No video

Ethiopan food | My Husband Makes Doro Wot |ባለቤቴ የሰራው የፋሲካ ዶሮ እና አይብ | ዶሮ መቼ ነው መታረድ ያለበት? የጦፈ ክርክር😄

  Рет қаралды 12,846

Kiya's family

Kiya's family

3 ай бұрын

My other channel Kiya Tube 👇
/ kiyatube4
Instagram / lovekiya4
Facebook / kiyalove99

Пікірлер: 65
@be8cab
@be8cab 3 ай бұрын
ባለቤትሽ እድለኛ ነው ፍቅራቹን አይቀንስባቹ። እንዳልተደበቀብን ስለምናየው ደስ ይለኛል። እንኳን አደረሳቹ ተወዳጆች
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 ай бұрын
አሜን🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@betslot9715
@betslot9715 3 ай бұрын
ባለቤትሽ እዉነቱን ነዉ ቅዳሜ ማታ ዶሮ ይታረዳል ሌሊት ዶሮ ወጥ ይፈሰካል ጠዋት በግ ይታረዳል ስታምሩ❤❤❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 ай бұрын
❤❤❤
@helenbeyene8775
@helenbeyene8775 3 ай бұрын
ዶሮ ማታ ነው የሚሰራው ለሊቱን የሚበላው እግዚአብሔር ይመስገን አለም ሰላም ኢትዮጵያ አገር መልካም ፋሲካ ❤❤❤❤❤❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 ай бұрын
🙏
@genetshiferaw7094
@genetshiferaw7094 3 ай бұрын
ወይኔ ሲሳይ እንዴት ደስ እንዳለኝ እግዚአብሔር እንኳንም በትዳርና በልጆች ባረከህ በጣም ደስ ብሎኝል መልካም በዓል ከመላው ቤተሰብህ ሲሳይ🙏💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗😍😍😍😍
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 3 ай бұрын
ቤተክርስቲያን የማይሄዱ ልክ ሰዓቱ ሲደርስ አርደው ሰርተው ከቤተክርስቲያን ከሚመጡት ጋር ይፈሰካል:: ግቢ ካላችሁ ወይ በረንዳ ደጅ ብትሰሩት ቆንጆ ነበር
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 3 ай бұрын
😍😍😍አቤት ባልሽን ትዳርሽን ይባርክልሽ 😍😍የ አበሽ 💪🏿💪🏿ውንድ የስለጠነ ይሉካ ይህ ነው ልክ እንደ ፍረንጀ አኮራኝ 😍😍k💪🏿አአይን 😂ይጠብቅክ ከ ውንዶች 😂😂በ ሞያክ አይይይ ውንዶች ቻል ከ እሱ ተማሩ ጀግና ማለት ይህ ነው 💪🏿💪🏿💪🏿አደራሽን ባልሽን 😂የ ተኩላ ሴት 😂😂እንዳትቀማሽ 😂😂😂አይይ እዳሽ 😂😂
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣😄❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 3 ай бұрын
ኪያዬ ማዘር የት ሄዱ እኛም ይናፍቁን ጀመር ማርያምን ይሄንን ቤተሰብ በጣም ነው የምወደው ውይ እነዛ የሚያማምሩ ልጆቻችሁ ከነ ስርሃታቸው አይጠገቡም ፍቅር ናችሁ ልጆቼም ባለቤቴም ይወዳችኋል ይመለከቱአችኋል። ባለቤትሽ ወርቅ ሰው ነው አንቺን የሰጠው አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው ወይኔ ትዝታችንን ቀሰቀሳችሁብን ከምር 😂 ለሊት ከቤተክርስቲያን ሲመለሱ የምንበላው ነገር አይ ልጅነት ፋሲካ ይናፈቃል ምን አልባት የሚደርሰን የዶሮዋ እግር ወይ ጉሮሮ ነው እኮ 😂 እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ልጆቻችሁ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ እንወዳችኋለን ❤❤❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን💕 ማሚ ሲስተር ስለምትወልድ ጥላን ከሄደች ትንሽ ቆየች
@tenad7309
@tenad7309 3 ай бұрын
ዋዉ ጎበዞች ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🙏🏾
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 3 ай бұрын
ዶሮው ይለያል ሲያም መልኩ እራሱ ተበልጠሻል 👏
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 ай бұрын
😊
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 3 ай бұрын
ኪያዬ ባለፈው እንዳሳየሽን ነው እንጀራውን የምትጋግሪው? በስመአብ አይኑ ሲያምር እኔ በዋስ ምጣድ እየጋገርኩ እንደአንቺ እንጀራ አያምርም እጅሽ ይባረክ።
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 ай бұрын
አዎ ኪኒዋውን መጠቀም ከጀመርኩ በኋላ ተሳክቶልኛል ሌላው በቤኪንግ ፓውደር አስሰሽ ሞክሪው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 3 ай бұрын
@@Kiyasfamily እሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ።
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 3 ай бұрын
እናተ እኮ አትጠገቡምስትበሉ ደግሞ እንያችሁ የአመትባል ዝግጅት።
@Tayetu19
@Tayetu19 3 ай бұрын
እሱ ልክ ነው 12 ሰዓት ሲሆን ዶሮ ይታረዳል ማታ ሲሰራ ያድራል በ9 ሰአት ከበተክርስትያን መልስ ተልባ ይጠጣና ይገደፋል ጦት በግ ይታረዳል ወጥ አልጫ ዱለት ይሰራል ጦት ጥብስ ይጠበሳል ዳቦ ይቆረሳል ቡና ይፈላል ጉዝጎዙ ምኑ ቅጡ 😮እውነትክን ነው ያልከው ሁሉ ትክክል ነው ዘበናዊ የሆኑ እየመሰላቸው በአሉን እየተውት ነው ግሩም ባል እግዚኣብሔር ሱቶሻል እድሜና ጤና ይስጥልሽ😊
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 3 ай бұрын
ለሊት 9 ላይ ነው ዶሮ የሚበላው ሚታረደው 6 ላይ ነው እንደኔ ቤት ከኢትዮጵያ
@mussieadera7044
@mussieadera7044 3 ай бұрын
ባለቤትሽ ትክክል ነው ። አንች ትክክል አደለሽም ።
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 3 ай бұрын
😂😂😂😂 ቆይ የት ነበርሽ ደሞ ቀረ ትያለሽ ጉድ ጉድ ባለቤትሽ በጣም ጎበዝ ነው አልረሳም በዛላይ ባለ ሙያ ነው ፋሲካ ❤️ የቅዳሜ ሹር ለት ጠዋት ጀምሮ ሽንኩርት ይቁላላል ቅቤ ይነጠራል ዳቦ ይጋገራል ከዛ ከምሽቱ 8 ዶሮ መታረድ ይጀመራል ይኼ የቤተ ክርስቲያን ቀኖና አዋጅ ነው ከዛ ቅዳሜ ለሊት 9 ሰኣት ይፈሰካል እንኳን በየቤቱ ቤተ ክርስቲያን እራሱ ከ8 ሰኣት በዋላ በሬ ይታረድና ለነደያን ለሊት ይበላሉ ጠዋት የሚታረደው እንቁጣጣሽ እና ገና ...ነው እንኳን አደረሳቹ ❤❤❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏 እረስቼው ሳይሆን እኛ ቤት ቀርቶ ጠዋት ወይም 9ኝ ሰአት ላይ ነበር የሚታረደው ስለዚህ ሁሉም ጋር የቀረ መስሎኝ ነው😄🤣🤣🤣
@selamwasihun5005
@selamwasihun5005 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹሁ
@bethlehemb1369
@bethlehemb1369 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውዶች🙏🙏🙏❤❤❤
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 3 ай бұрын
Gobez ,I love Doro, ❤❤❤
@sabrinaseareteklemaryam
@sabrinaseareteklemaryam Ай бұрын
We need video about the injera, how do you make it, and what kind flour. Please❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Ай бұрын
I already made a video about injera, here is the link: kzfaq.info/get/bejne/fc5hm5Spv7yphYU.html
@betlhemgebre
@betlhemgebre 3 ай бұрын
እረ እዉነቱን ነዉ ቅዳሜ ማታ ዶሮ ይታረዳል ሌሊቱን ይሰራል በዶሮ ወጥ ይፈሰካል አሁንም እንደዛው ነው
@eyerusalemmatios5592
@eyerusalemmatios5592 3 ай бұрын
ኧረ ተይ እንዴ ማታ ነው እንጂ ዶሮ ተሰርቶ የሚታደረው ጠዋት እማ በኣሉ ምኑን በአልሆነ
@winawina4119
@winawina4119 3 ай бұрын
የዳቦ መጋገርያው If you leave in USA IKEA አላቸው እዛ ታገኛላቹ
@mussieadera7044
@mussieadera7044 3 ай бұрын
በጭራሽ ልክ አይደለችም ። 15:35
@eyerusalemmatios5592
@eyerusalemmatios5592 3 ай бұрын
በእውነት እኔ ልጆቹ እየናፈቁኝ በሞቴ Mather's day ን ቀርፃችሁ ልቀቁት ኮነ ዳግም ጋር
@enjeratube2676
@enjeratube2676 3 ай бұрын
Fasika lelet new yemebelaw.
@kalkidanshoatatek4627
@kalkidanshoatatek4627 3 ай бұрын
አንቺ ልክ ነሽ ድሮ የተሳሳተ ነገር ነበር ነገርግን አሁን ማስተካከል አለብን እንዴት ክርስቶስ ሳይነሳ ይታረዳል ?
@helenbeyene8775
@helenbeyene8775 3 ай бұрын
እዮሪካ ቆንጆ ስም ነው ❤❤❤❤❤❤
@keyakeya2199
@keyakeya2199 3 ай бұрын
እውነት ነው ኪያዬ ለሊት ነበር እናታችን ቀስቅሳ ኑ ብሉ ትለን ነበር ትዝ ይለኛል ልጆች እያለን ደስ ይል ነበር እንኳን አደረሳችሁ በአል እንዴት አለፈ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 ай бұрын
በጣም ልዩ ነበር እግዚያብሄር ይመስገን🙏 እንኳ አብሮ አደረሰን❤ ለሊት መብላት የቀረ መስሎኝ ነበር ተሸንፌያለሁ😄
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 3 ай бұрын
እንካን አደረሳችው ውዶች የኪዩቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 3 ай бұрын
ደስ ስትሉ ሁሌ ቭሎግ ስሪ
@tenad7309
@tenad7309 3 ай бұрын
እኔ ዛሬ ነው ያየሁዋችሁ🙏🏾
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 3 ай бұрын
ወይኔ በናትሽ ሁሉ ነገር ያምራል እንጀራው ግን ልዩ ነው ብዬ ብዬ አቃተኝ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 ай бұрын
ኪኒዋ ጨምረሽ ሞክሪው ከዚህ በፊት የሰራሁትን ቪዲዮ ክላየሽው ከታች ባለው ሊንክ ገብተሽ እይው። kzfaq.info/get/bejne/fc5hm5Spv7yphYU.html
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 3 ай бұрын
እሺ እሞክረዋለው አመሰግናለው
@musetube9795
@musetube9795 3 ай бұрын
Wow balmoya
@alemtolcha506
@alemtolcha506 3 ай бұрын
Balebateshe new tekkle,lelete new 9 sehate doro yemebelaw, kedama mata new doro yemtardew,
@derartudandena9858
@derartudandena9858 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ🥰🥰 Daddy እውነቱን ነው ለሊት ተነስቶ ነው የሚበላው
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 3 ай бұрын
Happy holiday ❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 ай бұрын
Same to you!
@TigistGenetu-fh7pr
@TigistGenetu-fh7pr 3 ай бұрын
Good
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 ай бұрын
No no ከቤተክርስቲያን ሲመለሱ ሌሊት የሚያከፍሉት ዶሮ ይበላሉ ጠዋት ደሞ በግ ይታርዳል ዶሮ ግን ሁል ግዜ ቅዳሜ ተስርቶ ቤተክርስቲያን ተሄዶ እሁድ ሊሊት ከቤተክርስቲያን መልስ ዶሮ ይበላል
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 ай бұрын
አዎ እኔ ደግሞ የቀረ መስሎኝ ነበር 😊
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 3 ай бұрын
@@Kiyasfamily አልቀረም እቤት አባት ካለ ወይም ወንድ ልጅ ካለ ባርኮ ለሊት 6 ሰዓት ዶሮውን ያርዳል ከዛ ይሰራ ከቤተክርስቲያን ሲመለሱ ለሊት 9 ሰዓት ይበላል
@ethiopialover123
@ethiopialover123 3 ай бұрын
ዶሮ ሙሉን በልተው መስራት ነው እንጂ እግር ብቻ አይነፋም
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 ай бұрын
😄😁
@btbt4487
@btbt4487 3 ай бұрын
❤❤❤
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 3 ай бұрын
ለልት ነው የሚበላው ብራኬ ከተሰጠ በኃላ ይታረዳል
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 ай бұрын
👍
@elizabethhabtrmikael9167
@elizabethhabtrmikael9167 3 ай бұрын
Where is your mom?
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 3 ай бұрын
እውነቱን እኮነው ለሊት ይበላል ተቀስቅሰን 😇🥰🙏
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 ай бұрын
የቀረ መስሎኝ ነበር ተሳስቻለሁ ማለት ነው።
@maregbiru5528
@maregbiru5528 3 ай бұрын
Are kiyaye konjo dero kere naw yaleshew kkkkkkkkk wey kiyaye yetu dero naw wanaw desssssssss yemilew part lelit 9 yemenebelaw your husband btam tikekel naw.alkerm yni konjo enkwan aderesachewww yeni mirt enat.
@rahelsisey8686
@rahelsisey8686 3 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 55 МЛН
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
31:30
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 532 М.
Ethiopian food how to make doro wet ትክክለኛ የዶሮ አሰራር
15:48
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 85 М.
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН