አልኬሚስቱ The Alchemist - ህይዎቴን የቀየረ መፅሃፍ - The Book that Changed My Life

  Рет қаралды 43,110

Laekemariam ላከማርያም

Laekemariam ላከማርያም

2 жыл бұрын

አልኬሚስቱ The Alchemist - ህይዎቴን የቀየረ መፅሃፍ - The Book that Changed My Life

Пікірлер: 246
@hannaa139
@hannaa139 2 жыл бұрын
Oh my GOD I just found my Santiago, am excited to find the “HERO” hidden in me! Much love n appreciation dear, stay BLESSED! ❤️
@mekonenfrew1189
@mekonenfrew1189 Жыл бұрын
ጌት አብዝቶ በፀጋ ይባርክህ.
@sofanitmasresha245
@sofanitmasresha245 2 жыл бұрын
እናትህ እክስትህ እያትህ ዝቅ ብለው ሲያዬህ በስራህ እንዴት እደሚኮሩ በመልካምነትህ እንዴት ደስ እንደሚላቸው በጥካሬህ እንዴት እንደሚኮሩ አነት የዚህ ምድር ጀግና ነህ በእውነት ላከዋ
@sofanitmasresha245
@sofanitmasresha245 Жыл бұрын
ላከዋዬ የኔ ውድ ውድድድድ ዘመዴ
@tellthetruth3841
@tellthetruth3841 Жыл бұрын
I got more than enough lessons today tnx.
@samiDerbew
@samiDerbew 4 күн бұрын
@tigistbogale6553
@tigistbogale6553 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነክ እርግጠኛ ነኝ የሃዘን እንባ አይደለም 🥰 መልካም እና ቅንሰው ነክ ጊዜህ እቀትክን ሰውተክ ስላካፈልከን እናመሰግናለን🙏🙏❤️
@awekehaile5075
@awekehaile5075 2 жыл бұрын
ከኔ ህይወት ጋር የሚያመሳስለው ነገር አለ በህይወቴ ብዙ መከራ አልፌ አለሁ ያለፍኩበት መገድ ለራሴ እነግረዋለሁ እንደማልፈው እና አሪፍ ነገር ሊመጣ ነው የተሻለ ነገር ከፊቴ አለ እልና እደሰታለሁ እስቃለሁ የሚገርመው ነገር 2 ወር ሳይሞላ ያልኩት ሆኖ አገኘዋለሁ እና የምትፈልጉትን አስቡ አሰላስሉ ፃፉት ጧትና ማታ በመስታወት ፊት ለፊት ቆማቹ የምትፈልግቱን ተናገሩ 🗝
@Elhathe
@Elhathe 6 ай бұрын
አይዞኝ ዶ/ር በሁላችንም ውስጥ ያለ ታሪክ ነው ትልቅ ቦታ አለህ በኔ ህይወት ውስጥ ብዙ ተምሬበታለው እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀቱን ይጨምርልህ !!
@mengedegnoch888
@mengedegnoch888 3 ай бұрын
I finally found my kind of community. This is the right message at the right time for me. Thank you so much, my brother, for narrating my favorite book in a very touching way. A new subscriber here, berta
@meseretfantu6053
@meseretfantu6053 2 жыл бұрын
እኔንም አስለቀስከኝ ጌታን ይሄ ቅንነትክን ነው እሚያሳየው አይዞህ ነብሳቸው ባንተ ሀሴት ነው እሚያረገው እና ከልብ እናመሰግናለን ነብሳቸውን በገነት ያኑረው ያንተንም መልካምነት ያዝልቀው
@AsdfghZxcv-jl8vk
@AsdfghZxcv-jl8vk 11 күн бұрын
ሰላምክ ይብዛ ወድምየ ስታስተምር በቅንነት ስለሆነ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን❤❤
@adanemekdes2499
@adanemekdes2499 26 күн бұрын
Mn yebalal Amesegnalehu
@user-rm3bm5sf8x
@user-rm3bm5sf8x 19 күн бұрын
ወይ ላ ዕ ከ Thank you.
@yamsrwarku5250
@yamsrwarku5250 12 күн бұрын
You doing good job. I found your channel right time. 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው። this really motivates and inspired!!!✨️ you are a living witness 👏 🙌 thanks 😊
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f Ай бұрын
❤❤❤Gena salisemak new yewodedikuk liyu yesawu hiwot bante mikinyat yokeyeral please endatiketer bezihu ketil tadigale
@rozamesfen290
@rozamesfen290 5 ай бұрын
ከ አመት በፊት አጋጣሚ ይቱብ ላይ አየሁህ እዚህ ላይ ከዛ በሓላ እግዚአብሄር ሊያስተምረኝ ነው ብዬ ነው ያመንኩት ቀጥል ወንድሜ በርታ !!
@selama716
@selama716 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር!🙏
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 Жыл бұрын
እራሴን ፈልጌ እንዳገኘው ስላደረከኝ አመስግናለሁ ወደ ተውኩት እኔነቴ እንድመለስ ነው የረዳኸኝ
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም እንዴት ጠቃሚ ትምህርት ነው ያካፈልከን የሰው ሁሉ ፀጋ ልዩ ልዩ ነው ይላል መፀሀፍ ቅዱስ ሁሉም በየራሱ ውብ እንደሆነ በደንብ ተረድቻለው መፀሀፍ ለካስ እንደዚም ተደርጎ ይቀረባል ተባረክ እንደ እስተያየት ግን ክላስካሉን ትንሽ ብትቀንሰው ወይም ባይኖር ጥሩ ነው ባይ ነኝ እይታህ ገርሞኝ ደስ ስላልኝ ነው የሰማውት እንጂ የክላሲካሉ ድምፁ ይረብሻል በርታ ብዙ እንጠብቃለን ኑርልን 🙏😇❤️
@amarechasefa4045
@amarechasefa4045 Жыл бұрын
Oh amelak seraw denke new betam enamsgenalan 🙏🙏🙏
@zewdneshabebe8569
@zewdneshabebe8569 2 жыл бұрын
በጣም መልካም ሰው ነህ ሰላወኩህ ደስ ብሎኛል ከንተ ብዙ እደምማር አምናለሁ ተባረክ
@martatiga6552
@martatiga6552 22 күн бұрын
እንኳንም አወኩህ ለአከ😍
@NebaChris
@NebaChris 4 ай бұрын
Selm dr mastafun 2 amti ke gazawuti ine bizu mastaf sanebi alkebdngim isu gin iyanebkutu botaw rasu yixafangal Baxm new ya garmngi
@marti-ethiopia3435
@marti-ethiopia3435 2 жыл бұрын
የህይወትህ ተሞክሮ እራሱን የቻለ መጽሐፍ ነው እናመሰግናለን። አቀራረብህ ደግሞ ሁሉን ያማከለ፤ እንዲሁም የተለያየ የግንዛቤ ደረጃ ያለው ማንኛውም ሰው የሚረዳው ነው። ጥሩ መምህር ነህ።
@bonatusa5713
@bonatusa5713 4 ай бұрын
Thanks Dr.ur story is similar with me. But Allah is always with those with brilliants people. Thanks really
@hiduhidaya8577
@hiduhidaya8577 2 жыл бұрын
ወንድም አለም አንተ ጀግና ነህ ከአሳካሀዉ ነገር በተጨማሪ ቅን ደግ ነህ ያ ራሡ ትልቅ ስኬት ነዉ የህይወት ከራስ አልፎ ለሠዉ መትረፍ ነዉ
@lemngetnet8190
@lemngetnet8190 Жыл бұрын
bhiwotai kalut kbab knoch wust 1un eyasalfku balhubt sehat nw yadamtkut..... amsegnalhu.
@Rute1921
@Rute1921 2 жыл бұрын
አንተ ስታወራ ምን እንደገባኝ ታውቃለክ ምን ያክል አምላኬን እግዚአብሔርን ሳልረዳውና ሳላውቀዉ ያሳለፍኩት ጊዜ ነዉ 😊👍👍👍
@sara-tm9uy
@sara-tm9uy 2 жыл бұрын
ሌላ ምንም አልል ተባረክልኝ ❤ አረብ ቤት ውስጥ ሆኘ vidwechhn እንዴት በጥሞና እንደማደምጥህ 🤗ቅን ሠው ነህ ይጨምርልህ🙏
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 2 жыл бұрын
ገራሚ ሠው ነህ አመሠግናለሁ ሁሌም እምድልህ የመፀሐፍ ትንተናህነው እራሴን ፍለጋ እየገባሁነው💌
@sabahabeshawit-5196
@sabahabeshawit-5196 Жыл бұрын
📚👌በጣም የማከብርህ ወንድሜ ለአከ በጣም የሚያስደንቅ ታርክ ነው !የአንተን ጠንካራነትህን ያለህን ትልቅ አቅም ተገንዝበህ ለዛም አላማህ መሳካት የከፈልከው ዋጋ እና የሄድከው እልህ አስጨራሽ ርቀት እና ውጣውረድ እጅግ ጠንካራ ማንነትህን ያሳየህበትን ጥሩ እና አስተማሪ የህይወ ልምድ ነው !በተጨማሪም ከመፅሀፊ ባለታሪክ ጋር ያመሳሰልክበት መንገድ እኔን በጣም አስደምሞኛ : በምትሰራው ስራ የምትወዳቸው ውድ እናትህ , ❤ አያትህ እና አክስትህ ባሉበት ቅድስት ነብሳቸው ምንኛ ደስ እንደምትደሰት እርግጠኛ ነኝ !! በተለያያየ መልኩ የወግኖችህ ህይወት እንዲለወጥ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል እየደከምክ ነውና በርታልን እግዚአብሔር በእድሜ በረከት ይባርክህ ወንድሜ 🙏
@edmeachewayal2641
@edmeachewayal2641 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@tewabechchina5030
@tewabechchina5030 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
@actodc9780
@actodc9780 2 жыл бұрын
ላከ ትመቸኛለህ best አስተማሪም ነህ እኔም ግን motivation እወዳለሁ
@bahirumekete6495
@bahirumekete6495 Жыл бұрын
የመፈለጌን ምላሽ አንተን እዚህ ዩቱብ ላይ ማግኘቴ ነው። እኔም አንድ ቀን ለሌሎች ሰዎች ተሞክሮየን የማስተምርበት ጊዜ ቅርብ እንደሚሆን አምናለሁ ። እኔ ጀምሬያለሁ!!! ክብረት ይስጥልን ዶክተር
@senatadesse7732
@senatadesse7732 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ❤️🙏🏾
@kalkidanaweke7773
@kalkidanaweke7773 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ከመንም በላይ ቤተሠብን ማጣት ከባድ ነው
@sarabekele6589
@sarabekele6589 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሰራ ነው የምትሰራው በርታ
@sxlianna9984
@sxlianna9984 2 жыл бұрын
You are such a kind Soul! Stay blessed ❤️
@z-ethioevent
@z-ethioevent 6 ай бұрын
ያንተን ጥንካሬና ጉብዝና መባረክ ፀጋዎችህን ያድለኝ የኔ ጌታ አባቴ ብዙ ካንተተምሬያለሁ አትርፌያለሁ!!! እንባህለኛው መሆኑን ሳስብ 😢 ይገርማል የሰዋዊነት ልሂቅ ነህ እውነት!! ትልቅ ክብር አለኝ ወድሃለሁ!!!!
@dagmawiasefa8500
@dagmawiasefa8500 2 жыл бұрын
ደስ የሚል አቀራረብ ነው አመሰግናለው 🙏
@kidistteferabaye7302
@kidistteferabaye7302 3 ай бұрын
እንዴት ጠቃሚ ትምህርት ነው ሁሌም የምታካፍለን በእውነት ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ካንተ ብግማሹ ተመሳሳይ ህይወት አሳልፋለሁ ካንተ ብዙ ትንካሬን እንዳገኝ አርገህኛል አመስግናለሁ እናት እና አክስትህ በስጋ እንጂ በመንፈስ ካንተ ጋር ናቸው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤
@alemzewde1824
@alemzewde1824 2 жыл бұрын
አይዞኸ ነቡሳቸውን በገነት ያኑረው
@mekapoem8
@mekapoem8 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ አንደኛ ጥልቅ ትምህርት ነው...
@greattigary6544
@greattigary6544 2 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ።
@awekehaile5075
@awekehaile5075 2 жыл бұрын
አሉታዊ አመለካከት ካላቸውና ሰውን ከሚያሙ ከማያመሰግኑ ከማያደንቁ ሰዎች ፈፅሞ መራቅ አለባቹ
@kebedeweldgebral6810
@kebedeweldgebral6810 Жыл бұрын
ታላቅ ሰው ነህ ። እናትህም አክስትህም ፈጣሪ በቀኙ ይቀበላቸዉ ። ለኔ አንተ ጀግናየ ነህ 🙏
@selams4468
@selams4468 6 ай бұрын
እናትን ማጣት ይከብዳል ሁሌም አዲስ ነው ስሜቱ 🥹🥹
@user-rk1rm3dk9p
@user-rk1rm3dk9p 15 күн бұрын
I am learning a lot from you ❤ Thank you!
@martaberhanu854
@martaberhanu854 2 жыл бұрын
ዉይይይ በዉነት ከልብ መፅናናትን ይስጥህ ነፍሳቸዉን ያሳርፍ አሜን
@alemzewde1824
@alemzewde1824 2 жыл бұрын
በታም ነወ ደሰብሎኝ የዳመትኩተ ተባረክ
@yisihakabraham8098
@yisihakabraham8098 Жыл бұрын
Thank you
@tesfayesiyamregn6912
@tesfayesiyamregn6912 21 күн бұрын
እናመሰግናለን
@tiglove6861
@tiglove6861 10 ай бұрын
የእውነት ለኔ ብቻ ያስተማርክ ነው የመሰለኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ምነው እስከዛሬ ሳላይህ
@yosephjonaten9532
@yosephjonaten9532 Жыл бұрын
አልኬሚስት video ብሰራልን ደስ ይለናል።
@yisebe6558
@yisebe6558 2 жыл бұрын
ድንቅ ምልከታ ተደንቄብኮለው
@awekehaile5075
@awekehaile5075 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አምባቢና ቀና ሰው ነህ የሆነ ነገር አስታወስከኝ ተራራና ሰማይ ማየት ያስደስተኛል ሁሌም ይህን ሳደርግ የደስታ ስሜት ይሰማኛል
@Addis948
@Addis948 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፡ እኔ ፡ ያዳመጥኩህ ፡ ቲክቶክ ፡ ቀጥታ ፡ ነበር ፡ ነጣም ፡ ወድጄዋለሁ ፡ በርታልን ፡ ወንድምአለም ፡ ለአከ🙏🏽
@dodibelete4666
@dodibelete4666 Жыл бұрын
Fetari edmena tenawn yesthe every morning kenene yemjmrew bante new
@selaminas598
@selaminas598 2 жыл бұрын
ፈትፍተህ ነው ያጎረሰከን ወንድም አለም 🙏ተባረክ ዶክተርዬ😇🥰
@redwanseid4183
@redwanseid4183 Ай бұрын
ላከ አንተ ምረጥ ነህ ያንተ ንግግረ በጣም ነዉ የሚመቸኝ እና የሚያነቃቃኝ በጣም አመሰገናለሁ
@EphremAdeme
@EphremAdeme Ай бұрын
Thanks
@eteneshkidane4084
@eteneshkidane4084 Жыл бұрын
Thank you very much. I really very impressed.
@eteneshyimer4111
@eteneshyimer4111 2 жыл бұрын
Betam amesegenalehu!!!
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p Жыл бұрын
እናመሰግናለን ለሞቱት ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናህ አልልም ምክንያቱም አፅንቶህ አላማህን እየኖርህ ነው እስከመጨረሻው ያበርታህ.
@trhasalemu21
@trhasalemu21 2 жыл бұрын
you have good heart to help others &thank you brother
@filagslasie5347
@filagslasie5347 Жыл бұрын
ዋው መፅሃፉን አንብቤዋለው ግን አንተ ባልከው መንገድ አላየሁትም ድንቅ የሂወት ትምህርት
@mulugetadamteyegezawdamte4596
@mulugetadamteyegezawdamte4596 Жыл бұрын
May God bless bro!!!
@kefudesta997
@kefudesta997 11 ай бұрын
God bless you
@sofoniasmekdememariam659
@sofoniasmekdememariam659 Жыл бұрын
Thank you for sharing you are a human being with humble personality
@teshomeyohannes5709
@teshomeyohannes5709 28 күн бұрын
Thanks ❤
@user-fz9ck6gm5t
@user-fz9ck6gm5t Жыл бұрын
በእውነት ክበርልን ወንድሜ የእኔ ሕይወት እራሴን ማገኛት እፈልጋለሁ እንደ አይጥ እየተረመጠመጥኩ አለሁ
@haymanotfekadu7518
@haymanotfekadu7518 Жыл бұрын
amesegenalhu
@frehiwotseyoum4196
@frehiwotseyoum4196 7 ай бұрын
Thank you doc! I love your family. Blessed❤
@godblessethiopianegeya3313
@godblessethiopianegeya3313 Жыл бұрын
What amazing history. You are fantastic person.GOD bless you and your family.Thanks.
@webanchifekadu3631
@webanchifekadu3631 2 жыл бұрын
It takes patience, endurance and talent to do what you are doing Dr. I hope you know just how much we all appreciate and respect you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kalkidanaweke7773
@kalkidanaweke7773 2 жыл бұрын
አይዞህ ዶክተርየ እንደ አንተ አይነት ጀግና አያለቅስም
@oumerseid2153
@oumerseid2153 2 жыл бұрын
Thank you, other dimension, amusing view......
@zewdneshabebe8569
@zewdneshabebe8569 2 жыл бұрын
እይዛህ አንተ ጠካራ ነህ ለዛም ምስክር ነው ይህ መልካምነትህ እናመሰግናለን
@tsehaytube3903
@tsehaytube3903 Жыл бұрын
proud of you my bro
@betyycherubeti5408
@betyycherubeti5408 Жыл бұрын
❤🙏❤
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 Жыл бұрын
እንበሳ ነህ እንተ ተለውጠህ ሌላውም እንዲለወጥ ማደረግህ በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ጤናን ከሀብት ጋር ይስጥህ
@_Gebetamedia8751
@_Gebetamedia8751 Жыл бұрын
Thank you. I don't know how I get your page. You are so wonderful and kind. Long life sir.
@tewodrostefera7895
@tewodrostefera7895 Жыл бұрын
thank you dr god bless you
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p Жыл бұрын
እኔ ይህን መፅሐፍ በፌስቡክ አይቸው ትረካውን ጀምሬው ነበር አልገባ ሲለኝ አቋረጥሁት በሚገርም ሁኔታ ተረድተህ ስላካፈልከን እናመሰግናለን እንደገና ለማድመጥ መፅሐፉንም ካገኘው ለማንበብ አነሳስቶኛል አመሰግንሀለሁ ወንድም ዓለም
@Etech1616
@Etech1616 2 жыл бұрын
I cry with you ... Blessed man!!Thank you for contents!!
@mustefayassin6100
@mustefayassin6100 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@tamratderiba8761
@tamratderiba8761 Жыл бұрын
በጣም ይደንቃል...ወደ ስራ እየሄድኩ በኤርፎን ስሰማህ ነበር እጅግ ድንቅ ነው መልዕክት.(እንዳይልቅብኝ እንዴት እንደ ሳሳው ብትውቅ). እንዳስብ እያረከኝ ነው ውስጤ የሆነ ሃሳብ እየተብላላ እንደሆነ ይሰማኛል. ...ቅን እና አስተዋይ ሰው ነህ. እድሜ ይስጥልን.
@TECHABU
@TECHABU 2 жыл бұрын
My Hero Keep it.
@pinkroad-9201
@pinkroad-9201 Жыл бұрын
በጣም መሳጭና ተዓምራዊ ሃይል የተሞላው መፅሐፍ ነው። ያንተም እጅግ ድንቅ የሆነ አቀራረብ ልዩ አቅምን ፈጣሪ ነው። እናመሰግናለን የእውነት ገራሚ ነው።
@Gtwisdom_oro
@Gtwisdom_oro 2 ай бұрын
Thank you Dr.,
@Nade863
@Nade863 2 жыл бұрын
Thank you sir!
@habibaabdulhadi915
@habibaabdulhadi915 2 жыл бұрын
Wow aredadih betam ygermal ❤❤❤
@helenwalle1000
@helenwalle1000 2 жыл бұрын
Big respect! you do have good heart, may God always with you brother.
@user-uv3vb3pu6y
@user-uv3vb3pu6y 2 жыл бұрын
WOW ! the alchemist.
@Tirukal
@Tirukal 2 жыл бұрын
Thank you docter🙏🙏🙏
@areayashiferaw4243
@areayashiferaw4243 Жыл бұрын
Thanks dr!!!!
@Dannytube46
@Dannytube46 2 жыл бұрын
In my opinion the introduction story by itself its a one book thanks for reminding me.
@behailumengesha2937
@behailumengesha2937 2 жыл бұрын
Thank you very much Sir.
@papillontube5436
@papillontube5436 3 күн бұрын
u are jenuis bro
@hewihewi8308
@hewihewi8308 Жыл бұрын
Blessed man Thank u
@msalah1403
@msalah1403 2 жыл бұрын
yup its the greatest english book i have read. I have read it many times its amazing 100%
በችግራችን ወቅት ወዴት እንዙር? Where to Turn During Challenging Times?
41:20
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 57 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 56 МЛН
ህይዎትን የሚቀይር ቀመር Life Changing Formula
27:44
Laekemariam ላከማርያም
Рет қаралды 8 М.
ኢየሱስ አምላክ ከሆነ እንዴት ሊሞት ይችላል? David Wood Amharic
20:25
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 9 М.
የጦርነት ጥበብ : ሙሉ ትረካ [ The Art of War : by Sun Tzu ]
3:59:13
የብራና ገፅ - Page of Birana
Рет қаралды 14 М.
The Power of Now  - Part I
27:51
Impact Seminars
Рет қаралды 138 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
0:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 2,7 МЛН
小丑冒险给天使带回玫瑰花#short #angel #clown
0:56
Super Beauty team
Рет қаралды 8 МЛН
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 18 МЛН
Они поймали того , кто уничтожал их дома
0:40
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 1,6 МЛН