bermel Georgis የአደጋ ጊዜ ተጠሪ እመቤታችን ብዬ ስል ሰው ይገረማል ሌላ አለም ደርሼ መጣውና... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

  Рет қаралды 43,295

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

4 ай бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 475
@user-zc5sj6sx2g
@user-zc5sj6sx2g 4 ай бұрын
እኔም የዚህ ጎዞ ተጓዥ ነበርኩ ፈጣሪ ይመስገን።አላዬ ሳላደንቅህ አላልፍም ኢንተርቪው ስታደርግ በተመስጦ ነው የምታደምጠው ጣልቃም አትገባም። ተባረክ
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 4 ай бұрын
እስኪ የተደረገልሽን መስክሪልን
@elisabit8946
@elisabit8946 3 ай бұрын
Ere edew wodimi edihid efelig neber betam yeagant meterakemiya honol begta edet new emikedew
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s 3 ай бұрын
​@@elisabit8946አይዞሽ አህቴ አግዚአብሔር ይርዳው እነ አላየ ጋር በመደውል ያለዉን ነገር እነሱ ይነግሩሻል ደዉለሽ ጠይቂያቸው
@user-eq5uz8pu4o
@user-eq5uz8pu4o 4 ай бұрын
ከፍቅሯ ርቃቹ የምትኖሩ ማርያም ፊደል ናት ኑ ተማሩ አቤት መታደል እመብረሐን ሰአሊተ ምህረት አቁራሪተ መአት ኩክ የለሽ የዋሻ ንግስት ሶልያና ወይ ብላ የግሸኗ አረ ስሟ መጣፈጡ አንችን የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን በሐጥያትም ብሆንን ያንቺ ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ አይናችን ነሽ ማርያም አይንችን አይንኩንብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን
@masertiemasertie5386
@masertiemasertie5386 3 ай бұрын
በጣም እንወዳታለን ❤❤❤❤❤❤
@Maram-zk3ml
@Maram-zk3ml 3 ай бұрын
በመደመርያሰማህቱበርሚለጊወርጊስእድሜጤናየሰጣችሁአላዩወንድሜአኔያለሁትሳወዳረበያነዉአናየሰማቱታምርስሰማየማልቆጣጠረዉአራስህመምያመኛልከወጠሁአምሰትወሬነዉእዳየንአኳከፉየአልጨረሰኩእባክህወንድሜወለተሰላሴነወየምበለዉየሦሰትልድእናትነይበጣምተቸግሬነዉአሰርአመትየኖርኩበትቤቴፈርሶብኝነዉይህንንየምገልጽልአያለቀሰኩነምወንድሜበሰማህቱጌወርጊስሰምእጠይቃለዉ😂😂😂😂😂😂😂
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s 3 ай бұрын
አይንኩብን አይናችን ናት ሕይወታችን ናት እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወዳታለን
@zufanmekonenn2210
@zufanmekonenn2210 3 ай бұрын
Lenem enate nech❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ene ewedshalehu gin endemwedish anchi tawikialesh❤❤❤❤❤❤❤
@user-qv1df8dh9m
@user-qv1df8dh9m 2 ай бұрын
እመብዙሀን።እኔማለእሲአምንም።ለመገለፅ።ቃላት።ያጥረኚል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-yz3of3ur5n
@user-yz3of3ur5n 4 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ እባክህ እኔንእኔንም ለደጅህ አብቀኝ
@user-th4bh3tu1z
@user-th4bh3tu1z 4 ай бұрын
በረከትህ ይደርብኝ ለኔም ተጠሪ እመብርሃን ትሁንልኝ አሜን
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@eshetushferaw3348
@eshetushferaw3348 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁም እመብርሃን ትድረስለት🙏🙏🙏
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ተጠሪ ትሁነን
@meseretzike
@meseretzike 4 ай бұрын
Amen🤲🙏
@degolabraha9972
@degolabraha9972 4 ай бұрын
ሰማዕቱ ለናንተም እንደደረሰ ለኛም ለደጁ ያብቃን
@sifantube7234
@sifantube7234 3 ай бұрын
Amen amen amen awo yerdan
@user-tx7gk4rj2m
@user-tx7gk4rj2m 3 ай бұрын
ሠማዕቱ ቅድሥት ጊወርጊሥ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ አምላኬ የሥደትእህትወድሞቸ ለደጅያብቃን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sabayemane3153
