ኮሜዲያን ደረጄ ኃይሌ | ሁሉም ታሪክ አለው | ከሰለሞን ሙሄ ጋር

  Рет қаралды 126,903

Solomon Muhe

Solomon Muhe

27 күн бұрын

ኮሜዲያን ደረጄ ኃይሌ | ሁሉም ታሪክ አለው | ከሰለሞን ሙሄ ጋር

Пікірлер: 308
@dungedunge7226
@dungedunge7226 25 күн бұрын
ሰሌ በጣም ስነስርአት ያለው ምርጥ ቤተሰብ ያለው ለሙያው ታማኝ ነውና እባካችሁ ሰብስክራይብ ይደረግ 🙏🙏🙏💚💛❤️👏👏👏
@tibebewagaye4203
@tibebewagaye4203 22 күн бұрын
ደሬ ቀኔን ነው ያሳመርከው😂😂😂መድሐኒያለም ረጅም እድሜ ይስጥህ🙏
@askalebirkineh7068
@askalebirkineh7068 24 күн бұрын
ደረጄና ሰለሞን እናመሰግንለን! ክፍል ሁለት እንፈልጋለን : ደረጄ ተመልሰህ ና
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 24 күн бұрын
አረ ደሬ ገደለኝ።አሪፍ ቆይታ ነው ሶል በርታበት
@user-gm4ex4sq5h
@user-gm4ex4sq5h 25 күн бұрын
ሰለሞን ሙሄ እጅግ ድንቅ እና ምርጥ የሀገር ልጅ እንዲሁም ትሁት ጎበዝ ባለሙያ አርቲስት ነው:: ስላየሁህ ደስ ብሎኛል !!! እድሜ እና ጤና እመኛለሁ !!!!!! በርከት በልልን እንደዚህ !!!!
@fikertube4806
@fikertube4806 24 күн бұрын
ሁለታችሁም በጣም ነው የምትመቹኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹህ❤❤
@birukadane8022
@birukadane8022 21 күн бұрын
ደሬ እኮ ይችላል ማንም ላይ አይደርስ ዘር ላይ አይቀልድ በዛ ላይ አንባቢ አዋቂ ነው። ሰሌ እናመሰግናለን!
@ethd8561
@ethd8561 24 күн бұрын
The only comedian in Ethiopia Dere long live
@behabtudemissi5828
@behabtudemissi5828 11 күн бұрын
ይህንን ቪዲዮ ለምትወዱት ብትጋብዙ ትደሰታላቹ ።በጣም ነው የሚያዝናናው ።እኔ ሳቅ ከጠፋብኝ ወራቶችን አስቆጥሬ ነበር እድሜ ለደሬና ለሙሄ በጣም አመሰግናለው
@BettyBiruu
@BettyBiruu 22 күн бұрын
የማደንቀው እና የምወደው አርቲስት ሰለሞን ሙሄ በዮትዩብ በመምጣትህ በጣም ደስ ብሎኛል በርታልን 😊
@melesemelye1652
@melesemelye1652 21 күн бұрын
ሰልዬ በርታልን የደሬን የማናውቀውን ፓርት ነው ያሳየኸን ውይ ደሬ በሳቅ አደከመን እኮ😂
@ermiasteshome2009
@ermiasteshome2009 21 күн бұрын
በጣም ጓደኛሞች ከመሆናችሁ ደሬ ሳትጠይቀው ነው ሲያጫውትህ የነበረው🥰🥰🥰 Keep it up Sol.
