+++ ''ባስጨነቋቸው መጠን በዙ'' +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ+++

  Рет қаралды 10,057

Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ

Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ

4 жыл бұрын

+ ሌሎች ተጨማሪ ትምርቶችን በየጊዜው ለማግኘት Subscribe ያድርጉ፡፡
+ ትምህርቱ ለሌሎች ይዳረስ ዘንድም Share ያድርጉት፡፡

Пікірлер: 47
@tizatafiqaddu5358
@tizatafiqaddu5358 4 жыл бұрын
Amen,amen amen amen,amen amen amen,amen amen amen,amen amen
@getnetbirhanu2144
@getnetbirhanu2144 4 жыл бұрын
አባታችን ክርስቶስ ነው፦ እናታችን ማርያም ናት አገራችን በሰማይ ነው ምግባችን ክርስቶስ ነው መጠጣችን ክርስቶስ ነው ልብሳችን ክርስቶስ ነው፦ አገራችን በሰማይ ነው ለአባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በውነት አንዴት ደስ ይላል!!!!
@abiyottesfaye3512
@abiyottesfaye3512 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genettewlda8115
@genettewlda8115 4 жыл бұрын
አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን የዘለአለም #ንጉሥ በእውነት ለአባታችን ከማር የሚጣፍጥ ላስተማሩን በዕድሜና በጸጋ ያቆይልን ኢትዮጲያ ሀገራችን ከጦርነት ህዝባችን ከስደት ይጠብቅን እምየ ጽዮን እናታችን የስራት ሀገርሽን አደራሽ ጠብቅያት ያላንቺ ማንንም የላትምና እኛንም ዕድሜ ለንስሃን ዘመን ለፍስሃን አያንሳን#ቸሩ ፈጣሪያችን!
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Irso chesew amesiginewal. Inem idime ke ageligilot gaar Weladit Amlak tistilin le Abatachin ilalehu. Tewahado zelalemawit nat Ethiopia Tewahado nat. Amen Amen Amen
@aynalemtekly8995
@aynalemtekly8995 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አሜን።
@eseyasfshatsen7503
@eseyasfshatsen7503 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሂወት ይስምዓልና
@zakyatessema9931
@zakyatessema9931 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen tegewen yabezalehe 👏👏👏
@hanaabunie2301
@hanaabunie2301 4 жыл бұрын
በአባታችን ላይ አድሮ ያሥተማረን አምላክ ስሙ የተመሠገነ ይኁን።ቃለ ሕይወትን ያሰማልን::
@soliyanacloud803
@soliyanacloud803 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@azimerawbelsti1992
@azimerawbelsti1992 4 жыл бұрын
በእዉነት እንደዚህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን እናንተም ፈጣሪ ይባርካችሁ መቅረዞች!!!!
@tesfitluel922
@tesfitluel922 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ሰምዓልና ኣቦና
@mekrezzetewahdo4153
@mekrezzetewahdo4153 4 жыл бұрын
በየጊዜው እንደዚህ ያሉ ትምህርቶችን ለማግኘት Subscribe ማድረጋችሁን አትዘንጉ!
@genettewlda8115
@genettewlda8115 4 жыл бұрын
እሺ እናመሰግናለን።
@user-gh9ct4wf7p
@user-gh9ct4wf7p 4 жыл бұрын
እሺ
@user-ho6px5lg4v
@user-ho6px5lg4v 4 жыл бұрын
እሺ እናመሰግናለን
@getnetbirhanu2144
@getnetbirhanu2144 4 жыл бұрын
telegram chanel ena face book acout calachihu asawkun share enadergalen
@yohannesnurga4887
@yohannesnurga4887 4 жыл бұрын
በደንብ ነው እንጂ ሰብስክራይብ ምናደርገው፡ ይሄንን ካላደረግን ሌላው ምን ሊያደርግልን ነው? ወንጌልን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በማንኪያ እያጎረሱን። የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚአብሄር።
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በረከትዎ ይደርብን
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 жыл бұрын
በባህድ ሀገር ሆኘ ቅዱስ ቃሉን እንድሰማ ስለፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ በእውነት ለአባታችን የሂውት ቃል ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን
@user-ho6px5lg4v
@user-ho6px5lg4v 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@haydarsalmaeen2961
@haydarsalmaeen2961 4 жыл бұрын
Abba inda Ersso E/R yibbazzallani💚💚💚💛💛💛💟💟💟👏👏👏👍👍👍
@tigistyoutube9274
@tigistyoutube9274 3 жыл бұрын
ላባታችን፡ቃለሕይወትያሰማልን
@lidiyazeleke4158
@lidiyazeleke4158 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ያቆይልን
@hanayellow6478
@hanayellow6478 4 жыл бұрын
አሜን፤፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጠልን
@haileselassie4987
@haileselassie4987 4 жыл бұрын
I forgot everything when I listen his preaching. It is different
@almazarega8629
@almazarega8629 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን
@chalefanta6697
@chalefanta6697 4 жыл бұрын
ቃለ ሒወትን ያሰማልን,ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት ነው
@user-io2od1op6o
@user-io2od1op6o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን
@teklemariamayalewmesele5805
@teklemariamayalewmesele5805 4 жыл бұрын
አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ብዙ ጥያቄዎችን የመለሰ እና የሚያጸና ትምህርት ነው።
@janetkassay2555
@janetkassay2555 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!አባታችን
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅዎት እኛንም በቅዱስ ቃሉ 30.60.100 ያማረ ፍሪ እዲናፍራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን እማምላክ ወላዲት አምላክ ልቦናችንን ታብራለን
@user-di2gt7hr9j
@user-di2gt7hr9j 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@user-hg8tr3pd2p
@user-hg8tr3pd2p 4 жыл бұрын
ቃል ህወት ያሠማል
@asterkassaye6692
@asterkassaye6692 4 жыл бұрын
Memihiratchen Abatachen kale hiwot yasemalen!!! Ye ageligilot zemenotin yibarkilin!!! Tsegawen yabizalot!!! Be ewinti endee eyenet abat yabizalen!!!
@hana.mebratu
@hana.mebratu 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ለተወዳጁ አባታችን ........... የአባታችን 1 ሚሊዮን ስብከቶች በኖሩ ብዬ እመኛለሁ ስማቸው ውዬ ባድር አልጠግብም ... መቅረዞች እባካችሁ በርከት ያሉ የአባታችንን ስብከቶች አካፍሉን .....
@youssef7918
@youssef7918 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባ
@moe3000
@moe3000 4 жыл бұрын
እጅግ የሚመስጥ ትምህርት ከመሆኑ የተነሳ ቪድዬው ተሎ አንዳያልቅ ሳስብ ነበር. እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ና ጠና ይስጥዎ
@habtamuebabu511
@habtamuebabu511 4 жыл бұрын
ግሩም ትምህርት “ከቦታ ዉጭ የሆነ ርቀት፤ከጊዜ ውጭ የሆነ ፍጥነት” ቃለ ሂዎት ያሰማልን….!!!!
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memhir marig amilaki
@Jana-bc6zp
@Jana-bc6zp 4 жыл бұрын
Yyemotine byhione enshenfaline. Kiale yewate yesmaline
@abebekidie4864
@abebekidie4864 3 жыл бұрын
እራስ የተባለ ክርስቶስን አንገት የተባለ ሃይማኖት አካል የተባለች ቤተክርስቲያን ብልት(እጅ እግር) የተባሉ ቅዱሳን ናቸው፥ስለዚህ ሁሉንም እንዳናጣ እራሳችንን ክርስቶስን እንዳንክደው እንጠንቀቅ።
@hadisyetegu2056
@hadisyetegu2056 4 жыл бұрын
Emebete Maryam tibebin ke mastewal tichemirilot abatachin be ewunet niu habeye burukanu le abuye trseu mengiste semayat ze dilw lekimu emkidme yitfeter yemilewun hiyaw kaL becherinetu yasemalin
@eliasyirga6804
@eliasyirga6804 4 жыл бұрын
ድንቅ አባት
@fantayefantaye5321
@fantayefantaye5321 4 жыл бұрын
ዘፅአት ፣ 1!12
@yordanosyordanos6564
@yordanosyordanos6564 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
+++ ነውር የሌለበት ሃይማኖት በቂ ነው +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ +++
48:51
Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ
Рет қаралды 11 М.
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 24 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 9 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 10 МЛН
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 14 МЛН
+++ ለማኅየዊ ሥላሴ ሰጊድን የምታስተምርላቸው +++  በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ +++
54:21
+++ ነገረ ማርያም ዘቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ - ክፍል ፩+++ በመምህር ግርማ ባቱ ++++
42:15
+++ እርሾ +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ +++
1:00:08
Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ
Рет қаралды 10 М.
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 775 М.
+++ የውሻ ጅራት +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ +++
1:10:54
Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ
Рет қаралды 12 М.
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 24 МЛН