No video

New Ethiopian Cover Music 2021 By ዘሪሁን ደምሴ ስንቱን አስታወስኩት Live performance

  Рет қаралды 5,730,674

Kuraz Production

Kuraz Production

2 жыл бұрын

Mulualem Takele (Wide) ሙሉአለም ታከለ (ዉዴ) - New Ethiopian Music 2022(Offician Video)
DIDI GAGA - WOZE | ዎዜ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
New Ethiopian Cover Music 2021 By ዘሪሁን ደምሴ ስንቱን አስታወስኩት Live performance
New Ethiopian Cover Music 2021 By Genet Mulugeta ያዝልኝ ቀጠሮ አዲስ ከቨር ሙዚቃ
Genet Mulugeta - Kora Bel (ኮራ በል) - New Ethiopian Music 2016
Genet Mulugeta - Tizita | ትዝታ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
New Ethiopian Cover Music 2021 By Bisrat Abay
New Ethiopian Cover Music 2021 By Bisrat Abay ቢጠይቁኝ መልስ የለኝም (ነጻነት መለሰ) አዲስ ከቨር ሙዚቃ
New ethiopian cover music Bisrat Abay/ሌላዋ ተዓምር..ተዓምር አሳየችን/the new Teamir gizaw
New Ethiopian Cover Music
Miko Mikee - ኧረ ዋቴ | Ere Wate - New Ethiopian music 2022 (official video)
AndualemGosaa -Gumgum-New Ethiopian Oromo music 2022(Official video)
©Copyright: KurazProduction
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited

Пікірлер: 939
@andaualemmekonnen1647
@andaualemmekonnen1647 2 жыл бұрын
"ልብስ አጣቢ መሆን የሚገባቸው ዘፋኝ ሆነው ዘፋኞቹ ልብስ አጣቢ ሆኑ" ነበር ያለው አሌክስ አብርሃም ፤ ማንም ዘሎ በሚንቦጫረቅበት ሚዲያ ዘሪሁን የሚገባውን ያህል ክብር አለማግኘቱና አለመታወሱ ሁሌ እንደደነቀኝ ነው ገራሚ ድምፅ 👏👏👏👏 💚💛❤
@yesmalemma6154
@yesmalemma6154 2 жыл бұрын
ዘሪሁን የሰው ዘፈን ውስጥ ገብቶ ባደባባይ ለመንቦጫረቅ ማን መብት ሰጠው??? He’s infringing somebody’s right!!
@nesimdire3109
@nesimdire3109 2 жыл бұрын
Yes betam
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
ፊቱ ጅብ ይመስላል ዱርዬ ደላላ
@andaualemmekonnen1647
@andaualemmekonnen1647 2 жыл бұрын
@@yesmalemma6154 ከጥላሁን ገሠሠ መሃሙድ አለማየሁና ሙሉቀን መለሰ አንስተህ የራሱን ስራ ይዞ እስኪመጣ በሰው ዘፈን ያልተንቦጫረቀ ጥራልኝ 😁 እነጥላሁንና ምኒሊክ የሱዳን ዘፈን እየገለበጡ አልነበርንዴ እዚህ የደረሱ ፣ ሙሉቀን አብዛኛው ዘፈኖች የጥንት ባህላዊ ዘፈኖችን አድሶ ነው . . .
@andaualemmekonnen1647
@andaualemmekonnen1647 2 жыл бұрын
@@ss-jm8se ስለ ድምፅ'ንጂ ስለ ቁንጅና ውድድር ያነሳ የለም ፤ ጅብ አንጎል ከመያዝ ሺህ ጊዚ ጅብ መልከ ይሻል ይመስለኛል 😁
@azizaedris7492
@azizaedris7492 2 жыл бұрын
My husband favorite song, even though he is from Eritrea, he used to dream marrying a gril from Ethiopian, because of the song, and he did, I am from Ethiopia, we have been married for 37 years ❤️
@mercy7706
@mercy7706 2 жыл бұрын
A facinating story !💌
@Sarbet888
@Sarbet888 2 жыл бұрын
At the time of your marriage, you were both Ethiopians.
@user-nv7hn5kh1r
@user-nv7hn5kh1r 2 жыл бұрын
God bless your family. 37 years married Amazing.
@Abesha-op7hw
@Abesha-op7hw 2 жыл бұрын
God Bless!
@mohammedhussien4285
@mohammedhussien4285 2 жыл бұрын
what a beautiful story. wow 37 years of marriage , let the almighty of Allah give you health and age.
