+++ ኹለት ሰው አትኹን +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ +++

  Рет қаралды 25,896

Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ

Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ

4 жыл бұрын

+ ሌሎች ተጨማሪ ትምርቶችን በየጊዜው ለማግኘት Subscribe ያድርጉ፡፡
+ ትምህርቱ ለሌሎች ይዳረስ ዘንድም Share ያድርጉት፡፡
በቅርቡም የጉባኤ ደቂቀ አበው ትምህርቶች ካቆምንበት ቀጥለን በተከታታይ እናቀርብላችኋለን፡፡

Пікірлер: 81
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
አቤት እንዴት ድንቅ ትምህርት ነው። እርሶን ባርኮ ቀድሶ በእውቀት ጎብኝቶ የሰጠን አምላክ ይክበር ይመሰገን አባቴ በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቆት። ቃለሕይወት ያሰማልን ፣ ለእኛም 100 ;60;;30 ፍሬን አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች ያድርገን ፣ አማኑኤል ከኛ ጋር ይሁን። ከተራሮች ማር ያዘነበችልን አሜንኤልን ያሸገኝችልን እመቤታችን በምልጃዋ ትጠብቅን። አሜን አሜን አሜን ወለተስብኀት። ይቆየን(3)
@hana.mebratu
@hana.mebratu 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ሲያስተምሩ ዉለው ቢያድሩ ልጠግብ አልችልም ... እንዴት ያለ ጸጋ ነው ...አባታችንን የሰጠን የዓለማት ፈጣሪ መድሃኒዓለም ክርስቶስ ከዘለዓለም እስከዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን!! ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን!
@eishbalu7527
@eishbalu7527 4 жыл бұрын
Amen amen......Kale hiwat yasmina እውነትሽን ነው
@aziebabraham5586
@aziebabraham5586 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@avrhammulatu8577
@avrhammulatu8577 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@safemanak
@safemanak 4 жыл бұрын
💯👈🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-ht1zt4px4f
@user-ht1zt4px4f 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@graceorfali3623
@graceorfali3623 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይውትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
@user-dk2fo4lf3m
@user-dk2fo4lf3m 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቶቻችን በጸሎታቹ ይታደገን እግዚአብሔር አምላክ
@user-tx6sl5ml4v
@user-tx6sl5ml4v 4 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እንደው እኝን መምህር 24 ሰአት ብሰማቸው አልጠግብም እድሜወትን ያርዝምልን ሰምቶ ከመጥፋት ይሰውረነ 🙏🙏🙏
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 4 жыл бұрын
አቤት የማንጠግባቸው አባታችን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር የማቱሰላን እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የምንሰማውን ቃል በልባችን ሰሌዳ ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 жыл бұрын
Baunete abatachin kale hiwote yasmalen ye agelgote zemnoten yasrazamelen yesamanew balebonachin yasdrben Amen ❤❤❤
@madinamadina7655
@madinamadina7655 3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልንአባታችን
@user-sn2ud8ie5w
@user-sn2ud8ie5w 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
@hanayellow6478
@hanayellow6478 4 жыл бұрын
አሜን፤፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zamzamalk9864
@zamzamalk9864 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Gg-wl5yv
@Gg-wl5yv 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን በሁለት ዓለም ነኝ ያልሁት ና አባታችን በፆሎቱት ያስቡን ወለተ ሚካኤል እያሉ😭
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫ ሁለት ሰው ከመሆን ሰውረን የአባቶቻችን እምነት እንድንከተል የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን፫
@rahelgean5568
@rahelgean5568 4 жыл бұрын
Kalehyewet yasmalen abatachin Amen Amen Amen 🙏🙏🙏👍👍👍
@mangestu4336
@mangestu4336 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእዉነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።በነገራችን ላይ ይህን አሁን ዘፈን ቢሆን ኑሮ ስንት ኦርቶዶክስ ይከታተለዉ ነበር
@zamzamalk9864
@zamzamalk9864 3 жыл бұрын
በትክክል
@asherhector7405
@asherhector7405 2 жыл бұрын
Sorry to be offtopic but does anyone know of a way to get back into an instagram account..? I was dumb forgot my password. I appreciate any tricks you can offer me
@tibelchnigussie2449
@tibelchnigussie2449 4 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-tr7gk1ug7t
@user-tr7gk1ug7t 4 жыл бұрын
ቃል ህይውት ያሰማልን ኣባታችን በእድም በጤና ይጠብቅልን ውይ ኣባ በእውነት እረጅም እድም ይስጥልን እኛም ሰምተን 30 60 100 ፍረ እንድናፈራ መድሃኒአለም ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን
@sovip7421
@sovip7421 4 жыл бұрын
አባታችን በውነት ህውት ይምለውጥ, ትምህርት ነው,ቃለ ህወተ, ያሰማልን
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለኣባታችን ኣባ ገብረኪዳን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን። የስማነው ለበረከት ያርግልን የተጨነቀንብት ነገር ምፍትሔ ያርግልን።
@tgmucaakiristoos7884
@tgmucaakiristoos7884 4 жыл бұрын
እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ሌ ኣባታችን
@genettewlda8115
@genettewlda8115 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የሊዲያን ልብ የከፈተ የኛንም ልብ ይክፈትልን ከማርና ከማር ወለላም የሚጠፍጥ ትምህርት የመገቡን አባታችን ሬጄም ዕድሜና ጤና ያድልልን አይይ ሰው ግን ፖለቲካ ወይ ሌላ ብሆን ንሮ ሰውን ሁሉን ይከታለው ነበር ነገር ግን ቅድስ ቃሉ መመገብ ይሸላናል ወጎኖቼ መስታዋሉ ያድለን ለንስሃ ሞት ታብቃን እመብርሃን ለርስቱ ለመንግሥቱ ወራሾች ያድርገን።
@Ee-wi4ff
@Ee-wi4ff 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@oynshte4984
@oynshte4984 4 жыл бұрын
በእውነት አባታችን የሕይዎት ቃል ያሰማልን በቤቱ ያፁናልን
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ከልብ የሚደርስ ትምህርት ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠልኝ!!!!
@fretaasli3810
@fretaasli3810 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃሌ ሂወት የስመዓልና
@leuleyasu1387
@leuleyasu1387 4 жыл бұрын
perfect !! አባታችን ኣባ ገብረኪዳን ግርማ ቃለ ህየወት ያሰማለን አይለዩን እናመሰገናለነ!!
@teklemaryamabrha5813
@teklemaryamabrha5813 4 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማኣልን ኣባታኣቸን
@filmawetzenebe3730
@filmawetzenebe3730 4 жыл бұрын
በእዉነት ላባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት አሜን አንድ ሰዉ ያርገን
@almazmaja7024
@almazmaja7024 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰሜልንአባታችን እደሜናጤና ይስጥል
@zelalemaddis6842
@zelalemaddis6842 4 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይውት ያስማልን፡፡አጽናኛችን ምካሪያችን ብቻ ፍጣሪያችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@abomohammad8183
@abomohammad8183 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያአባትወቻችን አምላክ ይቅር ይበለን
@user-ji5jc4ck4q
@user-ji5jc4ck4q 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-xf1vy4ws2b
@user-xf1vy4ws2b 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት አባታችን
@debrid2478
@debrid2478 4 жыл бұрын
Igizabher yimesigan Amen Amen Amen abatachin qale hiwetin yasamlin magista samayatin yawarisiln tsagawin yabizalachu ine dekam lejachun betselot Asibunyi Tsadali mariyami nanyi
@ergbenohendiryas3402
@ergbenohendiryas3402 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ።
@getnetbirhanu2144
@getnetbirhanu2144 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ።
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Ellllllllllllll Kale hiyiwet yasemalin memhir egiziyabhir hoy and I sewu adrgeg ebakihi
@selamlethiopa9898
@selamlethiopa9898 3 жыл бұрын
Kalhiwot yasemalen abatachen 🙏 Burekewo yederereben🤲
@user-ko5ue9zs9n
@user-ko5ue9zs9n 4 жыл бұрын
አሜን🙏 ለአባታችን ቃለ ኅይወትን ያሠማልን ➦የሠማነዉን በልቡናችን ይቅረፅልን!::
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሒውትን ያሠማሌን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን🙏
@masaratganiy6156
@masaratganiy6156 4 жыл бұрын
Ameeeen Ameeeen Ameeeen
@user-bg6rv9tb5i