@sabayemane3153 3 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 19 күн бұрын
አሜን
@Mariam-ob3qj
@Mariam-ob3qj 13 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤😂🙏🙏🙏😢😢
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 4 ай бұрын
እናቴ ኪዳነ ምህረት ሰማእቱ ወድሞቼ ልጄንም ልኪያለሁና ለኛም ድህነት ና ፈውስ አድርገሽ ለምስክርነት አቁሚን ለቅዱስ ቁርባንም አብቂልኝ ቤተሰቦቼንም አደራ እናቴ አሜን እኔንም ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ ለፀበልሽ ለሰማእቱ ጠበልም አብቂኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@user-hr3uu7sl3p
@user-hr3uu7sl3p 4 ай бұрын
እጂግ በጣም ይገርማል❤ ደስ የሚል ማስታዋል ነው የአደጋ ጊዜ ተጠሪህ እመብርሀን ስትል የተሰማኝ ድደስታ ልዩ ነው እውነት ነው ለአንተ የደረሰች እመብርሀን ለኛም ትድረስልን ❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 3 ай бұрын
ለናተ የደረሰ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ይድረሰን❤❤❤❤❤👏
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏ሰማኢቱ ቅዱስ ጊወርግስ ለወድማችን የደረስክለት ለኛም ድረስልን🙏🙏🙏
@user-iw2km4hy4w
@user-iw2km4hy4w 4 ай бұрын
እማምላክ እናቴ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@SARA-sk6og
@SARA-sk6og 4 ай бұрын
ስመእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህአብቃኝ
@user-oy4rs9wx6r
@user-oy4rs9wx6r Ай бұрын
ሰማቱ ጊወሪጊስ ለደጂኽ አብቃን ይሄንቢዲዮ የምታዮ ሁሉ በፀሎታቾ አስብኚ ወለተብረሀን ነኚ የድንግልማሪያም ልጂ
@kiyaGenet
@kiyaGenet 3 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ሀጢያተኛዋን ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏
@jamujamuu8676
@jamujamuu8676 4 ай бұрын
ላንተ የደረሰልህ የአለሙ ቤዛ ይድረስልኝ ለዛ ለተቀደሰ ቦታው ይብቃኝ አሜን
@user-in2ck6qy3e
@user-in2ck6qy3e Ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለናንተም እንደደረሰ ለኛም ለደጁ ያብቃን!!
@user-qi6og4zt3r
@user-qi6og4zt3r 3 ай бұрын
የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ እንዲያበቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ❤
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 3 ай бұрын
አባቴ ሰማእቱ እናቴ እመቤቴ እኔ በሀጢያት የተጨማለኩት አድኑኝ የተዘበራረቀውን ህይወቴን አቅኑልኝ 😢😢😢😢😢
@kijikijidejen6538
@kijikijidejen6538 4 ай бұрын
አገላለጽህ ድቅ ነው ወድማችን ላንተ የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ እኔም ስደት ላይ ነኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ሁላችንንም❤❤
@eshetushferaw3348
@eshetushferaw3348 4 ай бұрын
አሜን ለሁላችሁ ይድረስላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistdajane2742
@tigistdajane2742 4 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ሀጢያተኛዋን ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅነው የአንተ የደረኛ የእኛም ይደረስልን የሰማይት የቅዱስ ጊዮርጊስ የወላዲተ አምላክ አማላጅታቸው አይለየን እንደ ቃልህ ያድርግልን
@merd24
@merd24 4 ай бұрын
#ነብኑ_ዕንባቆም በምዕ 3፥2 ''አቤቱ ድምፅህን ሰምቼ ፈራሁ፤ ሥራህንም አይቼ አደነቀሁ።'' የሚለውን ቃል በተግባር የምታዩበት ቦታ #በርሜል_ጊዎርጊስ ፀበል ነው። እኔ ደግሞ ፀበሉ ሲመጣ የፈርስ ኮቴ ሳይሆን እንደ ከፍተኛ የወንዝ ዥረት ድምፅ ነበር ሲሰማኝ የነበረው። ልክ ድምፁን ስሰማ ነፍስና ስጋዬ ሊለያዩ ነበር የሚደርሰው እጅግ አስጨናቂ ግን ደግሞ ፍቱን መድሃኒት ነው። ቦታው የበረሀ ገነት ነው ። እግዚአብሔርን ሥራህ ግሩም ነው በሉት !