@teferagebeyehu8650
@teferagebeyehu8650 2 жыл бұрын
ዘሪሁን የችሎታው ያህል ብዙም ያልታወቀ፣ በቲፎዞ የሚዘወረውም የኢትዮጵያ ሚዲያም እንዲታወቅ ያላደረገው (underrated ) ምርጥ ድምፃዊ ነው። ይህ ባይሆንማ የረባ ግጥምና ዜማ እንዲሁም የመዝፈን ክህሎት ሳይኖራቸው በሚዲያ ማጯጯህ እንደገነኑት ይገን ነበር። ለማንኛውም ለዚህ ምርጥ አቀራረብ አድናቆቴን እገልጻለሁ፣ እንዲሳካለትም እመኛለሁ።
@chaltugaleta5812
@chaltugaleta5812 2 жыл бұрын
ምርጥ አይገልፀውም የሀገር ልጅ ይችን መልክት ለምታነቡ ፈጣር ከክፎ ሁሉ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏
@me-fs4yy
@me-fs4yy 2 жыл бұрын
The same you as well "Chaltu" !!
@ephremlijalem1849
@ephremlijalem1849 2 жыл бұрын
Respect all Ethiopia people
@Moonlight-ws5qt
@Moonlight-ws5qt 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏾
@haileasfaha1135
@haileasfaha1135 2 жыл бұрын
@@me-fs4yy jbbhhbvrtttrr
@kidisty.woldez6974
@kidisty.woldez6974 2 жыл бұрын
🙏🙏🇪🇷🇪🇹
@sabahagos808
@sabahagos808 2 жыл бұрын
ኤርትራ ኣማርኛ ዘፈን እንዳይዘፈን ተከልክሎ በነበረብት ግዜ: ትዝ የሚለን ኣንድ ጏደኛየ ኣማርኛ ዘፈን በድብቅ አየሰማን ተነስቶ የጎንደሩ ሲያርጎደጉደው: "ለነዚህ ትሰግዳለህ እንጂ ትጣላለህ?" ብሎ ኣሳቀን:: በጣም ድምጽ የቅዱስ ያሬድ!!! ምንም ቢሆን ምንም እንደ ኣማርኛ ዘፈን: ልብን የሚነካ የለም!!! ሰላም ለመላው ቀንድ ኣፍሪቃ!!
@amen558
@amen558 2 жыл бұрын
One love✌️🇪🇹❤🇪🇷
@amharicmezmurtube6765
@amharicmezmurtube6765 2 жыл бұрын
Big up
@mightyg8545
@mightyg8545 2 жыл бұрын
በቂ ሰው: ተፈጥሮ: ባህል አለን አብረን እንኑር🤲🏼 ፍቅር ሁሉን ያሸንፋል 🇪🇷 ❤️🇪🇹
@robelpinijr731
@robelpinijr731 2 жыл бұрын
Un people un fou 🇪🇹❤️‍🩹❤️‍🩹🇪🇷
@gualbahtahagos7001
@gualbahtahagos7001 2 жыл бұрын
Hahaa ...mish do eritreawian ab amlak ember ab amharay aynsegdn ኣህያ ነው ምንላቹ ።።ኣንወዳቹም dictator isayas ke aby bcha new yetegabu ...
@jonijoni534
@jonijoni534 2 жыл бұрын
ሙሀመድ አህሙድም ሲሰማው ይወደዋል የሚል እምነት አለኝ።i love it.የኤርትራውያን እህቶቼና ወንድሞቼ የምትሰጡትን comment እያየሁ ጊዜ ደጉ የጥላቻው ዘመን ገፎ ለዚህ መብቃታችን ብዬ አምላኬን አመሰገንኩ።
@Wedi_Lijam
@Wedi_Lijam 2 жыл бұрын
Who doesn’t love old Ethiopian music like ሙሓሙድ ኣሕመድ
@mohamedshagarai1370
@mohamedshagarai1370 2 жыл бұрын
I love ethiopian song
@nesimdire3109
@nesimdire3109 2 жыл бұрын
Yes very true
@nesimdire3109
@nesimdire3109 2 жыл бұрын
Alahmdulilah 🤲🤲🤲🤲
@rahwahailu7072
@rahwahailu7072 2 жыл бұрын
@ Joni they r best friends I know two of them
@eritreanchanel1964
@eritreanchanel1964 2 жыл бұрын
OLD GOOD DAYS RETURN BUCK 35 YEARS I LOVE YOUR VOICE GOD BLESS YOU I AM FROM 🇪🇷ERITREA WE LOVE YOU
@yonasmihrteab9685
@yonasmihrteab9685 2 жыл бұрын
@@dr8703 anta gim agame aby and essyss ba drone ✈ ✈ eyketketh new mote la agame laba zerafi 😂😂😂
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q 2 жыл бұрын
ኑርልኝ አምቼ🙏
@kedeistyerga9044
@kedeistyerga9044 2 жыл бұрын
Very nice 👌 song 🎵
@kukutilove
@kukutilove 12 күн бұрын
​@@yonasmihrteab9685ኢሳያስ ኤርትራውያንን ለ30 አመት እንደ ባሪያ እየቀጠቀጠ እየገዛቹ ነው : በየብታው ተሰዳቹ እየለመናቹ ነው ለማኞች
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 2 жыл бұрын
ይህን አርቲስት ዘሪሁንን ከመጠን በላይ ነው የምወደው ስራዎቹ በሙሉ ዘፈኖቹ ልቤን ይኮረኩረኛል ዘሪሁን በጣም አድርጌ እወድሀልሁ አደንቅሀለሁ እኔ ሙዚቃ አፍቃሪ ነኝ የብዙ አርቲስቶችን ዘፈን እስማለሁ በተለይ ቆየት ያሉትን ግን አንተን የስጠሁህ ቦታ ትልቅ ነው እባካችሁ አገሬ ስመጣ የሚስራበት ቦታ ሄጄ አንድ ምሽት ልደስት ቦታውን ንገሩኝ ስልክ ቁጥሩን የምታቁ ብታሳውቁኝ ልደውልለት ላናግረው እፈልጋለሁ ትልቅ ቦታ የሚገባህ ነህ እራስህን ከችሎታህ ጋር አመጣጥነህ አላስተዋወቅህውም በርታ ዘሪሁን ለእኔ ሁሌም ብርቅ አርቲስት ነህ
@rahwahailu7072
@rahwahailu7072 2 жыл бұрын
Email me let me give u his no.
