Mikha Denagil :- ዓውደ ስብከት በመጋቢ ሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ⵏ Megabi addis Aba GibreKidan ⵏ

  Рет қаралды 167,388

Mikha Denagil ምክሐ ደናግል

Mikha Denagil ምክሐ ደናግል

5 жыл бұрын

ጌታችን በመርከብ ሕዝቡ በሐይቅ ነበር ማቴ13፥1-2
ቦታ ግሽን ማርያም
ቀን መስከረም 2010ዓ/ም
FACEBOOK PAGE / mkhonledenagil

Пікірлер: 387
@destaayalew1120
@destaayalew1120 4 жыл бұрын
አቤት አባታችን እስከዛሬ ይሄን የመሳሰሉ ስብከቶች እስከ ዛሬ አላማየቴ አሁንም ግን አረፈደም እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ያኑርልን ለእኛም የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን አሜን
@getnetalem9610
@getnetalem9610 5 ай бұрын
❤❤❤
@user-zl5ue8xk2o
@user-zl5ue8xk2o 4 жыл бұрын
እንደው እሰከዛሬ ሳላቅዋት መኖሬ በጣም አዝናለሁ አሁንም እግዜአብሄር ይመስገን ስላወኩወት አባቴ በጣም የማይጠገቡ አንደበተ ርቱዑ ነወት እግዜአብሄር እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ አባቴ ነፍሴን ያረሰረሶት ተመስገን አምላኬ ለዜህ ስአትና ጌዜ አድረሰህ ይህንን እንደማር የሜጣፍጥ ትህምረት ላሰማህኝ አምላክ ።
@asterfantahun6417
@asterfantahun6417 5 жыл бұрын
"የእመቤታችን መሆን መታደል ነው!" አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@salam-tt3wz
@salam-tt3wz 5 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማ ን ያሰማልን ያሰማን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
በእውነት ከእመቤታችን ጋር መሆን ምነኛ የታደልን ነው። አባታችን ቃለሕይወት ያሰማዎት አሜን።።።
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በቅዱስ ቃልህ በወዳጆችህ ላይ አድረህ የምታስተምረኝ የምትግስጸኝ የምታበረታኝ ክብረ ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ጸሎታችሁ ትረዳን ጌታ ሆይ በጎ አምልኮትህን በህሊናችን አንተን መፈራት በልባችን ጨምር ለንስሀ አብቃን
@wulitatsegaye3385
@wulitatsegaye3385 5 жыл бұрын
እሰይ፡እሰይ፡ደግ፡ብለሻል።💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖
@hm3183
@hm3183 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nassernassreddine2170
@nassernassreddine2170 5 жыл бұрын
Alem Araya Amen(3)
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tizitagiza9274
@tizitagiza9274 5 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@marantamaranata4883
@marantamaranata4883 5 жыл бұрын
አባታችን እንደርሶ ያሉትን ያብዛልን በእውነት እድሜና ጤናውን ያድልልን ቃለ ሂወትን ያሠማልን
@ogbamicaelangesom3240
@ogbamicaelangesom3240 5 жыл бұрын
በእወነት! ለመናገር ቃላት ያጥረኛል! የእመቤቴን ትምህርት ስሰማ ልቤ ከመጠን በላይ ይደሰታል ። ኣምላከ ቅዱሳን በኣባታችን ኣድሮ ያስተማረን የገሰጸገን የጠገነን ክብር! ምስጋና ከድንግል ወላዲቱ ይድረሰው!!! ለኣባታችን እድሜና ጸጋ ኣብዝቶ ይስጣቸው ከኔ ከማይረባው እድሜየ ቀንሶ ይስጣቸው!
