No video

Another Temu Unboxing || በጣም እርካሽ የሆኑ የእቃቤት እቃዎች || በድጋሚ ከቲሙ ምን ምን አነሳሁ

  Рет қаралды 57,339

Kiya's family

Kiya's family

6 ай бұрын

💰Shop TEMU temu.to/m/ucw7... to save more, Or search code: 【dky7727】in Temu search bar to claim $100 coupon bundle for all users!
🔥 Exclusive deal for new users: Silicone Utensil Set $1.99!
temu.to/m/ucv3...
links to my picks:
Pans For Cooking $41.49💰 temu.to/m/u3qn...
Non-Slip Washable Runner Rug $5.99💰 temu.to/m/u8o4...
Two Aprons For Lovers $7.49💰 temu.to/m/ur6b...
Soap Dispenser With Tag $9.49💰 temu.to/m/u5vd...
Mini Car Humidifiers $1.49💰 temu.to/m/urn6...
Washing Bags $4.79💰 temu.to/m/unzv...
Wine Glass Stickers $2.49💰 temu.to/m/u7gs...
Wooden Handle Kitchen Utensil Set $11.49💰 temu.to/m/uyg7...
Can Opener $0.49💰 temu.to/m/uty9...
Multi-Purpose Can Opener $2.99💰 temu.to/m/u0n8...
Nonstick Frying Pan Skillet $20.99💰 temu.to/m/ur5f...
Motion Sensor Light $1.49💰 temu.to/m/uacj...
High Quality Anti-drill Carpet Stickers $2.49💰 temu.to/m/uh8u...
Vacuum Sealer $8.49💰 temu.to/m/uyqk...
My other channel Kiya Tube 👇
/ kiyatube4
Instagram / lovekiya4
Facebook / kiyalove99

Пікірлер: 104
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
💰Shop TEMU temu.to/m/ucw76qbgts3 to save more, Or search code: 【dky7727】in Temu search bar to claim $100 coupon bundle for all users! 🔥 Exclusive deal for new users: Silicone Utensil Set $1.99! temu.to/m/ucv30zhw0gg
@FasiNico
@FasiNico 6 ай бұрын
Thanks for sharing Darling🙏💞
@ethio6437
@ethio6437 6 ай бұрын
ኸረ እህቴ አንቺ ስለተከፈለሽ ነው እምታስተዋዉቂላቸዉ እንጂ ነገራቸዉ ሁሉ በጣም እንደገንዘቡ ነው እቃቸዉ አይረባም። ወገኖቼ ገንዘባቹሁን save አርጉት። Amazon ምን አለኝ።
@NADC2024
@NADC2024 6 ай бұрын
I agree
@saday1261
@saday1261 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ከእቃው ይልቅ ያንቺ ደስታ ነው ያስደሰተኝ ተባረኪ
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 6 ай бұрын
ቲሙ እርካሽ ነው ግን quality አይደለም ሁሉም ባይሆን ብዙ እቃቸው። ስለዚህ ብዙም አልመርጠው።
@michaelabaku5079
@michaelabaku5079 6 ай бұрын
Temu ላይ እቃቸው የማይረባ እና ጥራታቸውን ያልጠበቁ ናቸው መጠንቀቅ ያሻል አይ ጥራት ይቅርብኝ ርካሽ እቃ ነው የምፈልገው ለሚል ተመራጭ ነው
@AzebAzebgeb
@AzebAzebgeb 6 ай бұрын
ተሳስተሻል አርፍ ነቸው ሰወስቴ አስመጥቻሎ
@elda554
@elda554 6 ай бұрын
ልክ ነው ዕቃው አይረባም
@miminigussie4971
@miminigussie4971 6 ай бұрын
👍👍👍
@Zeyen427
@Zeyen427 6 ай бұрын
በርግጥ አንደከፍለሺው ነው ዕቃ ጥራት የለም
@astertefera151
@astertefera151 6 ай бұрын
ትክክል ቲሙና ሼይን እቃቸው አይረባም ኮልኮሌ ምርጫ ሰብሰብ ነው
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 6 ай бұрын
እኔም ያዘዝኳቸው በፎቶ የሚያሳዩትና የሚያመጡት አንድ አይደለም እኔ ሊያውም ውድ የተባለውን ነው ያዘዝኩት ግን የላኩት አይረባም አንቺ እራሱ የገዛሽው ድስት መጥበሻ ጤነኛ አይደሉም የስታውቃል የምር ኮመንት ስጫቸው እንጂ በዚህ አይነት ስማቸው እየጠፋ ከሄደ እቃቸውን ታቅፈው ነው የሚቀሩት ስለዚህ ኮመንት ስጫቸው