@haragharag2438
@haragharag2438 2 жыл бұрын
አጅግ በጣም የሚገረም ዜማ
@kassshunmogese1581
@kassshunmogese1581 Жыл бұрын
ባአለም ለምትኖር ሳየቀረ ኢትዮጵያዊ ሰላም ለናተ ይሁን በጠም የምወደዉ ሙዚቃ ነዉ ተጋበዙልኝ
@King-27
@King-27 2 жыл бұрын
አቤት ልብን የሚያሳርፍ ፣ ቀልብን የሚቆጣጠር ጥዑመ ዜማ 🎶
@senaittt2356
@senaittt2356 Жыл бұрын
በጣም በጣም
@ak4ever818
@ak4ever818 2 жыл бұрын
I grew up listening to this kind of songs in my beautiful city of Asmara. We are two nations and one people. Love wins! God bless Eritrea and Ethiopia.
@abiydumas6298
@abiydumas6298 2 жыл бұрын
Thanks
@marthagoitom44
@marthagoitom44 Жыл бұрын
One love 💕💕💕
@user-be4ls6km6s
@user-be4ls6km6s Жыл бұрын
The same to you my dear lovely neighbour and family
@yednekfikru5902
@yednekfikru5902 Жыл бұрын
LOVE , PEACE AND TOGETHERNESS TO OUR LOVELY COUNTRY
@HenokTerefe
@HenokTerefe Жыл бұрын
sending love to you.
@ardiboardibo583
@ardiboardibo583 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ታላንት ያለው ሰው በየቦታው ተደብቆ ተቀመጦ በማንም ወናፍ ጆሮዬ ይድማ አባ እድሜ ይርዘም
@Dinkem-wz2kg
@Dinkem-wz2kg 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@2tedros
@2tedros 2 жыл бұрын
We older Eritreans love The old Amharic songs, becouse that's all we had & surely it's soundtracks to our lives. It just that simple, we've no other childhood other than that, & now we dearly miss it! 🙏😍
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
Why don't you work hard to unite the country and enjoy the beautiful Ethiopian and Ertrean songs,cultures...together and we will have strong,economy...
@fitsummesfin3409
@fitsummesfin3409 2 жыл бұрын
We will.
@hadshkflit9039
@hadshkflit9039 2 жыл бұрын
@@gadi6563 so funny
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
Dear@@hadshkflit9039 what makes it funny? As long as we respect each other what is wrong with it if we do things... together?
@kidisty.woldez6974
@kidisty.woldez6974 2 жыл бұрын
@@fitsummesfin3409 ነናህና ደኣ, ርኢናዮ ነርናዮ ኢና
@SenedZemicheal-hv3kt
@SenedZemicheal-hv3kt Жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነይ ግን ኣማርኛ ዘፈን ማለት ለኔ ሂወተየ ነው እንደዚ ኣይነት ዘፈን የቅጥላል ❤❤❤
@abdurohemanmuhammed-yf6lp
@abdurohemanmuhammed-yf6lp Жыл бұрын
❤❤❤ ፍቅር ህዝቦች ናችሁ ኑሩልኝ
@zenebechbogale6093
@zenebechbogale6093 2 жыл бұрын
የአገር ናፍቆትን፣ ትዝታንና፣ መልካም ዘመንን የሚያስታውስ ግሩም ዜማ እናመሰግናለን!!!
@senaittt2356
@senaittt2356 Жыл бұрын
በትክክል
@itsmydam5912
@itsmydam5912 2 жыл бұрын
ዘሪሁን የአንተ ድምፅ የሚገርም የማይጠገብ ነው ስራዎች ግን ብዙ አይደመጡም ለሁሉም ጊዜ አለው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው የሰፈሬ ልጅ
@muniniteferra3493
@muniniteferra3493 2 жыл бұрын
የዚህን ሰውዬ ሙዚቃዎች ሳልሰማ መዋል አልችልም ደጋግሜ ስሰማው ብውል ባድር አይሰለቸኝም ጤና ከሀብት ጋር እግዚአብሄር እንዲሰጠው እመኛለሁ ድግሞ የታዋቂው አርቲስት የአቶ ደምሴ ከምባ ልጅ መሆኑ ያስደስትኛል
@eleniduplan2501
@eleniduplan2501 2 жыл бұрын
አንደዚህ አይነት ድምጸ ተደብቆ መቅረት ያሳዝናል ይቆጫልም ለምን በደንብ የኢትዮጵያ ህዝብ ብንሠማው ሀይዞህ በርታ
@berhanuyizengaw8246
@berhanuyizengaw8246 2 жыл бұрын
ዘርሽ የድምፅህ አድገት የሚገርም ነው አያደር አንደወይን ምርጥ ሆኗል old is gold
@haderazghiabay2091
@haderazghiabay2091 2 жыл бұрын
Greetings from ERITREA,I used to listen this song three decades ago,I wish time return back to old good days uff,I returned back home to ASMERINO ጻዕዳ when I listened this song,Peace to all of us ,and thank you for the great music contribution
@senyseny1143
@senyseny1143 2 жыл бұрын
💕💕
@rahelnigisty8215
@rahelnigisty8215 2 жыл бұрын
Nay behakiiii
@rahelnigisty8215
@rahelnigisty8215 2 жыл бұрын
Nay behakiiii
@mamush2245
@mamush2245 2 жыл бұрын
በሙሉ እየተዝናኑ ነው የሙዚቃ መስሪያ ተጫዋቾቹ በሙሉ ቆንጆው ነገር ይሄ ነው መግባቱ ድምፃዊው ግን ዘፈኑን ማሸትም ሆነ ማስታመሙን ታድሏል ከመህሙድ አስበልጦ ያሳየበት ቦታም አለ ተባረኩ
@harrieelias5756
@harrieelias5756 2 ай бұрын
It’s an honor to be Eritrean and Ethiopian, and I’m lucky both countries genes are running in my blood. God loves us.
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
እንደዚህ ረጋ ያለ ዘፋኝ ነበር መስማት የናፈቀኝ.. ትችላለህ በርታልን!!🙌
@museaaman8182
@museaaman8182 2 жыл бұрын
አንዴ በመከራው አንዴ በደስታዬ ስንቱን ያሳየኛል እየ ትዝታዬ🔝
@habenhabtu6214
@habenhabtu6214 Жыл бұрын
ዘሪሁን እጅግ የምትደነቅ ድምጻዊ ነህ። ማን ይሁን ከየት ኣድምጭህ ሁሉ ያደንቀሃል። ድምጽህ የፍቅር፡ የወንድማማችነት፡ የኣብሮነትና የእንድነት ደወል ነው።
@Hillyeh
@Hillyeh 2 жыл бұрын
Waaaw, Great covers ! LOOOOOOOVE IT 🤩 ! Warmest Greetings from Djibouti 🇩🇯 to all of our Ethiopian Brothers & Sisters 👋🏾👋🏾👋🏾 ! Ethiopia 🇪🇹 Tikdem !!!
@annatikuye9603
@annatikuye9603 2 жыл бұрын
✔️🟩🟨🟥❤️🟢🟡🔴✅
@abrahamsanjo9208
@abrahamsanjo9208 2 жыл бұрын
አሜን
@Blds866
@Blds866 Жыл бұрын
Am an Ethiopian but am living in Djibouti We love you all our Djiboutian families
@endalegetahun1046
@endalegetahun1046 2 жыл бұрын
ዘሪሁን የሰፈሬ.... ምርጥ አርገህ ሰርተከዋል!
@user-co1kc8sj3u
@user-co1kc8sj3u 6 ай бұрын
Yep bro
@kukutilove
@kukutilove 12 күн бұрын
ለምን እራሱን በደንብ አያስተዋዉቅም
@waineshettefera9685
@waineshettefera9685 2 жыл бұрын
ምርጥ ድምፅነው የአለህ በርታ የሰፈርህ ልጅ ነኝ ቀበሌ 11 I am proud of you Zerhiune keep it up!!!
@abebeawokeaemero5020
@abebeawokeaemero5020 2 жыл бұрын
ዘርሽ አስሊ ስትጫወት ትዝ ይለኛል ውሀ ልማት አካባቢ አሪፉ አድርገህ አዚመሀል ። Thank you !
@Kaleb1988
@Kaleb1988 2 жыл бұрын
ዘፈን ድሮ ቀረ!! መልካም ስራ ነው የሰራችሁት:: በርቱ!!
@igo1071
@igo1071 2 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🏼 ክብር ለሀገሬና , ለተከበሩት ውድ ህዝቦቿ 💚💛❤️🙏🏼. ይመስገነው ብዙዎች በብዙ ተስጥኦ ዙሪያ ተፈጥረዋል ግን በብዙም ፈተና ዙሪይ እውቀትና ስጦታቸው ይቀበራል ✅ ግሩም ግሩም ድምጽ ነው🙏🏼
@senaittt2356
@senaittt2356 Жыл бұрын
በጣም በጣም ግሩም ድምፅ ነው ይዞን ወደ ሁዋላ ጭልጥ ይላል
@behailukebebew9558
@behailukebebew9558 2 жыл бұрын
የውዷ ሀገሬ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ፡፡ በጣም የሚያምር ከውስጥ የሚወጣ የተፈጥሮ ድምጽ የሚገርም ተሰጥኦ በጣም መስጦኛል፡፡ ስንቱን አሳለፍኩት የሚለውን ሙሉውን ብታዜመው በጣም ደስ ባለኝ፡፡ በብዙ ስራዎች እንደምትመጣ እጠብቃለሁኝ፡፡
@zinasheamare545
@zinasheamare545 2 жыл бұрын
የፍቅር ጥግ ዘመን እግዚአብሔር ይታረቀን 27 አመት እርግማን ዘረኝነት ተሰብኮ በህዝባችን ላ ከመጣው መአት ይሰውረን ሙዚቃ ቁአንቁአ ንው
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
ቶሎ ብየ ያየሁት ማተብህ ላይ የያለውን የቅዱስ ገብርኤልን ምስል ነው ይጠብቅህ።።
@dagimabdo5056
@dagimabdo5056 2 жыл бұрын
Yefekdal..?
@WondsenAdefris
@WondsenAdefris 4 ай бұрын
Enamsegenalen zd
@nebiyumamo4661
@nebiyumamo4661 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የሙዚቃ ምርጫ ስብስብ ከውብ ድምፅ ጋር. I love it! God bless you and your family .
@tadessetigist9821
@tadessetigist9821 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል እርግት ያለ ሙዚቃ ነው የመረጥከው የኔ ወንድም በርታ ልዩ ድምጽ ነው ያለህ 👍👍👍👌👌👌እናመሰግናለን 👏👏👏
@s.b5073
@s.b5073 2 жыл бұрын
I'm crying and smiling same time here because of this amazing song.
@zewdibahbla4678
@zewdibahbla4678 2 жыл бұрын
I am eritrean but amharic music is in my soul I loved
@abdulazizmusa1603
@abdulazizmusa1603 Жыл бұрын
Ertrea & ethipoia are the same nation , peace come to ethiopia 🇪🇹,,, 🇪🇹 and Eritrea 🇪🇷, 🇪🇷 ,
@kukutilove
@kukutilove 12 күн бұрын
​@@abdulazizmusa1603ሻብያ
@user-wc2rw3qg8t
@user-wc2rw3qg8t 11 ай бұрын
ኡፍፍፍ ሙዚቃና ሙዚቀኞች ለዘላለም ይኑሩ።
@fessehamellese8132
@fessehamellese8132 2 жыл бұрын
እምገርም መልክት ያለዉ ።በትዝታ ወደኋላ ብዙ አመት ፡ እናመሰግናለን ! አዎ ስንቱ አስታወስኩ ???
@samsonbelay
@samsonbelay 2 жыл бұрын
We love you brother 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
ዜድ ስላየውክ ደስ ብሎኛል የልተዘመረልክ ጎበዝ ወንድማችን የሺ ሀረጊቱ ዋው ድምጵህ የተረጋጋ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 9 ай бұрын
ቆንጆ የሚደንቅ ድምፅ በአስትሳሰብ የበሰለች Full package
@user-zl4vu5ls6p
@user-zl4vu5ls6p 2 жыл бұрын
ዋዉ የሚገርም መረዋ ድምፅ ክብር ለሚገባ ክብር እንስጥ 100%
@mensh1710
@mensh1710 2 жыл бұрын
great transition, great vocalization, nice arrangement, i love it!!!
@tennagashawtessema280
@tennagashawtessema280 2 жыл бұрын
Unbutton is iiijnm
@Rasdashen1
@Rasdashen1 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ድምፅ ነው ያለህ ። ተመስጬ ነው የሰማሁት : It's good to know you. Keep it up ! ❤
@nigatuseifu6889
@nigatuseifu6889 Ай бұрын
እውነት እንደ ዘሪሁን ያለ ዘፋኝ እንዲህ አይነት ድምፅ ይዞ ብዙው ሳያወቀው መቅረቱ በጣም ያስቆጫል። ትችላለህ ልዩ ድምፅ ነው ዘሪሁን!ተሰጥትኽል።
@kurazproduction
@kurazproduction Ай бұрын
thank you
@Dinkem-wz2kg
@Dinkem-wz2kg 21 күн бұрын
It is sad whom call themselves artist
@user-yh2lk2cw8p
@user-yh2lk2cw8p 8 ай бұрын
በጣም የማይጠገበብ የሂወት ውሀ ነው። ድሮም ሰማሁት ልጅና ተማሪ እያለሁ።ወደ ኤርትራ ከመጣሁ በኋለ ግን የባድመ ጦርነት ግን ከኔጋር ኢትዩጵያ የተማረ ጓደኞየን ተማርኮ ከኔ ቦታ ሲመጠ ገርሞኝ፣ያለቀሰውና ፣የለቀስኩት ነው የሚያስታውሰኝ ።
@wendwossensisay6508
@wendwossensisay6508 2 жыл бұрын
ተዘፈነ👍👍👍👍
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Жыл бұрын
Right ❤
@mayaplays1070
@mayaplays1070 2 жыл бұрын
I am from Eritrea, I really enjoy it. Great job bro keep it🥰🥰🥰🥰🥰
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 5 ай бұрын
ምን አይነት አስማት የሆነ ብቃት ነው🙊🤔😍ጎልደን ቮይስ ጥንቅቅ ያለ ትዝታ ባይኖርም ምስጥ ሚያደርግ💘💘🙊💚💚💛💛❤❤🙏🙏ዘርዬ ትችላለክ አቦ😍🙏
@kurazproduction
@kurazproduction 5 ай бұрын
thank you
@wakeuphome
@wakeuphome 2 ай бұрын
ተባረክ A very few songs I can listen all day long “One good thing about music, when it hits you, you feel no pain.” Bob Marley
@alphaville7115
@alphaville7115 2 жыл бұрын
That’s an amazing jamming session!!! Love the simplicity, even the guy sitting on sound system adds to that. No flashy stuff, just every day ordinary musicians. More than anything else this beautiful session shows music is a team work. Love and respect to all involved including the guys behind the camera.
@ethiopiannewendeavor8867
@ethiopiannewendeavor8867 Жыл бұрын
Agreed
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
ከሙሉ ባንድ ጋር በዚህ ብቃት 👏👏👏 በትዝታ ይዘህ ነው የምትወሰደው🥰
@taddeselema1646
@taddeselema1646 Жыл бұрын
በቃ! አንደኛ የሆነ ሪሚክስ። እናመሰግናችዋለን!!!
@userd42
@userd42 9 ай бұрын
ወንድሜ,የአንተን,ዘፈኖችህን,በሙሉ,እወድልሀለሁ,ትዝታ,ውስጥ,ይከተኞል,,,,,እግዚአብሔር,እድሜናጤና,ይስጥህ,ቆንጆ,የሰጠ,ድምጽ,አለህ,,በርታበርታ
@kurazproduction
@kurazproduction 9 ай бұрын
thanks
@sanchosancho896
@sanchosancho896 2 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው በተለይ ስንቱን አስታወስኩት የሚለውን ሙሉን ብትሰራው የበለጠ አሪፍ ይሆን ነበር የሚል ሐሳብ አለኝ በኔ እይታ በጣም በአሪፉ ሰርተከዋል !!!!
@bereketdaber5839
@bereketdaber5839 2 жыл бұрын
What a music , i hear classic voice zeresh, keep shining guys .
@user-es4fb1wd6d
@user-es4fb1wd6d 2 жыл бұрын
እሚገርም በጣም እፁብ ድንቅ በትዝታ ነፍሴ ሰማይ ሰማያትን ሰጥቃ እልም ጭልጥ ፍዝዝ ድንዝዝ ያ ጊዜ
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 2 жыл бұрын
ዘሪሁን እኔ ጥሩምግቤት ስት ሰራ በደንብ አርጌ አውቅ ሀለሁ፤ አሁንም ድምጽ ህ አልተለወጠም። አሁንም በድጋሚ ስላየሁ ደስ ብሎኛል።
@mikaelnelaku1747
@mikaelnelaku1747 2 жыл бұрын
in any given night in Addis alone there are probably a lot of young artists singing the sweet old classic songs of Mahmoud Ahmed. Thus far, this dude is the closest to Mahmoud's voice at his prime.
@helloheart7431
@helloheart7431 2 жыл бұрын
What Amzing voice with lyrics his voice up and down very clear As I’m Eritrean artist Guitarist and composer 🎼 I have tried to play with my friends in Europe usa and Australia isn’t easy we love ❤️ Amahric muics and aslo the people Ethiopia will prevail
@shebelaw33
@shebelaw33 11 ай бұрын
አሪፍ ቅንብር ከውስጥህ መቸም የማይጠፋ ሙዚቃ ። ከሙዚቃ ችሎታ ጋር ሲያምርባችሁ ያራዳ ልጆች በርቱ።❤
@kurazproduction
@kurazproduction 9 ай бұрын
thanks
@nebil00
@nebil00 2 жыл бұрын
wow, it reminds me old Roha Band with simple background arrangement specially the keyboardist smile makes the atmosphere loveable !! about the 'singer' no words can explain the way he sing the song .... much respect!!!
@senyseny1143
@senyseny1143 2 жыл бұрын
💞💞wey temeliso aymetam Ye liginet giziye asmera Ke family des bilon sinadamitew neber Ke mather gar yaslekisal bizuh neger astawesegn ♥️💯💯💯
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 2 ай бұрын
ጀሮ ያለዉ ያዳምጥ !!! ልብ የሌለው በዚህ ግጥም ልብን በነፃ ይውስድ !!!
@dawitberihu8800
@dawitberihu8800 2 жыл бұрын
Wow Arif argeh new yeserahew ketlibet agerachinn selam yargilin fetari
@simonmichael8489
@simonmichael8489 2 жыл бұрын
I'm eritrean but I love this song fantastic
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 2 жыл бұрын
የመለስ ዘረናዊ ጥላቻ እንጂ በሁለቱ ህዝቦች መካከል አልነበረም አሁንም የለም
@WondsenAdefris
@WondsenAdefris 4 ай бұрын
Men enedemeleh alawekem kalat yateregnale suse honobegn hullem degageme adametewalehu
@herestill3616
@herestill3616 2 жыл бұрын
እኚህ ስዎች ትልቅ ሞራል እና ምስጋና ይገባቸዋል
@hamh3998
@hamh3998 2 жыл бұрын
አንዴ በመከራው አንዴ በደስታዬ ስንቱን ያሳየኛል ይሄ ትዝታዬ
@xx20zz20
@xx20zz20 6 ай бұрын
One of the best hits of Mahmoud Ahmed....what a performance by Zerihun D🎶🎵🎧🔥🔥♥
@almabayna8712
@almabayna8712 2 жыл бұрын
My Goodness!! Fantastic sounds. After 1983 I never ever got any best music except the oldies music 1960, 1970 and 1980 in ethiopia. That is all my best music that I listening still tody . Even Teddi Afiro is not surprised me and this is my choice . But after 28 Year's this man sounds touched my heart very deeply and for the first time I listening his music over and over. Because he touched my heart really really!!! Amazing!! My Best advice for you is, Do not stopped !!!!!
@Rasdashen1
@Rasdashen1 Жыл бұрын
Stopped??,
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ኤሪቲርያ ስንተባበር እናሸንፍለን
@kukutilove
@kukutilove 12 күн бұрын
ኤርትራ የኢትዮጵያ ጠላት
@mikaeltewodros2438
@mikaeltewodros2438 11 ай бұрын
Zerihun might not have that boom voice of Mahmoud, and to be frank nobody else does except the great Mahmoud himself, but a younger crisp voice that hits every note is appreciated. Thank you.
@zemayobas1040
@zemayobas1040 2 жыл бұрын
የሠውዬው ድምጽ ምርጥ ነው።ባንዱንም ወድጄዋለሁ። በተለይ ሲጀምር አከባቢ ያለው ቢት። ሳክሱም ምርጥ ነው።በአጭሩ ምርጥ ባንድ ነው።ልክ እንደ ዛየን።
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 жыл бұрын
Oh my goodness you take me back to my teenage dreams those days with this amazing song now with your golden voice if I am coming back to Ethiopia looking for the club you are singing and I will watch you sing live thank you so much for this you have my respect
@solomeabebe9347
@solomeabebe9347 Жыл бұрын
you are not alone🙏🙏🙏
@africaunite9673
@africaunite9673 2 жыл бұрын
Beautiful voice, superb work!! God Bless!! Mahmoud's songs are simply the best!! From Eritrea, with Love!
