We're finally in Ethiopia🥂 part 2 |ተመስገን🙏አገራችን በሰላም ገባን‼ | ልጄ ዱባይ ውስጥ በእንቅልፍ ልቡ በር ከፍቶ ሊወጣ ነበር😯ክፍል 2

  Рет қаралды 9,992

Kiya's family

Kiya's family

11 ай бұрын

My other channel Kiya Tube 👇
/ kiyatube4
Instagram / lovekiya4
Facebook / kiyalove99

Пікірлер: 40
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 10 ай бұрын
ኪያዬ የምወዳችው ቤተሰብ በሰላም ግቡ❤❤❤❤🌼🌼🌼🌼
@eduyaabby566
@eduyaabby566 11 ай бұрын
የልጆች ትምህርት እንዴት አርገሽ እንደኤድሽ ብትነግሪኝ እኔ ውሌ እረፍት ሲሆኑ ነው የምሄደው አገር ቤት ክረምት ስለሆነ ይደብራል
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 11 ай бұрын
እኛ የሄድነው ትምህርት ከምከፈቱ በፊት ስለነበር ቀድመን ስንነግራቸው ኦገስት ላይ የሚሞላውን ቨርፊኬሽን እስከንመለስ እዳንሞላው ነገረውን ነብር። ሁለት ሳምንት አሳልፈው ሰለሚጀምሩ። ምክንያቱም ከሞላነው ቀሪ ያደርጓቸዋል። ስለዚህ ስንመጣ ነው የሞላነው። መሃል ላይ ከሆነ ለመሄድ ያሰብሽው ካስተማሪያቸው ጋር በመነጋገር ቀድመው እዲሰሩ ወይም ኦንላይን ላይ እዲከታተሉ ማድረግ የሚቻል መሰለኝ ለማንኛውም ጠይቂያቸው።
@kidist1705
@kidist1705 11 ай бұрын
ውይ እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ በጣም ነው ደስ ያለኝ❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 11 ай бұрын
አሜን🙏
@bagerlayendale1041
@bagerlayendale1041 10 ай бұрын
እሰይ እንኳን በሰላም ገባችሁ , happy birthday redu
@user-hana365
@user-hana365 11 ай бұрын
ከይት ሀገር ነዉ አስታቹህ የመጣችሁት ደስ ትላላቹህ ይመቻቹህ ❤️👏
@liyamekonen6352
@liyamekonen6352 10 ай бұрын
Ke USA
@fanoskrishan9852
@fanoskrishan9852 11 ай бұрын
ስወዳችሁ እኮ ክፍል 3እጠብቃለሁ😊❤❤❤❤❤❤🎉
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 11 ай бұрын
🥰❤
@keyakeya2199
@keyakeya2199 11 ай бұрын
መልካም ልደት የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አላችሁ ኪያዬ እንኳንም በሰላም ተገናኛችሁ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 11 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለው ኪያዬ
@fafiseid3828
@fafiseid3828 11 ай бұрын
Congratulations yene maroch bedesta alekesku enem 13 amte bekedem gebche temelesku ❤❤❤❤❤❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 11 ай бұрын
አንቺንም እንኳን ደስ አለሽ 💖
@etenesh8056
@etenesh8056 8 ай бұрын
እንኳን በደህና ገባችሁ። ክፍያው ስንት ነው ለገና ልንሄድ አስበናል በጣም ደስ ይላል❤❤❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 8 ай бұрын
መልካም ጉዞ በሰላም ግቡ። የምኑ ክፍያ?
@nardosbirihanu4658
@nardosbirihanu4658 11 ай бұрын
በጣም ነው ምወዳችሁ❤❤ Happy Birth day የኔ ቆንጆ ❤❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 11 ай бұрын
🥰❤ Thank you!
@kedist1978
@kedist1978 6 ай бұрын
sleep walking is a dangerous thing please make sure he gets treated በጠበል እና እምነት
@tiruworkasnake3614
@tiruworkasnake3614 11 ай бұрын
አማኑ 😂😂😂 ድካሙ ለቆት ነው ግን ሽርሽር ሊሄድ የነበረው🙈 እንኳን ደስአላችሁ, I'm happy for you ❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 11 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣😄👍
@cvv6071
@cvv6071 11 ай бұрын
እንኳን በስላም ገባችሁ መልካም ልደት
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 11 ай бұрын
Amen🙏❤
@abelassefa4899
@abelassefa4899 11 ай бұрын
proteasrant nachuuuu woww
@meronmatiwos936
@meronmatiwos936 11 ай бұрын
እሰይ እንኳን ደሰ አለሸ🎉
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 10 ай бұрын
Melkam ldet ye ne konjo bonne anniversaires ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetsahile7111
@genetsahile7111 10 ай бұрын
ኪድዬ በጣም ነው የማደንቅሽ አዲስ አበባ ከመጣሽ እኔን ሳታይኝ እንዳትሄጂ ከቻልሽ ስልኬን እልክልሻለሁ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 10 ай бұрын
ዉይ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ይለኝ ነብር ግን ተመልሰን መጥተናል። እግዚያብሄር ሲፈቅድ አንድ ቀን እንገናኛለን
@Me-di2dn
@Me-di2dn 11 ай бұрын
Congratulations 😘
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 11 ай бұрын
Thank you! 🤗
@CakeChef7
@CakeChef7 11 ай бұрын
Wow great Family 💟🍀 Was he sleepwalking 🤗its dangerous thank God the door was locked 💟 Thank you Kiyaye🙏 glad you had a good time🎉 i see now you have been in kings Hotel😁good choice👑
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 11 ай бұрын
Thank you ሰኒዬ💕ከልብ ነው የማመሰግነው የኔ ውድ እውነትሽን ነው በጣም ከብድ ነገር ነው እግዚያብሄር ጠብቆልኛል እንጂ ከፍቶ ቢወጣ ምን ይውጠኝ ነበር
@CakeChef7
@CakeChef7 11 ай бұрын
@@Kiyasfamily 💟🥰
@liwamassefa5194
@liwamassefa5194 11 ай бұрын
Kidoyèe welcome ❤
@bettyabdie-xg9od
@bettyabdie-xg9od 11 ай бұрын
Congratulations Hotel price please
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 11 ай бұрын
Thanks. The price for our two rooms with three beds cost 5,100 Ethiopian birr with breakfast. The price depeneds on what room you get I think. And they have a discount if you stay longer.
@birtukanmengiste776
@birtukanmengiste776 10 ай бұрын
ቤትስቡች በጣምይሚደብሪት አችን ሳይውን ባልሽነበር ማክበር ይነበርባችው አበባ ላችስጠው ልስው
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 10 ай бұрын
🤣🤣🤣እረ እናቴ እውነቱን በታውቂ ለኔ ነበር የምታዝኝው እሱን የሚወዱትን እና የሚያከብሩትን ያህል እኔን እራሱ የሚወዱኝ አይመስለኝም🤔 ምን መሰለሽ ያመጡት አበባ 2 ብቻ አይደለም ለእያንዳንዱ አንድ አንድ ነው ግን እኛን ሲያዩ በጣም ተደስተው ስለነበርና ዝናብም እየዘነበ ስለሆነ አበባውን ለማንም ሳይሰጡ መሄድ ሲጀምሩ እኔ ደግሞ ፈርዶብኝ አበባ በጣም እውዳለሁ እና ጥድፍ ብዬ ተቀበልኳቸው ለዛ ነው የሚገርመው ግን ለኔ አበባ አለማምጣታቸው ነው🤣🤣🤣 ለዛ ነው ይህን ፓርት ቆርጨ ያላወጣሁት ባለቤቴ ራሱ ሲስቅ ነብር ላንቺ የተሰጠሽ አስመሰልሽው ብሎኝ 🤣እንጂ አበባው የመጣው ለነሱ ብቻ ነው😔 አሁን ሚስጥሬን ባታሶጪኝ ምን አለበት?
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 11 ай бұрын
❤❤❤
@tamimatube4453
@tamimatube4453 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉wwwww
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 63 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 36 МЛН
How Sigma girl Caught Red handed #funny #youtubeshorts
0:22
mountainlion5
Рет қаралды 35 МЛН
The Joker dies unexpectedly on a mission!#joker  #shorts
0:36
Untitled Joker
Рет қаралды 11 МЛН
Девушка НЕ ЧУВСТВУЕТ горячего 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 1 МЛН
Лев получил по-заслугам! 😱
0:31
КиноСклад
Рет қаралды 3,5 МЛН