ኮሜዲያን ዜዶ በሳቅ ሜዳ የነበረው ቆይታ

  Рет қаралды 52,007

Saq Meda

Saq Meda

Ай бұрын

#saqmeda #comedianzedo #ኮሜዲያንዜዶ #standupcomedy

Пікірлер: 90
@user-pw6ju8ts5x
@user-pw6ju8ts5x 23 күн бұрын
የተማረ ቀልድ ነው 👏👏👏። ሙሉ በሙሉ የራሱ ፈጠራ እንደሆነ ያስታውቃል። ዜዶ የአራዳ ልጅ፣ ደስ ብሎኛል በጣም😍😍😍። ነገ እያንዳንድሽ Tik Tok ትሰሪበታለሽ።
@agdr895
@agdr895 22 күн бұрын
ሰው ስብከት ወይም ስብሰባ ላይ ያለ መስሏል። የዚህ ቀልድ መጨረሻው ናፈቀኝ።
@Tiletube-r9p
@Tiletube-r9p 19 күн бұрын
አሁን አሁን ኮሜዲ እየቀረ በብልግና እየተተካ ነው። ያሳፍራል ወጌን 😢 ዜዶ ይቅርታ መጠየቅ አለበት
@SadamHusien-ou3gz
@SadamHusien-ou3gz 26 күн бұрын
ከእንጨት የደረቀ ቀልድ
@user-cz5sr8nh3c
@user-cz5sr8nh3c Ай бұрын
እውነትም ባትቀልድስ ዛሬስ🙆🫢
@adugnairkiso
@adugnairkiso 26 күн бұрын
ድርሹ ናት ስቃ ለዚህ ውርደት ያበቃችው
@user-km4wz1vg9n
@user-km4wz1vg9n Ай бұрын
Dude’s savagery is another level
@user-nz2dh4ui1p
@user-nz2dh4ui1p 27 күн бұрын
ወዴት ወዴት ነው የሔደው የኮሜዲ ስራ ወይ ጉድ እንደዚህ የወረደ ማህበረሰብ ነው ሀገር ሀገር የሚለው ያስፈራል ያለንበት ሁኔታ በጣም ።
@soccer_news9281
@soccer_news9281 Ай бұрын
ኮረነሰችብኝ ዜዶ እንደሌላ ጊዜው አላሰቀኝም።
@abdeshokra5688
@abdeshokra5688 22 күн бұрын
ዜዶ አለቀብህ በቃ መሸከም ጀምር መርካቶ ና
@biniyamabebe
@biniyamabebe 27 күн бұрын
ዜዶ ግን የሰታንድ አፕ ኮሜዲ አካሄድ አልገባውም፡፡
@user-tr6xl5vq4p
@user-tr6xl5vq4p Ай бұрын
ለማሳቅ መሞከሩ ያስቃል 😥
@user-zq2kr7ew2y
@user-zq2kr7ew2y 23 күн бұрын
,ለመሳቅ ተሳቀቅን!😂
@feshtatube7425
@feshtatube7425 26 күн бұрын
ZEDOOO AZAAA HONUAL ENDE DIRO AYDELEM
@damot_media
@damot_media 14 күн бұрын
እኔ ልገርጣ የሸገር ህዝብ እንዴት ሳቅ እንደተወደደበት ይህ በቂ ነው!
@unitedethiopia3826
@unitedethiopia3826 26 күн бұрын
ወይ ዜዶ🙉 እንደዚያ እንዳላሰቀን ቀልዱ አልቆብህ እንደዚህ ታሳቅቀን ጀመር?🤣 አጎትህ እውነታቸን ነው: ይኼን ያህል ከደረጃ በታች ከወረድክ ባትቀልድስ? ቢቀርብህስ?
@gemechisyadeta7455
@gemechisyadeta7455 11 күн бұрын
እንጨት እንጨት ይላል ቀልዱ። ብልግና ስላወራ በቀልድ ያዝናና ይመስለዋል
@SadamHusien-ou3gz
@SadamHusien-ou3gz 26 күн бұрын
እንጨት እንጨት የሚል ቀልድ
@fikadumegersa4985
@fikadumegersa4985 7 күн бұрын
የገባቹ ነገር ካለ አስረዱኝ ወገን 😢😢
@genbaw542
@genbaw542 17 күн бұрын
ስታንድ አፕ ኮሜዲ እንደምታስበው ቀላል አይደለም ብዙ ማወቅ ያለብህ ቴክኒኮች አሉት፡እንዲህ በለብ ለብ ሰርቶ ትልቅ መድረክ ላይ መቅረብ ከማሳቅ ይልቅ ተመልካችን ያሳቅቃል ከነእሸቱ መለሰ ተማር የአቀራረብ አቅም አለህ፡ ለወደፊት ጥሩ ቀልድ ጽፈህ ቅረብ።
@YonniGett
@YonniGett 18 күн бұрын
ዘግናኝ ቀልድ :: ባለጌ
@firomsismeseret
@firomsismeseret 20 күн бұрын
ዜዶ Audio እንጂ በ ቪድዮ አይመችም...አሁን ለ መሳቅ ተሳቀቅኩ እኮ
@tamirawiw
@tamirawiw 27 күн бұрын
what country is this
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 21 күн бұрын
የተሰበሰቡትም የኑሮ መጨናነቅ ያደነዘዛቸው ሰው እውቀቱ መካን ሲሆን ሲያርጥ ውጤቱ ይሄ ነው❗
@kidistkasa
@kidistkasa 26 күн бұрын
ትውልድ ገዳይ ስድ ወጣቱን ሰብስበህ ምንድነው የምታስተምረው ፈጣሪ ይቅር ይበልህ 😢😢😢
@leoulgmichael4454
@leoulgmichael4454 22 күн бұрын
Esey asnesawa
@keby453
@keby453 26 күн бұрын
ምንድነው ቀልድ ነው?
@SadikLove-td4vx
@SadikLove-td4vx 20 күн бұрын
Men jamero new zedo
@Abenezer24
@Abenezer24 Ай бұрын
lesek felege nbr eko...
@menilkwasse3386
@menilkwasse3386 23 күн бұрын
እኔ ቤተ እስራኤል ኢትዮጵያዊ ነኝ እምሰማውና እማዬው ፣እንደዚህ ስድ አደግ በኢትዮጵያ ይፈጠራል ብዬ አልገመትኩም ነበር ፣እንዴት ቦታ ይሰጠዋል ?? ስንት የፈጠራ ስራ እና ሃይማኖታዊ ትምህርት እያለ፣ ወጣታን ጭንቅላቱ ለምን እንደዚህ አዘቅት በሆኑ በለጌወች ለምን ይበረዛሉ??😢 ውድ ኢትዮጵያን ወገኖች በጣም ያሳዝናል
@solomoncomedy7332
@solomoncomedy7332 18 күн бұрын
የኔ እህት የትም ይሁን ግዜው ተቀይሯል ኮመዲ ድሞ ወጣ ያለ ብዙም የማይወራ በማህረሰቡ ወጣ ያለ ነው ዩቱዩብ ና ቴክቶክ ላይ ካለው ካየሽው እሱ ይበቃል
@gedaglobalnewsggnethiopia8478
@gedaglobalnewsggnethiopia8478 24 күн бұрын
በጣም ወረድክ፤ ምንህም አያምርም ፋራ
@californa6827
@californa6827 13 күн бұрын
ዜዶ ተረቱን አሳጥረው መቀለዱ ነው በተመልካች ሰዓት ቀለድክ እባካቹ ብልግና ከባህላችን የወጣ ቀልድ ቢቀራ
@Tewodros52
@Tewodros52 18 күн бұрын
Zedo I might crying after one generation to laugh.