@minadagemawitminadagmawit5558
@minadagemawitminadagmawit5558 2 жыл бұрын
ይህ ድምፅ ተደብቆ👌 የአሁኖቹ ዘፋኝ ነን ባዮች የወፍጮ ቤት ድምፅ መስማታችን ያሳዝናል 😌
@user-ih1nx7lu5h
@user-ih1nx7lu5h Жыл бұрын
Yemjemrya fekiray yet endalish alawkum kiswa gar bemikinayy hulum geze abren nsemaln neber my favourite song
@Funny-d3g
@Funny-d3g 2 жыл бұрын
Bringing us back to the 60s/70s, beautiful vocal connecting generations 👌👏
@samuelsheta1766
@samuelsheta1766 Жыл бұрын
Old but we still listening this type music. Some tune doesn’t aged ❤
@loloomar2592
@loloomar2592 2 жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ
@chuchuhoepfner7394
@chuchuhoepfner7394 2 жыл бұрын
I love Mohammud's Song every body too,..but this Gentleman bring me back,
@TN-ie1yh
@TN-ie1yh Жыл бұрын
ሙዚቃ ኣድማሳዊ ነው ።ክብር ለ ጋሽ ማሕሙድ ኣሕመድ ።ለዘለኣለም የማይረሳ ዘፈን ። ልጅነትህን ያስታውሳል።❤❤❤
@noorethiopawit446
@noorethiopawit446 2 жыл бұрын
ሀብታም ነጋዴ ነው ግን የምትመስለው ገራሚ ድምፅ 🥰🥰🥰
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 2 жыл бұрын
በጣም ድምጸ ሸጋ የሆነ ዘፋኝ። በአስሊ ምግቤት እና በጥሩምግቤት በተቀዳሚ ድምጻዊ ይሰራ የነበረ ሰው ነው፤ እኔ በቅርብ ከሚሰራበት ሰዎች ጋር ስለምተዋወቅ አንረሳውም። ሽልማት እናሽረው ነበረ። ጎበዝ ድምጻዊ ነው። የራሱም ካሴት አለው። እንደው ጀማሪ እንዳይመስላቹህ እጅግ በጣም ልምድ ያለው ሰው ነው። አሁን እንደውም ትንሽ ክብደት ጨምሮ ነው እንጂ ቁመቱ እረጅም የነበረ ልጅ ነው። ጥሩ ቁመና ያለው ልጅ ነው።
@jemalabdela7387
@jemalabdela7387 2 жыл бұрын
Awo teru sportgna Ena Boxgna neber keza wed musicaw geba
@Abemelek21
@Abemelek21 2 жыл бұрын
Wow በጣም ደስ የሚል Cover ነው.😍👏👏👏
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 ай бұрын
ስሠምህ ማን ይባሐል ጀስ ደስ ትላለህ❤
@firewmaruf3929
@firewmaruf3929 2 жыл бұрын
well done keber.....well done zerhuen, murade and the rest of the band members. gena bezu bezu endmenore tesfa adergalew.
@Wedi_Lijam
@Wedi_Lijam 2 жыл бұрын
Talent at its best ,he made me all the old times memories flash instantly.
@mikiasgebreselassie8209
@mikiasgebreselassie8209 Жыл бұрын
Born again. Mehammud Ahmed. ❤
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 2 жыл бұрын
What a beautiful song and beautiful voice wow. I love it.
@bluetoothtubes8816
@bluetoothtubes8816 2 жыл бұрын
ረዥም እድሜ ና ጤና ይስጥልዎ ዳድ......
@ahmedyimer7051
@ahmedyimer7051 2 жыл бұрын
እንደዝህ ነው ለመግለፅ እራሱ ቃላት ያጥረኛል በጣም🌷🌷🌷 ደስ ይላል❤❤❤❤😍😍😍👆👆👆👆
@teklitfecadu9306
@teklitfecadu9306 10 ай бұрын
የህን ዘፈን ስንቱን የድሮ ትዝታ አመጣብኝ ፣ family, friends, and love ones. Good old days good memories ! Love it! ❤ thank you for playing it! ❤❤❤
@chernetwoju6284
@chernetwoju6284 2 жыл бұрын
Can't get enough of this mashup! Simply sensational and awesomely composed!! It took me all the way back to my childhood! "Repeat"ሞዱን ማግኘት አልቻልኩም። I wish I could run it the whole day
@siforamamo7724
@siforamamo7724 Жыл бұрын
እቤት እቤት ድምፅ በተለይ እማሌሌሌ ስትለው🥰🥰🥰
@alemberihangmmariam9693
@alemberihangmmariam9693 2 жыл бұрын
Wow betaam temesiche new yadamexiku degimew bisemut Ye mayiselech mixing & Tirat yalew dimits digame yetesera eskemaymesl dress!!!
@Yomafago
@Yomafago 2 жыл бұрын
የሙዚቃ ጉልበት የሚያቀነቅነውን ሲያገኝ ወደር የለውም ................ክብር ለታላቁ እርቲስት መሐሙድ አህመድ ይሁን !!!!!!
@senaittt2356
@senaittt2356 Жыл бұрын
ክብር ይገባዋል በትክክል
@MelakuAk
@MelakuAk 2 жыл бұрын
We are very starved for this kind of amusaing live performance! Please keep on to work this kind work! Thanks the whole group!!
@elijahtishbite6104
@elijahtishbite6104 2 жыл бұрын
ዘርዬ ባርዬ ምን ጉድ ነህ ?? ስራዬን ትቼ ስመሰጥ ዋልኩኝ እንደሁልጊዜው አንደኛ ነህ ። ጨመር ጨመር አድርግልን
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
#Bireman #Newyear #Teamir Gizaw #Bebaytewar Gojo
6:36
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 1,2 МЛН
Aster Aweke - Sebebu (Full Album)
1:00:58
Aster Aweke
Рет қаралды 2,7 МЛН
DIRON BEZENIDIRO MASHUP MIX 2022 BESTS OLD NONSTOP MIX ETM VOL 85
1:18:12
Dj ETm Mix remix
Рет қаралды 401 М.
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН