ኮከብ ብሩህ ጸሐይ የሆነው የልዳው ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ መዝሙር በሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

  Рет қаралды 6,535

Yilma Hailu

Yilma Hailu

22 күн бұрын

የተዋህዶ_መዝሙራትን_በብዛት_ለማግኘት_ቻናሉን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ። እንዲሁም በሱፐር ታንክስ ይደግፉን

Пікірлер: 67
@zehabesha7778
@zehabesha7778 21 күн бұрын
አንተን የሰጠን በዝማሬዎችህ እንድንባረክ ያደረገ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን ላንተ ሲሆን ይልማዬ ቃላቶች ያንሱብኛል ብቻ ረዢም ዕድሜ ከጤና ጋር ከቤተሰብህ ጋር ያድልልን❤❤❤
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 17 күн бұрын
አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ጥዑመ ዜማ ያሰማልን እመቤቴ በእድሜና በጤና ትጠብቅልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️
@NewAccount-nr5tm
@NewAccount-nr5tm 16 күн бұрын
ባንተ መዝሙር ነው ያደኩት ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ፀተህ የቆየህ ለጥቅም ብለው ታይተው ለሚጠፉ ጥቅማቸው ሲሞላ ሃይማኖታቸውን ለሚሸጡ ምሣሌ፡ኦርቶዶክስ ፅናት መሆናን ማሣያነህ እና እድሜና ጤና ይሥጥህ።ዝማሬ መላእክት ያሠማልን።
@sosyopatmiyimneyim459
@sosyopatmiyimneyim459 21 күн бұрын
የኔ አባት ከልጅነት እስከ እውቀት መዝሙሩዎት ምግብ ሆነውኛል እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም ነው የምወድዎት
@MastewalYami
@MastewalYami 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን! ፈረሰኛው ጊዮርጊስ በጨነቀኝ ጊዜ በረድኤቱ ፈጥኖ የደረሰልኝ የልዳው ኮከብ የቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ገበዝ ❤❤❤
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 21 күн бұрын
❤❤❤
@fitsetube2112
@fitsetube2112 18 күн бұрын
እልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፡፡የቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነቱ ጸጋ በረከቱ አይለየን
@aziztesfatsion4293
@aziztesfatsion4293 15 күн бұрын
አሜን! የልዳው ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸጋው በረከቱና ምልጃው አይለየን።❤ ሊቀ መዘምራን ይልማ ጥዑም የሆነውን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ! እግዚአብሔር ይስጥልን ።🎉
@birukanberbir2326
@birukanberbir2326 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ በረከቱን ለሁላችን ያድለን አሜን ።
@Desu19
@Desu19 16 күн бұрын
ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ከአገልግሎት ጋር ይስጥለን አባታችን ❤❤❤ ከብዙዎቹ በጥቂቱ የጴጥሮስን እንባ, ነብሴ ሆይ , ሰላም ለኪ እና የመሳሰሉትን ስሰማ በእንባ ነው ነብሴ ፈጣሪዋን ቀርባ እንደምታናግረው ሁሉ ደስስስስ ይላታል ትጠግብማለች
@EMR17A
@EMR17A 21 күн бұрын
Yilmachin ejig netam new miwedh kelijnete jemro new semche yadekut...lideta mexiko demo Attefam neber!..big hug long live....zemare melaekt Yasemalm
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 21 күн бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልልልል ዝማሪ መላክት ያሰማል
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 14 күн бұрын
ይልማየ በድሮው ዜማ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስትዘምር ስሰማ በጣም ነው ተመስጨ ያዳመጥኩት ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏
@tigosteshete2111
@tigosteshete2111 19 күн бұрын
እሰይ እልልል❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ይልማ ሃይሉ❤❤❤
@mesertehv6ko7ul9k
@mesertehv6ko7ul9k 14 күн бұрын
ኧረ ቤተሰቡች ላይክ እና ሸረ ሰብስክረያብ እያደረግን እናሳድገውአባታችነን🙏🙏🙏🙏
@ethiotube6460
@ethiotube6460 14 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሊቀመዘምራን🎉
@marthachane9777
@marthachane9777 21 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 21 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏❤በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ቸሩ አምላካችን🙏
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 21 күн бұрын
Amen zemare melaiket yasemalen
@hellinabebe424
@hellinabebe424 18 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለይኩን ለይኩን ለይኩን
@TigistEshetu934
@TigistEshetu934 21 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@munityeyaredyutbe
@munityeyaredyutbe 19 күн бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ዘመንክህ ይባረክ ❤❤❤
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 21 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን የሰማዕቱ በረከት አይለየን አሜን!!
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw 20 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@tsionJemaneh
@tsionJemaneh 18 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤እልልልልልልልልልልል
@WubalemY
@WubalemY 13 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@solomonAbebe-uq3dr
@solomonAbebe-uq3dr 20 күн бұрын
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
@user-tj4rl7ho7q
@user-tj4rl7ho7q 21 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
@user-ht9of5zr3c
@user-ht9of5zr3c 21 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤👏👏
@mekedesmekedes9096
@mekedesmekedes9096 20 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alemstay6217
@alemstay6217 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@SolomonVA
@SolomonVA 21 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡
@selamawit.bogalesesis9243
@selamawit.bogalesesis9243 21 күн бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Psalm18-1
@Psalm18-1 19 күн бұрын
What a gift you are our precious yilma ❤❤❤
@danygessesse1448
@danygessesse1448 13 күн бұрын
አሜን አሜንአሜን❤❤❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 21 күн бұрын
እሰይ እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@RuthSeblina-re3zf
@RuthSeblina-re3zf 18 күн бұрын
Zemare melaekt yasemaln 🙏🙏🙏
@smsworld5967
@smsworld5967 12 күн бұрын
Amen Amen 🙏 😇😇😇💜💜💜
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 16 күн бұрын
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Zmare Melaikt Yasemaln Abatachn Wey Metadel Kidus Giwergis Yegna Abat Yegna Azagn Yegna Amalaj 😇😍🙏🏾🥰🥹💕✝️✝️✝️
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g 19 күн бұрын
አሜን
@alemtsehainigussie213
@alemtsehainigussie213 19 күн бұрын
እልልልልልልልልል❤
@alemtsehainigussie213
@alemtsehainigussie213 19 күн бұрын
እልልልልልልልልል
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@frehiwot27
@frehiwot27 21 күн бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hrjr9298
@hrjr9298 20 күн бұрын
ዬልማዬ ዝማሬ ምልክትን ያስማልን እልልልል
@lilimar3876
@lilimar3876 19 күн бұрын
የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል። እግዚአብሔር ዐጥንቶቻቸውን ሁሉ ይጠብቃል ከነእርሱም አንድ አይሰበርም። ግሩም መዝሙር አየራት ሰረረ ፈረሱ ።
@ermiasalemu7706
@ermiasalemu7706 17 күн бұрын
elelelelelelelelelelelel
@Funu2127
@Funu2127 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ ከመላ ቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ ሁሌም ነብስ የሚያለመልም እና ሀሴት የሚያደርግ መዝሙር ነው የምትዘምረው ❤
@IgjevjgsuIgdhibduh
@IgjevjgsuIgdhibduh 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EthioAddis82
@EthioAddis82 19 күн бұрын
🙏🙏🙏
@user-nu4fm2hp7l
@user-nu4fm2hp7l 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@yoditezemen151
@yoditezemen151 17 күн бұрын
💚💛❤🤲🤲🤲👏👏👏
@tinawolde9826
@tinawolde9826 21 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን.
@etesegenetworku4429
@etesegenetworku4429 21 күн бұрын
Tetara Giorgis yemilew mezmur, abu qelemsis yemilew mezmur KZfaq lay yelum please yilekeku
@user-wn5us1rb4b
@user-wn5us1rb4b 16 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Yonashaylude
@Yonashaylude 11 күн бұрын
ለአማራ ፋኖ ይሰጥ የተባለውን ገንዘብ ከልክለሀል ተጠያቂ ነህ መቼም አንረሳውም ሂዎትህን ያሳጣሀል ጠብቅ
@bcjdocmentary3729
@bcjdocmentary3729 11 күн бұрын
ይገርማል ህይወቱን አሳጥታችሁ ገንዘቡን የምታገኙ ይመስልሃል ገንዘቡ በአሜሪካ እጅ ኮ ነው ቀሽም ማስፈራሪያ ባተደርግ ጥሩ ነው
@DanielKebede-if8zm
@DanielKebede-if8zm 11 күн бұрын
😂$$$$$$ 💰💰yelem ayseteem gena tetefalachu
@TeshomeAyal
@TeshomeAyal 11 күн бұрын
ዘረኞች ከዚህ ውጡ ይህ ሃይማኖታዊ ቻናል ነው ምድራዊውን ትተን ሰማያዊውን የምናስብበት ነው
@fetihaabdurahman1502
@fetihaabdurahman1502 12 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-lc5jw7px1d
@user-lc5jw7px1d 20 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Bia-zt1ov
@Bia-zt1ov 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-in2kf3ku4c
@user-in2kf3ku4c 18 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ZerihunMariyo
@ZerihunMariyo 20 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@zeni5508
@zeni5508 19 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 19 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 16 МЛН
ዘማሪ ይልማ ሃይሉ ( እግዚአብሔር እረኛዬ ነው)
2:27
⭕አብ ሚዲያ AB MEDIA
Рет қаралды 13 М.
Na Na Yemisgana Geta
6:17
Yilma Hailu
Рет қаралды 10 М.
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 1,9 МЛН
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 3,9 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 589 М.
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 2,3 МЛН