ለደም አይነት A+ እና A- የተፈቀዱ እና የተከለከሉ የፍራፍሬ አይነቶች/Blood types and food combinations / ethiopia food/

  Рет қаралды 295,015

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

3 жыл бұрын

በዙ ግዜ ለጉዳት የምንጋለጠው በምንመገበው ምግብ አማካኝነት ነው ፡፡ ስለፍራፍሬ ሲነሳ ያለን አውቀት የቫይታሚን ምንጭነታቸውን ብቻ እንጂ ከደማችን ጋር ያለውን ዝምድናና ተቃርኖ ባለመሆኑ ያለእውቀት ስንመገባቸው ውለው አደረው ግን ጉዳታቸው መገለጡ አይቀርም ፡፡
የደም አይነት ኤ ምንም እንካን በተፈጥሮ በሽታን የመከላከል አቅሙ ከፍተኛ ቢሆንም ከአመጋገብ ጉድለት ግን ያለውን ብቃት ያጣል ፤ ምክንያቱ ደግሞ የምንመገበው ምግብ ለደማችን ጠላት በመሆኑ ነው ፡፡ በዚህ ምክንያት የደም አይነት ኤ በቀላሉ ለስካር ማነስ እና መብዛት እንዲሁም ለክልስትሮል እና ለደም ግፈት በቀላሉ ተጋላጭ አድርጎታል ፡፡ ስለዚህ ሙሉ ጤነኛ ለመሆን ለደማችን አይነት ተስማሚ የሆኑትን የፍራፍሬ አይነቶች አዘውትረን በመመገብ የተፈጥሮ በሽታን የመከላከል አቅማችንን እና ጤናችንን መጠበቅ አለብን ፡፡
በውስጥ መስመር ለማግኘት ስልካችንን ይጠቀሙ
+393511234301
tamrat106@gmail.com

Пікірлер: 729
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Ай бұрын
እኔ ምስክር ነኝ ያንተን ቪዲዮ አይቼ የደም አይነቴን ተመርምሬ ምግቦቼን በደም አይነቴ መመገብ ከጀመርኩ ወዲህ ጤንነቴ በጣም አስተማማኝ ነው ይህንን ጥበብ የሰጠህ ጌታ ስሙ ይባረክ አመሰግናለሁ ተባረክ Grazie mille
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 жыл бұрын
አንተን የመስለ ቅን ስው ወንድም ስለስጠን ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን! እድሜ ጤና ይስጥህ!!
@ayneneshkendo8801
@ayneneshkendo8801 3 жыл бұрын
ውይ ባጠቃላይ A የሆንን ደማችን ከከተማ ወተን ወደጫካው አካባቢ ኑሩ ብትለን ይቀላል በለኛ ምክንያቱም ፍራፍሪውን ጠቅላላ አሳቅፈህናል በተረፈ ግን ወንድሜ እኔ A ነው ደሜ ግን የምወደው ምግብ የነበረው ጥሪ ስጋ ክትፎ ቅቤ ነበር ፍራፍሩትን ነክቺውም አላውቅም ነበር ከዛ ምን ብሆ መስለህ ስውነቴ በጨርቅ የተቁዋጠረ ድንች ነው የምመስለው ጭራሽ አሁንማ ልቤ መምታት ሲጀምር አንተን ላከልኝና ምግቤን ቀይሪ አሁን ትልቅ ለውጥ አለኝ በእውነት ጥሩ ስራ ነው እየስራህ ያለህው እግዚአብሔር ይባርክህ
@BezawerkMoges-oe8ku
@BezawerkMoges-oe8ku 2 ай бұрын
😂😂 ትክክል
@user-kk1qh8ie6m
@user-kk1qh8ie6m 3 жыл бұрын
አገላለጽ ከማስተዋል ጋር በጣም ደስይላል! እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን 🙏
@tigistayele8963
@tigistayele8963 Жыл бұрын
የገለጽከው በሙሉ እውነት ነው A+ነኝ ጌታ ዘመንህን ይባረክ ።
@sophienur8116
@sophienur8116 2 жыл бұрын
ትምህርቶችህ ግሩም ናቸው ብዙ በዘረዘርክ ቁጥር ብዙ ብዙ አጠቃላይ እውቀቶን እንገብያለን: ያለህን ሳትሰስት ስለምታካፍለን ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርልህ!! ብዙ በመዘርዘርህ ቅር የሚለው ካለ እያረፈ ያዳምጥህ ትግስት ከሌለውም ጥትቶ ይውጣ አጉል komment ባይፅፉ ጥሩነው: ሁሉንም ማስደሰት አይቻልም እና ተዋቸው
@muluzeleke3966
@muluzeleke3966 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ቅንነት ህን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ አንተ ለሰው ልጂች ጤና ሰለምታሰብ ላንተ ደግሞ ጌታ እግዚአብሔር የሰማይ መሰኮትን ከፍቶ የሚአሰፈልግህን ሁሉ ከላይ ከአርያም ያፍስስልህ በርታ ይጨመርልህ።
@muluzeleke3966
@muluzeleke3966 Жыл бұрын
ችያ ሲድ ኢትዮጰያ ላገኝአልቻልኩም ካላስቸገርኩ ብትጠቁመኝ ባረክ።
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube Жыл бұрын
chat.whatsapp.com/Jy0mlkfHRfK1xUTDQnEyT1
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube Жыл бұрын
የፈለጉትን መረጃ ይጠይቁ በግሩፕ ይሳተፉ
@jesusisawayoflife9168
@jesusisawayoflife9168 3 жыл бұрын
ተባረክ ሁሉም ትምህርትህ ጠቃሚነው እናመሰግናለን፡፡
@mershaq21
@mershaq21 3 жыл бұрын
Bless you brother you are full knowledge I feel blessed you speak my native language
@Emebeth-Emiru2777
@Emebeth-Emiru2777 3 жыл бұрын
I Thank you very much for your time!!
@jdkjjdkdd7350
@jdkjjdkdd7350 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰለ አስተማርከን አመሰግናለሁ
@kelemwatsegaye1116
@kelemwatsegaye1116 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ጌታ አብዝቶ እውቀትን ያድልህ ያለህን አካፍለኸናል ተባረክ
@hanaabate9365
@hanaabate9365 3 жыл бұрын
Thank you very much brother🙏
@arseyab7453
@arseyab7453 3 жыл бұрын
Yene wendim lemitakeribew timihirt kelib enameseginalen. Gin can you list all the items in the description box below for next time, truly appreciated 😀 👍 😊
@hayatali253
@hayatali253 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏
@godisgood1473
@godisgood1473 3 жыл бұрын
Thank you so much its 100% true keep it up bra!
@salomonbali8488
@salomonbali8488 3 жыл бұрын
Thank you it is helpful
@marechwodaj9529
@marechwodaj9529 28 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የብርቱካን ነገር ትክክል ነህ በጣም ነበር የምወደው ግን ከአመት እሰከ አመት ጉንፋን ነበር የ አንተን ትምህርት ከሰማሁ በሀላ ጤነኞ ሆኛለሁ አግዛብሔር ይባርክህ
@selamdaba838
@selamdaba838 3 жыл бұрын
Thank you brother you make my day
@taditesfaye22
@taditesfaye22 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት ካንተ ቀስሜአለሁ። እድሜ እና ጤና ይስጥልን። 🙏🙏🙏 💚💛❤
@semiralulu4949
@semiralulu4949 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ እና ማወቅ ያለብንን ነገር ነው እምታስተላልፈው በርታ
@alemtsehaykibret9368
@alemtsehaykibret9368 3 жыл бұрын
Thank you so much 🙏
@ztazabi1262
@ztazabi1262 3 жыл бұрын
ግሩም አስተማሪ! ተባረክ::
@bege7778
@bege7778 Жыл бұрын
Very nice info, Thank you.
@askaletebebu8223
@askaletebebu8223 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠህኝ አመሰግናለሁ
@marthadagne5641
@marthadagne5641 3 жыл бұрын
Thank 🙇 I waited long for this video I like fruit and I have a wider variety to have for blood tips A
@worekalem.mekuriaw5811
@worekalem.mekuriaw5811 Жыл бұрын
Thank you my brother God bless you keep up et good information god classs
@Rahelaaaaaa
@Rahelaaaaaa 3 жыл бұрын
Thanks brother. Lomis yichalal weys aychalim
@veronicatedla2990
@veronicatedla2990 3 жыл бұрын
እመሰግናለው በጣም ጠቃሚ ምክር ነው
@titt9640
@titt9640 3 жыл бұрын
እዉነተኛ ነዉ አመሰግናለሁ ብርቱካን እና ማንጎ በልቼ በጣም ታምሜ ነበር ነብሰጡር ስለነበርኩ ልጄ ሁሉ አደጋ ላይ ነበር ።
@yordichanel1331
@yordichanel1331 3 жыл бұрын
Thank you so much brother
@kassahunsiele3400
@kassahunsiele3400 Жыл бұрын
Thanks. you deliver me a good info that helps me in caring myself. banana, & orange always makes me uncomfortable. that was the case!
@user-to7pj6rj9g
@user-to7pj6rj9g 8 ай бұрын
ስለ ገለፃህ እናመሠግናለን ተባርክልን
@tsigetesfaye2690
@tsigetesfaye2690 3 жыл бұрын
Thank u God bless u 🙏
@martatamrat5101
@martatamrat5101 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምርት አገግንችለው አመስገናለው
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Betam enamesegnalen wendmi Egziabher yistelen merci
@bekelegirma9787
@bekelegirma9787 3 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ትምህርት ነው።
@sinkneshmandefro5695
@sinkneshmandefro5695 3 жыл бұрын
Thank you very much
@taybatayba1277
@taybatayba1277 Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ዘመንህ ይባረክ
@ruthbekele4334
@ruthbekele4334 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ይብዛልህ ወንድሜ
@milkisabayisa7141
@milkisabayisa7141 3 жыл бұрын
God bless you brother!
@BayushGobisa-qd3xf
@BayushGobisa-qd3xf 10 ай бұрын
Thank you so much
@yedeleqene8551
@yedeleqene8551 Жыл бұрын
Thank you so much our brother 🙏
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 3 жыл бұрын
ተባረክ አሪፍ ትምህርት ነው
@sarafiseha8919
@sarafiseha8919 3 жыл бұрын
እውነት ነው የኔ ደም A+ ነው ሙዝ ማንጎ ስበላ አፌ ይቆስላል በህክምናም ተከልክያለው ከዚ video ብዙ ተምሪያለው አመሰግናለው 🙏
@youiblyiteferi6743
@youiblyiteferi6743 Жыл бұрын
የእኔም የደም አይነቴ A+ ሙዝ እና ማንጐ በጣም ነው ምጠቀመው ይስማማኛል ።
@user-pe3ce1de5e
@user-pe3ce1de5e Ай бұрын
me too
@shasheenadlew6488
@shasheenadlew6488 3 жыл бұрын
Excellent job 👏 👍 👌 🙌
@misrakesileshe1031
@misrakesileshe1031 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን
@getachewasefa8500
@getachewasefa8500 Жыл бұрын
Betam new yemamsegenew dr thanks you 🙏🙏Beritalene
@abrhem.surafel9497
@abrhem.surafel9497 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድሜ
@nizarsayegh1769
@nizarsayegh1769 3 жыл бұрын
Thank you brother 🙏
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 жыл бұрын
Bezuwechu ayakum edeze kaladametu betam tekami temeret new thank you Dr
@selammesele6817
@selammesele6817 Ай бұрын
ወንድሜ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በጣም አመሰግናለሁ ነገር ግን አንዳንዱ ከእኔ ጋር በተቃራኒው ነው ያገኘሁት ለምሳሌ ብርቱካን እና ሙዝ በጣም ተመጋቢ ነኝ ያውም ከመጠን ባለፈ መልኩ ነገር ግን ያልካቸው ምልክቶች የሉም ለምሳሌ በጉንፋን ብዙም አልጠቃም በጣም ጤነኛ ነኝ ደሜ A+ ነውምን ትለኛለህ
@saraseyfu1972
@saraseyfu1972 3 жыл бұрын
የምትመክረው ነገር በጣም ጥሩ ነው ጌታ ይባርክህ
@MenenSimon
@MenenSimon 2 ай бұрын
Thank you so much Dr.
@rahelasfeha3753
@rahelasfeha3753 3 жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ይጨምርልህ አብዝቶ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ስለምታስተምረን ከልብ አመስግናለሁ
@frayamdebayer3333
@frayamdebayer3333 3 жыл бұрын
Thank you very much I love you
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@letsstudyscience3789
@letsstudyscience3789 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏻
@yonatanmulat64
@yonatanmulat64 Жыл бұрын
betam enameseginalen doctor
@memehailu1316
@memehailu1316 3 жыл бұрын
Egeziabeher yeseteh yebarekeh
@Eskutitube
@Eskutitube Жыл бұрын
Thank you so much ❤
@tsedlaethopia4720
@tsedlaethopia4720 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግነለወ
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 3 жыл бұрын
Thank you
@melkamumelese9359
@melkamumelese9359 Жыл бұрын
ብረታልኝ እግዛቤሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ትልቅ ተምህርት ነው የምትስተምረው ደግሜ ምልህ በርታ በርታ ወንድሜ
@sinkneshmandefro5695
@sinkneshmandefro5695 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ💕
@mariyambekele9600
@mariyambekele9600 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ እድሜ ጤና
@fetlewerkezewdu9592
@fetlewerkezewdu9592 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@abushbrshi4816
@abushbrshi4816 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዱክተር በጣም ብዙነግር አዉቃለሁ አግዚአብሔር አድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@meseretberhanu6042
@meseretberhanu6042 3 жыл бұрын
እናመስግናለን
@bellaparis4311
@bellaparis4311 Жыл бұрын
Thank u a lot 💓
@user-pj2fg1ed3m
@user-pj2fg1ed3m 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 2 жыл бұрын
ዶኮክተር ተባረክ ያሰተማርከን ትምህርት ዕድሜያቾንን የሚያራዝም ይመስላል አንደንዳዱነ እያቆሞኩ ነው ልዩነቱንም አያለሁ አግዚአብሄር ዕድሜ ይስጥህ
@lubabalubaba9870
@lubabalubaba9870 3 жыл бұрын
Betam enamsegenalen wendeme tebark🙏
@henokyayle110
@henokyayle110 3 жыл бұрын
Thanks Dr.
@kidistdagnachew3716
@kidistdagnachew3716 Жыл бұрын
ወንድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን አመሰግናለሁ
@hiwotkefyalew8032
@hiwotkefyalew8032 3 жыл бұрын
ፖሮግራም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@aryamy6216
@aryamy6216 3 жыл бұрын
Thank you so much for your advice I am blood type A+ and I’m learning a lot from you thank you so much I used to eat the wrong food now I’m gonna start to correct my diet
@vhggg1581
@vhggg1581 2 жыл бұрын
👍👍👍
@eritreal3955
@eritreal3955 3 жыл бұрын
Thanks my sweet brother love u♥🌹
@tigistlakew9032
@tigistlakew9032 3 жыл бұрын
ዋው እንዳለ የጠቀስካቸው ፍሩቶችና አትክልቶች በሙሉ እወዳቸዋለሁ ይገርማል? ፈልጌ የምገዛው እምበላው እነዚህን ነው። ስለምታካፍለን ምክር እናመሰግናለን ።
@emebetgebrie1244
@emebetgebrie1244 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ።
@tsegayamerid3940
@tsegayamerid3940 3 жыл бұрын
God bless you more
@abebayelma8103
@abebayelma8103 3 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው
@senaytabayneh7198
@senaytabayneh7198 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@eribettytube2515
@eribettytube2515 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው። እናመሰግናለን
@breakdoor8946
@breakdoor8946 3 жыл бұрын
Thank you so much...እኔ A+ ነኝ ሙዝ በጣም ወዳለው ከቤቴም ጠፍቶ አያውቅም በባዶ ሆዴም እስከ 3 እና እበላለሁ ነገር ግን ሌሎች ያልካቸውን እስካሁን አልበላዋቸውም ማለት ይቻላል። እናመሰግናለን ስለምክርህ Be bless.
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 жыл бұрын
Selamek yebeza enodehalen ♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏Thank you
@abadihaileselasie8198
@abadihaileselasie8198 Ай бұрын
thank u ❤to be continue
@genetmengesha6889
@genetmengesha6889 3 жыл бұрын
Thank you D/r
@user-oj3qe7hx4r
@user-oj3qe7hx4r 3 жыл бұрын
ተባረክልኝ ወንድሜ
@ssm1839
@ssm1839 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመስግነው
@user-nu4jx4wu4y
@user-nu4jx4wu4y 3 ай бұрын
የምወደውን ፍራፍሬ ቢሆንም ግን ማስተካከል አለብኝ ጥሩ ትምኸርት ነው ወንድሜ
@meseretufgae6256
@meseretufgae6256 Жыл бұрын
Thank you🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eritreal3955
@eritreal3955 Жыл бұрын
Thanks my brother
@ephremferu
@ephremferu Жыл бұрын
Thanks
@abebayeweshete7483
@abebayeweshete7483 2 жыл бұрын
Betam enamesegnalen !!
@amdemariamabebe4721
@amdemariamabebe4721 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነው።
@sarayouteub2177
@sarayouteub2177 3 жыл бұрын
thanks 🙏🙏🙏
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 3 жыл бұрын
ተባረክ፡ሁሉም፡ጠቃሚ፡ነው፡ትምህርትህ፡እናመሰግናለን፡፡ሁሌም፡በጉጉት፡ነው፡የምንጠብቅህ፡፡👋👋👋👋👋👋👋
@misrakroyer234
@misrakroyer234 3 жыл бұрын
Amsgnalhu yene wendem, Geta abzto yebarkh !!!!
@alenemkonen6597
@alenemkonen6597 Жыл бұрын
ዘመንሕ ይባረክ
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 16 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 15 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 6 МЛН
የደም አይነት ኤ ሰብእና / blood type A/Ethiopia
27:06
Ethio Family Tube
Рет қаралды 68 М.
🍋 የሎሚ 15 የጤና ጥቅሞች | 15 Health benefits of lemons
7:27
Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Рет қаралды 18 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 16 МЛН