ለደም አይነት B+ እና B- የቅባት እህሎች አመጋገብ// Seed and and Nuts// Blood type B

  Рет қаралды 31,509

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

3 жыл бұрын

A nut is a simple dry fruit consisting of one or two edible kernels inside a hard shell. Examples include almonds, Brazil nuts, cashew nuts, hazelnuts, macadamias, pecans, pine nuts, pistachios and walnuts. Although peanuts are legumes, they are considered nuts due to their similar characteristics to other tree nuts.
The nutrient profiles of seeds are very similar to those of nuts. Commonly consumed seeds include pumpkin seeds, flax seeds, sesame seeds, poppy seeds, sunflower seeds, psyllium seeds and chia seeds.
Research has shown that regular nut consumption as part of a healthy diet does not promote weight gain, and can protect against chronic diseases such as heart disease and diabetes. Less is known about the benefits of seeds due to limited research, but they are thought to provide similar health benefits due to similarities in nutrient content.
www.betterhealth.vic.gov.au/h...

Пікірлер: 92
@user-io2jh8km3s
@user-io2jh8km3s 2 жыл бұрын
መስተማርክ አሪፍ ሁኖ እያለ በጣም ታንዛዛለህ ዝርዝሩን ትተከው የተከለከለውን እና የተፈቀደው ብቻ ዱቅ ዱቅ ኡታደርግም
@sophienur8116
@sophienur8116 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ ወንድሜ!!! ከልጅነቴ ጀምሮ በ ጨጉኣራ አሲድ ስሰቃይ ዘመን ምጥቶ ጌታ ባንተ አልፎ ደርሶልኛል!!! ተባረክ
@ayalkwerku9673
@ayalkwerku9673 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ለጤናችን ተጨንቀህ ይሄንን ሁሉ ትምህርት ስለምትሰጠ እ/ር ጤና ይስጥህ
@martitade4450
@martitade4450 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ግን የሚኒራሎቹን ስም በአማርኛ እንድንረዳ ተርጉምልን ምክንያቱም እኛ ኢትዮጵያውያን ስለሆንን እኛ በይበልጥ እንድንረዳ ከእንጊሊዘኛ ቋንቋ ይልቅ አማርኛ ቋንቋ ነው የምንረዳው ለምሳሌ አልመንድ የሚለውን የዘር አይነት እና ሌሎችንም በአማርኛ ቋንቋ ይተርጎምልን? አመሰግናለሁ!
@elizabethayalew9141
@elizabethayalew9141 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ጤናህን ቤተሰብህን ይባርክ!!!
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወድማችንስለምትሰጠን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን ከ ሁሉም ስትናገር በር ጋታስለሆነ በደንብ ይገባናል ስለትህትናህ እናመሰግናለን በርታ መልካም ምሽት
@Mekanint90829
@Mekanint90829 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ 🙏 እንደዚህ አንዳንዴ ስራልን 👍👍
@azebtesfaye2088
@azebtesfaye2088 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ በጣም ውዴ
@fretaabraha1268
@fretaabraha1268 2 жыл бұрын
Thank you my brother 🙏🙏
@akliluhabtemichael5579
@akliluhabtemichael5579 Жыл бұрын
ተባረክ ! በርታ ወንድም
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hirutyonas2619
@hirutyonas2619 Жыл бұрын
Thank you wendem Alem
@YashiZewde
@YashiZewde 3 ай бұрын
Tebarek !
@GL-so4pj
@GL-so4pj 3 жыл бұрын
ውንድማችን ተባርክ
@user-br2te6on8u
@user-br2te6on8u Ай бұрын
Thank you !!!!👏👏👏👏
@akberetteare5094
@akberetteare5094 2 жыл бұрын
Thanks 🙏🙏🙏
@birtukandegafie6825
@birtukandegafie6825 Жыл бұрын
Very useful
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 Жыл бұрын
May God bless you 🙏
@jojofeysa1709
@jojofeysa1709 Жыл бұрын
Betame thank you gne tenshe ater betargwe
@ellanizewdie575
@ellanizewdie575 3 жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ እመሰግናለሁ
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
አሜን
@amykinfe3039
@amykinfe3039 2 жыл бұрын
ዱባ ይበላል
@yoyk9153
@yoyk9153 3 жыл бұрын
Betam enameseginalen wendimachin
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 Жыл бұрын
ጥበብ አስተውሉት ይጨምርልህ በርታ በርታ
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 2 жыл бұрын
ስላም ወንድሚ ኣብዝቶ ውቅቱ የችምረህ ናምስግናልን
@yetnayetayele5765
@yetnayetayele5765 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን🙏 ግን በአማርኛ የቅባት እህሎችን ብትናገር ቢቻል ከፎቶ ጋር ቢሆን የማያስቸግር ከሆነ አናመስግናለሁ
@user-hz1zg5gq4u
@user-hz1zg5gq4u Жыл бұрын
ጠቀሚ ነገር መሆኑ እርግጥ ነው ቀላል አታንዛዛውም
@asnaa6872
@asnaa6872 3 жыл бұрын
Tnks
@elsak.8677
@elsak.8677 3 жыл бұрын
What’s the best home remedy for kidney high protein level. If you know anything pls share. Thank you
@firetube9265
@firetube9265 3 жыл бұрын
ሰላም
@horizonb3936
@horizonb3936 3 жыл бұрын
can you tell me home remedies or herbes for varicose Please
@user-lz8jg5fm3t
@user-lz8jg5fm3t 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን፣ግን አይነታቸውን በፎቶ ሰእል ብታሳየን መልካም ነበር፣ምክንያቱም ያልካቸው በሙሉ በአንግሊዘኛ ነው፣ባማረኛ እና በሌላ ቁዋንቁዋ ስማቸው ሌላ ነውና ነው።
@belmedia5592
@belmedia5592 Жыл бұрын
betam arif new endalkew enem fetic acid saynorbgn alkerm mkniatum belche alwefrm or alwezam so bemn mastekakel yichal yihun
@user-fz4wf4xu1c
@user-fz4wf4xu1c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ውንድማችን (ተልባ እጠቀማለው ስለሱ ቤትነግረኝ አመሰግናለው)
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 Жыл бұрын
ተልባስ ለ ቢ ይፈቀዳል
@zebibabuser8077
@zebibabuser8077 3 жыл бұрын
Selam
@user-mh9tg5ul5k
@user-mh9tg5ul5k 4 ай бұрын
ስለማብራራህ እናመሰግናለን ግን በፎቶ ብታሳየን
@user-vh7nj6os4s
@user-vh7nj6os4s 5 ай бұрын
kurs msa erat mn bnmegeb yshalal
@habtamuregassa1986
@habtamuregassa1986 2 жыл бұрын
please can spell the name of the Acid? Is that fatty acid?
@kasumalisa8072
@kasumalisa8072 3 жыл бұрын
ማጃመሪያ ለምክሪ በጥም አማሠግናለሁ፣እጅ እና እግር ፡መገጣጠሚያ ሕመም አስቺገረኝ ምን እሽለኛል?
@simegnmekonnenasfaw2778
@simegnmekonnenasfaw2778 2 жыл бұрын
Ende group B min libla tadiya?
@hirutkidane9257
@hirutkidane9257 3 жыл бұрын
What about pistachio
@pie.c0okies
@pie.c0okies 2 жыл бұрын
የዘሩን አይነት በሲእ መልክ አሳየን
@tsigewoldeyohannes9178
@tsigewoldeyohannes9178 Жыл бұрын
አንድ የሰማሁት ነገር አሳዘነኝ ጌዜው ያለፈበትን ሌብሉን ይቀይሩታል ነጋዴዎች ከጠቀመህ
@tofikabdellaabdella6816
@tofikabdellaabdella6816 3 жыл бұрын
Er be Amargnam yengern
@firehoutmense3428
@firehoutmense3428 3 жыл бұрын
TEBREKI🙏🙏💗💗💔💔❤❤💌💌💖💖💞💞💖💖🌺🌹🌷🌷🌸🌸💐
@YashiZewde
@YashiZewde 3 ай бұрын
Kibat ihilochin bicha sayhon lelochinim ?
@zinashamare5584
@zinashamare5584 3 жыл бұрын
ለደም A አመጋገብ ማቡራራዬ ቤስጥ አመሰግናለው
@AbelDesalegnBela
@AbelDesalegnBela 18 күн бұрын
ledm ayent b+ lewifret mitekmu mgidochn ngergn
@brshb2491
@brshb2491 3 жыл бұрын
Wendime bzugiz taykeh neber ebakih AB frut tiratire alkim ebakh siralgi
@serkalemmekonen1995
@serkalemmekonen1995 3 жыл бұрын
picturen EYAYEN ADELME KCALKE ASEYEN
@habeebah1073
@habeebah1073 3 жыл бұрын
ተልባ ይፈቀዳል? ለB±
@tsikiya1416
@tsikiya1416 2 жыл бұрын
Simachewin lemin beamaregna atinegirenim
@tsikiya1416
@tsikiya1416 2 жыл бұрын
Wey pc asayen
@sarisarti5595
@sarisarti5595 3 жыл бұрын
Taberaki
@behailuteklu1106
@behailuteklu1106 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን እንደምታዩት እስክሪኑ ላይ ትላለህ ግን ምንም የሚታይ ነገር የለም
@user-wk8vs4vq5f
@user-wk8vs4vq5f Жыл бұрын
