No video

🔴 “

  Рет қаралды 20,598

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Күн бұрын

“ #ፓስተር አድርጋችሁ ሹሙኝ የምትልበት አይደለም” I #መጋቢ_ዘማሪ_ዳንኤል_አምደሚካኤል I #kiya_talk_show I #abiy_kiya I @ecclesiamedia316 I #2024
Dear #Ecclesia Media families, thank you very much for always giving us your constructive comments and donations while watching our program.
Don't forget to share this video to reach others.
Hosted By #Abiy Taddele
Subscribe for latest Videos Here;
ECCLESIA MEDIA / ኤክሌሲያ ሚዲያ
. . . . . .
t.me/ecclesiae...
KZfaq (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
Telegram (ቴሌግራም)፦ t.me/ecclesiam...
Facebook (ፌስቡክ)፦ www.facebook.c...
Tiktok (ቲክቶክ)፦ ecclesiamedia
Instagram፦ ...
#Ecclesiamedia #kiya_talk_show #kiyatalkshow @kiyatalkshow #abiy_kiya
This Video Clip is Dedicated Only to Ecclesia Media /Abiy Taddele/!
© Copyright:- Abiy Taddele /Ecclesia Media/ 2023
Evangelical Media's
@christiantube4198 @christianzematube-7516 @NikodimosShow @TeddyTadesseOFFICIALChannel @PastorKassahunLemmaMinistries @Elshaddai_Television_Network @cjtv8174 @PRESENCETVCHANNEL @JesusTVEthiopia @GMMTVEthiopia @ethiopiancouncilgospelbeli4732
@bethelhemtezeraofficial

Пікірлер: 115
@batrileta5214
@batrileta5214 Ай бұрын
መልካም ውይይት ነው!ሁለታችሁም የተወደዳችሁ ፣ጌታ ያከበራችሁ ናችሁ!እንወዳችኃለን!ተባረኩ!🙌🙏❤🎉
@sosenahailu6881
@sosenahailu6881 Ай бұрын
ሁለታችሁንም ጌታ ይባርካችሁ ጨውነት የተሞላ ቃሉመጠይቅ ነበር ❤
@Redseaafar00
@Redseaafar00 Ай бұрын
ዳኒ እንደአንዳንድ ዘማርያን በዘመን የማይቀየር ምርጥ ዘማሪ በተለይ በዚህ ዘመን መድረክ ላይ በስመ ዝምሪ በማበድ ላይ ላሉ አስተማሪ ይሆናል እላለሁ እግዛብሔር ጨምሮ ይብርከው እረጅም እድሜ ከነቤተሰቡ ይሁንለት
@dannydesalegn8467
@dannydesalegn8467 Ай бұрын
ፓስተር /ዘማሪ ዳንኤል አ/ሚካኤል ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን !
@user-wu5zc8oo5d
@user-wu5zc8oo5d Ай бұрын
ሞኝነት ሆኖ አይደለም ፍቅሩን ቀምሼ ነው ና ሲለኝ የተከተልኩት ነፍሴ ተማርካ ነው ዘመንሕ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@andinetashenafi4934
@andinetashenafi4934 Ай бұрын
ዳኒ እጅግ በጣም ነው የምወድህ❤❤❤... መዝሙሮችህን አልጠግባቸውም። ተባረክ; በእኔ ዕይታ ለብዙ ዘማሪዎችና አገልጋዮች ሞዴል ዘማሪ ነህ።
@zerfezewdie8069
@zerfezewdie8069 Ай бұрын
ዘማሪ ዳኒ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ! በመዝሙሩን ጌታን ሳላገኝ በፊት ሁሉ ይባርከኝ ነበር እንደምጠብቀው ነው ያገኘሁት እርጋታው ለተጠየቀው ሁሉ እግዚአብሔርን ማዕከል አድርጐ ነው የሚያብራራው።
@Taredan77
@Taredan77 Ай бұрын
ፓስተር /ዘማሪ ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን ለእኛ በረከት አድርጎ ስለሰጠን እናመሰግናለን እንደ አንተ አይነት ብዙ ጌታን ብቻ የምታሳዩን ብዙዎች ስላላችሁ ጌታ ይመስገን ተባረኩ❤❤❤
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso Ай бұрын
ሁሉም መዝሙሮችህ በጣም ነው የሚወዳቸው እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ እወዳለሁ big respect 💝
@girmamulugeta8598
@girmamulugeta8598 Ай бұрын
ዳን በጣም የተረጋጋ አገልጋይ ነው ገታ ዘመንህን ይባረከው
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Ай бұрын
ዘማረ ዳኔ መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወደው በጣምነው የምባረክበት በጣም ነው የምፅናናበት ጌታ እየሱስ ዘመንህን አገልገሎትህን ይባርክ ፀጋ ይብዛልህ❤
@daveed405
@daveed405 Ай бұрын
በርታ አብይ...ዳኒ አሁንም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!
@mehariyesustsegaye7375
@mehariyesustsegaye7375 Ай бұрын
ዳኒ ለብዞቻችን ምሳሌ የምሆን ዘማሪ ነው። በጣም ብዙ ተባሬኬአለው ተጽናንቻው። ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!!
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
እየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደግማል❤
@user-mx3mp3hy5w
@user-mx3mp3hy5w Ай бұрын
Really anointed singer
@user-jp7ls6pt6s
@user-jp7ls6pt6s Ай бұрын
“በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን አደረገ።” - ኤፌሶን 1፥6
@anketsp.4670
@anketsp.4670 Ай бұрын
God bless you Dani 🙏
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f Ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዳኒ ወንድማችን !
@EliasSirna-nu7hx
@EliasSirna-nu7hx Ай бұрын
ዳኒዬ በ ጌታ ፍቅር ባጣም ናዉ የምዎድክ
@MitikuErgudo-e2k
@MitikuErgudo-e2k Ай бұрын
Dani bexam yetewededk sew neh tebarek we a blessed by ur song
@WengelKebede
@WengelKebede Ай бұрын
እንዴት ያለ ቃለ መጠየቅ ነው። 😢❤በጣም የምወደው ዳንዬን ስለጋበዝከው ተባረክ አብይ። እጅግ መንፈሳዊ ቅናት ውስጤን ይሰማኛል። እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ጌታ ኢየሱስ።ወዳቹሀለው❤❤❤
@LED_PICTURES
@LED_PICTURES Ай бұрын
Jesus Christ is the same yesterday, today and forever. Heb 13:8
@user-fw4qv5nl1j
@user-fw4qv5nl1j Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ኢንተርቢው ጌታ ይባርካቹ
@habeshaempower8460
@habeshaempower8460 Ай бұрын
From South korea❤❤❤.tebareku i am blessed.
@ebeniezergemede-ww6ym
@ebeniezergemede-ww6ym Ай бұрын
Pastor Dany, we love you so much. I cant wait to hear your new album
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
የተወደዳቹ ለምልሙልን 🎉🎉🎉
@addiszele4182
@addiszele4182 Ай бұрын
የተባረካችሁ በረከቶቻችን ናችሁ!!!!! ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው!!!!!!!!
@faresopendoorministry8386
@faresopendoorministry8386 Ай бұрын
Thanx Kiya show for bringing zemari dani
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Ай бұрын
እንዴት እንደምወደው ዳኒዬ ❤❤❤
@user-wr1hs1mu9c
@user-wr1hs1mu9c Ай бұрын
ዳኒዬ በጣም የምወደው ዘማሪ. ❤ኮርያ ምድር ለአገልግሎት ሄዶ ከወንድሜ ጋር አብረው አገልግለዋልና ወንድሜ በሂወቴ ዘመን ካየኋቸው ልበ ቅን ሰው እንደ ዳኒ አላየሁም ይላል ❤ ዘርክ ለበረከት ይሁን ዳኒዬ ❤
@beleteahailu501
@beleteahailu501 Ай бұрын
የተወደድህ ወንድማችን ዳኒ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። በፀጋህ ተገልግለናል፣ ተጽናንተናል። ረዘም ላለ ጊዜ የዝማሬህ ጉልበትና ውበት እየጨመረ ሲሄድ አይቻለሁ፣ እርጋታህና ብዙዎች በሚነቀፉበት ጉዳይ ባለመታወቅህ ሕይወትህ ለብዙዎቻ ምሳሌ ይሆናል
@faresopendoorministry8386
@faresopendoorministry8386 Ай бұрын
Love you blessed 🙌
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub Ай бұрын
ፓስተር ዳኒ በጣም ነው የምንወድህ በዝማሬዎችህ እጅግ ተባርከናል ደግሞም ተፅናንተናል😇 ክብሩን ጌታ ጠቅልሎ ይውሰድ🙏ተባረኩ🙌❤❤❤
@TigistShewaamare
@TigistShewaamare Ай бұрын
Very very true Danial is very humble ❤❤❤❤❤
@mintesnotkebedek2651
@mintesnotkebedek2651 Ай бұрын
ዳኒዬ በጣም ነዉ የምወዲህ። እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ❤
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt Ай бұрын
God Bless U Brother Daniel Amdemichael U are a gift for Ethiopia. And also I am really happy u are a good father and husband. Bless U more and more!
@eyasugensa
@eyasugensa Ай бұрын
ዳኒ ልብ የሚሞላ አገልጋይ
@user-ng9bj7hn7m
@user-ng9bj7hn7m 20 күн бұрын
Tebareku ❤❤❤
@natnaelelias
@natnaelelias Ай бұрын
የሚደንቅ ኢንተርቪዩ ተባረኩ ❤❤
@bezawitdesalegn7507
@bezawitdesalegn7507 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@MeleChego
@MeleChego Ай бұрын
Welcome Dani! Wait eagerly for the new album.❤❤❤
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 Ай бұрын
Daniye you are so umble and a real model of Christianity God bless you more you are our gift ❤
@betelhemkelemework4855
@betelhemkelemework4855 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 Ай бұрын
THANKS KIYA SHOW AND PASTOR DANIEL THE CONVERSATION. GOD BLESS YOU ALL.
@mihertabanore1582
@mihertabanore1582 Ай бұрын
ዎው ድንቅና መልካም ትሁት ዘማሪ እግዚአብሔር ይባርክ
@robelendale8157
@robelendale8157 Ай бұрын
አንተ ምርጥ የእግዚአብሔር ባርያ ነክ ተባረክ
@negashgebre6433
@negashgebre6433 Ай бұрын
wuuuu Dani humble and exemplary life singer. Bless you, and I wish you long life and peace.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
DEFINITELY SIR.
@sebletilye3174
@sebletilye3174 Ай бұрын
ጌታይባርካቹው
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR DANIEL AMDEMICHAEL.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
ABSOLUTELY.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
በትክክል.
@abiotdebebe4653
@abiotdebebe4653 Ай бұрын
Dear brother Danny, you are our blessing and we love you so much! May God’s grace be with you and your family !
@MisrakAdugna-lt5kn
@MisrakAdugna-lt5kn Ай бұрын
Singer Daniel god bless you!
@user-kn2nu9mt8f
@user-kn2nu9mt8f Ай бұрын
Kiyu tebarek
@senuta406
@senuta406 Ай бұрын
Dani Yetewdedk Wendem ....Anten Alemebark ....nefognet New . Gata Eyesus abezeto yebarkih 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@mekedestilahun5420
@mekedestilahun5420 Ай бұрын
❤❤❤❤ tebareku
@rosemare8314
@rosemare8314 Ай бұрын
Dani be nurom be mezemurm mesale selehonken geta yebarkh tsegawen yabezaleh ❤enwedihalen
@zed8788
@zed8788 Ай бұрын
አስኮ ሙሉወንጌል ነው ተዝ የሚለኝ ብዙ ግዜ እየመጣህ ትዘምርልን ስለነበር :🙏🙏🙏
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 Ай бұрын
Am always blessed with your & preaching as well bless you more
@user-xr3jp5cw8l
@user-xr3jp5cw8l Ай бұрын
መዝሞሮች የጌታ ታላቅነት ሰዋችን የሚያንጽ የሚያበረታ የእግዚአብሔር ን ፍርሃት (አክብሮት) የሚያሳድር ቀናነት ያለዉ እዉነት የሚያስጨብጥ ነዉ የጌታ ፀጋ ለሁለታችሁ የይብዛ ላችሁ በጌታ ኢየሱስ ስም
@kidestalemu1490
@kidestalemu1490 Ай бұрын
He is my favorite one. More blessings to you!
@user-fw4qv5nl1j
@user-fw4qv5nl1j Ай бұрын
ዳኔ በጣም ነው እምወድህ እማከብር የመጨረሻ ከሀገር ልትወጣ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስትያን ስብሰባ ማእከል ትዝ ይለኛል
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@KidistTeshome-u7c
@KidistTeshome-u7c Ай бұрын
Great
@astergudu4723
@astergudu4723 Ай бұрын
ወንድም ዳንኤል thank u. ወንድም አብይ እንደ ታላቅ እህት ልምከርህ ስትጠይቅ push አታድርጋቸው ወደ ስጋዊነት፣እኔነት፣_____
@abulle5609
@abulle5609 Ай бұрын
Lik nesh yene ehit. Tsega yibzalish.
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 Ай бұрын
ገፋ ማድረጉ ጋዜጠኛ እንደመሆኑ ለሰዎች ጥያቄ የሆነውን ለመመለስ ከሙያው ጋር ይሄዳል ስጋ ላልሽው የቱጋ ነው እስቲ እንደገና አድምጪው ከቻልሽ ከብዙዎቹ አብሮ ሰላገለገ እኔ እኛ ብሎ ቢናገር ያለፈው ቢያስታውስ ክፋቱ ምንድነው
@Tersit1
@Tersit1 Ай бұрын
God bless you our beloved brother pastor Daniye can’t wait for the new album ❤
@getachewyirga-ms6lz
@getachewyirga-ms6lz Ай бұрын
pr Dani May God bless you more! we will continue to pray for you! ተከናወን!
@ruhamaruhama
@ruhamaruhama Ай бұрын
Thank you Abeyi🙏 and I love you daniye my father ❤❤
@Moral-please
@Moral-please Ай бұрын
ዳኒ ምን እንደምል አላውቅም ጌታ ዘመንህን ያለምልመው ። መፅናናትም ፣ መባረክም ፣ ማመስገንም ፣ መታነፅም በዝማሬዎችህ ውስጥ እያገኘሁ በጌታ ያለኝን መታመንና ብርታትን አግኝቻለሁ ። ከዛም በላይ ። ዝማሬ ከዝማሬ ባላበላልጥም የመጀመርያ ምርጫዬ ያንተ ዝማሬ ነው ። እዬብ ነኝ ከጀርመን ።❤
@SamiS-q9f
@SamiS-q9f Ай бұрын
እስቲ አጠያየቅህ መንፈሳዊ አርገው ያንተ አጠያየቅ ስጋዊ የዳኒ አመላለስ ደግሞ መንፈሳዊ ሆነብኝ እኮ አንዳንድ የአጠያየቅ ዘይቤህ አለማዊ የአጠያየቅ ዘይቤ ይመስላል
@MiliMark7
@MiliMark7 Ай бұрын
ና አንተ ጠይቅ
@manalebishmeresha3686
@manalebishmeresha3686 Ай бұрын
Elete elete wede Egeziyabehir yemiyakerbung zemariwochen salesema mewal alechelem Yebezalehe Tebarekeleng Pastor.🎉❤ 🙏
@user-rh3mx1oq5m
@user-rh3mx1oq5m Ай бұрын
ለዚህ ፕሮግራም ማናጀር ይድረስ የድምጽ ጥራት ትንሽ ይጎለዋል በተረፈ በጣም ደስ ይላል ተባረኩ እወዳችኋለሁ ❤❤❤
@SariAz-on6rg
@SariAz-on6rg Ай бұрын
Daniye love you so much❤❤❤ mezemurochehen sesema hule ebarekalew geta yebarekeh
@KidistTeshome-u7c
@KidistTeshome-u7c Ай бұрын
በጣም የተባረከ እንደዘመኑ የማይለዋወጥ ዘማሪ ጌታ አብዝቶ ይባርከው አይለውጠው ከመነሻው ጀምሮ ስለማውቀው በጣም እደነቅበታለሁ በተጨማሪም ሰሚ ካለ የሰው መዝሙር እየዘመሩ ራሳቸውን ያጡ/ በእነርሱ ውስጥ ያለውን መለየት/ ያልቻሉ የሰው መዝመሩ በመዘመር ዘመናቸውን የሚጨርሱትን ዘማሪ መሰል ወጣቶች በደንብ ይስሙት 1፡34 ደቂቃ ያለውን ምክር ደጋግመው ይስሙት
@Hani-v9h
@Hani-v9h Ай бұрын
Ene covid gize new wede geta yewtahut ena egiabher be eante zmare bizu abrtitignal asnantognal ke danie wichi lela mezmur enkuan eskalsma dires kante mezmuroch ga bizu gize asalfialew. Geta sle steh tsga yetabreke yihun ...behiwoti chimr geta yemtasay wendmi neh geta eyesus yibarkih
@bestzain8147
@bestzain8147 Ай бұрын
well come ❤❤❤❤❤❤🎉
@mezmuretube5092
@mezmuretube5092 Ай бұрын
All of his albums are masterpieces. Praise be to God. God bless you brothers !
@abialemuanshiso1163
@abialemuanshiso1163 Ай бұрын
❤❤❤
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 Ай бұрын
Gbu Dani remember me when you prey thank you tebarek❤
@user-kn2nu9mt8f
@user-kn2nu9mt8f Ай бұрын
Esti wede kenya 🇰🇪 metachuh seltena agelglotachu enbarek kiyu.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
DEFINITELY.
@solomondebebe
@solomondebebe Ай бұрын
You are our hero
@bestzain8147
@bestzain8147 Ай бұрын
ዲኒ አባት እወዳለሁ ❤❤❤❤❤❤❤ love you deniiye
@woinhareggebrewhiwot2507
@woinhareggebrewhiwot2507 Ай бұрын
ወንድሞቼ:እግዚአብሔር:አምላክ:ይባርካችሁ:: ዳኒ:እግዚአብሔር:አምላክ:ለኛ:የሰጠን:በረከታችን:ነህ:ከነቤተሰብህ:ጌታ:አብዝቶ:ይባርክህ::❤❤❤
@TigistShewaamare
@TigistShewaamare Ай бұрын
Pastor Bedelu ie man of GOD
@TigistShewaamare
@TigistShewaamare Ай бұрын
Keep it up brother
@user-gr7it8xv2g
@user-gr7it8xv2g Ай бұрын
Siwodik.daniye tsegayiblih❤❤❤
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 Ай бұрын
Thanks Ab you improving leasing skill go for it
@brookdawit8804
@brookdawit8804 Ай бұрын
❤❤❤🙏
@lenssaolana1486
@lenssaolana1486 Ай бұрын
waqyyo❤gardah🎉
@kasayeetefagemechu5960
@kasayeetefagemechu5960 Ай бұрын
ebbifamaa
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 Ай бұрын
Song
@nathanielejeta
@nathanielejeta Ай бұрын
Please keya can invite us Kes Geleta simesso please Tnx be blessed from Atlanta
@miscohmisganish1145
@miscohmisganish1145 Ай бұрын
😘😘😘😍😍🎉🎉😊😊
@Mana-cc6jc
@Mana-cc6jc Ай бұрын
Dero gena begeta addis eyalehu zemari Daniel Ertrawi new sibal semeche neber leka aydelem
@KifleWeledemicheal
@KifleWeledemicheal Ай бұрын
አንተ ከዘመኑ ዘማርያን ትለያለህ በረከታችን ነህ
@tiitiy2170
@tiitiy2170 Ай бұрын
Kiya, show what's is wrong with you? Why did you want to ask him that kind of question? It shows your personality Try to leave your personal questions when you ask questions? Please try to be neutral .
@akalubanbeta2423
@akalubanbeta2423 Ай бұрын
I also am offended by his approach and questions, even inside a few minutes. Why he want to show as if Dani has a different character ድሮም አውቅሀለሁ፣ አይነት፣ አወቅኩሽ ናቅኩሽ መሰለ
@akalubanbeta2423
@akalubanbeta2423 Ай бұрын
I am a bit offended by the interviewer approach. Some questions are even annoying. Why he want to show as if Dani has a different character ድሮም አውቅሀለሁ፣ አይነት፣ አወቅኩሽ ናቅኩሽ መሰለ። With all this my respect and love to Dani increased! God bless you abundantly!
@eshetud210
@eshetud210 Ай бұрын
እኔ ግን የሚገርመኝ መጀመርያ ካየነው በኃላ አንድ ሰው ጋብዘንላችኃል የምትወዱት አገልጋይ ምናምን ምናምን ስትል አብሮ ይሄዳል?🤔😀😂
@lifespirit4426
@lifespirit4426 Ай бұрын
ወንድም አብይ እንግዶችን ቃለ መጠይቅ ስታደርግ እንደ ፍርድቤት ከጠረቤዛ ጋር አትቀመጥ። ከእንግዶችህ ጋር በተመሳሳይ ሁኔታ ተቀምጠህ ጠይቅ እንጂ እንደ ባለሥልጣን አትቀመጥ።
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 25 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 23 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 4,4 МЛН
#CMN_tv_#ህያው_ምስክር_ክፍል_5_ከፓስተር_ሚካኤል ተፈራ ጋር #Pastor_Michael_Tesema
28:47
INTERVIEW WITH DR. Abraham Teklemariam/ ከዶ/ር አብርሃም ተ/ማርያም ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ በጋዜጠኛ ሂሩት ካሳ
37:18
EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
Рет қаралды 29 М.
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 25 МЛН