@zakyatessema9931
@zakyatessema9931 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen fetari erejeme edemena tena yesetelen
@mainpart
@mainpart 4 жыл бұрын
amen amen amen fetarichn yabatachn edmie yarzmln.....yagelglote zemen yarzmln
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 4 жыл бұрын
ሽሽሽሽሽ አመት ኑሩልን የእግዚአብሔር ቃል እንዴት ይጣፍጣል ከጣፋጭም ጣፋጭ ነው የማይሰለች የማይጠገብ በአለምላይ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው ና ስ የተመሰገነ ይሁን አሜን።።።።።።።።።።።።።።።
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 4 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ አባታችን ገብረ ኪዳን እግዚአብሔር አምላክ እድሜወትን እንደ ማቱሰላ ያርዝምልን አቤት እኔማ ብሰማወት ብሰማወት አልጠግብም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን መልካሙን ስራ ሰርተን መንግስቱን እንደ ውርስ በቸርነቱ ብዛት ይርዳን እናታችን ወላድተ አምላክ በምልጃዋ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@eishbalu7527
@eishbalu7527 4 жыл бұрын
አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትን በህሊናችን ጨምር እመቤታችን አማላጅነትሽ አይለየን አሜን!!!!
@user-yh5pt5bl1v
@user-yh5pt5bl1v 5 жыл бұрын
እነዚህ አባትን ስውዳቸው ትምህርታቸው ግልፀነው እግዚአብሔር እድሜናጢናውን ይስጥልን ከኔ ከሐጢያተኛዋ እድሜ ቀንሱ ለርሶይጭምሩለት ቃለሂውት ያስማልን አባታችን ፁሎታችሁ አይለየን
@serkalemmihiretu
@serkalemmihiretu 5 жыл бұрын
እውነት ነው አሜን
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 4 жыл бұрын
በጣም እንጂ🙏🙏
@tsehaykebede2328
@tsehaykebede2328 4 жыл бұрын
@@serkalemmihiretu 1
@TUBE-jb1bf
@TUBE-jb1bf 2 жыл бұрын
@@serkalemmihiretu 0
@biskutzele4534
@biskutzele4534 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen lAbatachin kalehiwetin yasemalin yesmanewun yasadirbin Amen Amen bedime betena yitebikilin
@user-po5hp4rp9f
@user-po5hp4rp9f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በውነትቃለህይወትያሠማልን አባታችን የማቱሳላን እድሜይስጥልን
@noonoo4775
@noonoo4775 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላዎት አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት አሜን
@almazfaten3793
@almazfaten3793 2 жыл бұрын
አጥንት የሚአለመልም ትምህርት በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@ayeletesfaye3852
@ayeletesfaye3852 4 жыл бұрын
ቃለ - ህይወት ያሰማልን አባታችን
@fg6555
@fg6555 3 жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ የሐዋርያት አምላክ የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ማለዳ አድስ ነው ቃአሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን 💚💛❤🌾 አሜን አሜን አሜን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@selamtekle1509
@selamtekle1509 4 жыл бұрын
አባ ገብረኪዳን ግሪማ እግዚአብሔር እዲመና ጠና ይስጥት።
@vampyleemo8937
@vampyleemo8937 4 жыл бұрын
Hbb
@mahletmichale7453
@mahletmichale7453 2 жыл бұрын
እረ ባያልቅ ትምህርቱ አባቴ ። ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛልን ።
@user-or7vx3su2v
@user-or7vx3su2v Жыл бұрын
ለአባታችን እረጂም እድሜና ጤና እንዲሰጥልን በፀሎት እናስባቸው
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 4 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ አባታችን።እረዥም እድሜና ጤና ያስጥልን
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
የኔ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን አሜን ♥️💒🇪🇹 😢😢
@user-xp2mh4lr8p
@user-xp2mh4lr8p 5 жыл бұрын
ብሰማው በሰማው በሰማው በማልጠግቡ አባት ጣፋጭ ት/ም በእወነት አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ ይድረሰኝ ከማለት ምን እላለሁ እመብርሀን በለረጇ ፊት ግርማ ሞገስ ዋስ ጠበቃ ትሁነዎት። ትሁነን ለኝም ከቅዱሳን ጋር ልጇ ወዳጇ ይደምረን ቀሪ እድሜዎትን አምላከ ቅዱሳን ይባርክ በፀሎታችሁ አሥቡን ስደተኛ ልጆቻችሂን ለንስሀ ለስጋወ ደሙ እዱያበቃን