የዶሮ ስጋ ጭራሽ አይመከርም ማለት ነው?
@ayalkwerku9673
@ayalkwerku9673 3 жыл бұрын
ተልባ ይቻላል ለደም አይነት B
@habeebah1073
@habeebah1073 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@beluyesolomon1356
@beluyesolomon1356 3 жыл бұрын
bewest mesmer endat nw menagegneh plss my mom need the recipe for her skin (salvia)
@temimaabdella6409
@temimaabdella6409 Жыл бұрын
ለመጨመር ደሞ ብትሰራልን ለደም አይነት B+ 🙏
@mikealkibreab3723
@mikealkibreab3723 3 жыл бұрын
No pic way?
@kanatv8544
@kanatv8544 3 жыл бұрын
La b+ lemawofer menden enebela
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
ውፍረት አናበረታታም
@dvdv3479
@dvdv3479 3 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም የሆድ ድርቀት አለብኘ ካለመድሃኒት መሄድ አልቻልኩም ስለ ጠቃሚ bacteriya ከምን ምግብ ነው የምናገኘው? Thank you
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
ይደውል
@melathagos5736
@melathagos5736 3 жыл бұрын
Irgo 3.5 fatt yalew gelagile new
@tube5308
@tube5308 3 жыл бұрын
ተልባ ለደም A መጠቀም ይቻላል ወይ መልስ እጠብቃለሁ .
@BurhanKhalili
@BurhanKhalili 3 ай бұрын
ሰላም እባክህ ፊት እ ይታም
@tnsaaekasa8445
@tnsaaekasa8445 3 жыл бұрын
Almend. Mndnew
@ameleworkadmasu820
@ameleworkadmasu820 2 ай бұрын
ተልባ B_
@lidiateshalneulidia2631
@lidiateshalneulidia2631 2 жыл бұрын
ይቅርታ ስእሉ ላይ ምንም አይታይም በስም ደሞ ብዙ አናቃቸውም
@tlul8666
@tlul8666 Жыл бұрын
እኔ የምታስረዳው ነገር ሁሉ አልገባኝም የማላቃቸውን የህል ዘሮች ነው የምትናገረው B+ ነኝ ሀገራችን ውስጥ ያሉትን ብታስረዳን ጥሩ ነበር
@Mekanint90829
@Mekanint90829 3 жыл бұрын
ይቅርታ ወንድሜ አሁን ቪዲዮ እያየሁ ነበር ግን ምንም አይነት picture የለም 🤔🤔
@mesretbelay2303
@mesretbelay2303 3 жыл бұрын
p
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ በስህተት ተረስቶ ነው በጣም ይቅርታ
@Mekanint90829
@Mekanint90829 3 жыл бұрын
ምንም አይደል ያጋጥማል ወንድሜ
@sifen1250
@sifen1250 Жыл бұрын
ተሌባ ይፈቀዳል
@ለዛትዩብ
@ለዛትዩብ Жыл бұрын
Y'all saying we don't know what nut you are talking, pls listen the name and Google it.
@wondawonda5917
@wondawonda5917 24 күн бұрын
የማስርዳት ችግር አለብህ ታወሳስበዋለህ ይህን ብላ ይህን አትብላ በል
@234invi
@234invi Жыл бұрын
Hazelnut yet nw migegnw
@senaytateshim6649
@senaytateshim6649 3 жыл бұрын
እስክሪኑ አይታይም
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
ይቅርታ በስህተት ነው
@user-vh4nm1tc3e
@user-vh4nm1tc3e 2 жыл бұрын
ኧረ የኢትዮጵያዊያንን ማህበረሰብ የምንመገበውን ምግብ ያማከለ ምክር ይደረግልን የምትጠራውን ምግብ በልቼው አይደለም አይቼው አላውቅም
@user-sx5vx9cm6d
@user-sx5vx9cm6d 2 жыл бұрын
😂😂😂
@thankgodforeverything6361
@thankgodforeverything6361 7 ай бұрын
😂😂
@kibereworktiruneh2241
@kibereworktiruneh2241 3 жыл бұрын
አልመንድ እና ከዛ መደዳ ያሉት ፍራፍሬዎቾ በ picture አላሳየህንም ይቅርታ
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
ይቅርታ በስህተት ነው
@horizonb3936
@horizonb3936 3 жыл бұрын
can you tell me home remedies or herbes for varicose Please
@tsedeniaendale5934
@tsedeniaendale5934 Жыл бұрын
On his whatsapp group, he told us as we've avoid (foods that contain gluten & dairy products).
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
Characteristics of People with Blood Type B
25:47
BioBalance Healthcast
Рет қаралды 105 М.
ethio nurse, Ethiopian Breaking Hypertension,, የደም ግፊት፣ Amharic. Tena.
9:37
ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia
Рет қаралды 29 М.
The Blood Type B Diet Guide
22:31
Jeffrey Butts DDS
Рет қаралды 49 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН