አል ኻሊቅ "አንድ አፍታ ራስህን ተመልከት" || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር_ቲቪ || MinberTV

  Рет қаралды 25,058

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 83
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 Жыл бұрын
ሱብሃንአላሂ ወቢሀምዲሂ ሱብሃንአላሂ አል አዚም አላህ አላህ እንዲት ያለ ጣፋጭ ዝግጅት ነበር ኡስታዝዬ ኡስታዝ በድሩ ሁሴን አላህ ፊትህን ያብራ አላህ ይውደድህ የንግግርህ ለዛ ይበልጥ ያስውበዋል አላህ አንተንና ወንድሞችህን አያሳጣን በረካ ያለው ሃያት አላህ ይወፍቅህ ኻቲማሀን ሚስክ ያርግልህ ያረብ ጀዛኩምላህ ኸይር
@tiktokers9406
@tiktokers9406 Жыл бұрын
ያ ኻሊቅ... ወላሂ በጣም ምወደዉ ፕሮግራም ነዉ። አላህ ጋር ይበልጥ ያስተሳስራል በርቱ🙌
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
@ggkkd4355
@ggkkd4355 8 ай бұрын
ይህን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sk9gb1xj8m
@user-sk9gb1xj8m 11 ай бұрын
ሱብሃን አላህ አጂብ ነው 🎉
@user-fm7pu1lg5t
@user-fm7pu1lg5t Жыл бұрын
መሻአላህ ተባረክ አላህ አለ ጥፍጥና አገላለፅ አለ መልካም ትምህርት
@ikramkasim5537
@ikramkasim5537 Жыл бұрын
Mashallah Rabbilalmin Ummurey kansan nufe haderrasu❤️❤️❤️❤️☝️
@rozabati3686
@rozabati3686 Жыл бұрын
ሱብሀነክ ላኢልመ ለና ኢላማአልምተና ኢነከ አላሙል ጉዩብ
@zulfatololo1394
@zulfatololo1394 Жыл бұрын
Subhanllah BarkalAllah jazzakumullahukhairan.
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Жыл бұрын
ሱበሀነሏህ !
@hawdetube5373
@hawdetube5373 Жыл бұрын
ሱብሀነኻሊቅ ማአበድናከ ሀቀ ኢባደቲክ ጌታዬ ማረኝ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
ሱብሀንአላህ አልሀምድሊላህ አላኒእመት አላህ
@leylam.d2945
@leylam.d2945 Жыл бұрын
سبحانك ربي ما أعظمك
@zeinababdulla2282
@zeinababdulla2282 Жыл бұрын
አልሓምድልላሕ🙏🙏🙏🙏
@sitinamohamed5069
@sitinamohamed5069 Жыл бұрын
Subhan Allah ya usetaz jeza kellah keyr Allah yetbkachu
@bahir2930
@bahir2930 Жыл бұрын
ሙሀመድ አል-ፈረጀ አንተን የውለደ ማኅፀን የተባረከ ነው ማሻአላህ ለአላህ በዬ ውድሀለው ውንድሜ
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Жыл бұрын
ሱባሀነክ ግሩም ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር
@rahmaoumer2136
@rahmaoumer2136 Ай бұрын
ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ ላ ሀውላ ወላ ቅዋተኢላ ቢላህ
@jemalhusen9635
@jemalhusen9635 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@nebihatseid8347
@nebihatseid8347 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@seidkase8283
@seidkase8283 Жыл бұрын
አላሁመ ሠሊ ወሠለም አላ ነብይና ወሀቢቢና ሙሀመድ ወአላ ሠሀበቲሂ እጂማኤን አላሁመ አሚንንንንን ጀዛኩም አላህ ኸይር ሽኩራን ዉዶች ጀዛከ አላህ ኸይር ኡስታዜ አላህ እረጂም እደሜ ከጤናጋረ ይስጥልኝ መሠሎቻችሁን አላህ ያብዛልን ወላሂ በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነዉ እማይጠገብ
@abdulhafiz7827
@abdulhafiz7827 Жыл бұрын
ጀዘኩሙለ ከዪረን
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
የድምፅ ውበት ሲለካ ማሜ ነው ለካ። ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ።
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Subehane allhe
@user-pz7ho7tj1t
@user-pz7ho7tj1t Жыл бұрын
መሸአላህ
@amatotmam4367
@amatotmam4367 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጄዛክ አላህ ኸይር
@mokede8735
@mokede8735 Жыл бұрын
subhanallah ቢስሚከ ነህያ ብዙ ነገር እያወቅንበት ነዉ ustaz ጀዛኩሙላሁ ኸይረን mame husu ምርጦቼ
@user-qm5ln7ir3m
@user-qm5ln7ir3m Жыл бұрын
ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅልን ረጅም እድሜ ከ አፊያጋ ይስጥልን
@zeinababdulla2282
@zeinababdulla2282 Жыл бұрын
ሱብሓነነነነነነነነነነክ ያያያያያረብ❤❤❤
@user-cm4ux6sg4j
@user-cm4ux6sg4j Жыл бұрын
ጀዛኩምላህከይርጀዛ
@Toy194
@Toy194 Жыл бұрын
يا سبحان اللهበጣም ጣፋጭ ዳአዋነበር جزاك الله خيرا
@eshamohammed5785
@eshamohammed5785 Жыл бұрын
አስላሙ አለይኩም ከይቅርታ ጋር አንድ ነገር ማለት ፈልጌ ነው ይሄንን ምንም ያህል ቅሬታ እንዳይሰማቸ ሁ እዝታዝ ቢደሩ ካለውን እውቀት ለተመልካቹ ለማካፈል ተጋብዛ መጥታል እናተ ተቃቂ ሆናችሁ ቀርበቸል ለምድነው በመካከል እየገባቸው የምታቆርጥት ምናለ ዝም ብላችሁ ትምህርት ብትወስድ እኝም በትክክል መልእክት ቢደረስን አደብ ትንሽ ይገላል ብሮገራሙ . በጣም ደስ ይላል👌👌🖕💪💪💪
@eshamohammed5785
@eshamohammed5785 Жыл бұрын
አስላሙ አላይለም ይቅርታችሁን በሚገባ ተቀበ ያለሁ እኔንም አፍ በሉኝ ይሄንን ጥያቄ በማቅረቤ ሁላቸንም እውቀት ፈላጊዎች ስለሆን በፅምና አውቀቱን ለመካፈል በሚል ነው እንዲሁም የ ኡዝታዝ በደሩ .ሓሳበ እንዳይ ቃረጥ በሚል ነው እኛ ም ገማሽ እውቀት ይዞን እንዳንሄደ በማለት ነው በተረፋ ለይቅርታው አሁንም በድጋሚ አመሰገናለሁ . ለሁላቸውም .ረጂም .እደሜና ጤና ተመኘሁኝ።🤲💪💪👹👹👹
@user-rb4mt2et7i
@user-rb4mt2et7i Жыл бұрын
መሽ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ አልሀም ድሊላ አለ ኒአመት ኢስላም💮💮💮🌸🌸🌸🌸🎇🎇🎇🌼🌼🌼💐💐💐🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻👌✔️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
@Muhammed27340
@Muhammed27340 Жыл бұрын
ደስ የሚል ፖሮግራም ማሻ አላህ❤
@FuadM-te5lh
@FuadM-te5lh 15 күн бұрын
Wesataz siyawera xaleqa atgbabet
@abcabcfatuma8740
@abcabcfatuma8740 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Жыл бұрын
አሚን
@mominaayale2771
@mominaayale2771 Жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ ላአለሚን ጀዛኩም አላህ ኸይረ
@hdxz7664
@hdxz7664 Жыл бұрын
ማሻላህ ብያለሁ
@jamashmuhammed150
@jamashmuhammed150 Жыл бұрын
አላህ ሱበሀነው ተአላ ይወደደን እወዳችሁአለሁ
@haleemaabad-sj8tk
@haleemaabad-sj8tk 7 ай бұрын
ሡብሐነክ ኢተሐሊቂ አልሐምዱሊላሕ ምንም ወጀል የበዛብኝ ደካማ ባርያሕ ብሖንምኳ አልሐምዱሊላሕ ወለከል ሀምድ አተ ሀሊቂ ለሖከው ጌታየ በሀቅ መመለክ ለሚገባሕ ጌታየ በአተ አማኝ በነብዩ በሀቢበና በአሸረፊል ኸልቂላሕ መሀመድ ሠለላሑአለይ ወሠለም በሐቅ ተአተ የላክልን እረሡለላሕ በመሖኑ አማኝ ያደረከኝ ጌታየ አልሐምዱሊላሕ አላድነል ኢሥላም አልሐምዱሊላሕ አላኩል ኒእመተክ አነአምቱ አለይ ኡሥታዞቻችን አላሕ ይጠብቃችሑ
@sumeyasusu6217
@sumeyasusu6217 Жыл бұрын
ሱብሀን እልህ መሀመድ ፈርጅ በጣም አሳቀኝ
@user-bg2zr4uh9m
@user-bg2zr4uh9m 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@s..8820
@s..8820 Жыл бұрын
ሱብሃን አላህ 😍❤❤❤❤❤
@hibhatullahemam1305
@hibhatullahemam1305 Жыл бұрын
ሚንበሮች አስታዙና ጀዛካላህህ ኸይር
@iloveallha1710
@iloveallha1710 Жыл бұрын
Mashallha Jzk Ustazena
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 Жыл бұрын
ከሚስ ምሽት በጣም በጉጉት የሚጠበቀዉ ፕሮግራም ነው በተለይ ብስሚከ ነህያ በህይቴ ላይ ብዙ ለዉጥ ለማምጣት ጠቅሞኛል አላህ ይጠብቃችሁ በርቱልን።
@zainaby.4716
@zainaby.4716 Жыл бұрын
አላህ ይጠውል ኡምርኩም ያርብ እህበኩም ፌላህ
@mohammedseid8989
@mohammedseid8989 Жыл бұрын
ሱባሀነክ
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 Жыл бұрын
አላህ ይስጥልን በጣም አስተማሪ ነው።
@user-zg6hq7su3f
@user-zg6hq7su3f Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ
@fathimamuhammed7867
@fathimamuhammed7867 Жыл бұрын
Suban allah☝️
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Жыл бұрын
"ናፍቆት ሲለካ በሚበር ይፍካ!" "የእውነት እንደ باسمك نحيا ፕሮራም ምርጥ ደርስ የለም"!
@taw1ahmed
@taw1ahmed Жыл бұрын
SubhanAllah
@noramedeaiapchnalei6164
@noramedeaiapchnalei6164 Жыл бұрын
ሡባሀናአላህ
@Samirasamire1314
@Samirasamire1314 Жыл бұрын
allah Akbar 🤔
@sumeyasumeya9474
@sumeyasumeya9474 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርላችሁ የኛ እቁወች የምወደው ፕሮግራም
@fafifafi136
@fafifafi136 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ዉድ ሚምበሮች የእኛ እንቁ አላህ ይጠብቃችሁ
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
አህለን ሚንበሮች ኡስታዙና
@bintbilal6033
@bintbilal6033 Жыл бұрын
የዚህ ፕሮግራም ድምቀቶች ሁሴን ማሜ ጀዛኩሙላኸ ኸይር
@user-ws6sc3ky2e
@user-ws6sc3ky2e Жыл бұрын
ነገ እጨርሰዋለሁ ኢንሸአላህ
@FuadM-te5lh
@FuadM-te5lh 15 күн бұрын
Gazexegna awreto be dua wexu
@imransherif555
@imransherif555 Жыл бұрын
SubhanAllah Jazakumullah khairan for imparting a knowledge of divine revelation Glorifying Almighty Allah
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mubarakjamal3045
@mubarakjamal3045 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@user-vf5lb4ru5h
@user-vf5lb4ru5h Жыл бұрын
🥀🥀🥀🚲🚲🚲
@FuadM-te5lh
@FuadM-te5lh 15 күн бұрын
Wenedeme afu belegn Ena wesetaz siyawera xaleqa ategbabet be alaha
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ሚንበሮች
@najalet3792
@najalet3792 11 ай бұрын
አለህ ኢዲሜ ይስጠቹ በጠም አሰቀቹኝ
@s..8820
@s..8820 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ
@fatihstudios282
@fatihstudios282 Жыл бұрын
አላህ ሲፈጥር አልሰሰተም ነገር ግን አኛ ለመስጠት ስስታም ነን አላህ ያንሳልን 🤲🤲🤲🤲
@MuhammadAli-ig6il
@MuhammadAli-ig6il Жыл бұрын
ማሸአላሕ ፕሮግራማቹሕ ሠምቺ አልጠገበውም የውስታዝ አደበት ይለያል
@MuhammadAli-ig6il
@MuhammadAli-ig6il Жыл бұрын
ማሸአላሕ ፕሮግራማቹሕ ሠምቺ አልጠገበውም የውስታዝ አደበት ይለያል
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
ለምንድን ነው ግን ተመልካች የሌለው ምርጥ ፕሮግራም ሆኖ ሳለ የት ነው ሆሎችሁ ሙስሊሞች?
@abdulhamidadem7128
@abdulhamidadem7128 Жыл бұрын
ሁሴን ግን ምንድን ነው አላማው? መቀመጥ? ሙሐመድ አስተካከል astekaklut
@saraahemd9525
@saraahemd9525 Жыл бұрын
ባልሳሳት ለመናገር መብቱ መጠበቅ አለበት ከተሳሳትኩ ይቅርታ የመሰለኝን ነው
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Жыл бұрын
ምን ይበል ታዳ ኡስታዝ እያስተማረ ነውኮ
@EsmaelWollo
@EsmaelWollo Жыл бұрын
እረባካችው ይህን ምክንያት የሌለውን ሳቅ ምናለበት ብትተውት?የአሏህሱብሃንወትዐላን ድንቅ አፈጣጠር እየተነገረ እንዴት ሰው ይስቃል?በተለይ ሙሃመድ ፈረጂ አሏህን ፍራ፣ይህን ምክንያት አልባ ሳቅ ይቅርብክ።
@rosamohamed9902
@rosamohamed9902 Жыл бұрын
መሐመድ ፈረጅ እባክህ ቀልድና ሳቅ አታብዛ የአላሀህ,ቂሳ ሲነገር ከ,ይቅርታ ጋር
@ditasherefedin4217
@ditasherefedin4217 Жыл бұрын
ማሜ እባክህ ጣልቃ አትግባ ምታውቀውም ቢሆን ታግሰህ ስማ
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 14 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 18 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 12 МЛН
በጀግናው ኡስታዝ ሳዳት ከማል(((ሀፊዘሁሏህ))
34:21
ምንጊዜም ቅድሚያ ለተውሂድ
Рет қаралды 30 М.
How is it possible? 😅 #behindthescenes? #vfx
0:19
The Quinetto's
Рет қаралды 43 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 6 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 6 МЛН