@user-bg6rv9tb5i 4 жыл бұрын
ሁለት ሰው ኣትሁን?እውነት ነው ኣንድ ና እውነተኛ ሰው ለመሆን ያብቃን።ለርሶን ቃለ ሂወት ያስማልን፡እድሜ ና ጤና ይስጥልን።
@Ee-wi4ff
@Ee-wi4ff 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን ለንስሀ ሞት ያብቃን
@mygodbless7586
@mygodbless7586 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen abatachen
@saradebesay4784
@saradebesay4784 4 жыл бұрын
Amen kale eyeweten yasmalen memherachen!!!
@rozinarozina6312
@rozinarozina6312 4 жыл бұрын
Kal hiwete yasemowote abatachen
@habtamfentaw4503
@habtamfentaw4503 3 жыл бұрын
kale hiwote yismalne abatache endmina tina yistelne
@user-cu6bl6cp6v
@user-cu6bl6cp6v 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜዋት ይርዘም
@ET-gu2fu
@ET-gu2fu 4 жыл бұрын
አሜን የ አባቶቻችን አምላክ ለዘላለም ይክበር ይመስገን ፣
@senaitgirma6373
@senaitgirma6373 4 жыл бұрын
ስለ እውነት ዛሬ ገና ነው የሰማሁት እስካሁን ባለማወቄ ብዙ ቀርቶብኛል
@hanaforever9227
@hanaforever9227 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemaln Edmewotn yarzmln
@yonasghebremeskel6238
@yonasghebremeskel6238 4 жыл бұрын
ኣባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋዉ ኣብዝቶ ይስጥህ ብዕድሜና ብጤና ያቆይህ
@user-qx3gk6wo3m
@user-qx3gk6wo3m 4 жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን አባታችን
@user-wf6vk9ce6n
@user-wf6vk9ce6n 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አጥንትን ያለመልማል ለአባታችን ለመምሕራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@shewalove6943
@shewalove6943 4 жыл бұрын
ሁለት ሰው አትሁን ~ ድንቅ ትምህርት ላብልታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-op7mb4kh6f
@user-op7mb4kh6f 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 4 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት እኛንም በልቦናችን ያሳድርብን
@mekdesmolia9888
@mekdesmolia9888 4 жыл бұрын
Kal hiewt yasemalen abatachen yagelgelot zemnwten yebarkln
@natawesome5612
@natawesome5612 4 жыл бұрын
Edmena tena yisitiwot aba
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 жыл бұрын
ኣባታችን ቃለሂወት ያሰማልን
@aziebabraham5586
@aziebabraham5586 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln🙏🙏🙏
@abebaethiopia6188
@abebaethiopia6188 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን
@zewuditgashaw8820
@zewuditgashaw8820 4 жыл бұрын
EGZIABHIR ymesgen Abatashin kale hywet yasemaln yesemanewn belbonashin yasadbn
@amerobubu9211
@amerobubu9211 4 жыл бұрын
Besema besema yemayetegeb temheret abatachin kalehiwot yasemalen!!
@alsharhan5999
@alsharhan5999 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln tesfa mengste semayatn yawarsln be Edma betega ytebkln
@user-pv4si7ri1f
@user-pv4si7ri1f 3 жыл бұрын
እሽ አዳምጣለሁ አባ
@alebelbirhanu8984
@alebelbirhanu8984 3 жыл бұрын
ይሄይሰኒ ሕገ አፉከ እም አዕላፍ ወርቅ ወብሩር ? ይሄይስ ተአምኖ በእግዚአብሔር እም ተዓምኖ በእጓለ መሕያው ?
@binimuhe3229
@binimuhe3229 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
+++ ''ባስጨነቋቸው መጠን በዙ'' +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ+++
59:22
Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ
Рет қаралды 10 М.
+++ ዓሥራ አምስት ቀን ከኬፋ ጋር ቆይቼ መጣሁ +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ +++
1:00:53
+++ ላለው ይጨመርለታል +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ +++
1:01:55
Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ
Рет қаралды 10 М.
+++ በመንገድ ላይ ሳለህ ጠላትህን ዕወቅበት +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ +++
1:02:26
+++ እርሾ +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ +++
1:00:08
Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ
Рет қаралды 10 М.