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 5 жыл бұрын
አባቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን እድሜውን ጤንነቱን እብዝቶ ይስጥዎት እንደ እስዎ ያሉትን አባትችን ያኑርልን እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ይክበር እንዲህ ባሉ አባት ቃልን ግሳፄህን ሰለሰጠኸን የሰማነውን ሁሉ በልቦናችን ሰሌዳ ላይ አኑርልን አሜን
@ruthdesta1409
@ruthdesta1409 5 жыл бұрын
Birhane Wetere Amen Amen
@zinaanna7619
@zinaanna7619 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር እንደነዝ አባቶች የብዘልን አሜን አሜን አሜን
@user-hl2rg5rz7j
@user-hl2rg5rz7j 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@nareshamenamenamei154
@nareshamenamenamei154 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen bwunet abatachin kale hiywet yasemalin brketachewu yidrbin Ema amelak Bremen btsna yitsbkelin Amen Amen Amen ⛪⛪⛪👐👐👐❤❤❤
@user-di3dp7sz1f
@user-di3dp7sz1f 3 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
@user-lk7ih7wl4p
@user-lk7ih7wl4p 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 3 жыл бұрын
*ለመምህሮቻችን ለአባቶቻችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእዉነት እኛም በሰማነዉ 30 60 100 ፍሬ የምናፋያ ያድርገን አባቶቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክልን በምርጦችህ ላይ አድረህ ቃልህን መግበህናልና እናመሰግንህ አለን በእዉነት እዉነት ነዉ የቃሉን ክብደትና የሚያዉቁት የተመረጡ ናቸዉና ከተመረጡት አድርገን በእዉነት*
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን!!!
@rebekkamichael6790
@rebekkamichael6790 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የሚያስተውል ሌቡና ይስጠን።
@brhanyedengelmareyamlij9527
@brhanyedengelmareyamlij9527 5 жыл бұрын
አህ እንዴት ይጠገባል እሄ ት.ት ልዩ ነው አባታችን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜዎትን ያርዝምልን
@yabiaddis3189
@yabiaddis3189 4 жыл бұрын
ABA kale hewer yesamalen medemia besiga yetbeklen amen
@betybetty9312
@betybetty9312 4 жыл бұрын
እባካችሁ ቀፀለ ማርያም ብላችሁ ጸልዪ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 3 жыл бұрын
የነፍስ ምግብ በጣም የሚያጠግብ ነው ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን
@desalegnermias1264
@desalegnermias1264 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ እይወት ያሰማልን የመከረን የገሰፀን ያስተማረን ልሁል እግዚሐብኤር የተመሰገነ ይሁን እስካሁን ያልሰማውት ትምእርቶት ይቆጨኛል
@akberetgezae4268
@akberetgezae4268 4 жыл бұрын
እኒህ አባት ስወዳቸው ትምህርታቸው በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ሂውት ይስጥልን 🙏🙏🙏
@habtamubekele2938
@habtamubekele2938 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ያሉ አባቶች የሰጠን። አባ እድሜና ጤና ይስጦት ከነፀጋዎ እግዚአብሔር ይጠብቆት በእውነት በእርስዎ አንደበት መንፈስቅዱስ አስተምሮናል
@user-is5bx7pt4l
@user-is5bx7pt4l 5 жыл бұрын
ብሰማወት ብሰማወት የማይሰለቹ የወጌል ገበሬ እግዚአብሄር ይስጥልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነው ለፍሬ ያድርግልን የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በድሜና በፀጋ ይጠብቅልን
@kalikdankalikdan5645
@kalikdankalikdan5645 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
ለአባታችን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን። የአግልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን። በእድሜ በፀጋው ያኑርልን። አሜን(3)
@danielabera4656
@danielabera4656 5 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@yordanostukuabo4542
@yordanostukuabo4542 2 жыл бұрын
Amen amen amen be abatachin adro yastemaren egzabiher ykiber ymesgen
@mrermi
@mrermi 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-iw9hb8yf6i
@user-iw9hb8yf6i 5 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን እውነት የቅዱሣን አምላክ ይክቀር ይመስገን ይህን ጣፋጭ ቃሉን እንድንሰማ የፈቀ አምላክ ቃሉን በልባችን ይፆፍልን
@rahelgean5568
@rahelgean5568 4 жыл бұрын
Kalehyewet yasmalen abatachin Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@yohannesnurga4887
@yohannesnurga4887 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን
@hiwothiwit297
@hiwothiwit297 4 жыл бұрын
አባ እኔ እየረሰው እንቢ አለኝ ስውር ይልብኛል በፅሎትዋ ያስቡኝ እግዚአብሔር በርሰዋ አድሮ ያስተማሩን የመከሩን የገስፁን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@soltube8
@soltube8 5 жыл бұрын
ይህት የጣፈጠ ትምህርት ላሰሙን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን። እኛም ለራሳችን ከሰማን በኋላ ሌሎች እንዲሰሙት ሊንኩን ኮፒ አድርገን በመላክ የበረከት ተካፋይ እንሁን።
@sahaynishimam5680
@sahaynishimam5680 5 жыл бұрын
የማይጠገብ ትምህርት
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
አባቴ እንዴት ትምህርቶት ለነፍሴ ምግብ ናት። ቃለሕይወት ያሰማልን አሜንንንን
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 5 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ዛሬም ዘውትር የተመስግነ ይሁን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋዊን ያብዛልን አባታችን እንዴት ያስደስታል ትምህርት ልኡል እግዚአብሔር ይመስግን የያቆብ የአብርሃም ለሊት ይሁንልን ሰላም ለኢትዮጵያ 👐👐👐
@mhalitmhalit5544
@mhalitmhalit5544 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalh hewt yasemalen abatachn
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህወት ያሰማል የምንወዳቹት መምህራችን ። ፈጣሪ የሰማነው በልቦናችን ሰሌዳ ይጻፍልን ለፍሬ ያርግልን።🙏🙏🤲🏼🤲🏼❣️❣️❣️አሜን!
@user-mk8xg4oy1o
@user-mk8xg4oy1o 4 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋና እድሜውን ያብዛልዎት አባታችን ቡራኬዎ ለእኛም ለሀጥያተኞቹ ይድረሰን በእውነት ፡እግዚአብሔርን መፍራት ለእኛ ለሁላችንም በልጆቻችን ልቦና ውስጥ አሳድርብን አሳድርባቸው አሜን።
@amennigussu4846
@amennigussu4846 5 жыл бұрын
አባታችንን ክፉ አይንካብን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የህይወትን ቃል ያሰማልን።
@user-ve1sh4du2v
@user-ve1sh4du2v 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንዴት አይነት ምግብ የሆነ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ኣምላክ እረጅም እድሜ ይስጦት አባ የወንጌል አርበኛ በእውነት ስወዶት አባ ሲያስተምሩ እርሷ ጥያቄ እጠይቃለሁ ለእራሴ የት እንዳለሁ ሳስብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😅😅
@serkalemmihiretu
@serkalemmihiretu 5 жыл бұрын
አሜን
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 5 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን
@natawesome5612
@natawesome5612 4 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን
@tr7094
@tr7094 5 жыл бұрын
It's a blessing to have a father like you in our life. Glory to God for everything!!!
@alemanchwondm6879
@alemanchwondm6879 3 жыл бұрын
አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን። እመብርሃን ሆይ ኢትዮጵያን አደራ፡፡
@getanehbekele4528
@getanehbekele4528 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚያስተምሯቸው የአባታችን ትምህርቶች ይደንቁኛል
@ametemecheal8193
@ametemecheal8193 5 жыл бұрын
አሜን አባቴ ጸጋ በረኸት ይብዛልዎ በእውነት አንድ የሰይጣንን ቀዳዳ የምደፍንበት ትምህርትን ተምሬአለሁ እድሜ ከጤና ይስጥልን
@abayneshtesfaye4177
@abayneshtesfaye4177 5 жыл бұрын
ላአስተማረን ለመከረን ለገሰፀን ለ ልዑል ሕግዚአብሄር ክብር ሞሰጋና ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርሰልን በነፍሰ በሰጋ ይጠብቅል አሜን አሜን አሜን!!!
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 5 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን በእውነት ልብን የሚያድስ ትምርህር ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@user-nl6wk9dg8j
@user-nl6wk9dg8j 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@feledereje2067
@feledereje2067 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን:: ቃለህይወትን ያሰማልን:: አባታችንይፍቱን ይባርኩን:: ከተማርኩትትምህርት ተነስቼ ለራሴ ቃል ገባሁኝ በየእለቱ የሰባቱን እለታት ውዳሴዋን የእመቤታችንን ልደግም በጣም እሚያስጨንቀኝን ጉዳይ እንድነግራት ደግሞም አምናለሁ እኔም በመርከቡ ከአምላኬ ጋር እንደምሆን!!!
@weinshetandarge4153
@weinshetandarge4153 3 жыл бұрын
በእውነት አባቴ በርከተዋ ይደርብኝ
@user-jw6oq6qw3r
@user-jw6oq6qw3r 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ፫💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@user-hg5vb2rk8r
@user-hg5vb2rk8r 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መግሥተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር
@alemmengesha8492
@alemmengesha8492 4 жыл бұрын
I can listen this teaching 100 * maybe the only teaching I need 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-jw6oq6qw3r
@user-jw6oq6qw3r 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን አሜን ፫
@user-vj1ij1kt9o
@user-vj1ij1kt9o 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን
@user-xr9js2ky5o
@user-xr9js2ky5o 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale hiwet yasemaln Aba🙏
@solomonworku4772
@solomonworku4772 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማዎ!
@ellenikibret4343
@ellenikibret4343 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በረከቶት ይደርብን
@qatarqatar7782
@qatarqatar7782 5 жыл бұрын
Abate gena zare ayut edet dese yelalu egezabehar abezeto tegan yabezalot kaleheyewten yasemalin tesefa yemenadergewen menegesete semayen yawerselin amen amen amen
@qudusegziabher4338
@qudusegziabher4338 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 👏👏🌺
@youssef7918
@youssef7918 5 жыл бұрын
በእውነት አባ ቃለ ህይወት ያስማልን እፁብ ድንቅ ትምህርት የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@hayath8505
@hayath8505 5 жыл бұрын
በፀሎት ያስቡኝ አባ
@Rgebray
@Rgebray 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ጌታ ይምስገን እምአምላክ ትመስገን የሰማዩ ስም ጌታ ተመስገን አሜን አሜን አሜን ጌታችን በመርከብ እዝቡ ባእይቅ ነበር ጌታችን በመርክብ እዝቡ በአይቅ ነበር ጌታችን በመርከብ እዝብ በእይቅ ነበር እግዚአብሔር ረቂቅ ግሩም ድንቅ ነው አምላክ የሰማዩ እባታችን ፈጣራችን የሚጠብቀን ቸሩ ጌታ አምላክ ብዙ ነው ሚስጥሩ አዎ ሁሉን የማከናውል ሳስበው ነፍሴ ወደ ሰማይ ይሰመጣል እርሱም ብላል ልምር የምፈልገውን እምረዋለው ቢወድም ቢጠላም የልብን አይቶነው እርሱ ይምረጥ ይውደድ ከሰዎች ጋር የማያድም ቸር አምላክ ጌታ ነው የቅዱሳኖችን በረከት ይድረሰን በቤቱ ያፆናን የንስሃ እድሜ ይስጠን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማይን ያውርሳቹሁ ያገልግሎት ዘመናቹሁን በጤና በእድሜ ያኑራቹሁ አሜን አሜን አሜን
@danielmeasho5212
@danielmeasho5212 4 жыл бұрын
Kale Hiywet yasemalen, Betam dess ylal, Egzabiher ymesigen.
@mikialemayehu1068
@mikialemayehu1068 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባ ትምህርትዎ ቢሰሙት ቢሰሙት አይጠገብም ሁልጊዜ ያስተምሩን እባክዎ ::
@user-lt4mu3dl9x
@user-lt4mu3dl9x 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማርና ወተት የሆነ ስብከት ነው እግዚአብሔር አምላካችን በልቦናችን ያሳድረልን አሜን አሜን አሜን 👏👏✝✝👏👏✝✝👏👏✝✝👏👏
@hemuseliesh3180
@hemuseliesh3180 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን እድሜና ጤናውን አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@sisayg5357
@sisayg5357 5 жыл бұрын
Lucky to have such great wisdom in our churches! 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@geremechgetach
@geremechgetach 5 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን እውነት ነው እግዚአብሔር ማሰተዋል ያድለን
@user-lf1im9gy8q
@user-lf1im9gy8q 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fevendawit2446
@fevendawit2446 4 жыл бұрын
Qalehiwet yasemaln Abatachn erswon ena yerso mesel Menfesawi Abat aynsan Fetari🙏🏾
@tibelchnigussie2449
@tibelchnigussie2449 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራህ ግሩም ነው የእኝህን አባ ትምህርት ሰምቼ አልጠግብም ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hm3183
@hm3183 5 жыл бұрын
እግዚአብሕር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድመና በጤና የድግል ማርያም ይጠብቅልን
@asterabera3736
@asterabera3736 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባችን ቃልዮት ያስማልን ተስፋ መንግስተሰማያት ያዋርስልን እግዚአብሔር የድንግል ልጅ አማኑኤል አሜን
@solynagethew2192
@solynagethew2192 4 жыл бұрын
መምሕራችን ቃለሕይሕወት ያሰማል አሜን
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የሰማሁትን ለ ህይወት የ አድርግልኝ እመቤቴ ፍቅሩ ወን በረከት ዋን ታደለን ለ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ት ስጥልኝ!!!!
@user-zp1kj8xw4s
@user-zp1kj8xw4s 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በድሜ በጸጋ ያቆይልን
@mekdelawitmessay6178
@mekdelawitmessay6178 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜናጢናውን ይስጥልን
@alemsegeddesta7398
@alemsegeddesta7398 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት!
@henasarah9582
@henasarah9582 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስግን በውነት አባታችን ቃለህይወትን ያስማልን እርዥም እድሜና ጤናን ይስትልን!!!!!!!!
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እውነት በምን ቃል ልግለጸወት
@talatalaco9976
@talatalaco9976 4 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ አምላክ ያቆይልን እኛም የወንጌሉን ቃለ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@user-dk2fo4lf3m
@user-dk2fo4lf3m 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ምስጢሩን የገለጸልን መድሃኒ ዓለም በአባታችን አድሮ ይክበር ይመስገን አሜን
@ruthdesta1409
@ruthdesta1409 4 жыл бұрын
Goitom Alem Amennn
@user-ko5ue9zs9n
@user-ko5ue9zs9n 5 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን
@rooza7555
@rooza7555 4 жыл бұрын
ጣፊጭ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በእውነት በተለይ የእመቤቴን ስም ሲያነሱ ነፍስ ያለመልማል አደበትዎ መታደል ነው እመ ክርስቶስ ሆይ ፍቅርሽን አሳድሪቢኝ አብልጭ አብልጨ ልውደድሽ ላወድሰሽ እናቴ ወላድተ ቃል😢
+++ ''ባስጨነቋቸው መጠን በዙ'' +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ+++
59:22
Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ
Рет қаралды 10 М.
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 19 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 47 МЛН
ታስበው ዘንድ ሰው ምንድን ነው? | ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ
50:35
፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ - 5 kilo Gbi Gubae
Рет қаралды 39 М.
ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን ዘቅዱስ ሩፋኤል (ማቴ 1 ክፍል 10 👉 የመጨረሻው ክፍል)
1:10:15
በከሃሊነቱ የተወደደ ነገር አደረገ | አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:25:09
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН