Kulalit Tibs የኩላሊት ጥብስ

  Рет қаралды 3,088

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

Ай бұрын

የኩላሊት ጥብሱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ዓይነት እና መጠን
- 1 የተላጠ የበሬ ኩላሊት
- 100 ግራም የበሬ የሽንጥ ስጋ
- 1 ራስ ቀይ ሽንኩርት
- 5 ፍሬ በቀጭኑ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት
- 5 ፍሬ ፍሬው ያልወጣለት የሚጥሚጣ ቃሪያ
- 2 የሾርባ ማንኪያ ለጋ ቂቤ
- 1 የቡና ማንኪያ ጨው
- 1 የቡና ማንኪያ ሚጥሚጣ
- የሮዝሜሪ ቅጠል (ዴቀት)
ማባያ፡
ሚጥሚጣ ወይም ዳጣ

Пікірлер: 37
@MizanMedia-pp2zo
@MizanMedia-pp2zo Ай бұрын
ለቤትህ አዲስ ነኝ ማሻ አላህ በርታ ቆንጆ ሙያ አላህ ልብስህ እንዳይበላሺ ከፍት ምግብ የሚሰሩ ሰዎች የሚለብሱትን ብትለብስ በጣም ሀርፍ ነው ለይታም ይጨምራል
@MELATABERA-vs1uq
@MELATABERA-vs1uq Ай бұрын
Betam gobez neh Berta ena hula serawocehin becalkut selmimoker Des yelenal 👏👏👏
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w Ай бұрын
እጅህ ይባረክ
@user-qe9dj2ch4t
@user-qe9dj2ch4t Ай бұрын
Turkey waw I always love ur food ❤
@midiyaa.kish.g.4443
@midiyaa.kish.g.4443 Ай бұрын
❤❤kuweti hung now yeywti ene
@zahracouch8452
@zahracouch8452 Ай бұрын
Fantastic 👏👏👏👏
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Ай бұрын
እጅህ ይባረክ🙏👍
@Dina6146
@Dina6146 Ай бұрын
Wow des yelal from 🇺🇸
@mafiirahma
@mafiirahma Ай бұрын
Kaa Kuwait 🇰🇼new yemimalkataw
@tigistsimie6378
@tigistsimie6378 Ай бұрын
Canada Calgary 😍👍🏾
@saronabi1387
@saronabi1387 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ from usa
@RanaZaidan-os7ux
@RanaZaidan-os7ux Ай бұрын
Wow
@tsegatadese-wn4si
@tsegatadese-wn4si Ай бұрын
ሳውዝ ነን
@Amhara782
@Amhara782 Ай бұрын
Australia
@Meseret-zc3dt
@Meseret-zc3dt Ай бұрын
seday aerab
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
ጆርዳን ❤
@zena4992
@zena4992 Ай бұрын
እኔም ጆርዳን እንኳን የበሬ ኩላሊት እሩዝም በቅጡ የለም
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
@@zena4992 🥹ዉይይ አይዞሽ የኔ እናት እኔስ በጣም መልካም ሰዎች ናቸዉ የገጠመኝ ግን እኔ ከብትም ይሁን የዶሮ ስጋ አልወድም ነው ያልኩት መጀመሪያ ስመጣ ምክንያቱም እምነታችን አንድ ስላልሆነ መጾም ስምፈልግ እና እኔ ክርስቲያን እንደሆንኩ ያቃሉ ለኔ ጥሩ አመለካከት አላቸው የፋሲካ ጾም ሲመጣ እነሱ ግማሽ ላይ እረመዳን በፍቅር ነው የምጾም ማማሲያ ሳይቀር መዳም ምግብ ተሰራች ተጠንቅቃ ነው አይዞሽ ጸልይ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ቅዱስ መርቆርዮስን ተማጸኝ እርሱ ቃል ኪዳን አለ የክፉ ሰዎች ልብን ያራራል
@zena4992
@zena4992 Ай бұрын
እጅህ ይባረክ ሆዴ እየጮከ ነው ያየሁት ያለንበት ቦታ ግን እሩዝ ነው አይ
@tadese1114
@tadese1114 Ай бұрын
ከማዳም ኩሽና/ዱባይ
@Sofie-pn2nw
@Sofie-pn2nw Ай бұрын
Wwww😍😍🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻👌🏻👌🏻👌🏻
@tigyabebe4164
@tigyabebe4164 Ай бұрын
Adegna new
@asterhailehruy1175
@asterhailehruy1175 Ай бұрын
Italy
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 Ай бұрын
መፀሀፍ ቢኖርህ አሪፍ ነበር
@susisusu9563
@susisusu9563 Ай бұрын
ዋዉ ነዉ ከዱባይ ነዉ እያየነዉ ያለነዉ
@user-vd8bw4dv2j
@user-vd8bw4dv2j Ай бұрын
What is the difference b/n ጉበት and ኩላሊት? can you show me? and also Am Appreciate U....
@melegna
@melegna Ай бұрын
እሺ ጉበት ለማየት የበግ ዱለት የሚለውን ቪዲዮ ይመልከቱ ኩላሊት ደግሞ ዛሬ የለቀቅነው ቪዲዮ ነው
@mesalih8063
@mesalih8063 Ай бұрын
ከሳውድ ከመካ
@GgGgg-zb3li
@GgGgg-zb3li 19 күн бұрын
መሸ አለህ ሰውድ ናኝ የሳብነው ከሰብነው በለይ አለህ የሰከነ ለሀገር የብቀን የሰው ቤት ሰለቼኝ አደረ የሰብኩ በሙሉ በአለህ ፊቀድእዲሰከ በድአቹ አደረ. ለአለህ ቢዬ እወዳቹወለው❤❤❤❤❤❤ እወደቹዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melegna
@melegna 18 күн бұрын
እኛም እንወድዎታልን ለሃገርዎ ያብቃዎ
@melesseareda3978
@melesseareda3978 Ай бұрын
እንዴትነክ የገብሰ ዳቦ እንዴትነው የማዘጋጀዉ እና ዱቄቱ እንዴት የማገነው
@melegna
@melegna Ай бұрын
ዱቄቱ ባልትና ቤቶች እና ሱቆች ላይ ያገኙታል
@melegna
@melegna Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hcegab2WxszOqKs.html
@melegna
@melegna Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/htGah5N6md7YgI0.htmlsi=WvQnr7pX6AOIq3Pz
@melesseareda3978
@melesseareda3978 Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@MELATABERA-vs1uq
@MELATABERA-vs1uq Ай бұрын
Betam gobez neh Berta ena hula serawocehin becalkut selmimoker Des yelenal 👏👏👏
@MeazaSolomon-pv5rl
@MeazaSolomon-pv5rl Ай бұрын
Wow
How to make Roasted Chicken የዶሮ አሩስቶ
9:38
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 22 М.
Burger Patties የበርገር ስጋ
8:14
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 4 М.
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 52 М.
How to store fruit and vegetables in refrigerator
5:42
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
ዶሮ የሚያስንቅ ምስር 🤌🏽
2:46
Kali’s Kitchen
Рет қаралды 22 М.
Chicken and Rice ሩዝ በዶሮ
8:38
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
Ethiopian Tibs Wet ጥብስ ወጥ
9:31
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 10 М.
How to make Ethiopian Chilli Sauce ዳጣ አሰራር
8:07
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 32 М.
Erteb Sandwich  የፆም እርጥብ
8:05
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 31 М.
Ethiopian Kocho ቆጮ
8:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
😳 Это ПРЕВРАЩАЕТ всё в ПИЦЦУ !
0:28
Настя, это где?
Рет қаралды 7 МЛН
Что делать если забыл ОЧКИ??? #моястихия #swimming #юмор #fun
0:23
МОЯ СТИХИЯ | ПЛАВАНИЕ | МОСКВА
Рет қаралды 5 МЛН
BYD U8 танковый разворот
1:00
YOUR NEW AUTO
Рет қаралды 2,7 МЛН
Читерская рыбалка!🤯🐟 (@fishinglover790)
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 1,9 МЛН
Ouch.. 🤕
0:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 24 МЛН