@saramamo806
@saramamo806 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ቀኔን አሳመራችሁልኝ ❤❤ እግዚአብሔርእድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁለት እቁዎች❤❤
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 19 күн бұрын
ዛሬ አንድ ሰው አማራ ነኝ እያለ ፋኖን ካልደገፈ ከኣማራነት መባረር አለበት። ከተባረረ በህዋላ አማራ ነኝ ማለቱን ከቀጠለ የሞት ቅጣት ሊሰጠው ይገባል።
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m 18 күн бұрын
ክክክክክክክክ ምነው ያለው
@zenamarkosproduction293
@zenamarkosproduction293 25 күн бұрын
"…መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥ መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ" 1ኛ ቆሮ15 ፣ 3-4… "…እንደተናገረ ተነሥቶአል ! ማቴ 28፣6 "…ሞት ድል በመነሣት ተዋጠ " 1ኛ ቆሮ 15፣54 • ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን • አሰሮ ለሰይጣን ~አግአዞ ለአዳም • ሰላም ~እምይእዜሰ • ኮነ ~ፍስሐ ወሰላም። "…እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ…! ቅዱስ እግዚአብሔር ብርሃነ ትንሣኤውን እንዳሳየን የኢትዮጵያን ትንሣኤም ያሳየን!!!
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 23 күн бұрын
ደሬን በራሱ ዩቱብ እናድንቀው❤❤።ሰሌ ምርጥ ሰው❤❤። እኔ ጥያቄ አለኝ ለሰለሞን?? ለምን ምን ልታዘዝ ቆመ? እኔ እንደ ምን ልታዘዝ ያለ ትክክለኛ ሂወት ያለው ሲት ኮም ድራማ የሚለው ቃል ባይገልፀውም ይቅርታ ሌላ ቃል ስላጣውለት ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ አይቸም አላቅም ወደፊትም የሚሰራ አይመስለኝም😢😢
@senytekassa8003
@senytekassa8003 22 күн бұрын
ደርዬ ፍቅርና. ኢትዮጵያዊነት የሚታይብኸ ውዱ. ወንድማችን. ኑርልን. ጤና. ይስጥኸ ❤❤❤❤❤❤❤
@saraelyas661
@saraelyas661 24 күн бұрын
🙏 አርቲስት ሰለሞን ሙሄ እንኳን አደረሰህ! ሁሌም የማከብርህ ኢትዮጵያዊ ነህ። በእኔ ትውልድ መካከል ስላገኘውህ ደስ ይለኛል። ሰላም ጤና ለመላው ቤተሰብህ!
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 23 күн бұрын
ሰሌ💪እምወድህና የማደንቅህ ተመልካችህ ነኝ እናም ቆንጆ ጅማሮ ነው ከተለመደውና ቀለል ባለ መልኩ መጠሃል::(በርታ) ብዙ ለየት እሚያደርገው ነገር አሉት ከዛም አንዱ ከሳቅና ዘና ከማድረጉም በጨማሪ ትወና ወይም ሙዚቃ መች ጀመርክ ከዛ መላሹም ከልጅነቴ ( ት/ት) ጀምሮ ምናምን🙄 እሚባል ደናቁርት ስላልሰማን እናመሰግናለን::🙏 ደርዬም በጣም ነው እምወድህ❤ እድሜ ከጤና ይስጥህ:: ወደ አስተያዬቴ ስመጣ እኔ tv show በትንሹም ቢሆን አውቀዋለሁ ድካሙ እንዳለ ሁኖ እያንዳንዷ ነገር ጥንቃቄ ይፈልጋል ከአቀማመጥ ጀምሮ ከዲኮር ከሴፍቲ ማለቴ ነው እና ትንሽ አቀማመጥህንአንዳንዴም በመሰላቸት በሚመስል ሁኔታ ፊትህን ማሻሸቱና የወንበሩን (ሶፋ)ዚፑን ከኃላ በኩል አዙረው ለውበቱ ብዬ ነው🙏 ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሚን🙏❤
@zelealemakele3686
@zelealemakele3686 20 күн бұрын
😢ደረጀ የሚገርም ሰውነው ቀልድ እና ጨዋታ እንደሱ ያለ ተጨዋች የለም አስቂ ነው
@takyos8190
@takyos8190 20 күн бұрын
ደሬ እንኳን ተናግረህ ዝም ብለህ ብትቀመጥ እንኳን የምታዝናና ሰው ነህ: በሳቅ ጨረሰስከኝ። እረዥም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ። ሰሌ ምርጫህ ተመችቶኛል በርታ። አሪፍ ፕሮግራም ነበር።
@addaddis
@addaddis 21 күн бұрын
Dereje Haile. Our all time favorite Artist.
@biniselam
@biniselam 21 күн бұрын
ሰሌ ጥሩ ፕሮግራም ነው ያቀረብከው። ግን አቀማመጣቹ ምቹ አይመስለኝም።
@kiya9587
@kiya9587 23 күн бұрын
ሁለት የምወዳቸው ሰዎች ደሬ እድሜ ከጤና ጋር ኑርልን ሰሌ በርታልን
@emuyabsira2055
@emuyabsira2055 21 күн бұрын
አይ ደሬ በጣም ነው የምወድህ ስልዬ አንተማ ትለያለህ የኢትዮጵያ እንቁ ናቼው
@rodasktube2209
@rodasktube2209 20 күн бұрын
ሰለሞን ሙሄ በጣም የማደንቅህ አርቲስት ነህ ኑርልን በተረፈ ደሬን ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን።
@user-px1ht3bm9y
@user-px1ht3bm9y 22 күн бұрын
መልካም ሰው ደርዬ በጣም ደስ ይላል አሁንም እረጂም እድሜ ከጤናጋር ሰቶ እልፍ ሸምግል አመሰግናለው ሶላችን በርታ❤
@mekbaeyobbelachew3459
@mekbaeyobbelachew3459 17 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ከምወዳቸው ምርጥ አርቲስት ሰልዬ በጣም ማከብርህ ምወድህ ወንድሜ በጣም አዋቂና ምርጥ ተዋናይ ነህ በዚ በራስህ ዮቱብ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኝ ሰብስክራይብ ያረኩት ክበርልኝ።
@user-hz2bf2km4k
@user-hz2bf2km4k 24 күн бұрын
ሰለሞን እጅግ በጣም መልካም ለሌላው ምሳሌ የሚሆን ልጅ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abrhamfelemon12
@abrhamfelemon12 20 күн бұрын
ሰሌ አድናቂነኝ ምርጥ ሰው በተረፈ ጅማሬህን ፈጣሪ ያሳምርልህ ተመችቶናል ። በርታልን እዳታቆመው
@user-xx2do9ef8e
@user-xx2do9ef8e 22 күн бұрын
ሰሌ በጣም ደስ ብሎኛል አንተ ቅን ሰው ነህ እንደሚሳካልህ ይሰማኛል የመጀመርያ ስራህም በጣም ጥሩ ምርጫ ነው
@deremesi2566
@deremesi2566 24 күн бұрын
አዳም በሬ ላይ ቆሞ አየሁት😂😂😂ወይ ደሬ
@BBMakes
@BBMakes 19 күн бұрын
ውይ ደሬ በጣም ነው ያዝናናኸን thank you ❤
@ethiotube6965
@ethiotube6965 24 күн бұрын
በርታ ወንድማችን ከጎንክ ነን አንድ ነገር ላስተካክልክ ከላይ ያለው ፕሮፋይል ላይ ሁሉም ታሪክ አለው ለማለት ሁሉም ታሪክ ለአው ነው የሚለው አስተካክላት በተረፈ በርታ
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 19 күн бұрын
ሰሌ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ልቀቅበት ህዝብ ጋር በደረሰ ልክ ሰብስክራይቡ ያድጋል በርታ 🎉
@Tsi541
@Tsi541 20 күн бұрын
ውይ ግሩም ቆይታ ነበረን እንኳን ለባእታ ለማርያም በሰላም አደረሳችሁ እኔም አቤሬያችሁ ፈገግ አልኩ ደስ በሚል ጀመርነው ደርዬ ግሩም ሰው በእውነት ይመስለኛል ተረኛ እኛ ቤት ነክ ፈጣሪ ከፈቀደ እ ወዳቹዋለው❤❤
@mastewaltegu4358
@mastewaltegu4358 19 күн бұрын
Derye bizu bota lay yikireblin🙏 betam new miwedew, antenim Muhe
@NARDOSBIRHANU-wm1ed
@NARDOSBIRHANU-wm1ed 25 күн бұрын
ደሬ & ሶል እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በሰላም በጤና አደረሳችሁ ጨዋታችሁ ተጀምሮ እስከሚያልቅ በጣም ነው የተዝናናሁበት😄 ቀጥሉበት እወዳችሀለሁ ❤️ዬናስ አለሙ(የሰርጌለታ) ከቻልክ ጋብዝልን 🙏🏽
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 21 күн бұрын
እንኳንም KZfaq ከፈትክ ሰሌ. ❤
@yewawabush6221
@yewawabush6221 14 күн бұрын
ለምን አልሽ?
@TeddyAbtube
@TeddyAbtube 23 күн бұрын
ሰለሞን በጣም ነው የማደቅህ የምወድህ ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልህ
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 24 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሁለታችሁም ድንቅ ልጆች ናችሁ።👏
@ibrahimhessen252
@ibrahimhessen252 23 күн бұрын
ምርጥ ዝግጅት ከምርጥ ሰው በምርጥ ስው
@antetoma6143
@antetoma6143 21 күн бұрын
thank you!! በጣም አዝናኝ ቆይታ ነዉ፡፡
@ahmenaahmena6466
@ahmenaahmena6466 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ 😍😍😍😍😍😍😍
@biniselam
@biniselam 21 күн бұрын
አይ ደሬ በሳቅ ገደልከን። ሰሌ part2 ከደሬ ጋር ይኖራል ወይ ?
@alemkebede5848
@alemkebede5848 23 күн бұрын
ሁለታችሁም በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልኝ ሰለእውነት የምሬን ነው ደሬ ግን የእውነት ለሽምግልና ሄዶ ነው ወይስ ቀልድ ነው ለማንኛውም አዝናንታችሁኛል ይመቻችሁ።
@Milliblackcreativities-pi1ms
@Milliblackcreativities-pi1ms 21 күн бұрын
ደሬ እንደዚህ አስቀኸኝ አታውቅም😂😂😂
@mastewaltegu4358
@mastewaltegu4358 19 күн бұрын
Ende deriye yale yemiyasik ye Ethiopia Comedian yelem, bizu amet nurilin❤❤❤
@mikiyasakalu11
@mikiyasakalu11 9 күн бұрын
ሰለሞን በጣም የማመስግንህ በጣም የምታዳምጠው እንዲነው ቃለመጠየቅ
@mner9758
@mner9758 25 күн бұрын
ሀሪፍ show ነው :መርቆሪዎስን!
@HananArabo
@HananArabo 25 күн бұрын
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ የማዳም ቅመሞች
@zegeyem9722
@zegeyem9722 17 күн бұрын
ድር በሳቅ ገደልከኝ ሰሌ በርታ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው።
@danieltadesse3602
@danieltadesse3602 23 күн бұрын
ታዲያ ለምን ሽምግልና የሚል ድብን ያለ ኮሜዲ ፊልም አትሰሩም
@hezkielreba1296
@hezkielreba1296 16 күн бұрын
ቀኔን በሳቅ አስጀመርከኝ። በጣም አመስግናለሁ። እንደው ስላንተ የተላኩ ሽማግሌዎች ብትነግረን አሪፍ ነበር
@user-fr9nd6lm5n
@user-fr9nd6lm5n 22 күн бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ጨዋታችሁ ደስ ይላል ደሬ ጨዋታ ያውቃል ደግሞም አስተማሪ ያለው ነው እናመሰግናለን
@letenahejiguwale
@letenahejiguwale 19 күн бұрын
ኧረ ደሬ በሳቅ ጧ አረገን ወይ ጉድ ። በቃ 1ኛ ነህ ውይ
@DawitKelemeworkW
@DawitKelemeworkW 20 күн бұрын
ደሬ ለምን ቢሮ አትከፍትም! በጣም ብዙ የሥራ ልምድ አለህ
@MershaSebete-rv7lb
@MershaSebete-rv7lb 22 күн бұрын
ስለደረጀ ያለሰማነውን አዝናኝ የሽምግልና ወግ ስላቀረብክልን እናመሠግናለን። በጣም የተዋጣለት አቀራረብ ነው። የስቲዲዮህን ባክግራውንድ ከለር ዲፕረሲንግ ስለሆነ ብትቀይረው የተሻለ ውበት ይኖረዋል።
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 25 күн бұрын
ሶልዬ የምወድህ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል ይሁንላችሁ
@shebelawu
@shebelawu 25 күн бұрын
ሁለቱ ዕንቁዎች
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 5 сағат бұрын
ሰሌ ደሬ እናመሰግናለን ቀኔን በሳቅ አበራቹት አመሰግናለሁ አይደሬ ቁምነገርህም ቀልድህም ይመቸኛል ሰላሜቹ ብዝት ይበል
@Dav-dawit
@Dav-dawit 23 күн бұрын
ዋው የሚገርም ፕሮግራም ግን መች ነው 1000 ሰብስክራይብ የምገባው በናታቹ 😂
@rodasktube2209
@rodasktube2209 19 күн бұрын
ደሬ ትችላለህ ፩ኛ
@samuelfeleke220
@samuelfeleke220 20 күн бұрын
በጣም ያስቃል ሁለተኛ ክፍል ካለው?😂😂😂
@haimont9075
@haimont9075 16 күн бұрын
ሰለሞን ሙሄ የማደንቀው የምወድው አርቲስት እንኳን ደህና መጣህ በዩቱብ❤❤❤
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z 19 күн бұрын
ሶል ደሬ ደስ የሚል ጨዋታ የኔ ዘር የኔ ዘር ከሚል ትንሽ አረፍ አልን በርቱ ሶልዬ
@Spurgeo
@Spurgeo 19 күн бұрын
Ye'zare 7 Amet Dere Ye'Enem Shimagle Neber. Thank you Dere... Fetari Yakbirelegn.❤
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 21 күн бұрын
ሰሌ ስወድህ እኮ ያንተን ፊልም አንተ ካለህበት በደንቡ እየሳኩ ነዉ የማየዉ በርታ ተባረክ።
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 22 күн бұрын
የምር ትልቅ ላይክ ብዙም የዲስታንስ ለቅሶ ቤት ነው የሚመስለው እስኪ እንዳታቋርጡት ቆይ ደሬ ለምንድን ነው ያንተን ሾዉ የዘጋሐው ቆንጆ ነበር እኮ😮
@AdisuMollaGeberu
@AdisuMollaGeberu 25 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@emann7734
@emann7734 12 күн бұрын
ባላለቀ በጣም አከብራችኋላሁ
@gashawambaw2561
@gashawambaw2561 20 күн бұрын
ደሬ ምርጥ ሰው ጨዋታህ አይጠገብም መቼም 😂😂😂
@hirutyegeta602
@hirutyegeta602 12 күн бұрын
ሰሌ አጫጭር ድራማዎችንም እራስህ የምትሰራቸውን ብታቀርብልን።
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 21 күн бұрын
ሶል ❤አድናቂህ ነኝ ዛሬነው ያየውክ ሰብ ገጨውክ ደሬ የጥን የጠዋቱ አድናቂያችሁ🎉ነኝ
@efremgebretsadik1583
@efremgebretsadik1583 14 күн бұрын
በዚህ ዘመን እንዲህ ያለ ንጹህ ጨዋታ የት ይገኛል ደሬ በሳቅ ገደልከኝ
@tadessealene4340
@tadessealene4340 18 күн бұрын
Thanks both !! Well, come our hero comedians.
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 23 күн бұрын
ሁለቱንም በጣም ዉድድ❤❤❤ መልካም በዓል🌿🙏
@Sabafricans
@Sabafricans 25 күн бұрын
ገደላችሁኝ😅😅😅😅 Its first class.
@eliyask
@eliyask 24 күн бұрын
Thank you!
@fathimafathima7015
@fathimafathima7015 10 күн бұрын
በሳቅ ፍርስ ነው ያረገኝ😂😂😂😂
@loveall360
@loveall360 23 күн бұрын
ሶል በርታ! ሰብስክራይብ አድርጌዋለሁ። እቺ ትራንዚሽን ያለቦታዋ ስትገባ ድምፅዋም ይረብሻል። በተረፈ ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥል👍
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 16 күн бұрын
ምንም 😂😂😂😂 ወይኔ ደሬ 😂😂 ሰልየ ምርጥየ በርታ ❤❤❤
@fasikatilahun
@fasikatilahun 24 күн бұрын
ደረጄ ይደገም
@Ethio575
@Ethio575 24 күн бұрын
እናመሰግናለን🙏 ወንድማለም በርታ ሶልዬ💚💛❤🙏🙏🙏Gojjam D/Markose
@mayafas
@mayafas 25 күн бұрын
Thank you sole...
@Habiba-uu3pp
@Habiba-uu3pp 19 күн бұрын
እረ ሰሌ ጨዋና ስነስረአት ያለዉ የምናከብረዉ ነዉ
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 23 күн бұрын
Pecs for Ethiopia blessed you guys keep it up SOLE KABAIE IOI
@abesalatene5859
@abesalatene5859 23 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሰሌ ምርጥ ፕሮግራም ነው ከምንም በላይ ሳቅህ ከልብህ ስለሆነ ደስ ይላል
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 4 күн бұрын
Sele bless you and Derek as well
@yisutube5392
@yisutube5392 18 күн бұрын
Thank you dere
@danielbelete4005
@danielbelete4005 22 күн бұрын
ሶልዬ አዝናንቶኛል !!!!Thank You
@BirukWeshu
@BirukWeshu 16 күн бұрын
ማርያምን ሳታስቡት ቁጭ ብላችሁ የቁም ቀልድ(stundup) ኮሜዲ ነው ይሄ የሚገርም የሚያዝናና ታሪኮች ናቸው
@atodagim3141
@atodagim3141 13 күн бұрын
What an episode! The most fun I've had on KZfaq in a while 👏🏽
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 2 күн бұрын
ደሬ ምርጥ ቀኔን አበራኽው 😂😂😂 ሶልዬ በርታ
@behabtudemissi5828
@behabtudemissi5828 11 күн бұрын
ደሬ በፈጣጣነትህ ድሮም ታስቀኛለህ ።እሱን በሙሉ የሚበልጥ ፣ብቻ መመቸትህ ጨመረ ማለት ዋጋው
@atsdechere5560
@atsdechere5560 20 күн бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው
@bmtube5970
@bmtube5970 24 күн бұрын
No 1 show
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 24 күн бұрын
Derege & Solomon u guys r so funny. 😆 🤣 😂 😹
@Mhayatnoor
@Mhayatnoor 22 күн бұрын
Artst dereje betam nw mnwedhe mnakebrhe sol enamesginaln ❤
@EndaleTeklu
@EndaleTeklu 11 күн бұрын
ደሬ ታምራለህ ሽምግልናን ኢንጆይ አድርገኀዋል
Omega Boy Past 3 #funny #viral #comedy
00:22
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 22 МЛН
Do you have a friend like this? 🤣#shorts
00:12
dednahype
Рет қаралды 40 МЛН
顔面水槽をカラフルにしたらキモ過ぎたwwwww
00:59
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 32 МЛН
ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ БАБУШКИ #shorts
00:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,1 МЛН
Money changed everything 😢😔👻
0:31
Ben Meryem
Рет қаралды 9 МЛН
⏱️❌
0:36
Kan Andrey
Рет қаралды 3,2 МЛН