@sunshining3697
@sunshining3697 6 ай бұрын
Amazon is the best quality ever
@Razan-l4d
@Razan-l4d 6 ай бұрын
ኪያ ፍልቅልቋ😍 የብረት ድስት ክዳን ጫፍ ላይ ዙሪያውን ብረት ያለው አትግዙ ሲታጠብ ውሃው ቶሎ አይወጣም
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 6 ай бұрын
ኪያዬ የገዛሻቸው እቃዎች በሙሉ በጣም ወድጃቸዋለሁ እኔ ከ Amazon ነበር ከ temu ደግሞ እሞክራለሁ :: 🙏🏽👍🏽 thank you for sharing 🙏🏽
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
Thank you for watching🙏❤
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 6 ай бұрын
ቃልዬ ከአይን ያውጣው ሲያምር ላኪልኝ ዋ አንድ ማንኪያ❤❤እውነት በጣም ያምራል
@Truth-wb5nk
@Truth-wb5nk 6 ай бұрын
I really appreciate you took your time to post this review/ post but if you could add $ how much you paid /a price that would be great. Thanks again
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 6 ай бұрын
ኪያዬ የኔ ሣቂታ ካልሳቅሽ አላይም እማማ ለመዱ ባለቤትሽ ልጆች ሁሉ ደህና ግን ኪያዬ ልጆቹ አብረው ሲሆኑ ነው ደስ የሚለው እባክሽ አብረሻቸው እየተጯጯሁ እንጂ ብቻሺን አትምጪ ወዳችኋለሁ ከአዲስ አበባ ❤❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን🙏 እየለመደች ነው።
@YesuSira
@YesuSira 6 ай бұрын
Thank youbfor sharing!
@konjitwoldesenbet1465
@konjitwoldesenbet1465 6 ай бұрын
ተባረኪ አመሰግናለው
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer 6 ай бұрын
Thanks for sharing Kiduyeee. Nice stuffs. I buy things from them too. I will use the code you gave us. Thanks 🙏
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
You’re welcome 😊
@user-gw3ym2yp7t
@user-gw3ym2yp7t 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የሚያምር ነገር ነው ያሳየሽን ተባረኪ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
🙏
@kelemyos7843
@kelemyos7843 6 ай бұрын
Diffuser
@alemtsehaydessie3732
@alemtsehaydessie3732 5 ай бұрын
ቃል ሠላም አአድራሻቸውን ላኪልኝ ሲስ
@satrezdtube1162
@satrezdtube1162 6 ай бұрын
ከቻልሽ እደትእደሚከፈት አብልኬሹንን ሎኬሽንእደትእደምንሞላ ፊድወስሪልን ዉደ
@alemtsehaydessie3732
@alemtsehaydessie3732 5 ай бұрын
ጎበዝ
@kibnashhaile9414
@kibnashhaile9414 6 ай бұрын
Hi my dear, how can i order sofa portions???
@lilinoricucci3290
@lilinoricucci3290 6 ай бұрын
Koy erasachew nachew yemiyametut wetis posta bet meleshilegn ehete
@konjitalemayhu-rt8eh
@konjitalemayhu-rt8eh 6 ай бұрын
የኔ ውድ ሰላም ላንቺ ይሁን የcode ጥቅም ብትነግሪኝ የሰጠሽንን ኮዱን ካስገባው 100£ታገኛላችሁ ብለሻል። በነፃነው order የማደርገው ወይስ እከፍላለሁ ። ኮዱ የሚጠቅመው ለአዲስ customer ነው ወይስ ከዚህ በፊትም ለሚገዙትም ነው???thanks
@elschdayelschday1668
@elschdayelschday1668 6 ай бұрын
Hi kiya pls Show me i can I Order online ( temu ) ,,,
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
Yes you can order online. Check the link on the comment section.
@user-ng4zw5wk7f
@user-ng4zw5wk7f 6 ай бұрын
እስኪ ማዘዝ ፈልጌ ነበር እንዴት እንደምናዝ አሳይን
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
ዉዴ ኮመንት ላይ ሊንክ አስቀምጫለሁ በሱ ገብተሽ እዘዢ
@libanosteklu4549
@libanosteklu4549 6 ай бұрын
ለ​@@Kiyasfamily
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 6 ай бұрын
ቤት አልሰራሁም ለመስራት ተፍ ተፍ እያልኩ ነዉ የመዳም ታክሢ ነኝ ለግዜዉ ማሻ አላህ እቃዎቹ በርችልን ዉዴ​@@Kiyasfamily
@Jkvtt_rye
@Jkvtt_rye 6 ай бұрын
Lemin yewashal minem milashem,yelm
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 6 ай бұрын
ባለሙያ ነሽ
@ytg882
@ytg882 6 ай бұрын
ግን በናታችሁ እቃው አሪፍነው
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
እንደ ሂሳቡ ይለያያል ለምሳሌ እኔ ያነሳሁት ማማሳያ አሁን $1.99 ነው ስለዚ ከሂሳቡ አንፃር በጣም ቆንጆ ማማሳያዎች ናቸው
@rutaermiyas1507
@rutaermiyas1507 6 ай бұрын
አረ የሚረባ እቃ የላቸውም አኔ ጠልቤ አንዱም እቃ ይቀንሳሉ ካዘስኩት እቃውስጥ 3 አላመጡልኝም ስጠይቃቸው አይመልሱም
@ruthnegassa8291
@ruthnegassa8291 6 ай бұрын
edet nahehw ye knjw rejem geze ❤❤❤❤❤
@senaitasefaw
@senaitasefaw 6 ай бұрын
Yetefa Wadena sanders yeqere MN madreg aelebn 2 tamis
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
ጠይቄያቸዉ የመለሱልኝ ይሄ ነዉ መጀመሪያ የመጀመሪያዉን እንዲመልሱልሽ አድርጊና ድጋሚ ኦርደር አድርጊ ምን ማድረግ እንዳለብሽ ከታች ባስቀመጥኩት ሊንክ ገብተሽ እይዉ www.temu.com/return-and-refund-policy.html?refer_page_name=home&refer_page_id=10005_1706250848265_9n18rpnr7k&refer_page_sn=10005&_x_sessn_id=zhv4bdees8
@fentayesisay952
@fentayesisay952 6 ай бұрын
ዋጋውንም ብትገልጪ
@heyatmelaku40
@heyatmelaku40 5 ай бұрын
እባክሽን እህቴ መቶ ያልተመቸንን ልብስ እደት እንመልስ
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 5 ай бұрын
Libs atzgzi kensu
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 6 ай бұрын
ነጻ ሁሉ እቃ ፒክ ማረግ ትችያለሽ በቲሙ አዲክሽን ይዞሻል
@FasiNico
@FasiNico 6 ай бұрын
የተሙ ደንበኛ ልታደርጊኝ ነው በቃ ኪያዬ💗🙏💞
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
ክክክ እኔ የለሁበትም 😄
@selamwitkassyefromgonder
@selamwitkassyefromgonder 5 ай бұрын
ሰላም አህቴ በርካሽ ዋጋ. ከምትይ. በተመጣጣኝ. ወይም በቅናሽ ብትይ. ይሻላል.
