ኩላሊታችሁን በ 2 ቀን ለማፅዳት የሚጠቅም የ 2 ቀን አመጋገብ/ምግቦች | የኩላሊት በሽታ | Clean your kidney in 2 days

  Рет қаралды 419,530

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Жыл бұрын

#youtube #kidneydisease #የኩላሊትበሽታ
አዲሱ የዩቱብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ ደግፉኝ!
/ channel
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ ዶክተር ዮሀንስ እባላለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃን ያግኙ! ሌሎች የሶሻል ማድያ ገፆቼን ከታች ተጭነው ይከታተሉ!
✅ ዶ/ር ዮሀንስ/Dr. Yohanes
👉 ለተጨማሪ የጤና መረጃ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ!
t.me/HealtheducationDoctoryoh...
👉 የፌስቡክ ገፄን ይቀላቀሉ
/ doctoryohanes

Пікірлер: 277
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ በቅንነት ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ🙏
@lmelemyelaw2498
@lmelemyelaw2498 Жыл бұрын
ዶክተረ ሰውነትሽ ጨው አለው ተባልኩ ምን ላድርግ
@gebregziabhergebrekidan580
@gebregziabhergebrekidan580 Жыл бұрын
ዳለሰሰ የለ ሰውምን ማድረግአለበት
@gebregziabhergebrekidan580
@gebregziabhergebrekidan580 Жыл бұрын
አባክህ ዳለሰሰ ለይነኘ ምክርካለህ ዳክተር ለክልኘ
@showayetsegay9897
@showayetsegay9897 Жыл бұрын
👍👍👍👍❤️🌹🙏
@azetyteshome2602
@azetyteshome2602 Жыл бұрын
​@@lmelemyelaw2498
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እኛንም እግዚአብሔር ከክፉ ደዌ ይጠብቀን !
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ኮላልተ ምያመኝ አሁን ወደ ወገበነው የዞርኝ ብቻ በስው ሀገር ከባድ ነው እግዚአብሔር ለሀገር እንዳያበቃኝ ጸልዩልኝ 😭😭 ዶክተር እናመስግናለ በርታ 🙏
@tigstniguse1254
@tigstniguse1254 Жыл бұрын
እኔም ወደ ጀርባዬ ዞሮብኛል
@haninhaninhaninhanin4866
@haninhaninhaninhanin4866 Жыл бұрын
እኔም እዳቺው ወደወገቤ ዞሮብኛል ድገት ተው ያመመኝ
@user-wl8iw6el2o
@user-wl8iw6el2o 8 ай бұрын
እኔም ነኝ እህቴ አይዞሽ እደት ነውእሚያርግሺ እኔ ውገቤንና እግሬን ይቆርጥመኝል
@fatmaendis356
@fatmaendis356 7 ай бұрын
በግዶንስጠጡበትአብሺሩ
@hh.hayat.
@hh.hayat. 6 ай бұрын
ወሀ በብዛት ጠጡ እህቶቸ
@ALEM-us5ix
@ALEM-us5ix 8 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍበጤም ታምሜያለሁ ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@user-rt3kj1uu6m
@user-rt3kj1uu6m 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ የኔ ውድ
@user-mz8rs2nz8o
@user-mz8rs2nz8o 3 ай бұрын
ለሀገርሽ ያብቃሽ
@abduljilelasfa
@abduljilelasfa 3 ай бұрын
Allah yemrsh
@RahmatRa-yy7sh
@RahmatRa-yy7sh 3 ай бұрын
አይዞሽማሬበሽታእሁላችንላአለብቻትንከምናቃቸውነገሮችመከልከልነውአላህያድንሽበዱአአንረሳሳ
@user-jr4jt6pn1l
@user-jr4jt6pn1l Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተርየ 🙏🙏❤❤❤
@user-qj4ju6yb7w
@user-qj4ju6yb7w Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተርዩ
@ermiasefrem2357
@ermiasefrem2357 Жыл бұрын
Thank and God bless you Dr.
@Maryam-xl1kz
@Maryam-xl1kz Жыл бұрын
Thank you so much
@alimatbaba1464
@alimatbaba1464 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-sm5tk2tc9p
@user-sm5tk2tc9p Жыл бұрын
እናመሰግናለንዶክተርበርታልን
@user-wg8lx2ge2t
@user-wg8lx2ge2t 5 ай бұрын
Shkran docter
@najatnaser737
@najatnaser737 Жыл бұрын
Thanks 🙏
@sintayehu5117
@sintayehu5117 Жыл бұрын
Thanks d.r
@kalkidanalemayehu2304
@kalkidanalemayehu2304 Жыл бұрын
Tebarek Dr
@attalinattalin7205
@attalinattalin7205 Жыл бұрын
Thank, you🙏
@shibire7870
@shibire7870 Жыл бұрын
Kulaliten amogn betam kuchibiye yehe video enega derse thank you dr
@ahirabdul5460
@ahirabdul5460 Жыл бұрын
Thank You Dr 👌
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ!!!!
@SMOOVExNOOB
@SMOOVExNOOB Жыл бұрын
Thank ❤
@selamzemen1730
@selamzemen1730 Жыл бұрын
Thanks 👍👍👍
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Жыл бұрын
እነመሠግነለን ዶክተርየ
@mesfinassefa3372
@mesfinassefa3372 Жыл бұрын
በጣም አናመሰግናል
@kiflekelemewerk656
@kiflekelemewerk656 Жыл бұрын
እናመሠግናለን በጣም ጠቀሚ ምክር ነው
@kemisoguye2623
@kemisoguye2623 Жыл бұрын
Thanks 🙏🙏
@ousmanahmed63
@ousmanahmed63 Жыл бұрын
መልካም ትምርት ነዉ በርቱ👏
@samuelosebo8264
@samuelosebo8264 Жыл бұрын
Thank you 😘
@user-ox6ih3iz4w
@user-ox6ih3iz4w 4 ай бұрын
Thanks brad
@khalidbashir6216
@khalidbashir6216 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 Жыл бұрын
tanks i aprciate docter
@user-do8lo5nh8c
@user-do8lo5nh8c 10 ай бұрын
እናመሴግናለን
@birtukangadisa4745
@birtukangadisa4745 Жыл бұрын
Thenkyou God billessyou❤❤❤
@susutube2639
@susutube2639 Жыл бұрын
Tanks
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 9 ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@afewerkbefikadu6605
@afewerkbefikadu6605 10 ай бұрын
Tnx betam
@user-pc6os9kn3c
@user-pc6os9kn3c Жыл бұрын
እናመሠግናለንንንንንን👍👍👍👍👍
@aynalemwake2192
@aynalemwake2192 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቀጥልበት
@mrmrm2723
@mrmrm2723 Жыл бұрын
Amen aamen
@tsiyoutube4059
@tsiyoutube4059 Жыл бұрын
Enameseginaleni
@getalewgetahun9344
@getalewgetahun9344 5 ай бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን
@BekeleTesfaye-tc8wm
@BekeleTesfaye-tc8wm Жыл бұрын
thanks
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 4 ай бұрын
Thanks
@kidanehabteselassie7043
@kidanehabteselassie7043 18 күн бұрын
Thank you
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏
@nuradindesta7203
@nuradindesta7203 Жыл бұрын
Thankyou Dr.Yohans.
@user-lx4nx1pn7m
@user-lx4nx1pn7m 10 ай бұрын
Betam enamsegenalen
@fatmah567
@fatmah567 Жыл бұрын
አሁን ማን ይሙት ይሄንን ለማድረግ የኢትዮጵያ ኑሮ ይፈቅዴልን
@luladaid9912
@luladaid9912 Жыл бұрын
Tack
@yaredtilahun8183
@yaredtilahun8183 Жыл бұрын
በጣም፡ጠቃሚትምሕርትን፡ለጢናችን፡ሰተሕና፡በጣም፡እናመሱግናለን
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 6 ай бұрын
እናመሰግንአለን ዲክትር በርታ
@muluadamayenew6018
@muluadamayenew6018 2 ай бұрын
Thanks ❤
@user-ph2zo3xd3v
@user-ph2zo3xd3v 2 ай бұрын
Than you Doctor
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 Жыл бұрын
እናመሰግነዋለን 🙏
@yasehareg8609
@yasehareg8609 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር በርታልን ጥያቄአችንን ስለምትመልስልን ከልብ እናመሰግናለን
@zenebeberehe7257
@zenebeberehe7257 Жыл бұрын
እናመሰግናላለን።ደ/ረ
@belstiedenekew560
@belstiedenekew560 Жыл бұрын
Tanku
@menbitube2164
@menbitube2164 Жыл бұрын
Egzehber ystlne doctor thankyou
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Жыл бұрын
ከልብ እናመስግናለን ዶክተር
@eyobnega9688
@eyobnega9688 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ይኋኒስ እባክዎ ስልክዎን ያስቀምጡልን
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w 4 ай бұрын
Wowwww❤❤❤
@keliddanye4225
@keliddanye4225 Жыл бұрын
በርታ፣
@lemlemtadese6971
@lemlemtadese6971 Жыл бұрын
Thanks u are life sever
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
thank u
@azebetina1685
@azebetina1685 Жыл бұрын
እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
@dammemengstutube7772
@dammemengstutube7772 Жыл бұрын
Thank you doktor
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
You are welcome
@Sada-yf8ch6hb8x
@Sada-yf8ch6hb8x Жыл бұрын
በጣም አናመሰግናለን ዶክተርየ
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተርየ
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@aminasaeed1675
@aminasaeed1675 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
thank u amina
@meronneguse5871
@meronneguse5871 Жыл бұрын
Dr ene betam yamenal ena mn larege betelay egeregn
@gaaadaa4277
@gaaadaa4277 Жыл бұрын
طيب.خزكالله
@abroshs6030
@abroshs6030 Жыл бұрын
ባጣም እናማሳግናዋላን
@nuhaminzeleke952
@nuhaminzeleke952 Жыл бұрын
ዶክተር እኔ ሁለት አመት አልፎኛል ኩላሊት ኢንፌክሽን ከያዘኝ አሁን ላይ በጣም እየተሰቃየው ነው ዶክተር እባክህን የምትለኝ ነገር ካለህ በጣም አሞኛል
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ህክምና አላደረግሽም?
@sheteymelese9379
@sheteymelese9379 Жыл бұрын
Arif Tt new but if the kidney infection is stage 3 and stage 4 take drug of choice for kidney disease such as ACE inhibitor enalpri 5 mg and other diuretics like lasix 20 mg
@nuhaminzeleke952
@nuhaminzeleke952 Жыл бұрын
@@healtheducation2 አድርጌያለሁ ግን ምንም ለውጥ የለውም
@tube-di1so
@tube-di1so 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ከየት እናምጣዉ የሂ ሁሉ መግብ
@ps1al3m63
@ps1al3m63 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላይ ዶ/ር በርታልን ÷ እንደሃሳብ ለማንሳት ያክል ነው ማለት እንድንወስዳቸው የጠቀስክልን ሁሉንም ምግቦችን ላናገኝ ስለምንችን ምንአልባት Substitute ሊያደርጋቸው የሚችሉ ምግቦች ካሉም ጠቆም ብታደርገን እንዲሁም አንዳንድ የምትጠቀማቸውን ቃላቶች ብታብራራልንንንን
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
እሺ የከበደ ቃል ተጠቅሜያለው እንዴ ህክምና ቃሉ ከበድ ይላል Scientific word ከሆነ ጥያቄውን በዝርዝር አርጉትና አብራራለሁ! አመሠግናለሁ ለገንቢ አስተያየቱ ክበሩልኝ🙏
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተርዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው 💗 እናመስግናለን ተባረክ ስራ ጤናህ ሁሉ ይባረክልክ🙏👍
@toybanegasi8285
@toybanegasi8285 Жыл бұрын
እጢ አለብሽ ተብየ ነበር እናም በፔሬድ ስአት ሲያድግ ያምሻል ተብየ ነበር:አሁን ግን የማያቋርጥ የጡንቻ ህመም አመጣብኝ ማስታገሻ ካለህ ተባበሩኝ :ለወገንደራሹ ወገን ነወ:
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ znbe ክበሪልኝ🙏
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 Жыл бұрын
@@healtheducation2 አሜን 🙏🙏 እንተም ሺ ዓመት ኑርልን ስራህ ይባረክ 👍
@muniraashika5496
@muniraashika5496 Жыл бұрын
Selam dkter endyt neh yekrta teyak nebirn sematw wegbilny new gen derkat selalbny new weys kulaltn new???mermar sedirg yelbnym
@bettydamasaa
@bettydamasaa Жыл бұрын
Salam hine gin yalozi kibena pepis qayisiri spanchi shayi sitakam nabara kazam kulaliten amamagni
@hadiyahadiya3633
@hadiyahadiya3633 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@damtewborja
@damtewborja 4 ай бұрын
Xiruu yaxene migboch mikir aginyitanal baxam inamasaginalan nurilin Dr.
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተረ እኔ በስደት በኩሊሊት ጠጠረ እየተሰቃየሁነው ንገረኝ ማጥፊያ
@hannagemechu1179
@hannagemechu1179 4 ай бұрын
ውይይ እደኔ
@seblewendafrash5398
@seblewendafrash5398 Жыл бұрын
👍
@bettydamasaa
@bettydamasaa Жыл бұрын
Kazan gin you tob layi say hinazin Hulu makom hindalabigni taradahu tamasigen dananagni
@eidrisbedru5151
@eidrisbedru5151 Жыл бұрын
ዶክተርየ በናትህ የኔ አክስት በጣም አደጋ ላይ ነች ማለቴ የስኳር ህመምተኛነበረችና አሁን ግን ህክምና ስትሄድ ኩላሊትሽ ደክሟል የሚል ሃሳብ ነው የሰጧት ስለዚህ ከዚህ ችግር ለመውጣት ምክርህን እሻለሁ
@mhret3644
@mhret3644 Жыл бұрын
Dr. Eric Berg, DC
@mhret3644
@mhret3644 Жыл бұрын
The doctor that I just sent he is really good. Please follow him She can heal herself natural way and throw fasting. God bless you
@alememiru4721
@alememiru4721 Жыл бұрын
ጠቃሚ ትምህርት ይቀጥሉበት
@simar9234
@simar9234 Жыл бұрын
እኔም በይሰሞን በጎኔ በጣም እያመመኝ ነው ግን አያስራምደኝም አያስቆመኝም
@shafekader7584
@shafekader7584 11 ай бұрын
Takiu alhayixabiki lakitareti madaniti kaleki
@bestebeste7585
@bestebeste7585 Жыл бұрын
እነመሠግነለን ዶክተር አሪፍ ትምህርት ነው ዶክተር እበክህ እርደኝ ሽንትሽ ለይ ስኳር አለብሽ አሉኝ ደሜ ለይ ዬለም የሽንቱን ሡኳር በምን መስወገድ ይቸለል ውሃ ምንም ሠፍጠመኝ በቀን 2_3 ሌትር እጠጠለው የለሁት ስደት ነው በምን ለስወግደው
@bahrutilahun2606
@bahrutilahun2606 Жыл бұрын
Thank you good information 😂😂
@user-sj4us6pk4u
@user-sj4us6pk4u 5 ай бұрын
አረ ጎበዝ ነህ
@kedrcoffee-jm2ut
@kedrcoffee-jm2ut Жыл бұрын
Docterya ena gra gona yamgnale befit esboret sesera new yejmrgni befixnet bemashen wed keandu gon wede andu gon zezoren new yejmregni ketmche melsewa please
@meseretyimer261
@meseretyimer261 Жыл бұрын
👍👍🙏🏼🙏🏼❤❤
@lobabahuseen6134
@lobabahuseen6134 Жыл бұрын
ሠላይክ
@joneman1841
@joneman1841 Жыл бұрын
Dr chat yekulalit chegr yamaxal please malsun
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Жыл бұрын
በጣምነው ምናመሠግነው እኔ አዱጉልበቴ በጣም ያቃጥለኛል
@tesfamichaelteshome446
@tesfamichaelteshome446 Жыл бұрын
Efekishen alebegn min larig
@liaaye3126
@liaaye3126 Жыл бұрын
Spinach ለኩላሊት ጠጠር መጥፎ ነው ምክንያቱም oxalate የሚባለው ንጥረ ነገር ለኩላሊት ጠጠር መፈጠር አንዱ ምክንያት ነው።
@sohiasohia8623
@sohiasohia8623 Жыл бұрын
Debalqachu tetekemu new yale espinard lebchaw kehone ewnetsh sew
@sintayehulakew1039
@sintayehulakew1039 Жыл бұрын
le Ethiopia weste magnate ayekebedm liziwem getar lie sew?
@zadzad3785
@zadzad3785 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@saraatimbesoo4116
@saraatimbesoo4116 Жыл бұрын
😍😍🥰🥰
@fhibdcjhtxguxribsujn6168
@fhibdcjhtxguxribsujn6168 Жыл бұрын
ሰላምህን ያብዛው መዳኒአለም ጥሩ ትመርት ነው
@nuradindesta7203
@nuradindesta7203 Жыл бұрын
ሙዝ በባዶ ሆድ መብለት እንዴት ይተያል ጉደት አለው?
@user-rr4ef4if7b
@user-rr4ef4if7b Жыл бұрын
ጨጓራ ላለበት ሰው ጥሩ አይደለም
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው... ግን ቀይስር በፍጹም መበላት የሌለበት አትክልት ነው (kidney stones) የኩላሊት ጠጠር ካለብን መወሰድ የለበትም እና ደግሞ አልመድ በጣም ጡቁር ቅጠሎች dark leaves እንደ እስቢናች መመገብ አንችልም እባካቹ በደንብ አጣርታቹ አማክሩ እሄ የሰው ሕይወት ነው ቀልድ አይደለም
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ቪድዮ ሰርቻለሁ ይህ አመጋገብ የኩላሊት ማንኛውም ህመም ሳይከሰት መመገብ ያለባችሁ የአመጋገብ መርሀ ግብር ነው። የኩላሊት ህመም አይነቶች ካሉ like kidney stone,infection,chronic kidney disease,polycystic kidney disease and Glomerulo nephritis ያሉ የተለያዩ የኩላሊት በሽታ ካለባችሁ የከመጋገብ መርሀ ግብር ይለወጣል በ oxalate ንጥረ ነጠር ከፍተኛ የሆኑ ምግቦችን መመገብ የለባችሁም! ለሱ ደግሞ የኩላሊት በሽታ ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ እና የሌለባችሁ የሚል ቪድዮ ሰርቻለሁ! አመረግናለሁ ለገንቢ አስተያየትሽ አውቆ መጠየቅ እና በእውቀትሽ ልክ ሰውንም ማስረዳት ደስ ይላል thank u alot!
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
@@healtheducation2 thank you for responding. እና በቅንነት አስተያየቴን ስለ ተቀበልከኝ. ትህትናህን ሳላደንቅህ ማለፍ አልፈልግም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ. ለመጀመርያ ጊዜ ነው ሳይህ ከዚህ በኋላ ተቀላቅያለው ብዙ ተምሬለው፡ አመሰግናለው
@user-jf1im9xs1i
@user-jf1im9xs1i Жыл бұрын
ወላሂ ዶክተር ልሞት ነው ሁለቱም ኩላሊቴ ሁለቱም ያመኛል
@sanihafizmussa8657
@sanihafizmussa8657 Жыл бұрын
Yetebalewon adereg bro
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 10 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 83 М.
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 10 МЛН