📌ሁሌም ወፍራም ነበርኩ ነገር ግን … ሁለተኛ ልጄን ከወለድኩ በኋላ በጣም ጨመርኩ …ከልጆቼ ጋር ተቀሳቅሼ መጫወት እስኪያቅተኝ ደርሼ ነበር …‼️

  Рет қаралды 18,759

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

7 ай бұрын

በዚሁ ከቀጠልኩ እንደወላጆቼ የስኳር ህመምተኛ እንደምሆንና ብዙ የጤና ችግር እንደሚያጋጥመኝ አውቅ ነበር …

Пікірлер: 92
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 7 ай бұрын
በጣም እምወዳት ልጅ ነች በጣም ግልፅ የሆነች ነች እናቷም ድሬዳዋ የኖረች ነበረች እከታተላታለሁ ሲመቸኝ እና ጥሩ መልካም ነገር ትሰራለችና እዩአት ልጄ ተባረኪ :: ኪዲ መልካም ሰው እንዳንቺ ያለውንም ያብዛልን ተባረኪ::
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 7 ай бұрын
ጨጓራ ቀመቀነስ በፆም ፣ ምግብን በመቀነስ መስተካከል ይቻላል ። ምንም ጉዳት የሌለው ።
@tegistbale9574
@tegistbale9574 7 ай бұрын
እረ ክብደት በስፖርት ልትቀንስ ትችል ነበር ፆሙ እንኳን እስዋ ጋ የለም እንዴት እንደምታምር እንደነበረ ሲጀመር ።እና እንደ ስልጡን ሳይሆን በአዲሱ አለም ስረአት የወደቀች ትመስላለች
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs 7 ай бұрын
በሰፖርት መቀነሰ አይቻልም እኔ 88 ኪሎ ነበርኩ አሁን 56ኪሎ ነኝ መግብ በመቀንሰ በሰፖርት ብቻ አሁ የሚያምር አቋም ሰውነት አለኝ
@user-oe5gx6pt3l
@user-oe5gx6pt3l 7 ай бұрын
❤👍👍👍
@blue273
@blue273 6 ай бұрын
How you eat
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 7 ай бұрын
ስሟ ለየት ያለ ነው በጣም ያምራል ከኒሳ ማለት በሀረበኛ ቤተክርስቲያን ማለት ነው።
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 6 ай бұрын
በኦሮምኛ ንብ ማለት ነው
@user-uh7gn3ne8z
@user-uh7gn3ne8z Ай бұрын
Be arbiya ኪኒሴ ነው ልጅት አይገናኝም ባይሆን በኦሮሚኛ ከኒሳ የሱ ወይም ንብ ሊሆንም ይችላል
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Ай бұрын
@@user-uh7gn3ne8z ግብፆች ከኒሳ ነው የሚሉት ኖሪያለሁ ቋንቋውን እናገራለሁ ምን ችግር አለው ቋንቋ ባህል ድንበር ተሻጋሪ ነው መመሳሰል ይኖራል።።።።። ገለቴ
@dejenwogayehu1240
@dejenwogayehu1240 6 ай бұрын
To reduce weight please use less risky ways : 1. Eat vegetables or protein foods 2. Reduce portion of foods you eat 3. Avoid or reduce carbohydrates foods 4. Intermittent fasting 5. Sleep well 6. Exercise like walking, swimming etc
@James-oj8kq
@James-oj8kq 4 ай бұрын
As if we don’t know about this. Some fat is too stubborn.
@bettytesfy7087
@bettytesfy7087 6 ай бұрын
ሰው እዲሆንለት የምታደርጌያቸው ጥረቶችሸን ሳላደንቅሸ አላልፉም ተባረኪ
@azebshewa6197
@azebshewa6197 7 ай бұрын
ስፖርት አሰሪም ። መብላት እየፈለግሽ ግን ሳችይ ስቀሪ ምኑን ኖርሽው
@welkeitwelkeit1891
@welkeitwelkeit1891 5 ай бұрын
😂😂😂 enem mareg felge megebun saseb tewkut
@munanure5090
@munanure5090 4 ай бұрын
አሁንስ እኔም ልሞክረው መሰለኝ የኖሮው ውድነት እና የእኔ የምግብ መውደድ በፍፁም አልተገናኙም እኔ ከሚያዝናናኝ ነገር ዋናው ጥሩ ምግብ መብላት ነው
@rozabimrew490
@rozabimrew490 7 ай бұрын
ሰላም ኪዲ ሁሌም አዲስ ነገር ስለምታሳውቂን እናመሰግናለን።
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 4 ай бұрын
ሀሞቴን አስወጥቼ ተጨማሪ ችግር ኑሮብኝ መሰለኝ በሞት አፋፍ ነኝ
@hanonmera8092
@hanonmera8092 6 ай бұрын
Thanks for sharing your experience. We all deserve mummy's makeover when needed.
@EvanDecoration
@EvanDecoration 7 ай бұрын
thanks kid love you sis
@mahletademe5967
@mahletademe5967 7 ай бұрын
አቤት አቺልጅ ፈጣሪ ይርዳሽ በጣም ከባድ ነው ሆድን ማጥበብ ጉድ ነው
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 7 ай бұрын
Kidiy beautiful love it good job ❤
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 7 ай бұрын
Yedire lij is kind person on Social media. She is smart.
@ejesera
@ejesera 7 ай бұрын
ኪዱ እንኩዋን ስላም መጣሽ
@LERASE
@LERASE 5 ай бұрын
እንዴ ጨጓራ ከመቀነስ አመጋገብ መቀነስ ማስተካከል አይቀልም "comitment" አቅርቦቱ እዛ ስላለ ነው እንጂ ሀገርቤት ቢሆን በሌላ መንገድ ትቀንሺ ነበር
@directeroffice
@directeroffice 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ኪዱ❤❤
@user-uh7gn3ne8z
@user-uh7gn3ne8z Ай бұрын
በፈጣር ከባድ እኮ ነው አረ አላረግም በፈጣር ስራም እንደምግባትም ነው እኮ መልሳ መሆፈሮ እራሱ እያስፈራት ነው እኮ በስጋት መኖር አረ ወደዛ
@kokiimedia
@kokiimedia 7 ай бұрын
Salmi lachi yun kediye enkani dan maxshi❤esti manu liki endane wufrati yaschagru en lamisti amati xowati xowati yule lomi sixaxa naba makisati wofi yelmi
@anchinalumehari845
@anchinalumehari845 7 ай бұрын
she looked good then and no need to do a surgery. it better to manage it with diet and exercise.
@LanguageEnglish-fu4yd
@LanguageEnglish-fu4yd 7 ай бұрын
ወይ ጉድ በጣም ይገርማል
@user-lx1wc8ng9e
@user-lx1wc8ng9e 7 ай бұрын
ፑሻፕ እሥፑርት ሮጫ ብትሰሪ ውፍረት ይጠፋል ኣኔ ከ 80 ወደ 57 በሥፑርት ነው ❤❤❤❤
@abnett.6429
@abnett.6429 6 ай бұрын
የሁሉ ተፈጥሮ ለዚህ አይመችም
@lifeat2401
@lifeat2401 6 ай бұрын
From what I understand is, after the operation in 7 days you lost 9k, you lost 7k not because of the operation, it is because you didn't eat much only liquid food🤔hmmm, it is easy to understand if you don't eat you can loss so, instead of having operations it is better to stop eating less and loss 7k in a week.
@sameira6260
@sameira6260 6 ай бұрын
No that is not what she said. She said she didn’t eat food for one week only liquid.
@selihom6023
@selihom6023 7 ай бұрын
Honesty beautiful she’s i love her❤
@Kalkidan83
@Kalkidan83 7 ай бұрын
ኪዲ ስለ welcome courps ምን አዲስ ነገር አለ
@lifeat2401
@lifeat2401 6 ай бұрын
በ7 ቀን 9 ኪሎ ምንም ስላልበላሁ ቀነስኩ አለች ታዲያ ሰዎችዬ ውሀ እና ፈሳሽ ተበልቶ ይሄን ያህል ከተቀነሰ ሰርጀሪው ለምን አስፈለገ???
@abnett.6429
@abnett.6429 6 ай бұрын
የረሀብ ስሜት አይኖርም
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 4 ай бұрын
ብር ሲኖር ሰይጣናዊ ነገር እድሠራ ያሳስበናል ይኸኮ ሀጢያት ነው ጤነኛ ነኝ በውፍረቴ አልሳቀቅም አለባበስን ማሳመር ነው
@genethailemicahel-sb9rc
@genethailemicahel-sb9rc 7 ай бұрын
ውይ እናቴ ቢቀርባት ይሻል ነበር በርግጥ ያከሳል ግን ሁል ግዜ ፈሳሽ ነገር ብቻ ነው መመገብ የሚቻለው የፈለገችውን መብላትአትችልም በብዛት ቆመው ነው የሚበሉት ባጠቃላይ በስፖርት ብቀንሱው እንጅይ በጣምመጥፎ ነው ብዙው ሰው ስለማውቅ ነው እትሞክሩት
@user-tb6wq6uh8n
@user-tb6wq6uh8n 6 ай бұрын
😅
@sahowluhehod3742
@sahowluhehod3742 6 ай бұрын
Er besew felagot megbat dess aylem
@user-yw3ye9vn5y
@user-yw3ye9vn5y 7 ай бұрын
Fasting is the best choice
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 7 ай бұрын
surgery ላይ ብዙ side effect አለው ከማደንዘዣው ጀምሮ ፣ይሄ ደግሞ ጨጎአራሽን አውጥተሽ ስትጥይ ከጨጎአራ የሚወጡ ኢንዛይም እና ኬሚካል ታጫለሽ።
@tiruworkdamena9524
@tiruworkdamena9524 6 ай бұрын
ስወዳት😍
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 7 ай бұрын
Weye ke 17 amete befete sesera awekalew arebe hagerat yeseralu berute dubaye yeserale
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 7 ай бұрын
በምግብ ማስተካከል ይቻላል 100% መቀነስም መጨመሪያ ለገና ፆም 8ኪሎ ነው የቀነስኩት እስከ 6:00 ነው የምፅ መው
@sahowluhehod3742
@sahowluhehod3742 6 ай бұрын
Sew endefelagotu new lalawv ye hulume sew sewnet ande aydelem
@seblekitchen
@seblekitchen 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ኪዱ
@haymitadilo-yd8tj
@haymitadilo-yd8tj 7 ай бұрын
እኔሥ መጨመር ነው ምፈልግ
@kidistmenaassefa1960
@kidistmenaassefa1960 7 ай бұрын
Kiddy ❤❤❤❤
@sabamekuria959
@sabamekuria959 6 ай бұрын
Betam yasazinal le mekesat Ye he hulu akalevgodolo mehon fetari amelaken masen new .
@user-nz5eg4ms2s
@user-nz5eg4ms2s 7 ай бұрын
It has problem of dumping syndrome.
@user-wj6cp3jn4o
@user-wj6cp3jn4o 5 ай бұрын
ኪዱ ሰላም እንዲት ነሽ❤
@zerihuentesfay2965
@zerihuentesfay2965 7 ай бұрын
ሀይ ኪዲ ሰላም ነው ? እረ እንፈልግሻለን ቤትኛው ስልክ እናግኝሽ እባክሽ!!!!
@tsetsi469
@tsetsi469 6 ай бұрын
Semu wegenoche sega. Ketewachu sekwar. Ykensal rasu😮
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 7 ай бұрын
Selam kedy Helen kegebes
@senaa9947
@senaa9947 6 ай бұрын
ከኒሳ ማለት በኦሮምኛ "ንብ" ማላት ነው ❤
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 7 ай бұрын
ዉይ ኪድየ ይሄ ያጀት ማስጠበብ ነዉኮ የፈለግሺዉን ይሀል መብላት አቺይም ማግበስበስ የለም ግማሺ ጉርሻኳ አሳልፈሺ መብላት አቺይም የዛሬ 4 አመት የሆነ ቤት 9 ወር ሠርቸ ጉድ አይቸ ነበር ከመሠራቷ በፊት የምበላዉና ከተሠራቺ በሗላ አበላሏ ስታሳዝን ብሞት አላረግም ለምን 200 መቶ አልገባ ነዉ ያልኩት
@welotube463
@welotube463 7 ай бұрын
የኔም እማቀው ሠዎ አለ ስታሳዝን😢😢😢 አበላም አለ መሞቷ😢
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 6 ай бұрын
@@welotube463 በጣም አጌጡ ሲሉ ይመለጡ ይሉሻን ይሄ ነዉ ከዚህ ዉጪ ብዙ መፍትሄ አለ ጥንካሬ ይጠይቃንጂ
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 6 ай бұрын
እውነት ነው ደግሞ እኮ መሞትም አለ የሆነች ልጅ ድንገት አንድ ልጇን ጥላ ሞተች ከዛ በዚህ እንደሞተች ሰማው ይብላኝ ለልጇ ስታሳዝን ቢቀርስ
@abebamedia2366
@abebamedia2366 7 ай бұрын
Ebakacihu edatemokerut bekerbe yemakew edzih aderko 4 were bemotena behiwet new yalew!!!!!!!!!!!!
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 7 ай бұрын
አር እግዚአብሔር ሆይ
@sarahbay3607
@sarahbay3607 6 ай бұрын
Listen you look beautiful even when you’re heavy
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 7 ай бұрын
ለኤኔ የሚያወፍር ንገሩኝ😢😢ክዉ ሳልልባችሁ😮❤😂
@tsetsi469
@tsetsi469 6 ай бұрын
Muz e. Avocado juice tewat tewat. Kebeso gar. Juice seresh 😮techi
@lididuye
@lididuye 6 ай бұрын
Intermittent fasting 👌🏾 (4 hrs eating window then 20 hrs fast)
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 4 ай бұрын
አይ አምላኬ ስንቱን ቻልክ ምነውበነፃነት እስፖርት አሰሪም እስከመቸ ተጠቅቀሽ ትገፊዋለሽ አረተው ወጣቱ አረ ተው ገና ለአቋም እየተባለ ከአምላክ አትጣሉ😢😢😢😢
@tsetsi469
@tsetsi469 6 ай бұрын
Ende. Chinkelatewa bechkonaw. Yketew😢
@user-xn1yl5iu7b
@user-xn1yl5iu7b 5 ай бұрын
ምነው እስፖርት ብሰሪ ውፍረትን ፈርተሽ በሽተኛ ልትሆኚ ነው ጉድ
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 6 ай бұрын
ምነው ቢቀርስ መሞትም አለ በዚህ ሞተች የተባለች ልጅ አውቃለሁ
@sahowluhehod3742
@sahowluhehod3742 6 ай бұрын
Lemen ay yegna sew yeminorew eko yeswene nuro new🤭🤭🤭
@user-so7mp2in4p
@user-so7mp2in4p 7 ай бұрын
Subhan Allah ene 109 nebrku bechenket ena behasab bezat betam kesahu almost 80
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 7 ай бұрын
አላህ ከጭንቀት ይገላግልሽ
@user-so7mp2in4p
@user-so7mp2in4p 7 ай бұрын
@@medinajibreel3556 ayeeee enatu alhamdulillah naw enji edesaw behonima dero motenale
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 7 ай бұрын
😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍
@idristofik1142
@idristofik1142 5 ай бұрын
ከኒሳ በአኦሮምኛ ንብ መለት ነው
@Teki1986
@Teki1986 7 ай бұрын
you can Girl. Just change your diet. sport doesn't do that much change. fiber food is magic with 30 minutes walk or swimming. I cut 25kg with in one year after having twins. what matters is strong mindset.
@europeanhabesha
@europeanhabesha 7 ай бұрын
Congratulations! Good job. Your journey is not my journey. Whatever I did, worked for me
@hanonmera8092
@hanonmera8092 6 ай бұрын
I agree 70 percent is all about what we eat
@abnett.6429
@abnett.6429 6 ай бұрын
Adele
@ethiopiagetu3690
@ethiopiagetu3690 7 ай бұрын
በኦሮሞ ደግሞ "ንብ" ማለት ነው።❤
@user-of8kd7qi6k
@user-of8kd7qi6k 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስ ይሔ ይሰራል?
@user-tf6wm1pv9l
@user-tf6wm1pv9l 4 ай бұрын
መቀነስ ፈልገሽ ነው?
@chaltuugaroma898
@chaltuugaroma898 7 ай бұрын
Robotic
@yohasethio7669
@yohasethio7669 7 ай бұрын
እቺ ልጅ የህክምና ትምህርት ጀምሬ ነበር ወለች እንጂ ዶክተር ነኝ አላለችም ስለዚህ ኪዲ ሙያሽ ስለሆነ ማለት የለብሽም። እንደዚህ አይነት ነገር እምነት ባህልን ማገናዘብ ስላለበት ባለሙያዎች ብትጠይቂ ጥሩ ነው። ይቺ ልጂ ያደገችው Europe ነው በአውሮፓ እሳቤ ነው ያለችው። ባለፈው ስለ mental health ስትወያዩ የሰጠችው አስታያየት alarming, concern የሚያረግ ነበር። ኪዲ እንደ ቀላል ማለፍ ያልነበረብሽ አስተያየት ሰታ ነበር። ጥንቃቄ ውስጂ።
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 7 ай бұрын
what did she said before
@europeanhabesha
@europeanhabesha 7 ай бұрын
You are overreacting! I have a different way of thinking, and I'm independent. I went to university, have successful business & marriage + raise 3 kids. If this is alarming, then you need to question if your life is something people want to aim for. I don't follow the mass, I make my own personal decisions. And yes, I went to medical school to make my parents proud, but I hate working as a doctor just for the title. That's why I followed my own dreams, not other's their dreams
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 6 ай бұрын
እንወድሻለን ቲክታክ ላይ አሰተማሬ ነገር ታቀረቢያለሽ​@@europeanhabesha
@sahowluhehod3742
@sahowluhehod3742 6 ай бұрын
​@@europeanhabeshayou are right that's you no body have your life just egnor them
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 23 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 104 МЛН
እወድሀለሁ ብዬው አላውቅም። ቲክቶከር ኤልዳና በቀለ።
40:08
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 247 М.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН