ኪዲ ሠላም ነሽ በናትሽ የአሜሪካ ቦርደሮች በሜክሲኮ በኩል ክፍት ናቸው ወይ አሁን ላይ ያለውን መረጃ እባክሽ አሳውቂኝ በእግዚአብሔር ሀደራ በቻልሽው መንገድ
@negusmenelik4782
@negusmenelik4782 4 ай бұрын
GCMS የካናዳ ስፖንሰሮች $5 ከፍለው በማውጣት ሪጄክት የተደረጉበትን ዝርዝር ምክንያቶች በማየት አፒየል ማድረግ ይቻላል
@user-pv8ic4hg5z
@user-pv8ic4hg5z 3 ай бұрын
no eyesemahu alitalelim dere and kidi 🎉🎉
@user-wt7ri1rr4z
@user-wt7ri1rr4z 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
@user-uh7pv3rr9h
@user-uh7pv3rr9h 4 ай бұрын
በጣም መልካም ነገር ነው ምታቀርቢው ምናለ በፊት አውቄሽ በሆነ 6አመት አረብ ሀገር የሰራሁትን ደላላ በልቶኝ ይሄው አሁን ዜሮ ላይ ነኝ እደብድ ብቻየን ማውራት ጀምሪያለሁ መላ በይኝ እስኪ እህቴዋ ትክክለኛውን መስመር ንገሪኝ ልሞክር መልሸ
@yelibanosfire6311
@yelibanosfire6311 4 ай бұрын
ኪዲዬ
@SmilingFlamingo-cn2su
@SmilingFlamingo-cn2su 4 ай бұрын
If I came any way canada =how to assist government
@user-jk2wn9px1s
@user-jk2wn9px1s 4 ай бұрын
👍👍👍❤❤❤❤❤❤
@kedijahussin
@kedijahussin 4 ай бұрын
ደሬ & ኪዲ wiyelkam
@redwave4776
@redwave4776 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ChemereAyemew-uo9ut
@ChemereAyemew-uo9ut 4 ай бұрын
አንች የተቀደስሽ ልጅ እንዴት ነሽልኝ ለምትሰጭን መረጃ እናመሰግናለን
@mulatukebede4245
@mulatukebede4245 3 ай бұрын
Kidi , please give me information of how I can envite my daughter to the USA .
@tibebutakele9827
@tibebutakele9827 4 ай бұрын
Study permit visa ለማመልከት Province Attestation Letter (PAL) ያስፈልጋል። ሰለ PALአንድ ፕሮግራም ብሰሪልኝ።
@tgeeyassu2737
@tgeeyassu2737 4 ай бұрын
ኪዲዬ በኤግዝብሽን ወደ ካናዳ እንዴት ነው መምጣት የሚቻለው?
@yitagesusebsibe5924
@yitagesusebsibe5924 4 ай бұрын
Selam kidiyeeeee isk be በስብሰባ bilo yemixa sewu idet nw iza meqiret yemichalo beza zura biseribet benatish
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 4 ай бұрын
How do you want her to advise you on something illegal?
@balechewlameboro552
@balechewlameboro552 4 ай бұрын
Kidu salmi laniche yihuni
@Moneka1902
@Moneka1902 Ай бұрын
eshi 12 wedekn mn enarg😞😞😞😞😞😞😞😞
@abdurhmanwariwo6557
@abdurhmanwariwo6557 4 ай бұрын
Cochran Firm law bilew 1800 Dollar, 990 1st payment , 2nd qeriwin kifelu yemiluu under express entry tikikil new.
@MohamedAman-fn9sz
@MohamedAman-fn9sz 4 ай бұрын
Hi ewnt new persuesu tekartal yembal ewnt new
@aberufisha
@aberufisha 4 ай бұрын
እባካችሁ ንገሩኝ ለምክርህ አመሰግ አለሁ እና እህቴ ወደ ጀርመን ትሄጃለሽ ብለዉ አን ሚ ሶስት መቶ ብር ክፈይ ወይም ካርታ አስይዥ ተብላለች እባካችሁ ንገሩኝ
@girmayterefe2374
@girmayterefe2374 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ኪዲ እስኪ ከአወሮፓ ወደ ካናዳ መምጣት እፈልግ ነበር የለወን ኢንፎርመሽን አካፍይኝ
@MarthaKenife
@MarthaKenife 4 ай бұрын
❤❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg 4 ай бұрын
ኪዲ ❤❤❤❤❤❤❤
@emuemu1653
@emuemu1653 7 күн бұрын
addis ababa wuste batame acheberbariwuch beze nachewu bezu sawum eytatalelu new
@GGMedia376
@GGMedia376 4 ай бұрын
Anche tedekemeyalesh .....fetary yeredane
@user-ky6ji8vt1r
@user-ky6ji8vt1r 4 ай бұрын
ትክክለኛ ኤጀንሲ የትኛው ነው ?....እና ብዙ ሰው በራሳቸው ፕሮሰስ ሲጀምሩ 3 እስከ 5 ይፈጃል ለምድነው
@kedijahussin
@kedijahussin 4 ай бұрын
ዉይ ኪድየ ስለሱፐር ቪዛ ሲናገር ምን ትዝ አለኝ መሠለሺ የሆነቺ ኢትዮጵያንን ኡጋዳወቺ ናቸዉ ኬኒያ እናት ነዉ አያት ብለዉ ደብቀዉ የወሠዷትን ልጂ አስታወስኩ ለቀሺዉ የነበረዉን ቪዲዮ
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 4 ай бұрын
ከምን ደረሰች ግን ደግማ ባቀረበችልን😢❤❤❤
@TemesgenTakele-qm5tt
@TemesgenTakele-qm5tt 3 ай бұрын
እህቴ ካናዳ በስራ ቪዛ በስፖንሰር ሽፕ ካናዳ ፈቅዳለች ወይ? ከሆነስ ትክክለኛ መረጃ እንዴት ማግኘት ይቻላል? እባክሽ ገንዘብ እንዳንባላ በዩቱዩብ ብዙ ኤጀንቶች አሉ እንዳንጭበረበር አግዥኝ አመሰግናለሁ የጀመርኩት አለ
@relaxwithfitness9129
@relaxwithfitness9129 4 ай бұрын
Dere tefthal be rash chanel eyetebkneh new
@KY7f
@KY7f 11 күн бұрын
በምን መንገድ ልጀምር
@workiyeadugnayadete6666
@workiyeadugnayadete6666 9 күн бұрын
Hi
@SebrinaTube-qc7jc
@SebrinaTube-qc7jc 4 ай бұрын
ኪድየ እስኪ የfb ስምሽን ንገሪኝ በጣም ፈልጌሽ ነው
@user-zc5fj3ef2i
@user-zc5fj3ef2i 3 ай бұрын
አሁንም እድሉ አለ ለመምጣት
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 46 МЛН
አስገራሚዎቹ አሚሾች ጋር ሄድኩ
16:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 393 М.
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН