" ለገዛ መልካችን: ለገዛ አገራችን ፍቅር የሰጠን እግዜር የተመሰገነ ይሁን!" አለማየሁ ዋሴ (ዶክተር)(የሚተራሊዮን ደራሲ) ክፍል ሁለት

  Рет қаралды 129,085

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

2 жыл бұрын

Пікірлер: 109
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 2 жыл бұрын
አለማየሁ ዋሴ ጠበቃዬ መንገድ ጠራጊ አምሳለ (ክርስቶስ) ኢትዮጵያዊ:- (የብርሃን እናት እመብርሃን በብርሃን) ታውልህ!!!!!!!
@shishigfasil
@shishigfasil 9 ай бұрын
የሚያኮራኝ አርአያዬ የሆነ ሰዉ።
@konjitdemere5898
@konjitdemere5898 2 жыл бұрын
የማያልቅበት አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ለሁላችንም ሰጥቶ የበለጠ እውቀት እንድታስነብበን እና ግንዛቤ እንድናገኝ እግዚአብሔር የቅዱሳን አምላክ ፈቃዱ ይሁንልን ። ቸር እንሰንብት ።
@Gebrehiwot04
@Gebrehiwot04 2 жыл бұрын
የኛ አገር ትምህርት እና የምንሰራው አይገናኝም የሰው አገር ታሪክ ሽምደዳ ብቻ ነው። ዶክተር አለማየሁ እግዚአብሔር ያክብርልን።
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 2 жыл бұрын
አቤት ትህትና አቤት እውቀት ዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ በጣም ነው ያምውድህ።
@AD-st2bi
@AD-st2bi 2 жыл бұрын
ድንቅ ስብእና ድንቅ እውቀት!
@abeldejene2074
@abeldejene2074 2 жыл бұрын
ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ በጣም አስተማሪ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ትልቅ አስተዋፆ ያደረ ሊቅ ነው ማንበብ ሙሉ ሰዉ ያደርጋል።
@merebtube6276
@merebtube6276 2 жыл бұрын
ቅዱሱ መጽሐፍ "አግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ እንደሰዶም እና እንደገሞራ በመሰልን ነበር" አለ ዶክተር አለማየሁ አንተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን!! #ኢትዮጵያን_እንዳዉቃት_ጭላንጭል_ብርሃን _ስላበራህልኝ_አመሰግንሃለሁ!! ማስታወሻ፥- ጭላንጭል የሆነችብኝ የእርሱ የለቀቀው የብርሃን ነጸብራቅ ትንሽ ሆኖ ሳይሆን እኔ Absorber ሳይሆን reflector ስለሆንኩ ነው!!
@nazarethketema4220
@nazarethketema4220 2 жыл бұрын
ዶ/ር እንዳለ ጌታ : ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴን በሶስት በአራት ፕሮግራም ትለቀውና አንተን አያድርገን፥፥ቱባ እውቀት ያለው ሰው ነው ብዙ ያሳውቀናልና በቂ ዕና ዘለግ ያለ ጊዜ ስጥልን
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 2 жыл бұрын
ከአብይ በኅላ አገሬን ብመራ ብዬ ተመኘሁት
@user-vo4fc4zi3m
@user-vo4fc4zi3m 2 жыл бұрын
እና ማስፈራሪያ ነው ወይስ ልመና?😂
@yotor6221
@yotor6221 2 жыл бұрын
🖤🙏🖤...ቃል የለኝም እናመሰግናለን ዶ/ር
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 2 жыл бұрын
ድንቅ ውይይት ነው እግዚአብሔር ያክብራችሁ🙏
@wubitteklu815
@wubitteklu815 2 жыл бұрын
21አመት በስራ ላይ ነበርኩ እናም እርሶ የተባረኩና እውነትን ውስጥን በሚነካ ቃለሰ ስለገለጹልን ክብር ይስጥልን።
@abd-ke4jn
@abd-ke4jn Ай бұрын
ስታስቀና ኑርልን🙏
@gizachewmelak9371
@gizachewmelak9371 2 жыл бұрын
ዶክተር እ/ር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ እስካሁን ከሰራኃቸው ሥራዎች በላይ እነንድትሰራ እድሜና ጤና እ/ር ይስጥልን፡፡
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 2 жыл бұрын
ዶክተር የእውነት ጌዜ ለሰጡት መልስ ትክክል እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልኝ
@user-le5hm1np7u
@user-le5hm1np7u 2 жыл бұрын
ዶ/ር መፅሀፋቹህ እጅግ ድንቅ ናቸው::ሀገራዊ ፍቅርን ሀይማኖታዊ ፍቅርን እና ታሪኮችን እንድናውቅ በደንብ ያነሳሳሉ ::እጅዎትን ቁርጥማን አይንካው🙏
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 2 жыл бұрын
እጅግ የማከብርህ እና የምኮራብህ ኢትዮጵያዊ ምሁር ነህ
@user-pj5tf6mf4c
@user-pj5tf6mf4c 2 жыл бұрын
ዶ/ር ከቃል በላይ ነህ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ!
@user-vl5si7js5g
@user-vl5si7js5g 2 жыл бұрын
ክፍል 3በጉጉት እጠብቃለሁ አፍጥኑት ዛሬ ላለንበት ችግር አንዱ አንባቢ አለመሆናችን እና ጠያቂ አለመሆናችን ነው ሁሉን ነገር በጥራዝ ነጠቅ መናገር መስራት ክብረት ይስጥልን ዶክተር ዓለማየሁ
@almaw15
@almaw15 2 жыл бұрын
ስለእዉነትህ በጣም አደንቅህአለሁ
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ሶስቱን መፃፎችህን አንብቤ በጣም ተጠቅሜያለሁ እንዲህን ያለውን ፕሮግራም ያስፋልን
@yemisrachmesay4767
@yemisrachmesay4767 2 жыл бұрын
ዶ/ር እዳለ ጌታ ከ❤️አመሰግናለሁ
@sev7634
@sev7634 2 жыл бұрын
ግሩም ፕሮግራም ነው!!! ዶ/ር እንዳለጌታ ሁሌም ምርጥ ሰው::
@gezahegnshirmeka4404
@gezahegnshirmeka4404 2 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም በወጣቱና በአንጋፋ ባለሙያዎች መካከል የተፈጠረ ድልድይ ነው። ውይይቱ ካለፈው ትውልድ ወደ ቀጠዩ ትውልድ የሚደረግ ሽግግር ጭምር።
@nigatumewuded355
@nigatumewuded355 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hanagech3585
@hanagech3585 2 жыл бұрын
ዶ/ር አለማየሁ እሸቴ በጣም ነው የምወድህ !! መጽሀፍ እንዳነብ እረድተህኛል እድሜ ከ ጤና ጋር እስከ ቤተሰቦችህ ተመኘዉልህ 😍🙏
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 жыл бұрын
ዶክተር እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏 በረከትህ በእኛም ላይ ይደር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@doyourbest1921
@doyourbest1921 2 жыл бұрын
Besimam zare ke yeti agegnachu talaku SEWU I AM PROUD OF HIM ETHIOPIAN
@tangotubesea9699
@tangotubesea9699 2 жыл бұрын
እጅግ የማከብርህ እና የምኮራብህ ኢትዮጵያዊ ምሁር ነህ።
@marsilas-3199
@marsilas-3199 2 жыл бұрын
ዳክተር የእውነት በመናገርዎ እና ሀሳቤን ስለገለጹ ምስጋና ይገባዎታል።
@zerihunmenber6188
@zerihunmenber6188 2 жыл бұрын
እንዳለ ጌታ ከበደ ትልቅ አስተዋጾ አበረከትክ እኔም ጥሩ እውቀት ገበየሁ አመሰግናለሁ
@ristechnology9024
@ristechnology9024 2 жыл бұрын
ሁሌም አዲስ መፅሐፍ እጠብቃለው በጉጉት 🙏🙏
@Lucky_Tutor
@Lucky_Tutor 2 жыл бұрын
ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እሸቴ እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀትህን እውቀትህን ይጨምርልህ።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
ዶር እዳለ ጌታ ወንድሜ እባክህን እረ ይህን ፕሮግራም ባለ ቅን ልቡን አብረሀም ወልዴን ባላገሩ ቲቪን አናግረውን ኢንተርኔት ለሊለው ህዝባችን የመከታተል እድል ይሰጠው 🙏🙏
@bementethiopia8825
@bementethiopia8825 2 жыл бұрын
አንተ ግን ዶ/ር ጥሩ ባለሙያ እና ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር እንዳተ ያለውን ጥሩ ሰው የብዛልን ::
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 2 жыл бұрын
ይገርማል በጣም የማከብራቸው ሰው ድንቅ ኣገላፅ ኣቅራቢዎች በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@zenappress
@zenappress 2 жыл бұрын
እናነተ የበረታችሁ፡፡ በርቱ
@ayalkibetdemsu7400
@ayalkibetdemsu7400 2 жыл бұрын
ጀግና ነው የምር
@mastewalshumet1243
@mastewalshumet1243 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዛጎል የመጽሐፍት ባንክ ከዋልያ መጽሐፍት ጋር በመተባበር በእንዳለ ከበደ አቅራቢነት ከዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ጋር የተደረጉትን ጭውውቶች እና ቃለ መጠይቆች ከክፍል 1 - 3 ያሉትን አዳምጫለሁ። እናም ሁሉም የተነሱትን ጥያቄዎች በአግባቡ እና በተገቢ መንገድ መልሰዋቸዋል። በዚህ ውጥንቅጡ በወጣበት ጊዜ እና ሰዓት ስለ መልካምነት እና በጎነት የሚናገር ፣ የሚጽፍ እንዲሁም የሚያደርግ ሰው መኖሩ ምንኛ መታደል ነው። አቅራቢውንም ሆነ ተጋባዡን እንግዳ እግዚአብሔር ቅን ምኞታችሁን ያሳካላችሁ።
@atex5775
@atex5775 2 жыл бұрын
I can't say any thing he is amazing , wonderful, wise, expert.................................................
@belaywubetu7841
@belaywubetu7841 2 жыл бұрын
ዶር በጣም ነው የማመሰግንህ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ
@yimer2543
@yimer2543 2 жыл бұрын
የሚገርም ስብእና ከእውቀት ጋር🙏🏻
@leemoses16
@leemoses16 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሃሳብ ነው በርቱላኝ
@user-rv9vf2jn4j
@user-rv9vf2jn4j Ай бұрын
መታደልህ🙏
@AA-se3cf
@AA-se3cf 2 жыл бұрын
እውቀት ጠገብ ድንቅ ንግግሮች ውይይቶች አለማድነቅ : የእውቀት ስጭውን ባለቤት እግዚአብሔር አለማስተዋል ነው: እግዚአብሔር ስላም እና ጤና ይስጥልን::
@tilahunmekonnen2893
@tilahunmekonnen2893 2 жыл бұрын
Dr.Alemayehu betam enamesegnalen..........kerso bizu entebkalennnnn
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
የምወድህና የማከብርህ ደራሲ ነህ
@negeremetsahift3465
@negeremetsahift3465 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@ftwybilen4567
@ftwybilen4567 2 жыл бұрын
ወንድማችን በርታልን
@ethieltube2130
@ethieltube2130 2 жыл бұрын
I just love this person
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 2 жыл бұрын
የህይወት ጉዙ አስተማሩኝ ለኔ
@yidnek487
@yidnek487 2 жыл бұрын
Tv ፕሮግራም ይዛቹ ብትቀርቡ እላለው ለህዝቡ ለመድረስ ነው
@AA-se3cf
@AA-se3cf 2 жыл бұрын
ከኢትዮጲያ ምድር መፈጠር እንዲሁም በኦርቶዶስ ተዋህዶ ከብሮ መኖር እድል ፀጋም ነው:: የኢትዮጵያን ማንነት ከቅዱስ መፅሐፍ ውስጥ መጠቀሱ ተስፍችን ነው:: ከህገ መንግስት በፊት ህገ እግዚአብሔር ብናከብር የስው ስብእና ከፍ ይል ነበር::
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 2 жыл бұрын
funny , and informative, thank you.
@melkamuasafaw5889
@melkamuasafaw5889 2 жыл бұрын
we shall wait part 3
@alemmama3836
@alemmama3836 2 жыл бұрын
ተባርክ አድቅሀለሁ
@bezawoldeys1927
@bezawoldeys1927 Жыл бұрын
እኔ በጠቀሱት ሀገር ነው የምኖርው እኔም ሁሌ የሚለው ነገር ነው እንደዚህ በሀገራችን ብንሰራ ስደቱ ወደኛ ነበር
@mohammedseid6264
@mohammedseid6264 2 жыл бұрын
ኧረ ይፍጠን
@atirsawmolla4868
@atirsawmolla4868 2 жыл бұрын
ሚተራሊዮንን አነብኩት ግሽ አባይ ላይ የተነሳው ነገር እውነትነት አለው:: ዋሻውን በዓይኔ አይቸዋለሁ
@merongedlu8929
@merongedlu8929 2 жыл бұрын
ኢትዬጵያውያን የተለየን ነን ብለን እናስባለን ስትል ለጠየቀችው ልጅ ተገቢ መልስ አልተሰጣትም ወይም ሀሳቧን አልተረዳላትም ባይ ነኝ።እኔም እኛ የተለየን ነን ብዬ አላስብም። እንዲ ብለን ስለምናስብ የተረፈን ድህነት ስንፍና ትቢት እና የተለየን ነን ብለን ማሰቡ እየረቀቀ ወደ ብሄር ልዮነት እየከተተን እንደሆነ ነው።ቢሆን ሚሻል ሚመስለኝ ፣ከሰው አኩልና የተሰጠንን ነገር ተጠቅመን ሌላው የደረሰበት መድረስ እና ከሌለው የተለየ ክፉ ነገር እንዳይሆንብንም በሁሉም እቅጣጫ በታገል ነው።ለሀገር መሞትም ሆነ ባለ ነገር መኩራት የሁሉም የአለም ነዋሪ መገለጫ ነው እንጂ የኢትዮጵያዊ ብቻ አይደለም።በርግጥ ዶክተር እኛ የተባረክን ነን ብለን ብናስብ ሌላው የተረገመ ነው ማለታችን አይደለም ብሏል።ግን ሀሳቡን ማብላላት ያለብን ከሌሎች ጋር በማወዳደር ሳይሆን እኛ እራሳችን ልዮ ነን ብለን ማሰባችን ምን ፈጠረልን ወይስ ምን ጎዳን?ወይም እሳቤያችን በምን ይቃኝ?ብለን ለምን አናስብም። እንዳለ እንዳልከው ሌሎችን ትተን ለምን ከራሳችን ጋር አንወዳደርም?ስል የዶክተርን ሀሳብ አሞግታለሁ። እንደሀሳብ ይህ ነሀሳብ እንደገና ቢነሳና ብትወያዮበት ደስ ይለኛል።ስገምት ደሞ የብዙ ሰው ጥያቄም ይመስለኛል። ልጅቷንም ይህን ጥያቄ ደፍራ ባደባባይ በማንሳትዋ ላመሰግናት እወዳለሁ።
@amenamen5435
@amenamen5435 2 жыл бұрын
I like your book
@tezazuteshale2146
@tezazuteshale2146 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-dp9oc4gf8y
@user-dp9oc4gf8y Жыл бұрын
የናውድሰውለእንደናተአይነቱሲልፈጣሪሀገርአችንንሰላምያድርግልንሀሜን
@hailemeku6224
@hailemeku6224 Жыл бұрын
wow Dr Alemayehu egr erjim edime ena tena eske ene betsbochewo yistiwot! Mn aynet thitena nw?
@yacobashenafi8256
@yacobashenafi8256 2 жыл бұрын
መጨረሻ ላይ የተናገሩት የዩኒቨርስቲ መምህር ሃሳብ ላይ አፅንኦት ሊሰጥ ይገባል እላለሁ። ዋናው ተናጋሪ የምንጊዜም መምህር ናቸው። ለታዳሚዎች ምስጋናዬ ይድረስ።
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እንደ እነ አሜሪካ የስራ ባህል ነው መቅዳት ያለብን እንጂ ወጣቱ የወደቀ ባህልን አይደለም።
@filagottesfaye4660
@filagottesfaye4660 2 жыл бұрын
Bewnet kebert yestelen
@yohanneskefale1531
@yohanneskefale1531 2 жыл бұрын
Would you please invite Alemayehu Wassie and Alemayehu Gelagaye to discuss about religion and our development?
@mogietube5511
@mogietube5511 2 жыл бұрын
አንተ ጋዜጠኛ ይህ interview 10 ክፍል(part) ባይኖረው እጣላሀለሁ!!!
@rahelsahlu5099
@rahelsahlu5099 2 жыл бұрын
የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ዶክተር አለማየሁን ስላቀረብክ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 5 ተኛው መፅሀፍ የት መግዛት እንደሚቻል (Amazon) ይገኛል ወይ
@antenehdiriba5326
@antenehdiriba5326 2 жыл бұрын
ebakachu yet ena mcha yeha program endmikahad yemingrgn
@hanielaminu5970
@hanielaminu5970 2 жыл бұрын
የራሳችንን አነድንኖር ቢፈቀድ የት በደረስን!
@tamegastube5608
@tamegastube5608 2 жыл бұрын
አወይ ደርባባ
@massyoph
@massyoph 2 жыл бұрын
ወይ በጉጉት ስጠብቀው ነው የቆየሁት እባካቹሁ ቶሎቶሎ እያለቹሁ ፖስቱት
@danielzewdu1678
@danielzewdu1678 2 жыл бұрын
Migerm ye ewket ye hasab mensharasheriya medrek nw Bekdmiya kbret yesteln le Dr. Endalgeta Mulugeta be meketlm le Dr. Alemayew Wase esabekn yabzalk
@tsehaynehzerihun3689
@tsehaynehzerihun3689 2 жыл бұрын
10Q Dr
@dagnchewmulualem4878
@dagnchewmulualem4878 2 жыл бұрын
እባካችሁ ክፍል 3 ልቀቁልን አራትም ካለ አንድ ላይ ..
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 Жыл бұрын
ምንድነው የራሴ ኑሮ ማለት? ምሁር እንደዚህ ነው?? ቤትህ ቢፈርስብህ ኑሮ ቢወደድብህ፣ የፖለቲካ ውክልና ሳይኖርህ የራስህ ኑሮ የት ይሆናል።
@alexa6398
@alexa6398 2 жыл бұрын
It is a good question that the girl asks why everything is secret. In my view it is the educational system that we have. The educational system encourages students not to share knowledge and experience. Having outside experience my view is we need to Create an educational system which encourages students to excel privately and collectively. This will be done in different ways. How I wish to have opportunities to contribute on this.
@mimigirma3112
@mimigirma3112 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ሰው ነክ
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ነው አብዛኞቻችንን የሚያስፈልገን ከፖለቲካው ጭቅጭቅ ትንሽ ገለል የሚያደርገን::
@abrhamtadele6125
@abrhamtadele6125 2 жыл бұрын
That is absolutely true how come Ethiopian people have plenty of time the one thing that makes me really annoys is how come someone starts work at 8:30 and have break at 10:00 and lunch at 12:30? Okay the office staff that is not their business however the merchants close their shop for lunch 😂 embarrassing so we want poverty with our signature!
@eyosafitmedia2121
@eyosafitmedia2121 2 жыл бұрын
yene tiyake ke wustachin yalen emik chilota endet new wede wuch awtten yemintekemew ????
@tibebumulatu21
@tibebumulatu21 2 жыл бұрын
"ዳግም ልደት" ግድ ይለናል!
@user-vh3hj2dl4w
@user-vh3hj2dl4w 2 жыл бұрын
ለ መስጠ ያልበቃው ብሆንም ግን የኢትዮጵያዊነት እውቀትክ ተሰምቶ የማይጠገብ ነው ብዙ ነገር አስተምረከኛል ኢትዮጵያ ለምን የተለየች ነች ትላላቹ ለሚሉት ጥሩ ምላሽ አግኝተዋል ።
@yeshinehterefe3020
@yeshinehterefe3020 2 жыл бұрын
Program የት ነው የሚካሄደው please መሳተፍ እፈልግ አለው ?
@mekutube6946
@mekutube6946 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እንዲህ በትህትና ከራሳቸው ተርፏቸው ሌላ ሰው የሚተርፉ ሙህራንን ስለጋበዝክልን።
@user-po8sj1hn9y
@user-po8sj1hn9y 2 жыл бұрын
ዶ/ር ግን እኛ ከሌላው አለም ሰውች እንለያል ማለተው ልክ አይመስለኝ ማለተ አንድ ሱዳናውይ ከኢቶዮጲውይ ምንም የሚለየው የለም ማለት በተለይ ለእኛ አገር ሰው ጥሩ ይመስለኛል ምክኒቱም እርሰው ሲጠየቁ እኛ ከሌላው አለም ልዩ ነን ነው ያሉት በዚህ ሰአት ይህ ልዩነት እየጠበበ ሂዶ ሰወች ከክልል ዞን ከዛ ወረዳ ከዛ ቀበሌ አየ ጠበበ ሂዷል እና። እኛ ሲል አንድ ሰው። አነተስ እያለ ነው በተመሳሳይ እኔም አንተም አንድ ነን ካልን ጥያቄ የለውም ዝግነው እውነትን እና ሀቅን መከተል ነው ሚጠቅመው መሞትም ካለብን ለሀቅ እንጅ።
@doyourbest1921
@doyourbest1921 2 жыл бұрын
This Interview part is Infinite must............
@mulugetadestaw3373
@mulugetadestaw3373 Жыл бұрын
ምን አይነት ትህትና ነዉ?
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 2 жыл бұрын
የኬሚስትሪው ባለሙያ በጭራሽ ተቀራኒ ጉረኛ መሆኑን ሳይ በጣም በጣም አዘንኩ ማስታወቂያ ስለራሱ ሰርቶ ሄደ ። መምህርነኝ አለ የኬሚስትሪ ሲያደምጥ ቆይቶ እሱግን አልተማረም ያሳዝናል። ደሞ ፕሮፌሰር አልከው መሰል
@fitsumkostie9192
@fitsumkostie9192 Жыл бұрын
By
@efratabelete233
@efratabelete233 Жыл бұрын
ሚተራሊዮን የቃሉን ትርጉም ሚጠይቅ አንድ ሰው ልጣ😁
@girmaw8140
@girmaw8140 4 ай бұрын
Atanebim ede metsafun
@efratabelete233
@efratabelete233 4 ай бұрын
@@girmaw8140 mesafu lay ale tirgumu?
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 Жыл бұрын
አሜሪካ የመንግስት መስሪያ ቤት ከኢትዮጵያ የባሰ ስራ ፈት ናቸው። ይስተካከል።
@Gejeraw
@Gejeraw 4 ай бұрын
ቀዳዳ የትኛው መስሪያ ቤት ነዉ ሰራ ፈት ?
@yaseenyaseen2103
@yaseenyaseen2103 2 жыл бұрын
?
@tewodros6597
@tewodros6597 2 жыл бұрын
43:40 WTF!?
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
Total nonsense , empty superiority complex.while showing nothing to show for it.
@nigatumewuded355
@nigatumewuded355 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yotor6221
@yotor6221 2 жыл бұрын
🖤🙏🖤...ቃል የለኝም እናመሰግናለን ዶ/ር
КОМПОТ В СОЛО
00:16
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 29 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 6 МЛН
ዶ/ር ምህረት ደበበ "ልጅነት የደስታ ገንቦ ነው" ክፍል 1
1:00:03
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 65 М.
🔴 አንቺ  ከሄድሽ እሄዳለሁ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
56:33
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 167 М.
Горилла Показала Малыша 😍
0:23
ДоброShorts
Рет қаралды 2,8 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 4,1 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 10 МЛН