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s 3 ай бұрын
ታድለሽ 🥰እኛንም ከስደት ዓለም ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን 🙏
@Abrilala
@Abrilala 4 ай бұрын
የመዳናቹ ምክንያት ሰማዕቱ ለኛም የመዳን መንገድ ጥረግልን ለደጅህ አብቃኝ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 19 күн бұрын
አሜን:ወድማችን:እያለቀስኩነው:የሰማሁህ:በፀሎትአስቡኝ:ለደጁእዲያበቃኝ:ወለተኪዳንብላችሁ:አገርልገባ:ትንሽቀረኝ:ተሰቃየሁ:በአዛብአገር
@user-pk8vw7ms7c
@user-pk8vw7ms7c 4 ай бұрын
ሰእማቱ ቅድሰ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብኝ ሀጣኛቱ ልጅህ ነኝ😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏
@abebaa8056
@abebaa8056 4 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን ምህረትህን ለእኛም ባለንበት አድርሰን ለደጅህም አብቃን ።
@Alma-dx4jv
@Alma-dx4jv 18 күн бұрын
😭😭አሜን አሜን አሜን የለዳው ጸሀይ የአድዋው ወታደር ሰማእቱ ጊዮርጊስ ይድረስልን ለደጁ ያብቃን 😭😭😭
@abebedese9907
@abebedese9907 Ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለተቀደሠው ቦታህ አደራ አደራ አድርሰኝ ።
@tesfahunwassie7574
@tesfahunwassie7574 4 ай бұрын
ሰማዕቱ ለቦታህ አብቃኝ። እስከዛው ባለሁበት እኔንም ቤተሰቦቸን ከሥላሤ ምህረትን ለምንለን።
@user-zm7ed5bl1s
@user-zm7ed5bl1s 3 ай бұрын
ቅድሰ ጊውረጊሰ ሰማኣቱ ለደጁ ኣብቅኝ😢😢😢😢😢😢😢
@user-rj7kr2mt1f
@user-rj7kr2mt1f 4 ай бұрын
አሜን እደአፍህ ይሁንልን ለደጁ ያብቃን
@merytesfaye4892
@merytesfaye4892 3 ай бұрын
እመብርሀን ለሱ ለወንድም የደረስሽ ለኔም ለቤተሰቤም በሙሉ ድረሽልኝ :: ሰማዕቱ ቅዱስ ጎርጊሰ ለደጅህ አድርሰኝ ማረኝ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ ይቅር በለኝ ሀገራችንን በቃ በላት አስታርቃት ከጌታችን ከመድሀኒያታችን❤❤❤❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 ай бұрын
እመብርሀን በምን ትገለፃለች?🤔የኔ እናት ለኔም ልዮ ናት ደራሽ እመቤት ስጨነቅ ስነግራት ፈጥና ትደርሳለች እረ ለኔስ ልዮ ነች ደግሞ እኮ ክርስትና እናቴ እኮ ናት ኪዳነ ምህረት ናት ሌላ እናት የለኝም በምድርም ታድየ 👏
@ababaababa310
@ababaababa310 4 ай бұрын
እቤቱ ለቤቱ ይብቃኝ
@mulumulu5957
@mulumulu5957 3 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክክ ለጅክ አብቃኝ ምህረትክንም ላክልኝ ቀናሁ አባቴ😢😢😢
@user-yt6ru8jo7s
@user-yt6ru8jo7s 4 ай бұрын
የልኡል እግዚአብሄር ምስክር ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ እኔን ቆሻሻዋን መንበረ መለኮትን ለደጅህ አብቃኝ አባቴ 😢😢😢ላንተ ዋስ ጠበቃ የሆነችህ እመብርሀን ለኔም የአደጋ ጊዜ ተጠሪ ትሁነኝ😢
@eshetushferaw3348
@eshetushferaw3348 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችሁም ፈጣሪ ይድረስላችሁ🙏🙏🙏
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 3 ай бұрын
እውነት ነው የእመቤታችን የቅድስት የድንግል ማርያም ወሌታው ተነገር አያልቅም ወንድሞቻችን የሰማይት ቅድስት ጊዮርጊስ ብርታቱ ይስጣቸው
@ayinalemtekileyohanis1766
@ayinalemtekileyohanis1766 3 ай бұрын
እዉነት ሰማዕቱ ገወርጊሰ ለደጅህ አብቃ እግዚአብሔር ሆይ አንተ የውሰጤን ችግር ታቀዋልህ እውነተኛ ሰው መሰሎ የወሰድብኝን ነገር ገወርጊሰ አንተ አሰመልሰል አንተ ፈርድኝ ሌላ ምንም አልልም እዉነተኛ መሰለው የሰውን ልብ የሚመሠሎ ሌቦችን ሰማይቱ ቅዱሰ ገወርጊሰ አንተ ልብ ሰጣቸው ።አንተ የተሰበሰበው ልብ መልሰልኝ ሰማዕቱ ቅዱሰ ገወርጊሰ የልቤን ሰብራት መልስልኝ የቤተሰቦችን ጤንነት ሰጥልኝ ሰማዕቱ ቅዱሰ ገወርጊስ ተብቅልኝ እኔ በሰላም ከሰደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ ።
@user-oz7oi8bx3n
@user-oz7oi8bx3n 4 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔ ሳላቅህ የነፍስ አባቴ የሆንከኝ እባክ እባክ ከነቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃኝ የሚያስጨንቀኝን ታዉቀዋለህ አበርታኝ አጠንክረኝ አባቴ ቤትህ ናፍቆኛል
@abebewlda8554
@abebewlda8554 4 ай бұрын
በጣም ይገርማል የወንድማችን የማያናግረው ሰማዕቱ እራሱ ነው አንደበቱ የሚወጣው ቃላቶች እንዴት ደሰ በሚል አገላለፅ ነው የሚገልፀው እባክህ ወንድሜ ላተ የደረሰልህ ሰማዓቱ ለእኔም እንዲደርሰልኝ ፀሎትህ ይርዳኝ ሰማዓቱ አባቴ እኔም ደካማው እና በደለኛው ልጅህ እርዳኝና ለደጅህ አብቃኝ ሰላደረገልን ነገር ሀሉም እግዚአብሔር ይመሰገን
@eshetushferaw3348
@eshetushferaw3348 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ይደርስልሃል እመነኝ ችግርህ ሁሉ ታሪክ ይሆናል አይዞህ በፀሎት በርታ 🙏🙏🙏
@abiiiGod4596
@abiiiGod4596 3 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለ ደጅህ አብቃኝ::
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 4 ай бұрын
አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ከነቤተሰቦቼ ልደጅሕ አብቃኝ ስደተኛዋን ሐጽያተኛዋን ልጅሕን እናቴ እመቤቴ የስደት ስንቄ አለይታዬ ከደጅሽ የምቆምበትን ቀን ቅርብ አድርጊልኝ አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እንኳን ደስ አለሕ ለእኛም እንዳፍሕ ያድርግልን ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@mekidesgebeyaw5335
@mekidesgebeyaw5335 4 ай бұрын
ወንድማችን ላንተ የደርሱልህ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያምና ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔም ለቤተሰቦቼም ይድርስልኝ ለቅዱስ ቦታው አምናለሁ ባለቤቴ እስር ቤት ነው በቅርቡ ሀገር ቤት ይግባና በሱ ከዛ ቅዱስ ቦታ መሄድ በቅዱሳን በሰማእቱና በእመቤቴ ምልጃ እናቴንም የደም ግፊት አሞብኛል እኔም በጣም እጨናነቃለሁ የባለቤቴም የእኔም መላ ቤተሰቦቼም ሁላችን በአምላኬ በእግዚአብሔር ቼርነት እንፍወሳለን ይደርስልኛል ሀገርም ስገባ በአደባባይ እመሰክራለሁም አምናለሁ አሜን ይሁን ይደርግልኝ
@sintayehudawed3132
@sintayehudawed3132 3 ай бұрын
እባክህ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጀህ አብቃኝ እስከምመጣ ድረስ ከተያዝኩበት ወጥመድ አውጣኝ ከተያዝኩበት የህመም ስቃይ አውጣኝ
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s 3 ай бұрын
ዉይይይ መታደል እናቴ አንቺ እኮ የሚገልጽሽ ቃል የለም የኔ እናት ወላዲተ አምላክ ክብርሽ ከፍ ይበልልኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝና ለ ምስክርነት አብቃኝ 🙏ወንድሜ አላየ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🥰🙏
@webet2273
@webet2273 4 ай бұрын
ተስፋችን እግዚህአብሄር ተሰፋ ሰጠከን አድርሰን ኪዳነምህረት እናቴ የቃልኪዳኞ እመቤት በለተቀንሽ ያስማሽኝ ቅዱስጊዮርጊስ ያደረክልኝ ተናግሬአላዉቅም ለደጁ በቅቼ ለመስከር ያብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetngash6454
@genetngash6454 3 ай бұрын
ሠማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ ለበረከትህ ለስለትህ አብቃኝ እርዳኝ እባካቹ ሠማይቱ ቅዱስጊወርጊስየሄዳቹ የተማፀናቹ ሠማይቱ ፀሎታችሁን የሠማቹ የደረሠላቹ አስ ቡኝ ተቸግርለሁ ያለሁት በስደት ነዉ ስራ ባለበት ሀገር ይሄዉ አልሰራም እረፍት ቤት ተቀመጪ ተጨነኩ ለ6 አመት ይሄዉ አልሰራም ተቸገርኩ አሁን እምማፀናቹሁ አስቡኝ በፀሎት እኔም ተሣክቶልኝ ለደጁ እድበቃ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ
@AberashGutema
@AberashGutema 4 ай бұрын
ወንድሜ ድንቅ ምስክርነት ነው 1:16:37 የተናገርከው ለሁላችንም ሰማዕቱ እነደየችግራችን ይደረግልን!
@girmaabera7619
@girmaabera7619 4 ай бұрын
💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛❤️💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓 እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃቹ ወድማችን እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ክዳነምረት ለአለም ሁሉ ቃልኪዳን ገብታለች 🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿💚💛🏆💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💚💛🏆💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💚💛💓💚💛💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖 እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ክዳነምረት ለአለም ሁሉ የተዘጋ ልባችንንንንንንንንንንንንንንንንንን ትክፍትልን 💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓
@user-ce2je5ip3v
@user-ce2je5ip3v 3 ай бұрын
ደጅህ መጥቼ ብሞት ሁሉ ደስ ይላኛል አባቴ ሆይ ፍቀድልኝ መጥቼ ልዳን ጎዶሎይን አተ ታዉቀዉ የለ አባቴ
@Ethiolover100
@Ethiolover100 3 ай бұрын
አትሙት ድነህ ለምስክርነት ያብቃህ
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 4 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃኝ የአሳደገእ ሰማእት በምልጃህ አስበኝ ሀገራችነን ኢትዮጲያን ጠብቃት
@mesi5527
@mesi5527 4 ай бұрын
የአገልግሎት ዘመናቹን ያብዛላቹ ወድሞቼ❤
@alemzewdeadmasu9871
@alemzewdeadmasu9871 4 ай бұрын
አቤቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔን ደካማዋን ባርያክን ለደጅክ አብቃኝ
@degolabraha9972
@degolabraha9972 4 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ወንድሜ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደርሶልሃል
@user-vt4yy7ux5o
@user-vt4yy7ux5o 4 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ደስ የሚል የሚመስጥ ምስክርነት ነው አብሶማ ስለ እመ አምላክ ኪዳነምህረት የተናገርከው በእውነት በእውነት ድንቅ ነው ለእኔም ኪዳነምህረት እመ አምላክ ያደረገችልኝ ተአምር ብዙ ነው።ከመንፍቅ እምነት እጄን ይዛ ያለሽበት ቦታ ድቅድቅ ጨለማ ነው ብላ በዛ ጨለማ ውስጥ ብርሐን እያበራች መጥታ አወጣችኝ ወደ ሥላሴ መንበር አድርሳ ለኔ በአጋእስተ አለም ሥላሴ መንበር ፊት ቆማ ስለ እኔ እጇን እያመለከተች ስትማልድልኝና ስታስምረኝ ነበረ።እና እውነትም ያለ ወላዲተ አምላክ አማላጅነት አለም አይድንም። እና አሁንም እመ አምላክ ኪዳነምህረት ብትፈቅድልኝና ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢጠራኝ ቢፈቅድልኝ መሔድ በጣም እፈልጋለሁ በህይወቴ ብዙ ፈተና አለብኝ በትዳሬ ከ23 አመት በላይ ከባድ ፈተና አለብኝ በልጆቼም ከባድ ፈተና አለብኝና ከፍዬ ለመሔድ ደግሞ እምላኬ በሚያውቀው ምንም አቅም የለኝም፣ለበረከት ይሔንን ጉዞ አቅም ያለውና በረከት ለሚፈልግ የሚወስደኝ ባገኝ ብሔድ በጣም ደስ ይለኛል አምላኬንም አመሠግነዋለሁ።
@eshetushferaw3348
@eshetushferaw3348 4 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያበቃሃል አይዞኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@netsanetkifle8161
@netsanetkifle8161 4 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው ወንድሜ የሰማህቱን ድንቅ ተአምር የ አሳሪ ፈችዎቹ ፣ማህበሩን ሁሉንም በደንብ ገልፀከዋል እግዚአብሔር ይባርክህ
@eshetushferaw3348
@eshetushferaw3348 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 4 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ ሰዎችየ ተግታቹህ ፀልዩ እኔ ታምር አይቻለው በስደት ሆኜ ስጠራው ኦጅግ ደስ የሚል ነው ያሳየኝ በርቱ በፀሎት❤❤❤❤
@Eyerus-
@Eyerus- 3 ай бұрын
በፀሎትሽ አስቢኝ😢
@user-qx1dp6ti9h
@user-qx1dp6ti9h Ай бұрын
ታድለሽ ከዚ በለይ ይርደሽ
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l Ай бұрын
አሜን መድሀኒአለም ያስባቹሀ
@alegisweet8013
@alegisweet8013 2 ай бұрын
ሰማዕቱ ለናንተ ም እንደደረሰ ለእኛ ከነቤተሰቤ ይድረስ ለመምጣት የብቃን
@marhma-ek5xf
@marhma-ek5xf 4 ай бұрын
አሚን እዳፍክ ያርግልን
@kijikijidejen6538
@kijikijidejen6538 4 ай бұрын
ወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmenAmare-n5w
@AmenAmare-n5w 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እረዳኝ አላዬ አንተ መግቢያው ላይ ስትመርቅ አሜን አሜን አሜን ብዬ የበርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ቋጠሮዬን ፍታልኝ ብዬ ስተኛ ያስጨነቀኝ ህመም ከኔ ሲወጣ አሳየኚ
@emyspiller7059
@emyspiller7059 4 ай бұрын
እሜን እሜን እሜን እደአፍይድርግልኝ ለመ ምጣት ይብቃኝ
@hirutgselassie7156
@hirutgselassie7156 3 ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ላንተ የተደረገ በረከት ሁሉ. ለኛም ደጁን እንድንረግጥ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አላዬ ወንድማችን እመብርሀን ረዥም እድሜ ጤና በረከት ትስጥህ ኤልሻዳይ የጉዞ ማህበር ሁላችሁንም እንቅፋት አያግኛችሁ!!!
@rouherdot5768
@rouherdot5768 4 ай бұрын
ለደጅህ አብቃኝ የኔ አባት። ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮረጊስ።
@frehiwottedela7835
@frehiwottedela7835 3 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንሞ ለደጅህ አብቃኝ እንደሃጢአቴ ሳይሆን እንደአንተ ፈዋሽነት ለፈውስ አብቃኝ እናቴ ፈጥኖ ደራሽዋ የልቤን ችግሬን የምታውቂው አንቺ ለፈውስ አብቂኝ አሜን አሜን አሜን
@halenaberham1388
@halenaberham1388 4 ай бұрын
ወድማችን ስላንተ ፈጣሪን አመሰገንኩት ክብሮን ሁሉ እሱ ይውሰድ
@user-si9xs5pl7d
@user-si9xs5pl7d 4 ай бұрын
እባካቹሁ እዛ የምትሄዱ በኤልሻዳይ የማህበር ጉዞ ዩቱብ ኮመንቲ ላይ የክርስትና ሰማችንን ስንፅፍላቹሁ ስትጠመቁ እጃቹሁ ላይ ፅፋቹሁ ግቡ በሰው አገር ያለን ለደጁ እንድያበቃን እኔስ በናፍቆት ልሞት ነው😢 ወለተአረጋዊ ብላቹሁ አስቡኝ
@Asmiratu
@Asmiratu 4 ай бұрын
,እኔም ናፈቀኝ የሰማህቱ ቦታ ጥራኝ ሰማህቱ
@mesi6950
@mesi6950 4 ай бұрын
ኪዳነ መህረት እናቴ እኔንም አስቢኝ !
@user-ib4hw8gz7w
@user-ib4hw8gz7w 25 күн бұрын
ለእናተ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ ለኛም ይድረሰልን ሰማዕቱ ለደጂህ አብቃኝ ቤተሰቦቼንም ከደጂህ ምራልኝ
@kokobeworku
@kokobeworku 3 ай бұрын
አዛኝቷ ቅድስት ድንግል ማርያም ከኛ ከሀጥያተኞቹ የማትርቅ ድንቅ እናት ነች ክብርና ምስጋና ከልጇ ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር ለዘለአለም ይሁን አሜን❤
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🥰♥️
@Salam-dx3rn
@Salam-dx3rn 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@solomonreda8456
@solomonreda8456 4 ай бұрын
እውነት ለመናገር ኤልሻዳይ የጉዞ ማህበር እነ አላዬ አሳሪ ፈቺዎቹ እግዚአብሄር ይፅናችሁ በእሳት የተፈተናችሁ ናችሁ በርቱ ሰማእቱ ይቁምላችሁ እንወዳችሁአለን
@user-ul1ov3qr2y
@user-ul1ov3qr2y 4 ай бұрын
ኣሜን ❤❤🙏
@user-rb2pe8vr5n
@user-rb2pe8vr5n Ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ይህንን የፃፍኩልህ ደብዳቤ የት ደረሰ ሰማዕቱ መፍትሔ ስጠኝ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ ሰማዕት በርሜል ጊዮርጊስ አባቴ ሆይ እባክህህህህህ
@adonayemesekelu1739
@adonayemesekelu1739 4 ай бұрын
አትተወንም ባደጋ ጊዜ ተጠሪ ኪዳነ ምህረት🌹🌻🌹🌻🌹🌻🌹🌻🌹
@Nor1-hl2hr
@Nor1-hl2hr Ай бұрын
እባክህ ሰማአቱ ቅዱሰ ጌወረጊሰ ያተፈቃደ ይሁንልኝ
@aberufisha
@aberufisha 4 ай бұрын
መላኩ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታዉ አብቃኝ
@user-zc5sj6sx2g
@user-zc5sj6sx2g 4 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጎዮርጊስ ነው።
@genetteferra9209
@genetteferra9209 4 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ነው እህቴ!
@user-mt8gf6eh6i
@user-mt8gf6eh6i 6 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን
@hailumekonene9986
@hailumekonene9986 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድም አላዬ ለብዙ ሠው መዳን ምክንያት ሆናችሁዋል በዮቱብ የምታሳዩዋቸው ምስክርነት በተያዩ ሀገር ለምንገኝ በሀይማኖታችን እንድንጠነክር ብርታት እየሆነን አንድ ቀን እንገኛለን የሊቀሰመአት ቅዱስ ጊዮርጊስን ደጅ ለመርገጥ ያብቃን እናመሰግናለን
@Alemtsehay-dt4qs
@Alemtsehay-dt4qs 3 ай бұрын
ለናተየደሰ ሰመአቱቅዱስጊዮርጊሰለኔምይድረሰን❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
@firehiowtfantahun5897
@firehiowtfantahun5897 2 ай бұрын
ለደጅህ አብቃኝ ሰማዓቱ የቤቴን እስራት ፍታው ያሳደከኝ ሰማዓት😢😢😢 ፍታኝ ከስደት መልሰኝ ፀልዩልኝ የኦርቶዶክስ ልጆች😢😢😢🤲🤲🤲🤲
@user-cw3bq3qe8n
@user-cw3bq3qe8n 3 ай бұрын
ቅዱስ ጌወርጊስ ለ ደጅህ አብቃኝ ፈዉሰኝ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-sc6rj7bc7u
@user-sc6rj7bc7u 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔንም ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ በርከት ይደርብን አሜን❤❤❤
@hagosahuruy3191
@hagosahuruy3191 Ай бұрын
ሰማዕቱ ቁዱስ ጌርግዮስ ሄይ ደጀህን ኣብቂን፡ እንደምሕረትን።
@user-dq5ky7zp1u
@user-dq5ky7zp1u 4 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጀ ያብቃን ❤❤❤❤❤
@Salam-dx3rn
@Salam-dx3rn 2 ай бұрын
አቤቱ ቅድስ ጊወርጊስ ሆይ ለኔም ለኃጢኣትኛዋ ክስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ አሜን
@user-id8bz6dn6t
@user-id8bz6dn6t Ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማዕት ቋጠሬየን ፈተህ ለደጅህ አብቃልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-cy21M23g
@user-cy21M23g 3 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የክርስትና አባቴ ያሳደከኝ ለደጅህ አብቃኝ 😢 ካለሁበት ስቃይ ፍታኝ😢 ደጅህን ለናፈቅን ለደጅህ አብቃን አሜን፫👏
@AzebTakele
@AzebTakele 4 ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አላየ እባካቹ በጣም የተጨነኩ መንገድ የጠፋብኝ ሰዉ ነኝ ወደቦታዉ እንድሄድ አግዙኝ ለመሄድ በጣም ነዉ የምጓጓዉ ሁሌም ጎንደር ስትመጡ በጉጉት ነዉ የምጠብቃቹ በልቤ እናንተ ጋር ነዉ የምጎዘዉ በገንዘብ ማነስ ነዉ መሄድ ያልቻልኩት አግዙኝ እባካቹ በፆለት አስብኝ ወ/ጊወርጊስ ከጎንደር
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 3 ай бұрын
የቴሌግራም ስልክሽ አስቀምጥልኝ እኔ ላግዝሽ❤
@user-sm4gn1xx2u
@user-sm4gn1xx2u 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንደው እኒህ እናት ማን ይሆኑ የእግዚአብሔር ጸጋ እኮ ድንቅ ነው።
@netsanetkifle8161
@netsanetkifle8161 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደጅህን ያስረገጥከኝ ቤቴ ብሆንም ነብሴ ግን ጨርሳ አልመጣችም ዳግም ለደጅህ አብቃኝ ሰማህቱ
@adhanetkaleab4062
@adhanetkaleab4062 4 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለደጅህ ያብቃኝ🙏🙏🙏🙏
@Birtukan21
@Birtukan21 3 ай бұрын
ስለ ልዑል #እግዚአብሔር ብላችህ ወለተማሪያም ነኝ አስቡኝ በፀሎታችሁ ለደጁ ያብቃሽ ይፈውስሽ ብርሎኝ 2ጊዜ ኦፕሬሽን ተደርጊያለሁ ህመሙ ግን አሁንም አልተወኝም አሁን ጭራሽ ለወር ከ10 ቀን ደም ይፈሰኛል አልቆምልሽ አለኝ እናቴም ታማብኛለች ከልቤ የምለምናችሁ ለደጁ አብቅቶ እንዲፈውሰኝ ፀልዩልኝ ያልኩት እባካችሁ ፀልዩል።😢😢😢😢
@mickomulu4541
@mickomulu4541 Ай бұрын
Ayzoge ehta ምንም ሳታንገራግሪ ሂጂ
@user-go6hl2zq4l
@user-go6hl2zq4l 3 ай бұрын
.አሜን አሜን አሜን.ወንድምች❤❤❤❤❤❤❤
@user-bo4kr5qd8l
@user-bo4kr5qd8l 3 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ሀጢያተኛዋን ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Nor1-hl2hr
@Nor1-hl2hr Ай бұрын
አሜን አሜንን ሰማአቱ ቅዱሰ ጌወረጊሰ ለቦታህ አብቃኝ
@SimonAraya-eo3bm
@SimonAraya-eo3bm 4 ай бұрын
ስለተደረገልህ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ።እኔም አምናለሁ ለደጁ እንደሚያበቃኝ ኤልሻዳይ ማሕበር ጉዞ ሳይጀምር ነበር የማውቀው ግን ፍቃዱ አልሆንም ሁሌ እንዳሰብኩ ሳይሳካልኝ ቀረ ከ 5 ወር በፊት ከሀገር ወጣሁ ግን ተስፋ አልቆርጥም በእግዚአብሔር አምናለሁ ።
@luwambrhane5728
@luwambrhane5728 2 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ እንዲያበቃኝ በፀሎታችሁ ኣስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ብላቹ ኣስቡኝ ።🙏🙏🙏
@mesietesfaye8648
@mesietesfaye8648 Ай бұрын
ክብር ለስሙ ይሆን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እናንተም ተባረኰልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እኛንም ለተቀደሰ ቦታ እንዲያበቃን እግዚአብሔር ፈቃድ ይሆልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-df4lf2ko8y
@user-df4lf2ko8y 2 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይእባክህ አኔንም ለደጅህ አብቃኝ እባክህ
@Saronaman-uk7wl
@Saronaman-uk7wl 2 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂክ አብቃኝ 🙏🙏🙏🙏
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 25 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 4,2 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 6 МЛН
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 8 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 4,2 МЛН