@meroneasy-idea4289
@meroneasy-idea4289 6 ай бұрын
Arwratshew video btame 😂
@fatunafatuna6373
@fatunafatuna6373 6 ай бұрын
🎉🎉
@kalkidanendro1105
@kalkidanendro1105 6 ай бұрын
ሰላም ለአንቺዬ ይሁን እህቴ ቀጥታ በክሬድትሽ ካርድነው የምትጠቀሚው ወይስ ካርድ እየገዛሽነው ለጥንቃቄ ብዬ ነው ፃፊልኝ ተባረኪ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
እኔ የምጠቀመው ፔባል ነው ብዙ ጊዜ ኦንላይን ላይ ስገዛ
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 5 ай бұрын
Cradit card information yesrklu yeblale
@abdrzakdino4131
@abdrzakdino4131 6 ай бұрын
እንዴት ኦርደር ማረግ እንዳለብን ብትነግሪን በተረፈ በርቺ አድናቂሽ ነኝ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
ኮመንት መስጫ ላይ ሊንክ አስቀምጫለሁ ገብተሽ የምትፈልጊውን መርጠሽ ካርት ውስጥ ካስገባሽ በኋላ ቸክአውት ስትይ ካርድ ወይም ሌላ የምትከፍይበትን ማስገባት እና መግዛት ነው ሌላ ጊዜ በቪዲዎ ለማሳየት ሞክራለሁ ከልብ አመሰግናለሁ❤
@abdrzakdino4131
@abdrzakdino4131 6 ай бұрын
እኔ ግን ያለሁት ሳውዝ አፍሪካ ነው ኬትም ሆኜ እችላለሁ እንዴ አይተሽ ስለመለስሽልኝ ደሞ ከልብ አመሰግናለው
@user-ju1if8xw6k
@user-ju1if8xw6k Ай бұрын
ትችያለሽ❤❤❤❤❤😊​@@abdrzakdino4131
@fatmah1744
@fatmah1744 6 ай бұрын
እህቴ ዋይፋይ ባወር ባክ ብገዛስ ከተሙ አሪፍ ነው ይበላሻል ብየ ፈራሱ ለሀገር ነው የሚልከው
@inatbizu9051
@inatbizu9051 6 ай бұрын
እባክሽን ኦርደር ሳላረግ በክሬዲቴ ገብተው ያላዘዝኩትን እቃ ላኩልኝ እንዴት መመለስ እደምችል እባክሽን አሳውቅኝ ያላዘዝኩትን ነው በቻናላቸው ላይ ገብቼ ያየሁትኔ አይተው በፍት እቃ ገዝቻቸው ነበርና በዛ በገዛሁበት ኮዴ ያላዘዝኩትን እቃ ልከውልኛል እንዴት ልመልስ ስላካቸው ወይም አድራሻቸው ካለሽ ተባበርኝ በናትሽ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
መመለስ ትችያለሽ አብሮት የመመለሻ አድራሻ ይመጣል ለማንኛውም በዚህ ሊንክ ግቢና እንዴት እንደሚመለስ ያሳይሻል www.temu.com/return-and-refund-policy.html?refer_page_name=home&refer_page_id=10005_1706250848265_9n18rpnr7k&refer_page_sn=10005&_x_sessn_id=zhv4bdees8
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 6 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 6 ай бұрын
Gen pelasetike new mslgn letina teru adlem
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
ማማሳያዎቹን ከሆነ ሲሊኮን ነው ከፕላስቲክ ይለያል
@metasebiatadesse7302
@metasebiatadesse7302 6 ай бұрын
ልክ ነሽ ። እኔ እራሴ ከ ተሙ silcone ነው ብዬ አዝዤ ሲመጣ ሲልከን ይመስላል ግን እሳት አይችልም። ልክ ትኩስ ነገር ሲነካው ኬሚካል ይሸታል። እና እህታችን እባክሽ ለምግብ መገልገያ የምትገዣ ቸውን እቃዎች ጠንቀቅ በይ
@MichaelRaguel
@MichaelRaguel 6 ай бұрын
WEYNE ASFAW MESHESHA ANTE MOTEH ENESU YIFENECHALU YIBLAGN LANTE LEMOTKEW YIBLAGN LANTE 😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ds3su3lc1w
@user-ds3su3lc1w 6 ай бұрын
አሲቲአጠላለብአሳይን
@emuemu6822
@emuemu6822 6 ай бұрын
እንዴት ነዉ የምናስቀንሰዉ ካሽ ለምንከፍለዉ አሁን ለምሳሌ እኔ ሀረብ ሀገር ኩዌት ነዉ ያለዉት ግን ማስቀነሻ ኮድን አላቅም በጌታ መልሺልኝ ሰብስክራይብሽ ነኝ ደሞ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
