[ አስደናቂትንታኔ ] ጥንቆላ እና ቡዳ በሜታፊዚክስ እይታ..| Metaphysics | Asst.Professor Abraham | Ethiopia

  Рет қаралды 95,030

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Жыл бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
አስደናቂትንታኔ ጥንቆላ እና ቡዳ በሜታፊዚክስ እይታ..| Metaphysics | Asst.Professor Abraham | Philosophy of Deliverance
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

Пікірлер: 231
@netijatrading4032
@netijatrading4032 Жыл бұрын
ስለእውነት ከራሴ ማንነትና የውስጣዊ ሀይል አመጣጤና እዚህ መዳረሻየን በተከበሩት ፕሮፌሰር አመሐ እንዲህ ተብራርቶ ሲገለፅ ይህ ረቂቅ የሐይል ሚስጥር "ከምን እና ከየት ይሆን" ? ውስብስብ ጥያቄ ወጥቼ "አሃ" በሚል መገረም እየተመለሰልኝ ስለሆነ ከልብ አከብራቸዋለሁ:: ይህን ድንቅ የሐያሉን ፈጣሪ ሐይል ለመረዳት የግድ መሰጠት: መገለጥ እና መድረስን ስለሚጠይቅ በተከፈተልን ልክ በቀናነት እያሰብንና እያመንን ከፍ እንድንል ከልቤ እመኛለሁ::
@abebatesfai6091
@abebatesfai6091 Жыл бұрын
Dr, Abreham I really really appreciate him! He is very humble and generous!!
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 5 ай бұрын
ተመስጌን ከሀበሻ እንደዚ አይነት ዉይይት መስማቴ❤❤❤ professor Abraham thank you sr
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe Жыл бұрын
ጥንቆላ ለልማት ያልኩት የእርስዎ መገንዘብ አይነት ስሜት ስላለኝ ጭምር ነው ። ደመነብስን አሰልጥኖ እንደመኖር ። ስልጠናውን ለማግኘት እሚቻልበት መንገድ ካለ ጠቁሙኝ ። ደጋግመህ ጋብዝልን ። አመሰግናለሁ ፕሮ ። 💚💛❤️ ገበያ የሆነ ወግ ነው ነው ። ጣመኝ ድገሙኝ ። 😍
@michalegg1956
@michalegg1956 Жыл бұрын
አዋቂ ስለሆኑ ነው ትሁት የሆኑት ።
@ephremteferra7266
@ephremteferra7266 6 ай бұрын
The journalist is very cool and matured ❤
@JegnieMequanint
@JegnieMequanint 4 ай бұрын
ይህን ሰውየ ግን እጠራጠረዋለሁ። ይህ ሜታ ፊዚክስ ሳይንስ ነው። ምን ሲል ሰማሁት፡ እኛ ከእግዚ አብሄር እኩል ፈጣሪወች ነን። እንደገና ደግሞ ስንወለድ ከማን መውለድ እንዳለብን ፈልገን ነው የተወለድን ነው ይላል ይህ ሰውየ፡
@temsegennega6094
@temsegennega6094 Жыл бұрын
አብዝተህ ተግተኸ ሳትሰለች በጾም በጸሎት በስገደት 2 አመት ያህል ከደረከው 95 ኘርሰንት ውስጥ በራእይ ታያዋለህ። በቤተክርስቲያናችን መጰሀፈ መንኳሳት 3 ክፈል አለው ፍልክሲውስ ማር ይሥሓቅ እና አረጋዊ መንፈሳዊ አንብበኽ ተረድተህ ትእዛዙን አድርገህ ያኔ ዮኔቨርስን ማያት ትችላለህ universe is simple cake.
@MebratYehun
@MebratYehun Жыл бұрын
እውነት ነው ወንድሜ፡፡
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
O ye such simple send me the book
@nahomgebremariam
@nahomgebremariam 5 ай бұрын
@temesgennega6094 and @MebratYehun 95 ፐርሰንቱን አይታቹታል? ማለት ሞክራቹታል? ወይ ደሞ ምታካፍሉት ተግባራዊ ይሆነ ምሳሌ አለ? ይረዳናል ለማናውቀው ብዬ ነው።
@BekaluAbsera
@BekaluAbsera 4 ай бұрын
Eni ayechalhu
@FevenGebrekidan
@FevenGebrekidan 4 ай бұрын
ይፀልዩልኝ
@user-dz7lu3ri7b
@user-dz7lu3ri7b 4 ай бұрын
if Dr Abraham spread his spiritual knowledge to critical mass of Ethiopian population before he die, l believe Ethiopia perhaps can free itself from political, economical, cultural, social, spiritual, stagnation once and for all. May God give long life to Doctor Abraham.❤❤
@MiMoNa-NL31
@MiMoNa-NL31 2 күн бұрын
Agreed with you
@swz1047
@swz1047 Жыл бұрын
Great Great!!
@kibretkidane7765
@kibretkidane7765 5 ай бұрын
ጋዜጠኛ ብዙ ያልተረዳከዉ አለ አንብብ ፀልይ ለኘዚኸ ጥያቄዎች ዝግጅት ያስፈልግካል
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 Жыл бұрын
Excellent professor !
@AmareSitotaw-cl4tf
@AmareSitotaw-cl4tf 4 ай бұрын
መጽሐፍ ቢፅፉልን ስል በትህትና እጠይቃለሁ
@habenoabdu-pj3un
@habenoabdu-pj3un Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@hahu4555
@hahu4555 Жыл бұрын
ጥሩ አሳብ ነዉ
@MiMoNa-NL31
@MiMoNa-NL31 2 күн бұрын
I am glad that I know only God is the greatest
@cherkostube3649
@cherkostube3649 5 ай бұрын
The professor is so real. He is not talking everything in his knowlege, because, he is prevented from speaking by social norm. He would have told us a lot more in the absence of a social norms.
@MG-uj4cd
@MG-uj4cd 8 ай бұрын
Thank you Dr. for this all information even though my understanding is limited and I have more questions. Hope I can get more help and more following you.
@alazaralemayehu5335
@alazaralemayehu5335 6 ай бұрын
Respect for interviewer.deserve all the praise for approaching this broad topic in a simple and clear way
@Birabirotube
@Birabirotube Жыл бұрын
WOW ጆሮዬ ታዘብኩት የተለየ ነገር ከሰማ ቆይቶ ነበር ለካስ
@haromedia9447
@haromedia9447 6 ай бұрын
Really nice discussion
@tenagnekifle4634
@tenagnekifle4634 5 ай бұрын
Yemiadamit gazetegna, gobez
@yeye21231
@yeye21231 Жыл бұрын
This is a very interesting subject, I wonder if there are good listeners to hear the depth of the subject explanation. I personally enjoy his explanation!!
@Purejoy.
@Purejoy. Жыл бұрын
​@@suit47What do you mean save
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 Жыл бұрын
የሚገርም ትንታኔ
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 Жыл бұрын
Ewket kale (Ewket malet behandelt new.) Betam dessss ylal Brhan degmo EGZIABHER new❤️
@yohanneswabreha859
@yohanneswabreha859 6 ай бұрын
Very interesting
@user-zk4cy6nv6m
@user-zk4cy6nv6m 6 ай бұрын
ለመረዳት እየሞከርኩ ነዉ
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 6 ай бұрын
እጅግ የሚያስተምሩና አይን የሚገልጡ ወሳኝ ነጥቦች የተነሱበት ድንቅ ቆይታ ነዉ። ረዳት ፕሮፌሰር አብርሃም አምሀ እጅግ እናመሰግናለን ስለ እውቀትዎና እውቀትዎን በኛ ልክ ለመስጠት ስለደከሙልን ያውም ከትህትና ጋር, እንግዳወርቅ አንተንም ሳላደንቅህ አላልፍም ጥሩ አድማጭ ሆነህ ለአድማጭ በሚገባ መልኩ ገለፃው እንዲካሄድ አድርገሃል። እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ይብዙ!
@tamratdaniel5248
@tamratdaniel5248 4 ай бұрын
ይህ እውቀት መስሎት ከሆና ባዶነት ነው:: ምክንያቱም መንፈሳዊ ነገር ለሳይንስ ሞኝነት ነውና::
@MikiyasWakjira
@MikiyasWakjira 5 күн бұрын
bewakate betebabe seymola ezeyadrasute tebarku abata
@justitsme2820
@justitsme2820 Жыл бұрын
ሀበሻ የሚያምረው እንደዚህ ሲሆን ነው።
@meseretgebresilassie4894
@meseretgebresilassie4894 7 ай бұрын
prof ያሉት የሚገባን more spritually awaken እየሆንን ስንሄድ ነው።የተናገሩት ነገር ከሌሎች አለም ላይ ካሉ spritual teachers ሰምቸዋለሁ።
@GetnetWelga-xx6yb
@GetnetWelga-xx6yb 5 ай бұрын
ሲጀመር ጠያቂው በዚህ ነገር እውቀት የለውም ጠያቂ ቢኖር ተጠያቂው እውቀት ይሰጡን ነበር
@yenealem5112
@yenealem5112 6 ай бұрын
Aemero tebayehe, Aemero Menfesawi yemilewen ye Aba Gebrekidan sebekete adametu, le Adam zere bemulu
@AdmasuNegash
@AdmasuNegash 5 ай бұрын
ረዳት ፕሮፊሰር አስገራሚ ትንተና ነው ያቀረቡልን ሳይንሳዊ እውቀት ለመንፈሳዊው እይታ ይረዳል በእውቀት መበልፀግ ወሳኝ ነው ፕሮፌሰር የራሶትን ሚድያ ከፍተው ቋሚ እውቀት ይመግቡን ።
@AlemayehuKeno
@AlemayehuKeno 5 ай бұрын
ይህ ዓይነቱን ቅዠት ትታችሁ ወደ ኢዮሱስ ኑ።ለዘላለም co creator መሆን እንደማትችል ላረጋግጥልህ ደግሞ እወዳለሁ።ስለመንፈስ ቅዱስ ዕውቀት ሳይኖርህ energy ምናምነ አትበል። መንፈስ ቅዱስ ከenergy ያለፈ አምላክ ነው።
@user-vc2xg1wf8n
@user-vc2xg1wf8n 6 ай бұрын
ከባድ ምሁር ኖት የሚያወሩት ዕውቀት ከአቅሜ በላይ ነው የሆነብኝ
@AddisMolla-tz7fs
@AddisMolla-tz7fs 10 ай бұрын
ሁሌም በህይወቴ ግራ የሚያጋባኝ ነገር ነበር አሁን መልስ አግኝቻለሁ። ለመጄመሪያ ጊዜ የሆነ ቦታ ስሄድ ቦታውን ካሁን በፊት አውቀዋለሁ ግን አዛ ሄጄ እንደማላውቅ እርግጠኛ ነኝ። አሁን የገባኝ ነገር ድጋሜ ተፈጥሬ እንደሆነና ካሁን በፊት በዛኛው ማንነቴ ቦታውን እንደማውቀው ተረዳሁ።
@GojoMediaQ
@GojoMediaQ 6 ай бұрын
😅😂😂😂😂
@yetnayetkibrekidusan4993
@yetnayetkibrekidusan4993 6 ай бұрын
ኧረ ይቅር ይበልህ/ሽ ዝም ብላችሁ እንደበግ መነዳት ነው እንዴ?
@yosefyakob1382
@yosefyakob1382 5 ай бұрын
btam enamsgenalen nfse ejg destgia nberch bnberw weyeyet .profeser abrham thtne ewktachewn selakafelun egziabher yakbrln
@yetnayetkibrekidusan4993
@yetnayetkibrekidusan4993 6 ай бұрын
እኛ ሀይማኖተኛ ሰዎች ነን ይሄን ፍልስፍናና አጋንንታዊ እሳቤ አንቀበልም! የምንፀልየውም ለ universe ሳይሆን ለእግዚአብሔር ለፈጣሪያችን አሳስበን ምላሽም የሚሰጠን እርሱ አምላካችን ነው። ስንሞትም ደግሞ የዘላለም ህይወት አለን! ስለእናንተ አላውቅም። ጠያቂው ራሱ ሲያስጠላ አንተን ብሎ ክርስቲያን። ሰውየው meditation ምናምን እያሉ ክፉ መንፈስ አወጣለሁ የሚሉት ሰይጣን በሰይጣን አይወጣም በእግዚአብሔር ሀይል እንጂ።meditate ሲያረጉ ሰይጣን ያጃጃላቸውን ነው እኛንም ሊያጃጅሉን የሚሞክሩት። ግን አንቱ ሰውዬ ራሶት ላይ ያለውን አጋንንት ወደልብዎ ተመልሰው ፍልስፍናዎትን ትተው ቢፀበሉ የዘለአለም የህይወትን መንገድ አገኙት ማለት ነው። ሳይንስ ከእግዚአብሔር ቀድሞ ነበረ እያሉን እኮ ነው። ይቅር ይበሎት!
@natnaleabera9842
@natnaleabera9842 8 ай бұрын
teyakiw betam gobez nw gebtot nw mieyikew . lemeredatm nw misemaw
@elsabetgurmessa1981
@elsabetgurmessa1981 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ የእርሶን ትምህርት ተምሬ ተግባር ላይ ማዋል ምኞቴ ነው .....ጥያቄ 4th dimantion ላይ ከደረስን ነገሮችን በምን መልኩ ነው ምናያቸው የምናውቃቸው ለምሳሌ የሠዎችን ስም ለማወቅ
@mesgnazekarias9063
@mesgnazekarias9063 Жыл бұрын
Aba betam adnakiwo negn
@segededemissie3505
@segededemissie3505 5 ай бұрын
አሪፍ ነገር ትልቅ ጥበብ ነው! ያለውም ይህ ጥበበብ ከኛው ኢትዮጵያን ጋር ነው!
@amansintayew5020
@amansintayew5020 5 ай бұрын
1ኛ/ቆሮንጦስ 1 ፥19-25 ያለውን አንብብ ይህ ጥበብ የዚህ ዓለም የዲያቢሎስ ጥበብ ነው መጨረሻውም የዘላለም ሞት ነው
@segededemissie3505
@segededemissie3505 5 ай бұрын
@@amansintayew5020 ዋና ጥበብን ለደግ ነገር ማዋሉ ነው እንጂ ሁለት ነገሮች ሁሌም እስከአልፋና , ኦሜጋ የሚኖሩ ናቸው ! ዋናውን ግን , እስካለሁ በሱ ነኝ! የሌላውን እኔ አይመለከተኝም::
@bbgl5736
@bbgl5736 Жыл бұрын
ፕሮፌሰር ማለት እብደት ነው በርቱ። በኢስላም ነብዩ መሀመድ( ሰዐ ወ) ጨርሰውታል።
@JhoneTheapostle
@JhoneTheapostle Жыл бұрын
እስኪ ነብይክ ከነገረክ ሞት በምን ምክንያት መጣ ?? አምላክ ክፉ ነገርን አልፈጠረም ከየት መጣ
@amansintayew5020
@amansintayew5020 5 ай бұрын
ይኼ የአጋንንት ጥበብ ነው በፍፁም ወደ እውነተኛው ፈጣሪ አያደርስም ሀሰተኛው ክርስቶስ በምድር ላይ ሲነግስ የሰዉን አህምሮ የሚቅጣጠረውን የዲያቢሎስ መንፈስ አሰራርን የሚያሳይ ነው ሁለት መንፈስ አለ የዲያቢሎስና የእግዚአብሔር የእናንተ ሳይንስ ደግሞ በጭራሽ የእግዚአብሔርን መንፈስ ሃሳብ ሊረዳው አይችልም የዲያቢሎስ ነው ጆሮ ያለው ይስማ
@fretachannel
@fretachannel 6 ай бұрын
ምን ዓይነት ጠመዝማዛ ከእግዚኣብሄር ቃል የሚጋጭ ኣጋንንታዊ ትምህርትና ጥንቆላ ነው? የሄ ምድራዊ ጥበብ ስይጣናዊ ነው። ከዚህ ዓይነት የጥንቆላና መዋርት መግለጫ ውጡ ንስሃ ግቡ። የእግዚኣብሄር ፊትና ሃይሉን ፈልጉ። እውነተኛ መንገድና ህይወት ክርስቶስ ብቻ ነው ንስሃ ግቡ።😢
@solomontadese3348
@solomontadese3348 Жыл бұрын
Ere ebakewot yekeberu zemenawi tenkulena men leteweledu ayasefafu EGZIABHER yemelesewot menfes kidus ke erkus menfes gar ayekelakelu. Teweled hoy neka neka neka neka neka neka...........
@SamiGechy
@SamiGechy 5 ай бұрын
Did this Dr any book on the issue? please tell us
@bilalalhabesha7173
@bilalalhabesha7173 11 ай бұрын
Tell us where you study and when
@fiturdaniel5649
@fiturdaniel5649 3 ай бұрын
Where can I find you doctor Abraham
@nagwaeltoum5267
@nagwaeltoum5267 Жыл бұрын
صباح الخير
@SaraUsnzsa
@SaraUsnzsa 5 ай бұрын
Dr Abraham whre are the place he got Edaction?
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 5 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታነዉ❤❤❤❤ያድናል ባሌ ወዝሔዶ አረቄ ይዞ ካአድ ቄስ ጋ ሴጣን አዩ ቄሱ ማቅረብ ይችል ነበረ ባሌ ሙስሊምነዉ ትዳሬ በዛምክኛት ፈረሰ😢😢
@gezahegnfikru5615
@gezahegnfikru5615 Ай бұрын
እንግዲ ከሞቱ በኃላ በእስፕሪት መጥተው ቃለ መጠየቅ ያረጋሉ ሀቢቢ ሲሞቱ ፍርድ አለ እሺ። ዬ አይነት እውቀት ሜታ በራ ሜታ ፊዚክስ ይቅርቦ ንስሀ ይግቡ አምላክ ለንስሀ ነው እድሜ የጨመረሎ በጣም ያሳዝናሉ ተዉ...
@user-cb3ex3do7f
@user-cb3ex3do7f 6 ай бұрын
17:53 ሀሳብ ማለት የእይታ የድምጫና የስሜት ሚዛናዊ ጥርቅም ወይም ክምችት ነው። 🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈
@andualemmulugeta3577
@andualemmulugeta3577 Жыл бұрын
Esachew(professor) endinageru edil setachew enji b mehal hasabachewn saychersu atakoretachew.
@kesstekesste195
@kesstekesste195 5 ай бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ አሚነሮው usa sihone በኦርቶዶክስ እምነት እና መንፈስ sewoch huala kerinet mehaiminet billow yasbalu enna be Dr abreham emisetu besaince yetedegefe menfesawi eminet silehone bitu lewit yametal
@mohammednasirabagero5668
@mohammednasirabagero5668 6 ай бұрын
Effect preced the couse first believe in God then you will be awarded heaven
@berrez4985
@berrez4985 5 ай бұрын
ABREHAM WHAT DO YOU MEAN WHEN YOU SAY," LET SOME ONE DIE FOR HALF AN HOUR."
@assefajudah8559
@assefajudah8559 5 ай бұрын
The poll. Dr. Abraham, many are suggesting, please , do formal training and replace yourself and help Ethiopia and the Ethiopian People ! " the mender ware , lerso aibejem". They say, pass to next generation , please. We can give you fund !!!
@AnduAlem-sb4ig
@AnduAlem-sb4ig 29 күн бұрын
ኘሮፈሰር በፍጥነት ልጆችን ማስተማር ላይ ቢያተኩሩ እኔጨተለዉጨበታለሁና
@yenealem5112
@yenealem5112 6 ай бұрын
Bemare yetelewese ye aganente temeheret newe yemiyastemerut, tetenkeku, meremerut, tseleyu, egezeabehere yegeletselachehuale
@alemwonodayehu2815
@alemwonodayehu2815 4 ай бұрын
ጥያቄህ እጅግ አጥጋቢ ነው ማብራሪያው ግን ለማናቸውም ማለቴ ለሁሉ ለተማረውም ላልተማረውም እንዲረዳው ማድረግ ቢቻል
@Mekos853
@Mekos853 6 ай бұрын
የሃይማኖትን ገተት ቀርፎ እውነተኛውን እግዜር እንድናይ በጣም ጠቃሚ እውቀት ነው። ይሄ ለዚህ ትውልድ እንጂ ለጉፋያው ትውልድ አይሆንም።
@sweetman5249
@sweetman5249 5 ай бұрын
Temechehegn 😂😂😂
@Mekos853
@Mekos853 5 ай бұрын
@@sweetman5249 አንተ እውነትን ከተጠሙ ሰዎች አንዱ ነህ። እግዜር ይመራሃል። ይመችህ፥
@genetminay7894
@genetminay7894 5 ай бұрын
እውነት ነው ❤️❤️❤️🙏
@remziremzi5829
@remziremzi5829 Жыл бұрын
🤔👂❤👍
@mohammednasirabagero5668
@mohammednasirabagero5668 6 ай бұрын
Hazel Qurana yahdi minizuulumaatii ilen nuru Means knowledge leads from darkness to light
@yoditlulseged801
@yoditlulseged801 Жыл бұрын
I do not get it
@solomontadese3348
@solomontadese3348 Жыл бұрын
Yetenkuway yedebetra sera ke hagerachen nekelo yawetalen iha hulu dem yemifesew hezebachen yemiyalkew betenkola bekefat yetenesa new EGZIABHER yastenkuwayunem yetenkuwayonem serachewen hulu yakshefew.
@meronalemayehu3840
@meronalemayehu3840 4 ай бұрын
ሜዲቴሽን እና ፀሎት አንድ ናቸው ወይ?
@mulukengetachewu9186
@mulukengetachewu9186 9 ай бұрын
ሃይማኖቶች ሜትሪክስ ናቸው የአይምሮ ማሰርያ ስለዚህ ወደ ከፍታችን ወደ አዲሱ ንቃተ ህሊና እንገባለን
@Mekos853
@Mekos853 6 ай бұрын
ሃይማኖት ሳይሆን አንተ አንቺ ነህ ነሽ ሜትሪክስ።
@glorycalling6053
@glorycalling6053 Жыл бұрын
Read books by Rudolf Steiner
@fiturdaniel5649
@fiturdaniel5649 3 ай бұрын
I heard that they want a students to teach Please address please
@user-ij3dw7nh3c
@user-ij3dw7nh3c 5 ай бұрын
እንደ በቀቀን መለፍለፍ ሸምድዶ ቃላት teleportation remote viewing ቀልድ አይደለም አንዱንም ሳያረጉ
@ashug6443
@ashug6443 Жыл бұрын
Engdawork fithn sayewu sakien ametawu....azohn azohn wondmie physics batforf nro ahun yigebah neber...
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
OK the formula is every thing is soil and returning to soils this the Master formulas of God food- caca- soil then seeds plant" food
@amanuel1789
@amanuel1789 5 ай бұрын
እሚጠየቀው ሌላ እሚመለሰው ሌላ...... ሰውየው ምንም አያቅም...
@geremew8126
@geremew8126 5 ай бұрын
A nine years old boy can remember how he cried when he got born🤔 I do not totally accept this is true, not even the way it is told to us. I think Dr. Abreham do not want to say it is a general therapy how every ones life evolves until his/her present. Meta physics can not remind me what I did when I was 6 months years old, rather the creator of the soul, God can do it.
@zufankassa9650
@zufankassa9650 5 ай бұрын
Lucy yemilewun film eyew
@nebiyuminasse-xk7sb
@nebiyuminasse-xk7sb Жыл бұрын
ፕሮፌሰሩ ከ quantum physics አንፃር ስለ መንፈሳዊ ኃይልና ዓለም ነው እያወሩ ያሉት:: ሃይማኖተኞች ይህንን አያውቁም ገና ስጋውያን ናቸውና!
@AddisMolla-tz7fs
@AddisMolla-tz7fs 10 ай бұрын
ስጋውያን ናቼው ስትል ገና 5% ላይ ናቼው እያልክ ነው እነሱኮ 4th dimation ደረስኩ እያሉህ ነው በተግባር ቴሌፖርቴሽን እንደሚጠቀሙ አስረድተውህ እንደት መቀበል ያቅትሃል?
@wondosendebebe6
@wondosendebebe6 8 ай бұрын
ባክህ ህዝቤ በተጨባጭ በህይወት በኑሮ ያልተፈተነ ነገር ከሳብጀክት ማተርነት የዘለለ አይደለም በሞያቸው ጥግ የደረሱ መሆናቸው ባይካድም unexamined life no worth to live “ …
@bilelegntiruweha9744
@bilelegntiruweha9744 5 ай бұрын
ጥያቄ 1-ለ2 ወር ሙሉ በህልሜ ያየሁትን ነበር ቀኑን ሙሉ ሰሰራ የምውለው። ለምንድነው!? 2-ያለተቃራኒ ነገር ለምሳሌ ያለግጭት ሰላም ብቻ ህይወት አሰልቺ አትሆንም
@TsegayeBelete-ce9ul
@TsegayeBelete-ce9ul 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ የእብዶች መናኸሪያ ሆነች ዘንድሮ ምን ተሻለን?
@HaderaGebremariam
@HaderaGebremariam 6 ай бұрын
min aynet wefefie
@GodisgoodTrue-pj5yo
@GodisgoodTrue-pj5yo 5 ай бұрын
Ignorant
@meazaayele4491
@meazaayele4491 Жыл бұрын
አሁን አሁንማ የሳይንስ ሰዎችን እንደመስማት ያለ አዝናኝ ፕሮግራም እያጣሁ ነው የምር 😂
@kibretkidane7765
@kibretkidane7765 5 ай бұрын
ሜዲቴሽን ማለት በኢት የተለመደ ነዉ ቃሉም ሱባኤ ማለት ነዉ
@user-um6mj1qu9m
@user-um6mj1qu9m 5 ай бұрын
ሕዝቅኤል 28 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ በበደልህ ብዛት በንግድህም ኃጢአት መቅደስህን አረከስህ፤ ስለዚህ እሳትን ከውስጥህ አውጥቻለሁ እርስዋም በልታሃለች፥ በሚያዩህም ሁሉ ፊት በምድር ላይ አመድ አድርጌሃለሁ። ¹⁹ በአሕዛብም ውስጥ የሚያውቁህ ሁሉ ይደነቁብሃል፤ አንተም ለድንጋጤ ሆነሃል፥ እስከ ዘላለምም አትገኝም። በደንብ ለማወቅ ሙሉን ማንበብ
@abrahamerduno327
@abrahamerduno327 5 ай бұрын
6ተኛ sense of perception የሰይጣን ዓለም ላለመሆኑ ምን መረጃ አለን::መፅሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ስሙ የሌለበት ዓለም የሰይጣን ስለመሆኑ በቂ መረጃ ነው
@eliastheb4332
@eliastheb4332 Жыл бұрын
ተርታ ወሬ መስማት ስለምንወድ እንጂ ፡ ለምን ሰርቶ አያሳየንም!
@yohan7782
@yohan7782 Жыл бұрын
🤣🤣🤣 lik nw
@yosefmekuria2837
@yosefmekuria2837 Жыл бұрын
አንተ መረዳት ስላቃተህ ፣አስረጂውን ባንተ ልክ ማሰብ አይከብድም!?
@simeneshfiseha9059
@simeneshfiseha9059 8 ай бұрын
Society በሰይጣን እይታ ውስጥ እንድገባ አጋንንት አለም ለመፍጠር ነው ግን በትምህርት ስም የምመጣ አጋንንት ሴራ በኢየሱስ ደም ይፈረስ ። መፅሐፍ ቅዱስ ያነበበ እና የእግዚአብሔር መንፈስ የምመራ ሰው የእርሶን ድብቅ አጀንዳ ከጨለማው አለም ጋር ያለውን ግንኙነት በጣም ይረዳል !
@Edelegnawmathstopic859
@Edelegnawmathstopic859 6 ай бұрын
Exactly
@GodisgoodTrue-pj5yo
@GodisgoodTrue-pj5yo 5 ай бұрын
Negative mentality
@kibretkidane7765
@kibretkidane7765 5 ай бұрын
ደጋግመክ ጋብዝል ግን ሰዉ የሰጠወን አሰተያየት አትሰዉሩ አዉጣዉ
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 Жыл бұрын
1000. Gize. Bitabraraw. Tinkola. Buda menfes …. setanik. spirit. new. Hizbun. Atawenabdu.
@yonathan2895
@yonathan2895 6 ай бұрын
Kkkkk ayizosh andi kan yigabashal gir alesh ayidel..timiru
@bilalalhabesha7173
@bilalalhabesha7173 4 ай бұрын
ወይ ሀገሬ የማንም መጫወቻ ሆንሽ። ሰዉ እራሱ ያልገባዉ ለሰዉ ለማስረዳ ሲሞክር ይህን ይመስላል። እስተማሪ እንዳልነበር ያስታዉቃል። ስበካን በሳይንስ ለመደገፍ የተሞከረዉ አልተሳካም። ሙታሰር ነበረበት፣ መንግስት ቢኖር።
@kibkebede5503
@kibkebede5503 5 ай бұрын
እግዚአብሄር የሌለው ምንም የለውም፡፡ ይቅር ይበላችሁ፡፡ ሳይንቲስቶች ሳይቀሩ ወደ ፈጣሪ በተመለሱበት ጊዜ በሚዲያ ጥንቆላ promote እምነትን ማጣጣል፡፡
@mohammednasirabagero5668
@mohammednasirabagero5668 6 ай бұрын
Adam our father is believer how can it be only 10000 years
@buliano
@buliano 6 ай бұрын
እንደዚህ አይነት እብዶችን ማነዉ ፈቶ የለቀቀብን😂
@bekelegutema7875
@bekelegutema7875 6 ай бұрын
Ignorant
@GodisgoodTrue-pj5yo
@GodisgoodTrue-pj5yo 5 ай бұрын
Ignorant
@asterkiros3236
@asterkiros3236 Жыл бұрын
Ehie sew awaki new negeru yalgebachuh sewech ye carl young metsahftochn btanebebu maweraw ygebachuhal
@user-dz7lu3ri7b
@user-dz7lu3ri7b 4 ай бұрын
መንፈሳዊ አለም በዘወትር ቃንቃ ማንም ተራ ሰው ሊገባው በሚችል መንገድ በአማርኛ ቋንቋ የገለጡ አዛውንት ዶክተር አብራሀሞ የኢትዮጵያ የወደፊት ተሰፍ ይመስሉኛል እውነት አውቀው ፣እውነት፣ ነፃ ያወጣቸው፣ አቶ፣አብራሀም ፤ ከሞት በፊት፣እውቀታቸው፣ ለብዙዎች ፣ከተዳረሰ፣ ኢትዮጵያ ፣ ከደም፣ መፋሰስ ፣አዙሩት፣ትወጣለቸች፣ ብዬ ፣ተስፋ፣አደርጋለው።
@michaelandhun3514
@michaelandhun3514 5 ай бұрын
እዚህ ጋር ደሞ ሌላ በሽታ!! ክህደት ለትውልድ ከምታስተምር ንስሀ ገብተህ በመድኅን ክርስቶስ እመን። ያንተ ፊዚክስ በእግዚአብሔር ፊት ሞኝነት ነው። በየትኛው ፍልስፍናህ ሞትን ድል ማድረግ ትችላለህ?? ከክርስቶስ ውጪ ይሄ ድንቁርና ነው ትውልዱን ሰው በላ ያደረከው! መንፈሳዊ ሕይወትን ከሳይንስ ለማቀላቀል አትሞክር!!
@abiybirhanie1097
@abiybirhanie1097 Жыл бұрын
Bible MEKBIB 3:11 ANBEBE
@hop77713
@hop77713 Жыл бұрын
ዋዉ...ጥሩ ጥቅስ በዚህ መንገድ ተረድቸው አላውቅም ነበር እግዚአብሔር ይባረክ። እግዚአብሔር ማመን በቂ ሆኖሳለ ይህ ሁሉ መድረሻ የሌለው ከንቱጥረት ነው።
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 39 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 92 МЛН
መላዕክት vs አጋንንት     በዶ/ር አብርሃም አምሃ
13:06
የስህበት ህግ || The Law of Attraction - ክፍል 1
46:04
Impact Seminars
Рет қаралды 298 М.
የተሰወረብንን ረቂቅ ዕውቀት እንዴት እናግኝ? 5D በዶ/ር አብርሃም
31:25
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 226 М.
የጭንቅላት እሳትን ለማብራት ከእርጅናው ታደሰ አንተም ...
41:27
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 60 М.