@user-mu7ek3so3b
@user-mu7ek3so3b 29 күн бұрын
dry chips is becoming so cheap, we do not need it either
@yontufa2647
@yontufa2647 17 күн бұрын
ምንም አያስቅም 😢
@mekuriawondimu1845
@mekuriawondimu1845 25 күн бұрын
This is so embarrassing, I feel so bad for the young women
@RiverSide-h8t
@RiverSide-h8t 23 күн бұрын
የቱ ጋር ነበረ የሚያስቀው? እስኪ የሳቃችሁ ንገሩኝ😮😮
@hry99
@hry99 26 күн бұрын
The crowd like what the fk, we need refund 🙃🙃😳😳😳
@yoseflijalem3875
@yoseflijalem3875 29 күн бұрын
Ayy....comedian minale agoteh gar bitnor ezaw hawassa........🥱
@tekletsionweldetsadik
@tekletsionweldetsadik 25 күн бұрын
ስድብ ከመቼ ወዲህ ነው ክሜዲ የሆነው።
@atsededejene6199
@atsededejene6199 14 күн бұрын
ይኤ ለወጣት ትምህርት አይደለም ብልግና ነው ነውርም ነው ምንም አያስቅም
@solomontibebu5777
@solomontibebu5777 Ай бұрын
😂😂😂😂
@alemalempi6550
@alemalempi6550 11 күн бұрын
ውይ ዘዶ አዙሩብህ እንዴ?😂 ህዝቡን ሀሳብ ለቀክበት
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 14 күн бұрын
ኮሜዲ ሞትዋል::ድሮ ቀረ::በሚስቁትም ቀናሁ::
@yemicheal862
@yemicheal862 25 күн бұрын
አዝማሪ ቤት ዝሙት እዚ ዝሙት አረ አደብ እንግዛ ወገን
@Tewodros52
@Tewodros52 18 күн бұрын
Zedo's retirement comedy show
@user-fv6gu7bk2n
@user-fv6gu7bk2n 13 күн бұрын
Lij yared please
@meseretcherie3091
@meseretcherie3091 24 күн бұрын
rip
@eyobkinde5622
@eyobkinde5622 15 күн бұрын
Abo comment o chu gedeluyi😂😂😂😂 lmn le commacho ochu medrk iysetem
@TECH_TECH3
@TECH_TECH3 19 күн бұрын
ምንድነው?
@user-km4wz1vg9n
@user-km4wz1vg9n Ай бұрын
Dude’s savagery is another level, but u cropped out the season
@SamsonAsfaw-d8b
@SamsonAsfaw-d8b 3 күн бұрын
Background yabede nw
@mesfinbekele2518
@mesfinbekele2518 20 күн бұрын
Kelidu gin ezaw hawasa newa, addis aba nurow erasu comedy new man
@tekletsionweldetsadik
@tekletsionweldetsadik 25 күн бұрын
እዳራሽ ገብቶ ከፍሎ ለተመለከተው ሰው አዝናለሁ። ሰው በዚህ እድሜው ብልግናና ቀልድ አይለይም። ያሳፍራል።
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 24 күн бұрын
ጌዶ የሚያስጠላ ነው ትውልድ እያጠፋህ እንደሆነ እወቅ ይሄ ለዚህ ሁሉ ወጣት አይደለም ለጋደኛ አይቀለደም ።ይሄ እንዳትደግም እዛው ዋሸሁ ላይ ብር ቀልድ ይሻልሃል ዝም አልተሳካልህም
@adugnairkiso
@adugnairkiso 26 күн бұрын
ይሄ የ ሳቅ ፌስት ነው ወይስ የ ሳቅ ሬስት ??
@user-fb3yn3ox3z
@user-fb3yn3ox3z 19 күн бұрын
ወዴት እየሔድን ነው እንደዚ አይነት መድረክ ላይ ቢያንስ መድረኩን የሰሩት ጉልበት አያሳዝናቹህም ትምርት ሰጪነቱ ማሳቅ በፈገግታ ማስደሰቱ የቱ ጋር ነው ያለው ክበበው ገዳ ና ምጤ እያቸው
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm 14 күн бұрын
ሰው መጫወቻ ነው ያሳዝናል የቀልድ አይነት አለው
@AliAli-px1pe
@AliAli-px1pe 20 күн бұрын
ደረቅ ነው ወዝ የለውም
@user-ww5we5do1k
@user-ww5we5do1k 19 күн бұрын
የታለ ቀልዱ 😮😮
@meheretehaile8851
@meheretehaile8851 22 күн бұрын
አይ:ኮሜዲ:አላየንም:ልላ:ስራ:ፈልግ:,አትፎግር
@user-ts5ys9mp3o
@user-ts5ys9mp3o 27 күн бұрын
Yemiskute gen ??????
@amuye671
@amuye671 25 күн бұрын
Derek
@Sara-ue2wd
@Sara-ue2wd 21 күн бұрын
በእናታችሁ ምን ያህል የተደበረ ሰው ነው ይህ የሚያስቀው እኔስ በታዳሚው ነው የሳቅኩት
@user-tn1wm4pu7v
@user-tn1wm4pu7v 22 күн бұрын
Taric New weynes keld
@sosinasine5843
@sosinasine5843 25 күн бұрын
ሲደብር ቀልድ
@user-ts5ys9mp3o
@user-ts5ys9mp3o 27 күн бұрын
Endezari debrehgne atkem sed honk
@tekletsionweldetsadik
@tekletsionweldetsadik 25 күн бұрын
This is very rude it is not a comedy. እንደዚህ አይነት የወረዱ የብልኛ ንግግር ቀልድ ብሎ መድረክ ላይ ይዞ መምጣት ያሳፍራል። ይህንን የወረደ ስድብ እዳራሽ ውስጥ ተቀምጠው ለሚያዩ ሰዎች ራሱ በጣም ያሳዝናሉ። ገንዘብ ብንከፍሉም እንኳን ያልጣመንን ትተን መውጣት ይቻላል። ማፈሪያ።
@chelig3827
@chelig3827 26 күн бұрын
It's very boring. I don't get it how peoples bought ticket to watch this boring show?
@Its_.hermi._m
@Its_.hermi._m 13 күн бұрын
Yet new?
@belayk.8924
@belayk.8924 13 күн бұрын
ቀልድ አለቀብህ? የድሮውን ድገመው
@SintayhuDebele
@SintayhuDebele 27 күн бұрын
Deneze keledehe motehal gegema fara
@kt1651
@kt1651 24 күн бұрын
ምንድነው ቀልድ መሆኑ ነው ምነው ዘቀጣቹ
@eagletube6767
@eagletube6767 22 күн бұрын
It doesn't make sense at all
@Emanuel_mk
@Emanuel_mk 24 күн бұрын
Yetinfak zedo
@user-bh7po2of1z
@user-bh7po2of1z 27 күн бұрын
Min ale nalin ebakih liqelid bilo tebesabesebin
@zoff4461
@zoff4461 21 күн бұрын
Ayiiiiìiiii, bad ending!!!! Please change your profession!!!!
@OliyaadMelaku
@OliyaadMelaku 20 күн бұрын
Wrong audience 😕
@beimnetshawlachew9961
@beimnetshawlachew9961 Ай бұрын
YE TEMELEKACH SAQE MECHEMERE ALEBET
@longliveethiopia
@longliveethiopia Ай бұрын
hizbu chinket yizot nw ygbaw .....fitachew erasu sideber ...... batgebus ..
@7172-o3o
@7172-o3o 16 күн бұрын
🙄🙄🙄ለመጀመሪያ ጊዜ ቀልድ በዜዶ እርቃንዋን ቀረች ይሄ ለመሸታቤት የሚሆን ቀልድ መሆኑ እራሱ ያጠራጥራል🙄🙄🙄
@zewdugitsdike6534
@zewdugitsdike6534 20 күн бұрын
Wow you think this is joke
@dulaadem7617
@dulaadem7617 21 күн бұрын
Zedo copied arge
@AbelGebeyaw
@AbelGebeyaw 29 күн бұрын
cringeeeeeeeeeeeeeeee
@mountcarmel7116
@mountcarmel7116 13 күн бұрын
I am ashamed of this guy; he isn't even created for comedy.
@aberazegeye-iy8up
@aberazegeye-iy8up 23 күн бұрын
ቀልድን አንተ ቀልዳት
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 16 күн бұрын
ምንድነው ይሄ ተረት ተረት ነው ወይስ ቀልድ ሲያስጠላ
@infotube3399
@infotube3399 23 күн бұрын
Boring
ስንት ደቂቃ ላርግልህ ?
8:29
Buchu Comics
Рет қаралды 127 М.
ኮሜዲያን ሙአዝ ጀማል "REMA Illuminati ነው..."
10:32
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 52 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 58 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
የ ተስፉዬ ካሳ ከስቂኝ ቀልዶች
10:15
Yelibe Tube
Рет қаралды 250 М.
"dating ጠንቋይ"  ኮሜድያን ፅላተ
10:36
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 38 М.
beki 4 kilo "ያልሰራሁት ማስታወቂያ የለም" full performance
25:33