ወደዛ የሚልኩ አይመስለኝም ውዴ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 6 ай бұрын
shine ኦርደር አድርጊ ዉዴ እንዚህ ካላኩልሽ
@elda554
@elda554 6 ай бұрын
ሰው መግብ ማብሰያ እንዴት ከተሙ ይገዛል 😢😢😢 ተሙ ማለት ዶላር ስቶር ነው
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 6 ай бұрын
ሌላ ቦታ ነፃ ነዉዴ😂
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 6 ай бұрын
ኤጭ ርካሽነቱ ጥሩ ግን ኳሊቲ የለውም የጣሰመክፈቻ ገዝቼ አይሰራም
@Handel482
@Handel482 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-ds3su3lc1w
@user-ds3su3lc1w 6 ай бұрын
ሀይአህቴ
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 6 ай бұрын
እረ ብሬን በሉት መልሱልኝ ብልም አልመለሱልኝም ለምን እቃው አልደረሰ ኝም የ 75£ ተጠንቀቁ
@igo1071
@igo1071 5 ай бұрын
ርካሽም ቢሆን አንድ ሳንቲምም ቢሆን ገንዘብ ነው ok ቁሻንቁሽ አትግዙ ሳንቲማችሁ ቀለጠ ማለት ነው ጠንካራ ማማስያ 50 አመት ያገለግላል
@alganishhaile3487
@alganishhaile3487 6 ай бұрын
Wagawen thafiw
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
ቪዲዮውን አላየሽውም እንጂ የሁሉም ዋጋ ተፅፏል
@MA-pu3bc
@MA-pu3bc 6 ай бұрын
@konjorasta9799
@konjorasta9799 6 ай бұрын
ኮተት ። ከብዛት ጥራት 😂
@sdemssi1962
@sdemssi1962 6 ай бұрын
❤❤❤የኔ ናት ዛሬ ገና ሳውቅሽ❤❤❤
@tsedaymengistu7794
@tsedaymengistu7794 6 ай бұрын
Cheep material
@zubidaahmed4067
@zubidaahmed4067 6 ай бұрын
Fekk new
@selamweldemeskel1757
@selamweldemeskel1757 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም 100 ብር ይሰጣችኋል ያልሽው እንዴት ነው እኔ ሞክሬው አልሰጠኝም
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
መጀመሪያ ኮመንት ላይ ያስቀመጥኩትን ኮዱን ማስገባት አለብሽ $100 ኩፖን ለማግኘት ምን ማድረግ እንዳለብሽ ፒን ያደረኩት ኮመንት ላይ ተመልከቺው
@selamweldemeskel1757
@selamweldemeskel1757 6 ай бұрын
@@Kiyasfamily አዎ መጣልኝ ግን አዲስ ለሆኑ ላልተመዘገቡ ነው እኔ ከዚህ በፊት ተመዝግባለሁ እቃ አዝዤ ነበረ ለዛ ነው እምቢ ያለኝ ለማንኛውም ዉዴ አመሰግናለሁ ቤተሰብ ሆኛለሁ በርቺ
@alexfikadumuler4644
@alexfikadumuler4644 6 ай бұрын
TEMU is absolutely rubbish, the quality of the product is not great at all.
@hamieshetu7168
@hamieshetu7168 6 ай бұрын
dky 7727
@hataihayat3773
@hataihayat3773 6 ай бұрын
የመጀመሪያ ምንም ሳይቀድመኝ❤😂😂😂
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
ሂወትዬ❤ ይኹው🏆
@libanosteklu4549
@libanosteklu4549 6 ай бұрын
ለአ/ያ ይቻላል
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 45 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
小丑和奶奶被吓到了#小丑#家庭#搞笑
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 8 МЛН
ወደ ኦርቶዶክስ የሄደው ነብይ መልስ አጣ መልስ 17 August 2024
49:56
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 2,5 М.
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47